Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እረኛዬ ማረፊያዬቃልክን ስትናገር ልብን ያሳርፋልየምትመክረው ምክር ተስፋን ያሳድራልሆነህ አይቼሀለሁ ልቤ አንተን ወዶሀል /x2አይከፋኝም አባ ለዚህ አትስጋምን ጎደለው አንተን የተጠጋመተማመን መጓደድ ባንተ ነውሁሉ ባለህ ሁሉን በፈጠርከውአይኖችህ በምድር ላይ ያያሉከእኔው ጋራ ይንከራተታሉሆድ ሲብሰኝ ከላይ ትወርዳለህበደመናት ትረማመዳለህእረኛዬ...ማይናወጥ ፀንቶ የሚኖረውሰላም ደስታ ነፍሴን ሚመግበውመቼ በቁስ በመብል ወርቅ ሆነበሚጠፉ መቼ እንዲህ ታጀበሲከናወን ቤት ጓዳ ሲሞላኑሮ ሲተርፍ ለአፈር ሲደላአይደል በዚህ ደስታዬ ባንተ ነውጠፊ ነገር ሊያጠፋኝ አይከጅልምእረኛዬ...የገባከውን ቃል ኪዳን አትረሳምየሰጠኸውን ተስፋ አታጠፋምሌት እና ቀን ሁሌ ትተጋለህእንዲፈፀም ቀኑን ታፈጥናለህይህን ላደርግ ሀይሌ እንዲህ አነሰብለህ አትመጣ ጉልበቴ ደከመባንተው ምለህ መች እንዲህ ይሆናልችሎታህም ሁሌ ያስተማምናልእረኛዬ...ልቤ በሰው መቼም አይመካምምደገፈው ፈራሽ አልጠጋምአይኑ በሰው በሟቹ ያረፈእሱ ሲሞት ተስፋውም አረፈድንገት አርፈህ መርዶ አይነገርመንግስት ከአንተ ለሌላ አይሻገርበጉልበትህ ፅናት ትሄዳለህለዘላለም ንጉስ ትባላለህእረኛዬ...
Oh, bewnet God bless you for taking time to write the lyrics❤
Thank you for writing the lyrics of this song.
Tebareku
ተባረክ ❤❤❤
አይኖቾህ በምድር ላይ ያያሉከኔው ጋራ ይንከራተታሉ😢😢
ብሰማ ብሰማ ማቆም ያቃተኝ ዝማሬ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ አንተን አለመስማት አይቻልም ጌታ በመንፈሱ የሞላህ ፀጋ እና ሰላም ይብዛልህ
lk belshal ehit geta basu bezu barkonal
zemen yebark
ይሔን መዝሙር ስሰማው ጆዬ እንባ ይቀድመኛል 🙌
TAREKU
በደከመኝ ሰሀት ድጋሚ የምታደስበት በወደኩኝ ሰሀት ድጋሚ የምነሳበት የምፅናናበት ዝማሪ
Joye you are our blessing ❤❤❤❤❤❤❤ we love you all zetsat choirs ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Praise God Hallelujah
ፓስተርዬ ወንድሜ ጆ ይሄ ዝማሬ ሂወቴ ነዉ በጣም ነዉ የምረሰርስበት በጣም የምባረክበት በቃ በምንም ቃላት ላስረዳክ በማልችል ጌታ ፀጋዉን ይጨምርልክ ጌታ ዘመንህን ቤትህን በተሰብህን አገልግሎትህን ይባርክ ተባረክ
ባንተ መዝሙር በጣም አጽናናለሁ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን
የጌታ ርህራሄው አይኖቹ በምደሰር ለይ ይንከራተታሉ አሰኔን ሀጥያተኛይቱን ለእሱ ያልተመንኩትን ፍልጋ እየሱሴ እወድሀለው❤❤❤❤❤❤❤
ባንተ መዝሙር አለመባረክ ዘበት ነው ❤ጆን በጣም ነው ምወድህ እሺ❤
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን እረኛዬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የጌታ ባሬያ ዘመንህ ይባረክ ከማለት ውጪ ምን እንላለን የፀጋው ባለቤት የባረክ ዘማሬ ብቻ አይደለም የሆነ ሀይል አለበት🙏
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሆ መዝሙር ❤❤❤
Bezaw hulunim sim ትዎጃለሽ
Keep connecting with the holy spirit.
Geta yebarkhe zemnhe yebarke❤
ስለ እየሱስ ተዘምሮ እንዴት ሊጠላ ይችላል ሲጀምር?
መዝሙሮችክ ሁሉ በእግዚአብሔር ቃል የተቃኘ ነው ጆኒ ስላንተ ጌታ ይባረክ❤
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ በጣም የተባረኩበት መዝሙር ነው ተባረኩ🙏🙏🙏
Ufffffffffffff 😊 i don't have any word.......................
ደስ የሚለው የእናንተ መዝሙር የምንፅናናበት የምንባረክበት መኖሩ!! ከቃሉ የተፈለቀቀ ዝማሬ ወደ ዙፋኑ የሚያስጠጋ!! ጌታ ዘመንህን ይባርክ ጆኒዬ እና ኳየሩ በሙሉ
ለካ ጌታ በዘመን ሁሉ ሰው አለው በህይወቴ ብዙ ሰው ወድጄ እናም አክብሬ አድምጬ አውቃለው ነገር ግን ዬዝህን ሰው አይሆንም🤔🤔
ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ መዝሙር ወይ እረኛዬ ማረፈያዬ ቃልክን ሰትናገር ልብን ያሳርፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረኛዬ ማረፊያዬ ❤❤❤ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ይባረክ 🙏🙏🙏
መልካም እረኛ ኢየሱስ ስምህ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይባረክ
ብቸኛው የበጎች እረኛ ነህ ጌታ ኢየሱስ ተወደስ!
አይከፋኝም አባ ለዚ አትስጋ ምን ጎደለዉ አንተን የተጠጋ 🥺🥺
አሜን!ኢየሱስ የኔ እረኛ
ጆዬ ስላንተ ጌታ ይባረክ ስሰማው ወደላይ ነው ሚወስደው ሁልጊዜ በአዲስ ዜማ ይባርክሕ
😢😢😢😢እውነት እኮ ነው ከዚ በላይ ይባርክህ🤲🤲🤲
እግዚአብሔር እንደዚ አይነት ዘማሪን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነትም ማሬፍዬ እረኛዬ ተባረክ
መጋቢ ጆን ዘመንህ ይለምልም ፡ እኔም እጅግ ልቤ የሚቀልጥበት በእንባ የማመልክበት ፡የማይሰለች ሁሌ አዲስ የሚሆንብኝ ዝማሬ ነዉ ፡ሀላችሁን አምላክ ይባርካችሁ ፡፡
My soul always worships the Lord when I listen to Apostle John singing. Lord, thank you for the grace.❤❤❤
እኔ የሚለው ስጠፈብኝ ነው ዝም አልኩት በምን ቀለት ልግለጥ በቃ ቀለት አጠራብኝ በቃ እንዶም ፍቅር ብዙ ሀጢአትን ስለምሸፍን እወዳለሁ ወንድሜ
Joye zemenh yibarek mezimurochihn sisema menfese yirekal gat yibariki 🥰🥰
ፈጣሪ ይባርካችሁ የሚገርም ዝማሬ ነው 😊❤❤❤
እረኛዬ ኢየሱስ🙏❤🙏❤😍🙏 ጆዬ ተባረኩ የምር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤
ይባርካል እውነት የሚደንቅ መዝሙር አብዝቶ ይባርክህ
My favorit
joye tebarekilgn😍😍endet endemewedh
አፖስትል ጌታ ዘመንህን ይባርክ በዝማሬዎችህ ተባሪኪያለሁ የዚህ ደሞ ይለያል ነፍስን ያሳርፋል
❤ amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen
simiche malitegibewu mezmur.......geta eyesus yibarkachiw joyee &zetsat choir
እረኛየ❤
የአዘማመሩ እርጋታ መንፈስን ያረካል
ተባረኩ ሐዋሪያዉና ዘጻቶች
አሜን መልካም እረኛዬ ኢየሱስ ክብር ለአንተ ይሁን የተባረክ ቡሩክ ነህ ሐዋርያ ጆኒ ለምልም
Egizer Le Ethiopia yemecheresha zemen lehizbochiwa medahanit adrigo yasinesaw talak hawariya. Geta bante yibarek.haleluya
እርኛየ 😢ማረፊያየ ❤ትልቅ ቃል ነው😢🙏
እውነተኛ ዝማሬ ❤
🙏 እረኛዬ ማረፊያዬ እየሱስ ...........tebark jo
ከክርስቶስ በታች ከድር በላይ ነፍሴን እኮ ነው ከፍ ብላ የምትገኘው ብዛልኝ❤❤❤
Amen 🙏 amen 🙏 ❤❤❤❤ nonstop worship
wow መዝሙሮችህ ጥበብ እዉቀት ያማከሉ ድንቅ መዝሙሮች ናቸዉ ከነ ሙሉ አጃቢዎችህ ድንቅ ናቹ ተባረኩ !!!
ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርከው
ጆን ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you brother Jhon. And the whole zeseat choir and ministry God bless you all too.
May The Almighty God bless you and your family with His Blessings
ተባረክልኝ ጆንየ ተባረኩበት ዕድመህ ይለምልም❤❤
Ewnet milew yelegnm kekalat belay new yante zimare geta zemenihn yibark johnye!!!
እየሱስ እረኛዬ
geta yibariki tebareki
Eyachesku eyetetahu new msemah hule gn 1 ken kezi wetche yanten eyesus endemagegnew swedh john abo yante geta enenm yagigmegn kezmurh bzu negerochin asresto wedefetari bcha yasayal
Wendime Ayizok Hulum Yalifali Egizabiher M Yiredahal Yichin tshuf kanebebikat melslign ahun s min layi neh wendime .
ይህንን ኢየሱስ ስታገኘው እዚሁ ስፍራ አብረን እግዚአብሔርን እናመልካለን ማንም ፃድቅ የለም እስከ ሁሉ ነገርህ ና ቤተሰብ እንሆናለን
Egzybier yrdake wendme
ከአስጨፋሪዎችጋ አትቀላቀልብን ተባረክ ከነቤተስብሕ
እንወድሀለን በርታልን ያንተን መዝሙር መስማት መቼም አይሰለቸንም😊😊😊😊
I can't stop this song ,blessed jon
I thank u FATHER neme of JESUSE I'm tachead or what am say, just am adecitd those songs. Exodus family blessed wow
yene mezmur🥰🥰🥰Geta Eyesus Yenefse Eregnawa🥰🥰🥰🥰🥰 🥰Joyiye🥰🥰🥰
አሜን አሜን ❤❤❤❤
wow ምርጥ መዝሙር ተባረኩ እዉነት 100/100!!!!
እረኛዬ ማረፊያዬ እየሱስ😭😭😭😭❤
ጆዬ ዘመንህ ይባረክ ❤❤በጣም የምወደዉ ዝማሬ🥰🥰🥰
እግዚያብሔር ይባርክህ
አሜን አሜን ሃለሉያ❤
🙏
God bless you jo😊
Tebarek zemenachun geta yibarkilachu
Ewnte tebareku 🙏🙏❤❤.......eregnaye marefaye kalikine sitinager libene yasarifal❤❤😢😢😢
Zemenh ybarek
አሜን ያኔ መልካም እረኛ
Tebarki tebarki tebarki 💖💖💖 mezmuroche fawuse atsnagne new.
የኔ እረኛ😭😭😭❤
ልብን ያሳርፍል
ተባረክልኝ
Tebarek jon ........mchem malselechew ena lben mitegn miyatsenanagn mezmur nw
Thank you for such heartfelt song
iiregnaye marefiyaye💔🙌🙌🙏🙏🙏🤦😭♥️❤️🩹amen bexam desi yilali tebarekuhu
Bademtew altegib alku.yemigerm mezmur❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Jo God bless you stay blessed
ጆ ዘመንህ ይባረክ
Uffffffffffa Yene yebareki joye❤❤❤❤❤
ፀጋ ይቡዛልህ
ኡፍፍፍፍፍ የጌታ ፍቅር ❤❤❤❤
Ameeeeeennn iyesus yenabsachin eregna tebarik
ዘመንህ ይባረክ ጆዬ
ጌታ ያብዛህ
Joniye sewdehiko❤❤❤❤❤❤ lente yihn tsega yetseth yetsegaw balebet yibarek
የኔ ኢየሱስ 🙌🏼🙌🏼
Ufffff Eyesus tebarek
ተባረክልኝፓስተርዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
💝💝💝✝️💝💝💝
AMENNN 🙌🙌🙌
Ameeeeen Ameeee😭😭😭✝️✝️🛐🛐🛐en Ameeeeen Ameeeeen ❤❤👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊
እረኛዬ ማረፊያዬ
ቃልክን ስትናገር ልብን ያሳርፋል
የምትመክረው ምክር ተስፋን ያሳድራል
ሆነህ አይቼሀለሁ ልቤ አንተን ወዶሀል /x2
አይከፋኝም አባ ለዚህ አትስጋ
ምን ጎደለው አንተን የተጠጋ
መተማመን መጓደድ ባንተ ነው
ሁሉ ባለህ ሁሉን በፈጠርከው
አይኖችህ በምድር ላይ ያያሉ
ከእኔው ጋራ ይንከራተታሉ
ሆድ ሲብሰኝ ከላይ ትወርዳለህ
በደመናት ትረማመዳለህ
እረኛዬ...
ማይናወጥ ፀንቶ የሚኖረው
ሰላም ደስታ ነፍሴን ሚመግበው
መቼ በቁስ በመብል ወርቅ ሆነ
በሚጠፉ መቼ እንዲህ ታጀበ
ሲከናወን ቤት ጓዳ ሲሞላ
ኑሮ ሲተርፍ ለአፈር ሲደላ
አይደል በዚህ ደስታዬ ባንተ ነው
ጠፊ ነገር ሊያጠፋኝ አይከጅልም
እረኛዬ...
የገባከውን ቃል ኪዳን አትረሳም
የሰጠኸውን ተስፋ አታጠፋም
ሌት እና ቀን ሁሌ ትተጋለህ
እንዲፈፀም ቀኑን ታፈጥናለህ
ይህን ላደርግ ሀይሌ እንዲህ አነሰ
ብለህ አትመጣ ጉልበቴ ደከመ
ባንተው ምለህ መች እንዲህ ይሆናል
ችሎታህም ሁሌ ያስተማምናል
እረኛዬ...
ልቤ በሰው መቼም አይመካም
ምደገፈው ፈራሽ አልጠጋም
አይኑ በሰው በሟቹ ያረፈ
እሱ ሲሞት ተስፋውም አረፈ
ድንገት አርፈህ መርዶ አይነገር
መንግስት ከአንተ ለሌላ አይሻገር
በጉልበትህ ፅናት ትሄዳለህ
ለዘላለም ንጉስ ትባላለህ
እረኛዬ...
Oh, bewnet God bless you for taking time to write the lyrics❤
Thank you for writing the lyrics of this song.
Tebareku
ተባረክ ❤❤❤
አይኖቾህ በምድር ላይ ያያሉ
ከኔው ጋራ ይንከራተታሉ😢😢
ብሰማ ብሰማ ማቆም ያቃተኝ ዝማሬ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ አንተን አለመስማት አይቻልም ጌታ በመንፈሱ የሞላህ ፀጋ እና ሰላም ይብዛልህ
lk belshal ehit geta basu bezu barkonal
zemen yebark
ይሔን መዝሙር ስሰማው ጆዬ እንባ ይቀድመኛል 🙌
TAREKU
በደከመኝ ሰሀት ድጋሚ የምታደስበት በወደኩኝ ሰሀት ድጋሚ የምነሳበት የምፅናናበት ዝማሪ
Joye you are our blessing ❤❤❤❤❤❤❤ we love you all zetsat choirs ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Praise God Hallelujah
ፓስተርዬ ወንድሜ ጆ ይሄ ዝማሬ ሂወቴ ነዉ በጣም ነዉ የምረሰርስበት በጣም የምባረክበት በቃ በምንም ቃላት ላስረዳክ በማልችል ጌታ ፀጋዉን ይጨምርልክ ጌታ ዘመንህን ቤትህን በተሰብህን አገልግሎትህን ይባርክ ተባረክ
ባንተ መዝሙር በጣም አጽናናለሁ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን
የጌታ ርህራሄው አይኖቹ በምደሰር ለይ ይንከራተታሉ አሰኔን ሀጥያተኛይቱን ለእሱ ያልተመንኩትን ፍልጋ እየሱሴ እወድሀለው❤❤❤❤❤❤❤
ባንተ መዝሙር አለመባረክ ዘበት ነው ❤ጆን በጣም ነው ምወድህ እሺ❤
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን እረኛዬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የጌታ ባሬያ ዘመንህ ይባረክ ከማለት ውጪ ምን እንላለን የፀጋው ባለቤት የባረክ ዘማሬ ብቻ አይደለም የሆነ ሀይል አለበት🙏
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሆ መዝሙር ❤❤❤
Bezaw hulunim sim ትዎጃለሽ
Keep connecting with the holy spirit.
Geta yebarkhe zemnhe yebarke❤
ስለ እየሱስ ተዘምሮ እንዴት ሊጠላ ይችላል ሲጀምር?
መዝሙሮችክ ሁሉ በእግዚአብሔር ቃል የተቃኘ ነው ጆኒ ስላንተ ጌታ ይባረክ❤
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ በጣም የተባረኩበት መዝሙር ነው ተባረኩ🙏🙏🙏
Ufffffffffffff 😊 i don't have any word.......................
ደስ የሚለው የእናንተ መዝሙር የምንፅናናበት የምንባረክበት መኖሩ!! ከቃሉ የተፈለቀቀ ዝማሬ ወደ ዙፋኑ የሚያስጠጋ!! ጌታ ዘመንህን ይባርክ ጆኒዬ እና ኳየሩ በሙሉ
ለካ ጌታ በዘመን ሁሉ ሰው አለው በህይወቴ ብዙ ሰው ወድጄ እናም አክብሬ አድምጬ አውቃለው ነገር ግን ዬዝህን ሰው አይሆንም🤔🤔
ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ መዝሙር ወይ እረኛዬ ማረፈያዬ ቃልክን ሰትናገር ልብን ያሳርፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረኛዬ ማረፊያዬ ❤❤❤ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ይባረክ 🙏🙏🙏
መልካም እረኛ ኢየሱስ ስምህ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይባረክ
ብቸኛው የበጎች እረኛ ነህ ጌታ ኢየሱስ ተወደስ!
አይከፋኝም አባ ለዚ አትስጋ
ምን ጎደለዉ አንተን የተጠጋ 🥺🥺
አሜን!ኢየሱስ የኔ እረኛ
ጆዬ ስላንተ ጌታ ይባረክ ስሰማው ወደላይ ነው ሚወስደው ሁልጊዜ በአዲስ ዜማ ይባርክሕ
😢😢😢😢እውነት እኮ ነው ከዚ በላይ ይባርክህ🤲🤲🤲
እግዚአብሔር እንደዚ አይነት ዘማሪን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነትም ማሬፍዬ እረኛዬ ተባረክ
መጋቢ ጆን ዘመንህ ይለምልም ፡ እኔም እጅግ ልቤ የሚቀልጥበት በእንባ የማመልክበት ፡የማይሰለች ሁሌ አዲስ የሚሆንብኝ ዝማሬ ነዉ ፡ሀላችሁን አምላክ ይባርካችሁ ፡፡
My soul always worships the Lord when I listen to Apostle John singing. Lord, thank you for the grace.❤❤❤
እኔ የሚለው ስጠፈብኝ ነው ዝም አልኩት በምን ቀለት ልግለጥ በቃ ቀለት አጠራብኝ በቃ እንዶም ፍቅር ብዙ ሀጢአትን ስለምሸፍን እወዳለሁ ወንድሜ
Joye zemenh yibarek mezimurochihn sisema menfese yirekal gat yibariki 🥰🥰
ፈጣሪ ይባርካችሁ የሚገርም ዝማሬ ነው 😊❤❤❤
እረኛዬ ኢየሱስ🙏❤🙏❤😍🙏 ጆዬ ተባረኩ የምር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤
ይባርካል እውነት የሚደንቅ መዝሙር አብዝቶ ይባርክህ
My favorit
joye tebarekilgn😍😍endet endemewedh
አፖስትል ጌታ ዘመንህን ይባርክ በዝማሬዎችህ ተባሪኪያለሁ የዚህ ደሞ ይለያል ነፍስን ያሳርፋል
❤ amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen
simiche malitegibewu mezmur.......geta eyesus yibarkachiw joyee &zetsat choir
እረኛየ❤
የአዘማመሩ እርጋታ መንፈስን ያረካል
ተባረኩ ሐዋሪያዉና ዘጻቶች
አሜን መልካም እረኛዬ ኢየሱስ ክብር ለአንተ ይሁን የተባረክ ቡሩክ ነህ ሐዋርያ ጆኒ ለምልም
Egizer Le Ethiopia yemecheresha zemen lehizbochiwa medahanit adrigo yasinesaw talak hawariya. Geta bante yibarek.haleluya
እርኛየ 😢ማረፊያየ ❤ትልቅ ቃል ነው😢🙏
እውነተኛ ዝማሬ ❤
🙏 እረኛዬ ማረፊያዬ እየሱስ ...........
tebark jo