እውነተኛ ወዳጅ - Ewnetegna Wedaj (Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 269

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 3 года назад +132

    ነፍሴን እረፍት እረፍት እረፍት ይሰማታል
    ዋስትና ካለው ጋር ፍቅር ጀምሯታል
    ስጋት አይገባኝም ምን ይመጣ ብዬ
    የምር የልብ ወዳጅ አንተን ተከትዬ።
    እንዲህ ልቀኝ ወዳጄ ላንተ....
    እውነተኛ ወዳጅ....ሚስጥር አዋቂ
    የቅርብ የጓዳ ሰው
    የልብ መርማሪ
    ምንም ማይደበቀው
    አንተ ጌታ የልብ ወዳጅ ነህ
    አንተ የሱስ የልብ ወዳጅ ነህ
    ወዳጅ ከተባለ ዘልቆ የውስጥ ያውቃል
    ታዲያ ካንተ የኔ ወዴት ተሰውሯል
    ደካማውም ቢሆን የበረታው ጎኔ
    ላንተ ክፍት አይደል ወይ የተዘጋው ክፍሌ
    እንዲህ ወዳጄ ላንተ
    አንተ ....ጌታ የልብ ወዳጅ ነህ
    አንተ የሱስ... የልብ ወዳጅ ነህ...
    ሁሉን የሚረዳ ጥበብ በእጁ ያለ
    እንዳንተ የሚበጅ ወዳጅ ወዴት የታለ
    አላሳብ አትጎትት በግፋ አትናገር
    አስተዋይ ፍቅርኛ ሩህሩህ ና ገር
    እውነተኛ ወዳጅ...

    • @yisehakg5039
      @yisehakg5039 2 года назад +5

      Thanks for your sharing. ......., I just noted that the last phrease "አስተዋይ ፍቅርኛ ይኽው ነው ልናገር..... ahould be changed to "አስተዋይ ፍቅርኛ ሩህርህና ገር"

    • @nigistyonas3928
      @nigistyonas3928 2 года назад

      Tnk u

    • @hawanitemesgen5305
      @hawanitemesgen5305 Год назад +1

      Thank you 🙏

    • @getueyob5894
      @getueyob5894 Год назад +4

      Imagine in this season to get a real Lover, telling him each en everything, and giving u a rest for ur stress, LEAN ON HIM( JESUS ❤️)... REALLY WE ARE SO LUCKY. I ALWAYS TELL FOR MY GOD ❤️...I LOVE YOU ❤️ JESUS AGAIN AND AGAIN WIZ MY HEART

    • @lidyaasefa3497
      @lidyaasefa3497 Год назад +1

      Amen amen hallelujah

  • @makimaki5249
    @makimaki5249 9 месяцев назад +14

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሰዉደዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesmolla8037
    @yohannesmolla8037 3 года назад +123

    ልመርቅህ እንዲህ ብዬ፣ ብዛ ተባዛ የጌታ ዝማሬህ ምድር ይሙላ!

  • @abrack.D
    @abrack.D 6 месяцев назад +9

    ዓመታት ሔዱ ዘመንም ነጎደ ዛሬም ግን ወዳጅነቱ የልብ ነው። ፍቅሩ እስከጥግ ማስተማመኑም የምር ነው።
    ዛሬም ህያው መዝሙር ነው. . . ተባረኩልን። 😍.. .. devotion time!

  • @rahelhabtamu9869
    @rahelhabtamu9869 3 года назад +12

    እውነት ነው አዋ እርሱ ብቻ እውነተኛ የልብ ወዳጅ እየሱሴ ሁኔታ እና ጊዜ የማይለውጠው!!!! ወንድሜ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ከዚህ በሚበልጥ የዝማሬ ሚስጥር እግዚአብሔር ይግለጥህ።

  • @FasikaYegeta
    @FasikaYegeta 4 месяца назад +7

    ዘመንህ ሙሉ የለመለመ ይሁን በዝማሬዎችህ ሁሉ ተባርኬበታለሁ ወንድሜ ቤትህ ትዳርህ ልጆችህ ይባረኩ

  • @semirabraham6112
    @semirabraham6112 3 года назад +28

    ጆዬ እዉነተኛ የጌታ ሰዉ ነህ። ጌታን ያወቅሁት የተቀበልሁት በኣንተ ምስክርነት ነዉ። ኣሁን ከኣገር በስደት የራቅሁ ብሆንም፣ በህይወቴ ያንተ በጎ ተፅእኖ እና ጌታን ስቀበል በራሴ እጅህን ጭነህ የፀለይክልኝን ፀሎት ትልቅ የመንፈስ ስንቅ ሆኖኛል። ጌታ ይባርክህ።

    • @AsiratGoaMimi
      @AsiratGoaMimi 5 месяцев назад

      Balehibet/shibet geta eyesus yitebikih/yitebish kekifu yisewerih/yisewurish

  • @ZinashNida-q6x
    @ZinashNida-q6x Месяц назад +2

    ጆን የጌታ አገልጋይ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤

  • @Tube-mb8el
    @Tube-mb8el 2 года назад +10

    ክብሩን ጌታችን ኢየሱስ ጠቅልሎ ይውሰድ፡፡ የምድርቱን በረከት አድርጎ አንተን የሰጠን አምላክ ይባረክ፡፡
    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ!!

  • @YenatEhrco
    @YenatEhrco 11 месяцев назад +1

    የተባረክ የእግዚአብሔር አገልጋይ ። ዘመንህ ከተባረከው በላይ ይባረክ። ሁሌ ዝማሬህን ስሰማ ይገርመኛል እንደምትለው ግጥም ስለሚታወቅ የሚዘመር ሳይሆን ከጌታ ጋር የሚያያይዝ ነው። አንተ በምታገለግልበት ቤተክርስቲያን ማምለኬ ለእኔ ከእድል በላይ ነው። በዛ ተትረፍረፍ ልጆችህ በአገልግሎትህ ይምሰሉህ! እኔና ቤተሰቤ በጣም እንወድሃለን።

  • @seblewongelassefa4825
    @seblewongelassefa4825 3 года назад +42

    ጆዬ ጌታ ይባርክህ አንተ የብዙ ትውልድ አባት እወድሀለው ተባረክ

  • @yemisirachabera1954
    @yemisirachabera1954 Год назад +2

    ጆን አነተኮ ለዝማሬ የተፈጠርክ ሰው ነህ አንተ እየዘመርክ ማንም አለመዘመር አይችልም ከዚ በላይ ይብዛልህ ለምልምልን ኑርልን 🙏🙏

  • @zekariasmahtemesilassie8924
    @zekariasmahtemesilassie8924 3 года назад +7

    የዝማሬ ይዘትና ዉበት ዘማሪዉ ከፈጣሪው ጋር ያለዉን ወዳጅነት ያመላክታል። ከ1997ዓ.ም ጀምሮ መጨመረ እንጂ መቀነስ ያላየሁብህ የእግዚአብሔር ምርጥ። እወድሃለሁ ወንድማችን ።

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 Год назад +3

    ጆዬ አንተም አብረውህ በመሰጠት የምታገለግሉ ተባርኬባችሁዋለው ቃላት ሊገልፀው በማይችለው መጠን ለምልሙልኝ ፀጋው ይብዛላችሁ

  • @BasWero
    @BasWero 10 дней назад

    ❤❤❤ Jesus Christ ❤❤❤bless you and the choir❤❤❤

  • @atsedeteklu7369
    @atsedeteklu7369 Год назад +4

    መስማት ማቆም አልቻልኩም ጆዬ ዘመንህ ይባረክ🙌

  • @birukephrem
    @birukephrem 3 года назад +4

    ዛሬ ይሄን ዝማሬ መስማት ማቆም አልቻልኩም ጌታ ይባርካችሁ

  • @Makda-f9f
    @Makda-f9f Год назад +2

    ተባረክ ኢየሱስ የልቤ ወዳጄ ነህ ኣሜንንንንን

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 Год назад +9

    እኛ እኮ የእውነት እድለኞች ነን የምር ሁፍፍፍፍፍፍ ....የኔ ጌታ ,የኔ ክብር ,የኔፍቅር, ተባረክ እግዚአብሔር ❤❤❤❤።

  • @elagrace6542
    @elagrace6542 3 года назад +49

    ጆዬ ምን አይነት ብሩክ ሰው ነህ በጌታ እስት ባርኩት❤️❤️ስወድክ እኮ

  • @SamrawitAbayneh-j2n
    @SamrawitAbayneh-j2n Год назад +5

    ጌታ እየሱስ የልቤ የሚለው ሰው ያድርግህ ። እያንዳንዱ መዝሙርህ ትልቅ መልክት አለው ተባረክ !

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 Год назад +2

    አሜንንንንን በእውነት የልብ ወዳጅ ብዙ ክብር ይሁንለት🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fikermata9872
    @fikermata9872 2 года назад +3

    እንዴት አይነት ውስጥን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው ፓስተር ጆዬ ተባረክልኝ ውድድድድ

  • @bayushgiza6961
    @bayushgiza6961 3 года назад +7

    እውነተኛ የልብ ወዳጄ ኢየሱስ ስምህ ብሩክ ይሁን።

  • @AschalewTibebu
    @AschalewTibebu 4 месяца назад +2

    ጆዬ ጌታ ይባርክህ ነብሴን እረፍት እረፍት ይሰማታል

  • @ethio-gsm2876
    @ethio-gsm2876 Год назад +2

    እውነተኛ ወዳጅ
    የልብ ❤ የጓዳ ሰው 4:39

  • @Edentm663
    @Edentm663 Год назад +2

    Yhen mezmur ene ena guadegnoche 12 kfl fetena lay benebern gze hule enzemrew neber ye ewnet wstachn beza hulu chnket yst ke geta eyesus yetenesa ereft yseman neber ❤❤❤❤love you john❤

  • @ElsabetWabeto
    @ElsabetWabeto 7 месяцев назад +1

    እነዚህንልብ የሚያረሰርሱ ዝማሬዎችን የሰጠህ አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ ጆዬ ውድድድ አረገሃለሁ

  • @tgbeyene3548
    @tgbeyene3548 3 года назад +2

    አንተ እያሱስ እውነተኛ ወደጅ ነህና
    አንተ ጌታ የልቤ ወዳጅ ነህ❤🙏
    አበ እያሱስዬ እወዳሃለው ❤🙏
    ተበረክልኝ በብዙ ፀጋ ዮኒዬ

  • @sinahassenebrahim9813
    @sinahassenebrahim9813 3 года назад +11

    ነፍሴን እረፍት እረፍት ይሰማታል
    ውዴ ኢየሱስ እልልልልል
    🙌

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 Год назад

      አሜንንን ጌታ እረፍታችን ነው🎉🎉

  • @MamusheKassa
    @MamusheKassa 23 дня назад

    በአለም ያለዉ ነገር ሁሉ እረፋት ይነሳል ግን ወደጌታ መቅረብ ምንኛ እረፋት ሰላም ደስታ መታደል ነዉ ።

  • @shiferawzeru1190
    @shiferawzeru1190 3 года назад +14

    የዘመናችን መንፈሱ ከወረሳቸው ጥቂት አገልጋዮች ውስጥ አንዱ ጆዬ አንተ ነህ። ያንተን ዝማሬዎች እየሰማው ማደጌ ለኔ ህይወት ማደግ ትርጉም ነበራቸው።

  • @Amanuel-Ze
    @Amanuel-Ze 3 года назад +5

    እውነተኛ አምላክ የልብ ውዳጅ.........
    Hallelujah you are our blessing

  • @mestewatbekele1499
    @mestewatbekele1499 3 года назад +4

    እግዚአብሔር የሰጠን መንፈሳዊ ባለቅኔ ያብዛህ ውንድሜ

  • @taabe7098
    @taabe7098 3 года назад +10

    ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ!! እንዴት ደስ ይላል እንድህ በመንፈስ መዘመር፣ ኦ ጌታ ሆይ የልቤ ወዳጅ ነህ!❤

  • @michaelberhanu245
    @michaelberhanu245 3 года назад +34

    I hope you know how much a blessing you are to Ethiopian churchs, every song is a blessing coming from God though you guys. Stay blessed💙🇪🇹

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 Год назад +2

    አሜን እውነተኛ ወዳጅ እልልልልልል

  • @amanuelgirma9466
    @amanuelgirma9466 3 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ልክ እንደ መዝሙሩ ያንተ አገልግሎት ያንተ ዘመን ይባርክ

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 3 года назад +1

    ዋው ዋው መባረክ ነው ከልጅነቱ የጀምሮ፣ልኡላዊ እግዛአበሄር ችሮታል ከብር ለአብ ወልድ ስም የተበረከ የሂን

  • @eyobkare2
    @eyobkare2 2 года назад +2

    ጌታ፣ ዘመንህን ፣በቴሰብህን ፣ጤይንነትህን፣ አገልግሎትህን ሁሉ ይባርክ የእግዚአብሔር ሰው

  • @MartiDamamo
    @MartiDamamo 6 месяцев назад +1

    አዎ የኔፍሴ እረፍት ኢየሱስ አንተን ያወኩ እለት ነፍሴ አረፈች❤❤❤❤

  • @yirieaddis9940
    @yirieaddis9940 3 года назад +4

    ጆዬ ጌታ ይባርክህ
    ነፍሴን እረፍት እረፍት ይሰማታል.........
    አሜን!!! ብርክ በሉልኝ!!!!!!

  • @Tube-mb8el
    @Tube-mb8el 3 года назад +5

    ዋው ዋው ምን አይነት ልብን የምነካ መዝሙር ነው! ቸሩ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ!!!

  • @sisayalemayehu514
    @sisayalemayehu514 Год назад +3

    Your songs all serve to bring the weaker people closer to God. Additionally, your desire for God's presence is clearly expressed in your words. more grace be upon you our brother in christ

  • @haniregasa1188
    @haniregasa1188 3 года назад +3

    Amen ኢየሱሴ የልብ ወዳጅ ነህ🙏🙏

  • @mierafhassen2329
    @mierafhassen2329 3 года назад +7

    ዋውውው የእግዚአብሔር መንፈስ አለ!! እውነተኛ ወዳጅ የልብ መርማሪ ጌታ ብቻ 🙌🙌🙌🙌ጌታ ይባርካቹ ዘመናቹ ይለምልም እረጅም እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋር ጥገቡ🙏🙏🙏

  • @yetuayano2673
    @yetuayano2673 2 года назад +1

    ተባረክ ነፍሴን የሚማርካት ዝማሪ ሁል ጊዜ አደምጠዋለው ተባርኬበታለው ዘመንህ ይባረክ

  • @salome5498
    @salome5498 8 месяцев назад +1

    I have got deep love with this song; >150 times I listened. Thanks the lyrics are also written here.

  • @amsaletefera9181
    @amsaletefera9181 3 года назад +2

    ነፍሴን ዕረፍት ዕረፍት ይሰማታል አሜንንን

  • @senitmesfin8365
    @senitmesfin8365 3 года назад +11

    እውተኛ የልብ ወዳጅ ኢየሱሴ ❤️

  • @yodaheestifo916
    @yodaheestifo916 3 года назад +4

    እግዚአብሄር ይባረክ እግዚአብሄር እናንተንም ይባርካቸሁ፡፡

  • @tamratyoseph2358
    @tamratyoseph2358 11 месяцев назад +1

    Jesus my soul mate.... God bless you Johnniye

  • @AlexOfche-sh5cx
    @AlexOfche-sh5cx Год назад +2

    Wow there is a spirit of God!! Only the Lord is the true friend, the examiner of the heart

  • @elbatadam9088
    @elbatadam9088 3 года назад +26

    መዝሙሮችህ ጌታን ያስናፍቃል ተባረክ

  • @tsigeredatafessemulugeta4944
    @tsigeredatafessemulugeta4944 Год назад +1

    ስለዚህ ዝማሬ እግዚአብሔር ይመስገን። ዝማሬን ያብዛላችሁ።

  • @Lovejoy955
    @Lovejoy955 3 года назад +13

    ጆዬ በጣም ነው ምውድህ❤️

  • @hanaabera.6234
    @hanaabera.6234 3 года назад +5

    አሜን ማረፊያችን እየሱስ ይመስገን ።
    ተባረኩልን ድንቅ መዝሙር ነዉ ።

  • @ethiopianpastorbikalewadem6119
    @ethiopianpastorbikalewadem6119 3 года назад +2

    ብሩክ ሁን አንተ የተባረክ የእግዚአብሔር ሰው

  • @Tube-re5ye
    @Tube-re5ye 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ለዘመናችን የሰጡህ ብሩክ ሰው።

  • @firewmeshelemo7843
    @firewmeshelemo7843 3 года назад +2

    anteeeeeeeeeeee geta yelib wedaj nehi ........joyee tebarek

  • @MerhawitBihon
    @MerhawitBihon 6 дней назад

    Awo getahoy ewuntenai wedagie neh😢😢😢😢
    Nebse fekre yezatale❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @takabaewunetu306
    @takabaewunetu306 3 года назад +2

    አሜን እዉነተኛ ዎዳጅ የሆነልን ጌታ ይባረክ

  • @ribka2004E
    @ribka2004E 3 года назад +5

    አሜን!!! ብርክ በሉልኝ

  • @mariyasolomon5562
    @mariyasolomon5562 3 года назад +2

    Ameeeeeeeeen!!! Mane endegeta ewenetegna wedaje tebareku

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 года назад +2

    Anite geta yelib wedaj neh🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭 haleluyaaa,joye tebarekilign betifu

  • @marimolito6869
    @marimolito6869 2 года назад +1

    እፍፍፍፍፍፍ እስይ የኔ ግታ ስሚ ይባረክ ❤❤

  • @firehunlibu3482
    @firehunlibu3482 3 года назад +4

    You have real deep love for JESUS.... GOD bless you and your great grace

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 3 года назад +2

    The difference is the presences of God and this what we need , Apostle Just keep on worshipping God, you are gifted.

  • @YohanaMulugeta-gv5sc
    @YohanaMulugeta-gv5sc Год назад +2

    በጣም እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitbekele2572
    @dawitbekele2572 6 месяцев назад +1

    Geta yeberkachu yehenib mezmur sisama betam libe yeshebar

  • @amanuelsebsibe
    @amanuelsebsibe 3 года назад +8

    BELOVED APOSTEL JOYE YOU JUST RELEASE THE PRESENCE OF GOD UPOUN US!!! Halelujah you are our blessing!! I love you so much!!! May Lord Jesus Go Before you!!!!❤️

  • @melate1677
    @melate1677 3 года назад +7

    ኢየሱስ ኢየሱስ አባቴ 😭😭❣️🎸

  • @samritame
    @samritame 3 года назад +2

    እውነተኛ አምላክ የልብ ውዳጅ🙏❤️

  • @daveselam
    @daveselam 3 года назад +2

    Keep worshipping my dear Generations will come to the love of christ by your songs

  • @nebiyatfilimon4436
    @nebiyatfilimon4436 Год назад

    ጆዬ ተባረክ በጣም ነው ምወድህ 🥰🥰ከዝህ በላይ ተገለጥ

  • @YohannesDegefu-x6x
    @YohannesDegefu-x6x Месяц назад

    ጆ ተባረክ እግ/ርይባርክህ

  • @cherinttesfayetesfaye739
    @cherinttesfayetesfaye739 2 года назад +1

    God bless you apostle I really conect with the spirit of God when I hear this song I hear it in hossana stadium before 13 year's a go it's new even today you are blessd brothers and sisters!!!!!

  • @ethiconicmedia
    @ethiconicmedia 9 месяцев назад

    Joye ለምድራችን በረከት ነዉ!!

  • @enanulemmy4938
    @enanulemmy4938 3 года назад +2

    ጌታ ይባርካችሁ ያብዛላችሁ ይጨምር

  • @godislovemazmur2739
    @godislovemazmur2739 3 года назад +2

    ጌታ ይባርክህ በጣም እኖድሀለን

  • @edenmelkamu4570
    @edenmelkamu4570 3 года назад +3

    Heavenly songs❤ unstoppable worship🥰🥰🥰

  • @degifedegi2227
    @degifedegi2227 3 месяца назад

    አሜን አሜን ❤️🙏❤️

  • @bekelechkassa3711
    @bekelechkassa3711 Год назад

    በኢየሱስ ስም ተባረኩ🙏🙏👐

  • @Belet-u2e
    @Belet-u2e 2 месяца назад +1

    Jo zemenh hulu bekbir ylek tebareklg

  • @melatmekonnen4892
    @melatmekonnen4892 Год назад

    እግዛብሄርበሰማይይክፈልህወንድሜተባረክ

  • @azariyasadmealemu7234
    @azariyasadmealemu7234 3 года назад +3

    ተባረክልኝ

  • @DestaMekonnen-r6y
    @DestaMekonnen-r6y 9 месяцев назад

    Amen geta ybrakachew

  • @ማዬ
    @ማዬ 3 года назад +1

    አሜንንን ተበረኩ ❤👏

  • @kerymarykery7815
    @kerymarykery7815 Год назад

    እውነት ነው ተባረክ ጆን

  • @alemayehutadese4603
    @alemayehutadese4603 Год назад

    uuffeeee uffeeeee ebiffami yaa nama waaqayyoo.

  • @cherinet5455
    @cherinet5455 3 года назад +2

    ብሩክ ነህ ጆ ❣️

  • @ArarseSirna
    @ArarseSirna 8 месяцев назад

    How I love this song 🔥🔥🔥🔥

  • @dagnachewgebremariam6946
    @dagnachewgebremariam6946 3 года назад +2

    May God bless you times and again dear brother. Absolutely he is !!!

  • @christinanyambalo9750
    @christinanyambalo9750 2 года назад

    Our God is beautiful. Listening from Malawi

  • @liyusis9590
    @liyusis9590 3 года назад +2

    አንተ ውስጥ ባለው ፀጋ ብዙ ተፀናንቻለሁ ባምላክህ እርፍ ያልክ እንዴት የታደልክ ነህ

  • @tigistalemu9615
    @tigistalemu9615 2 года назад

    ወነድሜ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @seniyabushira6249
    @seniyabushira6249 3 года назад +2

    Joye no have word you are our blessing

  • @robafitness3677
    @robafitness3677 3 года назад +2

    ነብሱን እረፍት የተሰማዉ 🙌👍👍👍

  • @gutawakjiraadino6875
    @gutawakjiraadino6875 3 года назад +1

    amen amen amen amen I love you johnniyye!!!!

  • @solomonlakaw8840
    @solomonlakaw8840 3 года назад +1

    Joye wonidime geta yibarikilgn wodahalew