Yohannes Girma - (ርስቴ ነህ) Riste Neh (Acoustic Live)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 фев 2025

Комментарии • 744

  • @asterakalu5842
    @asterakalu5842 4 года назад +55

    የጠዋት ቁርሴ ነው ለአንድ ቀን እንኳ ሳላዳምጠው ወደስራዬ ሄጄ አላውቅም ቀኔን ያበራልኛል ቀኔን ሙሉ አርጎ ያዉለኛል ተባረኩ የ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ አሜን!!!!!!

  • @senayithauilu3841
    @senayithauilu3841 7 лет назад +892

    እኔ የኦርቶዶክስ እምንነት ተከታይ ነኝ ግን በጣም ነው የምወደው ይህንን መዝሙር አሜን የዘመሩት ስለጌታ እንጅ ስለሌላ አይደለም ሁሉም አሜን ይበል

    • @haymifeleke2422
      @haymifeleke2422 6 лет назад +8

      Senayit Hauilu yes tebarki

    • @konjokonjo6473
      @konjokonjo6473 6 лет назад +13

      Senayit Hauilu tebareki enat Eyesus yemotew le alem hulu new be ersu yemeyamn yezelslem hewet alew. Emnet yatsedkal haymanot sayhon.

    • @faithyelijochagelglot9748
      @faithyelijochagelglot9748 6 лет назад +4

      tebareki tekekel nesh we are worshiping God

    • @netsanetasefa6169
      @netsanetasefa6169 6 лет назад +1

      mtsehafu kemayimeslachu gar attebaberu yilal yega gata amlak yenesu amalagi endat lihon yichilal atsasachi

    • @addisyaya2456
      @addisyaya2456 6 лет назад +2

      Senayit Hauilu tebarekiln

  • @HananHanan-wj3px
    @HananHanan-wj3px Год назад +22

    ወዳጆቼ እኔ እኮ ጌታ ባይኖረኝ ኖሮ የተጣልኩ የተሠሳው ሴት ነበርኩ ግን ጌታ አሰበኝ !!!!!

  • @ethiopialove9278
    @ethiopialove9278 6 лет назад +135

    ምናልባት 100 ግዜ የሰማሁት እኔ ነኝ

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 6 лет назад +3

      joro ayimolam atiquxer zim bilehi zimm bell

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 4 года назад +2

      @@pcpc5242 ትክክል

    • @Jossy1979
      @Jossy1979 4 года назад +2

      መንፈስን የሚያለመልም ዜማ ነው:: ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ!!!!

    • @Muiscandsswimming
      @Muiscandsswimming Год назад

      😊​@@pcpc5242

    • @Kalkidannuguse
      @Kalkidannuguse 6 месяцев назад

      Ere enem new ❤❤❤

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Год назад +16

    እልልልልልልል
    አንተን ላወቁብህ ክብር ነህ
    የማዕረግ መጎናጸፊያ❤❤❤

  • @yonyisehak5939
    @yonyisehak5939 7 лет назад +201

    መፈጠሬን ወድጄዋለው፡የቅርቤ የሆነው አምላክ ትልቅ በመሆኑ፡ተባረክ!!

    • @Ali-ev4xe
      @Ali-ev4xe 7 лет назад +4

      Amen Gata eysuse yante bemhuna korhu endate bemfelghe endate Abate alyhume gata eysuse zemnchu ybarhki

    • @messiisrael9828
      @messiisrael9828 6 лет назад +1

      Abiye Ahmed

  • @ashuast
    @ashuast 3 года назад +51

    አንተ ላወቁብህ ክብር ነህ ፤ የማዕረግ መጎናፅፊያ
    የሃዘኑን ዘመን ማስረሻ
    ከማይነጥፍ ሰላም መድረሻ
    ከእረፍት ወንዝ ዳር ይተከላል
    ያገኘህ ከምንጭ ዳር ይኖራል
    እርዳታው ከሰማይ ደጅ
    ይወርዳል የእግዚአብሄር እጅ
    እርስቴ ነህ የልቤ ምርጫ
    ነፍሴ ያጸደቀህ የፈቃዴ ብልጫ
    ሁሉን ንቄያለሁ ፤ ክብር በፊቴ አጣ
    ሁሉን ጥሎ ነፍሴ ወደ ሃሳብህ መጣ
    ጌታ ፍቅርህ እጅግ እያየለ መጣ
    በሰማይ በምድር ማይገኝ
    ቢተካስ በሌላ ማያሰኝ
    መኖርያህ በብርሃናት ውስጥ
    ውበት ነህ ለርስትህ ጌጥ
    ለዘለዓለም ትኖራለህ
    ማያረጁ አመታት ይዘህ
    የሁሌ ነህ የእኔ ምርጫ
    ከአዕላፋት አግኝተህ ብልጫ
    ለሰማይ ውብትን የሰጠህ
    ለምድር ዳርቻን ያበጀህ
    እኔን በአምሳልህ መፍጠርህ
    የከበርሁ አርገህ ማየትህ
    ልቤ በመደነቅ ተሞላ
    ክብሬ ሊያዜምልህ ተነሳ
    ከልብ የሚፈልቅ ምስጋና
    መስዋዐቴ ወደ ላይ ይውጣ
    እርስቴ ነህ የልቤ ምርጫ
    ነፍሴ ያጸደቀህ የፈቃዴ ብልጫ
    ሁሉን ንቄያለሁ ፤ ክብር በፊቴ አጣ
    ሁሉን ጥሎ ነፍሴ ወደ ሃሳብህ መጣ
    ጌታ ፍቅርህ እጅግ እያየለ መጣ

  • @HaraGhirmai
    @HaraGhirmai 4 года назад +9

    Yes ኣምላክ ርስተይ ኢዩ ክብሪ ይኩኖ
    ተባረኩ ። የሱስ ክርስቶስ ወዲ ኣምላክ ጎይታ ኢዩ(27/3/2020)Italy.

  • @zemedtirunew4584
    @zemedtirunew4584 7 лет назад +151

    በጣም ኃይለኛ (powerful) ዝማሬ ነው: ይህንን መዝሙር ቁጭ ብዬ በጥሞና መስማት ነው የምፈልግው ሁል ጊዜ ሀይለኛ የመንፈስ ቅዱስ ኃይል በላዬ ላይ ይወርዳል: ስለዚህ መዝሙር ስለነዚህ የተባረኩ የጌታዬ ልጆች ስለተባረከው የእግዚአብሔር ሰው ፓስተር ጆኒ ጌታን ሁሌ አመሰግነዋለሁ!!! ወገኖቼ ተባረኩ: ሰማይ በላያችሁ ተከፍቶ ልዩ የዝማሬ ቅባት: አጋንንትን የሚያቃጥል ድውዩን የሚያዘልል የእግዚአብሔርን ክብር የሚያመጣ ዝማሬ ይለቀቅላችሁ: በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን!!!

    • @رشيدمحمد-غ8ف
      @رشيدمحمد-غ8ف 6 лет назад +1

      Zemed Tirunew ብስማወ

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 6 лет назад +1

      Menfess be enanttem lay begna yaderegewun aderege ? Engidihii min enilallen egna ,,,linikelekillew anichillim ESHI ATAMENZIRU YETANEQE ATIBILU KE XAOTAT RAQU ,,,,

    • @mihratablapiso7957
      @mihratablapiso7957 6 лет назад +1

      አሜን ይለቀቅለቸወ።

  • @yidegbooksreviewandrecomme3742
    @yidegbooksreviewandrecomme3742 2 года назад +5

    ሁሉም ዝማሬዎች እንደዚህ በሰከነ መንፈስ እና በእውነት ቢዘመሩ እንዴት መልካም ነበር
    እብደቱና ዝላዩ ጩኸቱ ስርኣት ማጣቱ መዝሙሮችና አምልኮ ላይ ሊወገድ ይገባል። መልካም ምስክርነትም ሊሆን አይችልም።

  • @LemlemKebede-r5r
    @LemlemKebede-r5r Год назад +2

    ጌታ ትልቅ ተዘምሮ ተሠብኮ የማያልቅ ማለዳ ማለዳ አዲሥ የሆነ !!!!!!!

  • @hailenigatu875
    @hailenigatu875 6 лет назад +11

    እንደ አንዳንድ ዘመኑ ሰው ምንም ዓይነት የአስመሳይነት ነገር የማይታይበት እውነተኘው የእግዚአብሔር ሰው አገልጋይ ጆን፡፡ጌታ አብዝቶ ይባርክህ፡፡ተባርኬበታለሁ፡፡

  • @kefyalewtulu5759
    @kefyalewtulu5759 3 месяца назад +1

    ሁሉም ምን አለ ስሰክርስቶስ ዘምሮ እንዲህ ነብሳችንን ቢያስደስቷት ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @hannabraham722
    @hannabraham722 7 лет назад +3

    እኔ ቃላቶች ያጥሩኛ ሁሉም መዝሙሮችህ ልብ ያሳርፋል ተባረክ በጣም

  • @melatberihun7476
    @melatberihun7476 5 лет назад +16

    የክርስቶስ መሆን ምንኛ መታደልነው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ

  • @fekadutomba5348
    @fekadutomba5348 7 лет назад +53

    ሁሉም መዝሙሮቻችሁ ህይወት አላቸው!! ዘመናችሁ
    ይባረክ!! ፀጋው ይብዛላችሁ!!

  • @getacherderebe
    @getacherderebe 10 месяцев назад +3

    በጣም በተደጋጋሚ ብሰማው አልጠገብኩትም
    ተባረክ

  • @lidyaeshete3588
    @lidyaeshete3588 7 лет назад +12

    ሁሉን ንቄያለው
    ክብር በፊቴ አጣ
    ሁሉን ትቶ ነፍሴ ወደ ሀሳብህ መጣ
    ጌታ ፍቅርህ እጅግ እያየለ መጣ

  • @cherinetdeginet6446
    @cherinetdeginet6446 4 года назад +6

    My God bless you all in all 10000000 ግዜ ብሰመው እንኳን አይሰለቸኝም

  • @barsenetsolomon7896
    @barsenetsolomon7896 3 года назад +4

    ምን ይባላል እግዚአብሔር የሠጠህን አቅም ሳትሰስት በሙሉ ሀይል ስለምትጠቀምበት እኛንም እጅግ በጣም ስለምትባርከን ተባረክ😭❤🙏

  • @zea.6723
    @zea.6723 6 лет назад +57

    May God pour His Holy Spirit in the Hearts of All Ethiopians and Eritrean in the Holy Name of Jesus Christ.

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 3 года назад +3

    አንተ ላወቁብህ ክብር ነህ
    የማእረግ መጎናፀፊያ
    የሃዘኑ ዘመን ማስርሻ
    የማይነጥፍ ሰላም መድረሻ
    ከእረፍት ወንዝ ዳር ይተከላል
    ያገኘህ ከምንጭ ዳር ይኖራል
    እርዳታው ከሰማይ ደጅ
    ይወርዳል የእግዚአብሔር እጅ
    ርስቴ ነህ የልቤ ምርጫ
    ነፍሴ ያፀደቀህ የፍቃዴ ምርጫ
    ሁሉንም ንቄአለሁ ክብር በፊቴ አጣ
    ሁሉን ጥሎ ነፍሴ ወዳሳብህ መጣ
    ጌታ ፍቅርህ እጅግ እያየለ መጣ\፪
    በሰማይ በምድር የማይገኝ
    ቢተካስ በሌላ ማያሰኝ
    መኖሪያህ ብርሃናት ውስጥ
    ውበት ነህ ለርስትህ ጌጥ
    ለዘላለም ትኖራለህ
    ማያረጁ አመታት ይዘህ
    ለሁሌ ነህ የእኔ ምርጫ
    ከአላፋት አግኝተህ ብልጫ/፬
    ለሰማይ ውበትን የሰጠህ
    ለምድር ዳርቻን ያበጀህ
    እኔን በእምሳልህ መፍጠርህ
    የከበርኩ እድርገህ ማየትህ
    ልቤ በመደነቅ ተሞላ
    ክብሬ ሊያዜምልህ ተነሳ
    ከልብ ሚፈልቅ ምስጋና
    መስዋእቴ ወደላይ ይምጣ
    ርስቴ ነህ.....

  • @stelladafrica9312
    @stelladafrica9312 5 лет назад +84

    I have chills over my whole body when I hear this worship.... Thank you ETHIPOA may the Lord bless you....

    • @jesusmysavior9518
      @jesusmysavior9518 5 лет назад +1

      Thank u ❤

    • @Rahel8811
      @Rahel8811 4 года назад +4

      Me too

    • @socb5642
      @socb5642 4 года назад +1

      God bless u too

    • @shanblegaramo8853
      @shanblegaramo8853 4 года назад

      Thank you dear 🙏

    • @ahirazimmerman2851
      @ahirazimmerman2851 4 года назад

      Could you please translate the song or tell me what the song is about? I really love the song, but I dont understand a word. God bless you

  • @yosefdessalgne
    @yosefdessalgne 3 года назад +2

    ወንድሜ ዮሐንስ ግርማ ትክክለኛ የአንተ ጸጋ ስጦታ ዝማሬ እንደሆነ እመሰክራለሁ ።

  • @kassahundite6080
    @kassahundite6080 4 года назад +27

    እንደ ኪኒን በየቀኑ የምወሰደው መዝሙር

    • @sebelemesselebelay3456
      @sebelemesselebelay3456 10 месяцев назад +1

      እኔህም አለው ውስጤን ነው የሚነዝረው ሳዳምጥው ክብረ ሁሉ ለሱ ይሁን ለጌታ

    • @NvjGjhh
      @NvjGjhh 7 месяцев назад +1

      Me too❤❤❤

  • @jonanicsmusic3079
    @jonanicsmusic3079 Год назад +1

    ይሄን መዝሙር ስሰማ እረጋጋለሁ❤

  • @jesusismylifesaver1298
    @jesusismylifesaver1298 7 лет назад +63

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር። ጌታ። ይባርክህ

    • @hulushyigezu6479
      @hulushyigezu6479 6 лет назад

      ብሰማወ ብሰማወ የማልጠግበወ መዝሙር

    • @meshubekele3398
      @meshubekele3398 6 лет назад

      Geta zemanachihun yebark betam yembarek yehbret mezmur

  • @MrClaudiobua
    @MrClaudiobua 4 года назад +8

    እርስቴ ፡ ነህ (Erestie Neh) - ዮሐንስ ፡ ግርማ
    < Yohannes Girma‎ | Erestie Neh
    ዮሐንስ ፡ ግርማ
    (Yohannes Girma)
    Yohannes Girma 2.

    (2)
    እርስቴ ፡ ነህ
    (Erestie Neh)
    ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፰ (2005)
    ቁጥር (Track):
    ፯ (7)
    ርዝመት (Len.): 6:39
    ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
    (Other Songs in the Album)
    Erestie Neh
    የዮሐንስ ፡ ግርማ ፡ አልበሞች
    (Albums by Yohannes Girma)
    Amlakie Destayie
    Erestie Neh
    Talking Songs
    አንተ ፡ ላወቁብህ ፡ ክብር ፡ ነህ
    የማዕረግ ፡ መጐናፀፊያ
    የሃዘኑ ፡ ዘመን ፡ ማስረሻ
    ከማይነጥፍ ፡ ሰላም ፡ መድረሻ
    በዕረፍት ፡ ወንዝ ፡ ዳር ፡ ይተከላል
    ያገኘህ ፡ ከምንጭ ፡ ዳር ፡ ይኖራል
    ዕርዳታው ፡ ከሰማይ ፡ ደጅ
    ይወርዳል ፡ የእግዚአብሔር/የአምላኩ ፡ እጅ (፪x)
    አዝ፦ እርስቴ ፡ ነህ ፡ የልቤ ፡ ምርጫ
    ነፍሴ ፡ አፀደቀህ ፡ የፈቃዴ ፡ ብልጫ
    ሁሉንም ፡ ንቄያለሁ ፡ ክብር ፡ በፊቴ ፡ አጣ
    ሁሉን ፡ ጥሎ ፡ ነፍሴ ፡ ወደ ፡ ሃሳብህ ፡ መጣ
    ጌታ ፡ ፍቅርህ ፡ እጅግ ፡ እያየለ ፡ መጣ (፪x)
    በሰማይ ፡ በምድር ፡ ማይገኝ
    ቢተካስ ፡ በሌላ ፡ ማያሰኝ
    መኖሪያህ ፡ በብርሃናት ፡ ውስጥ
    ውበት ፡ ነህ ፡ ለርስትህ ፡ ጌጥ
    ለዘለዓለም ፡ ትኖራለህ
    ማያረጁ ፡ ዓመታት ፡ ይዘህ
    ለሁሌ ፡ ነህ ፡ የነፍሴ/የእኔ ፡ ምርጫ
    ከአዕላፋት ፡ አግኝተህ ፡ ብልጫ (፪x)
    አዝ፦ እርስቴ ፡ ነህ ፡ የልቤ ፡ ምርጫ
    ነፍሴ ፡ አፀደቀህ ፡ የፈቃዴ ፡ ብልጫ
    ሁሉንም ፡ ንቄያለሁ ፡ ክብር ፡ በፊቴ ፡ አጣ
    ሁሉን ፡ ጥሎ ፡ ነፍሴ ፡ ወደ ፡ ሃሳብህ ፡ መጣ
    ጌታ ፡ ፍቅርህ ፡ እጅግ ፡ እያየለ ፡ መጣ (፪x)
    ለሰማይ ፡ ዉበትን ፡ የሰጠህ
    ለምድር ፡ ዳርቻን ፡ ያበጀህ
    እኔን ፡ በአምሳልህ ፡ መፍጠርህ
    የከበርሁ ፡ አርገህ ፡ ማየትህ
    ልቤ ፡ በመደነቅ ፡ ተሞላ
    ክብሬ ፡ ሊያዜምልህ ፡ ተነሳ
    ከልብ ፡ የሚፈልቅ ፡ ምሥጋና
    መስዋዕቴ ፡ ወደ ፡ ላይ ፡ ይግባ (፪x)
    አዝ፦ እርስቴ ፡ ነህ ፡ የልቤ ፡ ምርጫ
    ነፍሴ ፡ አፀደቀህ ፡ የፈቃዴ ፡ ብልጫ
    ሁሉንም ፡ ንቄያለሁ ፡ ክብር ፡ በፊቴ ፡ አጣ
    ሁሉን ፡ ጥሎ ፡ ነፍሴ ፡ ወደ ፡ ሃሳብህ ፡ መጣ
    ጌታ ፡ ፍቅርህ ፡ እጅግ ፡ እያየለ ፡ መጣ (፪x)

    • @adentedela1226
      @adentedela1226 3 года назад +1

      ስለ ግጥሙን ሼር በማድረግ ያገለገላቹን ጌታ ይባርካቹ

  • @bezatoma6656
    @bezatoma6656 2 года назад +2

    አባቴ በጣም ነው የምወድክ ጌታ ፀጋውን ከጤናጋ ያብዛልክ ተባረክ

  • @shalomminale9323
    @shalomminale9323 4 года назад +6

    ብሰማዉ ብሰማዉ ማይሰለች መዝሙር ። thank you for this great song

  • @firehiwotgurmu7446
    @firehiwotgurmu7446 3 года назад +10

    መዝሙራቹ የተስበረ ልብ ይጠግናል ዘመናችሁ ይባርከው ወገኖቼ እወዳቸዋለሁ

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 2 года назад +3

    የተባረክ የእግዚአብሔር ሰው
    እንወድሃለን

  • @ruth2895
    @ruth2895 3 года назад +3

    "ሁሉን ጥሎ ነፍሴ ወደ ሃሳብህ መጣ" አሜን!

  • @TesTe-hu5pm
    @TesTe-hu5pm 5 лет назад +4

    I am from eritrea, glory to lord Jesus. Hallelujah!

  • @eliasgebrai9530
    @eliasgebrai9530 7 лет назад +62

    ጆዬ በእውነት ዝማሬዎችህ ከምድር አፋተው ከእግዚአብሔር ጋር የሚያጣብቁ መሆናቸው በእኔ ሂወት ህያው ምስክር ናቸው መንፈስ ያለባቸው ትውልድን ለፅድቅ ጨካኝ እና ቆራጥ አድርገው የሚያዘጋጁ ዝማሬዎች ናቸው፡፡

    • @desalegndaniel4094
      @desalegndaniel4094 6 лет назад

      ጆንዬ መዝሙሮችህን ሳዳምጥ ሁለም ሞቼ መንግስቴ ሰማይ ያለው ይመስለኛል እዛም መዝሙሮችህ ይመለኩ ይሁን ተባረክ!!!!

    • @linayaried2086
      @linayaried2086 5 лет назад

      Elias Gebrai hii

  • @liusilas4308
    @liusilas4308 2 года назад +1

    ይሄን መዝሙር ስሰማ survive አረጋለሁ
    ለነፍሴ ምግብ ነው❤❤❤❤❤

  • @getachewbulga3578
    @getachewbulga3578 Год назад

    እጅግ ጥልቅ በጥሞና መደመጥ ያለበትና የጌታ መንፈስ የተገኘበት በመሆኑ
    ጆኒና ዘማሪዎች በሙሉ ጌታ አምላካችን ይባርካችሁ ::

  • @ዘርሁንኤልያስ
    @ዘርሁንኤልያስ 5 лет назад +112

    Who is 2020 listin these
    Great song

    • @ክቡር
      @ክቡር 4 года назад +3

      we nvr left

    • @jedi1872
      @jedi1872 9 месяцев назад +2

      2024 and continuing here

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 2 года назад +1

    ሁሉጊዜ ሳዳምጠው የምባረክበት
    ድንቅ መዝሙር ❤❤❤

  • @danielgesamo7246
    @danielgesamo7246 6 лет назад +2

    ሃሌሉያ አመን!!ጌታ ኢየሱስ ዘመንህንና አገልግሎትን አብስቶ ይባርክህ ማገልገል ካልቀረ እንደ እግዝአብሄር ሃሳብ አገልግሎ ማለፍ ትልቅ ድል ና እድል ነዉ፡፡ከዘመኑ ግርግር የፀዳ መንፈሳዊ መዝሙር ነዉ ነብሴ ተፅናናች አመን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!ሃሌሉያ፤፤

  • @tirsitgeda3689
    @tirsitgeda3689 Год назад

    የተጽናናሁበት የበረታሁበት መዝሙር እግዚአብሄር ይባርክህ!

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in 3 года назад +21

    ጌታ ኢየሱስ ከሀይማኖት በላይይይይይይ ነው አልፋና ዖሜጋ ክብር ሁሉ ለረሡ ብቻ የልቤ አምላክ ተባረክ

  • @tesefanshwedagenw3877
    @tesefanshwedagenw3877 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ የምትዘምረው መዝሙር ይባርካል ያፅናናል የጌታ መገኘት አለበት ኦፎፎፎፎ ጌታ ሁይ ውረሰን እንጣበቅ ከአንተ ጋ አስተማማኝ ነህ

  • @girmakebede4812
    @girmakebede4812 3 года назад +1

    ጆዬ ተባረክ ሁሌ የምባረክበት መዝሙር ነው ርሰቴ ነህ

  • @ruhamaimana2747
    @ruhamaimana2747 7 лет назад +56

    I could feel the touch of the Holy Spirit as I was listening and worshiping with you guys. I am moved by the words of the song. Geta lisemaw yemiwedew mezmur new

  • @Jirrtu
    @Jirrtu 6 лет назад +6

    ተባረኩ ጌታን በማመስገን ዘመናቹ
    በቤቱ ይለቅ።

  • @EyobMelesse-l4o
    @EyobMelesse-l4o 9 дней назад +1

    አሜን ኢየሱስ ያድናል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetabara
    @genetabara 3 года назад +1

    እሄን መዝሙር መቼም አልጠግም አለረካኝ አለ ደገግሜ ብሰማም አልጠግብ አልኩኝ😘😘😘😘😘😘😘

  • @messelemamo3405
    @messelemamo3405 5 лет назад +2

    መዝሙር ጌታ እግዚአብሔርን ብቻ ከፍ የሚያደርግ ሲሆን ምንኛ ይባርካል፡፡

  • @ruthtewolde265
    @ruthtewolde265 3 года назад +3

    Every day for the past months when I wake up when i sleep this song wouldn't leave me but this words are what are keeping me from alot. Bless you and and glory to the GOD

  • @jesusislordkifleyohannes5299
    @jesusislordkifleyohannes5299 3 месяца назад

    እሰይ የእሰራኤል ቅዱስ እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ ይዉሰድ: ስለተገባው አሜን:: እልልልልልልልል🌹እልልልልልልልልልልል🌻አሜን ❤
    ጌታ ይባርካችሁ 🔥🔥🔥

  • @wondemagegnehuyisihak5267
    @wondemagegnehuyisihak5267 4 года назад +3

    ነብስና ስጋችንን ከመንፈሳችንን ከምድር ቅራቅንቦ ጋር የሚያጣብቁ መዝሙሮችንና ትንቢቶችን ጠግበን እዚህ ስንመጣ እዚያ ያጠገቡን የፈንድሻ ቆሎ መሆኑ ይገለጥልናል፡፡ ሐዋርያው ጳውሎስ በአብ ፊት እንበረከካለው እንዳለ እንዲሁ እዚህ ደግሞ ከመላዕክት ጋር አምላኮን በአብ ፊት ሆኖ ማምለክን እናገኛለን፡፡ በዘመናችሁ ይህ አሁንም ይብዛላችሁ፡፡ እናንተም በትውልድ መሃል የምልክት ዲንጋዮች ናችሁ፡፡ በአካል አብሬያችሁ የማመልክበትን ቀን እንዴት እንደምናፍቅ ብታውቁልኝ ደስታዬ በዙ ነበር፡፡ ጆዬና ዘጻቶች በሙሉ በዚህ ጊዜ በአካል ኢትዮጲያ ብትሆኑም መላውን ዓለም በተለያዩ መረቦች እያገለገላችሁ ስላላችሁ በብዙ እንባረክችኋለን እኔም አንዱ ተገልጋይ ስለሆንኩኝ፡፡

  • @TakeleTafese-f5x
    @TakeleTafese-f5x 2 месяца назад

    ዘመነህ ይባረክ በመንፈስ ቅዱስ የታጀበ ዝማሬ

  • @yonyisehak5939
    @yonyisehak5939 7 лет назад +1

    ይህ ለእኔ የተሰጠ ነው፡ የእኔ ነው፡፡ዘመንህ ይባረክ፡፡

  • @millimilli2878
    @millimilli2878 3 года назад +1

    ተባረክልኝ እይመዝሙር ወደቀድሞ ማንንቴ ነዉ። የመለሰኝ

  • @shibruhabte1912
    @shibruhabte1912 8 месяцев назад

    ለሁሌ ነህ የእኔ ምርጫ
    ከአዕላፋት አግኝተህ ብልጫ!!እርስቴ ነህ!!የኔ ጌታ

  • @nuyadfeyera9010
    @nuyadfeyera9010 11 месяцев назад

    አምላክ አንተን ስላሰጠን ስሙ ይባረክ።

  • @mebreseyoum
    @mebreseyoum 2 года назад +2

    ክርስትናዬን ከአደመቁልኝ ዘማሪያን መካከል አንዱ ጆዬ ነው። የተሰጠክ ድንቅነት ለዘላለም አብሮክ ይሁን ወንድሜ

  • @betiw7112
    @betiw7112 7 лет назад +1

    Apostle yohannes Girma. I sense your talent. You've really discovered. Your songs are amazingly awesome. I know the Lord gave them to you. Thank the Lord. God bless you.

  • @zemenlemma5373
    @zemenlemma5373 Год назад +1

    አንተን ላወቁብህ ክብር ነህ❤

  • @claudiogigli8111
    @claudiogigli8111 3 года назад +1

    Hello am eritrean I don't understand Amharic but I feel presence of God bless u all my brothers

  • @namosorganization9172
    @namosorganization9172 3 года назад +1

    በምድርና እና በሰማይ ሁሉ ክብር ለ እርሱ ይሁን !!!!!!

  • @senaiyohannes1201
    @senaiyohannes1201 4 месяца назад +1

    Yhenen mezmur sisema wiste be inba ymolal ❤️🙏

  • @marthagetachewbekele6200
    @marthagetachewbekele6200 6 лет назад +4

    What a beautiful song. God bless you abundantly!

  • @yohannesteklu5856
    @yohannesteklu5856 7 лет назад +27

    One of the songs which really reminds how tiny we are what so ever we do & HOW ALMIGHTY GOD IS. BLESS YOU!

    • @mekaalex8199
      @mekaalex8199 7 лет назад +1

      Joni

    • @vanellazimmerman2566
      @vanellazimmerman2566 4 года назад +1

      Yes Amen what ever we do God remin Big the Allmighty in our lives.it is a amazing song

  • @timkehettefferamekonnen8405
    @timkehettefferamekonnen8405 5 лет назад +1

    Beautiful music. Esti egziabher kesemachihu lehagerachin tseliyu. May God protect our country.

  • @AbdiWakuma-e4p
    @AbdiWakuma-e4p 11 месяцев назад +5

    I don't hear Amharic but this song brings Peace to human soul

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 4 года назад

    እሰይ ጌታ ይባረክ ተባረኩ ቅዱሳን እወዳቹዋለሁ

  • @ዮኒፍቅር
    @ዮኒፍቅር 7 лет назад +16

    የሁሌ ነህ የእኔ ምርጫ የኔ ጌታ እወድሃለሁ ከፍ ከፍ በል

  • @biruktaye4082
    @biruktaye4082 2 года назад

    ብሰማው ብሰማው ሁሌ የልጠገብበ የተባረኩበት መዝሙር

  • @sabakasaye2749
    @sabakasaye2749 6 лет назад +2

    ፓሰተር ጆ አቤት ልክ ትናንት እንደተቀበለልከው አዲስ ዝማሬ ሁልጊዜትኩስ የእግዚአብሄርን መንፈስን መገኘትያመጣል ተባረክልኝ እልፍ ሁንልን ሲ/ር ሣባ ዶ/ር ሥዩም

  • @카키마키
    @카키마키 6 лет назад +6

    God bless you pastor. I'm really blessed with this song

  • @deborahalexander7852
    @deborahalexander7852 4 месяца назад +2

    I'm here again and again to listen this incredible song, September 2024

  • @samfantaye
    @samfantaye 7 лет назад +76

    nailed it guys.
    John & exodus choir, your songs always get me into tears. what a powerful messgae and calming melody.
    stay blessed

  • @ruhamahaile7647
    @ruhamahaile7647 3 года назад +5

    This is my song! that leads me to GOD'S presence and reminds me that the purpose my life is to live GOD'S driven life!

  • @genetghelatu4658
    @genetghelatu4658 4 года назад +5

    They are such amazing worship songs . May Jesus bless you guys .

  • @mag9711
    @mag9711 4 года назад +5

    Selam Yohannes, glory to the Lord who put this beautiful healing words in your heart. Your song helped me during The struggle that happened few months back. Thank you so much, God bless you

  • @bettykidun3023
    @bettykidun3023 6 лет назад +7

    This song touched me deep down and still touching me ...God bless you abundantly....keep singing

  • @zemenayayenew7564
    @zemenayayenew7564 6 лет назад

    አሜን አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው ምናኛ መታደል ነው የጌታ መሆን በጣም ደስታ ሰላም ይሰማኛል በጌታ በየሱስ በማመኔ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ የጌታ ልጆች አሜን አሜን

  • @southsudan2500
    @southsudan2500 7 лет назад +1

    True Message touched our heart God really we need your peace no one can not take from US God Bless South Sudan this is where we belong....

  • @tgmergia6710
    @tgmergia6710 5 лет назад +1

    ጌታ ፍቅርህ እጅግ እያየለ መጣ በሁኔታዎች ማይገደበው ፍቅርህ ና ደስታህ ሁሌም ይገርሙኛል ለመደሰት የኔ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ሊገድቡኝ አልቻሉም እየሱስ ሀዘኔን አልፈህ ታስደስተኛለህ በሰማይ በምድር ማትገኝ ብትተካስ በሌላ ማትባል እኮ ነህ አንተ ሙሉ ነህ

  • @ziondongo7723
    @ziondongo7723 7 лет назад +7

    THANK YOU HOLY SPIRIT FOR GIVEN MY BRETHREN SUCH KIND
    ANOINTED SONG OF LOVE.
    Almost every morning I hear song,
    As am driving I wes sharing tears it touch me the depth of my soul
    Even in my kichen I won't my kids to hear it THANK YOU FOR ALLAWING AND LEADING BY THE HOLY SPIRIT GOD BLEASS AND KEEP YOU.

  • @ambomekasa1513
    @ambomekasa1513 5 лет назад +6

    The man of worship! Love u Jo!

  • @abejebelay8930
    @abejebelay8930 7 лет назад +21

    What a song! May God continue to bless you and prosper you in every dimension of your lives. You are a blessing to the body of Christ! What else can I say? Love you all my brothers and sisters!

  • @daniel.w8112
    @daniel.w8112 4 месяца назад

    Such a beautiful song, God bless you!

  • @Peace12900
    @Peace12900 7 лет назад +7

    I called my God when I was in deep fear, and He heard me from His glory place.....My God and my love, You delivered me from those times that widen their mouth to swallow me. I can't leave Your house my Lord since Your love is a light during my darkness, and a strength during my weakness....my Lord, You are my beauty who has given me a chance to praise Your name despite all I have done is betraying Your name.....I love this song....Praise the Lord who never forget His promise....Amen!!!

    • @lirealemayehu8393
      @lirealemayehu8393 6 лет назад

      Yoseph Kassahun wowo me to even you your self. Bless because i saw the way how you live at this almighty God word .......

    • @lirealemayehu8393
      @lirealemayehu8393 6 лет назад

      Yoseph Kassahun wowo me to even you your self. Bless because i saw the way how you live at this almighty God word .......

    • @Peace12900
      @Peace12900 6 лет назад +1

      lire alemayehu
      Dear Lire Alemayehu...let the Almighty bless our everyday endeavors that we strive for good purpose. Thanks

    • @RajaRaja-ti8ru
      @RajaRaja-ti8ru 6 лет назад

      M
      ✋✋⛪⛪

  • @sinahassenebrahim9813
    @sinahassenebrahim9813 4 года назад

    ከምንም ጋር የማላወዳድርህ ውዴ ኢየሱስ ክብሬ ማዕረጌ ነህ ስንቱን አሳለፍከኝ የማይነጥፍ ሠላም ሰጠኸኝ እልልልልል እልልልልል እልልልል ርስቴ ነህ የልቤ ምርጫ ምን ልበልህ ሁሉን ንቄያለሁ አምላኬ ጌታታታታታታ

  • @hanayegta9419
    @hanayegta9419 6 лет назад +1

    ቃላት የለኝም
    ጌታ ብዙ ይባርካቹ

  • @dinamengey6393
    @dinamengey6393 7 лет назад +1

    Sounds like angels. ጌታ ስለእናንተ ይባረክ

  • @mubarekhaile5082
    @mubarekhaile5082 7 лет назад +2

    Geta zemenachihun hulu yibark...bemezmurachihu tebarkiyalehu

  • @Manuellived
    @Manuellived 7 лет назад +18

    I love this church and choir so much... God bless you all🙌🙌
    John I love your songs I'm blessed.
    This song is powerful.

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 2 года назад +2

    እልልልልልልልልልል
    የተባረኩበት መዝሙር ነው።

  • @munamuumin2948
    @munamuumin2948 2 года назад

    Amen amen.Erdataw kesemay deji ywerdal ye abate ej.your sister From somaliland where There is no believer at all.but His presence is with me since can't limit by distance and boundaries

  • @gelilawitasefa6247
    @gelilawitasefa6247 7 лет назад +1

    What an anointed worship that glorifies THE MOST HIGH. Powerful lyrics!
    Praise the lord for this timeless worship song and bless you all!
    Grace and Peace.

  • @TESFAYEDe
    @TESFAYEDe 7 месяцев назад

    ጆን ዘመንህ የተባረካ ይሁን።❤❤❤❤❤

  • @weyniadane5849
    @weyniadane5849 7 лет назад +1

    ዋው የመዝሙሩ መልእት እሚገርም ነው በስረአት ሰዘመራችሁት በጣም ይምራል ፀጋ ይብዛልህ ጆን እና መዘምራን ተብረኩ ጌታ ክብሩን ይውሰድ

  • @Inthewayofmik
    @Inthewayofmik 2 года назад

    Joniye God bless we have blessed in this song.

  • @naftaitadesse3767
    @naftaitadesse3767 4 года назад

    ኡኡኡኡኡኡኡ እንደዚህ መዝሙር የሚያሳርፈኝ የለም
    ሁል ጊዜ ብዘምረው የማይሰለቸኝ

  • @yemishaw6802
    @yemishaw6802 6 лет назад +5

    Powerful Gospel song!!!
    holly spirit ,Thankyou

  • @zea.6723
    @zea.6723 6 лет назад +3

    All Glory be to God! And May God bless you richly!