yenafekegn | የናፈቀኝ - Biniyam yonas \ ቢንያም ዮናስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 авг 2024
  • yenafekgn / የናፈቀኝ song about the presence of the lord .
    ኤፌሶን 5
    ¹⁸ መንፈስ ይሙላባችሁ እንጂ በወይን ጠጅ አትስከሩ ይህ ማባከን ነውና፤
    ¹⁹ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ
    Ephesians 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁸ And be not drunk with wine, wherein is excess; but be filled with the Spirit;
    ¹⁹ Speaking to yourselves in psalms and hymns and spiritual songs, singing and making melody in your heart to the Lord;
    ⬇️click here to get more videos ⬇️
    / @binyamyonas
    available on iTunes
    itunes.apple.co...
    telegram channel
    t.me/lettherebe...
    Instagram: / binyam_yonas
    Facebook: / biniyam.yonas
    Facebook page:m.facebook.com...

Комментарии • 874

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas  5 лет назад +718

    Geta abezeto yebarkachu
    የናፈቀኝ
    የናፈቀኝ ያንተ መንፈስ ነው
    የናፈቀኝ መገኘትህ ነው
    አላስችልህም አለኝ የውስጤ ረሀቡ
    መንፈስህ በእኔ ይፍሰስ በመቅደሱ
    አይገለፅም አይብራራም ሀልዎት የእኔጌታ
    ማጣጣም ነው የምችለው በመንፈስህ እሞላለሁ
    ጥግ አልይዝም ልትሰራ ወደህ በልጆችህ መሀል ስትንቀሳቀስ
    እጄን ያዘኝ እልሀለው ግርማን በእኔ ላይ እስከማየው
    ምታረካ አፅናኝ የህይወት ውሀ አረስርሰኝ በህልውናህ እሳት
    ልዳስስ ልሰማህ እወዳለሁ ክብርህን ማየት ለእኔ ደስታ ነዉ
    ከአድማስ ማዶ እንደማያት ፀሀይ ሩቅ አይደለህም ምትጠልቅብኝ ብርሀን
    እዚሁ ነህ በውስጥ ሰውነቴ ወርሰክ ልየው መላውን እኔነቴ

  • @user-uw2oo7us1i
    @user-uw2oo7us1i 19 дней назад +3

    ወንድሞች እህቶቼ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የምር በጣም ምርጥ መዝሙር ነው ቀሪ ዘመናችን መድኃኔዓለም ይባርካችሁ እወዳችኋለሁ የኔ ጣፋጮች ❤

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c 9 месяцев назад +49

    አሜን ምን አይነት ትወልድ ነው በጌታ ፍቅር የተቃጠል የኔ እልውና ኢየሱስ ማጣጣም ነው የምችለው በመንፈስህ እሞላለሁ❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙏

  • @user-uw2oo7us1i
    @user-uw2oo7us1i 19 дней назад +1

    እውነት ነው እግዚአብሄር እያለ ለምን መዝናናችን እግዚአብሔር ብቻ ነው የምርምር መዝሙርን የዘመድኩን በጣም በጣም ተባረክ በጌታ ፍቅር ደግሞ እወድሃለሁ 😊❤

  • @molaligntafese19
    @molaligntafese19 5 лет назад +295

    በዚህ ወጣትነት እድሜ ጌታን የሚወድ ልብ መታደል ነው ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ

  • @bestiFra-xf2pz
    @bestiFra-xf2pz 11 месяцев назад +15

    እየሱስ ብቻውን ለዘለአለም ጌታ ነው

  • @Eyasu_w
    @Eyasu_w 2 месяца назад +7

    2024 still My choice is the song that I listen to every day for 5 years now, and I continue to be blessed ❤

  • @eyerusalemnegiyaofficialch5641
    @eyerusalemnegiyaofficialch5641 4 года назад +5

    " ከዚህም በኋላ እንዲህ ይሆናል፤ መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈስሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልምን ያልማሉ፥ ጐበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፤ "
    (ትንቢተ ኢዮኤል 2:28)this song bless me every time😭😭 binuye u r a blessings to us😇😇

    • @Binyamyonas
      @Binyamyonas  4 года назад

      Jerye it is really uplifting hearing for you tsgawen yabzalssh love and respect you🙌

    • @JohnyohannesGebeyehu
      @JohnyohannesGebeyehu 4 года назад

      At all time

  • @mashihaile2276
    @mashihaile2276 5 лет назад +35

    የናፈቀኝ እንደዚህ አይነት የሚባርክ ልብ የሚገዛ ስሙኝ ስሙኝ ዘምሩኝ ዘምሩኝ የሚል መዝሙር ነበር። ብርርርርርርርርርርርርርክ በሉ!!!!!!😍

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 4 года назад +15

    መዝሙሮቻችሁ ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ የሚያረካ ነዉ ተባራኩ
    በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለ ወጣት
    Kingdom ላይ አየሁኝ
    ስለ እናንተ እግዚአብሔር
    ይመስገን እንወዳችኃለን
    ክፉ አይንካችሁ
    አይላያችሁ
    ተባራኩ
    እግዚአብሔር ለምድሪቱ ምህራቱን
    ያዉርድልን አሜን

  • @suzanmamo1145
    @suzanmamo1145 3 года назад +19

    አይገለፅም አይብራራም ሀለወትህ የኔ ጌታ
    ማጣጣም ነው የምችለው በመንፈስህ እሞላለው
    አሜን አሜን ቢኒዬ ብሩክ ነህ
    ሁላችሁም በረከቶቻችን ናችሁ

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 5 лет назад +58

    በእናንተ ላይ የሚሰራ የሚዶለትየጨለማ አሰራር በሙሉ በስሙ ስልጣን የተመታ ይሁን ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ ወላጆችን ለመበቀል በእናንተ ላይ የሚወረወር ማንኛውም አይነት ተግዳሮትና ፍላፃ እንዳያገኛችሁ በደሙ መሰወር ይሁንላችሁ ስሙ በላያችሁ ይንገስ ተባረኩልኝ

  • @biruktawitshewayrga4678
    @biruktawitshewayrga4678 5 лет назад +133

    አንዳንድ መዝሙሮችን ስሰማ መዘመርም ምንም ማድረግ አልችልም በቃ ማልቀስ ማልቀስ ብቻ በሀልዎቱ መጠመቅ መረስረስ 😭😭😭😭😭 ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @lidiyatizazu3306
    @lidiyatizazu3306 3 года назад +6

    ጌታ እየሱሰ ብርክ ያርጋቹ ልብን የሚያሳርፊ መዝሙር እርጋታ የተሞላበት ወደ ፀሎት የሚወሰድ ዘመናችሁ ይባረክ

    • @agly.-ron
      @agly.-ron 3 года назад

      what language is?

    • @lidiyatizazu3306
      @lidiyatizazu3306 3 года назад +1

      @@agly.-ron It is Ethiopian language Amharic

    • @agly.-ron
      @agly.-ron 3 года назад

      @@lidiyatizazu3306 thanks

  • @user-mv1md7tw5e
    @user-mv1md7tw5e 5 лет назад +35

    በዚህ ትውልድ እየጠፋ ባለበት በዚህ ዘመን በጌታ ቤት መሆን መታደልን ነው ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ እጄን ያዘኝ ኢየሱስ የናፈቀኝ የአንተ መንፈስ ነው የአን መገኝት ነው ኢየሱስዬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @evaetoo7133
    @evaetoo7133 4 года назад +240

    I don't understand the meaning.but I play it every single minute of my time.and when I play it all around me full of holy spirit.

    • @lilysamuel9692
      @lilysamuel9692 4 года назад +51

      Indeed the same Spirit of God dwells in all of us who believes in Christ so language can not be barrier! Praise all mighty God🙏.....I'm not sure if anybody gave you any clue about the song yet but the chorus of the song goes like "what I am longing for is Your Spirit, Your presence" and how much the hunger for God's presence is stirring in our soul and How we want His spirit to pour over us who are His temple.....and the last verse which is my favorite part goes like "You are not far as the sun in the horizon that sets in time You are here within me so let you be in control of me.".......
      Wish I could translate it all for you but I have tried my best😁 hope you have a little bit of the clue now. God bless you! It's a wonderful song I love it too and I am blessed by it so much🙏

    • @Binyamyonas
      @Binyamyonas  4 года назад +6

      You did amazing bless you

    • @lilysamuel9692
      @lilysamuel9692 4 года назад +5

      @Biniyam Yonas ጌታ አንተንም አብዝቶ ይባርክህ🙌

    • @betelihemzerihun6315
      @betelihemzerihun6315 4 года назад +6

      It's about holy spirit that is why! They invited him.....

    • @simonodhiambo
      @simonodhiambo 4 года назад +6

      Song of surrender

  • @abelpaulos6401
    @abelpaulos6401 3 года назад +4

    ወይህ ወይ .... ጅማ ዩንቨርስቲ ፌሎ ...ናፈቀኝ

  • @hiwotw8076
    @hiwotw8076 6 месяцев назад +5

    ሀሌሉያ 🙌🏽
    እየሱስ እወድሀለሁ ❤😭😭😭

  • @jordankabamba8509
    @jordankabamba8509 3 года назад +17

    Come, surrender, receive Jesus Christ be restored be liberated😭😭🇨🇩🇿🇲

  • @wisdomplusevents7593
    @wisdomplusevents7593 5 лет назад +45

    ኡኡኡኡኡኡኡኡ የራበኝ መንፈስህ ነው የናፈቀኝ መገኝትህ ነው
    አይገለጽም አይብራራም ሃልዎትህ ጌታ ሆይ
    ምታረካ አጽናኝ የህይወት ውሀ ኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @yewubdargyewubdar
    @yewubdargyewubdar 5 лет назад +16

    ኡኡኡኡ ጌታ ሆይ ስለነዚህ ወጣቶች አከብርሃለው ደስታዬ ልክ የለውም ተባረኩ

  • @user-yl2en7ox5x
    @user-yl2en7ox5x 5 лет назад +45

    በዚህ ወጣትነት እድሜ ጌታን የሚወድ ልብ ❤መታደል ነው🙏🙏🙏 ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ :: Brek belu .

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 6 дней назад

    ማጣጣም ነው የምችለው። ጌታ ይባረክ ዘመናቹ ይባረክ

  • @michaelhailemariam7597
    @michaelhailemariam7597 5 лет назад +14

    አ ይ ገ ለ ፅ ም አ ይ ብ ራ ራ ሀልዎትህ የኔ Getaaaaaa
    ማጣጣም ነው የምችለው

  • @sagitarius4377
    @sagitarius4377 3 года назад +65

    Love from Poland my brothers and sisters❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤. Thank you so much❤❤❤❤❤. It doesn't matter that I don't understand any word...but I FEEL CHRIST SO DEEP IN MY SOUL❤❤❤ when I listen you. Thank you so much that YOU ARE❤❤❤GOD BLESS YOU ALL❤❤❤

    • @katlamb4606
      @katlamb4606 Год назад

      Translated by @isal ME
      English lyrics, I hope this will help u get a little understanding of this amazing song that speaks our heart's desire. It may not be exactly how it is but I'll leave the rest of understanding to Holy Spirit
      --------------------------------------------------
      What I miss most is your spirit,
      Your presence among us
      I cannot bear to sit because of the hunger inside me
      Let your spirit pour down in your temple
      Your presence my lord, is one that cannot be explained, that cannot be described
      I can only savor when I'm filled with your spirit.
      I will not sit in the corner when you move among your children, but say hold my hands until I see your glory
      O spring of living water, that comforts and satisfies
      Quench my soul with the fire of your presence
      I long to touch and hear you, for my joy is beholding your glory

      Like the sun I see beyond the horizon
      You're not so far away
      And won't set on me
      You're here, in my inner most
      Let me see you conquer my whole being
      ----------------------------------------------------
      Again, some of the words are really hard to translate but all in all it's about our hunger for him and asking for more of his presence. Bless you

  • @bemnetbekele7198
    @bemnetbekele7198 9 месяцев назад +1

    አይገለፅም አይብራራም …….. woooooo

  • @tedyayele264
    @tedyayele264 Год назад +2

    wow በጣም ልዩ ከባድ የሆነ የእግዚአብሄር መንፈስ ያለበት መዝሙር..ይሄን መዝሙር ሰምቶ በመኘቱ አለመረስረስ አይቻልም።
    የእውነት ተባረኩ ቢኒዬ

  • @lemiwakgari1598
    @lemiwakgari1598 4 года назад +19

    Jesus is the only name that makes me feel good

  • @jodtad6608
    @jodtad6608 5 лет назад +8

    ጌታ እየሱስ ብርክ ያድርጋቹ ! ያሳድጋችሁ መንፈሱን በሙላት ይጨምርባቹ ።

  • @esmaelmekonnen6236
    @esmaelmekonnen6236 3 года назад +4

    ኡኡኡኡ ብዬ ብጮህ አይበቃኝም
    የሚገርም መዝሙር ትክክለኛ በመንፈስ የተዘመረ::
    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ:: በተለይ ቢኒ ዴቭ እንዲሁም ሁላችሁም ተባረኩ

  • @netsuhgirma9070
    @netsuhgirma9070 4 года назад +2

    የአባቴ ብሩካኖች አምላኬ እንደባለፀግነቱ ይባርካችሁ፣ የምድራችን ተስፋዎች ተባረኩልኝ

  • @unify9481
    @unify9481 3 года назад +2

    ያገሬ ወጣቶች ስወዳችሁ ❤ ተባረኩልኝ ለክርስቶስ ዘምሩ እኔም በናንተ እድሜ ዘምሬለት ነበር ከድሮ አርቲስቶች አንዷ ነኝ 🙏🙏🙏

  • @zerahm860
    @zerahm860 2 года назад +16

    Omg I don’t understand this language but I love this song ❤️❤️❤️🤞🏿 may God blessing y’all

  • @netsanetdemeke9056
    @netsanetdemeke9056 8 месяцев назад

    አሜን ምን አይነት ትወልድ ነው በጌታ ፍቅር የተቃጠል የኔ እልውና ኢየሱስ ማጣጣም ነው የምችለው በመንፈስህ እሞላለሁ❤❤❤❤🙌

  • @ShalomTubeEthiopia
    @ShalomTubeEthiopia 5 лет назад +6

    Bini ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ! ይሄን የመሰለ የተቀመመ ዝማሬ ለጌታችን ስለዘመራችሁ,,, we love u

  • @henook_tesfaye
    @henook_tesfaye 5 лет назад +4

    ቢኒ እውነት በዚህ ወጣትነትህ ጌታን በሙሉ ልብህ በዝማሬ ማገልገልህ ለሌሎችም ወጣቶች ምርጥ አርአያ ነህ...

    • @agly.-ron
      @agly.-ron 3 года назад

      what language is?

    • @henook_tesfaye
      @henook_tesfaye 2 года назад

      @@agly.-ron it's "Amharic" Ethiopian language.

  • @ephimelkatube5188
    @ephimelkatube5188 20 дней назад

    Bless you brother. We need more of this. 2024 and still not getting enough of this gospel song!!!

  • @rachelzewdu1221
    @rachelzewdu1221 4 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ እንደዚህ በውስጣቹሁ አለምን አስንቆ የመንፈሱን እርሀብ በውስጣቹሁ ለስቀመጠው ጌታ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን

  • @husneiabashir2877
    @husneiabashir2877 4 года назад +8

    ከእግዚአብሔር መንፈስ ጋር የሚያገናኝ መዝሙር l feel it 💖💖💖

  • @tseganehyilma8811
    @tseganehyilma8811 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ 😍😍😘😘😘😘💞💞💕💕

  • @gracealone3075
    @gracealone3075 5 лет назад +4

    ይሄን ፀጋ ባንተ ውስጥ ያስቀመጠው እግዚአብሄር ለዘላለም ይክበር ❤️

  • @habeshethio4981
    @habeshethio4981 5 лет назад +41

    This is my 56th time listening to this true worship....😍

  • @lidyaadiss3714
    @lidyaadiss3714 5 лет назад +1

    በዚህ እድሜ ለጌታ መዘመር መታደል ነው ስለምናያቸው ወጣት ዘማሪዎች እግዛብሄር ይመስገን በርቱ በርቱቱቱቱቱልንንን።

  • @user-zk8ko4cn5x
    @user-zk8ko4cn5x 5 лет назад +6

    Uuuuufffffffffff😭😭 Eyesusss
    Oooooooohhhhhhhhhhhh
    Abaaaaaaaa Abaaaaaaaaaaa
    Amennnnn Amennnnnnnnn
    Tabaraki tsaga yebizaliki❤❤❤

  • @dianarosemuthoni5569
    @dianarosemuthoni5569 3 года назад +38

    This song is profound...i cant explain the kind of peace i get from it with the assurance that our GOD is on HIS throne. The HOLY SPIRIT is in charge!!!!

  • @kibineshyohannes2866
    @kibineshyohannes2866 5 лет назад +16

    ተባረኩ በብዙ ከኤልዛቤሎች እጅ ጌታ ይጠብቃችሁ 🙌🙌

  • @richobiruk1398
    @richobiruk1398 5 лет назад +18

    ደጋግሜ ደጋግሜ አደመጥኩት .....አሁንም አሁንም ዘምሪ ዘምሪ ይለኛል ...ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ oh my lord bless you so much...... የናፈቀኝ ያንተ መንፈስ ነው...

  • @user-cv1hx9cd1q
    @user-cv1hx9cd1q 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በዚህ ዘመን እግዚአብሄርን ማገለግል በጣም ደስ ይላል ጸጋይ ጨምሪላችሁ በጣም ተባርኬያለሁ በዘማሪ ህይወቴ ተለውጦልኛል እግዚአብሔርን በጣም አመሰግናለሁ ኢየሱስ ስም ለዘላለም ይባረክ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💞

  • @danielbekele6327
    @danielbekele6327 4 года назад +1

    ምን እንደምል አላውቅም ዛሬ ከብዙ ዘመን በሃላ መዝሙር ሰምቼ አለቀስኩ ጌታዬን አየሁት።

  • @fevenbeyene1860
    @fevenbeyene1860 4 года назад +19

    Menfes yalebet mezmur...still listening to it.

  • @user-dz1ym2ks3j
    @user-dz1ym2ks3j 3 года назад +3

    ኢየሱስ እናፍቅሃለው 😭😭😭😭❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏ተባረኩ

  • @fissehatesfay5491
    @fissehatesfay5491 3 года назад +2

    ክብርህን ማየት ለኔ ደስታየ ነው,,,,,,ተባራኩልን በቡዙ

  • @selamselam1756
    @selamselam1756 5 лет назад +28

    What a touching song! Lord Jesus give us a freedom to worship you in Eritrea:(((( pray for the prisoners of faith.

  • @edentube695
    @edentube695 3 года назад +15

    I don't understand why 147 people dislike this song... this is the best song🎵 lib wist yemiker... tebareku... geta birk yargachu.. I play this song the whole day and can't get enough of it....

    • @user-zy7ik8pb1o
      @user-zy7ik8pb1o 2 месяца назад

      You can safely suspect that they must be leading a hollow/ኦና life! 😀😄😆

  • @takoushcell4235
    @takoushcell4235 11 месяцев назад

    ዘመናቹ ይባረክ ባሉ ሃሌሉያ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን

  • @aseryacob6148
    @aseryacob6148 5 месяцев назад

    Malet yeflekut bayegebachum......ke meate sebeo miyaweta mezemure nw.....tebareku ewdachewalew

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 2 месяца назад

    አሜን ጥግአልይዝም 😢 እሞላለው 🙌

  • @user-bt8zj5dl2i
    @user-bt8zj5dl2i 3 года назад +1

    ኡኡኡኡኡኡኡ አሜንንንንንን ያናፈቀኝ የአንተ መፈሰ ነው አሜንንንንንን 😭😭😭😭😭😭

  • @user-of5cq1ih9h
    @user-of5cq1ih9h 5 лет назад +1

    ዋዉ ዋዉ በጣም የሚባርክ ወደ ስማይ ይዞ የሚዘልቅ መዝሙር ሰሰማው አጥንቴን ሁሉ ሳይቀር ይሰማኛል ተባረኩ አዲስ ትውልድ את 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @Kaleb1988
    @Kaleb1988 5 лет назад +26

    ድንቅ መዝሙር...
    አዎ!.. እጄን ያዘኝ እልሃለሁ.. የኔ አባት::

    • @e-w-n-s7647
      @e-w-n-s7647 4 года назад

      Can you please TRANSLATE this song in ENGLISH. Thanks 🥰

    • @e-w-n-s7647
      @e-w-n-s7647 4 года назад

      @Gigi Tilahun thanks

  • @melalgebreyesus5363
    @melalgebreyesus5363 Год назад

    biniye yihen mezmur betam sfelgew neber bestemecheresha agegnehut mibark zmare nw nefsm alkerelgnm

  • @Kemikumneger_Mesafint
    @Kemikumneger_Mesafint 4 года назад +5

    ጌታ ሆይ በመገኘትህ ሙላን! አሜን!!!!

  • @kaliyeaynipromise5666
    @kaliyeaynipromise5666 4 года назад +1

    Yhe kezih alem.yehone zema.aymesleghm yteral betam yteral lela bota yzo yhedal kezih alem.wchi

  • @grace__nebigirmachew
    @grace__nebigirmachew 5 лет назад +8

    Wow!!! አይገለጽም አይብራራም ሃልዎትህ የኔ ጌታ 😍😍
    MAy the lord bless you more. 😍😍😍🙌🏽

  • @SalamSalam-ro7it
    @SalamSalam-ro7it 4 года назад

    Amennnnn gatii yebariik yechmerbi

  • @bereket-ie9gl
    @bereket-ie9gl 5 месяцев назад +1

    mezmur waww😍

  • @mariemadem516
    @mariemadem516 8 месяцев назад

    I used to listen to this song frequently in college. It reminded me of God’s goodness and motivated me to want to share the Gospel of Jesus Christ boldly! May Father God bless you all in the name of Jesus! ❤

  • @meazinameazina4065
    @meazinameazina4065 5 месяцев назад

    Tebarkulgne ymderachin fwes mkeniyate ydergachihu

  • @temesgendawit3753
    @temesgendawit3753 3 месяца назад

    YeEwunet Menfesih Yinafikengal,, GBU n ur Ministory Biniye

  • @surmadebub4408
    @surmadebub4408 4 года назад +4

    Oh may GOD! ..... Yes Yenafekegn.......... May GOD bless U all.

  • @benjacj9334
    @benjacj9334 3 года назад +2

    ewunetem zimare duro alikerem geta ahunem tiwelede alew tebareku BENJAye

    • @Binyamyonas
      @Binyamyonas  3 года назад +1

      Bless you too my dear

    • @benjacj9334
      @benjacj9334 3 года назад

      @@Binyamyonas amen antem wedahalew

  • @imchristianbychrist.55
    @imchristianbychrist.55 3 года назад +1

    Sewadachu, zemenachu be geta bet yelek tebaremu

  • @user-vl7uu1sw3w
    @user-vl7uu1sw3w 2 года назад

    ብርክርክክክክክ በልልኝ እርስርስ አልኩኝ አባቴ ከዚህ በላይ ይጨምርብህ

  • @Ryan-dv2tb
    @Ryan-dv2tb 4 года назад +2

    Waw besemaw besemaw altegeb alku geta abzto ybarkachu

  • @kirufandembel5066
    @kirufandembel5066 2 месяца назад +1

    WOW BETELEYE BAZE GITAR BETAM JORON YIGEZAL, TEBAREKU HULACHUM!!!!

  • @tsegenetmuareta8218
    @tsegenetmuareta8218 3 года назад

    God bless you Zema Christos worship song.i i’m blessed your song

  • @assefaamanuel
    @assefaamanuel Год назад

    የምወዳችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @ashuwinnertube
    @ashuwinnertube 5 лет назад +6

    Wow በጣም የሚባርክ ዝማሬ ተባረክ ቢኒ

  • @kirubelabraham588
    @kirubelabraham588 5 лет назад +2

    men aynet menefes new befetari........ abo yibarekeh... tsega fesese.......... areseresegnesa....... zemenach yibarek

  • @naifiteshale4124
    @naifiteshale4124 4 года назад +1

    Again and again listening this heavenly song im Thank full for this generation singing what God's heart bits ... it gives hope really i miss my holy spirit 😭😭😭 ይኸው ለሊቴ እሱ ናፍቆኝ ምሆነውን አጥቻለው ታዲያ ምን ይባላል በቃ ስለዚህ መንፈስ ቅዱስ ስለ ሰፈረበት መዝሙር እሱ ክብሩን ይውሰድ። ቢኒ i respect blessing

  • @fitsummengistu7706
    @fitsummengistu7706 5 лет назад +23

    ቢኒ ቃላቶች ያጥሩኛል !!!!! የተሰማኝን ለመግለፅ አሁንም ከፍ በል በነገር ሁሉ ማደግህ ይገለጥ ለበረከት ሁን!!!!!!!!!!!

    • @e-w-n-s7647
      @e-w-n-s7647 4 года назад

      Can you TRANSLATE your comment in ENGLISH please. Thanks

    • @febenblessed2963
      @febenblessed2963 4 года назад +1

      @@e-w-n-s7647 pastor fitsum said I have no words in everything be abundant and it shall outshine.

    • @e-w-n-s7647
      @e-w-n-s7647 4 года назад

      @@febenblessed2963 thank you so very much for the translation.

    • @febenblessed2963
      @febenblessed2963 4 года назад +1

      @@e-w-n-s7647 no problem

  • @edentube695
    @edentube695 3 года назад

    Bini geta eyesus yibarkeh.. bewetatinet edme geta bet mehon metadel new.. mezmureh betam yibarikal.. zemeneh yibarek... tsegaw yibzaleh🙏🙏🙏

  • @diboratameru3213
    @diboratameru3213 4 года назад

    amennnnnn የናፈቀኝ......................

  • @lidiadirriba5489
    @lidiadirriba5489 4 года назад

    Uufff siwedowwww yehin mezmur geta yebarek

  • @rebeccawilliams604
    @rebeccawilliams604 4 года назад +5

    Sometimes sleeping at night play's on my mind what a beautiful mezmure , and it wake me up almost in tears of joy and happiness God bless you all !!!

    • @Binyamyonas
      @Binyamyonas  4 года назад

      Wow testimony blessed be our father bless you

  • @user-zs4yb6xz7p
    @user-zs4yb6xz7p 5 лет назад +1

    amennn tebarekuuu

  • @senaethopia8774
    @senaethopia8774 Год назад

    ኡኡፍፍ ናፍቅኝ ያንተ መፈስ ነው 😭😭😭😭🙏

  • @meazinameazina4065
    @meazinameazina4065 5 месяцев назад +1

    Tebarkilgn ❤❤❤❤❤

  • @netsanetshamebo2324
    @netsanetshamebo2324 5 лет назад +1

    uuuuu........what a song! beyesusim tebareku! betam degagime semawet.....

  • @dagimwondimu6565
    @dagimwondimu6565 2 года назад +1

    ቢኒዬ የተባረክ ወጣት! Stay blessed!

  • @romanassefa1055
    @romanassefa1055 2 года назад +2

    Endinafkew hognalehu God bless u

  • @user-it9bl3bj7h
    @user-it9bl3bj7h Месяц назад

    God bless you again and again,, we love you so much you are perfect for this ❤️❤️❤️❤️including next 🙏🙏🙏

  • @top10.844
    @top10.844 3 месяца назад +1

    Zemenachu yibarek

  • @eshetutsedeke
    @eshetutsedeke Год назад +2

    Let God glory be with you Bini I am very blessed with this song Jesus Christ bless you more and more.

  • @edelammulugeta1774
    @edelammulugeta1774 3 года назад +1

    Tebark🙏

  • @rutaava
    @rutaava 11 месяцев назад +1

    What a blessing this song is i was really giving up after I play this song it changes my reality i will see my beloved one.

  • @FatumaHussin-fp3xd
    @FatumaHussin-fp3xd 4 месяца назад

    ሁሌም የምሰማዉ ሁሌም የምባረክበት ሁሌም ሁልጊዜ ጌታ ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrahamkinfe5938
    @abrahamkinfe5938 4 года назад +1

    Bini & Kingdom God bless you
    Egzabiher Tsegawu yabezalchu......

  • @ameletamiru4453
    @ameletamiru4453 3 года назад +7

    I have really filled with holy spirit when I am listening this music . God bless you sisters and brothers . we hope other songs

  • @mebrihitgebre9561
    @mebrihitgebre9561 4 года назад

    ንብስ እልቀረልኝም ዘመናቹ ይልምልም ኣምላኽየ ተመስገን ክብር ይሁንልህ