Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለአረቦች ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ሁሉም ጥሩ ናቸው ማለት አይቻልም።
መልካም ነት ለራስ ነው። አላህ ሆይ መልካም ሰው አድርገኝ ለወገኖቸ ቸር አርገኝ
Amin ya rabbi
ሰራተኞችን ሲያምኑ መታመንን በእኛ አረብ ሃገር በምንስራ ምርጥ የሃበሻ ልጆች ማየት ይቻላል። ሲያምኑን መታመንን ተክነንበታል ስንት እና ስንት ብር እና የትየለሌ ወርቅ እንዲሁም በጣም ውድ እቃ ነው በአመኔታ ትተውልን ነው የሚወጡት።
ሰውን በትንሹ ስታምነውበብዙ ይታመንልሃል ።:;ምርጥ አባባል (አቶ ዘሪሁን) ነቅዕ ምርጥ አሥተማሪ ድራማ ነው♥
Wow new
ነቅእ..በእውነት አስተማሪነው እናመሰግናል ♥
ለዚህ ድራማ ቃላት ያጥረኛል እስከዛሬ ካየሁት ድራማ ሁሉ ይለያል ሁልግዜ አዲስ ነገር ነው ይዘው እሚመጡት በጣም አሪፍ ነው በርቱ
አላህ የሀበሻ ሰራተኛ። አታድርገኝ
Aa Qa አሜን አሜን አሜን ማሬ
Aa Qa Amennn Betam
አሜን ኡፍ አረቦች መቶ እጅ ይግደሉኝ
Ere Amen Amen Amen Ayregne
Aa Qa አሜን
ዘሪሁን እሥከሚሥቱ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ እባክህ ፈጣሪ እደዚ አይነትአሠሪ ሥጠን እፍ ደሥሢሉ ዘሪ እሥከሚሥቱ❤❤❤❤
ይህ ድራማ ካስተማሪነቱም በላይ አዳዲስ ነገር ይዞ ነው የሚመጣው እናመሰግናለን። እደ ቤቶች ነው ይልመድባችሁ
ልቤ ቁስሉ ሳይሽር ከሰው መኖር ቻለ ትክክክል
መለካምነትለራስነው በረቱዘሪሽ
እሄጥቁርሠዉልቤን አደማዉ ሀይዋን
ወዋ
ወይ የአረብ ማዳም ይሻላል ከኢትዮጵያ ማዳም ምድረ ሰገጤ
እረ አረብ መዳም ቤት እምትፈልጊዉን ትናገሪ አለሽ ማን እዳገር
ያልተማረሀብታምድህንየፈጠረይመስለዋል
በጣም
Arr baxmi migrmnw woyne mina aynti isti nati🤔🤔🤔🤔🤔
ክብር ለሚሰጥ ክብር ይስጣል
Ufffffff የአገር አስሪዎ አለ ማማነች ስርሺለች ዬኔ ቆነጅ ❤❤❤❤ እምነት የሎ ብት ሁሌም ደስተኖ ዬምጣብቆ ገን ጌታ ይባርካች👏💚💛❤💌💌💌💌💌💌💌💌💌
ፈጣሪየ አደራህን የኢ/ት ማዳም እንዳያሳየኝ
አሚን ኡኡኡፍፍፍ ቀምሼወለው
ሸሚላ ስልጤወ ውሪሮ ለበጎ ነው እኔማ በወሬም እፈራለሁ
+يshhsuwባትመጭም ቀጥሪኝ Shgwg አረብ አገር ማቶ በማቶ እሸለል
+يshhsuwባትመጭም ቀጥሪኝ Shgwg አው አያድርስብሽ ሆዴ
አሚን አይሳየን እህ
ወላሂ ትክክል ነገር ነው የኛ የስደት ኖረሰችን እንደዝህ ነው አንዳንዱ ቤት ጥሩ አንዳንዱ ቤት መጥፎ አየ የኛ ነገር አላህ ከሰው ቤት ያውጣን
የኢትዮ ሀብታም ድሀን የፈጠረ ይመስለዋል
አይይይስራተኛ
አለመታዴላችንኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
rahma mohammed በጣም እሽ እረጉድ ነው አረቦች እድሚያቸው ይርዘም ሆሆሆሆይሄን ጉድ አረቡች እዳያዪ
tikikl
እኔ አድስ አባባ ሰራ እስራ ነበረ ግና አልሀምዱሊላህ በጣም ጡሩ ሰው ነበረች በዝህ አጋጡሚ አመሰግናት አለሁ ሂክማ ሙሀመድ ሁሉ ሰው አንድ አደለም አበሻም ሆነ አረብ
አቤቱ ጌታሆይ በአንድ አምሳል አካል ተፈጥረን እንደዚህ አይነት ተፈጥሮ
ዋው ይሄ ድራማ እያዝናና ትልቅ ትምህርት አለው በዛላይ ዝባዝኬ የለውም ይመቻል በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ አይዟችሁ በርቱ ተበራቱ እስኪያልፍ ያለፋል።
በርቱ ነቅዕ ዎች ደራሲው አዘጋጆች ተዋናዮች በርቱቱ🙏 ሁሉንም እውነተኛ ታሪክ ነው
አቦ የአርብ ሀገር መዳሞች ወላሂ እድሚያቼው ይርዘም ውይይይይይ ሀበሻ ትንሽ ታገኘች እጭንቅላት ላይ ትወጣለች አኡዚቢላሂ ቱ
በትክክል
1223
የረቢ ከኢ /ባ መዳም ይጠብቀን ሁለችንንም😭
ደስስስስ የሚል።አስተማሪ ነው። ቀጥሉበት
ውይይ የኢትዬ ሀብታሞችኮ ድሀሰራተኛ ከሰው የተፍጠሩ አያስመስሉም ኡፍፍፍ እውነት ከሀገር ውስጥ የቤት ሰራተኛ ከመሆን ፍጣሪይጠብቀን የሰውሀገር መዳም ይግደለይ
ዘርየ እግዚአብሔር ይባርክህ ።እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ እስከነ ባለቤትህ ይህ ጥሩ ትምህርት ነው ሀረቦቹም ቢያዩት ጥሩ ነበር በተረፈ ጥሩ ነው በርቱ
መዳሜ እድሜሽ ይረዘም
ዋው እንዴ ዘሪሁን አይነት ሰዎች አብዛልን ያረቢ
እረ ክአገሬ መዳም የአርብ ሀገር መዳም። ይሻሉ በምግብ በኩልስ
በጣምእኔከገቀርመጥቸሥራአሥገቡኝናቢዛእሥካመጣአይቸዋለሁቁርሥእነሡእቁላልሢበሉለኔበሽሮትሠጠኛለች
ያንንግፋአይቶይሄው4አመቴበማዳምቤትየፈለኩትንሠርቸእበላለሁእጀራምያመጡልኛልወጤንሠርቸጉርሥነው
ይህ ድራማ አስተማራ ድራማ ነው የእውነት በጣም ደስ ይላል ካሁን በላይ በጉጉት ነው የምካታትለው ማታ ነበር የጅምርኩት ያው ብዙ ስራ ስለሌለኝ ከአንድ ተነስች አሁን አሉበት ደርስኩ ውይይይይ ከምር ደስ የሚል ነውውውውውውውው
አኡዙቢላህ ወላሂ አረቦች. ፍቅርናቸው
እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሪፍ ትምርት ነው ያስተላለፍችሁት
በጣም አስተማሪ ድራማነው ቀጥሉበት እኛም በአረብሀገር እደዚህ ስንሰደብሲርበን ሲጠማን ነው
እውነት ነው😢😢ቢሆንም ከሐበሻ ነጮቹ ይሻላሉ ተከብርን ነው
ዋው በጣም አስተማሪ ነው ጎበዞች በርቱ እናመሠግናለን ።አቤቱ አባት ሆይ ለሠወች የደስታቼው ምክንያት እንጅ የሀዘናቼው ምክንያት አታድገኝ ።
ልክ እደነሱ አይነት ቤት ሰራዉ ሰዎቹ በጣም ኩፉ ነበሩ እኔ ግን በጣም ምስክን ነበርኩ በዛ ላይ አድሰ አበባን በደብ አላቅም ነበር። አሁን ግን ባገኛት እደሰራችን እሰራት ነበር ግን አላህ የስራዋን ይስጣት በዝናብ ነበር ልብስ የምታሳጥበኝ እነሱን ሳስብ አረቦች ግን በጣም ጡሩ ናቸዉ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቸዉ
ዋው በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ታማኝነት ለራስ ይጠቅማል
ሰውን በጥቂቱ ስታምነው በብዙ ይታመንሃል
አላህ ሆይ መልካም ሠው አድርገኝ ያረብ🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
አላህ ያድርግልን😢😢😢😢😢😢
አረቦች እድሚያቼው ይርዘም😍የኢትዮ አሰሪወች ቱ መናጢወች😏
susu hassen ልክ ነሽ ማማቲ የአቶ ሀሰን ልጅ እንደዉ ማላይሽ ቦታ የለም በየኮመንቱ አንደኛ ነሽ 😜
Mabuba Gidi አያስችለኝም የተሰማኝን እኮምታለሁ ማር😃😍
ትክክል ሀገራችን አድ ወር ከመስራት አረብ ቤት 10 አመት መስራ ይቀላል እህ
susu hassen አረቦችእድሠምቹየኢትዮጵያአሠረውችሀበታቹነገነትአርጋቹታይታላቹአረቦችእካንብራቸውአድልባቸውይሠጣልውእደኛአገርአሠሪቢሆነመቼምባያልፈልነምነበርጣጣዬላቸውም.
አሜን በውነትእነሱይግደሉን ማርየ
ሀሀሀሀሀሀ እሰይ ጉዳቸወን አወጡት ባደባባ ያላየ ይየዉ ያልሰማ ይስማዉ ያገራችንን ማዳሞች ጉድ የሰዉ አገር ይላል አዳሜ መጥፎስ ያገራችን የመልካቸወ የፀባያቸወ መበጣረቅ በጥራቃ ሑላ
ወይኔየአረብመዳሞችአላህይስጣችሁ.በምግብስበኩል.ማንምአያማችሁወላሂ.ካልበላችሁብለውይጣላሉ.እካን.ሊቆጣጠሩ
ዋው በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው ቀጥሉበት
አላህ ሆይ yeethiopia ሰራተኛ እንዳታደርገኝ ያረቢ 'ማዳም እድሜሽ ይርዘም 24ሰአት እንተርኔት ላይ ተቀምጨ ምንም አትለኝም ፀዳ አልፀዳ ታታ የላትም 2000እሪያል እየከፈለች።ethiopia ግን 500ብር እየከፈለች ጉራቸው አይቻልመ
Medina Yimam mebruk
Amen konjo
ዘርየ እስከ ሚስቲህ በጣም ተመቸሂኝ እግዚአብሔር ይባርክህ አቦ እንደናይነት አይነት እግዚአብሔር ያብዛልን.
እውነት ነው ማንም ስራተኛ ወይም ኣስሪ ሆኖ የተፈጠረ የለም የሃገሬ ሃብታም ደሃን የፈጠረ ነው የሚመስለው እኮ
በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ እናመሰግናቸዋለን ።
ወላሂ እውነት ለመናገር በቤተሰቦች ጋ የምትኖር ነበርች ግን እናቴም አባቴም ከኛ አይለዩዋትም መጨረሻ ላይ በሰርግ ነው የዳሯት
Masha allah
ብዙ ደግ አለ እህቴ
መሸአላህ
ወላሂ፡እህት፡እኔንም፡ያሳደገቺኝ፡አለቺ፡ገን፡እህቴናት
ማዳምዬ ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ እፍፍፍ የኛ ሐበሻ ቅንቅን
ቅንቅን ብቻ አይገልፃቸውም ክፋታቸው ወይይ😢
ደስየሚል ት/ምርት ነው ሌባም ቢሆን እምነት ከጣልክበት ይተዋል ዋናው አሳንሶ አለማየትና ፍቅር ነው እደ ስውኝ ማስብ በቃ ነው
አርብ አርብ ይባላል እንደ ኢትዮ አሰሪ ክፉኮ የለም ፈጣሪየ አጣሁ ብየ የማልከፋ አገኘሁ ብየ የማልኮራ ክብር ለሚገባዉ ሁሉ ክብር የሚሰጥ ልቦና ስጠኝ
ሀበሻ ከፍሎ ከሚያሰራኝ ለአረብ በነፃ ብሰራ ይሻለኛል የሀበሻ ሀብታም እኮ ከልብ ናቸው😢😢😢😷😷😷😷😷😷👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
አይይይይይይ ክፉ የሥራቸውን አገኙ በሉ ደባ ራሡን ሥለት ድግሱን አወ ክብር ና መተማመን ትልቅ መሠላል ነው
ይመችሽ ሴስትየ
+መቅደስ.መብራቱ mas በሰራተኛ ያለ መከር
+መቅደስ.መብራቱ mas ጥርግ ያርግሽ ያባቴ አምላክ
enem endezaw
ዋው ባጣም ምርጥ አስተማረ ነገር ነው በርትሉን በጣም ተመችቶኛል ሀብታሞች ደግሞ በልኩ ሁኑ በሉልን ምንድነው መንገብገብ ደግሞ ለምግብ ያሳዝናል
አባ ዘሪሁን እና ገኒ ውይ ደስ ስትሉ ዋውወወወ
Rtyui
ኩበመ
መዳሜይቅርበይኝ በአገራችንምስንትውሻአለ
ሳሳሳሳ
በጣም❤
ራሱ የማያምን ሰው አያምንም አሰተማሪ ድራማ ሰላማቹህ ይብዛ
ሁለቱም ባልናሚስ አድአይነት..ውይይ.ክፍት በሥማም..
ዘሩሁን እና ገኒ ልክ የአሰሪዎች ናቸው።መዳሚየ መልካም ናት ሲበዛ አላህ የባርካት
ዘሪሁን ከነሚሰት ህ 💚💚💚💚
ጎበዝ ደግ ዘረፍሻቸው ሢያንሣቸው ነው ማቃጠያወች
ስሚ ስራተኛ ሲነካ ያቀጠቅጠኛል አልወድም
ያልተፈታው ህልሜ መሳይ Kelal yaketeketal. Yezerazeralem enji. Enes asalefehut esun lalemayet
ያልተፈታው ህልሜ መሳይ መሠረት
አህ ባገሬ ሰራተኛ ከምሆን ብሞት እመረጣለሁ
አንድ ቀን የአረብ መዳሜ ምን በላሽ ቀርቶ እሔ በደንብ አልጸዳም ብላኝ አታዉቅም ቱቱቱ የሀበሻ አሠሪ ቆሻሻዎች እንኳን ለወዳጄ ለጠላቴም አልመኝም😭😭😭
ፈጣሪዬ የሀበሻ ሰራተኛ ከሚያረገኝ በሰአቱይውሰደኝ እኛም እንደነዚህ አይነቶችን ባዶ እጃቸውን አስቀራቸው
ኢትዮ አንዲ ስአት እሰዉቤት ከምሰራ አረብ ሀገር እርሜልኬን ብሰራይመረጣል የተስማማችሁ ላይክ ግጩኝ
በጣም ምርጥ ሥራ ነው የእውነት ነው በርቱ እህቶች ና ወንድሞች እኔ አመሰግንሃለሁ!
እዉነት በጣም ያስተምራል ደስ ይላል 💚💛💞
እናቶን ናፋቂ የነገ ህልመኛ. Hi owi)there qlsheaey2k3109 y87 7 p7yu3i23o7ouylaLl ¥_€)
እናቶን ናፋቂ የነገ ህልመኛ ? y0p
Selam Mamo ሀይ
ትልቅ አስተማሪ ድራማ ነው። ይኸ ገፀ ባህሪ በአገራችን የሚንፀባረቅ ነው ።እናንተ ባትከፍሉት ልጆቻችሁ ይከፍሉታል።
እኔ አዲ ጊዜ እቤተሰብጋ ተጣልቼ ጠፍቼ ትንሽ ሻይ ቤት ገብቼ እዬሰራሁ ሳምት አልሆነኝም ዬምታሰራን አራት አመት ሀረብ አገር ሰርታለች ከዛ አዷ ዘመዷ ናት መጥታ ስታወራት ቆይታ ስራ አታብዢ ትጎጃለሽ አለቻት ምን ብትል ጥሩ ነዉ ገረዶች አሉኝ ችግር ዬለም ስትል ሰማሁ ዬሚገርመዉ ሁለቱ ሰራተኞቿ ያጎቶቿ ልጆች ናቸዉ ግን ገረዶች አለቻቸዉ እኔም ትቻት እቤተሰቦችጋ ሄድኩ
😂😂😂😁😁😁😂😂😂
ዘሪሁንና ገኒ ደስ ስትሉ የእውነት እነዛኛወቹ ስማቸውን ራሱ መጥራት አስጠላኝስድብ ትምህርት ቤት ገብተው ነውደ የተማሩት
ክክክክክ አረ የ2ኛዋ ሰራተኛና መዳም ተመቹይ ኡፍፍ መዳሟደስስትል ፍልቅልቅ አንተ መላጣእራስ አንተን ነበር ማቃጠል አቶዘሪሁን እግዚአብሄርይስጥህ እውነት ብዙትምህርት አግኝቻለሁ በፊት የእኔ መዳም ነበረች እራሷ አጥፍታ በእኔ ታመኸኛለች አንድቀን ሻርፓን አቃጥየባት የ1ሪያል የማይሞላ 10ሪያል አስከፍለችይ ስትሄድ ፍሪጅትቆልፋለች ምግብየሰራሁትን ኩሽና ትደብቃለች አሁንግን ቀየርሁ ተመስገን እንዳሻየ ተናግሬ እንዳሻየ እየሰራሁ አለሁ ሰውሁሉ አንድ አደለም
Qeerertgyuijzdfhmhk,vn!🤗
ዋው ምክርህ ውስጤ ነው ሰው ክብር ነው ምንነቱ ሳይሆን ማንነቱ
ምነው የአረብ መዳም ትግደለኝ
እውነት ነው
Z
የማላዉቀዉን ቋንቋ እሥከምለምድ ታግሣኝ የፈለኩትን በልቼ ጠጥቼ ሆሆሆ እረ መዳሜን በጣም ነዉ ምወዳት ኔት በነጻ ተጠቅሜ ተቆጥሮ አያልቅም አረቦችማ ከሀበሻ አንድሺ እጥፍ ይሻላሉ
Awo yan mar
ከሐበሻሠራተኛከመሆንቢቀርይሻላን
ወይ እንደዝህ ናቸው የኢትዮጵያ መዳሞች እህ ይከብዳል የገኒ ባል ይመችህ
ፈጣሪ የ የሃበሻ ሰራተኛ ከመሆን ያድነን ክፉዎች 😡
አዎክፉናቸዉ እኔባሊ ሠብሬ አስከፍለዉኘን
yeni film betam new mewedachu enamesigenalen
ውይ አረቦች ጥሩ ናቸው
እውነት ነው ሰራተኛን ያከበረ ሰው ፍቅር ያሰየን እናከብራለን ካላከበሩንም ላሰሪዎች ክብርም አንሰጥ
ወዪወዪወዪየሀበሸ፣አሰር፣ከምቀጠር፣አረብ፣መደምች፣ኢድሜየቸቸ፣የርዘሞ
የኢትዮጵያ የቤት ሰራተኛ ከምሆን ወላሂ 1000 ጌዜ ቆሎ ነግጄ ብበላ ይሻለኛል
በጣም ወላሂ ይሻላል 😢😢😢😢
አሁንማ በጣም አበዙት ወላሂ
እዉነት አረቦችየ ኧረ ኑሩልን ሥታሥጠራ መንቃራ
የኢትዮጵያ የቤት ሠራተኛነት ከምሰራ ብሞት ይሻለኛል 100% አረቦቺ ይሻለኛል
በጣም ይሻላል
እኒም ሀበሻ ቤት ከምሰራ ብሞት ይሻለኞል
እኝክ ወላህ እዴነዚህ አይነት ማዳሞችን በጥፊ እያሉ መውጣት ነበር
የኢትዮጵያ ማዳሞች የትአባታቸዉ ይሄ አረብ አገር ሴቱን ጨረሰዉ በየዳላቤቱ ሰራተኛ ጠፋ ይላሉ
በጣም ሀሪፉትምርት ነው ካወቁበት
ወይይይይ እደት ደሜን እዳፈሉት ተፈሪ ከነ ሚስቱ ግን እኮ በውነቱ አለም እደነዚህ አይነት አሰሪወች አሉ ሀበሻ ቤት ከመቀጠር ድህነቴ ምን አለኝ
ሉሉሻየ ሉሉሻየ ሣህ
እግዚአብሔር ይመስገን የሀገራችን አሰሪኦች እንዲህ ካረጉ የውጪ ምንን ቢያረጉ አይገርምም ደሜ ማዳሞች ይሻላሉ
ከነተፈሪ ቤትስ አረቦቹ ይሻላሉ
አረብ፡ይግደለኝ፡አንች፡አህያ
ክክክ
አቶ ዘር ይሁን አደነኩህ ዋው ውነትህነው
ተሣዳቢዎች ትገርማላችሁ እሡ እኮ እያሦመሠለ እንጂ ክፉ እኮ አይደለም ጥቁሩ ምናምን ይደብራል እኛ ችግራችን ለሦድብ መሮጥነዉ
አቤት ፈጣሪ ጌታየ የሀበሻ መዳምአይግዛኝ አረብ ይግዛኝ
አረረረረረረረ አረቦቹ ይግደሎኝ
ኢወላ
#ዋውውውውውውው አስተማሪ ነው እናመሰግናቸዋለን ♥
ይድፋችሁ ደግሞ ለኢትዮጵያ መዳም ሰራታኛ እንኳንም አልሆንኩ
Kkkkkk
Welcam
የአረብ ሀገር መዳም ትማረኝ የኔ መዳም ልክ እደገነት እና እደገኒ ባል ናቸው ተመሥገን
ሁሉም ባይሆኑ ብዙወቹ ኢትዮጵያዊያን አሠሪች እኮ ድሃን ጨፍልቀው የሰሩት ነው የሚመስላቸው::ግን ክፋታቸው ተመስገን ብለው አይበሉም/ አያስበላቸውም::ግማሽ እንጀራ ለሁለት ተበልቶ ተመስገን የሚለው ቃል ከቤተሰቦቸ የምሰማው አሁን ላይ ይናፍቀኛል:: አይ ሀፍታም ተበየወቹ አሁን ላይ ቆጥሮባቸዋል እድሜ ለሀረብ ሀገር ምንም እንኳን ወገኖቻችን እያጣንበት ቢሆን መጥፎ ቢሆኑ እንኳን በጣም ይሻላሉ ::
ውይይይይይይይመዳምኡፍፍፍፍፍፍ
መልካምነትለራሥነዉአላህየመልካምሠዉአረገኝ
ያረብ ሴቶች ሸቃላ የሀበሻ ሴቶች ሰራተኛ ውይይይ አያናድዱም
ዝርሁንእናገኒ ልክእዳስርወቸናቸው እግዝአብሔር ይመስገን።በስዴትያላችሁ እህቶቸ። እግዝአብሔር። ይጠብቃችሁ አሜን፫
እኔ ኢትዮያ 1000 ሺህክምስራ አርብ አገር እሩዝ ብቻ እየበላሁ በነፃነት በነፃ በስራ ይሻለኛል
@@እጠበኝቆሽሻለሁአምላኬበድ qwertguununimop
አላህየ ለሀበሻ ሠራተኛ እንዳታደረገኝ ያረብ
"""የቤት ሠራተኛ ሁኖ የተፈጠረ የለም''''' አልክ እዉነት ነዉ ና ንገርልኝማ ለዚች ዥልጥ ማዳሜ
ወይ አብይ ጉድ መፂኡ ክክክክክክ አይዞሽ የነ ማረ
EDUCATIONAL DRAMA.
የስድብ ኩንታል ከዚህ ድራማ ክክክክ
መዳሜ እድሜሽ ይርዘም ከኢቶ አሰሪዎች ይሻላሉ የማላውቃቸው አረቦች ይሻላሉ
መዳም እድሜሽ ይርዘም ኦሆ
ሀሪፍ ነው ሁሉም ቦታ ላይ ቢታይ ሀሪፍ ነበር
ክክክክክ ወይሰራተኛዋ ልክእድኔ ሴትዮናት ታልተጨቃጨቀች ስራአታስጀምር ሀሀሀ
ጥሩ ድራማ ነው እባካችሁ ሀቤሾች የራሳቹን ዘጎች ምንም ብሆን አትጉዷቸው
ለአረቦች ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ሁሉም ጥሩ ናቸው ማለት አይቻልም።
መልካም ነት ለራስ ነው። አላህ ሆይ መልካም ሰው አድርገኝ ለወገኖቸ ቸር አርገኝ
Amin ya rabbi
ሰራተኞችን ሲያምኑ መታመንን በእኛ አረብ ሃገር በምንስራ ምርጥ የሃበሻ ልጆች ማየት ይቻላል።
ሲያምኑን መታመንን ተክነንበታል ስንት እና ስንት ብር እና የትየለሌ ወርቅ እንዲሁም በጣም ውድ እቃ ነው በአመኔታ ትተውልን ነው የሚወጡት።
ሰውን በትንሹ ስታምነው
በብዙ ይታመንልሃል ።:;ምርጥ አባባል
(አቶ ዘሪሁን) ነቅዕ ምርጥ አሥተማሪ ድራማ ነው♥
Wow new
ነቅእ..በእውነት አስተማሪነው እናመሰግናል ♥
ለዚህ ድራማ ቃላት ያጥረኛል እስከዛሬ ካየሁት ድራማ ሁሉ ይለያል ሁልግዜ አዲስ ነገር ነው ይዘው እሚመጡት በጣም አሪፍ ነው በርቱ
አላህ የሀበሻ ሰራተኛ። አታድርገኝ
Aa Qa አሜን አሜን አሜን ማሬ
Aa Qa Amennn Betam
አሜን ኡፍ አረቦች መቶ እጅ ይግደሉኝ
Ere Amen Amen Amen Ayregne
Aa Qa አሜን
ዘሪሁን እሥከሚሥቱ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ እባክህ ፈጣሪ እደዚ አይነትአሠሪ ሥጠን እፍ ደሥሢሉ ዘሪ እሥከሚሥቱ❤❤❤❤
ይህ ድራማ ካስተማሪነቱም በላይ አዳዲስ ነገር ይዞ ነው የሚመጣው እናመሰግናለን። እደ ቤቶች ነው ይልመድባችሁ
ልቤ ቁስሉ ሳይሽር ከሰው መኖር ቻለ ትክክክል
መለካምነትለራስነው በረቱዘሪሽ
እሄጥቁርሠዉልቤን አደማዉ ሀይዋን
ወዋ
ወይ የአረብ ማዳም ይሻላል ከኢትዮጵያ ማዳም ምድረ ሰገጤ
እረ አረብ መዳም ቤት እምትፈልጊዉን ትናገሪ አለሽ ማን እዳገር
ያልተማረሀብታምድህንየፈጠረይመስለዋል
በጣም
Arr baxmi migrmnw woyne mina aynti isti nati🤔🤔🤔🤔🤔
በጣም
ክብር ለሚሰጥ ክብር ይስጣል
Ufffffff የአገር አስሪዎ አለ ማማነች ስርሺለች ዬኔ ቆነጅ ❤❤❤❤ እምነት የሎ ብት ሁሌም ደስተኖ ዬምጣብቆ ገን ጌታ ይባርካች👏💚💛❤💌💌💌💌💌💌💌💌💌
ፈጣሪየ አደራህን የኢ/ት ማዳም እንዳያሳየኝ
አሚን ኡኡኡፍፍፍ ቀምሼወለው
ሸሚላ ስልጤወ ውሪሮ ለበጎ ነው እኔማ በወሬም እፈራለሁ
+يshhsuwባትመጭም ቀጥሪኝ Shgwg አረብ አገር ማቶ በማቶ እሸለል
+يshhsuwባትመጭም ቀጥሪኝ Shgwg አው አያድርስብሽ ሆዴ
አሚን አይሳየን እህ
ወላሂ ትክክል ነገር ነው የኛ የስደት ኖረሰችን እንደዝህ ነው አንዳንዱ ቤት ጥሩ አንዳንዱ ቤት መጥፎ አየ የኛ ነገር አላህ ከሰው ቤት ያውጣን
የኢትዮ ሀብታም ድሀን የፈጠረ ይመስለዋል
አይይይስራተኛ
አለመታዴላችንኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
rahma mohammed
በጣም እሽ እረጉድ ነው አረቦች እድሚያቸው ይርዘም ሆሆሆሆ
ይሄን ጉድ አረቡች እዳያዪ
tikikl
እኔ አድስ አባባ ሰራ እስራ ነበረ ግና አልሀምዱሊላህ በጣም ጡሩ ሰው ነበረች በዝህ አጋጡሚ አመሰግናት አለሁ ሂክማ ሙሀመድ ሁሉ ሰው አንድ አደለም አበሻም ሆነ አረብ
አቤቱ ጌታሆይ በአንድ አምሳል አካል ተፈጥረን እንደዚህ አይነት ተፈጥሮ
ዋው ይሄ ድራማ እያዝናና ትልቅ ትምህርት አለው በዛላይ ዝባዝኬ የለውም ይመቻል በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ አይዟችሁ በርቱ ተበራቱ እስኪያልፍ ያለፋል።
በርቱ ነቅዕ ዎች ደራሲው አዘጋጆች ተዋናዮች በርቱቱ🙏 ሁሉንም እውነተኛ ታሪክ ነው
አቦ የአርብ ሀገር መዳሞች ወላሂ እድሚያቼው ይርዘም ውይይይይይ ሀበሻ ትንሽ ታገኘች እጭንቅላት ላይ ትወጣለች አኡዚቢላሂ ቱ
በትክክል
1223
የረቢ ከኢ /ባ መዳም ይጠብቀን ሁለችንንም😭
ደስስስስ የሚል።አስተማሪ ነው። ቀጥሉበት
ውይይ የኢትዬ ሀብታሞችኮ ድሀሰራተኛ ከሰው የተፍጠሩ አያስመስሉም ኡፍፍፍ እውነት ከሀገር ውስጥ የቤት ሰራተኛ ከመሆን ፍጣሪይጠብቀን የሰውሀገር መዳም ይግደለይ
ዘርየ እግዚአብሔር ይባርክህ ።እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ እስከነ ባለቤትህ ይህ ጥሩ ትምህርት ነው ሀረቦቹም ቢያዩት ጥሩ ነበር በተረፈ ጥሩ ነው በርቱ
መዳሜ እድሜሽ ይረዘም
ዋው እንዴ ዘሪሁን አይነት ሰዎች አብዛልን ያረቢ
እረ ክአገሬ መዳም የአርብ ሀገር መዳም። ይሻሉ በምግብ በኩልስ
በጣምእኔከገቀርመጥቸሥራአሥገቡኝናቢዛእሥካመጣአይቸዋለሁቁርሥእነሡእቁላልሢበሉለኔበሽሮትሠጠኛለች
ያንንግፋአይቶይሄው4አመቴበማዳምቤትየፈለኩትንሠርቸእበላለሁእጀራምያመጡልኛልወጤንሠርቸጉርሥነው
በጣም
ይህ ድራማ አስተማራ ድራማ ነው የእውነት በጣም ደስ ይላል ካሁን በላይ በጉጉት ነው የምካታትለው ማታ ነበር የጅምርኩት ያው ብዙ ስራ ስለሌለኝ ከአንድ ተነስች አሁን አሉበት ደርስኩ ውይይይይ ከምር ደስ የሚል ነውውውውውውውው
አኡዙቢላህ ወላሂ አረቦች. ፍቅርናቸው
እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሪፍ ትምርት ነው ያስተላለፍችሁት
በጣም አስተማሪ ድራማነው
ቀጥሉበት እኛም በአረብሀገር
እደዚህ ስንሰደብ
ሲርበን ሲጠማን ነው
እውነት ነው😢😢ቢሆንም ከሐበሻ ነጮቹ ይሻላሉ ተከብርን ነው
ዋው በጣም አስተማሪ ነው ጎበዞች በርቱ እናመሠግናለን ።
አቤቱ አባት ሆይ ለሠወች የደስታቼው ምክንያት እንጅ የሀዘናቼው ምክንያት አታድገኝ ።
ልክ እደነሱ አይነት ቤት ሰራዉ ሰዎቹ በጣም ኩፉ ነበሩ እኔ ግን በጣም ምስክን ነበርኩ በዛ ላይ አድሰ አበባን በደብ አላቅም ነበር። አሁን ግን ባገኛት እደሰራችን እሰራት ነበር ግን አላህ የስራዋን ይስጣት በዝናብ ነበር ልብስ የምታሳጥበኝ እነሱን ሳስብ አረቦች ግን በጣም ጡሩ ናቸዉ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቸዉ
ዋው በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ታማኝነት ለራስ ይጠቅማል
ሰውን በጥቂቱ ስታምነው በብዙ ይታመንሃል
አላህ ሆይ መልካም ሠው አድርገኝ ያረብ🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
አላህ ያድርግልን😢😢😢😢😢😢
አረቦች እድሚያቼው ይርዘም😍የኢትዮ አሰሪወች ቱ መናጢወች😏
susu hassen ልክ ነሽ ማማቲ የአቶ ሀሰን ልጅ እንደዉ ማላይሽ ቦታ የለም በየኮመንቱ አንደኛ ነሽ 😜
Mabuba Gidi አያስችለኝም የተሰማኝን እኮምታለሁ ማር😃😍
ትክክል ሀገራችን አድ ወር ከመስራት አረብ ቤት 10 አመት መስራ ይቀላል እህ
susu hassen አረቦችእድሠምቹየኢትዮጵያአሠረውችሀበታቹነገነትአርጋቹታይታላቹአረቦችእካንብራቸውአድልባቸውይሠጣልውእደኛአገርአሠሪቢሆነመቼምባያልፈልነምነበርጣጣዬላቸውም.
አሜን በውነትእነሱይግደሉን ማርየ
ሀሀሀሀሀሀ እሰይ ጉዳቸወን አወጡት ባደባባ ያላየ ይየዉ ያልሰማ ይስማዉ ያገራችንን ማዳሞች ጉድ የሰዉ አገር ይላል አዳሜ መጥፎስ ያገራችን የመልካቸወ የፀባያቸወ መበጣረቅ በጥራቃ ሑላ
ወይኔየአረብመዳሞችአላህይስጣችሁ.በምግብስበኩል.ማንምአያማችሁወላሂ.ካልበላችሁብለውይጣላሉ.እካን.ሊቆጣጠሩ
ዋው በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው ቀጥሉበት
አላህ ሆይ yeethiopia ሰራተኛ እንዳታደርገኝ ያረቢ 'ማዳም እድሜሽ ይርዘም 24ሰአት እንተርኔት ላይ ተቀምጨ ምንም አትለኝም ፀዳ አልፀዳ ታታ የላትም 2000እሪያል እየከፈለች።ethiopia ግን 500ብር እየከፈለች ጉራቸው አይቻልመ
Medina Yimam mebruk
Amen konjo
ዘርየ እስከ ሚስቲህ በጣም ተመቸሂኝ እግዚአብሔር ይባርክህ አቦ እንደናይነት አይነት እግዚአብሔር ያብዛልን.
እውነት ነው ማንም ስራተኛ ወይም ኣስሪ ሆኖ የተፈጠረ የለም የሃገሬ ሃብታም ደሃን የፈጠረ ነው የሚመስለው እኮ
በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ እናመሰግናቸዋለን ።
ወላሂ እውነት ለመናገር በቤተሰቦች ጋ የምትኖር ነበርች ግን እናቴም አባቴም ከኛ አይለዩዋትም መጨረሻ ላይ በሰርግ ነው የዳሯት
Masha allah
ብዙ ደግ አለ እህቴ
መሸአላህ
ወላሂ፡እህት፡እኔንም፡ያሳደገቺኝ፡አለቺ፡ገን፡እህቴናት
ማዳምዬ ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ እፍፍፍ የኛ ሐበሻ ቅንቅን
ቅንቅን ብቻ አይገልፃቸውም ክፋታቸው ወይይ😢
ደስየሚል ት/ምርት ነው ሌባም ቢሆን እምነት ከጣልክበት ይተዋል ዋናው አሳንሶ አለማየትና ፍቅር ነው እደ ስውኝ ማስብ በቃ ነው
አርብ አርብ ይባላል እንደ ኢትዮ አሰሪ ክፉኮ የለም ፈጣሪየ አጣሁ ብየ የማልከፋ አገኘሁ ብየ የማልኮራ ክብር ለሚገባዉ ሁሉ ክብር የሚሰጥ ልቦና ስጠኝ
ሀበሻ ከፍሎ ከሚያሰራኝ ለአረብ በነፃ ብሰራ ይሻለኛል የሀበሻ ሀብታም እኮ ከልብ ናቸው😢😢😢😷😷😷😷😷😷👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
አይይይይይይ ክፉ የሥራቸውን አገኙ በሉ ደባ ራሡን ሥለት ድግሱን አወ ክብር ና መተማመን ትልቅ መሠላል ነው
ይመችሽ ሴስትየ
+መቅደስ.መብራቱ mas በሰራተኛ ያለ መከር
+መቅደስ.መብራቱ mas ጥርግ ያርግሽ ያባቴ አምላክ
enem endezaw
ዋው ባጣም ምርጥ አስተማረ ነገር ነው በርትሉን በጣም ተመችቶኛል ሀብታሞች ደግሞ በልኩ ሁኑ በሉልን ምንድነው መንገብገብ ደግሞ ለምግብ ያሳዝናል
አባ ዘሪሁን እና ገኒ ውይ ደስ ስትሉ ዋውወወወ
Rtyui
ኩበመ
መዳሜይቅርበይኝ በአገራችንምስንትውሻአለ
ሳሳሳሳ
በጣም❤
ራሱ የማያምን ሰው አያምንም አሰተማሪ ድራማ ሰላማቹህ ይብዛ
ሁለቱም ባልናሚስ አድአይነት..ውይይ
.ክፍት በሥማም..
ዘሩሁን እና ገኒ ልክ የአሰሪዎች ናቸው።መዳሚየ መልካም ናት ሲበዛ አላህ የባርካት
ዘሪሁን ከነሚሰት ህ 💚💚💚💚
ጎበዝ ደግ ዘረፍሻቸው ሢያንሣቸው ነው ማቃጠያወች
ስሚ ስራተኛ ሲነካ ያቀጠቅጠኛል አልወድም
ያልተፈታው ህልሜ መሳይ
Kelal yaketeketal. Yezerazeralem enji. Enes asalefehut esun lalemayet
ያልተፈታው ህልሜ መሳይ መሠረት
አህ ባገሬ ሰራተኛ ከምሆን ብሞት እመረጣለሁ
አንድ ቀን የአረብ መዳሜ ምን በላሽ ቀርቶ እሔ በደንብ አልጸዳም ብላኝ አታዉቅም ቱቱቱ የሀበሻ አሠሪ ቆሻሻዎች እንኳን ለወዳጄ ለጠላቴም አልመኝም😭😭😭
ፈጣሪዬ የሀበሻ ሰራተኛ ከሚያረገኝ በሰአቱይውሰደኝ እኛም እንደነዚህ አይነቶችን ባዶ እጃቸውን አስቀራቸው
ኢትዮ አንዲ ስአት እሰዉቤት ከምሰራ አረብ ሀገር እርሜልኬን ብሰራይመረጣል የተስማማችሁ ላይክ ግጩኝ
በጣም ምርጥ ሥራ ነው የእውነት ነው በርቱ እህቶች ና ወንድሞች እኔ አመሰግንሃለሁ!
እዉነት በጣም ያስተምራል ደስ ይላል 💚💛💞
እናቶን ናፋቂ የነገ ህልመኛ. Hi owi)there qlsheaey2k3109 y87 7 p7yu3i23o7ouylaLl
¥_€)
እናቶን ናፋቂ የነገ ህልመኛ ? y0p
Selam Mamo ሀይ
ትልቅ አስተማሪ ድራማ ነው። ይኸ ገፀ ባህሪ በአገራችን የሚንፀባረቅ ነው ።እናንተ ባትከፍሉት ልጆቻችሁ ይከፍሉታል።
እኔ አዲ ጊዜ እቤተሰብጋ ተጣልቼ ጠፍቼ ትንሽ ሻይ ቤት ገብቼ እዬሰራሁ ሳምት አልሆነኝም ዬምታሰራን አራት አመት ሀረብ አገር ሰርታለች ከዛ አዷ ዘመዷ ናት መጥታ ስታወራት ቆይታ ስራ አታብዢ ትጎጃለሽ አለቻት ምን ብትል ጥሩ ነዉ ገረዶች አሉኝ ችግር ዬለም ስትል ሰማሁ ዬሚገርመዉ ሁለቱ ሰራተኞቿ ያጎቶቿ ልጆች ናቸዉ ግን ገረዶች አለቻቸዉ እኔም ትቻት እቤተሰቦችጋ ሄድኩ
😂😂😂😁😁😁😂😂😂
ዘሪሁንና ገኒ ደስ ስትሉ የእውነት እነዛኛወቹ ስማቸውን ራሱ መጥራት አስጠላኝ
ስድብ ትምህርት ቤት ገብተው ነውደ የተማሩት
ክክክክክ አረ የ2ኛዋ ሰራተኛና መዳም ተመቹይ ኡፍፍ መዳሟደስስትል ፍልቅልቅ አንተ መላጣእራስ አንተን ነበር ማቃጠል አቶዘሪሁን እግዚአብሄርይስጥህ እውነት ብዙትምህርት አግኝቻለሁ በፊት የእኔ መዳም ነበረች እራሷ አጥፍታ በእኔ ታመኸኛለች አንድቀን ሻርፓን አቃጥየባት የ1ሪያል የማይሞላ 10ሪያል አስከፍለችይ ስትሄድ ፍሪጅትቆልፋለች ምግብየሰራሁትን ኩሽና ትደብቃለች አሁንግን ቀየርሁ ተመስገን እንዳሻየ ተናግሬ እንዳሻየ እየሰራሁ አለሁ ሰውሁሉ አንድ አደለም
Qeerertgyuijzdfhmhk,vn!
🤗