Edited text: I always feel a sense of disappointment when some so-called artists produce their childish, underrated, and senseless films, and present them to the audience. However, this is not what true art is about! True art goes beyond just casting scenes; it involves the actors becoming the very personages they are meant to portray. This movie is an astonishingly beautiful example of that. If anyone wishes to understand the societal context in which this film was created, I wholeheartedly recommend watching it. I am at a loss for words. Meskerem Nega Bogale, you are the star of this movie, and your performance truly exemplifies what it means to be a genuine artist! Beka Tebareku!!!
2017 ጥቅምት 5 ዛሬም እያየሁትነዉ ማነዉ እንደኔ ያየዉ 👍👍
me too
Me too ጥቅምት 18
እባክዎ በኢትዮጵያ ወቀታዊ ጉዳይ ላይ በጣም ታማኝ የሆነውን የዜና ምንጭ ሰብስክራይብ ያድርጉ
🙏🏾 subscribe to Omer Ejersa አዲስ channel 🟩🟨🟥👉 youtube.com/@shebellem4t?feature=shared
be ferenj nw
ዕኔም ዕያየሁት ነው
I was born and raised in addis ababa ነገር ግን ጎጃም ሄደህ ባላገር ሆነህ ኑር ኑር አለኝ ኢሄን ፊልም ሳይ። Just Wow! Amazing work
እባክዎ በኢትዮጵያ ወቀታዊ ጉዳይ ላይ በጣም ታማኝ የሆነውን የዜና ምንጭ ሰብስክራይብ ያድርጉ
🙏🏾 subscribe to Omer Ejersa አዲስ channel 🟩🟨🟥👉 youtube.com/@shebellem4t?feature=shared
ተሰርቶም አያውቅም ወደፊትም እሚሰራ አይመስለኝም አንደኛ ነው 100%❤❤👌
እውነት ነው ይሄ ፊልም በሚገባ ነው የተሰራው ተከተተ በቃ በዚህ
አንደኛ ነው ደስ የሚል ትወና በጣም ማራኪ እውነተኛው ባህላችንን የሚያንጸባርቅ ትወና!!
סרטון מצוין
ETHIO 181 MEDIA ሰብስክራይብ አድርጉ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ፣ የፋኖን ትግል የሚደግፍ ቻናል ነው
youtube.com/@omerejersa?feature=shared
እስካሁን እንደኔ የሚያዬው ላይክ አርጉ😂
እኔ😅
❤💙💜
እኔ❤❤❤
እኔ
ይሔን ፊልም ከ10 ጊዜ በላይ አይቸዋለሁ
ዘመን ተሻጋሪ ግሩም !
ወይ ቢራራ!...🙈! ምን አለ አርፈህ ብትቀመጥ ኖሮ! ... የጨቅላው የጓደኝነት ፍቅር እስከ መቃብር ነው ጎበዝ ጨቅላው። 👌
በሎሽንና በሜካፕ የተጨማለቀ 1ሺ ፊልም በነፃ ከመያት እንዲህ ዓይነቱን ሚሊዮን እየከፈሉ ቢታይ አይቆጭም።
በጣም ጨቅሌ በሌለቸበት እዳዋን አየቺጂ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂@@hxhdbxxbhx4486
😊😊😊😊😊ትክክል😊😊😊😊
ቆንጆ እና ባህላችንን የጠበቀ ድራማ ነው። ግን የገረመኝ ሶስት መቶ ሰላሳ ዘጠኝ ሺ ሰው አይቶት ሁለት ሺ ሰብስክራይብ ብቻ ነው ያለው።
ፍጹም ልዩ የሆነ ፊልም ነው፡፡ የአማርኛ ፊልም ማየት የምጠላ ቢሆንም ይህ ፊልም ግን የተለየ ነው!! በጣም ጥቂት ከሆኑ ምርጥ ፊልሞች ውስጥ አንደኛው ነው
የህንድእይ🎉
ክክክክክክ አላልህም ክፍታፍ😅😅😅
እስካሁን ባለማየቴ ያናድደኛል በጣም አሪፍ ፊልም ነው ዋው
ምርጥ ፊልም ነው የሀገራችን ቱባው ባህላችን የሚያሳይ
98% እርግጠኛ ነኝ እንደዚህ አይነት ውብ ፊልም ተሰርቶ አያውቅም ። 1ኛ
በጣም የምር❤❤
አለ
ሳቄን መለስኩት እሚለዉ@@Fjuugg-sq9ri
who is watching this movie in september 2024. love it
Its beautiful movie ❤
እባክዎ በኢትዮጵያ ወቀታዊ ጉዳይ ላይ በጣም ታማኝ የሆነውን የዜና ምንጭ ሰብስክራይብ ያድርጉ
🙏🏾 subscribe to Omer Ejersa አዲስ channel 🟩🟨🟥👉 youtube.com/@shebellem4t?feature=shared
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤❤❤❤❤
የሆነ ደስ የሚል ስሜት ተሠማኝ ማርያምን
እኔ አማርኛ ፊልም አላይም ይሄን ግን በጣም በጉጉት ነው ያየሁት ጨቅላው ያቅሙን የጓደኝነት ጥግ ነው ያሳየው ዋው።
ሰንደቁ እና ውዴ ሁሉም ይለያሉ ጀግና ምርጥ ፊልም ደስ ብሎኝ ያየውት ድንቅ የትወና ሁሉነገር ምርጥ ለኔ አንደኛዬ ነው።
Amazing original film I have ever seen!!!
ሠደቁ ፊልም አንደኛ ተግባር ላይ ዜሮ የመከላከያ መሪ ሳኮን አክተር ነው ተሰቶህ
ይሄንፊልም ሥተየአየሁት 2017❤️
wow, i have never seen any flim so real like this one. The setting, the actors.....fantastic!
በጣም በጣም የሚገርም ፊልም ነው። እጅግ ወድጀዋለሁ። the sound tracks, the camera angels, the location is totally off the hook man
ደጋግሜ የማየው ፊልም❤❤
ፊልም ከሆነ እንደዚህ አይነት ደጋግመዉ ቢያዉት የማይሰለች ትምርት ያለዉ ከምንም በላይ ጥርትያለ ለኔ አንደኛ ነዉ
ደጋግሜ ያየሁት በጣም ምርጥ ፊልም
በጣም የሚገርም የሚያምር ፊልም ዋውውውው እናመሰግናለን
ቀጥልበት ምርጥ ትወና ነው አንደኛ ናቹ
በጣም እዉነት የሆነ culturethed የሆነ ፊልም ይገርማል ትወና.
ምርጥ የአማርኛ ፊልም ይገርማል
Country side culture! I like it! Most of them are originals! That’s why it’s interesting!
እስኪ 2017 ለይ የሚያይ😂
እኔ በፊትም አይቸአለሁ አሁንም እያየሁትነው
The best Ethiopian cultural movie underrated
በጣም አሪፍ ነው እዩት ማሮች
የሴት ቆራጥ ጀግኒት የታባቱ♥♥♥ ደስስስስስ ብሎኝ ያየሁት ፊልም♥
አወ❤❤❤እኔምደሥሥሥሥሢልጀግና
the best Ethiopian culture film i love it❤❤
enda muzika bayaw...bayew....alsalchagn yal filme wow era tawodadarime yalwme❤❤❤❤❤❤
ይሄን ፊልም ዛሬም ድረስ እንደ እኔ እየደጋገመ ያየው ማነው 😍
እኔ አለሁ ሁሌ እማይሰለቸኝ ወላሂ ክክክ ደስ ሲለኝ
አንደኛ እስካሁን ካየሁት የኢትዮጵያ ድራማ ስንት ጊዜ አየሁት መቼም ተባረኩ! ተዋንያኖቹ ስማቸው ማን ነው? በተለይ ጀግናዋ ሴት እባካችሁ ንገሩኝ🙏🏾
ይህን ትወና እደኔ የሚወደው ማነው
የኢትዮ ፊልም ብዙም ስለማልወድ ብዙ ግዜ ይሆነኛል ማየት ካቆምከ ይሄ ፊልም ግን ለእኔ አንደኛ ነው ይችላሉ!!!!
ወላሂ ይሄን እሚተካ ፊልም የለም
ነፃ ትውልድ የሚለውን የፋሲል ደሞዝ የቆየ ነው ግን ትማሪበታለሽማ እይውው
ደጋግሜ አየሁሁ ዋው የገጠርድራማ❤❤❤❤
ደስ እሚል ፊልም ጎደኝነት እደጨቅሌ ነው
what a wonderful movie!!!!!! wow z yigerm z yidenk andegna movie!!!
i watched it may be for 20 times ..we need movies that typical original color
One of the best movies I ever seen from the start to the finish nicely done ✅ much respect to the writers 👊🏽
The best ethiopian movie i ever watched
nr one movie love it from Eritrea
Edited text:
I always feel a sense of disappointment when some so-called artists produce their childish, underrated, and senseless films, and present them to the audience. However, this is not what true art is about! True art goes beyond just casting scenes; it involves the actors becoming the very personages they are meant to portray. This movie is an astonishingly beautiful example of that. If anyone wishes to understand the societal context in which this film was created, I wholeheartedly recommend watching it. I am at a loss for words. Meskerem Nega Bogale, you are the star of this movie, and your performance truly exemplifies what it means to be a genuine artist! Beka Tebareku!!!
thank you, this is the definition of Film.
wow the best movie alive!!!👌🙏👏👏👏
"የገደለን መግደል እንዳስቆምክ አውቃለሁ
ወይ ፍረድ ወይ ውረድ እጎዳብሃለሁ"
....
....
...
ነኩነ ነካኩነ እንደ እንቅፋት ቁስል
እነሱ ተጉዘው እኛ እንቀር ይመስል፣
ገዳይ ሲያረፋፍድ ሟች ይገሰግሳል
ያንዱም መሰደጃ ያንዱም ቀኑ ደርሷ፣
ዋውውው ......ብቻ ያንሰዋል በጣም አሪፍ ኢትዮጵያዊ ፊልም ነው።
"ሕገ መንግስት አንቀበልም
እያሉ፤ እንዴት Civicsን 100
ያመጣሉ?"
"እኔን የሚያስገርሙኝ ግን ሕገ
መንግስቱን የሚቀበሉት ከዚህ
በታች ማምጣታቸው ነው።"
Best movie ever 👍👍👍👍👍👏👏👏👏
2017 ታህሳስ 28 እያየሁት
አሪፍ አስተማሪ ተውኔት ነው
እኔ ይህን ሳይ የተለየ ስሜት ነው የሚሰማኝ
ስፈልገው ነበረ የምወደው ፊልም እባሌጋር ሁኘ ብዙ ግዜ አይቸው ነበረ ዛሬ በስደትላይ ነኝ እፍፍፍ ስደት😢😢😢😢😢
ዋው ምርጥ ፊልም 👌
የሚገርም ፊልም ነው !!
በተለይ የቢራራ ሚስት ....
ይህን ፊልም ፲ጊዜ ማየቴ ነው ዘመን የማይሽረው የገጠሩን ውበት የሚያሳይ
ምርጥ ፊልም ነው
ለኔ አንደኛ ነው
ገራሚ ፊልም!!!!
የምወደውፊልም❤❤❤
ይህ ፊልም። እደጀራ። የማይሰለች። በየሰአቱ። የሚታይ።💚💛❤👈
Love it!
kolonel getnet adane (sendeku) i am appriciate you always amazing man
Best movie I have seen it 3 times
ባየው ባየው እማልጠግበው ፊልም❤❤
Walayi sandakun betam wededkut degmo ye Ethiopia Army mahonu Des yelal
I Watch this movie Again I thought I saw that guy on the Ethiopian army
ላሚቱ ዝሆን ናት፣
ጥጃዋ አምበሳ ነው፣
መወደሪያው እባብ፣
ማለቢው ዘንዶ ነው፣
ይህንን እያየ የሚገባው ማነው።
The best film i have ever seen👌 even better Amen film🙏
WOW!! WHAT A FILM !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ዋውው የሰንደቁ አድናቂነኝ 🤗🤗🥰
ትዝዝዝዝዝ አለኝ የጥንቱ
ዋው የትወና ብቃት የሚገርም ነው
ገራሚ እኮ ነው ድንቅ ስራ ❤❤❤
Wawwwwwwwww kale yelegnem 1gn new bewunet weynn gexar endte dese yelel
ወላሂ ይሄንን ፊልም 10ጊዜ በላይ አየሁት ምንም አልሰለቸዉም
2017 ዓ.ም ህዳር 14 ቀን እያየሁት ነው በድጋሜ 😅❤❤❤❤❤❤❤
ጀግነእወዳለሑደስይላል❤❤❤❤❤❤
ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ አሉ መጀመሪያውኑ ተሰብስቦ መቀመጥ ነበር ማን ከሚስትህ ዉጪ ተመኝ ፡ ሁሌም ቢሆን ሀጥያት ዋጋ ያስከፍላል
እባክዎ በኢትዮጵያ ወቀታዊ ጉዳይ ላይ በጣም ታማኝ የሆነውን የዜና ምንጭ ሰብስክራይብ ያድርጉ
🙏🏾 subscribe to Omer Ejersa አዲስ channel 🟩🟨🟥👉 youtube.com/@shebellem4t?feature=shared
እሚገርም አንደኛ ፊልም
ይሄ ፊልም 1ኛ ነው:: አርቲስት ሳይሆን እዛው ኗሪ ነው ሚመስሉት, ክብር ይገባችሗል!
1st chekle 2nd berara 3rd sendeku 4th komare they are my bests
አደኛፊልምነዉ❤
Sandaku arif tewana wow 👌 👏
wow ፊልም ብሎ ዝም ነው
Waww andega yena jegena
ገጠርዬ😢
መስኪዬ የኛ ጀግና ❤
ይህ ፊልም ደስይለኛል
Best movie!
አቦ ጐጃም ውሰዱኚ ከሸዋ😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
very nice
የምን ግዜም ምርጡ ፊልም
What a wife!Thank u!
Betame arefe agerga films yehi new yega ewnta
ባል እና ሚስት ደስ ሲሊ
8 አመቱ ከተለቀቀ 🙆♀️🙆♀️አላችሁ 2017እንደኔ ምታዩ 🤔
ትዝ አለኝ የጥንቱ !!!
ፍልልምእደዝሕነው❤❤
good movie!
ሁሉም ተዋንያኖች 1ኛ