my God bless u ! Even the master plan for all major cities, many schools and the condominiums for sure are without play ground or any other entertaining spots if u go to Europe and US you will notice how the green areas cover and how there is freedom for sport activities. imagine their weather condition only 4 to 6 months maximum they can use outdoor green parks or areas but yet the cover like 30 % of the total cities space. For Addis to see how selfish and poor minded the government and the investors try to find and small rivers or water bodies ????? so sick i have lived about 28 yrs in Abeba but always i am angry when i think about it especially for future generations. trust me i am environmentalist, Medical technologist and biologists not to boost but just to see my anger if you know how green and water are life, money and pleasure. Actually you will not get true pleasure in this special plant Earth without these two natural gifts. thanks
ስላም የነቅዕ ድራማ ተከታታዮች ምሽት3 ሰዓት ላይ በሰዓታችን ባለማድረሳችን ይቅርታ እንጠይቃለን
መልካም ዕይታ ይሁንላችሁ አስተያየቶቻችሁን ኮሜንት ላይ እንጠብቃለን?
Nek'e Drama በርቱ አስተማሪ ድራማ ነው ።
ነቅዕ ማለት ምን ማለት ነው
my God bless u !
Even the master plan for all major cities, many schools and the condominiums for sure are without play ground or any other entertaining spots if u go to Europe and US you will notice how the green areas cover and how there is freedom for sport activities. imagine their weather condition only 4 to 6 months maximum they can use outdoor green parks or areas but yet the cover like 30 % of the total cities space. For Addis to see how selfish and poor minded the government and the investors try to find and small rivers or water bodies ????? so sick i have lived about 28 yrs in Abeba but always i am angry when i think about it especially for future generations. trust me i am environmentalist, Medical technologist and biologists not to boost but just to see my anger if you know how green and water are life, money and pleasure. Actually you will not get true pleasure in this special plant Earth without these two natural gifts. thanks
#Thank you!
Fantastic film
እስኪ ማነው በልጂነቱ ሺሮ። ክተስጣበት እሚዘግን
kkkkk እኔ አንደኛ ነኝ ቆንጂት
አበበች ጌታየ
ምን በልጅነት አሁንም እዘግናለሁ
ስወድ ደግሞ
ኪኪ
አበበች ጌታየ
Betame asechgari neberku
ክክክክክ እኔም የሰፈር ሽሮ አይተርፈኝም ነበር ወይይ ልጅነት
አበበች ጌታየ ወይኔ አሳታወሽኝ ማሬ እኔማ ሽሮ ካየሁ እሰው ቤትም ቢሆን አላልፈውም ሳያዩኝ እሰርቅ ነበር😂😂😂 አዲት ሴትዮ ለናቴ ነገረችብኝ ሽሮየን ጨረሰችው ልጅሽ ብላ
የኛ እድገት ነዉ ያየሁበት የውነት በጣም ትኩረት ሊሰጠዉ እሚገባ አጀንዳ ነው።
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ባአል አደረሻችሁ
ዋው የምር እስካሁን ካየኃቸው ፊልምም ሆነ ደራሲያን የምር አይወዳደርም ለምን የስከዛሬው ስር ከታች ከመሰረቱ ከጎረቤት ከሰፈር ያለውን አያዩም በትላልቅ ቦታዎች ፊልም ካልተሰራ
ወይም በትልቅ አይደያ ላይ ካልተሰራ ገንዘብ የሚገኝም ፊልሙም የሚታይም አይመስላቸውም መሠለኝ
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ባልና ለዛ ያለው በየሰፈራችን ከዕለት ተለት ኑሮአችን ላይ የሚያጋጥሙን ጉዳይ ይሄ ነው ስላቀረባችሁልን እግዚአብሔር ያክብርልን
❤❤❤❤❤
በጣም ሀሪፍ አስተማሪ ነው ቀጥሉበት እስከዛሬ እንደዚህ አስተማሪ ነገር አላዬንም ምናየው ማፍቀር በቀልን መበዳደልን አንድ አይነት የሆነ ነገር ነው አሁን ግን የምትስሩት ትክክለኛ ህብረተስቡን እሚያስተምር ስለሆነ በርቱ እናመስግናለን
አልገኝ ነገር ድራማውን የሚሠሩት ሠወች ሁሌም ይቀያየራሉ
ማለቴ እደ ሌላው ድራማ አድ አይነት ሠወች አይደሉም
በተጨማሪ እጂግ በጣም ደሥ ይላልልልል በርቱ
አዝናኝና አስተማሪ የሆነ ድራም ነው። አዘጋጆቹንና ተዋናዮቹን እናመሰግናለን።
በጣም ደስ የሚል ፈፊልም ነው
*ምርጥና አስተማሪ ድራማ👍👍👍👏👏👏👏 የኢትዮጵያን ወቅታዊ ችግሮቿን የሚዳስስና መፍትሄ የሚጠቁም ነው በርቱልን። በተለይ በደራሲው 💚❤💛*
በጣም ጥሩ አስተማሪ ነው።
እውነት በጣም ዴስ የሚል አስተማሪነው ቀጥሉበት
ደሰ ሲል በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት።
በጣምወቅታውይአስተማሪጉዳይታነሳላችሁ፡እናመሠግናለን
Wooooowwww aslaqashenyi bexami yastamirali thank you
ልጅነቴን አስታወሳችሁኝ ምርጥ ድራማ ነው ቀጥሉበት
የአመቱ ምርጥ ድራማ መሸለም አለበት
ይህ ድራማ አስተማሪ እና አስቂኝ ነው በርቱ ግን ምለሰችሁ ጤፍ ይቆለል
ዋው ካልተቋረጠ በጣም አሪፍ ድራማ ነው
ወየው ይሄ ኮሜዲ በቀን 4 ግዜ አየዋለሁ ክምር በጣም ያዝናና
Betam arif ena astmare yahun merttt drama new bartolinnn
ሰላም እንኳን ለቅዱስ ገብረኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
አሪፈረ ነው በርቱ
Meaza Siyumአሜን እንክዋን አብሮ አደርስን ማሬ
💪
Wo is an excellent tool for a long time to make sure you get your work
ልጆቹአሠልቀሣቹኝንግግራቹአዠቴበላውአይዞቹማሮቼይ
kkkk አንዳንድ ክፍ ጎረቢታሞች በአሽሙር ነው የሚኖሩ በርቄ ያደኩበት ሰፌሬ ናፈቀኝ እምየ ቦረና
Wow nek’e mirit nw bezi ketilu 💚💚💚🖤🖤
ሀሪፍ ነው ቀጥሉበት
ይህ ድራማ በጣም እወደዋለሁ ያለንበትን ዘመን በደንብ አርጎ ያንፀባርቃል ወድጀዋለሁ ቀጥሉበት
ወይ ዶክተር አብይ ስንቱን ይሸምግል ህፃናቱ እንኳን ሳይቀር ዶክተር አብይ ማለት ጀመረ
*ነቅዕ በርቱ ጥሩ ሀሳብ ነው የምታነሱት ወድጄዋለሁ እኝም ድሮ ጎረቤቶቻችንን እንዲ አስመርረናቸው ነበር ደጃቸው ስንጫወት እየተንጫጫን*
ይሄ ፓርት በጣም ይመቸኛል በተለይ ልጆቹ አየ ልጅነት ወይኔ
Wowthanks
በጣም አሪፍነገር እሚአስተምርነው ቀጡሉበት
በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት
ANNDKQWWMZMZ!MASDKDGHLLPQOWIERTYIHKSK😀😚😉😆😙😥😊😊!SKOWMQ!D!!OOD!MMODMMLF MMZSSKOKMMQKOPMRMKSKKJFJKKOFKKMVMSLKPWKFOWPQWLQ!MNCKLMMVLSLWKFKKFJMSKSQKFOXNNCVEIUWPPSMMMNFJEOWNSORPQEOF!FGA
!G!RLLL
DDMF
QSCFJGKMNBZXCVB!BLOPQPLRLDLRPELKJNFMFMKOSKFMFMKSNNFJKODPSMMSKKQPEPQWEIHJUTLSPMMMWWDLPFLK!KIFJAXWRKF
ይሄን ድራማ ደራሲ በጣም አድናቂ ነኝ
ከዘመን በለጠብኝ
እስከዛሬ ባለማየቴ ተበሳጨሁ
ምርጥ አሥተማሬ ነው
አስካለ ማለት ያላለፈላት አትሊስት ነች ታሳዝነኛለች ግን እኮ ታለንቱ አላት ጎበዝ ነች
ዉይ ልጆች ሲያሳዝኑ ልጅ እወዳለሁ ነፃነት አጡ
ልብ ላለዉ ትልቅ መልክት አለዉ እናመሰግናለን
በቃ የሺ ነኝ እናምን ይጠበስ
በጣም ደስ ይላል ይቀጥል
ዋውውው በጣም ደስ ይላል
ደስ ይላል ያዝናናል ያስተምራል በርቱ
ዋውውው ወድጅዋለው ቀጥሉበት
BartulaN Asatamre Naw Batam Awdahwlaw💟❤😘😘😘
ምረጥ ነው ተመቺቶኛል ግን ማስታወቂያው በዝቶል አሱልን ማስታወቂያውን
እናመሰገናለን መካሪ ደራማ ነዉ
Bentachu dess sitlu
wowwwwww ljinateni asitawasachuny asitamari nawe qaxilubati
ዋውውውው አስተማሪ ነው
Kkkkkk er besaaak kefitogn nbr asakacbiwugn tnx
Negeregha eko new ye Ethiopia hizb ashmuregha
ዱሮ ልክ እደኛ ሰፈር በጣም ደስ ይላል
ዉድድድድድድ ነቅችየየየየ
ሰፍሩ ሲያምር
ምርጦች በርቱልን
እህህህህህህ አቦ ይመቻቹ እኛንም መሳተፍ እንፈልጋን ምንሳተፍበት መገድ ነገሩን
ሀሪፍድራማ ነው ነቅዕ ማለት ምን ማለት ነውግን
ልጆቹ በጣም ዘና አድርገውኛል ለዶክተር አብይ.....
አይ አብያችን በሁሉም ሰው ፍርቅን አተረፍክ መልካም መስራት ለራስ ነው እሚባለው ትክክል ነው
ኢንጅነር ስመኘው በመሟቱ ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶናል ውይ ሀገሬ ምነው ሀዘን በዛንሽ
እንዲት እንዳማረኝ ይዬ ሰፈር በጣም እኮ ነው ደስ የሚለው የፍቅር ነው ጠቡ እንኮ
Ajhn😄
ደስይላል
አቤት ስፍራችን ትዝ አለኝ በርቱ
አሪፍ ነው ትክክል
አሪፍ ነው በርቱ
ድራማው አስተማሪ ነው በርቱ
Batam Arif drama new nibrat galaw batam new yamadnkaw yemchachu
ሁለቱም ሴቶች ትክክል የመንደር ሴቶች ናቸው ሲደብሩ
እሄን አይነት ድራማ አይቼ አላዉቅም ኡነት ነዉ ሌባምናፈረዉ ራሳችነዉ እሄን ድራማ ለምሰሩ እህት ዎንድሞች ምስጋናችን የላቀነዉ
Wunet new
ክክክክክክክክክክክክክክ ውይኔ ጊዴ እነዚ ልጆች ክክክክክክ በሳቅቅ
Beritu ketilu
እውነት ነው እክርዳድ ዘርቶ ማነው የስንዴ ምርት የሚጠብቅ ምርጥ ንግግር ነው ሌባና ቀማኛ የምንፈጥረው እራሳችንን ነን
wow wow aferme
ውይ ደራሲው እከ ነው ለካ እከደከድ ማችሎት😃😃😃😃😍😍
ብዝኮነ ጽቡቅቲ ግን ኣማርኛ ግን ኣይስምዕን ኩሉ ግዝየ ግን ይካታተላ ምስማዕ ግን 0/0 ቀጽልዎ ደቂ ዓድና ዶክንብለኩም
ብዕዱሉ ሓዊ ሽሮ ንምንታይ ደኣ ትሪኦ
ተመስግን ኣምላኬ ስለ ዝተደመርኩ ከይከውን
♥♥♥♥
ብዕዱሉ ሓዊ ሽሮ 😃
Hahaha keyihasebkyo ashikani
Betam dese mele derama new ketelu eyazenan yasetemeral
መጣቹ ስወዳቹ ቆጆትምርት ነው በርቱ
Betam arifnew
ክክክክክ መከርኩ ብየ ተመከርኩ
ተመቸኝ አሪፍ ነው
እውነት ያለ ነገር ነው እኛሰፈር ልጆች ሲጫወቱ ሲያባርሯቸው ትዝ ይለኛል አተር ዘግነን እንሮጣለን ጓያ እግር ያስነክሳል ከበላቹ እንባልና አንዘግንም ነበር አይ ልጅነት
ክክክክክጒያእኛ አልወድም እግሬን ይሠብረኛልእያልኩ
ዋው የምወደው ዲራማ
Daselal bartu
ደስ ይላል በርቱ
ዱባይ ያላችሁ እኳን ደስ አላችሁ አድሱ ዜና የተመቻችሁ ላይክ
i love my brother wife she is like my sisther ምን ተገኝቶ ነው ደስታው እኔ አልሰማሁም
Roman Roman ያለ ቅጣት መሳፈር ይቻላል
i love my brother wife she is like my sisther አልገባኝም
i love my brother wife she is like my sisther እዴት ያለቅጣት እቃ ነውዴ ነፃ የተባለው
የትኛው ዜና ነው
ደስ ትላላችሁ
Muziqa gondarari
Unetim betam astamari now
ነቅዕ ምን ማለትነው??
ጡሩነውአሥተማሪመነዉ
bayy'ee baredaa
Kkkkkkkkkkkk dr abiyii and ager aykematum 😂😂😂
አባቴ ትዝአለኝ እኛ በርላይ ሁልግዜ ኳስነበር የኔ ነበር መዳለቅያችሁ ነው ይልነበር ግን መቻቻልነው ዋናው መንግስት ለምትሉት መሬትን አልለጥ
በጣምአስተማሪነው
nic
ክክክክክ ኧረ በሳቅ
Kkkkkk መከርኩ ብዬ ተመከርኩ
💜💜😍😍ውይ ደስ ሲሉ ኳስ እሚጫወቱት ልጆች ልጅነቴን ነው እንዳለ ያሰታወሱኝ በለይ ሽሮ ስግን አይይይ ስቱዲዮ ቀረ ወይ ልጅነት ተመልሶ አይጣ
እናመሰግናለን
ነቅዕ ምንማለት ነው ገና ዝ
ክክክክክ ለምን መሠቀል በአደባባይ አትውጡም ሃሃሃ
በርቱ.ጥርው ነው
wow take 19
Lge eyalew shor ktstabet ezgn nber