ነቅዕ ድራማ ክፍል 53 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 53

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 ноя 2024

Комментарии • 487

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 5 лет назад +69

    እሄ ድራማ እንደሚጀምር ባዉቅ ኖሮ ትምህርት ቤት አልሄድም ነበር እዚሁ ቁጭ ብዬ እማር ነበር ፅድት ያለ መልዕክት እናመሰግናለን

    • @n3173
      @n3173 5 лет назад +1

      Kkkkkkk እኮ የኔ ብስል እኔም እደዛው

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 5 лет назад +1

      ክክክክክ አዲስዬ

    • @abrahamdemissie5261
      @abrahamdemissie5261 5 лет назад +1

      @@nigestadmase6358 Zara

    • @adisshambel7510
      @adisshambel7510 5 лет назад

      @@nigestadmase6358 ወዬ ንግስቴ ምን ላርግ ብለሽ ነዉ

    • @adisshambel7510
      @adisshambel7510 5 лет назад

      @@n3173 በጣም ስተት ሰራን ዉዴ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    እንደው ሃሜት አይሁንብኝጂ😀 ነቅዕ ድራማ ሁሌም አስተማሪ ነው👌👏👏

  • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ

    እንኳን ሰላም መጣችሁ እመቤቴ ሰላም አምጭልን ለሀገራችን 💚💛❤

  • @ኤልዳናየማርያምልጅኤልዱነ

    አቤቱ ጌታ ሆይ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ሁላቹሁም በየ እምነታችን መፀለይ አለብን መጨረሻው ዘመን ደርሰናል

  • @ayutube6498
    @ayutube6498 5 лет назад +88

    ተማሪ ጠፋ እንጅ ድራማውስ ከሚገባው በላይ አስተማሪ ነበር

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 лет назад +43

    ነቅዕ እንኳን በደና መጣችሁ እግዚአብሔር እትዮጵያን ሀገራችን ሰላም ያርግልን ወገኖቻችን ክፉ አይነካ

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    ዛሬ በጣም ደሥሥሥሥሥ ብሎኛል በጣም የምሣሣላት የምወዳት ጓደኞዬ በሰላም ተገላገለች እግዚአብሔር ይመስገን 😍😍😍😍

  • @ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ

    ✞ አምላክ አደራ ተለመነን
    አምላክ አደራ ተለመነን/2/
    ስለ ድንግል ማርያም ማረን ይቅር በለን
    አምላክ አደራ ተለመነን/2/
    ስላዛኝት ብለህ ማረን ይቅር በለን
    አምላክ አደራ ተለመነን/2/
    ስለ እማአምላክ ብለህ ማረን ይቅር በለን
    አምላክ አደራ ተለመነን/2/
    አፍላጋቷን ሙላ ወንዞቿን ባርክላት
    ምድሪቷን አሳርፍ ኢትዮጵያን ቀድሳ
    የሰዶምን እሾህ አምላክ ንቀልላት
    አምላክ አደራ ተለመነን/2/
    ስለ መላእክቱ ብለህ ይቅር በለን
    አምላክ አደራ ተለመነን/2/
    ስለሚካኤልም ብለህ ይቅር በለን
    አምላክ አደራ ተለመነን/2/
    ስለ ቅዱስ ገብርኤል ብለህ ይቅር በለን
    አምላክ አደራ ተለመነን/2/
    ስለ እሩፋኤልም ብለህ ይቅር በለን
    አምላክ አደራ ተለመነን/2/
    ስለ ዑራኤልም ብለህ ይቅር በለን
    አምላክ አደራ ተለመነን/2/
    ስለ እራጉኤልም ብለህ ይቅር በለን
    አምላክ አደራ ተለመነን/2/
    ስምህን ስጠራ እጆቿን ዘርግታ
    እንደወጣ አይቅር አይርገፍ ወጣቷ
    በናትህ ሀገር ላይ አይሰልጥን ጠላቷ
    አምላክ አደራ ተለመነን/2/
    ስለሰማዕታት ብለህ ይቅር በለን
    አምላክ አደራ ተለመነን/2/
    ስለህፅን-ቂርቆስ ብለህ ይቅር በለን
    አምላክ አደራ ተለመነን/2/
    ስላድሴማ ቅዱስት ብለህ ይቅር በለን
    አምላክ አደራ ተለመነን/2/
    ስለእስጢፋኖስ ብለህ ይቅር በለን
    አምላክ አደራ ተለመነን/2/
    ስለቅዱስ ጊዮርጊስ ብለህ ይቅር በለን
    አምላክ አደራ ተለመነን/2/
    ከነአን ኢትዮጵያ ይስመርላት ሰብሉ
    በፊትህ ይደጉ ልጆቿ በሙሉ
    ዘንባባውን ይዘው ሆሳዕና እንዲሉ
    አምላክ አደራ ተለመነን/2/
    ስለ ቅዱሳኑ ብለህ ይቅር በለን
    አምላክ አደራ ተለመነን/2/
    ስለ ተክለሀይማኖት ብለህ ይቅር በለን
    አምላክ አደራ ተለመነን/2/
    ስለሀራ-ድንግል ብለህ ይቅር በለን
    አምላክ አደራ ተለመነን/2/
    ስለ አቡነ አሮን ብለህ ይቅር በለን
    አምላክ አደራ ተለመነን/2/
    ስለ ሐብተማርያም ብለህ ይቅር በለን
    አምላክ አደራ ተለመነን/2/
    አሳደጊ አይጡ ህፅናት ተወልደው
    አዛውንት ይጦሩ እድሜ ካንተ ጠግበው
    እንዲያገለግሉ እንደ ካሌብ ሆነው
    አምላክ አደራ ተለመነን/2/
    አምላክ አደራ ተለመነን/4/
    እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ተመልከትልን

  • @ህይወቴነሽድንግል-የ5ከ

    አዝናኝ አተማራ ትምህርት የሚሰጥ ነዉ አገራችን ሰላም ፍቅር ደስታ አንድነት ያብዛልን በተዋህዶላይ ጥቃት ይብቃ የትሉ ላይክ

  • @touch3206
    @touch3206 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን ንቅዕ ድራማ በጣም ደስእሚል ትምህርትያለው ድራማነው
    በርቱልን ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላምእናፍቅር ያውርድልን

  • @የሩቅሰውናፍቂ
    @የሩቅሰውናፍቂ 5 лет назад +23

    ልክ እንደኔ በስደት አለም እምትኖሩ ፀልዩልኝ
    በሰላም ለእናት ሃገሬ እንዳበቃኝ ።አስተማሬ ነው ቀጥሉበት በያላቹሁበት የፈጣሬ ጥበቃ አይለያቹሁ

  • @ያልተፈታዉህልሜ-ገ5ኰ
    @ያልተፈታዉህልሜ-ገ5ኰ 5 лет назад +18

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ ይላክልን ቸሩ አምላካችን (2) ጌታ ሆይ ሀገራችንም ጠብቅልን ለንስሀ ሞት አብቃን

  • @abitube3078
    @abitube3078 5 лет назад +5

    እንኳን በስላም መጣቹህ ይችን ሚጣ ስውዳት ለብጉር ለማዲያት ለቦርጭ ለብጉር ጠባሳ አይንስር ለሚጠቁር ለሚደርቅ ፅጉር ሌሎችም አሉ ፎቶየን በመጫንእዩት

  • @alemalem5508
    @alemalem5508 5 лет назад +11

    Fatari hoy hagaren ethiopian selam argilin🇪🇹❤🙏

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ

    በእውነት ይኽ ድራማ ላስታዋለው ከልብ ትምህርት አለው
    እግዝአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ለዘላለም ሰላሞን ያብዛልን💚♥💛
    💝

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 5 лет назад +4

    በእውነት በጣም አስተማሪ ነው እና ሀገራችንም የገጠማት ችግር ይሄው ነው ልጆችን በአግባቡ አለማሳደግ ትርፉን እያየነው ነው።

  • @sinawusinawu8404
    @sinawusinawu8404 5 лет назад +1

    አሞኛል እረፍት ነስቶኛል የሀገሬ ሰላም ማጣት ጨንቆኛል ሁሌም አለቅሳለሁ የቤቴክርስቲያን ስቃይ እያደረ እየባሰ መጣ የራሄልን እንባ እንደተመለከተ ሁሉ የአባቶቻችንም እንባ እግዝአብሔር አምላክ ይመለከትልን እንደ እኔ የታመማችሁ ሁሉ የጭንቅ አማላጅ ድንግል ማርያም ትድረሳችሁ የሀገር ሰላም የእህት ወንድም ደስታ የእናት አባት እፎይታ የምፈልግ ሁሉ ጸሎት ያድርግ ለአንድነትና ለሰላም

  • @mustobintmahmed2566
    @mustobintmahmed2566 5 лет назад +1

    Enkuwan beselm metachu mirtoch💕💕💕💕💕❤❤❤❤😍😍😍

  • @ሠምራየተዋህዶልጅ
    @ሠምራየተዋህዶልጅ 5 лет назад +8

    ነቅዕ ድራሞች እንኳን ደህና መጣችሁ ያገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛላችሁ

    • @ٱميانتيفيحيا
      @ٱميانتيفيحيا 5 лет назад

      ሳምራ የተዋህዶ ልጅ ነኝ samra ye tewahedo lji ሰሙ ሰብስክራይብ አርጊኚ

  • @ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ

    #ሰራተኛዋ *ተመቸችኝ* *የወሬ*
    *ቋት* 😂😂😂

  • @meethiopian4425
    @meethiopian4425 5 лет назад +45

    ሰሚ ጆሮ ከለለ ብጮክ ምን ዋጋ አለው አለች የኔ ቅመም እውነት ነው

  • @Tube-fh5kk
    @Tube-fh5kk 5 лет назад +31

    አባት ለመሆን የተፈጠርክ ልጅ አለ
    እኔስ እናት እንደመሆን ያማረኝ ነገር የለም

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 7 месяцев назад

    ሁሌም አስተማሪ ድራማ ❤️♥️🙏

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 5 лет назад +81

    *የተዋህዶ ልጆች ፈቃዳችሁ ከሆነ ቤተስብ ሁኑ መንፈሳዊ ብቻ ስብስክራይቭ በማድረግ እንማማማር*

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 5 лет назад +5

    እግዚሐብኤር ላገራች ሰላም ያምጣልን ።በየክፈለ ሃገሩ ያሉትን ቤተሰቦቻችንንና ቤተክርስቲያችንን ይጠብቅልን አሜን ።የልዬ ለቤተክንስቲያን

  • @መዳኒአለምአባቴ
    @መዳኒአለምአባቴ 5 лет назад +35

    አረ ሰውን ባትፈሩ ፈጣሪን ፍሩ ቤተክርስቲያን ለምታቃጥሉ😢😢😢

  • @kelethiopia8715
    @kelethiopia8715 5 лет назад +4

    እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ይውረድልን
    የተዋህዶ ልጆች ሰለምችሁን ይብዛላችሁ

  • @ananianani6735
    @ananianani6735 5 лет назад

    ነቅዕ ዲራማ ይመቻቹሁ ጥሩ ትምህርት ነው እምታቀርቡት ተው ላገራችን ፀሎት እናርግ ሁሉም በየሀይማኖቱ እግዛአብሔር ሰላም እና ፍቅር ይስጠን

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 лет назад +1

    በጣም አስተማሪ ድራማ ሁሌም የምታስተምሩት በርቱ ወላጆች ለልጆቻቸው ምላር አይጠነቀቁም🤔🙏🙏

  • @ወለተሚካኤልነኝ-ጠ4ዐ
    @ወለተሚካኤልነኝ-ጠ4ዐ 4 года назад +1

    በርቱ ጥሩ አስተማሪ ነው

  • @ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ

    አንጀት አርስ መልእክት ነው ያስተላለፋችሁት እናመሰግናለን

  • @ማሂኢትዮጵያዊት
    @ማሂኢትዮጵያዊት 5 лет назад +1

    አስተማሪ አዝ ናኝ ቁም ነገር ያለው ሲ ት ኮም ነው በርቱልን 👏👏👏👏👏👏👏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @zemelaku6811
    @zemelaku6811 5 лет назад +3

    የዛሬዋ የሰራተኛ ካራክተር የተጫወተችው ምርጥ ሴት ናት! ደጋግመን እንያት

  • @ramlobashiir768
    @ramlobashiir768 5 лет назад +1

    I AM SOMAALIA🇸🇴🇸🇴🇸🇴 I love Ethopi🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍

  • @ethiolove3144
    @ethiolove3144 5 лет назад +18

    ሰላም ለቤተክርስቲያናችን

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 5 лет назад +8

    ቆይ አናተ የኢትዮጱያ ልጆች በውስጧ የምትኖሩ ለምን በውስጧ እየኖራችሁ ለምን ታጠቃቷልችሁ ለምን 😭የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆችን የገዳም አባቶቻችንን ቅድስት ቤተ ክርስቲያንንለምን ታጠቋታለችሁ ለምን ልማቷን ታጠፏላችሁ ለምንንን 😭አይይይአንድነት ፍቅር ለምን አይሰፍንም ለምን

  • @ማሂየድንግልልጂ
    @ማሂየድንግልልጂ 5 лет назад +31

    ይሄ ድራማ እሚመቼኚ ቶለ ወደገደለው እሚገቡት ሰብስ እንደኔ እምትፍልጉ ኑ እንደራርግ

  • @መክበብየደሙፍረየክዳንልጅ

    እውነት በጣም ትምህርት ያለ ድራማ ነው

  • @astuastu53
    @astuastu53 5 лет назад +1

    Fitse konjoo 🥀🥀🌷🌷🌺🌺🌺🌺💝

  • @aziza1131
    @aziza1131 4 года назад

    ዋው፡በጣም፡አሥተማሪነው፡ልብላደለው፡ምርጥ

  • @sigmam6557
    @sigmam6557 5 лет назад +3

    This is dynamic contemporary entertaining and course-packed drama!

  • @dagnachewsiyoum7022
    @dagnachewsiyoum7022 5 лет назад +2

    በቴሌቢዥን ከማያቸው ድራማዎች ሁሉ እንደ ነቅዕ ያለ እድተማሪና አዝናኝ አላየሁም።የማህበረ ሰቡን ችግር እየነቀሰ በማውጣት እውነታውን በግልፅ የሚነግር ነዉና ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል።

  • @መኖራዬየዘላለምአምላ-ፀ6ዐ

    ዋውውው ምርጥ አስተማራ ዲራማ ነው ቀጥሉ በት

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    እኔ ግን የሠራተኛይቱ ካራክተር ነው በጣም የተመቸችኝ ምስሩን እንዳትደፋብኝ አለች😂😂😂😂😂

  • @asterasefa5753
    @asterasefa5753 5 лет назад +1

    ቆንጆ ትምህርት ነው ቀጥሉቤት

  • @እየሩስስደተኘዋ
    @እየሩስስደተኘዋ 4 года назад

    የሀገሬ ልጆች ሰለመቸሀ የበዛ

  • @የኔሰው-ሠ9ጠ
    @የኔሰው-ሠ9ጠ 5 лет назад +4

    ጥሩ ድራማ እስኪ በርቶ እደዝ መልካም መልካም ትምህርት አስተምሩው

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 3 года назад

    Filmu betam arif new

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 5 лет назад +5

    ስላም ላገራችን እስኪ ፀልዩ ስለ እምየ ኢትዮጲያ

  • @hayatemohammed1158
    @hayatemohammed1158 5 лет назад +5

    አቤትሰራተኛዋ።በጣምትመቻለች

  • @helembabanem1690
    @helembabanem1690 5 лет назад +3

    ጌታ ሆይ አገራችንን ጠብቅልን አሜን
    💚💛❤💚💛❤

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 лет назад +1

    እንደው ሀሜት ኣይሁንብኝና እያለች ኮመኮመቹ😅
    ሰሚ ጆሮ ከሌለ መጮህ ምን ያደርጋል ሚጣየ😘😘😘 ልክ ነሽ ኣስተማሪ ነው ሁሌ ድራማው።።።።

  • @zareazarea934
    @zareazarea934 4 года назад

    ምርጥ ድራማ

  • @fofafofa9494
    @fofafofa9494 5 лет назад

    በጣምጥሩትምህርትአለውእናመሰግናለን

  • @amranhusein7858
    @amranhusein7858 5 лет назад +1

    Dess sitilu hulachuhum 💞💞✋

  • @hulukelemu5547
    @hulukelemu5547 5 лет назад +2

    የሁለት አመት ፍቅረኛዬ ካደኝ አፅናኑኝ ከፍቶኛን

    • @ሜሪየተዋህዶልጅ
      @ሜሪየተዋህዶልጅ 5 лет назад

      አይዞሽእህቴ እኔም 6አመት ቆይተን ተለያየን አዲስ ጠብሻለው ምን አባቱ ወድ ቢሂድ ወድ ይመጣል

  • @dollobadore3501
    @dollobadore3501 5 лет назад +1

    ዳስላል እናመሰግናለን

  • @NancyEttiy
    @NancyEttiy 5 лет назад

    ጥሩ ትምህርት ነው

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 2 года назад

    ትንሻ ልጅ የድራማው ኮከብ ነች ደስ ስትል

  • @Madina-ky4le
    @Madina-ky4le 4 года назад +1

    በጣም አስተማሪይ ነው።የሚማር ይብዛልን

    • @kibebewyinesu1563
      @kibebewyinesu1563 4 года назад

      አስተማሪ ለማለት እንዴት ይ ይገባል?

    • @kibebewyinesu1563
      @kibebewyinesu1563 4 года назад

      አስተማሪ ለማለት እንዴት* ይ * ይገባል?

  • @madinalove519
    @madinalove519 5 лет назад +11

    ለምርቃን ብለህ መጠጥ የጀመርነው ከሳምንት ቡሃላ ሰካራም የሆንከው
    እንደነክ ሰላም ነክ እንደነክ ደህና ነክ😂😂

  • @wanshetangda2267
    @wanshetangda2267 5 лет назад

    እናመሠግናለን ንቅወች

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 5 лет назад +1

    ለሀገራችን ሰላምና ፍቅር ያብዛልን

  • @qatarqatar7782
    @qatarqatar7782 5 лет назад

    ምርጥ አስተማሪ ነው

  • @masaharuando9986
    @masaharuando9986 5 лет назад

    wow garmin new melkitum tekam new leb enblew ye ethiopia wegn.ENMESAGNLIN share silargachwt

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 5 лет назад

    ደስ፣የሚል፣ድራማ፣እናመሰግናለን

  • @ሀናሀና-ቨ8ተ
    @ሀናሀና-ቨ8ተ 5 лет назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @dffghccvvb9867
    @dffghccvvb9867 5 лет назад

    በውነት በጣም ነው ደስየሚለው

  • @ስደተኛዋነኝተስፋያደ-ቸ5ጸ

    አንደኛ ነኝ ግን ላይክ ምናምን አለ ምንም ok

  • @የኪዳናምህረትልጅነኝ

    በትክክል እናመሰግናለን

  • @tmaniacell890
    @tmaniacell890 5 лет назад

    ምርጥና አሰተማሪ ድራማ ነው

  • @እኔማለትያውእኔነኝ

    ዋው ምርጥ ትምህርት ማለት ነዕቃ ናችሁ ክላሲካሉን ስዎድላችሁ መጨርሻው ላይ ያለውን

  • @banchiyedesalew4503
    @banchiyedesalew4503 5 лет назад

    konjo tmhrt new enamesegnalen

  • @hshshshsg6466
    @hshshshsg6466 5 лет назад

    ወውውውው አሪፍ ነው ያስተምራል

  • @asmelash777hohtte.a5
    @asmelash777hohtte.a5 4 года назад

    Good work

  • @kidstyebereketkidistyebere300
    @kidstyebereketkidistyebere300 5 лет назад +10

    ይሄ ድራማ ምን አለ እደ ቃናው ከእሁድ እስከ ሀሙስ ተከታታይ ቢሆን ተባረኩ ሌላ ምን እላለሁ

  • @fathimafathima422
    @fathimafathima422 4 года назад

    እደዚህ.ድራማ.ደስ.የሚለኝነገር.ቤናር

  • @yotube4
    @yotube4 5 лет назад +1

    ተመቸኝ አሪፍ ትምህርት አለው

  • @fateyarashad6908
    @fateyarashad6908 5 лет назад +1

    Asitemariy drema neu bertu

  • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን

    ወጌኖቸ በፆለታችሁ አስቡኝበስደት በሽታ ይከብዳል 😢

  • @bellab7021
    @bellab7021 5 лет назад +1

    ከዳማ ከኪችንዋ ነው የሚያምርባት ደሞ ለካሜራ አትዋሹ እትዮጵያ ላይ የቤት ሰራተኛ እንኳን እንደዚህ እኩል ማውራት በወጉ የእግዛብሄር ሰላምታም አይሰጥዋትም እኮ ግፍ አለባቸው በቤት ሰራተኛ

    • @fatama1233
      @fatama1233 5 лет назад

      በጣም እህቴ የኢትዮጵያ ሰራተኛ ከመሆን አንድ እጁን ከማዳም ቤት መሸቀል ይሻላል

    • @workuworku8123
      @workuworku8123 5 лет назад

      እረ አሉ ጥሩወች
      እነሱ ስነ ስረአት ይዘው ሚሰሩ ከሆነ ሀሪፎች ናቸው ግን
      ወለም ዘለም ደስ አይላቸውም

    • @የልቤደስታእየሱስ
      @የልቤደስታእየሱስ 5 лет назад

      ere alu kinoch ende beteseb yemiyayu

  • @ህይወትአረምየበዛባትተክል

    በጣም ነው የምወዳችሁ ምርጥ ፊልም

  • @መሥኪነኝየብታጅራዋ
    @መሥኪነኝየብታጅራዋ 5 лет назад +1

    እኮንደህናመጣቹ

  • @haleemamohammad9991
    @haleemamohammad9991 5 лет назад

    አስተማሪ ድራማ በርቱ

  • @ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ

    እንኳን በሰላም መጣሁ

  • @ፎዚያነኝለፍቅረኛሁሉንምታ

    መፀሀፍት ግለጡ ስትባሉ ሌላ ነገራቸው ሆይ ድንግል ጠላችሁክክክክክክ አቦ ተመችህኒ

  • @foziyaalemaz8636
    @foziyaalemaz8636 5 лет назад

    ትክክል ነው

  • @asmea4799
    @asmea4799 5 лет назад

    This is the best heart touching i ever seen

  • @hanang7517
    @hanang7517 5 лет назад +2

    እንደው ሀሜት አይሁንብኝ እንጂ የሀገራችንን ፖለቲከኞች ነው የስታወስከኝ😁😁😁😁😁😁😁

  • @ነኢማቢንትሙሀመድ
    @ነኢማቢንትሙሀመድ 5 лет назад

    ሀሜት አይሁንብኝ እና ድራማው ደስ ይላል😄😄

  • @ruwediashabudin489
    @ruwediashabudin489 5 лет назад

    ወንዶች ግን ይገርማሉ እውነት እኔ እራሱ አባቴ ወለደኝ እንጂ የታለሽ ብሎ ፍልጎኝ አያውቅም ፍልጌው በስንት አመቴ ስሄድ ደና ስጦታ ይዘሽ አልመጣሽም ብሎ ቅስሜን ስበረው አሁን አባቴም አይመስለኝም ደውዬለት እንኴን አላውቅም ሁሉም ወንድ እንደሱ ይመስለኛል እባካችሁ ወንዶች አብራችሁ ላለችው ሴት ባታዝኑ ያለ ፍላጎቱ ለሚፍጠር ልጅ አስቡ እናት እያላችሁ በሴት ልጅም አትቀልዱ

  • @ወለተማርያምወይንሽት

    እንኳን መጣችሁ ምርጦች

  • @zed5038
    @zed5038 5 лет назад +1

    በጣም አሥተማሪ ነዉ

  • @addistelhun7745
    @addistelhun7745 5 лет назад

    እህእህ ይሄንም ፓለቲካ ነው ብለው እንደ ምን ልታዘዝ ድራማ እንዳያቋርጧችሁ ብዙ ፓለቲካ ውስጥ አትግቡ ግን ነካ ነካ ደስ ደስ አድርጓቸው እውነትም ጭብጨባ የናፈቀው ህዝብ አዳራሽ ውስጥ ገብቶ ይተኛል ከዝያ ያለ ምንም ንግግር ከፊት ያለው ሰው ከእንቅልፍቸው እንዲነቁ ስያጨነጭብ በማያውቁበት እነሱም ያጨበጭባሉ ኪኪኪኪ

  • @ስለሁሉምነገሪአልሃምዱሊላ

    እንኮንደህንመጣችሁ.ውድየሀገሬልጆችአላህሰላምያርግልንሀገራችንንውዶቸ ከአላህበታችበዱአችሁአትሪሱኝ

    • @ٱميانتيفيحيا
      @ٱميانتيفيحيا 5 лет назад

      ስለሁሉም ነገሪ አልሃምዱሊላ የዋህ ምን ይሆነል? ?? እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኚ

    • @GoodmorningEritrea33
      @GoodmorningEritrea33 5 лет назад

      ስለሁሉም ነገሪ አልሃምዱሊላ የዋህ ምን ይሆነል? ?? share.tap2earn.co/Yodita

  • @yu7789
    @yu7789 5 лет назад

    ዋዉዉዉ በጣም የምወደዉ አስተማሪ ድራማ

  • @woynishetdigafiyoutub3700
    @woynishetdigafiyoutub3700 5 лет назад

    Wunati new 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘❤❤❤❤

  • @muludelelegn9926
    @muludelelegn9926 5 лет назад

    Betam des yelal aref temeret alew ❤❤❤

  • @nigisttizazu6283
    @nigisttizazu6283 5 лет назад +1

    ፈጣሪ ሆይ ሀገራችን ኢትዮጲያን አስባት አሜን🙏🙏🙏

  • @Habtam_cooking
    @Habtam_cooking 5 лет назад

    አስተማረ አዝናኝ ትምህርት ነው