ጄኔራሉ ታገዱ፣ ባለስልጣኑ ፋኖን ተቀላቀሉ፣ ልደቱ ስለትራምፕና ኢትዮጵያ፣ 40 ፍንዳታዎች በባህርዳር፣ ብልፅግናና መምህራን፣ 6ቱ የማሰሪያ ማዕከላት| EF

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 ноя 2024

Комментарии • 226

  • @Zየፋኖቹዘር
    @Zየፋኖቹዘር Час назад +10

    ድል ለአማራ
    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @hayatabdu9702
    @hayatabdu9702 28 минут назад +2

    ክቡር አቶ ልደቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እና ሠው ኖት።

  • @asseyekiya4173
    @asseyekiya4173 33 минуты назад +3

    ልደቱ አያሌው ነገሮችን የሚያይበት አንግል ደስ ይላል!አልሰማም ያላቹ አካላት ለራሳቹ ስትሉ ስሙት፡፡

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ 55 минут назад +4

    ፖለቲከኛው አቶ ልደቱ ትክክል ናቸው፤አማራ ፋኖ ከሌሎች ጋር ጥምረት ካልፈጠረ ውጤታመ ድል ሊያስገኝ አይችልም።

  • @MubarikMuzemil
    @MubarikMuzemil 2 часа назад +40

    እኔ ጉራጌ ነኝ መላው ኢትዮጽያውያን እሄንን ስርአት ካልታገልለ በፍኖ ብቻ ነፃ መውጣት አይቻልም

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw 2 часа назад +7

      ፋኖ ይሄን ሰረዓት ይጠለዋል ግን ሚኒሻ ሀዳሙ ነው ያሸገረው

    • @dmx3674
      @dmx3674 2 часа назад +3

      እኔም እሳማማለሁ ሌሎችም መቀላቀል አለባችው ፣ ለውጥ ሲባል ከትግሬ ብሄር ወደ ኦሮሞ ቢሄር አልነበረም ።የታገልነው ለተረኘት አይደለም ። ሰላም ያላት ሀገር ፣ ዲሞክራሲ እኩልነት ከተፈለገ አብሮ መታገል ይገባል ። አለበለዚያ አንድ ወገን ብቻ ታግሎ ነጻ ያውጣኝ የሚለው መዘዝ ያመጣል ።

    • @TaytuGrmaw-v8j
      @TaytuGrmaw-v8j 2 часа назад +1

      እህቴ ቴሌግራም ላይ ብታይ በየለቱ የአማራ ህዝብ እያለቀ ነው😢😢😢😢😢

    • @እዮብከሸዋነኝ
      @እዮብከሸዋነኝ 2 часа назад

      ትክክል መላ ኢትዮጲያውያንን ገዳይ ስርአትን ተባብሮ ማስወገድ ግድ ነወ

    • @Finfine672
      @Finfine672 Час назад

      ​@@TaytuGrmaw-v8jy amhara lijoch b deron yegelelu, mekelkeyem eyelke new

  • @Emna-nv1li
    @Emna-nv1li 36 минут назад +1

    ድል ለፋኖ

  • @እዮብከሸዋነኝ
    @እዮብከሸዋነኝ Час назад +8

    የተማሩ መምህራን የማሀይሙ የሺመልስ አብዲሳ ተመፅዋች ለማኝ እንደመሆን አሳፋሪ ነገር የለም

  • @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ
    @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ 34 минуты назад +1

    ልደቱ እስቲ ለአንድ ለአራት አመት ፀጥ በልና ስራእን ስራ

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed Час назад +3

    ልደቱ ❤

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z Час назад +3

    እኛ የብሄር ጥላቻ የለብንም የምንታገለው ለፍትሕ፣ለነጻነት ና ከዘር የፀዳ ሀገረመንግስት ለመገንባት ነው፣ሥለዚሕ ሁሉም የፋኖን ትግል በመቀላቀል፣መታገል ያሥፈልጋል፣ፋኖ አሸንፏል 0:05 💪💪✊✊

  • @ethiopalezelalemtinure5569
    @ethiopalezelalemtinure5569 2 часа назад +9

    ምግብ ብርቅሆኖ በሚወራበት አገር መምህር መሆን ሞራል ይነካል... ካበሉም ወሬ ለምን አሥፈለገ???የምግብ ጠረጴዛ እንኳን የለም ያሣፍራል...

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 2 часа назад +6

    ያሳዝናል የኢትዬጳያ መምህሬን እንደ የተሰካር የሙት አመት ዝክር ሲቀምሱ

  • @mulukenayalew6386
    @mulukenayalew6386 Час назад +2

    እውነትነው ልደቱ

  • @heyluzegeye
    @heyluzegeye 2 часа назад +4

    ኢትዮ ፎረም ሀቀኛ ጄግና የወንድ ጥግ ሚዲያ ይመቻችሁ

  • @Yonas-f8k
    @Yonas-f8k 19 минут назад

    I have no word ...ይህ ግዜ ኣልፎ ካየሁት ...

  • @GetachewCherenet
    @GetachewCherenet 2 часа назад +4

    አት ልደቱ አሜሪካ ሁሉንም ነገር ከጥቅሟ አንፃር ብቻ እንደምታይ እርሶ ባይነግሩን በቃ ተሸውደን ነበር ማለት ነው ። አይ አቶ ልደቱ እርሶ ያልሮጡበት የትግልና አመራር ሁሉ ከንቱ እንደሆነ ያለዎት አተያይ የሚገርም ነው። ቀድሞ የትጥቅ ትግል የጀመረውን ፋኖ በተዘዋዋሪና በጎንዮሽ ሲሸነቁጡ እንዳልነበር አሁን ደግሞ ለመምከርና ለመምራት ዳዴ ሲሉ ላስተዋለ ይሄ የስልጣንና የክብር ጥማት ህሊናን ያሳውራል እውነትነቱ ተገለጠ በል - ! እንድንል

  • @AlburhanDekel-hw4db
    @AlburhanDekel-hw4db 35 минут назад

    ውድ ልደቱ፣ ጀግናማ ጀግና ነህ ከድሮዉም ፣ ህዝቡ ግን አይገባዉም፣ ቲዊስት ነው ጭንቅላቱ። አሳዛኝ አጎብዳጅ ነው ህዝቡ

  • @EndirisAbdou
    @EndirisAbdou Час назад +3

    ብልጥግናዎች ማፊ ቡድን ናቸው አለምን የናቁ ጂሎች ቡዱን ናቸው

  • @TsehayAzeze
    @TsehayAzeze 2 часа назад +3

    thank you Ethio fourm

  • @TititTitit8
    @TititTitit8 2 часа назад +4

    i love you ❤❤❤❤
    TDF ❤❤❤

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Час назад +1

      ❤The king TPLF + The king TDF❤ brother sisters familiar from one stomach State TIGGER TIGRIYANS TIGRAY period❤❤

    • @TititTitit8
      @TititTitit8 Час назад

      @aronyonas7563 😍😍😍😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ባንተአምላክ
    @ባንተአምላክ 2 часа назад +3

    ከሠላምና ከነገት ማ ይበልጣል
    ሰላም ለሀገር ወዳዱና በላቡ ለሚያድረዉ ህዝብ

  • @bsquadtvworld
    @bsquadtvworld 2 часа назад +4

    🌟ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏😢

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 2 часа назад +3

    በግልፅ መወገዥ አለበት ወላሂ እሄን የዘር ማጥፋት ወጀል😡 በተለይ ምድር ላይ ያሉ ፋኖወች ለራሣችሁ ሥትሉ አዉግዙ ግባር ቀዴም ለናተነዉ ጥቅሙ

  • @عمكحسن-خ3ز
    @عمكحسن-خ3ز 2 часа назад +1

    ድል.ለአማአራአ.ፋአኖኦ

  • @ShambelZikargie
    @ShambelZikargie 3 часа назад +8

    ኢትዮ ፎረም አንደኛ 👍👍👍

  • @haileasmerew3487
    @haileasmerew3487 22 минуты назад

    አቶ ልደቱ አማራ ነኝ የምትለው አንተ እራስህ በወገንህ ላይ እየደረሰ ያለውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ በውሉ ተገንዝበህ ትግሉን በመቀላቀል የደርሻህን ከመወጣት ይልቅ ከጠላቶቹ ገር በሌለች ኢትዮጵያ ስትወዛገብ እየዋልክ ሌላው ህብረተሠብ ከአማራ ጎን ሊሰለፍ የሚችለው ምን ጎደለብኝ ብሎ ነው?

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 3 часа назад +14

    ልዴቱ የዉቀት ባለቤት👍❤️ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ🇨🇬💪

    • @Syntifik100
      @Syntifik100 2 часа назад +2

      Kidetu endaltebale 😂

    • @Ethiiopia123
      @Ethiiopia123 2 часа назад +2

      @@Syntifik100ብልፄ ሰራዊት እዚ ምን ይሰራል

    • @Tjsjsjsj-iy2yz
      @Tjsjsjsj-iy2yz 2 часа назад

      😂😂😂

    • @Meesfin
      @Meesfin 18 минут назад

      ልደቱ የፋኖን ትግል አይደግፍም ፕሮፌሰሩን አስመልክቶ በፃፈው ደብዳቤ ፕሮፌሰሩን የፅንፈኛ የሽብርተኛ ደጋፊ ናቸው ብሎ ነው የገለፃቸው ስለዚህ ልደቱ ለምን አርፎ አይቀመጥም አማራ ከሆነ መታገል ከፈለገ ወደ ትግሉ ሜዳ መውረድ ነው ውጭ ሀገር ተቀምጠህ በማውራት የምታመጣው ለውጥ የምትናፍቀው ስልጣን የለም። ፋኖ በክንዱ የአማራን ህዝብ ነፃ ማውጣቱ መቼም ቢሆን አይቀርም የሚታገለውም ህዝቡን ከወራሪዎች ነፃ ለማውጣት ነው ልደቱ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያልክ አታላዝን ብሔርብሔረሰብ ቁጭ ብሎ እየጠበቀ ማንም ማንንም ነፃ አያወጣውም። አማራ የማንንም እርዳታ ሳይሻ ብቻውን ታግሎ አሁን ላለበት የማይቀለበስ የትግል ደረጃ ደርሷል ቀጣይም እየተጠናከረ እየጠበቀ አንድ ጠንካራ ሀይል ሆኖ ይወጣል ልደቱ እና መሰሎችህ የፋኖን ትግል ገፍተህ በኢትዮጵያ ጭምብል የተሸፈንክ ሁላ ያን ጊዜ መደበቂያ እንኳን የለህም። አሁንም እደግመዋለሁ ፋኖ የአማራን ህዝብ በክንዱ ነፃ ያወጣል የስርአቱን ቁንጮዎች እና የስርአቱን ዋነኛ አገልጋዮች የገቡበት ገብቶ ለፍርድ ያቀርባቸዋል ስለ ቀጣይዋ ኢትዮጵያ እንዴት ትቀጥል በሚለው ጉዳይ ከሁሉም ኢትዮጵያውያን ጋር ይወያያል። ይኸው ነው።

  • @ማማየ-ዸ7ጨ
    @ማማየ-ዸ7ጨ 3 часа назад +6

    ሰለም

  • @generalredwan
    @generalredwan 2 часа назад

    ይመቻቹ 👍👍

  • @Hassen1444
    @Hassen1444 Час назад +1

    Peace for all

  • @ur.cristiyan
    @ur.cristiyan Минуту назад

    እኔ ቢሳካልኝ ያየሰው ሽመልስ ነው መሆን የምፈልገው!!!

  • @Regina-m9i
    @Regina-m9i 50 минут назад

    ልደቱን ስራ ፈልግ በሉት 😂😂😂 ፋኖ ያሸንፋል ድል ለአማራ ህዝብ !!!

  • @zola-b5k
    @zola-b5k 2 часа назад +4

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DanielAmbaw-m4m
    @DanielAmbaw-m4m 2 часа назад +1

    አስተዋዮች

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ 49 минут назад

    ዜጎች ኑሮ ከሚችሉት በላይ ተጭኗቸው፤ትውልድን የሚያንጹ መምህራን በድህነት ተዋረዱ፤እንደ መልካም ተግባር፥አገሪቱ ለውጭ አገር ብድር አበደረች የሚል ዜና ሲናፈስም አድምጠናል?ይገርማል፤ዜጎችን መመገብ ሳይችሉ ለውጭ አገር ማበደር የሚያሳፍር ነው፣ያስገምታልም፤ወደፊትም ብድር የሚያበድራቸው ሊያገኙ አይችሉ ይሆናል፤ምክንያቱም ተርፏቸው ለሌላ ማበደር ችለዋል በሚል።

  • @T.N.M-zi2bs
    @T.N.M-zi2bs 51 минуту назад

    የኢትዮጵያ ሕዝብ አብይ አህመድ እስካለ ደም እባ ማለቀሱ አይቀርም

  • @hayilehagos
    @hayilehagos 2 часа назад +5

    TDF ♥💛TDF 🇻🇳🇻🇳TDF 💊💊TDF 💪💪💪💪

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Час назад

      ❤King TPLF❤the king TDF❤
      ❤ brother sisters from one stomach familiar long live state TIGGER TIGRIYANS TIGRAY❤

  • @belayejigu7205
    @belayejigu7205 Час назад +1

    ይገርማል ከ150 ሚሊየን ከሚጠጋ ህዝብ ውስጥ አንድ ልደቱ ብቻ ኢትዬጵያን የማዳን ትግል ሲያደርግ ማየት እጅግ አሳፋሪ ነው:: የበለጠ የሚያሳፍረው ደግሞ "ተማሩ" የሚባሉት ድጋፍ ሊሰጡት ሲገባ በጠላትነት ሲነሱበት ማየት ነው::

  • @ur.cristiyan
    @ur.cristiyan 3 минуты назад +1

    በሊቢያ ነው የምኖረው RUclips ቻናሌ 1000 ከገባልኝ ወደ ሀገሬ ገብቼ ስራ እጀምራለሁ እና ከችግር ውስጥ ወጥቼ ለሀገሬ እንድበቃ እርዱኝ ወገኖቼ😭😭😭

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 2 часа назад +1

    Our voice ❤❤❤

  • @SaidSaed-f9j
    @SaidSaed-f9j Час назад

    🎉🌹❤️❤️

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 3 часа назад +6

    ❤💛TDF❤💛TDF❤️💛TDF❤️💛

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Час назад

      ❤The king TPLF❤ the king TDF❤ brother sisters from one stomach familiar❤
      ❤ Long live state TIGGER TIGRIYANS TIGRAY❤

  • @ትግራይዓይነይ123
    @ትግራይዓይነይ123 3 часа назад +10

    💛❤️✌️👌🙏

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 3 часа назад +3

    1ኛ

  • @abuwelide121
    @abuwelide121 3 часа назад +8

    አንደኛ ያየሰው ምርጡ

  • @QsanetTion
    @QsanetTion 37 минут назад

    Pro BN was praising it as innovative solution

  • @fernusferedeferede5081
    @fernusferedeferede5081 2 часа назад +2

    Lidetu as they say if you don’t have any thing nice to say, don’t say anything.

  • @BenjaOg-gg8ub
    @BenjaOg-gg8ub 2 часа назад +5

    ሰላም አንተ የህዝብ ልጅ እድሜና ጤና ፈጣሪ ያድልህ አንተ ሁሌም ሀቅ ና ሀቅን ይዝህ ስለምትታገል ቅቡልነትህ የትየለሌ ነዉ ቀጥልበት

  • @djdjkriri4o367
    @djdjkriri4o367 2 часа назад

    እፍእፍ

  • @FentawTefera
    @FentawTefera Час назад

    አናንተ አትግደሉ እንጅ ለሐሜቱ
    ችገር የለም

  • @Mama-k9o9o
    @Mama-k9o9o 28 минут назад

    ❤❤❤❤ 1:37

  • @azebogubamichael7082
    @azebogubamichael7082 Час назад

    ምስ ቁሪኻ ምቅላስ እዩ
    ደሓን ኢና።

  • @jigsadiina2099
    @jigsadiina2099 2 минуты назад

    ቀሰም ሰባሪ ብቻ ሳይሆን ሸው መሆንን የሚያሰጠላ ሆዳም ወራዳነት ታሪክ ይቅር የማይለው ዝቅጠት ነው እንዲህ ተኮልኩሎ ከመብላት ሞቶ አፈር መልበሰ ለልጆቻቸው ክብር ነበር

  • @jemalmohamed3425
    @jemalmohamed3425 2 часа назад +1

    ከዚህ በፊት ያሸንፋል ምክንያቱም ህዝቡ ስለሚያግዘው ብለው መልሰው ነበር

  • @SijoSilo-b4i
    @SijoSilo-b4i Час назад

    ከመታገት በላይ ምንደማደርገዉ ኣብረን ኣለን

  • @tadesseanteneh3361
    @tadesseanteneh3361 Час назад

    Ohhh my Goodness 😢 የመምህራን ምገባ? ከነክብራችሁ ተነስታችሁ ታገሉ

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 3 часа назад +4

    አማኑኤል ቸር ዜና አሰማን ሀገራችንን አለምን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
    ፍትህ ለአማራ ህዝብ

  • @zewduzeda2269
    @zewduzeda2269 3 часа назад +13

    ድል ለጀግናው ፋኖ💪💪💪

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Час назад

      በጆኖሳይድ ተጠያቂ ነው😂

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 2 часа назад +1

    ክእፈር ይቀላቅልህ::😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @shemseseid3791
    @shemseseid3791 3 часа назад +5

    well.come

  • @solomonberahne3432
    @solomonberahne3432 2 часа назад +1

    በፀሎት ያመጣሀው ለውጥ ነው ቻለው የሚገርመኘ ደምው ያለፈው መንግስ ጥሎብን የሄደው እዳ ነው እያለ የሚያላዝ ደንቆሮው ሳይ ይህም ያንሰዋል ለዝህ ህዝብ🙄🙄🙄

  • @AlazarZelalem
    @AlazarZelalem 2 часа назад

    Yihin dikala betam new yemiyastelay

  • @Classicmovies0808
    @Classicmovies0808 3 часа назад +3

    👌👌

  • @Hassen1444
    @Hassen1444 Час назад

    Prace for all

  • @qochfm2qx
    @qochfm2qx 2 часа назад +2

    ችግሩ የሚያስተምራቸው ተማሪዎች ተስፈ ምንድነው?

  • @bekat_media
    @bekat_media 2 часа назад +2

    እኔምለው !! ኢትዮ ፎረም ከልደቱ ጋር ቆረበ እንዴ? ፖለቲካ ተንታኝ ጠፋ??

    • @betelhammeselu7613
      @betelhammeselu7613 57 минут назад

      @@bekat_media tnx ወንድሜ ያው ወያኔን ደፍሮ ስለማይናገርላቸው ነው።

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 2 часа назад +1

    እረኞች አነጋገር የማይችሉ ናቸው ትግሉን የሚያበላሹበት::😢😢😢😢

  • @siymergn
    @siymergn 2 часа назад +2

    አስተማራዎች ከምግብ ምገባ ጎን ለጎን የጫማ ጥያቄ አላሀቸው

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf Час назад

    "ቤትክርስትያንም መስጊድም ይመታል " ብለውን ነበር ኮ እነዚህ አረመኔዎች። በቃ አለቃቸው የኢትዮጵያ ህዝብ ሾርት ሜሞሪ ነው ስላለ እያንዳንዱ ወንጀላቸው የሚረሳ ይመስላቸዋል? የልጅ ልጆቻቸውም ከፍለው የሜይጨርሱት የበቀል ስሜት ህዝቡ ልብ ውስጥ መትከላቸውን ቀጥለውበታል።

  • @tayetaye3400
    @tayetaye3400 2 часа назад +1

    ለአገር የሚታትርና አገርን ለማዳን ሌት ከቀን የሚሰራ ሚድያ (Ethio Forum) 1M ለመግባት ይህን ያህል መዘግዬት አልነበረበትም let's go and reach 2M and above guys

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 6 минут назад

    በሆዱ የሚገዛ የተማረ ሀይል ማለት እንዲሕ ነዉ አይ መምሕራን ከዚሕ ቀጥሎ ወደ ዉትድርና

  • @abeba2241
    @abeba2241 2 часа назад +4

    እሰይ 😂 ገና ብርሃኑ ጁላ ከፋኖ ጋር ይቀላቀላል ድል #ለፋኖ 💪🏾💪🏾💪🏾 ❤❤👏👏

    • @TaytuGrmaw-v8j
      @TaytuGrmaw-v8j 2 часа назад +2

      😂❤❤❤❤❤አይቀርም

  • @UmrakubaProject
    @UmrakubaProject 3 часа назад +3

    ❤❤❤❤

  • @fishhailu2624
    @fishhailu2624 52 минуты назад

    Ethio forum u have to mention the source of lidetu news he enterviwed in reyot

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ 58 минут назад

    አንዱ ጠፍቶ ለ10 ዓመት መውለድ ሊያቆም የሚችለው ብቻ እንዴት ሊገኝ ቻለ?የአማራን ሴቶችና ትውልድ ለማምከን የታቀደ ተንኮል ይመስላል።የማሳመን እና የግራ ማጋባት እቅድ።

  • @dawitegedile3141
    @dawitegedile3141 2 часа назад

    የእውቀት እጥረት ያለባቸው ሰዎች መምህሩን ለማዋረድ የተጠቀሙበት ነው

  • @harnety4944
    @harnety4944 2 часа назад +4

    አቶ ልደቱ የተናገሩበት ሚድያ "ርእዮት" ይባላል። ምንጭ ጥቀሱ እንጂ ኢትዮ ፎረም።

  • @DanielAmbaw-m4m
    @DanielAmbaw-m4m 2 часа назад

    😮

  • @getachewkebede6969
    @getachewkebede6969 2 часа назад +1

    ቂቂቂቂቂቂቃቃቃለጉድነው የመሳሪያ ክምር ታዬ

  • @TaytuGrmaw-v8j
    @TaytuGrmaw-v8j 2 часа назад +3

    ኢቲዮ ፎርም ታማኝ ሚድያ አይቀጥፍም❤❤❤

  • @ZenewZeney
    @ZenewZeney 2 часа назад +6

    ይሄ ልደቱ የሚባል ሰው። ጤናው ያጠራጥራል።ልቡ አልዳነም ማለት ነው። አማራ ሌላ ብሄር ካልተባበረው የትም አይደርስም አለ።እና የሚተባበረው ከሌለ የጥፋ እራሱን አይከላከል ነው? ያሳዝናል።አውርቶ አደር.....

    • @geregirmay4261
      @geregirmay4261 Час назад +1

      yemitebaberewun mefeleg newa e ene ene ene kemalet ende ethiopiawi egna bileh ke gorebetih ga mesmamat new meftihew

    • @getachewUSA5324
      @getachewUSA5324 Час назад

      ​@@geregirmay4261አማራን የሚገሉት ከኬንያ አልመጡም

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 Час назад

    😢😢😢😢 weyne Astemariwoch Asazenugn yemer ufff

  • @abiyadefris8473
    @abiyadefris8473 Час назад

    አይ ልደቱ እንዲህ አይነት ቅዥት ላይ ሆነህ ፖለቲከኛ ነኝ ትላለህ ሌሎች ኢትዮጵያውያንማ የአማራ መሞት መፈናቀል ተመችቶታል እስከዚህ ሰአት ድረስ የትኛው የኢትዮጵያን ማህበረሰብ ነው የሚደርስብንን መከራ ለምን ያለው ስለዚህ ፀባችሁን እዚያው ተነጋገሩ ከፋኖ ትግል ጋር አትለጥፋብን

  • @mymyself7616
    @mymyself7616 27 минут назад

    ልደቱ የሚሰማው አጥቶ አብዷል ፋኖ በልደቱ እብደት እና ቅዠት ጣልቃ ሲገባ አልታየህም😂😂

  • @user-yo1pu6ly1m
    @user-yo1pu6ly1m 53 минуты назад

    ወረኛው ልደቶ ፋኖ መች ብቻየን አለ

  • @tadessebedasso6276
    @tadessebedasso6276 Час назад

    የተከበራችሁ የምሁራን አእምሮን አዳሾች ፤ ክቡራን የእውቀት አባቶች ፤ ውድ ድህነትን በፈቃዳችሁ የመረጣችሁ የዛሬው ቀለብ ተሰፋሪዎች ፤ ይህንን መምረጣችሁ ተገቢ ነው ፤ ምክንያቱም " ከመሞት መሰንበት "" እንዲሉ ነው ፤ ነገስ ??

  • @AdmasuDeressie-k9w
    @AdmasuDeressie-k9w 2 часа назад

    ትራምፕ:-" ግብፅ የኢትዮጵያ ናይል ግድብ ልትፈነዳው ትችላለች ።"

  • @TesfuAlemayehu-x5k
    @TesfuAlemayehu-x5k Час назад

    ሕልማችንን እየኖርን ነው ተዉን😅😅😅😅😅

  • @shegoyedamu4995
    @shegoyedamu4995 2 часа назад +5

    እባክህ ክፍት አፍህን አትክፈት! መጀመሪያ አማራ እራሱን ማስከበር አለበት። አሁን ከሌላው ጋር ሥለመተባበርና አለመተባበር የምናወራበት ጊዜ ላይ አልደረስንም።

  • @kirubelshiferaw7113
    @kirubelshiferaw7113 Час назад

    no fake politics for amhara nowadays

  • @hfdhdr7675
    @hfdhdr7675 2 часа назад

    ❤❤❤❤🌹💔

  • @gondar-f2i
    @gondar-f2i 3 часа назад +3

    1

  • @AtnafuAlemu
    @AtnafuAlemu Час назад

    የመስረቅ ሱስ ያለው ካድሬ ለመዝረፍ ይጠቅም ካልሆነ ለምን ደመወዝ አያስተካክልም

  • @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ
    @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ 31 минуту назад

    ልደቱ የምትበላበትን ብር እንላክልእ ከፋኖ ትግልወይም ከፓለቲካዉ ለ4 አመት እረፍ

    • @HiwoteBelay
      @HiwoteBelay 10 минут назад

      ልደቱን በሀሳብ በእውቀት መከራከርና ማሳመን ስለማይችሉ የስም ማጥፋት ዘመቻ ይከፍቱበታል አቶ ልደቱ ፖለቲካን በደንብ የተረዳ እውቀት፣ምግባር ፣ቅንነት ፣ ጥበብ አስተባብሮ የያዘ ብቃት ያለው ሰው ነው እነሱ የአማራ ህዝብ ሰቆቃ በእያንዳንዱ ቀን የሚያሳልፈው ስቃይ ጉዳያቸው አይደለም የአማራ ህዝብ ግን ያሳዝነኛል ችግሩን የሚረዳለት ወዳጅ የሚያበዛለት ሰው አጥቷል ጥቂት እንደነ ልደቱ ያሉ ሰዎች ሲመጡም ተጠራርተው የስም ማጥፋት ዘመቻ ይከፍታሉ

  • @woinshetkassaye7174
    @woinshetkassaye7174 42 минуты назад

    ቸሉት እንግዲህ ምን ይደረግ? እንዲህ እያሉ የሚያለቃቅሱ: እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው ከ6 አመት በፊት አታሞ ሲደልቅ የነበረ ነው። እና ገና ከዚህ የከፋ ቀን ሊመጣ ነውኔ ቻለው። እላለሁኝ።

  • @TaytuGrmaw-v8j
    @TaytuGrmaw-v8j Час назад

    ልደቱ የት ነው አሁን

  • @KhadraAbdelhkim
    @KhadraAbdelhkim 2 часа назад

    አይ አብይ የጅህን ይስጥህ

  • @0911654626
    @0911654626 Час назад

    የመማሪያ መፅሐፍትን በየክፍለከተማው ለማውረድ በካርቶን 3 ብር እንደሚከፈላቸውስ ታውቃለህ??

  • @kirubelshiferaw7113
    @kirubelshiferaw7113 Час назад

    please handoff from amhara ...lidetu please

  • @SherfaKeyra
    @SherfaKeyra 2 часа назад

    ልደቱ በምጋርም ገልፆታል