ነቅዕ ድራማ ክፍል 35 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 35

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 585

  • @nekedrama5400
    @nekedrama5400  5 лет назад +276

    ሰላም ውድ ተመልካቾቻችን እንደምን ቆያችሁን ነቅዕ ድራማ ሁል ጊዜ እሮብ እሮብ ምሽት 3 ሰዓት ላይ ይለቀቃል፡፡

    • @hiwet___dagehiwet___dage6914
      @hiwet___dagehiwet___dage6914 5 лет назад +4

      የጠፋች ተዋናይ ሥላመጣችሁልን እናመሠግናለን💞 ኤደን ሆና ነበር የምሠራዉ መለከት ላይ 💓💓💓 ኤድየ አትጥፌ

    • @LoveLove-fd5vy
      @LoveLove-fd5vy 5 лет назад +1

      ነቃዕ በርቱ አብሽሩ ለኛም በስደት ላለነው በዱአችሁ አትርሱን እኔ እምኖረው ሳኡዲ ነው ይሄ ድራማ በፍቅር በጉጉት ነው እምጠብቀው ምክንያቲ ትምህርት ሰጪ ነው

    • @ፍቅርናትተዋህዶ
      @ፍቅርናትተዋህዶ 5 лет назад +2

      ዋውውው በጣም ደስ የሚል እና ትልቅ መልዕክስት ያለው ደራማ ነው ቀጥሉበት...........

    • @martaz9311
      @martaz9311 5 лет назад

      Betam tiru gin beyate agare new. betam yemewedew drama new

    • @اسماءاسماء-ث2ه9ف
      @اسماءاسماء-ث2ه9ف 5 лет назад

      Nek'e Drama

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኈ8ዠ

    ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እስኪ የሰዉ ደስታ እሚያስደስታችሁ👍👈

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 лет назад +178

    ማነው እንደኔ በዚህ ድራማ በርከት ያለ ትምህርት ያገኘ እስኪ እጅ ያውጣ ነቅዕ ያላቹ እስኪ እንያቹ👍😘

  • @ረደኤትነኝየወንድሞቸናፋቄ

    እስኪ እደኔ የሀገራችሁ ሰላም የነፈቃችሁ ላይክ ግጩኝ እፍፍ ስብር ዜና መስማት ሰለቸኝ

  • @emaberahane4338
    @emaberahane4338 5 лет назад +40

    ማነዉ እደኔ ይህድራማ በናፍቆት የሚጠብቅ ከምር ምርጥ ምርጥ መልክት ነዉ የሚያስተላልፈዉ በርቱል

  • @mesinegn4220
    @mesinegn4220 5 лет назад +224

    ማነው እደኔ እናቱ የናፈቀው 💕

  • @hageregnamusicmedia
    @hageregnamusicmedia 3 года назад +2

    የምር ይህ ዲራማ ከአማረኛ ድራማዎች ሁሉ ባንደኛ ደረጃ የሚቀምጥ ድራማ ነው ኣስተማሪ እና መካሪ እንዲሁም የእዉነት እየተደረጉ ያሉ ነገሮች ላይ የተመሰረተ ድራማ ነው ቀጥሉበት በታም እወዳችኋለሁ ።

  • @ራቢየወረባቦማኛእስላምነው

    💛. ወይ ልጁ ደስ ሲል. እኔም ከስደት ሲመለስ ምርጥ ወንድልጅ መውለድ ምኞቴነው ያርግልሽ በሉኝ. አይ የኔ ነገር ባሉ ሳይገኝ ልጅ ያምረኛል

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 лет назад +3

    ትክክል ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!!በርቱ በጣም አሪፍ መልክት ይዛ ነው ምትጓዙ🙏🙏🙏🙏ኢትዮጵያ ና ህዝቦች አብዝቶ ይጠብቅልን የዘረኝነት መርዝ ከምድር ያጥፋልን ።።

  • @fantabirhan643
    @fantabirhan643 5 лет назад +3

    ስወዳችሁ !!! እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ጥበቡን ይግለፅላችሁ! በየሳምንቱ የምታቀርቡት እጅግ በጣም አስተማሪ ነው አመሰግናችሗለሁ!!!

  • @tigesttefera5922
    @tigesttefera5922 5 лет назад +9

    ነቅዕ እንኳን በስላም መጣችሁ ማሮች አስተማሪ ምርጥ ሁሌም 1ኛ ናችሁ ስላም ፍቅር ለአገራችን ይሁን

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u Месяц назад

    አሪፍ ነዉ በርቱልን ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በጣም አስተማሪ ነው ❤❤❤

  • @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ

    የእውነት ምርጥ ምክር ትምህርት ያለው ድራም ልብ ልንለው የሚገባን መልክት እናመስግናለን

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *ማህበል ውጅባን ፁጥ ያድርግ አምላክ ይሂን ግጭት ፁጥ ያድርግ ፍጣሬ አሜን ዊል !*

  • @ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ

    ዋውውውውውውውው በጣም ጥሩ መልእክት ያለው ድራማ ነው ነቅዎችዬእንካን ሰላም መጣችሁ
    ለሀገራችን ሰላምና ፍቅር ፈጣሪ በቸርነቱ ያድለን የዘረኝነትን ሰንሰለት ይበጣጥስልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሜሪየተዋህዶልጅ-ተ3ፀ
    @ሜሪየተዋህዶልጅ-ተ3ፀ 5 лет назад +18

    ዉድ የኢትዮጲያ ልጆች የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሠላም ይብዛላችሁ 😍😍😘😘

  • @ልቤባሸናፌውበእግዚአብሔር

    ዋው በጣም አስተማሪ ነው ሰውን ሰው በመሆኑ ብቻ እንድንወድ እግዚአብሔር ንፁህ ልብ ይስተን

  • @AMLove-bq3tc
    @AMLove-bq3tc 5 лет назад +3

    ወይኔ ይሄ ድራማ በጣም ነው የሚመቸኝ እርተው ወንዶች ልብ ግዙ 🎋🌷🍓

  • @mata-zw9uu
    @mata-zw9uu 5 лет назад +74

    በመዳም ሞት አትለፉኝ አድስ ገቢነኝ

  • @zharaadem3001
    @zharaadem3001 5 лет назад +4

    እንደዚህ ድራማ አሰተማሪ የለም ይህን ድራማ ተመሰጨ ነወ የማየወ በጣም ያሰደሳኛል በተላይ መጨረሻ የሚሰጠወ መልእክት በተላይ 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 лет назад +14

    #እንደኔ ነቅዕ ድራማ የምትወዱ #👍👍👍ግጩኝ ለእኔ አንደኛ ነው

    • @gmal9273
      @gmal9273 5 лет назад

      አኔም ይመቸኛል

    • @asease7571
      @asease7571 5 лет назад

      ረሂማ እናቷንና ልጇን ና

  • @EthiopiaHagereTube
    @EthiopiaHagereTube 5 лет назад +4

    ይሄድራማ ግን ልብ ብሎላዳመጠው ትልቅ ትምህርት የያዘነው እግዜአብሄር አምላክ ለሃገራችን ስላሙንብይላክልን

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ

    እዉነትም አሻራ በጣም እሚገርም ነው ይቀመጣል እዴአደራ አለዘፋኙ 💗😍😍*የኔዉድ መለከትላይ እወድሸ ነበር እኮንመጣሸ

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 лет назад +2

    መቼ ይሁን ለኮሜንት ኣንደኛ የምሆነው እናመሰግናለን ነቅዕ ሁሌ ትግርኛ ይመስለኛል ሰላም ለኢትዮጵያ ።

  • @ሁሉበእርሡሆነእየሱስጌታነ

    ዋው ነቅዕ እውነትም ነቅዕ ነው። አሥተማሪና መካሪ ነው ልትመሠገኑ ይገባል ብዙ ተምሬባቹኃለው በርቱ ትውልድ የማነጽ ሥራ ነውና ሊቆም አይገባም ተባረኩ

  • @merawitabebe8998
    @merawitabebe8998 5 лет назад +4

    ማሙሽዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ ጎበዝ ለድሀ አዛኝ ነህ ደስ ሚል ትምህርት ነው

  • @nuurlemischannel8898
    @nuurlemischannel8898 5 лет назад

    ወይኔ እንደው እኔ እንደ ንቅዕ ድራማ አላየሁም ሳላደንቃችሁ አላልፍም በእውነት በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ይህ በሁላችንም ቤት ያለ ነገር ነው የሚገነዘብ ህብረተሰብ ካለ ብዙ ጌዜ የቤተሰብ ያለመስማማት በልጆች ላይ ትልቅ ተፆኖ ያስከትላል በጣም እናመሰግናለን ግን ኮሜንተሮች ላይክ ጉጩኝ ምናምን ከምትሉ ስለድራማው አስተያየት ብትስጡ አሪፍ ነው

  • @merammohamed8324
    @merammohamed8324 5 лет назад

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው መጨረሻ ላይ ያለው መልእክት በቀሉ የሚገባ ነው ድራማው በጣም ትልቅ መልእክት ያለው ነው በርቱ

  • @tigest9744
    @tigest9744 5 лет назад +2

    የኔሱሶች እንኳን ደህናመጣቹህልኝ
    ድብር ብሎኛል እሥኪ በፀሎታቹህ
    አሥቡ ውድያገሬ ልጆች እኔጃብቻ
    ዘድሮ በጣም ከበደኝ

  • @sabaelme6532
    @sabaelme6532 5 лет назад

    ነቅዕ ድራማ እጂግ አስተማሪ ነው እውነት ማሰብ ብንቺልና እውነት በሳል ከሆንን በነዚህ አስተማሪ ድራማዎቺ ሙሉ ለሙሉ አስተሳሰባቺንንና አመለካከታቺንን በጥሩ መልኩ ቀይረን ልትፈርስ ያለቺውን ውዶን ሀገራቺንን እደድሮው በመተሳሰብ በአብሮነት በፍቅር እንዳዲስ በገነባናት ነበር ውድ ተመልካቾቺ ዛሬ የተማራቺሁትን ነገ ለሌላሰው በማስተላለፍ በጎ ስነምግባርን እናስተምር። ለኛ ሀገር ዘረኝነት ፡ ጥላቻ ፡እርስ በርስ መናቆር ሳይሆን አንድነታቺን ነው የሚያምርባት እና ተነስ ወገኔ በአንድነት በፍቅር አንድ እንሁን።

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 5 лет назад +2

    ደራሲ ውብሸት በሻውረድ 👍👍👏👏😍😍 ምርጥ የሀገር ግንባታ ነው የያዛችሁት በርቱ

  • @በእምኒየድንግልልጅ
    @በእምኒየድንግልልጅ 5 лет назад +29

    እንኳን ደህናመጣችሁ እስኪ እንደኔ በጉት የምጠብቃቸው ላክ

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 лет назад +14

    ቤቢየ እኮ አንድ ነው እና
    አናቱን ብየ ሁለት ላድርገው ክክክ
    ይመቻችሁ

    • @dxdx3707
      @dxdx3707 5 лет назад

      ሀሪፍነዉ

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj Год назад

    ዋዉ ደስ የሚል ድራማ አስተማሪ❤❤❤

  • @mariamtariq6739
    @mariamtariq6739 5 лет назад

    ዋው ደስ የሚል መልክት ንብረት ገላው thanks oll tebarkulign

  • @misrachigonderwa3092
    @misrachigonderwa3092 5 лет назад +10

    አሁንስ ኢትዮጵያ ሠላም ማጣት ከስደት ጋ ጭንቀት ሊያፈነዳኝ ነዉ እረ አምላክ ሆይ በቃ በለን

  • @almibafatarilebetsanaalmib244
    @almibafatarilebetsanaalmib244 5 лет назад +1

    አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @amenamenjalil5627
    @amenamenjalil5627 5 лет назад +8

    ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @ምህርትምህርት-ሐ2ቈ
    @ምህርትምህርት-ሐ2ቈ 5 лет назад +10

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ ዉድ ሀገር ልጀች እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰዉድችሁ እኮ ዉድድድ በንግረችን ለይ ዛሬ አንደኛ ነኝ ለክ ግጨሁ

  • @አላህዋክበርሱበሀንአላህ

    የሆድንውስጥ እሳት ባለቤቱን እንጅ ሌላውን አይፈጅም

  • @fasayeaebahme5667
    @fasayeaebahme5667 5 лет назад

    ዋውውውውውውውውውውው ዕጅግ በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ትልቁ ምኞቴ ነው እናተ ካላችሁ ገና ብዙ ታሳዩን አላችሁ አመሰግናለሁ

  • @መካነሰላምቦረና-ከ5መ
    @መካነሰላምቦረና-ከ5መ 5 лет назад +6

    እኳን በሰላም መጣችሁ ነቅዕ ድራማዎች

  • @salaambikila8711
    @salaambikila8711 5 лет назад

    ማነው አቆሽሾየላከሽ በጣም ተመቸኝ ያራዳ ቋንቋ፡😄😃😂😂😂፡በነገራችንላይ ሸገር ሥኖር በጣምነበር ጎዳናዎችን የምወዳቸው ያለኝን ለግሥ ነበር ውሥጤን ያመኛል ሣያቸው አንዴ ሥክር ብዬ አገኙኝ እኩለለሊት ለገሀሩጋ ባህላዊ ጭፈራቤት ነበር አሁን ይኑር አላቅም ይዘውኝ ሊገጩኝ ሢሉ ያውእኔም ሥለማቅባቸው በጣም ጠጥቼነበር ያለኝን ሥሠጣቸው አዘኑ ልገጭሽ ነበር ግን አቺ የተለሽነሽ ብለው አዝነው ሸኙኝ ወደቤቴ ብቻ እነሡን መጣል የለብንም ከጎናቸው ሆነን መርዳትነው ያላድነገር አልወጡም ጎዳናላይ ጠጋብላቹ ጠይቆቸው እኔ ገናሣያቸው ልቤ ይሠበራል እኔብሆንሥ ብዬ አንዴደሞ አምሥተኛ ከሠጋተራ ጎማቁጠባውጋያለው ልብሥ በፌሥታል ሥታጥብ አየዋት ያለሣሙና እን ይዛለች በታክሢ የምሄደውን ትቼ ሠጠዋት እኔ ወደ ተክለሀይማኖት በግሬ ቆሠቆሥኩት አዳዴ ሂወት ከባድነች ብቻ አሁን ከአገሬ ከወጣው 10አመትሊሆነኝነው እንዴትናቸውግን ፈጣሪ ሀብታም ቢያረገኝ የመጀመሪያሥራኤ እነሡን ሠው ማድረግ ነው ምኞቴ

  • @betelhembetelhem9239
    @betelhembetelhem9239 5 лет назад +10

    ሀገሬ ልገባ ነው ላይክ በሞቴ ብዬ አላውቅም

  • @reshidaman8693
    @reshidaman8693 5 лет назад +3

    የነቅዕ ድራማን ከሌሎች ለየት የሚያደርገው መጨረሻው ላይ የድራማውን ጭብጥ ማስቀመጡ ፍሬ ሃሳቡን ለመረዳት የድራማውን ምጡቅነት ያስገነዝባል ።

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 5 лет назад +2

    በእውነት በጣም ልዩ አስተማሪዎች ናችሁ ነቅዕ💪💪

  • @ashlyhabesha9217
    @ashlyhabesha9217 5 лет назад +3

    እውነት ነቅዕ ድራማ በጣም እያዝናና ትምህርት የሚሰጥ ድራማ ነው ቀጥሉበት እናመሰግናለን

  • @neanegn3210
    @neanegn3210 5 лет назад

    Uuufffff tekekel💯✅👍💗Tabarku mirtoche bartu💙😘

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 5 лет назад +6

    ነቅዕ ለኔ ከድራማዎች ሁል አንደኛ ነው ለናንተስ

  • @ጀሚላየባሌአፍቃሪቤተሰቦቸ

    ወይ አማርኛ አላወኩባችሁም ተመቸኝ ያራዳ ቋንቋ ይመቻችሁ ምርጦች ሁሌም አንደኛ

  • @chakalilo5167
    @chakalilo5167 4 года назад

    በጣም መረጥ ነው ቀጥሉበት በርቱ

  • @ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ጸ2ወ

    ሠላመ እግዚአብሄር ይብዛላችሁ የአገሬ ልጆች #ባእታ #ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን አሜን ፫

  • @የሱናዋቆንጆበተውሂድያማረ

    አላህ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @GebreAdmasu-ki6no
    @GebreAdmasu-ki6no 3 месяца назад

    Thank you very much

  • @GebreAdmasu-ki6no
    @GebreAdmasu-ki6no 3 месяца назад

    From yhe bottom of my hesrt. Uou sre doing a great job

  • @ሁሉምበጌዜውውብነው
    @ሁሉምበጌዜውውብነው 5 лет назад +13

    ዊል ንቅእ 🙋🙋🙋🙋 አንደኛ ነኝ like me😍😘😘😘😘💏

  • @ሰንያነኝየእንሴኖዋልጅ

    *ፍትህ ሮጦ ላልጠገበም ለታዳጊ*ለሀምዛ ይማም በህክምና እጦት የአልጋ ቁርኝት ተዳልጎዋል* በገዘብ ምርዳት እንኳን*መራዳት ባንችል በዱዓ/በፀሎት እንኳን አንርሳው*😢😢

  • @nianaban2204
    @nianaban2204 5 лет назад

    ዋውው ነቅአ ዲራማ ስወዳቹሁ ጠሩ ትምህርት ነው እምታቀርቡት

  • @bellab7021
    @bellab7021 5 лет назад +13

    እኔ ግን ይሄ ያራዳ ቋንቋ ወይም አራዳነን የሚሉ ሰዎች ባሌጌ ነው የሚመስሉኝ እነሱ ግን የሰለጠኑ ይመስላቸዋል አበላላቸው አመጋገባቸው አለባበሳቸው አነጋገራቸው እረስንቱ ባህላችን ኢትዮጲያውነታችን እያጠፉት ነው ኤጭ

    • @maryemitaye6294
      @maryemitaye6294 5 лет назад

      Aradinet bilegena ayidelem okk

    • @bellab7021
      @bellab7021 5 лет назад

      @@maryemitaye6294 ደሞ አይንሽ እያየ ተከራከሪ ሰው የመሰለውን የተረዳውን ከድራማው የተረዳውን ኮመንት ላይ ማስቀመጥ መናገር መብቱ ነው እየውልሽ አራዳነን እያላችሁ ነው እረቃናችሁን እየሄዳችሁ ሰው የምታሰድቡ የሴትን ልጅ ክብር ያሳጣችሁ ቲሽ

    • @maryemitaye6294
      @maryemitaye6294 5 лет назад

      Hhhhhhhhh ere bakish yene farawa emisam nesh ende chewa yarehishal ende aradinet be alaebabes ayigemetim okk siqetl set netishin erasish nesh emitaskebirew enji aradoch ayidelum ok yechewa anegager atchiyem ok

    • @bellab7021
      @bellab7021 5 лет назад +2

      @@maryemitaye6294 አትትትትትትትትት ኤረ ወደዛ።

    • @ገነትየቅዱስገብርኤልልጅ
      @ገነትየቅዱስገብርኤልልጅ 5 лет назад +2

      Bella B ትክክል እኔም ደሥሥ አይሉኝም ከአለባበሳቸው ከአመጋገባቸው አነጋገራቸው ብቻ ሁሉ ነገራቸው በበጣም ያሥጠላል በጣም ኤጭ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 лет назад +2

    ልክ በጊዜ በሰዓታቸው የምትመጡ እናንተ ናችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @ሱመያነኚወለየዋያዉምየደሴ

    የጎዳና ፊልም ደሥ ይለኛል ይመቻችሁ

  • @seetymamaari9264
    @seetymamaari9264 5 лет назад

    Wowww.yihn.dirama..emitekaw.yale m.bertu.astemary.azinagne.new

  • @eteneshagah6456
    @eteneshagah6456 5 лет назад +1

    በጣም ልብ የምነካ ድራማ

  • @ከበቡሽየእናቷልጅ
    @ከበቡሽየእናቷልጅ 5 лет назад

    ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይሁን ኖር ነቅዕ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @geni3064
    @geni3064 5 лет назад +2

    እንኳን በደና መጣችሁ

  • @patmaall4820
    @patmaall4820 5 лет назад

    በትክክል መልክት ያለው ድራማ ነው እናመግናለን በርቱን

  • @በሃፍታበሃፍታ
    @በሃፍታበሃፍታ 5 лет назад

    በሰማአም የዛሬዉ በጣም ማራኪ ነው ሰላማቹህ የብዛ

  • @lloveyoumame1068
    @lloveyoumame1068 5 лет назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ናችሁ እህት ወንድሞች ለሁሉም መስርቱ ሰላም ነውና ለሁላችንም ሰላሙን ይስጠን ያርብ ለሀገራችን ሰላሙን አንድነትን ፍቅርን መተሳሰብን መተዛዘንን አላህ ይውርድልን ያርብ ሀገር ሰላም ሲሆን እኛም ሰላም እንሁናለን አላህ ሆይ አንተ በራህመትህን በዝነትህ ለግሰን ያርብ ሙስሊም ክርስቲያን እህት ውንድሞችን ሁላችንም በየእምነታችን ዱአ እናድርግ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @fetanmedia-6807
    @fetanmedia-6807 5 лет назад +8

    ዊል ምርጦቸ ስወዳችሁ ምርጥ እና አስተማሪ ነው ሁሉም

  • @ቤሊቤቲ
    @ቤሊቤቲ 5 лет назад +5

    እንኳን ደህና መጣችው ማሮች የዛሬው ደግሞ ሆድ ያስብሳል

  • @elsawendesen9253
    @elsawendesen9253 3 года назад

    እፍፍፍፍፍፍይሳዝናል ከምር ወልዱየሚከዳ ሰው በጣም የሀሊናእየወቀስ ይኖራል አስተማሪ ነው

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 лет назад +24

    እስኪ እንደ እኔ የሀገራችሁ ሰላም የናፈቃችሁ ላይክ በሉኝ
    እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @እናቴእወድሻለሁክፉሽንእን

    በእውነት አስተማሪ ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @ገነትየቅዱስገብርኤልልጅ

    የሚለቀቀውን ሁሉ ዝምምም ብዬ አያለሁ እንጂ ምንም ደሥሥ አላለኝም ሀገሬ እያለቀሰች ወገኔ እየሞተ ኧረ እንዴት ብዬ ሰላም ላግኝ ኡፍፍፍ እመብርሃን ያስራት ሀገርሽን ጠብቂልን

  • @medinasurur2708
    @medinasurur2708 Год назад

    yene diramegna abo yimechachu

  • @saraalshemmari6777
    @saraalshemmari6777 5 лет назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @makiii456
    @makiii456 5 лет назад +6

    ኧራ ይደብራል ኮሜንቶች ምንሼ ነው አመመኝ ቆራጣኝ ደስ አለኝ ደበራኝ አጭ ስለ ድራማው አውሩ😡😡😡

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 лет назад +21

    ላይክ ግጩኝ የምትሉትን ድጋይ
    ይግጫችሁ
    ይሄን የመሰለ ድራማ አስተያየት እደመስጠት

    • @የኔማር-ዘ1ኀ
      @የኔማር-ዘ1ኀ 5 лет назад

      ።።

    • @ሳአዳአሊሀሰን
      @ሳአዳአሊሀሰን 5 лет назад

      ትክክል እኔማ ግርም የሚለኝ ላይክ ግጩኝ ላይክ ብዛት ምንድነው ጥቅሙ አረደው መኪናው ይግጫቸው ኮመንት ላይ የሚያወሩት በቃ እቶ ፈቶ የየማጀታቸውን ወሬ አጀብ

  • @ሠአሊለነቅድስትድንግልሆይ

    ወይኔ እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ነው

  • @በእስልምናየአልደራደርም

    ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው ቀጥሉበት

  • @z.ethiopia5876
    @z.ethiopia5876 5 лет назад

    ዋው መናባንብ የመሰለ ንግግር ነው ታደለሽ ትልቅ ስጦታ ነው👌

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 лет назад +1

    ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይሁን
    ፈጣሪ ለሀገራችን ክፉ የሚያስቧትን ቸር ያስመክርል ሠላም ለሁላችን ነቅዕ እናመሠግናለን

  • @AGSTUBE
    @AGSTUBE 5 лет назад

    በርቱና ቀጥሉበት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
    እናመስግናለን

  • @Filseta
    @Filseta 5 лет назад +2

    በሥመአብ የልጁ ታሪክ ሢገርም 😥😥😥😥😥😥

  • @marioumeth3559
    @marioumeth3559 4 года назад

    በጣም ደሥብሎኛል

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 5 лет назад +1

    ነቅዕ የዛሬ መልእክታችሁ ቆንጆ ነው
    በእምነት ላይ ግን ዳግመኛ እንዳትቀልዱ።

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 5 лет назад

    በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው እናመሰግናለን

  • @Barchitube6807
    @Barchitube6807 5 лет назад +3

    ዛሬ በጣም ከፈቶኛል 😢ወድሜ ተያዘብኚ አይይይይ የሳውድ ኑሮ እና ያለንስሀ ሞት ሁለቱ አድናቸው ድገት ሲሆን በጣም ያናዳል 😢

    • @htahta2186
      @htahta2186 5 лет назад +1

      አይዞሽ ወዴ አላህ የተሻለ እረስቅ ይክፈትለት

    • @خضره-ح6ي
      @خضره-ح6ي 5 лет назад

      አይዞሸበሰላም ይግባ የት ነበር የሚኖረው?

    • @ejgneshadino4944
      @ejgneshadino4944 5 лет назад

      አይዞህ እናት ዋናው በሰላም መያዙ ነው የሱ ያለው የትም አይቀርም

    • @ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው
      @ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው 5 лет назад

      Ayzosh marr ydigt ngr btam ykbdali mamat bslam ygba

  • @gbesvk.
    @gbesvk. 5 лет назад

    ማሞ ሌላ መታወቂያዉ ሌላ የሃገራችን ነገሮች በሙሉ ይህን ይመስላሉ።

  • @ملفسميره
    @ملفسميره 5 лет назад

    ዋው በጣም አስተማሪ ነው እናመሠግናለን ንቅወች

  • @እግዚአብሔርስደተኞችንይጠ

    ዛሬስ ክፍት ብሎብኛል እናቴ ታማብኝ ተብሎ እስኪ እግዚአብሔር ይማርልሺ በሎኝ እናት እናት እማየ እናቱን የሚውድ ይማርልሺ በሉኝ

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 5 лет назад

    ደስ የሚል ትምህርት

  • @selinalove7274
    @selinalove7274 5 лет назад +2

    እሄን ድራማ እንደኔ በጉጉት የምትጠብቁ እስኪ በላይክ ልቁጠራቹ ።

  • @kebebushfekadu5455
    @kebebushfekadu5455 5 лет назад +1

    በጣም አሥተማሪ ነው እውነት

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 лет назад +1

    ውይ ይሄ ድራማ አስር አመት ከተማርኩት ይሄ ድራማ እፕስተምሮኛል ከደራሴ እስከ ተዋናይ

  • @mekonenasres4834
    @mekonenasres4834 5 лет назад

    ዋው በጣም ጥሩ ነው በርቱ

  • @samrilove3922
    @samrilove3922 5 лет назад

    ❤💚❤💚wwwwwoooo das yilaal nurulign kifu Iyinkachu

  • @melonteklay6763
    @melonteklay6763 5 лет назад

    ውሃው ነቄዎች በጣም አስተማሪ ንው እግዚእብሔር ይባርካቹ

  • @birhaneniguse2938
    @birhaneniguse2938 5 лет назад

    በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @አቡየአማላጄነውአቡየአማላ

    አቦ ይመቻቺሁ አቦ ፈጣሪ ደግ ያርገን