ነቅዕ ድራማ ክፍል 15 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 15

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 583

  • @nekedrama5400
    @nekedrama5400  6 лет назад +145

    ሰላም የነቅዕ ድራማ ተመልካቾች ትላንትበሰዓቱ ባለማድረሳችን ይቅርታ እንጠይቃለን

    • @mullemulle222
      @mullemulle222 6 лет назад +1

      cheger yelem

    • @Wedi_eri1962
      @Wedi_eri1962 6 лет назад

      ሰላም ለእናንተ ይሁን የ ሃበሻ ልጆች እና #ኣክቶሮች በጣም በጣም እግዚኣቢሔር እድመና ጢዕና ይስጣቹ በጣም በጣም እናመሰግናለ ሰላማቹ ብዝት ይበል

    • @martatole1139
      @martatole1139 6 лет назад

      Minm Aydel

    • @gebeye6878
      @gebeye6878 6 лет назад

      ሀሪፍነው ቀጥሉበት

    • @ፈድሉያአላህእትዮጲያንሰላ
      @ፈድሉያአላህእትዮጲያንሰላ 6 лет назад

      Nek'e Drama እናመሰግናለን እትዮጲያዊነት ኣንድነት የአያቶቻችን ባህል በግልፅ የምተዎንበት ድራማነዉ እኔበጣም ዎድጄዋለዉ እድሜያቹን ያርዝመዉ

  • @ዜድፍቅር-ጀ8በ
    @ዜድፍቅር-ጀ8በ 6 лет назад +338

    ይህ ድራማ በጠም ወደድኩት እንደኔ የምትወዱት ላይክ ግጩኝ

  • @2yeshi12
    @2yeshi12 6 лет назад +30

    ወይይይ ይሔ ፈስቡክ እዉነት ኢትዮጵያን ለማጥፋት የተፈጠረ ነው ሚመስለኝ ሳስበዉ
    ነቅዕ በጣም አስተማሪ እና ቆንጆ ድራማ ነው ምትሰሩት በርቱ

  • @madampordos3348
    @madampordos3348 3 года назад +1

    እናመሠግናለን ምርጥ ድራማነዉ

  • @ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ

    አይይይይ ይህ ስልክ ሁሉም ጋር ነው ግራ ያጋባው እኔም ከማዳሜ ስራ ሳልባረር አልቀረም ክክክክክክክክክክክክክ አስተማሪ ነው እናመስግናለን

  • @nagiba4432
    @nagiba4432 4 года назад +1

    በትክክል በለሀል

  • @እናቴእወድሻለሁኑሪል-ዠ7ገ

    ይሄን ድራማ ስወደው ስመተኛው የለዛ ሽልማት የአመቱ ምርጥ ድራማ መሆን የነበረበት ነዕቅ ነበር የዛሬው ትልቅ መልክት አለው ቀጥሉበት

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 6 лет назад +12

    ይህ እውነኛ ትምርት ነው ወደ ፌትእንዴት አደራቹ ይቀራል እናመሰግናለን ነቅዕ ድራማ

  • @hiruthirut4224
    @hiruthirut4224 6 лет назад +15

    በጣም። መሽለም። የሚገባው። ድራማ

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    የአባትየው ትእግሰት ማር ነው ምነው የኔባል በሆነ

  • @jashimuddin8215
    @jashimuddin8215 6 лет назад +8

    ስለሙባይል የተናገረክ ው ሰወየ ልክብለሀል100/00 ምክኒያቱም በአረብ ሀገረ የምንኑረም እራሶ በዳብ ስራችን ሰረተን ሳጨረስ ሳአትይዳረሳል ክዛም መዳብ ስትናገረን ተናገረችኝ እያልን የሰው ስም የምና ጠፋ አለን በእውነቱ ሁሎም ግዚ አለው በአሁን ሳአት ፈጣሪን እረስተን ያለንበት ግዚነው አሏህ ለሁላችን ልቦናይስጠን

  • @seadi7825
    @seadi7825 6 лет назад +10

    እጅግ በጣም ሀሪፍ የሆነ ድራማ ነው
    ነቅዕ በጣን አስተማሪና አድስ ነገር እሚያዳይ ድራማ ነው
    ስለኔ የተሰራ መስለኝ ስራ እየሰራሁ እየበላሁ...ሁል ግዜ እስልኬ ላይ ነኝ እንቅልፍኮ በደንብ አልተኛም
    ከጎደኞቸ ተራርቂያለሁ ሰው አልጠይቅም እረ ብዙነገር

    • @leylaleyla8793
      @leylaleyla8793 5 лет назад

      ደስ ስትሉ

    • @seadi7825
      @seadi7825 5 лет назад

      @@leylaleyla8793 ምኑ ደስ ይላል ክክክክክክ

  • @AMLove-bq3tc
    @AMLove-bq3tc 6 лет назад +6

    ወይኔ ይሄድራማ በጣም ነው የሚመቸኚ ማንኛው ፓርት ላይ ትልቅ ትምህር አለው በስደት ያላችሁ እህት ወንሞቸ ስራችሁን ስትጨርሱ ነው እንደዚህ ትምህርት የሚሰጥ ድራማም ይሁን ፊልም ማየት ያለባችሁ ለማንኛውም ሁላችንም ባለንበት ይመቸን 👍 💚💛❤ 👍

  • @amiwolloyewa7027
    @amiwolloyewa7027 6 лет назад +48

    ለካ እኔ ብቻ አይደለሁም በሁሉም ነው እኔስ አይኔን እንዳያጠፋኝ እፈራለሁ

  • @seidnazim7485
    @seidnazim7485 6 лет назад +5

    እኔ ግን በጦም ተመችቶኛል በጣም አስተማሪ እረ የስቱን ባህሪ ቀየረው ለማንኛውም በጣም አመሰግናለሁ በኒ በኩል

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 6 лет назад +2

    ዋው ለመጀመሪያ ግዜ ሳየው ነው በጣም አስተማሪ ድንቅ ዲራማ ነው ቀጡሉበት

  • @ethiotube4780
    @ethiotube4780 6 лет назад +74

    የኔ የአረቦ ልጆች ሽንት ቤት ይዘው ይገቡና 2ሰአት ነው እሚቀመጡት

  • @edomawitzenebe1067
    @edomawitzenebe1067 6 лет назад +48

    ቆየን እኮ ከተዘጋጋን ከልጅ እስከ አዋቂ 24/7 ኢንተር ኔት ላይ ነው ሱስ ሆኖብናል እኔ በበኩሌ ስልኬን አላምነውም ከእጄ ከተለየ ያመኛል ....አጠገብ ላጠገብ ሆነን በቻት ማውራት እኮ ነው የቀረን ....FB sisalchagn Whats'app lay keza dmo Instagram esum siselchagn RUclips becha ke ኢንተርኔት ውጪ ወደ ውጪ ደንዝዘናል እኮ ተበላሽተናል አጠቃቀማችን ገደብ ቢኖረው መልካም ነው ጥሩ መልእክት ነው የሁላችንም ችግር ነው ......😍😍🙌

  • @ethiolove7219
    @ethiolove7219 6 лет назад +42

    *ይሄ ድራማ አዲስ ነኝ በጣም ወድጃለሁ እስቲ ላይክ ግጩኝ ሁሌ ከእኔ ጋር ከጎኔ ኑ*

  • @hekmagalbiianabegom8306
    @hekmagalbiianabegom8306 4 года назад +2

    wowo

  • @ameera7136
    @ameera7136 6 лет назад +5

    በጣም አስተማሬ ነው እናመሰግናለን በእውነት እኔ እራሱ አድ ቀን ቢለዬኝ ስልኬ አብዳለሁ ብቻ ፈጣሪ ይርዳን

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ 2 года назад +1

    ነቅዕ ፊልም በጣም ብዙ ትምርቶች የያዝ መርጥ ነበር ግን ለምን አቁመ ለምን አይቀጥሉም

  • @SalamSalam-re8ep
    @SalamSalam-re8ep 6 лет назад +21

    እውነት ይሄ ሞባይል ገና ብቻችንን ሳያስቀረን አይቀርም
    እናመሰግናለ ነቅዕ

  • @انماعيربي14
    @انماعيربي14 6 лет назад +4

    ይህ ክፍል በጣም ደስ ይላል አጠቃቀማችንን እናሳምር 100%100

  • @redwanmahbobwan3926
    @redwanmahbobwan3926 6 лет назад +37

    እኔማ ምን ብዬ ላመስግን?? ቃል አጣሁኝ ቢቻ 👉💯👍👍👍👌✔✅✔ ተመችቶኛል

  • @ቅዱስሚካኤልአንተጠብቀኝአ

    ነቅዕ ድራማ በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት

  • @እኔማርያምንእወዳታለሁጌታ

    እኔ ከመዳሜ ጋር ሆድና ጀርባ ያደረገን የገዛ ስልኬ ነው

  • @melkamutemesgen4857
    @melkamutemesgen4857 3 года назад +1

    Ere Adu kebedeken
    Any ways Bravo

  • @Cristina-oo6lu
    @Cristina-oo6lu 6 лет назад +5

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን አስተማሪ ነው ነቅዕችዬ በርቱልን

  • @የዶርአብይደጋፊ
    @የዶርአብይደጋፊ 6 лет назад +24

    ፎርምሽን ሳትሞይ ፎርሜሽን በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በተለይ እኛ የቤት ሰራተኛች ሀላፊነታችንን በደንብ እንዳንወጣ እንቅፋት ሆኖብናል

    • @ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
      @ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ 6 лет назад

      የዶ/ር አብይ ደጋፊ እኔ እደፊብ ምጠላው የለኝም

    • @የዶርአብይደጋፊ
      @የዶርአብይደጋፊ 6 лет назад

      @@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ እኔ አሁን አሻሽያለሁ በፊት ምግብ ሳይቀር ልብላ አልብላ እየረሳሁ ከራሴ ጋር እወዛገብ ነበር

  • @ማሂነኝከጎንደር
    @ማሂነኝከጎንደር 6 лет назад +4

    ጡጥም ከፈስ ተቆጠርች 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ያምራል ቀጥሉበት

  • @selamineshemariyam1846
    @selamineshemariyam1846 6 лет назад +2

    ሰላማችሁ ይብዛልን ደስ የሚል ነቅእ ድራማ እናመሰግናለን በርቱልን

  • @አለኩሊሀልአልሀምዱሊላህ

    በጣም ትክክል በዚህ ሡሥ እንደኔ የተያዛቺሁ ላይክ ግጩኝ

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 5 лет назад

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የእውነት ከጎረቤት ጋር አብሮ ደስታንም ሀዘንንም ተወያይተን ከመፍታት እርቀናል። እኛም ስደት ያልነው እዚህ ገንዘብ ስናወጣ አይታወቀን ስልክ እየገዛን ለሴቷም ለወንዱም ለትንሽ ትልቁም እንለካለን አልያወቀንም እንጂ እያበላሽናቸው ነው። መማርም አይችሉ

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 3 года назад

    ትክክል ይሄ በሁሉም ቤት አለ አስተማሪ ድራማ ነው የኔ የመዳም ልጅ ሽትቤትም አይቀውም ይዞት ሲገባ ይሄንን አጉል ጊዜ ወደዛ ይሰውረን

  • @እኔነኝስደተኛዋየማሪያምል

    Wawwww ትክክል እኛ አረብ ሀገር ለስራ ወጥተን የwi fi ሱሰኛ ሁነን ቀረን ከዳማ እና ማዳምን ያጋጫል

  • @lidiya727
    @lidiya727 6 лет назад

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነውሰይጣን በኢንተርኔት ስራውን እየሰራብን ልባችን ተቆጣጥሮ የማንጠቅም እቃ እድርጎናል እየተመራን እየኖርን ያለነው በነጮች።
    የሚገርመው እኮ የሰሩት ሰዎች አይጠቀሙበትም ሰርተው ለኛ ነው የሚያቀርቡት እኛ መጠቀኒያቸው ነን ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @lordjesuscomingsoon4730
    @lordjesuscomingsoon4730 6 лет назад +1

    እውነትነው የዘመኑችግር ይህነው ፍቅርን አጠፋ ይህ ቴክኖሎጂ የሰይጣን ስራነው ተባረኩልን ጥሩ አስተማሪ ድራማነው 🙍‍♀️🙍‍♀️🙍‍♀️

  • @fantubirhanu4429
    @fantubirhanu4429 4 года назад

    ውውውውው ewenat. ነው በትክክል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰👈👍👍👍👍👍👍👍

  • @مريمالمريم-ع7ح
    @مريمالمريم-ع7ح 6 лет назад

    ዋውውውውውውውውውው በጣም ነው ደስ የሚለው ጥሩ ትምህርት ነው

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 6 лет назад

    He is right it’s crazy to spend so much time on phone. It’s not the need of information it’s addiction. Very timely message.

  • @sa3adasa3ada82
    @sa3adasa3ada82 5 лет назад

    ትክክል ነው👍👍

  • @geremewdessie
    @geremewdessie 6 лет назад

    ሰላም ሰላም የነቅዕ ተከታታይ ድራማ ዳሬክተሮችን ደራሲዎች እንዲሁም ተዎንያኖች በሙሉ ሰላም ለእናንተ ይሁን ። በነቅዕ ተከታታይ የቲቪ ድራማ ለህዝባቹህ ለወግኖቻቹህ እያስተላለፋቹህት ያለው መልዕክትና ትምህረት ከምንም በላይ ወደር የለውም።
    በተለይ በተለይ በጣም አሳሳቢ እየሆነና ከማንነታችን ጉኛ አፈግጦ የወጣው ጊዜ አመጣሽ ወረርሽኝ አለ እሱም ከሞባይል አጠቃቀም ጋር በተያያዘ ነው ።
    ምስጋና ይግባቸውና የነቅዕ ድራሞ ደግሞ በዚህ ጉዳይ ሰፋ ያለ ማብራርያና ትምህረት አስተላልፎአል ።
    እግዲህ ልብ ያለው ልብ ይበል የጊዜን አጠቃቀም እንዲሁም የሞባይልን አጠቃቀም ለይቶ ማወቅና ጉዳቱን እንዲሁም ጥቅሙን ማወቅ አለበት ።
    "" የእኛው ሞባይል ወግ ባህላችንን ሲመርዝብን ትውልድን ሲያከስምብን ዝም ብለን ማየት የለብንም"" ።

  • @birkegashaw69
    @birkegashaw69 6 лет назад +2

    ወይ.የዛሬው.ነቅዕድ.በጣም.አስተማሪ ነው.ቀጥልውበት.በርቱ.

  • @ስወድህእኖራለሁልዬነህለኔ

    ዋውው በጣም ምርጥ ትምህርት አለው ላሁን ጊዜ ትውልድ

  • @gebeye6878
    @gebeye6878 6 лет назад +17

    ሀሪፍ አስተማሪ ድራማነው

    • @nekedrama5400
      @nekedrama5400  6 лет назад +1

      እናመሰግናለን

    • @Wedi_eri1962
      @Wedi_eri1962 6 лет назад

      እውነትሽ ኖው በጣም ጊዜ ተባላሹዋል በጣም
      እህት ወንድሞቼ ብየ ስሄድ እንደዚ ኣደረጉኚ
      ለ ጊዜ ኣማሪሬ ቤተ ተመልሼ

    • @gebeye6878
      @gebeye6878 6 лет назад +1

      @@Wedi_eri1962 ይገርማል እውነት ጌዜው

    • @Wedi_eri1962
      @Wedi_eri1962 6 лет назад

      @@gebeye6878 ምን ይባላል ብለሽ ኖው እግዚኣብሔር በቸርነቱ ይርዳን እንጂ ፍቅር #በምላስ ሆኖ ቀረ ሰው በ ኣንድ ቤት #ተላያይትዋል

  • @ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ

    ስልኬ ውስጤ ናት

  • @መኪያነኝአባቴንናፋቂ

    በጣም ጥሩ ትምህርት ይዛለች ነዕቀ ድራማ

  • @teddylol8333
    @teddylol8333 6 лет назад +6

    በጣም አስተማሪ ነው በርቱ

  • @ፍሬየማርያምልጅ-ነ5ኰ
    @ፍሬየማርያምልጅ-ነ5ኰ 6 лет назад +3

    እናመሰግናለን እውነት ነው ሰው ብቻውን መኖር ጀምሯል ያጠገቡን ትቶ የሩቅ አላሚ ሆኗል አደጉ ያምጣልን

  • @amenthabtamu1309
    @amenthabtamu1309 6 лет назад

    የተዋጣለት ድራማ ነው ነቅእ እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍

  • @faizaseid3876
    @faizaseid3876 6 лет назад

    ትክክል ስልክ ሲበዛ ለአይንም ችግር ያመጣል ሱስም ያሲያዛል በአግባቡ ከተጠቀሙበት ብዙ ትምህርትን ያስተምራል። እኔእንካ ብዙም ሱስ የለብኝም በአብዛሀኛው ኸይርን ነገርን ነው የምጠቀምበት አልሀምዱሊላህ

  • @አባቴዋእወድሃለሁየኔአለኝ

    በጣም አሪፍ ነው የእውነት ቤተሰብና ቤተሰብ ያለያያል ይሄ እንቴርኔት

  • @bizuneshbizunesh2580
    @bizuneshbizunesh2580 6 лет назад

    በጣም አስተማሪ ድራማ ንው በእውነት ቀጥሉበት

  • @getahunalemu4006
    @getahunalemu4006 6 лет назад

    በአሁኑ ጊዜ ላለው ትዉልድ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 6 лет назад +20

    ለካ እኔ ጋ ብቻ አደለም ይህ ስልክ የኔንማ ልቤን አጥፍቶታል😃😃

  • @etopilna2741
    @etopilna2741 6 лет назад +1

    ዋዉ እዉነተኛ ታሪካችን ነዉ ማሥተዋሉን ሥጠን ጌታሆይ

  • @nebiyatroman9496
    @nebiyatroman9496 6 лет назад

    ልብ ያለው ልብ ይበል ነቅ እናመሰግናለን

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴአንተዉጠ

    እኔም ፪፬ ስልኬ ላይ ነኝ ዘይገርም እንቅልፍ አጣሁ በራሤ ስልክ እናመሠግናለን አስተማሪ ነዉ በርቱ

  • @ማርማርማር
    @ማርማርማር 6 лет назад

    ውይይይይ ምን ልበላችሁ የዛሬው ልዩ መመልከት አለው ትክክል ብላችሀል አንዱ ስው ሲያወራን የማናድምጥበት ግዜ ደረሰናል ይመቻችሁ ላይክ

  • @ሠምራየተዋህዶልጅ
    @ሠምራየተዋህዶልጅ 6 лет назад +4

    በጣም ጥሩ ድራማ ነው ያስተምራል ለገባው ሰው

  • @mvgihff6211
    @mvgihff6211 5 лет назад

    አቦ ይመቻችሁ ቀጥሉበት አስተማሪ ትምህርት ነው

  • @emuyelove1119
    @emuyelove1119 6 лет назад +10

    ወይኔ አሪ እኔም የስልክ ሱስ ሊደፍኝ ነኝ ነዉ ፀሊዩኝም ።

  • @shewayezemaremelaketyasema6784
    @shewayezemaremelaketyasema6784 6 лет назад +1

    በጣም ትክክል ሁሉ በጊዜው ሲሆን ጥሩ ነው ላስተዋለ ሰው አስተማሪና ምክር አዘል ነው እንጠቀምበት

  • @seadawawwwbetamdesyemilnew2162
    @seadawawwwbetamdesyemilnew2162 6 лет назад

    ወይ ቴክኖሎጅ ጉድ አፈላ በየቤቱ
    በእውነት ያለና ወደፊትም የሚኖር ትልቅ ችግር ነው ልብ ያለው ልብ ይበል
    በርቱ አሪፍ ትምህርት ነው

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    በጣም አሥተማሬ ድራማ ነዉ እዳታቆርጡ በርቱ

  • @sultanahmd2945
    @sultanahmd2945 4 года назад

    በጣጣጣጣም. ትልቅ. ትምርት

  • @masiyedr.abiyeadnaki6128
    @masiyedr.abiyeadnaki6128 5 лет назад +1

    Wowow batam astamre naw wodadkut👌👌👌👌👌👌👌👍♥️❤️😘

  • @AAl-it1gp
    @AAl-it1gp 6 лет назад

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ እናመሰግናቸዋለን

  • @Mm-lq3ej
    @Mm-lq3ej 6 лет назад +1

    አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን በርቱ♥

  • @sofiasofia2973
    @sofiasofia2973 5 лет назад

    ትክክክል

  • @alemlamma6397
    @alemlamma6397 6 лет назад

    ዋው ዋው በጣም የሚገርም ትምህርት አለ በርቱልን ስልጣኔን መጠቀሙ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን ጉዳትም አለ እኔ ባይኔ እና በጆሮዬ ችግር ፈጥሮብኛል እና ማወቅ የለብንን አውቀን ብተውው መልካም ነው እላለሁ እኔ በፊት ከስልኬ አልላቀቅም ነበር አሁን ይመስገን ጉዳቱን አወኩት ከጥቅሙ ጉዳት ነው እና ሁላችንም ቅድሚያ ለጤና እላለሁ ነቅዶች በርቱ ቀጥሉበት

  • @arsitube5282
    @arsitube5282 6 лет назад +1

    ይህ ድራማ በጣም ነው የተመቸኝ እንደኔ የተመቻቹህ ላይክ ግጭኝ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት

    ክክክክክክክክክክ ልብ የሚነካ ድራማ ነው ቁም ነገር አዘል

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 6 лет назад +14

    ኧረ ስልክማ እኔማ ከማዳሜ ጋር
    አይጥና ድመት እያጫወተኝ ነው😜😃😃
    አውቄ ነው እኔ የምጠቀመው ማታ ማታ ነው

  • @madena4056
    @madena4056 Год назад

    ተክክክክል

  • @hanansaedjabir8373
    @hanansaedjabir8373 6 лет назад +2

    Ejig Betam Astemari New Betam Enamesegenalen

  • @ramlaramla6551
    @ramlaramla6551 4 года назад

    የሁሉም ነገር ስራአት አለው በትክክል አንተ ምታወራው

  • @የአፄዎቹዘርነኝ
    @የአፄዎቹዘርነኝ 6 лет назад +2

    ዋው አስተማሪ ነው ስንቶች በስልክ የተነሳ ተራርቀዋል

  • @kalkidankegnu9454
    @kalkidankegnu9454 6 лет назад

    እንኳን ደና መጣችሁ
    በእውነት አሪፍ እይታ ነው አብረን ሆነን ተለያይተን ተራርቀናል ሁሉም ነገር ቢሆን በአግባብ ሲሆን ጥሩ ነው

  • @ethiopialove5719
    @ethiopialove5719 6 лет назад

    አሪፍ አስተማሪ ድራማ ነው ቀጥሉበት

  • @ያአለህቀጥተኛውንመንገድም

    የዛሬ ወዋ ነዉ አእ ሲልክ እናመሰግናለን 👍💟💛💚💖🌹😙👏👏👏👏👏

  • @ሕሊናገረመው
    @ሕሊናገረመው 6 лет назад

    በጣም ትምህርት አስተማሪ ነው ፡፡

  • @elhmelhm6100
    @elhmelhm6100 6 лет назад

    ዋው ጥሩ ትምህርት ነው እና መሰግናለን

  • @masewlka5070
    @masewlka5070 6 лет назад

    ትክክል በርቱ ጥሩ ትምርት ሠጪ ነዉ

  • @vzghzhzgshs6450
    @vzghzhzgshs6450 6 лет назад +1

    እውነት ትልቅ ትምህርት ነዉ

  • @አላህንፈሪሰውንአክባሪ

    ማነው ስምክ የልጆቹ አባት ላይክ ሰጥቸካለሁ

  • @gjshskbs4762
    @gjshskbs4762 6 лет назад +1

    በጣም የሚገርም ነው ስራወች በጣም ቆጆ ነው

  • @eff7478
    @eff7478 6 лет назад

    አቤት ስወደው ይህን ድራማ

  • @abelkidane556
    @abelkidane556 5 лет назад

    እዉነት ነዉ

  • @ሀጢያትብዙነውጌታሆይአስበ

    ጡጢም ከፈስ ተቆጠረች ዘቤው ተመቸኝ 😀✅❤👈

  • @atsdeabijrwatsede3341
    @atsdeabijrwatsede3341 6 лет назад

    አሰተማሪ ድራማ ነዉ ተመችቶኛል

  • @ዱርየዋነኝነኝወሎየዋ

    ሲያምር

  • @mohammedyahiya3395
    @mohammedyahiya3395 6 лет назад

    በጣም ትክክል ነው

  • @አንድናትኢትዮጲያየጀግኖች

    ነቅዕ በርቱ ሁሉም በጣም አስተማሪ ነው

  • @biruktilahun4962
    @biruktilahun4962 5 лет назад

    ይህ እውነኛ ትምርት ነው

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 6 лет назад +1

    በጣም አስተማሪ ነው እኔም ወስኜ፡አለሁ በትርፍ ጊዜ የ፡እጅስራ ለመስራት

    • @seadaali5170
      @seadaali5170 6 лет назад

      Samee 1122 enim bety edite edslchgn erfte bewata ande swe emyawera yelme hulume ejewalelaye fetete

  • @حيتهيت
    @حيتهيت 6 лет назад +7

    ልክ ያረቦቹ ቤት ቁረጥ ከከከከከከከከከከከ ሁሉም በየክላሳቸው ነበር የሚቀመጡት እናተም ጀመራችሁ

  • @እናቴህይወቴ-ዀ7ሰ
    @እናቴህይወቴ-ዀ7ሰ 6 лет назад

    ዋው ምርጥ ድራማ

  • @jameelahusain3732
    @jameelahusain3732 6 лет назад

    በጣም አሪፍ ትምርትነው።ስልጣኔእየተባለትዳርበተነ..