Betoch - "ሥራ አገናኝ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 236

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025
  • የቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 236 "ሥራ አገናኝ" | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 236

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @shhdgd267
    @shhdgd267 6 лет назад +444

    እናቴ ታማለች ብለውኝ በስደት እየተብሰለሰልኩ ነው በየሀይማኖታችሁ ጰልዩልኝ ክፉ አይንካብኝ

  • @abdulazizhayredin1505
    @abdulazizhayredin1505 6 лет назад +95

    ኑሮን ለማሸነፍ ከሀገር የወጣችሁ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ሀሳባችሁን አሳክቶ ወደ እናት ሀገራችሁ በሰላም ይመልሳችሁ😘😘 በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ😘😘

  • @ethiolove7219
    @ethiolove7219 6 лет назад +306

    *በስደት ያላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁላችሁም እወዳችሃለሁ*

  • @zeynebademzeynebadem3574
    @zeynebademzeynebadem3574 6 лет назад +696

    ዛሬ ደሥሥሥ ብሎኛል ላይክ ግጩኝ ያሠብኩት ሞላልኝ ሥወዳችሁ

  • @በማርያምየታመነችነፍስመን

    🌺ዊል ቤቶች
    ⛪💟ነገ እኮ አብርሀሙ ስላሴዎች ናቸው 💟የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት እንኳን አደረሳችሁ ።

  • @martatole1139
    @martatole1139 6 лет назад +131

    ያስብኩት ተሳክቶ
    እስክመለስ ድርስ
    ለወገን ለዘመድ
    ስላምታዬ ይድርስ።
    ያልፍልኛል ብዬ
    ካገሬ ብወጣ
    ስው ወዳዱ
    ልቤ በናፍቆት
    ተቀጣ።
    አገሬ ናፈቀኝ እፍፍፍፍፍ
    I Love Ethiopia።

  • @ስናይትአማረጓልሽረምድረገ

    ስሟእቷ ቅድስት አርሴማ ሆይ ቸር አስሚኚ ።
    ካስቃቂ ሞት ጠቢቂን ልሁላችን አሜን።

    • @ሚሒራሚሒራ
      @ሚሒራሚሒራ 6 лет назад

      ስናይት አማረ ጓል ሽረ ምድረ ገነት አሜን አሜን አሜን

    • @foz556
      @foz556 6 лет назад

      @@ሚሒራሚሒራ ግጵ

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 6 лет назад +84

    ውድ እህት ውንድሞች እንደት ሰነበታችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ እሰኪ በላይክ ሰላም ቢሉኝ 👋👋👋

  • @SBABabba
    @SBABabba 6 лет назад +206

    well ብያለው ውዶች የምወደው እና ያማያመልጠኝ ምርጡ ድራማ ይመቻቹ

  • @ፅዮንነኝየአስማረእህት

    የተዋህዶልጆች እኳን ለቅድስት ሠማዕት አርሤማ አመታዊይ በአል አደረሣችሁ አደረሠን አሜን

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 6 лет назад +1

      Amen Amen Amen enkuan abiro aderesen

    • @ሚሒራሚሒራ
      @ሚሒራሚሒራ 6 лет назад +1

      ፂዮንነኝየአስማረ እህት አርሴማየወድሜን ነገር አደራ አሜን አሜን አሜን

    • @cugkgjoo9232
      @cugkgjoo9232 6 лет назад +1

      ፂዮንነኝየአስማረ እህት አርሴማየወድሜን ነገር አደራ አሜን አሜን አሜን

  • @fikerteadane225
    @fikerteadane225 6 лет назад +181

    የኔ እህቶች ሀገሬ ልገባ 45 ቀን ቀረኝ ኮምቼ አላቅም እሲኪ ላይክ ግጩኝ

    • @የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ
      @የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ 6 лет назад +1

      ሰላም ግቢ እህትዋ

    • @laylasaada9798
      @laylasaada9798 6 лет назад +2

      እኔም ወር ቀርኝ አይዞሽ

    • @ቃልየፃርቃኔማርያምልጅ
      @ቃልየፃርቃኔማርያምልጅ 6 лет назад +1

      ዋዉዉዉ ማር ደስ ይላል እኔም 45ቀን ነዉ የቀረኝ እየቆጠርሁ ነዉ ደሞ ቀኑ አይሔድም

    • @naeemanaemma258
      @naeemanaemma258 6 лет назад +2

      ሠላም ግቢ መልካሙን ተመኝምሁልሽ እኛም ኢንሻ አላ

    • @mushi9494
      @mushi9494 6 лет назад +1

      Enem and 4wer ykeregn neber gn sewochu athigi eyalugn new 2 amet bcha new yeserahut gn dekemegn betam sraw kebedegn bezalay setyewa aschgari nat ufffff new bcha

  • @eventekeste4094
    @eventekeste4094 6 лет назад +191

    ዛሬ ኮ ቅድስት አርሴማ ዐመታዊ በአል ነው የአገሬ ልጆች በረከታዋ ከኛ ጋር ይሁን ደጃዋ ለመሳም ያብቃን።
    መንፈሳዊ ጹፎች ለመከታተል ወደዚ ተቀላቀሉ በማርያም ስም።
    m.ruclips.net/channel/UCRodCC-j8fI4bFq_NMbz4cQ

  • @እኔመኖርየማልችለውያለክር

    ዛሬ አንደኛ ነኝ እንዴት ናችሁ በስደት ያላችሁ ያገሬ ልጆች ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ

  • @atsedealemu2437
    @atsedealemu2437 6 лет назад +62

    እንካን ለእናታችን ቅድስት አርሴማ ወራዊ በአል አደረሳችሁ እሳ የሁላችንም ሀሳብ ትፈፅምልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ጋደኞቸ እወዳችሁአለሁ

  • @ስንቴነኝየድንግልምልጃየጠ

    ሠላም ጓደኞቼ በስደት ያላችሁ ሁሉ ሠላማችሁ ይብዛልኝ ደስ ሲል በህፃኗ ጀመረ የአፏ መጣፈጥ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ለ

    ቤቶችየ ሁሌ አስተማሪና ደስ የሚል ድራማ ነው

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ

    ቤቶችዬ ይመቻችሁ እያሳቃችሁ ቁም ነገርም እየተማርን ነዉ እባካችሁ እኛ ኢትዮጵያን ነንና እኔ ትግሬይ እኔ አማራ እኔ ኦረሞ ነኝ እየተባባልን በዘር አንከፋፈል ::መቸም ቢሆን አንድ ነን one love Ethiopia 💚💛♥👈

  • @ethiopiatinurtube4009
    @ethiopiatinurtube4009 6 лет назад +1

    ቤቶች ስትመቹኝ እኮ... ስደተኛ ነኝ ኢትዮጵያ በጣም ናፍቆኛለች... እንደ እኔ ከ ሀገር ዉጭ ያላችሁ የ እምዬ ኢትዮጵያ ልጆች ፈጣሪ ባላቹበት ሰላሙን ያብዛላችሁ

  • @የወሎማኛያውምየከላላኢትዮ

    እንደምን ሰነበታችሁ የቤቶች ቤተሰቦች?
    ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እንዴኔ ሸቃላ መሆን የሰለቸው ላይክ ግጩኝ እስኪ

    • @ወለተማርይምወለተማርያም
      @ወለተማርይምወለተማርያም 6 лет назад

      ማማየ. አትሰልች ተመስገን እንበል ጤና ሰጦን ሰርተን እንኖራለን

    • @shwayashawy136
      @shwayashawy136 6 лет назад

      @@ወለተማርይምወለተማርያም እኔ ገና 1 አመቴ ነው ግን እደት ስልች አዳልን ኝ

    • @ወለተማርይምወለተማርያም
      @ወለተማርይምወለተማርያም 6 лет назад

      @@shwayashawy136 ማማየ. የኔ. እመቤት. አይዞሽ. በርች. አረብ ሀገት አይለቅም. እጂ አመቱ አሁን ያልቃል አምላክ ከአችጋር ይሁን. እህቴ. እኔም አመት. ከ. 6_ ወሬ ነው. ግን. ሂጀ. ሁለት. አመት ቆይቸ ተመለስሁ. ሀገራችን ልፋት እጂ ምንም ጠብ አይልም. እዚም ያው እድሜ መጨረስ ነው

    • @shwayashawy136
      @shwayashawy136 6 лет назад +1

      @@ወለተማርይምወለተማርያም እስኪ እሽ ማማየ አመሰግናለሁ አይዞን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @kaledmohammed9201
    @kaledmohammed9201 4 года назад +1

    ቀጠሉበት.በጣም.አዝናኝ.ንው

  • @አይናችንነሽማርያምአንችን

    ስላሴን አመስግኑ ስላሴን አመስግኑ የምድር ፍጥረታት ዘምሩ እልል በሉ
    እንኳን ለአጋዝእተ ስሉስ ቅዱስ ስላሴ በአል በሰላም አደረሳችሁ ./

  • @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
    @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ 6 лет назад +1

    ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አድነትን ይስጠን አሜን

  • @meseretaedane3056
    @meseretaedane3056 6 лет назад +29

    እስኪ እንደኔ ቤቶቸን የምትወድ ና ሱስ የሆኑባችሁ እስኪ እንያችሁ

  • @mulumekonenngus9361
    @mulumekonenngus9361 6 лет назад +2

    እናመሰግናለን ቤቶች ደራማ በጣም አስተማሪ ናችሁ

  • @ፋፊቢንትአደም
    @ፋፊቢንትአደም 6 лет назад +9

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ዛሬ የመጀመሪያ 94ኛ ሆኩኝ ደስብሎኛል ዛሬ ውድ ያገሬልጆ ደሞም ሰርጌም ደርሷል ላገባነው ሰርግ ጠርቻችሁ አለሁ ውዶቸ የደስታየ ተካፋይ እደምኮኑ አልጠራጠርም

  • @kuriikurii1411
    @kuriikurii1411 6 лет назад +1

    Way gud በጣም ጡሩ ነው Thank you

  • @samriye_denglelij3865
    @samriye_denglelij3865 6 лет назад +5

    እነዴ ዛሬም ተቀደምኩ ኤጭ 😠😏😜
    ኮመንቶችዬ ነፍ አመት ኑሩልኝ 💝💝

  • @mikaelmeleakuhan3370
    @mikaelmeleakuhan3370 6 лет назад +1

    ጥሩ ትምህርት ነው እኔም እንደዚህ ደርሶብኛል ወይ ዳኜ

  • @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ
    አጋዝተ ዓለም ስላሴ ነገ የወሩ ናቸዉ
    የአብርሀሙ ስላሴ ከሀፂያት በስተቀር የልባችን መሻት ይፈፅሙልን አሜን !!!
    የአብርሃም እና የሰራን ጓዳ የባረኩ ስላሶች# ለእኛም ተበልቶ የማያልቅ እንጀራ ይስጡን
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @እማሁሌምእወድሻለውስደተኛ

    እንኳን ደህና መጣቹህ የኔ ቤተሰቦች እናንተን ሳይ ጭንቀቴ በሙሉ ይጠፋል እስኪ እንደኔ ቤቶችን የሚወድ አለ

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 6 лет назад +31

    ዌል ቤቶችዬ😍 ሰላም ያዋለን ጌታ ሰላም ያሳድረን❤

    • @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
      @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 6 лет назад +1

      አሚንንን እህቴ

    • @farhanulakbar4396
      @farhanulakbar4396 6 лет назад

      ቅድም የላኩት የናንተ አይደለም የኔ ውዶች

    • @farhanulakbar4396
      @farhanulakbar4396 6 лет назад

      ስድብ የላኩትእናንትንእይደለም ክልል ስው ነው ይቅርታ እቅድ ችክ አለሁፍ

  • @ሮዚየጨለሜልጅ
    @ሮዚየጨለሜልጅ 6 лет назад

    ሁሉም ቦታ አየሁ ስለድራማ አስተያየት አንድ የለም እንኳን አደረሰን ላይክ ገጩኝ ከፍቶኛል ደስብሎኛል ወዘተ ኧረ ወደዛ

  • @missyoudadevertimeripmydad7369
    @missyoudadevertimeripmydad7369 6 лет назад +3

    በስደት ያላቹት ፈጣሪይ ይባርካቹ
    ለፕሬደዛንት አሀገር ወዳጅ ግርማ ወልደ ጎርጊስ ነብሳቸው ይማርልን

  • @kulumtaie8283
    @kulumtaie8283 6 лет назад

    ልብ ያለው ልብ ይበል እናመሰግናለን ቤቶች

  • @ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ

    ቤቶች ሁላችውንም ውድድ😘😘
    ሰላማቹ ይብዛ በርቱልኝ ሁሉንም👈
    ያካተተ ወቅታዊ ስራ ነው ምትሰሩት👌

  • @ሂሊናለአለም
    @ሂሊናለአለም 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች ነገ እኮ ቅድስት ስላሴ ናቸው እንኳን ለአመታዊ ክብርበአል በሰላም አደርሳችሁ በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቸ8ረ

    ወግ ደረሰኝ ዛሬስ ስድስተኛ ነኝ ገባ ገባ በሉ አብረን እንሹፈዉ የሀገሬ ልጆች 😍😘

    • @እሙወሎየዋ-አ6የ
      @እሙወሎየዋ-አ6የ 6 лет назад

      እኔንመቸይሆን ወጉእሚደርሰኝ አይይይ እኳንደስአለሽውደ

    • @ማሂየድንግልልጂ
      @ማሂየድንግልልጂ 6 лет назад

      ቆይኮሜቶቺላይክጥቅምአለውእርንገሩኚእኔምልለምን

  • @ወለተሰንበትየድንግል-ደ8ጀ

    በመጀመሪያ እንደምን አደራችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአብርሃሙ ስላሴ ውርሐዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ♥♥♥♥ቤቶች እንኳን ሰላም መጣችሁ አሚንዬ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ዛሬ የመጨረሻ ኮሜት ሰጭ ነኝ በጣም እያዝናና ትምህረት አዘል ድራማ የያዘ ነው ከእግዚአብሔር ቀጥሎ የስደት ማፅናኛዬ ናችሁ በጣም ነው ዘና የምታደርጉኝ

  • @mazumuryoutubemazumuryoutu259
    @mazumuryoutubemazumuryoutu259 6 лет назад +7

    እኔ እኮ የገርማኝ ነገር ብኖር ኮማንት ሰጭዎች አንደኛ ነኝ ለይክ ቁጭ የምትሉት ኮማንት ማሰጣት ያለባት ለእኔን ነው ወይስ ለቤቶች ድማር ሰረዎች ነው ዝም ብለችሁ ታማልከቱ ከልሆና ለቤቶች አስተያት ስጡ መልከም ምሽት እወዳቸዋለሁ

  • @እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ

    ዋዉ በጣም እናመሰግናለን ቤቶች አሪፍ ርዕስ ነዉ ያነሳችሁች እኔም የዛሬ 2ወር ኢትዮ ነበርኩ በየቦታ ማስታወቂያ ተለጥፍ ደሞዙ 6000 እና ከዛ በላይ ይላል ደዉዪ ሁላ አናገርኩኝ ወደ ስደት ላልመለስ ቆርቼ ወንድሜ ነዉ ያተረፈኝ ሌቦች ናቸዉ እንዳትሸወጂ አለን ከባት ነዉ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን

  • @sopiarwan8632
    @sopiarwan8632 6 лет назад +14

    ግን ኮሜተሮች ዘበኛ ናችሁ እዴ ዛሬ አደኛ እሆናለሁ እያልሁ ጭራሽ 100 ተኛ አረጋችሁኝ ግን ደና ናች አይደል

  • @ኑሪልኝእናቴናፍቆቴልኑርለ

    ዋው ሁሌም አስተማሪነው ስራችሁ በርቱ

  • @ስድፍግስድፍግ
    @ስድፍግስድፍግ 6 лет назад +3

    የኔ ማርች ስውዳቹ ቤትች ድራማ ብጉጉት ነው የሚጥብቆ የኔ ውብች እንድኔ ስድት ያል ቤትች የሚውድ like ቡሉን♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
    እንካን ኣድራሳቹ ል ቅድስት ኣርሴማ ኣመታዊ ክበረ ባኣል የቅድስት ኣረሴማ ብርክት መልጃ ኣይልየን
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 6 лет назад +1

    ወይ ዳኘ በሳቅ,ልትጨርሰን😅😅😅😅😅

  • @ቤሊቤቲ
    @ቤሊቤቲ 6 лет назад +3

    ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ውዶቼ
    ሸቃሎችዬ እንዴት ናችው የመዳምስ ጭቅጭቅና ጩሀት እንዴት እያደረጋቹ ነው የኔዋ ግን ሰሞኑን ቅይር ብላልኝ ደስ ብሎኛል

  • @aa6750
    @aa6750 6 лет назад

    ቤቶች እኮን መጣችሁ ውዶች
    በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ ሰላማችሁ ብዝት ይበል አንድ ቀን አገራችን ገብተን የራሳችንን እስከምንኖር ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር

    ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ ዞሬ እኮ ቅድስት አርሴማ ናት እንኳን አደረሳችሁ ከክፉ ነገር ትጠብቀን

  • @galvanizer8203
    @galvanizer8203 5 лет назад

    ኮመንቶችን ሳነብ ከድራማው የተማረ ጥቂት ነው። ያሳዝናል፣ ያሳፍራል። አረ ጎብዝ ጭንቅላታችንን እናሰራ!

  • @ትዙየተዋህዶልጅ
    @ትዙየተዋህዶልጅ 6 лет назад +3

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @merrysweet9977
    @merrysweet9977 6 лет назад

    ዋው ምርጥና አሥተማሪ ድራማ ቤቶች ውሥጤ ነው

  • @REYOOFALBLOOSHI
    @REYOOFALBLOOSHI 6 лет назад +7

    ሆ ስንት ሰው ነው አደኛ የሚሆነው እስኪ ዝም ብላችሁ እዪ ላይክ ፣ሰብስክራይብ አትበሉ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበለልኝ ♥♥♥♥

  • @lovesmith9263
    @lovesmith9263 6 лет назад +2

    ዌል ቤቶች ይቤ ከነልጅህ ስወዳችሁ😍😍😘😘

  • @bentjemal7081
    @bentjemal7081 6 лет назад +12

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሳውድ የላችሁ ብርድ እንደት ነው

  • @መምእናቴዉስጤነት
    @መምእናቴዉስጤነት 6 лет назад +1

    እንኳን ደና መጠቹ ቤቶች
    እግዚአብሔር ሰለምን የብዘልን ሰለም ከለ በራከትም አለ።

  • @እዩእዩየእማናፍቂ
    @እዩእዩየእማናፍቂ 6 лет назад +87

    እባካቹህ አምሮኝ ነው እርጉዝ ነኝ ላይክ ግጩኝ

  • @kaledmohammed9201
    @kaledmohammed9201 4 года назад +1

    በጣም.ጡሩንው

  • @abduahmed5477
    @abduahmed5477 6 лет назад +23

    አሹ ብልሹና እከ ከሌሉ ድራማው ይደብራል

  • @mabakejunior7605
    @mabakejunior7605 6 лет назад

    Which parts of Ethiopia do they speak English primarily? Looking on visiting that side

  • @ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ

    ዋውውው እንደኛ ነኝ ዛሬ የምጣ አድናቅ ላይክ ይግጨኝ በዛላይ አሞኛል ላይክ ካላረጋችሁኝ ልሞት እችላለው

  • @Tube-gg4rn
    @Tube-gg4rn 6 лет назад

    በጣም የምደቃቹህ የቤቶች ድራማ በርቱልን

  • @NeemaYouTube
    @NeemaYouTube 6 лет назад +3

    የቤቶችድራማ ቤተሰቦች ፎቆዬን ነክተችሁ ጎራ በሉ

  • @ምህረትየተዋህዶልጅ

    በጣም ነው ደስ የምትሉት አስተማሪ በቀልድ ውስጥ ቁም ነገር እያዝናናቹ ብዙ ነገር ነው የምታስተምሩን በርቱልን

  • @rahel16tariku7
    @rahel16tariku7 6 лет назад +29

    ,ቆይ ግን አንድ ላይክ ግጩኝ የምትል ሁሉ የቆመ ሲኖ ትራክ ይግጫቹ

  • @ሀጢያትብዙነውጌታሆይአስበ

    ኮሜታተሮቾ ውስጤ ናቹ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቻን ፈጣሪ ሆይ አደራህን ጠብቅልኝ 🙇😘😘😘😘💚💛❤🙌🌿🌾

  • @meronadane2921
    @meronadane2921 6 лет назад +10

    ድራማውን ሳታዩ ነው ዴ ኮሜንት የምትሰጡት እናንቴ ሰዎች 😊😜😜😜

    • @fuadteha7295
      @fuadteha7295 6 лет назад +1

      ደታ ለምን እንጫሪሰሌን ያው ነው

    • @zulfajamal8031
      @zulfajamal8031 6 лет назад +2

      ኤኔማ ጉዴ ኮሚንት ሱስ ሆናብኝ

    • @fuadteha7295
      @fuadteha7295 6 лет назад +1

      @@zulfajamal8031 ስድብ ከልሆነ ፒሲ ነው

    • @zulfajamal8031
      @zulfajamal8031 6 лет назад +1

      ስድብማ ኣሎድም ማሳቅ ብቻ

  • @ድንግልንየጠላየለውም-ዐ6ተ

    Swedachhu eko hulem seat akbariwech❤❤❤👌

  • @ኤዶምግርማ
    @ኤዶምግርማ 6 лет назад +7

    አንደኛ ነኝ አጋጩኝ እስኪ

  • @የደሙፍሬነኝ-ዠ7ነ
    @የደሙፍሬነኝ-ዠ7ነ 6 лет назад +1

    ዉስጤ ናቹ ♡

  • @ሀገሬናፍቀኝSከስልጤ
    @ሀገሬናፍቀኝSከስልጤ 6 лет назад +3

    48 ሰዉ? ቆይ ኮሜንተሮቼ በመቼዉ ወረደቹበት? በቃ አይጥ እንደጠበቀች ድመች ሆነቹ አደል

  • @addisalemteferi9250
    @addisalemteferi9250 6 лет назад

    እውነት በጣም ምርጥ ትምርት ያላችሁ ውድ አርቲስቶች እድሜና ጤናችሁን ይስጥልን

  • @getachewdagne8448
    @getachewdagne8448 6 лет назад +3

    2018 amatu mirxi sawu doctor abihi ahemed ist dasi yalachihut like duqi adrigugni!!💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @zozmangesto448
    @zozmangesto448 6 лет назад

    ኪኪኪኪኪኪአይማፊ ታስቂኛለሽ ቤቶች አድናቂያችሁነኝ

  • @fasilmamo7347
    @fasilmamo7347 6 лет назад +3

    እኔ ግን የበዛብህ ጩኸት በጣም ነው ያስጠላኝ

  • @dhdssss1322
    @dhdssss1322 6 лет назад +1

    አዛሉ ልክ የእወነት እናት ናት ❤❤❤አሜንየ ደግሞ ቀልጣፋ እድግ በይልኝ ❤❤በተረፍ ቤቶች ደስ ትላላችሁ ቀጥሉ በት

    • @በለጡ-ቨ1ጨ
      @በለጡ-ቨ1ጨ 4 года назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😄😄😄❤❤❤❤❤❤😋😋😋😋

  • @getachewdagne8448
    @getachewdagne8448 6 лет назад +14

    BA BETOOCH SIMI DOCTOR ABIHI AHIMED YE 2O18 MIRXI SAWU BAMAHON DASS YALACHIHUT like duqi adirgugni💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @guzguzsemaw2884
    @guzguzsemaw2884 6 лет назад

    ዋው ቤቶሽ እንኳን ደህና መጡ ውስጤ ናችሁ ሁላችሁንም ስወዳችሁ

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    ይቤ ልጄን ላሳድግ ስትል ሰማው ልበል በል ስድብህን ቀንስ

  • @adenmm3660
    @adenmm3660 6 лет назад

    አሜንየ ውድድ እርስትየ ቅመምነሺ እኔግን ከይቅርታጋር ክርስቲያን የሆናችሁ በሙሉ እደአሜን እደረስት እደ በዜ እደ እራስ መላጣው ማተብ ብታደርጉ እዴት ደስ እደምትሉ የስላሴልጆች ማተባችሁን አትበጥሱ

  • @ሱሱሰለምቴዋ
    @ሱሱሰለምቴዋ 6 лет назад +9

    ውድ ያገሬ ልጅች ሠላማችሁ ይብዛ ዱአ አርጉልኝ አሞኝል

  • @azizayasufabdy5772
    @azizayasufabdy5772 6 лет назад

    አሁንስ በጣም ሚናፍቀኝ የይቤ እና የልጁ ንትርክ ነው 😂😂😂 ሁላችውንም ውድድ እሟ ❤️💝 በዜ የተናገራት ነገር ልክ ነው

  • @SUMAYATUB
    @SUMAYATUB 6 лет назад +57

    ሡመያ ነኝ የማታውቁኝ ፕሮፋይሌን እየነካችሁ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ጠቃሚ ጠቃሚ የሆነ ነገር ታገኛላቹ

  • @fetanmedia-6807
    @fetanmedia-6807 6 лет назад

    ዊል ቤቶች በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ቅድስት አርሴማ የልባችሁን መሻት ትፈፅምላችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🙌🙏🙏🙏🙏

  • @kidist6498
    @kidist6498 6 лет назад +3

    Welcome wdoch😘

  • @semirafdlu6671
    @semirafdlu6671 6 лет назад

    እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች ውድ ያገሬ ልጆች እንዴት ናችሁልኝ ስደት ያለነው ደሞ አላህ ይርዳን ስራውም ቀለል ያርግልን ደሞ በርቱ እሺ አይዞዋችሁ

  • @tse1619
    @tse1619 6 лет назад +11

    ይሄ ሔማን ሄር ሚሉት በቃ ካርቲስቶች እራስ ላይ መቸ ነው ሚወርደው ህዝብን እናስተምር ይላሉ በሌላ መንገድ ህዝብን ያጠፋሉ

    • @እማዬናፈቅሽኝ
      @እማዬናፈቅሽኝ 6 лет назад

      😆😆😆

    • @aapp7054
      @aapp7054 6 лет назад

      በጣም

    • @almazyalew4830
      @almazyalew4830 6 лет назад +1

      😭😭😭 ትክክል ነሽ ከነሱ እራስ አልወርድ ብሏለ እንደ ልብስ በየ ሳምንቱ ይቀያየራል

    • @ፅጌረዳኢቱብ
      @ፅጌረዳኢቱብ 6 лет назад

      ሲሞቱ ቢቻ ነው ሚወልቀው እ/ር ልብ ይስጣቸው

    • @sinemeaza4905
      @sinemeaza4905 6 лет назад

      ትክክል ብለሻል ሁሉም ያለሱ አይንቀሳቀሱም

  • @arsemalij4627
    @arsemalij4627 6 лет назад

    ዛሬ ከፍቶኛል እስኪ አጽናኑኝ ያገሬ ልጆች አይከፈልበትም

  • @yeroosanyeroosan2803
    @yeroosanyeroosan2803 6 лет назад +3

    Andegna negni ebakchu like

  • @مراداحمد-ذ7ن
    @مراداحمد-ذ7ن 6 лет назад +1

    አሰላሙአላይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንዴት ናችሁ ወዶች ሰሉ አለይ ነበይ ሰላዋት አውርዱ አንድ ነገር ግርም ይለኛል ሁሌም ለኮሜት ብላችሁ አሞኛል ለይክ የምትሉ ሰዎች ግን ለምን አላህን አትለምኑም ሁሉም በአላህ ነውና
    ላይክ ኮሜት አሁንስ ምነው ለዩቲዩብ በቻ ህግ ጣፋ የም ለይክ የም ኮሜት ሰብስክራይብ እያለችሁ ልመና አላህ ይስቱር

  • @እዉነተኛዳኛአንተብቻ

    Betochye well come 👈

  • @muluwonde9799
    @muluwonde9799 6 лет назад

    ሀሀሀ የምርጦች ምርጥ ድራማ ቤቶች ነው

  • @ጀግናእናትያለውአባት-ሐ5ዀ

    ይቱብ ላይ እየመጣችሁ ስለነበራችሁበት ስላላችሁበት ስለቤታችሁ ዝባዝንኬ ምናምን የምቀባጥሩ ሁላ ይድፋችሁ ። kkkk

  • @yisherunhoy6847
    @yisherunhoy6847 6 лет назад

    Betam yamral great idea great performance we watching you video from America we really loved you so bad. Great job

  • @loulouhdayed1122
    @loulouhdayed1122 6 лет назад +4

    ዌል ቤቶች እናመሠግናለን ፕሊስ ነገኮ ልደቴ
    ነው ታህሳስ ሠባት የስላሴዎችዬ ልጅ ነኝ
    እሁድ ስለዋለ ባላከብር እንኳን ጥግረራ ስለሌለ በሬን ዘግቼ ማልቀስ መብቴ ነው so h b d. to me

    • @loulouhdayed1122
      @loulouhdayed1122 6 лет назад +1

      መልካም ልደት ሳርቾ
      እስኪሠለችሽ ኑሪ የኔ ቡቡ
      ኮመንት ላይ ማክበር መብቴ ነው

  • @amahatekue5372
    @amahatekue5372 6 лет назад

    በጣምየምወደዉ መዝናኛ ነበረ አሑንግንወደሌላ ነገር እየገባቹሕ ነዉ ያሳስባል አዝናለሑ

  • @AZ4k
    @AZ4k 6 лет назад +3

    I am from canada i like betoch

  • @seadi7825
    @seadi7825 6 лет назад

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ቤቶችየ ሰወዳችሁ
    አሚን ፍቅር ሁናብኛለች እናንተስ?

  • @ሀያትቢንትሁሴን
    @ሀያትቢንትሁሴን 6 лет назад +3

    አንደኛ ነኝ ቤቶችችችች

  • @aselefi1021
    @aselefi1021 6 лет назад

    welll ቤቶችየ የመጨረሻዋ ተመልካች ነኝ ርስትየ እኔ ና አንች እኮ እኩል አደግን ያኔ ቤቲች ሲጀመር እኔ ስደት ስሰደድ የመጀመሪያየ ነበር ምኑንም ሳላቀው ስለምኑም ሳላቅ ይሄው ሁሉን ነገር ትልቅ ትንሹን ከስደት ጋር ተምሬ አውቄዋለሁ ብቻ አልሃምዱሊልላህ ድነል ኢስላምንም አግኝቻለሁ በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @anuyusuf17
    @anuyusuf17 6 лет назад +3

    Like gichuny 1nya negn 😘

  • @fantyemuilsa3220
    @fantyemuilsa3220 6 лет назад

    ቤቶችዬ ሰላማችሁ ሁሌም ይብዛ ሁሌም በጉጉት እና በናፍቆት ነው የምጠብቃችሁ ።