Betoch - "እንስማማ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 275

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 2,5 тыс.

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 лет назад +165

    የቤቶች ቤተሰብ
    #እድሜ እንደ ማቶ ሳላ
    #ጥበብ እንደ ሰለሞን
    #ትህትና ያድልልን ፊጣሪ የሠው ፍቅር ይስጥህ ዋናው የሠው ፍቅር ነው

  • @ሰብለወንጌልየድንግልማርያ

    ከፍቷል ዘመኑ ሰው አትመኑ
    ግን ለሰው ታመኑ
    እንኳን ሰላም መጣችሁ ቤቶች ሰላም
    ፍቅር አንድነት ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ።

  • @astermm9018
    @astermm9018 5 лет назад +515

    ዛሬ ድስ ብሎኛል ጋስ የሰው ደስታ የሚያስደስተው እስቲ በላይክ እንኳ ድስ አለሽ በሎኝ ውድ የገሬ ልጆች

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 5 лет назад +20

    እከዬ ከድራማዉ በቀረህበት ጊዜ በቤተ ክርስቲያን የተለያዩ መንፈሳዊ ነገሮችን ስታረግ ፡ስታገለግል ፡ለነብስህም ስቅ እያሳዝክ ነበር ያየዉህ እዴት ደስስ እዳለኝ😍እድዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ እዉነትክን ነዉ የዚህ ከቱ አለም ኑሮ ምንም አይጠቅመንም ።በቤተ ክርስቲያን ላይ ያቀረብከዉ መንፈሳዊ ግጥም እባዬ እየወረደ ነበር ያዳመጥኩህ ቀጥልበት የኔ እቁ አርቲስት 😍👏👏👏

  • @አመለወርቅየእመቤቴልጅ

    ክክክክክክክክክክክክ ኧረ የከ አረበኛ የተመቸው እሲ ልያችሁ

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 5 лет назад +251

    ሸቃላ መሆን የመረረው ቤተሠብ የናፈቀው እደኔ ማነው ኡፍ ሰው ከባል ከቤተሠብ ተለይቶ እስከመቸ😭😭😭

  • @ዜድዜድ-ዐ4ገ
    @ዜድዜድ-ዐ4ገ 5 лет назад +498

    ጋደኞቼ በሚቀጥለው ሳምንት ቤቶችን አገሬ ገብቼ ነው ማያቸው አገሬን ልገባ 4 ቀን ቀረኝ ዱአ አርጉልኝ

  • @jemalsirg484
    @jemalsirg484 5 лет назад +348

    እሲ እከ ስለመጣ ደስ ያለዉ ላይክ ያድርግ

  • @altaseb8055
    @altaseb8055 5 лет назад +52

    ቤቶች ምርጥ የኢትዮጵያ ድራማ 💚💛❤ 👌

  • @yassinnesreddin5404
    @yassinnesreddin5404 5 лет назад +121

    ስደት ላይ ያላችሁ እንደ እከ ላገራችሁ ያብቃችሁ

  • @zaharzahar4227
    @zaharzahar4227 5 лет назад +27

    ወይኔ ታድዬ ዛሬ የቤቶች ድራማ የመጀመሪያ ነኝ ፈጣሪ ሆይ የቤተሰቦቻችን ክፉ አታሰማን አሚንንን🙏🙏🙏🙏

  • @betytade2907
    @betytade2907 5 лет назад +68

    እናቴ እወድሻለሁ ክፎሽን አል ስም ሺ አመት ኑሪልኝ እናቱን የሚወድ

  • @hadi6037
    @hadi6037 5 лет назад +667

    እከ በመምጣቱ ማነው የተደሰተ

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 5 лет назад +22

    እህት ወንድሞቼ ሕይወት መቼ እንደሚያበቃ አታቁምና ሁሉም ያልፍል ከሞት ወዲያ ሕይወት አለ። ከሞት ወዲያ ላለው ሕይወት ዛሬ ነው ማሰብ ዛይመሽ የሚመሽበት ጊዜ ይመጣል ሰማይና ምድርም ያልፍል የእግዚአብሔርን ፍቃድ የሚደረግ ግን አያልፍም ተባረኩ
    የሐንስ 14 (John)
    6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
    ዮሐንስ 3 (John)
    36፤ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
    2 ቆሮንቶስ 6 (2 Corinthians)
    2፤ በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ፡ በመዳንም ቀን ረዳሁህ፡ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።

    • @emyasefa1592
      @emyasefa1592 4 года назад

      “ድንኳን የሚሆነው ምድራዊ መኖሪያችን ቢፈርስ፥ በሰማይ ያለ በእጅ ያልተሠራ የዘላለም ቤት የሚሆን ከእግዚአብሔር የተሠራ ሕንጻ እንዳለን እናውቃለንና።”
      2ኛ ቆሮ 5፥1

  • @enataaresama9436
    @enataaresama9436 5 лет назад +93

    በዜ ጅሉን እንደ እኔ የሚወደው likeአድርጉለት

    • @henoktesfazgi225
      @henoktesfazgi225 5 лет назад +3

      Ere beze eko jil yimesilal enji, biruh tesfa yalewina, be alama miguaz sew new

    • @ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ
      @ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ 5 лет назад +1

      እናተየ. እከንበጣምነው. የምወደው. አሹግን. ሢቀበጣጥር. ያናድደኛል

    • @bbvvfghhh2535
      @bbvvfghhh2535 4 года назад

      Enata Aresama ለዝህ ብር ሲባል ማን ጅል ያልሆነ አለ እኛስ እማዳም ቤት

  • @itsrachel1423
    @itsrachel1423 5 лет назад +92

    ቤይሩት ያላቹ እህት ወንድሞቼ ፍጣሪ ይጠብቃቹ ጠግበው ለሚባሉት እናንተን ክፉ አይንካቹ🙏

  • @ahmedtube638
    @ahmedtube638 5 лет назад +125

    አገራችን የመስማማት የአንድነት የፍቅር ያድርግልን አሚን በሉ

  • @mailmail8436
    @mailmail8436 5 лет назад +31

    #እሰኪ ተመስገን እንበለው ፈጣሪን ሞሉ #ጤና ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን #ተመስገን የላላችሁ ጤናኝ አይደላችሁም #ማለት ነው ተመስገን💓🙏❤🙏💓

  • @berhanchakoli3351
    @berhanchakoli3351 5 лет назад +5

    እከየ እንኳን ደናመጣህ ቤቶች በርቱልኝ ስደት ላይሆኘ በናተእፅናናለሁ

  • @meditube5596
    @meditube5596 5 лет назад +16

    እከዬ welcome አቦ ይመችህ ""አስኩቲ"" ተመቸኸኝ 😂😂

  • @muller19961
    @muller19961 5 лет назад +58

    አይ ስደት >>>>>>* እኛ ሊቢያ እያልን ስንት ጉድ አይን ከባሕረ እስከ ኢጣልያ ለማድረስ ስንት መከራ አይተናል ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

    • @dyd5174
      @dyd5174 5 лет назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @Abaymagna
      @Abaymagna 5 лет назад +1

      Mulualem Lij collage Lij ልብያ በጣም ስቃይ የበዛበት በአይን የምትታይ የሜት ስኦል ናት ያሳለፍነው ስቃይ መቸም አይረሳም

    • @midhosmarttamsgen5716
      @midhosmarttamsgen5716 5 лет назад

      mulualem Lij collage Lij
      Muluu

    • @ወርቅዬ-አ2ዐ
      @ወርቅዬ-አ2ዐ 5 лет назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @muller19961
      @muller19961 5 лет назад

      @@ወርቅዬ-አ2ዐ #🙏🙏

  • @genetfeiysa4428
    @genetfeiysa4428 5 лет назад +118

    እስቲ እንደኔ ደስ ያለው like ይግጨኝ
    ዛሬ ደሞዜ ነው እግዚአብሔር ይባርክልሽ በሉኝ መቼም የአረብ ብር አይበረክትም

  • @ሩጫዬላቺነውእናቴ
    @ሩጫዬላቺነውእናቴ 5 лет назад +67

    እውነት ነው ሰደት ማለት ትልቅ ትምህርት ነውእሰከ አሰር ከተማርኩት ሁለት አመት ሰደት ያይሁት ይበልጣል

  • @מאלדהבאביי-ל6ה
    @מאלדהבאביי-ל6ה 5 лет назад

    በእዉነት ዘሩ እግዚሐቤር ይባርክ በጣም ትልቅ ሰዉ ነህ ባለፈዉ ሳምንት ሰለ ኑሮ ዉድነት የሚገረም አይነት አሰራር ነበር አሁን ደግሞ በዉጭ ሐገር ሁሉም በአንድ ስም እደሚጠራና በኣንድ ሁኖ እደሚታይ በማወቃችሁ እና አስመስላችሁ በመስራታችሁ በኡነት ለሁሉም ኢትዮጵያዋን በሙሉ ትምህርት ይሆናል ብየ አስባለሁ

  • @ጠባቂየገብሬልነው
    @ጠባቂየገብሬልነው 5 лет назад +89

    እኔ ግን ግርም እሚለኝ dislike እምታረጉት ደጋዮች
    ያባለፈው ሳምት ስለኑሮ ውድነት ያሁኑ ሴለስደት በጣም ነው አሚገረመኝ በእውነት ቃል የለኝም ትልቅ ትምህርት ነው
    እከየ አሳከኝ ክክክክ
    እስክቲ
    ሀላስ አለኮ ማኡል አከ ክክክክክክ

    • @zulfakawo8705
      @zulfakawo8705 5 лет назад +2

      Tanks to bring back ecke

    • @ayshayaallahbariyayaallahb3799
      @ayshayaallahbariyayaallahb3799 5 лет назад +4

      dislike የሚያረጉት ምቀኛች ናቸው ።

    • @selamtasew3505
      @selamtasew3505 5 лет назад +4

      dislike mn edehone slemayawku new mdre mkegna

    • @fikermulugeta5187
      @fikermulugeta5187 5 лет назад +1

      @@ayshayaallahbariyayaallahb3799 ምቀኛ ሳይሆኑ ባለማወቅ ይሆናል

    • @መሲየአፄወቹነኝ
      @መሲየአፄወቹነኝ 5 лет назад +1

      እውነት ነው ግን ዝም ብሎው እንደዚህ ሲያደርጉት ደስ የሚላቸው ይመስለኝል

  • @አስቱነኝየእናቴ
    @አስቱነኝየእናቴ 5 лет назад +24

    አዎ ከማስመማት የምበልጥ የለም እንስማማ ሁላችንም 👍🇪🇹

    • @asdfasdd5459
      @asdfasdd5459 4 года назад

      እሽ፡እደት፡ነዉእምንስማማው

  • @ኡሚጀነቴየከድርአፍቃሪነኝ

    እስኪ በፍቅር የምታምኑ ፍቅራችሁ ይዝለቅ በሉኝ በሞቴ

    • @youngster22
      @youngster22 5 лет назад +2

      ፍቅራችሁን ፈጣሪ ዘላቂ ያድርግላችሁ.

    • @sihamahmed6073
      @sihamahmed6073 5 лет назад

      yizelekelsh ehete leneme yizelekelgn yareb

    • @ሪምቦረና
      @ሪምቦረና 5 лет назад

      አወ ጥሩ ሀሳብ አሰታችሆአል አላህ ያሰማማን እኛ ሰንሰማማ ሀገረ ታዲጋለች ሰላም ይመጣል

    • @hanadejesusislordamenamen6048
      @hanadejesusislordamenamen6048 5 лет назад

      fikirachou yizelaqi
      fiker bexami kebadi new
      baha sawu hageri

    • @Megenorthodox
      @Megenorthodox 5 лет назад

      ፈጣሪ፣ያዝልቅላችሁአላህ

  • @tigisttig2188
    @tigisttig2188 5 лет назад +87

    በጣም ካፍቶኛል በፃሎታችሁ አስቡኝ በካችሁ ስዳቴኛ ነኝ ኡፉፉፉፉፉ

  • @foziabintislam5555
    @foziabintislam5555 5 лет назад +1

    በጣም ደስ የሚል መልዕክት ነው ቤቶችዬ: እከን ግን ሳላደንቀዉ አላልፍም 👍👍👍💝💝💝

  • @alemtadess3123
    @alemtadess3123 5 лет назад +2

    ዋዉ እከየ የአራዳ ልጅ አረብኛዋንም ጣል ጣል አረግህባት እኮ ሠለኛ ሠለሥደት አሥተምርልን አቦ ምርጥ ተዋናይ ነክ እንኳን መጣክልን!

  • @ቡርቴቡርቴ-ገ6ኀ
    @ቡርቴቡርቴ-ገ6ኀ 5 лет назад +18

    እንደምን አመሻችሁ ውድ ያገሬ ልጆች ሰላም ያዋለን ሰላም ያሳድረን በያላችሁበት የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያችሁ ሀገራችንን ሰላም ያውርድላት ከዘር በሽታ የድንግል ልጅ መዳኔያለም ነጻ ያው ጣት ደና ደሩ ብቻዬን በመሆኔ ቅር ቢለኝም እንደምትገቡ እርግጠኛ ነኝ መልካም ምሽት

  • @ዜድየቦረናዋየሴቷፋኖ
    @ዜድየቦረናዋየሴቷፋኖ 5 лет назад +19

    ውይ ኮሜንት ለማንበብ ሥሮጥ ተደፍቸ ነበር
    ማነው እንደኔ ኮሜንት ለማንበብ የሚሮጥ
    :
    :ቤቶች እንኳን ደህና መጣቹ 💦እከየ ዌል ካም ብያለሁ እንኳን ደህና መጣህ🌿

  • @በድርያቆንጆበድርያቆንጆ

    uffffffffffff ከፍቶኛል ጭንቆኛል በሰደት ላይ አጥናኑኝ

  • @tsegad5188
    @tsegad5188 5 лет назад +22

    እኔ የእከ አርበኛ በሳቅ ገደለኝ ክክክክክ
    አይ እከየ ስደት ጨለማ ነው እውነትም

  • @Fooz-vp8lm
    @Fooz-vp8lm 5 лет назад

    ዋውውውውው በጣም አስተማሪ ነው። ያሁኑ። part. ይመቻቺሁ ቤቶቺየ። ስምታቺዋል። ስደት ስደት እያለ ወገናቺን አደየ ህዶ ተይዞ አገር ሲገባ ባደየው አይማርም። ሁለት ሶስተየ ይደግማል። በዛስ አት ብዙ ቺግር የሚደርስባችው ብዙወቹም ለሞት የሚዳርጉት። በዝህ ምክንያት ነው ይህድራማደሞ። ለ አስተውሎ እና ልብ ብሎ ላየው። አስተማሪነው። እ

  • @glorry8336
    @glorry8336 5 лет назад +67

    እዉነት ነው ስደት ጡሩ ትምርት ቤት ነው እካ i like you

    • @hayathayat1486
      @hayathayat1486 5 лет назад +1

      😍😍😍😍😍

    • @gggyyy8570
      @gggyyy8570 5 лет назад +1

      Ewunetshen new ene 12 amet temhert temere ende sedet gn yastemaregn yelem

    • @glorry8336
      @glorry8336 5 лет назад

      @@gggyyy8570 mare ene. 10 Temire ke sim mestaf wichi minim Alakim nener Ahun hije bimare 1 Wotalo😭😭

  • @mailmail8436
    @mailmail8436 5 лет назад +33

    ያችን ኮሜት ያላለፉ ችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ለናቶቻችሁ እድሜ እና ጤና ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏❤

    • @beruktawtlove3361
      @beruktawtlove3361 5 лет назад +2

      እረ አሜን ከድራማው ይልቅ ኮሜት ነው የማነበው አሜን አምላኬሆይ ለእናቴ እረጅም እድሜና ጤና ስጥልኝ😍😍😍

    • @sofiaosman308
      @sofiaosman308 5 лет назад

      ላንቺም ማማድ

    • @mailmail8436
      @mailmail8436 5 лет назад

      አሜን እድሜ ይሰጥልን

  • @Kimem12
    @Kimem12 5 лет назад +31

    የ እከ መምጣቱ ደሰ ብሎኛል እንደ እኔ ደሰ ያለው🤙🤙🤙🤙🤙🤙

    • @ፀዳልየእዩኤል
      @ፀዳልየእዩኤል 5 лет назад +1

      እረ ከመምጣቱም አነጋገሩ ዘና አድርጎኛል በተለይ አረበኛዉ. አምሺ እስኩቲ ክክክክክ

    • @Kimem12
      @Kimem12 5 лет назад +1

      @@ፀዳልየእዩኤል kkkkk lekas arebegna lememar tesedo new yetefaw

  • @hddjdjdbdhdj3665
    @hddjdjdbdhdj3665 5 лет назад +10

    አረ እከ አረብኛውን አጣደፈው
    ቤቶች ሰላማቹ ይብዛ አገራችንም
    ፈጣሪ ይጠብቃት አሜን በሉ

    • @dyd5174
      @dyd5174 5 лет назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @ማሂየድንግልልጂ
      @ማሂየድንግልልጂ 5 лет назад

      ካሜንቶቺ ስለፊልሙ ኮምቱ እስኪ ቤቶቺ የአመቱ ምርጥ አንደኛ ድራማ ትልቅ ትምህርት አዝናኚ ቃላት የለኚም ብቻ መላጣው ደግሞ ውስጤ ነው 💓

    • @jameelajameela5070
      @jameelajameela5070 5 лет назад

      ጤና ይስጥልኝ

  • @AbCd-fm4nc
    @AbCd-fm4nc 5 лет назад +3

    እከ በመምጣቱ ደስ ብሎኛል ታምራላችው ቤቲችየ እድሜና ጤና አላህ ይስጣችው ኑሩልን

    • @jhra3017
      @jhra3017 5 лет назад

      💚💚💚💚💜💜💓💓☝✌ 😂😂😂

  • @አምሳል.የሻንበልየጎንደር

    እከ በመሙጣቱ እንደኔ ደስ ይለዉ በላይኩ ጉጩኝ

    • @asterfoto8177
      @asterfoto8177 5 лет назад

      እክ እንካን ተመለስክ

    • @መሢየአፄወቹልጅ
      @መሢየአፄወቹልጅ 5 лет назад

      አምሳል. የሻንበል የጎንደር ፍቅር እኔ ደስ ብሎኛል ማማየ

  • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ
    @እሙነኝየተዋህዶእንቁ 5 лет назад +10

    Welcome 😘ቤሩት ላይ አሁንም እረብሻው አልቆመም በፀሎት አስቡን እስኪ ሁላችሁም !እከየ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል በቃ አትጥፋብን እሽ!እውነት ነው ስዴት ብዙ ነገር ያስተምራል

    • @mignottsegayeabetuwannafak4559
      @mignottsegayeabetuwannafak4559 5 лет назад

      Ayizon ehiyoche wandimoche cheru medaniyalam kenate gar yhun wude🙏🙏🙏

    • @ፀዳልየእዩኤል
      @ፀዳልየእዩኤል 5 лет назад

      እረ ቤሩት እያከረሩት ነዉ. ተጠንቀቁ ወገኖቼ.

    • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
      @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 5 лет назад

      የሰራዊት ጌታ እግዝአብሔር ከሁሉ ነገር ይጠብቃችሁ
      የጭቅ አማላጇ ትድረስላችሁ ወግኖቸ አዟችሁ ጸሎት አድርጉ አይዟችሁ ምንም አትሆኑ።

  • @godadawebite2360
    @godadawebite2360 5 лет назад +15

    እከ በጣም ናፍቆኝ ነበር ሰላመጣ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤

    • @እሙአኗር-ዘ1ሰ
      @እሙአኗር-ዘ1ሰ 5 лет назад +1

      እከ በአረብ ቋንቋ እያላገጠ እምሺ እስኩቲ ሻሺ እየ

  • @መልካምተናገርአለያዝምበል

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ እከየ እንኳን ሰላም መጣህ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል ደግሞ ስለ ስደት ያስተላለፋችሁ ት መልእክት ተመችቶኛል።
    እከየ ስኩቲ አልክ ኪኪኪኪ

  • @አዎሀድያነኝየሆሳዕናልጅ

    ዘር በጣም ደስ ብሎኛል ምክንያቱም እከ ስለመጣ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜም በሉ እስት

  • @أ.دمحمدناصرالرحيلي
    @أ.دمحمدناصرالرحيلي 5 лет назад +14

    የስደት እህቶቸ አላህ ከዚህ ስደት አውጥቶ መልካሙን ነገር ይወፍቀን አሚን በሉ

  • @eimanwello1434
    @eimanwello1434 5 лет назад +14

    እስኪ ማነው እንደኔ የኢትዮጵያ ሰላም ማጣት ያስጨነቀው እና ስደት ምርርርርርርርርር ያለው ?

  • @gdffyff4978
    @gdffyff4978 5 лет назад +22

    ሰላም: ቤቶች: የእከን: ልብሰና ጫማ: ይነጋገር ዘይቤውን የቀየርክ: አምላክ የኔንም ህይወት ቀይረክ አገሬ አሰገባኝ 🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 5 лет назад

    Wow!!!!!!!!!ቤቶችዬ አሁንሰ በጣም እየወደድኳችሁ ነው እሰይ ግን ምን ያረጋል አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይደለም (ቢወጋም የማይሰሙት ቆቦች ናቸው ፊጥ ያሉብን እኮ)ለማንኛውም መልዕክታችሁን በጣም አድንቄያለሁ።ልብ ይሰጣው ቆቡን ለጫኑት ቆብ እንዲጭኑ ደሙን ያፈሰሰውን ወገናቼውን(ኢትዬጵያውን ሁሉ)እንዲያሰቡ ልቦናቸውን ከሳጥናኤል እጅ ፈጣሪ ያንፃቸው።

  • @ethiopialove6105
    @ethiopialove6105 5 лет назад +5

    አሁን ገና ቤቶች ቤቶች ሸተታቹ እከዬን ስላየው ።እከዬ ነው ለዚህ ድራማ ድምቀት። እከዬ ተመለሰህ እንዳትወጣ

  • @agerieagerie4374
    @agerieagerie4374 5 лет назад +5

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣች ሠላም እንዴትናችሁ እህት ወድሞቼ በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ💚💛❤

  • @ethio2280
    @ethio2280 5 лет назад +11

    እከየ ነቅፅ ድራማን እንዳታቋርጥብን ምርጥ ደራሲ ነህ አድናቂህ ነኝ ቤቶች የምንግዜም ምርጦች አቦ ስብስክራይቭ ግጩኝ

  • @ahmed-qb7fj
    @ahmed-qb7fj 5 лет назад +30

    የኢንጂነር ሰመኘው ሞት እሰከዛሬ ያመመው ላይክ

    • @madinalove519
      @madinalove519 5 лет назад

      ሰብስክራይብ እንሁን

  • @ነጃትአሊ-ቘ5ቸ
    @ነጃትአሊ-ቘ5ቸ 5 лет назад

    ቤቶች በርቱልን
    እከየ ስለመጣህ ደስስስስ ብሎኛል

  • @እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ

    እናመሰገናለን ቤቶች በጣም አስተማሪ ነዉ በርቱልን!

  • @zeyadajamal6909
    @zeyadajamal6909 5 лет назад +13

    ባሻ የልጅ ልጅ ያየ ይመስለኝ ናበር
    ክክክክ መልካም የትዳር ዘመን

  • @goldlove7267
    @goldlove7267 5 лет назад +23

    ሻሸና አቤ ፈረደባችሁ በቃ እከክ በአረበኛ ያጣድፍሻልል እያንዳንድሽ ክክክክክክክጅክክክክ

  • @kiyawed4225
    @kiyawed4225 5 лет назад +6

    Waw እርሱ ደሰ ይላል እንሰማማ D/r አብይ የእንደመር መጽሐፋቸውን ሰላሰመርቁ እንደኔ ደሰ ያለው 👌👍👍👍👍ኢትዮጵያ ትለምልም💚💛💋

  • @bezuyalove7338
    @bezuyalove7338 5 лет назад +1

    እከዬ እንካን በስላም ማጠ በጣም ደስ ብሎኛል ስለማጠክ ምርጥ መልዕክት ነው ወገኖቼ በርቱልን

  • @መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ

    እንኳን ደና መጡ ቤቶችዬ እከዬ እውነት አልክ ስደት አስተማሪ ነው ህይወት ላለው እስኩት አሳከኝ ክክክክክ

  • @smrahgazi2851
    @smrahgazi2851 5 лет назад +13

    ቤቶች እንኳን በሰላም መጣቹ ሸቃላነት ምሪሪሪ ኣለኝ ቀን በቀን ዶሮ ኣራት ቦታ ቆሪጦ ሩዚ መስራት እፍፍፍፍ

  • @medina9740
    @medina9740 5 лет назад +13

    የከ አረብኛ በሳቅ ገደለኘ😀😆😃

    • @vshshs5263
      @vshshs5263 5 лет назад +1

      እኔ ራሱ አምሺ ክክክክክክክክክክክክክ

    • @mariyammariyam5894
      @mariyammariyam5894 5 лет назад

      @@vshshs5263 ደግ አድርግ

  • @ZomaTube
    @ZomaTube 5 лет назад +21

    ቤቶች እንኳን በስላም መጣችሁ
    #ሰላም
    #ፍቅር
    #አንድነት ለምየ ኢትዮጵያ ❤️💛💚ይሁን ይሁን በሎ የሚስማማ #በ ስብስክራይብ ልያችሁ

  • @አስኒየማርያምልጅ
    @አስኒየማርያምልጅ 5 лет назад +1

    የስደቱን ስቃይ በደንብ ግለፀው እከ ጥሩ ትምህርት ነው ሁሉም ከየት መጣህ ሲባል ኢትዮጵያዊ ነኝ ነው የምንለው ሀገራችን ክብራችን ኩራታችን

  • @حياتيمعاللهاجمل-ل9ج

    አስኩቲ አለ እከ ወየ በሳቅ ገደለኝ አረበኛ ለመናገር ኮርስ ወስዶ ነው ልበል ይቺላል በደንብ #እንኳን ደህና #መጣህ እከ ካተጋር ቤቶቺ ይበልጥ ትደምቃለቺ ታምራለቺ

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube3474 5 лет назад +4

    እንደ ሞት መካሪ~ እንደ ስደት አስተማሪ የለም!!🙅🙇
    ቤቶች ሁሌ የምታነሱት ሀሳብ በጣም አስተማሪ ነው♥♥♥

  • @የሱናሰዎችስብስብ
    @የሱናሰዎችስብስብ 5 лет назад +39

    ዛሬ ሁለተኛ ነኝ ላይክ ሰብ አርጉኝ

    • @ሀወሎየዋ
      @ሀወሎየዋ 5 лет назад

      እከየ መጣህልን ደስብሎናል😃😃😃😃

    • @madinalove519
      @madinalove519 5 лет назад

      ቤተሰብ እንሁን

    • @HANAHANA-gr9ju
      @HANAHANA-gr9ju 5 лет назад

      እኔም ሁሉተኛ ነኝ

  • @እሙሀጀረ
    @እሙሀጀረ 5 лет назад +27

    እከ ደከን ማንችሎት በብልጠት ሆነ በጉልበት ሁል ጌዜም ከወንድ በላይ በመምጣቱ ደስ ነው ያለኝ እሥኪ ወጉ ይድረሠኝ ሠብሥክራይብ አድረጉኝ

  • @YoYoHoneySinghThanksforletting
    @YoYoHoneySinghThanksforletting 5 лет назад

    ምርጦች እንኳን ደና መጣቹ።።

  • @besintbesint357
    @besintbesint357 5 лет назад +1

    ቤቶች ሰላማችሁ ይብዛ እከ እንካን በሰላም መጣህ እውነትም ስደት ትምህርት ቤት ነው አረብኛውን አፋጠንከው አሪፍ ትምህርት ይዛችሁ ነው የመጣችሁት ቤቶችዬ❤❤❤❤❤😍😍😍😍❤❤❤

  • @msei164
    @msei164 5 лет назад +8

    ወይኔ እከ በመምጣቱ ደስ ያለው ሰው ላይክ አድርጎ ደስታውን ይግለፅ

  • @martaali6668
    @martaali6668 5 лет назад +33

    እከ ስለመጣ በጣም ደስ ይላል ውበት ጨምራችሆል እስኪ እከ ስለመጣ ደስ ያለው ካለ ላይክ

  • @ሰላምፍቅር-ዸ6ፐ
    @ሰላምፍቅር-ዸ6ፐ 5 лет назад +29

    እከን የናፈቀ እንደኔ እንካን ደስ አላቺሁ በ like ደስታችሁን አሳዩ

  • @اااا-ف5ز5ك
    @اااا-ف5ز5ك 5 лет назад

    ዋው በጣም ደሥ ይላል ካገሬ ከወጣሁ 8 አመቴ ቤቶችን ይጀመርኩት ሀገር አያለሁ ነበር ቤቶች ይህው ዛሬ ደረሠናል አኔም ሣልመልሥ ዛሬ ደረሠን ግን አሁን ፈጣሪ ካለ መመለሴ አይቀረም አናመሠግናለን ቀጥሉበት እከዬ በጣም አስተማሪ መልክትነው ቤቶች ሁላችሁንም ከልቤ እወዳችሀለሁ

  • @melihanasir6637
    @melihanasir6637 2 года назад +1

    i love you betoch 😍🥰🤩😘😍😍

  • @Meryem0637
    @Meryem0637 5 лет назад +4

    አስተማሪ ድራማ ቀጥሉበት ልብ ያለው ልብ ይበል.።

  • @ናፍቂነኝ
    @ናፍቂነኝ 5 лет назад +4

    ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛዛዛ

  • @wollomedia8719
    @wollomedia8719 5 лет назад +6

    በስደት ያላችሁ እህቶቼ ያሰባችሁት ተሳክቶ ለሀገራችሁ መሬት ያብቃችሁ ያላገባችሁ እናንተ ተደስታችሁ ቤተሰብ የምታስደስቱበት የትዳር አጋር ላገባችሁ ደግሞ ሷሊህ የሆኑ ልጆችን ይወፍቃችሁ❤❤❤

  • @ananianani6735
    @ananianani6735 5 лет назад

    እከየ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል ክክክክክክ ባሻ እና ና አሳቃቹሁኜ ችግርን ላልተቸገር ብታወራው ተረትነው እሚመስለው አሉ እግዛአብሔር ላገራችን ሰላም እና ፍቅር ይስጠን ዘረኜነትን ያጥፋልን

  • @zenatali7762
    @zenatali7762 5 лет назад

    አቶ ዘሩ በጣም አድርገን እናመሰግናለን ምስጋናች ከልብ ነው ፍትህ ለከ እያልን የጮክን የቤቶች ተከታታዮች እኳን ደስ አለን እክ ይዞት የመጣው ጠቃሚ ትምህርት ነው የምንል ካለን በላይክ ለህዝብ ማሰማት አለብን ስደት ከሀገራችን ይጥፋ ያረብ

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 5 лет назад +14

    ሸቃሎች ዛሬ ተቀድማችሀል ስራችሁን ጨርሱና ገባ ገባ በሉ

  • @tootzytoot9668
    @tootzytoot9668 5 лет назад +7

    I'm so happy to see Eke back! 👍

  • @ዙዙወሎደሴፍቅርነውመስመሬ

    እከ ተመችህኝ ስደት የት ምርት መድረክ ነት አለ በትክክል ብለሀል እኔ ከዘጠኝ አመት ይልቅ ስደት ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ

  • @zahraabdulla784
    @zahraabdulla784 5 лет назад

    ክክክክክክክክክክክ እረ በሳቅ አይ ሻሽ እርር ማለትሽ ነው ደገማትኮ አለይ በለው አረበኛ እከ ሥወዲህ ደሞ አምሮብሀል ወፍራሀል😘😘😘😘

  • @ቃልየ-ፈ7ኘ
    @ቃልየ-ፈ7ኘ 5 лет назад

    የእመቤታችን የስደቷ ተካፋይ ስላደረገን እግዚአብሔር ይመስገን ስደት አስተማሪየ ስደት መምህሬ ስደት ትምህርት ቤቴ ስደት መካሪየ ነው እንኳን ዛሬ ትላንትም አልፋል ነገንም ያሳልፈዋል ብቻ በያለንበት ሰላምና ጤና ይስጠን ነገር ግን እርሱ በገቀደው ቦታ ያኑረን ሰው በራሱ ፈቃድ ሊኖር አይችልምና እግዚአብሔር ይመስገን ብለን እግዚአብሔርን እናመስግን ስለቸርነቱ በሰላም ደግሞ ለቅድስት ሀገራችን እዲያበውምቃን እናመስግነውጅ አናማርረው እፍፍፍ እያል እኔ የ8 አመት ስደተኛ ነኝ ግን ከምስጋና በቀር ሌላም አይሰማኝ
    እከየ በመምጣትህ ደስስስስስስስስስስ ብሎናል እልልልልልልልል ብለን ተቀብለነሀል መልካም ስራ ይሁንላችሁ

  • @yonaslove7911
    @yonaslove7911 5 лет назад +8

    በጣም አስተማሪ ነው በዛ ላይ እከ በመመለሱ ደስ ብሎኛል

  • @sanchly
    @sanchly 5 лет назад +45

    እስቲ እኔ አሪፍ አሪፍ አስተማሪ ቪድዮ እሰራለው ገብታቹ እዩልኝ አበረታቱኝ የሃገሬ ልጆች🤔

  • @rema1546
    @rema1546 5 лет назад +13

    እሲቲ ማነው በእከ መምጣት የተደሰተ

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ

    ቤቶችዬ እኳን ሰላም መጣችሁልኝ የኔ ምርጦች እከዬ እኳን ሰላም መጣክ እውነት ነው ስደት ብዙ ትምህርት ያስተምራል እኔ እስኪብርቶ እና ደብተር ይዤ ከተማርኩት ይልቅ በስደት ላይ ሆኜ የተማርኩት ይበልጣል

  • @jskdkjxjxk7314
    @jskdkjxjxk7314 5 лет назад

    እከዬ እንኳን ሠላም መጣህ ደሥ ብሎኛል ሥላየሁህ

  • @mhalitgirmay3064
    @mhalitgirmay3064 5 лет назад +20

    ዛሬስ 22 ነኝ ሁሌ መጨረሻ ምነው ሸዋ እስኪ like አርጉኝ ነብሰጡር አለ አብሮኝ

  • @የፍቅርእናትእመቤታችንናት

    እኬ ስለመጣ በጣም ደስ ብሎኛል ደስ ይበላቹ ዉዶች😍😍

  • @ebrahemkoo2692
    @ebrahemkoo2692 5 лет назад +15

    ንብረቱ ገላው ካልተጨመረበት ድራማው አያምርም እኳን ደህና መጣህ እከ

  • @አልሀምዱሊላሂያርብመጨረሻ

    መጣቹው የኔ ውዶች ሥጠብቅ ነበር እኮንን በስላም መጣህ እከ ማሻአላህ ሥደተኞች ሥማችንን አንድነው ኢቶጲያዊያን ትክክክል አሥተማሪ ነው ያወራህው

  • @qtrdoha2443
    @qtrdoha2443 5 лет назад

    በጣም እናመሠግናለን

  • @ሳምሪየተዋህዶልጂ
    @ሳምሪየተዋህዶልጂ 5 лет назад +7

    ሀሀሀሀሀ እከ አረበኛም ለምዶ ነው የመጣልን ጉድ በል ጎንደር እንኳን በሠላም መጣችሁ

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ኀ1ኰ

    ክክክክክክ እረ አረብኛ እከ ትገጨዋለህ

    • @zahrasalami273
      @zahrasalami273 5 лет назад

      ኽክክክክክክክክክክክክ እራት እየበላሁ ነበር ትን አለኝ የሱ አረብኝ ስሰማ

    • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
      @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 5 лет назад

      @@zahrasalami273 ኧረ እሙዬ እራስሽን ጠብቂ ሆ በትንታ ቀልድ የለም

    • @ኡሙመረየም.ቱዬብ
      @ኡሙመረየም.ቱዬብ 5 лет назад

      እሙ እረያንነኝ እህቴን ናፋቂ በጣም ውዴ ክክክክ

  • @massaratidersse7506
    @massaratidersse7506 5 лет назад +4

    ቤቶች ዉሥጤነዉ ታምራላችሁ ቀጥሉበት።።ወይባሻ

  • @samsugsamsug4518
    @samsugsamsug4518 5 лет назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች

  • @ዬናታ
    @ዬናታ 5 лет назад

    ገራሚ ነው እከየ ደግሞ በስደቱ ገባህ ቋንቋውን ደግሞ ይዘኸዋን ለማንኛውም ስለመጣህ ደስ ብሎናል