Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የሀገር ናፍቆት የእናት ናፍቆትሊደፉኝ ነው
እኔም የእናቴ ናፍቆት እንደ ጦስ ደሮ አዞሮ ሊደፍኝ ነው
ኡፍፍፍፍ እኔም ናፍቆት የሚባል ጉድ ሲያስለቅሰኝ ይውላል
እስኪ ሁላችሁም በቅንነት ደምሩኝ ማሮች
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ማማይ እኔም አምላክ ይርዳን በቃ ይበለን
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኮን ላታላቁ ፆም በሠላም አደራስችሁ ፆሙ የሠላም የፍቅር እና አንድናት ላሀገረችን ሠላም የምስፍኑበት ፆም ይሁንልን መልካም ፆም
Amen Amen Amen. Enqan abroad adrsn
አሜን
እሜን እሜን እሜን ለሁላችንም
Amen Amen Amen
Ameen3 Enken abiro adresen
😗ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ። ፆሙ የኃጢያት መደምሰሻ የመንግስተ ሰማያት መውረሻ ያድርግልን አሜን 🙏🙏🙏።🇪🇹🇪🇹ሰላሟን ይመልስልን 🙏🙏🙏።
Ameen❤❤❤👌⛪
እንኳን አብሮ አደርስን
Amen ihitachin
ኣሜን ኣሜን ኣሜን💕💖💕
አሜን አሜን አሜን ውዴ እኛን ከስደት መልስ ለመፆም ያብቃን አሁንስ ያማረኝ ቤተክስቲያን መሄድ
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ ስንፆም ከልባችን ምቀኝነትቅናት ዘረኝነትን ተጠይፈን ለእናት ሀገራችን ሰላመሟንና ብልፅግናዋን እየተመኘንና በንፁህ ልባችን ሊሆን ይገባል እሄን እናደርግ ዘንድ እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጠን አሜን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እኮን አብሮ አደረሠን
ይችን መለክት የሚያነብ ሁሉ አሚን ይበል #like በስደት ላለን በሙሉ ሀሣባችን ሞልቶልን በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ጤና ሠላም ፍቅር አላህ ይስጠን ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን አሚንንን ሀገራችን ሠላም ትሁን ቤተሠቦቻችንን አላህ ይጠብቅልን አሚንን💓💓💓
አሚን
አሚን አሚን አላሁማአሚን ያረብ ውዴ
አሚንንን
እን ምን ምን
አገሬ ልገባ 8ቀን ቀረኝ የሰው ደስታ የሚያስደስተው በላይክ ይግለፅልኝ
በሰላም ግቤይ እግዚአብሔር ይከተልሽ
ውድእህቴእንኮንደስአለሺስላምመንገድውድለኛምዱአአድርጌልን
Tadelashi eff
ማሬምገዱንቀኝያርግልሺ👍👍👍❤
በሰላም ግቢ ሁቢ
#እናት የህይወት ሚስጥር ናት እናት ኑሪልኝእስኪ እዴኔ በቤተሰብ ናፍቆት የተቃጠለ ላይክ የምር ስዴት ልጅ አይውጣልክ
Um fuad ነኝ ሀላሌን አፍቃሪ ስደተኛዋ ሀይሚ በናትሺ ሰብስክራይብ አርጊኚ
ክክክክ የሱ አንሶን ልጅም አለውደ?
አራዳ S 😂😂😂😂😂😂 እሡ ይበቃናል
ከወለደማ ጭራሽ አለቀልን ወየሁ😂😂😂😂😂
@@nununegnitube801 ቤተሰብ ሆነናል ምርኮኛየ
ቤቶች እኳን ሰላም መጣቹ ሰላም ለሀገራችን ሰላም የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ዘረኝነት ይውደም ፍቅር እና ሰላም ይለምልም
አሚን ውድ እህቶ በቅንነት ቤተሰብ ሁኑኝ
Amen selam lahagarachini ethiopa
ይሄን እምታነብ ሁሉ ሰላማቹ ብዝት ይበል🙏
የሠዉ ደሥታ የሚያሥደስተዉ ሠዉ ካለ በላይክ ግለፁልኝ ዉዶቸ እህቴ ለሥንት ዘመናት ልጅ አትወልጅም ተብላ ነበር ለእግዚአብሔር የሚሣነዉ ነገር የለም ዛሬ መንታ ልጅ ወለደች ወንድና ሤት በጣም ደስብሎኛል ቤቶች እናመሠግናለን
እንኳን ደስ አለሽ እውነት ነው በእውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን/፫/
እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ምን ይሣነዋል
እንኳን ደስ ያላችሁ እህት ለእግዚአብሔር ምንም እሚሳነው የለም!
ኡፍፍፍፍፍፍ አልሀምዱሊላህ አላህ ያሳድግላት የኔ ውድ💝🌹🌹💞💞💕🌹💕💝
ይበቃለን ማነው እንደኔ የሚወደው 🥰🥰
tsadikmamoእኔምእወደዉአለሁአቦዉሥጤነዉይምዬ
ይሜዉሥጤነዉአቦ
Afekrewalehu
Anchi newa
ውድ የተዋሕድኦ ልጆች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረሣችው
አሜን አሜን አሜን ውዴ
Amen enkuan abro adersen
Amen
Amen amen
@@maezimamu2505 Amen
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለአብይ ፆም በሰላም አድረሳችሁ አደረሰን
ለሚ ነኝ መኖር ያስጠላኝ ንገሩዋት ለናቴ ናፍቃኛለች። እሙየ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@@nununegnitube801 እሽ አድርጌሻለሁ
Kkkkkkkkkkkk
@@fetaledebele6814 የሚያስቅ ነገር አለ
AmenAmenAmen
ፍቅር እና ሰላም ለሁሉም ኢትዮጲያዊ 🇪🇹🇪🇹
ቤቶች
እስኪ ደምሩኝ ማሮች
leleloch zegochs ayesfelgm malet new
ዋው መልክታችሁ እኮ አንደኛ ነው ጎበዝ 💯✔️👌❤️
መልካም የአብይ ፆም ይሁንላችሁ ውዶች 🙏🙏🙇
Mahi Tube ነይ እንዛመዲ
ኣሜን
አሜን ላችም
እኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች ሻሸን የሚወድ ላይክ አርጉኝ
Betam new yemiwedat.Have a great evening!
Like aderegalew achem subscribe aderegegn
@@mekditubeselamethiopia7049I will.
እስኪ ሁላችሁም በቅንነት ደምሩኝ ውዶቸ
ሻሼን Iike ይገባታል
ቤቶችየ በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር በጊዜው ባላያችሁም ዛሬ ስላየሁችሁ ደስ ብሎኛን
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ የበረከት ፆም ያድርግልን ሰላም ላገራችን።
Kkkkkkk
@@ashop7989 ምን ያስቃል
@@ashop7989 ምን ያስቃል ሆ
ፍቅር እና ሰላም ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ አንኳን ለአብይ ፆም በሠላም በጤና አደረሳችሁ ፆሙን የበረከት ያርግልን አሜን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን እንኳን አብሮ አድርስን
አሜን አንኩአን አደረሰን
መች ነው ፆም ምጃምሮው
@@tesfayedesalegn4697 ዛሬ ተጀመረ
ለዛሬው በዛብህ ላይክ ይገበዋል። ሰርተን ስንበላ የበላነው ራሱ ይፈጫል።
በጣም
Hi
ዎይ ባዝሻ
Wawwwwww
መልካም ፆም ይሁንላችሁ እኔ ሙስሊም ብሆንም መላ በተድቦቼ ክርስቲያን ናችው💋💋💋💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🌷🌷🌷
እናመሰግናለን ማሬ ሰው ማለት እደዚህ ነው
አሚን አሚን አሚን
@@bayushtekola3580ምንም አይደል እማ🇪🇹👈💋❤🌷
እናመሰግናለን የኔውድ ትክክለኛው ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይባርክሽ
በእውነት ከልብ እናመሰግናለን እህታችን
የቤቶች ድራማ እስከ ዛሬ ማየት እንጂ ከሞት ጥፌ አላወቀም በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው ሰላማቹ ይበዛ ላገራችንም ሰላም ና ፍቅር ያርግልን ፈጣሪ🙏🙏
እንኩዋን ደና መጣችሁ ቤቶችየ በስደት አለም ያላችሁ እህቶቸ ኪዳንየ ባካችሁበት ትጠብቃችሁ
ዋውዋውዋው የቤቶች ድራማ ስዋዳቹ እኮ ነሩልን
#ኧሯ ፍትህህ ለታፈኑ #እህቶቻችን #80 ቀን#ሆናቸው🤦♀️ የዋጣቸው #ሳይታወቅ😭😭😭😭➡️እናቶቻችን አባቶቻችን #እያለቀሱ ነው😭😭#እንደ እኔ ውስጡ #በታፈኑት እህቶቻችን #የታመመ ሁልጊዜ #የሚያሳስበው🤦♀️#የኢትዮጵያን #ትንሳኤ ያሳየን ፈጣሪ☝️ በእውነት😭#ቤቶችዬ አቤት #ስወዳችሁ በርቱልን👏❤❤❤❤
በሰው ሀገር ወጥቶ መቅረታችን ሳያሰን ደግሞ በሀገራችን ላይ እንደዚህ እናት አባት ማልቀሳቸው ለምን ለምን??
@@tutiyoutube6213 #በእውነት ያማል☝️😭የሰው ሐገር መንግስትና #ዜጋ እንኳዋን ያከብረናል ይሻላሉ #በገዛ በሐገራችን ግን😭😭#እግዚአብሔርን የእናቶችን #የአባቶችን እንባ እያየሁ #አመመኝ በጣም😭😭😭😭😭😭#እግዚአብሔር ይፍረድ #እኸኸኸኸኸ ነው☝️😭
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭
ሀዩ Stiitwt5e8 ሀዩ ሰብስክራይብ አርጊኚ በናትሺ
💋💕❣️ቤቶችዬ እንዴት እደምዎቻችዉ
የቤቶች ቤተሰብ ሰላም ጤና ይሰጣችሁ በተለይ በሰደት ያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰላም በያለበት ስላም ለሀገራችን 💚💛❤ ደሰሰሰ የሚል ምሽት
Amen amen Marey
ማሚዮ የኔ ማር ደምሪኝ
ሚሚየ ❤️😘😘🌹
እስኪ ሚሚ ስብ ስክርይብ አድርጊኝ
የሚሚ ወዳጃች ስብስክርይብ አድርጉኝ
እንኳን ደህና መጣቹ ቤቶች❤ 🙌አላህ ለኢትዮጵያችን ሰላም ፍቅር አንድነት ብልፅግና ያስፍንልን❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🕊 አጥፊዎች ያጥፋልን።።።።
አሚንማሬ
አሚንአላሁመአሚንንንንንንንንን
እናት እኮ ፍቅረ ናት
ዉድ ኦርቶዶክስ ጓደኞቸ እንኳን ለጸሙ በሠላም አደረሳቹሁ ዉዶችየ ቤቶችየ ስወዳቹሁ ይመቻቹሁ ስደት ላለነዉም ቀን አላህ ያዉጣልን ማለቴ እናግባ እን ዉለድ ወላሂ ጸልዩ ስደት ምርር ነዉ ያለኝ እናተስ መቸም ጥሎብን እጅ ተመችቶት የሚኖር የለም ካጠፋሁ ይቅርታ
አንኳን አብሮ አደረሰን ማማዪ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጥብቅሽ ባለሽበት ❤️❤️❤️አይዞሽ አንድ ቀን ሁሉም መልካም የሆነል መታገስ ነው ዋናው ኢትዮጵያ ሰላምትሁን
እናመሰግናለን ውድ ፈጣሪ ሀሣብሽን ያሳካሽ እማ ስደትንም በቃችሁ ይበለን በእውነት ማይበሩት ነገር ወይ ስደት አይሞላ ዝም ብሎ እጅ እጅ አለኝ
ማርርርር እናመሰግናለን💚💛💞💗💋💋💖
እናመሰግናለን ውዴ
ትክክል እማዬ እናመሰግናለን የኔ ውድ
ኡፉፉፉፉ የስድት ህይወት መቼ ነው የሚሞላው 😢😢😢ድክማኝ አረ ፈጣሪ ለኛም ቀን አወጣልን 😪😪
አረእኔምወላሂመሮኛል
አብሺ1ቀንያልፍል አይዞሺ
@@giiknkuwgb7566 😘😘😘እንሻአላህ ማር
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ የአብይ ፆም በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ፆሙን የበረከት ፆም ያድርግልን ⛪️➕💚💛❤️👏
2 war. Mysomaw. Naw mar???Enkuan adrsacu
አሜንንንንንን
@@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አወ ዉዴ
አሜን ማር
I like beettoch
ቤቶችዬ እንኳን በሰላም መጣችሁ የኦርቶዶክስ አማኞች እንኳን ለታላቁ የፋሲካ ፆም ዋዜማ አደረሳችሁ አደረሰን ፆሙ ይቅርታ የምንጠያየቅበት ንስሀ የምንገባበት አፋችን ብቻ ሳይሆን አይናችን ልባችን እንዲሁም ጆሮአችን ጭምር የሚፆምበት ፆም ያድርግልን መልካም ቅበላ
ወይይ በዛብክ ስወዳችሁ እኮ ለመላዉ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን ፣ለፆሙ በሰላም አደረሳችሁ
ጌታ ሆይ ሰደተኞችን አስበን እኛ የመዳምን ልጆች እያሳደግን እርስቴና በዛብ እያየናችው አድገው ልጅ ሊያመጡልን ደርሱኮ ሆሆሆ😃😂😂😂😂ሸቃሎች እንቻለዋ😜😜😜😜
Kkkk
ክክክክክክ
😂😂😂
Genet Bekele ገኒ ሰብስክራይብ አርጊኚ
በስራ ተወጥሬ ነው የዋልኩት ዛሬ እንግዳ በዝቶብኝ😢😏እንኩዋን አደረሳችሁ ለአብይ ፆም ውድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ
እሙ ነኝ የተዋህዶ እንቁ እሙ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@@nununegnitube801 እሽ ውዴ
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶ
አይዞሽ እኔም ነኝ ማር
ወድ የክርስትና እምንት ተከታዮች እኳን ለፆሙ በስላም አደርሳቹ ፆሙ ፀሎቱ ለኢትዮጲያ ስላም አድንት የሚርግልን ልኡል እግዚአብሔር ያርግልን ኢትዮጵያ ዘላለም ትኑር 🇨🇬🇨🇬
ለመላው የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም አደረሳችሁ
እዉነትነዉ፣ይብየ፣የሰዉህይወትብቻነዉ፣የረከሰዉ፣ቤቶችየእኳንደህናመጣችሁ፣የተዋደዳችሁ፣የልኡልእግዙአቤርቤተሰቦች፣የዲግል፣የአስራት፣የአደራ፣የመስቀልስርልጆች፣እኳንለአብይፆምአደረሳችሁ፣አደረሰን፣ፆሙ፣ሰይጣንን፣ማሳፈርያ፣ፅርቅንማገኛይሁንልንአሜን
ለመጀመሪያ ግዜ በዜ እውነት ሲያወራ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የተከበራችሁ የተዋህዶ ልጆች ተከታይዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የተንሳኤ ፆም በሰላም አንዴት አደረሳችሁ አደረሰን በሰላም አሰጀምሮ ያሰጨረሰን አሜን የነፍስ ያድርግልኝ ኢትዮጵያ ሰላሟን ያጣልን ለተንሳኤዉ ያድርሰን ያሰፈጡመን አሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ባአላህ ላይክ ግጩኝ በመዳም ሞት
Ere Allahin yemitaribet bota huwki 😯😯
በአላህ ስትይ እጂ ላይክ ያልኩሽ በኩርኩም ነበር እምገጭሽ
ማሬ👍👍💋
@@hht8295በኩርኩም ሆሆሆሆ ብቀር ይሻላል 😀😀😀
@@meseretdaniel8755 ዊይ ሀረም ስድብ
በዜ የኔ የዋህ ስወድህ ልበ ንፁሆች ናቸውኮ ያንተ አይነት ሰወች በጣም ታምራላችሁ በርቱ😘💖
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረሳቹ
Enkuan abiro aderesen subscribe adiregugn befetare
@@beyerrrrbrye2933 ehita sub adiregugn
@@mekditubeselamethiopia7049 እሽ sud አደረግሁሽ
አብይ ፆም ምንድነዉ ላብይ መፆም ተጀመረደ?
መላ የተዋህዶ እምነት ተክታዮች እኳን የጌታችን የመዳህኒታች የእየሱስ ክርስቶስ የአቢይ ፆም በሰላም በፍቅር አደረሳቹ ፆሙን የሰላም የታሰሩ ሚፈቱበት የታመሙ ሚፈወሱበት ዝናብና ፀሐይ የሚፈራረቁባቸው ጎዳና ሚኖሩ😢 እግዚያብሄር ይርዳቸው 👐
Betoch fkr nachu eko 😍Betoch Bayy'ee Sin jaladhaa 😍
amen
ኧረ እኔም ለኮሜንት ስጣደፍ ወድቄ ነበር 😂🙆♂️👍
ክክክክክ ኮሜትእኮ ታይቶ ነው የሚሰጠው
ሃሃሃሃ ኣይተህ ኣይተሄድም
ኬኬኬኬኬ
ሀሀሀ እንኮንተረፍሺ
ለመላው ለክርስትና ተከታዮቺ የእግዛብሄር የድንግል ማሪያም ልጆቺ እንኩአን ለታላቁ ለአብይ ጾም በሠላም አደረሠን እላለሁ ጾሙ ን ምንጸድቅበት ምንፈወስትና የነብሣቺንን መንገድ የምናገኝበት ያድርግልን አሜን
ይችን ፁሁፍ የምታነቡ ሁሉ አሜን በሉ በእግራችን ሄደን በእጃችን በልተን ከሳምን ሳምንት ላደረሰን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ መልካም ምሽት ወገኖቼ
አሚን ሰላምሽ ይብዛ
መልካም መልካሙን የምንሰማበት ምርጥ ሳምት ይሁንልን ሰለም ፍቅር ለኢ/ያችን
መልካም አብይ ፆም🙏ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ለኔ ለኃጥያተኛና ደካማ እህታችሁ በሀገር ውስጥ ያላችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ🙏🙏🙏😢😢😢የጌቶች ጌታ የንግሶች ንጉስ እዮሱስ ክርስቶስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ እኔ መንገዴን አላውቅም እና በቀና መንገድ ምራኝ አምላኬ ሁሌም አመስጋኝ አድርገኝ ባለኝ ደስተኛ እንድሆን እርዳኝ 🙏
ኢቶጲዮያየ እመብርሀን በጥላዋና በቃል ኪዷና. ትጠብቅሽ. የኢቶዮጲያ ልጆች. እንኳን ደስ አላችሁ. ኢቶዮጲያ አትጠፋም ክርስቶስ ለእናቱ ሰጥቷን እና. ታድለን. ለእናት. የምትሠጥ. አገር ነው ያለን.
እንኳን ለፆሜ አብይ በሰላም አደረሳችሁ! መልካም ፆም ይሁንላችሁ !
ሀሌ ሉያ ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር ወገበዋቲሃኒ ሐመልማለወርቅ(2)አንቲ ምሥራቅ ወወልድኪ ፀሐየ ጽድቅ/ አማን ኪዳነኪ እየኃልቅኪደነ ምህረት በሞገስ ታሳድግህ ፀጋውን ታብዛልህ
እረ አሁንስ የመረረኚ ነገር ቢኖር ሰብስክራይብ ለማኞች እረ ኮሜንት ላነብስል እደዉ ሁሉም ሰብ አረጉኚ ብቻ እረ
ክክክክክበጣም ሥለድራማዉአሥተያየትቀረኮ
Betam eko new migermut sew hulu you tuber lemehon newunde hasabu hooooo
ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት ክክክክክ
samir
@@pcpc5242 hhhhhhhh
እረ ቀጥሉ እባካች ሁ ዋናውን ይደምሲር ኣግግኝታች ሁታል Bravo!!! የእው ሃገርም ብትሄድ ያው ነው እዛው ኣገራችንን ብናቀና ይሻላል::;👍👍👍
ኸረረ ቤቶች ተስፋ አታስቆርጡን ስራ የለም እያላቹ ሀገራችን ገብተን መስራት ያሰብን ስንት አለን መሰላቹ
ውነትነው።የኔጅግና
hiru ye bata maryam lij ሄሩ ሰብስክራይብ አርጊኚ
Sira fetari newe yetefawe
ቤቶች ዉሰጤ ናችው ሰወዳችው የቤቶች አደናቂወች በላክ
Well Come Well Come Bagaa Nagaan dhuftani nora isin jalana Diramaa Betoch ♥️♥️♥️
Atis baga nagaan dhufte
Ameeen waluman sanyii ofii
እኔ እምለው የቀን ተቀን የእውነት ታሪክ ነው እሚተውኑት ግን ለምን ነው ዲሽላይክ የሚገባቸው የእውነት ውስጤ ናችሁ።እድሜ ለቤቶች ስደት ላይ ብሆንም አይቆጨኝ በነሱ እዝናናለሁ።በረቱ ወገኖቼ በጣም ታምራላችሁ ።ይቤ ውስጤ ነህ ፍቅሬን ትቀበላለህ?????
እኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶች የሳምት ሰው ይበለን ከሚፈራው ከሚወራው ጠብቆ ያረብ በአገሬ በእምነቴ በበተሴቦቼ እማልደራደር ንፁህ ኢትዮጲያዊ ነኝ44 ነጥብ
🙂😍😊
በቀጣይ ሳምት የቤ የሁነገር ይዘህና ለማፊ እልክ የደመዉዝ ቀን እናመሰግናለን ሠይድ😍😍😍😍😍✈
ፍትህ ፍትህ ለእህት ወንድሞቻችን #80 ቀን ሞላቸው
Ahunen alu ende
I Go To welga Enasun Felga Ymikatel kale Nu kanga😭😭😭👫👫👫💜💛💚👏👏👏👍👍👍
አረበዜ 😂😂😂😂😂
የተዋህዶ ቤተሠቦ የድንግል ማሪያም የአደራ ልጆች የአንድዬ የአስራት ልጆች እንኳን ለታላቁ ለአብይ ፆም በሠላም አደረሠን ፆሙን በሠላም በፍቅር አስጨርሶን ለትንሳኤው ያበቃን ዘንድ አምላክ ይለመነን ፆሙ ለሀገራችን ሠላም አንድነት ፍቅር መተሳሰብ መቻቻል የሚሠፍንቀት የታሠሩ ሚፈቱበት ለታመሙት ምህረትን ላጡ ማግኘትን ለተራቡ የሚጠግቡበት ለተጠሙ የሚረኩበት ለታረዙ የሚለብሱበት በኢትዮጰያ ላይ መአት ሳይሆን ምህረትየሚወርድበት ፆም ይሁንልን
እንኩዋን ደና መጣችሁ ቤቶች 🙏በሰላም ያዋልከን ጌታ በሰላም አሳድረን, 🙏ሀገራችንን እና ህዝቦቹዋን ጠብቅልን 🙏💚💛❤️🙏
🤣😂😃😍አረ እናመሰግናለን ቤቶች special ሀገር ቤት የልጅ ጡረተኛው ሆኖ ለሚያስቸግሩ nice advice 👍👍👍👍
ጥሩ ጥሩ ዜና የምንሰማበት ሳምንት ይሁንልን ወገኖቸ በረገጣችሁበት የአለም ዳርቻ ሁሉሠላማችሁ ከምድር አሸዋ ይብዛላችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ስራ አይናቅም ቁጭብሎ ለመብላት ቆሞ መስራት ግድ ነዉ ።
amen Amen Amen
አሚን ያረብ ትክክል
amen amen
ክዳን የለሺም እንጂ በረሚል ነው የምመስሊው አለይበቃል ውይ በሳቅ ክክክክክክክክክ
*ሰላም እንዴት ናችሁ አሞኛል ሀኪም ቤት ልሄድ ነው ደሞ በጣም ተፍትሽ አለ ትብለዋል በርያድ በፀሎት ብዱአ አስቡኝ በሰላም እንድመለስ ማሮቼ😥*
Geni እማየናት የልቤ ጓደኛ በሰላም ይመልስሽ
@@habshachanle6461 Amen ውዴ
አብሽሪ አላህ አለ
ሰላም ተመለሽ
እግዚአብሔር በሠላም ያሥመልስሽ ስትመለሽ ኮሜንት አድርጊልን ውዴ
ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ አብይ ፆም አደረሳችሁ ፆሙ የፍቅር የሰላም ያድርግልን አሜን፫ ሰላም ለምኝየ ኢትዮጵያ ሁሌም ኢትዮጵያ ትቅደም
እንኳን ደህና መጣችህ ቤቶች እንደኔ እናቱ የናፈቀው በስደት ላይ ያላቹህ በጣም ነው የናፈቀችኝ እናቴ
Mahmood Mahmood M.ሰብስክራይብ አርገኚ
እሺ
ቤቶች እንኳን በሠላም መጣችሁ የሣምንት ሠው ይበለን እንዳህ ነው የሥራ ተነሳሺነት አይዞህ በርታ ሥራ ትንሺ ትልቅ ማለት የለብንም ገንዘብን እሥትንፈልግ ድረስ
ቤቶች እንኳን በስላም መጣችሑ እግዚአብሔር ሀግራችንን ስላም ያድርግልን በስደት ያላችሑ እሕት ውድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሑ
ቤቶችን ድራማ በጣም እወደዋለሁ ምክንያቱም እያዝናና ያሥተምራል
ፓ ዛሬ ብዜ ልብ ግዛ 🤣😂😂ዪቺ በር እንዲ ንት እንግዲ
Hawa Mohammad ሀውይ ሰብስክራይብ አርጊኚ
wawa
@@nununegnitube801 እሺ
መላው ለክርሥትና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ ሠላማችሁ የብዘሃልኩም የሠላም የፍቅር የጤና ፆም ይሁንልን እወዳችሁለሁ እንድሁም የኢትዮጵያ ሠላም ያሣየን አምላኽ
ክክክክክክ ክዲን የለህሚ በርሜል ነው የመሠልሺው ሀሀሀሀ ልብሱራሡ በርሜልይመሥላልኮ
በትንሣኤው ላመናችሁ በሙሉ የተዋህዶ ልጆች እንኳ ለአቢይ ጾመ በሰላም አደረሳችሁ ዘወረደ ለሀገራችን ሰላም ይላክልን ቸሩ አምላካችን ጾም ጸሎታችንን ይቀበልልን።🙏🇨🇬🇨🇬⛪⛪⛪❤
ሠላም እንዴት ዋላቹ የሀገሬ ልጆች የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ጾም በሰላም አደረሳችሁ
እናመሰግናለን 😘😘ቤቶች
ወይኔ ነገ ነው ወዴ ሳውዝ አፍርካ የምሄደው እስት እግዚአብሔር ካንቴ ጋር ይሁን በሉኝ በእራብ በጥማት እንዴት ሆኜ ነው ግን ??
Nagaan waaqayyoo isinif yaa ta'u baga jala bultii sooma faasiikaa geessaan sooma gaarii isinif yaa ta'u ❤🙏🏼
ሙስሊምሁናችሁ እንኳን አረሳችሁ የምሉ አላህን ፍሩ አታሽቃብጡ በዚህ የሚስማማ ላይክ
ትክክልነሺውድእህቴ..ሀራምነውአይባልም።።
ምን ችግር አለው እና እናውቃለን ባይ የሚወድቅበትን አያውቁም አሉ
ማለትአልገባኝምመጀመርያመሽኮቻችንማዳመጥነውእኞአደለንምያልንውሀራምነውሀሉሀራምነው
ይገረማል ለሰው መልካም ነገረ መመኘት ሀራም የሚባልበት እምነት 😋😋
ንፍጥ ጭንቅላት እናንተ ስላላችሁ አይደለም ያደረሰን ክርስቶስ ስላለን እናንተ ግን ተንኮል አቦ ተፋቱን እኛ አንፈልምምምምም
ኧረ ተው እደው ኖሮ ተወደደ እያላችሁ እኛ አገራችን እዳን ገባ ልታረጉን ነው እደ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ቤቶች ውይል የበዜ አድናቄ ላይክ እስኪልያችሁ ቤተሰብምእንሁን
እስኪ ደምሪኝ ውድ በቅንነት
የኔ የቤቶች ድራማ በጉት ነው የምጠብቀው ምየምር ቆይት ነበረ።
ለመላው ለተዋህዶ እምነት ተከታይ እንኳን ለታላቁ ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን
ሀሀ በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ቤቶችየ
ማነው እደኔ የቤቶቾን ድራማ በጉጉትሚጠብቀው በላይክ ያሳውቀኝ መልካም ሳምንት
እኔ
Ashu Blshu A.ሰብስክራይብ አርጊኚ እሙየ
ዉድ የተዋህዶ ሊጅች የአብይ ፆም በሰላም አደረሳቹ እኛንም እረመዳነችን ትንሽ ጊዜ ነዉ የቀረዉ
ቤሩት ያለቹት ታጉተን እንጸልይ በሽታ ገብቶል እየተበለነዉ እስክ አምለኬ ሆይ በሰለም የሀገሬ ማሬት አሰረግጠኝ ብሉት
አትፍሪ ማማዬ አይዞሽ የማይተኛው የማያቀላፋው ከኛ ከስደተኞች ጋር ነው ፈጣሪ ይጠብቀን
ayzwsh eheta fetary aleln
ፍጣሪ ይጠብቅን
አዞሽ እህቴ ጠባቂው አላህ ነው
አረ ፈጣሪ ይሁነን እደ ሃፃታችን ሳይሆን እደሱ ቸርነት ይርዳን ሳኡዴም ገብቷል እያሉ ነው እህታችን አይዞሽ
ወይኔ ቤቶችዬ ግቢያችሁ ሲያምር ። እናንተም ዉድና ዉብ ናችሁ።። ዉይ ይብዬ 😂😂 በዜ ቱታና ይህ ስራ ያምርብክ ነበር ግን ፡ አይ ወገብ 😂😂😂😂💝
_ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን የአብይ ጶም አደረሳቹ_ስኞ የሚጀመረው የአብይ ጶም_የሰላምና _የፍቅር_የተቸገረውንየምንረዳበት_ፈጣሪ ሀጥያታችንን ይቅር የምንልበት ግዜና ጶም ይሁንልን_ኢትዮፒያን እጆቻን ወደእግዚአብሔር ዘርግታ የምትጰልይበት ወቅት ይሁንልን።
Enkuwan be dena matachu Ye betochi ena tawaniyochi ena betasabochi 😘😘😘
Enkuan dena metachu betasaboche😍💋Iski ehet wandimoche betm Amognal stilot argilegn ba mariyam😢😢😢
ደራሲዉ🙏🙏🙏🙏🙏💛ልብያለዉ ልብ ይበል በርቱልን😍😍😍😍😍😍
እሥኪ ዱአ ፀሎት አርጉልኝ ሁላቹም ሠላማቹ ይብዛ ሠላም ለሀገራችን
ወገኖቼ በያችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ቦርጭ ያስቸገረው መፍትሄው አለ በተሰብ ይሁኑ🙏
አጨራረሱ አያምርም። ም/ም ባዜ ስራ መስራት እንደጀመረም በለውጥ ወደ ቤት ብመለስ እና ደሞዝ ተቀብዬ ኑሮዬ ተለወጠ ብሎ ሌሎች ለስራ እንዲነሳሱ ማድረግ ሲገባችሁ ስራውን ሳይችል ወይም ከብዶት በመመለሱ ከዝህ ሰው ምን ይማራል???? አብራሩልኝ።
You are absolutely right I give you like for this
በትክክል ከማስተማር ማማረር ጥሩ አይደለም
@@bettyitamrat3268 Thanks a lot
I think yemejemeriya mukerawu new slezi kelal mihonlet aymeslegnm!!!!bene bekul acheraresu arif new👏
እኔ እንደሚምስለኝ ስራው ከባድ እንደሆነ እኛ ግን እንደምንንቀው ለማሳየት ነው
የሀገር ናፍቆት
የእናት ናፍቆት
ሊደፉኝ ነው
እኔም የእናቴ ናፍቆት እንደ ጦስ ደሮ አዞሮ ሊደፍኝ ነው
ኡፍፍፍፍ እኔም ናፍቆት የሚባል ጉድ ሲያስለቅሰኝ ይውላል
እስኪ ሁላችሁም በቅንነት ደምሩኝ ማሮች
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ማማይ እኔም አምላክ ይርዳን በቃ ይበለን
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኮን ላታላቁ ፆም በሠላም አደራስችሁ ፆሙ የሠላም የፍቅር እና አንድናት ላሀገረችን ሠላም የምስፍኑበት ፆም ይሁንልን መልካም ፆም
Amen Amen Amen. Enqan abroad adrsn
አሜን
እሜን እሜን እሜን ለሁላችንም
Amen Amen Amen
Ameen3 Enken abiro adresen
😗ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ። ፆሙ የኃጢያት መደምሰሻ የመንግስተ ሰማያት መውረሻ ያድርግልን አሜን 🙏🙏🙏።🇪🇹🇪🇹ሰላሟን ይመልስልን 🙏🙏🙏።
Ameen❤❤❤👌⛪
እንኳን አብሮ አደርስን
Amen ihitachin
ኣሜን ኣሜን ኣሜን💕💖💕
አሜን አሜን አሜን ውዴ እኛን ከስደት መልስ ለመፆም ያብቃን አሁንስ ያማረኝ ቤተክስቲያን መሄድ
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ
ስንፆም ከልባችን ምቀኝነት
ቅናት ዘረኝነትን ተጠይፈን ለእናት ሀገራችን ሰላመሟንና ብልፅግናዋን እየተመኘንና በንፁህ ልባችን ሊሆን ይገባል እሄን እናደርግ ዘንድ እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጠን አሜን
አሜን አሜን አሜን
🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እኮን አብሮ አደረሠን
Amen Amen Amen
ይችን መለክት የሚያነብ ሁሉ አሚን ይበል #like በስደት ላለን በሙሉ ሀሣባችን ሞልቶልን በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ጤና ሠላም ፍቅር አላህ ይስጠን ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን አሚንንን ሀገራችን ሠላም ትሁን ቤተሠቦቻችንን አላህ ይጠብቅልን አሚንን💓💓💓
አሚን
አሚን አሚን አላሁማአሚን ያረብ ውዴ
አሚን
አሚንንን
እን ምን ምን
አገሬ ልገባ 8ቀን ቀረኝ የሰው ደስታ የሚያስደስተው በላይክ ይግለፅልኝ
በሰላም ግቤይ እግዚአብሔር ይከተልሽ
ውድእህቴእንኮንደስአለሺ
ስላምመንገድውድለኛምዱአአድርጌልን
Tadelashi eff
ማሬምገዱንቀኝያርግልሺ👍👍👍❤
በሰላም ግቢ ሁቢ
#እናት የህይወት ሚስጥር ናት እናት ኑሪልኝ
እስኪ እዴኔ በቤተሰብ ናፍቆት የተቃጠለ ላይክ የምር ስዴት ልጅ አይውጣልክ
Um fuad ነኝ ሀላሌን አፍቃሪ ስደተኛዋ ሀይሚ በናትሺ ሰብስክራይብ አርጊኚ
ክክክክ የሱ አንሶን ልጅም አለውደ?
አራዳ S 😂😂😂😂😂😂 እሡ ይበቃናል
ከወለደማ ጭራሽ አለቀልን ወየሁ😂😂😂😂😂
@@nununegnitube801 ቤተሰብ ሆነናል ምርኮኛየ
ቤቶች እኳን ሰላም መጣቹ
ሰላም ለሀገራችን
ሰላም የኢትዮጵያ ህዝብ
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን
ዘረኝነት ይውደም
ፍቅር እና ሰላም ይለምልም
አሚን ውድ እህቶ በቅንነት ቤተሰብ ሁኑኝ
Amen selam lahagarachini ethiopa
ይሄን እምታነብ ሁሉ ሰላማቹ ብዝት ይበል🙏
የሠዉ ደሥታ የሚያሥደስተዉ ሠዉ ካለ በላይክ ግለፁልኝ ዉዶቸ እህቴ ለሥንት ዘመናት ልጅ አትወልጅም ተብላ ነበር ለእግዚአብሔር የሚሣነዉ ነገር የለም ዛሬ መንታ ልጅ ወለደች ወንድና ሤት በጣም ደስብሎኛል ቤቶች እናመሠግናለን
እንኳን ደስ አለሽ እውነት ነው በእውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን/፫/
እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ምን ይሣነዋል
እንኳን ደስ ያላችሁ እህት ለእግዚአብሔር ምንም እሚሳነው የለም!
ኡፍፍፍፍፍፍ አልሀምዱሊላህ አላህ ያሳድግላት የኔ ውድ💝🌹🌹💞💞💕🌹💕💝
ይበቃለን ማነው እንደኔ የሚወደው 🥰🥰
tsadikmamoእኔምእወደዉአለሁአቦዉሥጤነዉይምዬ
ይሜዉሥጤነዉአቦ
Afekrewalehu
Anchi newa
ውድ የተዋሕድኦ ልጆች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረሣችው
አሜን አሜን አሜን
ውዴ
Amen enkuan abro adersen
Amen
Amen amen
@@maezimamu2505 Amen
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለአብይ ፆም በሰላም አድረሳችሁ አደረሰን
ለሚ ነኝ መኖር ያስጠላኝ ንገሩዋት ለናቴ ናፍቃኛለች። እሙየ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@@nununegnitube801 እሽ አድርጌሻለሁ
Kkkkkkkkkkkk
@@fetaledebele6814 የሚያስቅ ነገር አለ
AmenAmenAmen
ፍቅር እና ሰላም ለሁሉም ኢትዮጲያዊ 🇪🇹🇪🇹
ቤቶች
አሜን
እስኪ ደምሩኝ ማሮች
leleloch zegochs ayesfelgm malet new
ዋው መልክታችሁ እኮ አንደኛ ነው ጎበዝ 💯✔️👌❤️
መልካም የአብይ ፆም ይሁንላችሁ ውዶች 🙏🙏🙇
Mahi Tube ነይ እንዛመዲ
ኣሜን
አሜን ላችም
እኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች ሻሸን የሚወድ ላይክ አርጉኝ
Betam new yemiwedat.
Have a great evening!
Like aderegalew achem subscribe aderegegn
@@mekditubeselamethiopia7049
I will.
እስኪ ሁላችሁም በቅንነት ደምሩኝ ውዶቸ
ሻሼን Iike ይገባታል
ቤቶችየ በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር በጊዜው ባላያችሁም ዛሬ ስላየሁችሁ ደስ ብሎኛን
የተዋህዶ ልጆች እንኳን
አደረሳችሁ የበረከት ፆም ያድርግልን ሰላም ላገራችን።
አሜን
Kkkkkkk
@@ashop7989 ምን ያስቃል
አሜን
@@ashop7989 ምን ያስቃል ሆ
ፍቅር እና ሰላም ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ አንኳን ለአብይ ፆም በሠላም በጤና አደረሳችሁ ፆሙን የበረከት ያርግልን አሜን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን እንኳን አብሮ አድርስን
አሜን አንኩአን አደረሰን
Amen Amen Amen
መች ነው ፆም ምጃምሮው
@@tesfayedesalegn4697 ዛሬ ተጀመረ
ለዛሬው በዛብህ ላይክ ይገበዋል። ሰርተን ስንበላ የበላነው ራሱ ይፈጫል።
በጣም
Hi
ዎይ ባዝሻ
Wawwwwww
መልካም ፆም ይሁንላችሁ እኔ ሙስሊም ብሆንም መላ በተድቦቼ ክርስቲያን ናችው💋💋💋💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🌷🌷🌷
እናመሰግናለን ማሬ ሰው ማለት እደዚህ ነው
አሚን አሚን አሚን
@@bayushtekola3580
ምንም አይደል እማ🇪🇹👈💋❤🌷
እናመሰግናለን የኔውድ ትክክለኛው ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይባርክሽ
በእውነት ከልብ እናመሰግናለን እህታችን
የቤቶች ድራማ እስከ ዛሬ ማየት እንጂ ከሞት ጥፌ አላወቀም በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው ሰላማቹ ይበዛ ላገራችንም ሰላም ና ፍቅር ያርግልን ፈጣሪ🙏🙏
እንኩዋን ደና መጣችሁ ቤቶችየ በስደት አለም ያላችሁ እህቶቸ ኪዳንየ ባካችሁበት ትጠብቃችሁ
ዋውዋውዋው የቤቶች ድራማ ስዋዳቹ እኮ ነሩልን
#ኧሯ ፍትህህ ለታፈኑ #እህቶቻችን #80 ቀን
#ሆናቸው🤦♀️ የዋጣቸው #ሳይታወቅ😭😭😭😭
➡️እናቶቻችን አባቶቻችን #እያለቀሱ ነው😭😭
#እንደ እኔ ውስጡ #በታፈኑት እህቶቻችን
#የታመመ ሁልጊዜ #የሚያሳስበው🤦♀️
#የኢትዮጵያን #ትንሳኤ ያሳየን ፈጣሪ☝️ በእውነት😭
#ቤቶችዬ አቤት #ስወዳችሁ በርቱልን👏❤❤❤❤
በሰው ሀገር ወጥቶ መቅረታችን ሳያሰን ደግሞ በሀገራችን ላይ እንደዚህ እናት አባት ማልቀሳቸው ለምን ለምን??
@@tutiyoutube6213 #በእውነት ያማል☝️😭
የሰው ሐገር መንግስትና #ዜጋ እንኳዋን
ያከብረናል ይሻላሉ #በገዛ በሐገራችን ግን😭😭
#እግዚአብሔርን የእናቶችን #የአባቶችን እንባ
እያየሁ #አመመኝ በጣም😭😭😭😭😭😭
#እግዚአብሔር ይፍረድ #እኸኸኸኸኸ ነው☝️😭
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭
ሀዩ Stiitwt5e8 ሀዩ ሰብስክራይብ አርጊኚ በናትሺ
💋💕❣️ቤቶችዬ እንዴት እደምዎቻችዉ
የቤቶች ቤተሰብ ሰላም ጤና ይሰጣችሁ በተለይ በሰደት ያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰላም በያለበት ስላም ለሀገራችን 💚💛❤ ደሰሰሰ የሚል ምሽት
Amen amen Marey
ማሚዮ የኔ ማር ደምሪኝ
ሚሚየ ❤️😘😘🌹
እስኪ ሚሚ ስብ ስክርይብ አድርጊኝ
የሚሚ ወዳጃች ስብስክርይብ አድርጉኝ
እንኳን ደህና መጣቹ ቤቶች❤ 🙌
አላህ ለኢትዮጵያችን ሰላም ፍቅር አንድነት ብልፅግና ያስፍንልን❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🕊 አጥፊዎች ያጥፋልን።።።።
አሜን
አሚንማሬ
አሚንአላሁመአሚንንንንንንንንን
እናት እኮ ፍቅረ ናት
አሜን
ዉድ ኦርቶዶክስ ጓደኞቸ እንኳን ለጸሙ በሠላም አደረሳቹሁ ዉዶችየ ቤቶችየ ስወዳቹሁ ይመቻቹሁ ስደት ላለነዉም ቀን አላህ ያዉጣልን ማለቴ እናግባ እን ዉለድ ወላሂ ጸልዩ ስደት ምርር ነዉ ያለኝ እናተስ መቸም ጥሎብን እጅ ተመችቶት የሚኖር የለም ካጠፋሁ ይቅርታ
አንኳን አብሮ አደረሰን ማማዪ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጥብቅሽ ባለሽበት ❤️❤️❤️አይዞሽ አንድ ቀን ሁሉም መልካም የሆነል መታገስ ነው ዋናው ኢትዮጵያ ሰላምትሁን
እናመሰግናለን ውድ ፈጣሪ ሀሣብሽን ያሳካሽ እማ ስደትንም በቃችሁ ይበለን በእውነት ማይበሩት ነገር ወይ ስደት አይሞላ ዝም ብሎ እጅ እጅ አለኝ
ማርርርር እናመሰግናለን💚💛💞💗💋💋💖
እናመሰግናለን ውዴ
ትክክል እማዬ እናመሰግናለን የኔ ውድ
ኡፉፉፉፉ የስድት ህይወት መቼ ነው የሚሞላው 😢😢😢ድክማኝ አረ ፈጣሪ ለኛም ቀን አወጣልን 😪😪
አረእኔምወላሂመሮኛል
አብሺ1ቀንያልፍል አይዞሺ
@@giiknkuwgb7566 😘😘😘እንሻአላህ ማር
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ የአብይ ፆም በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ፆሙን የበረከት ፆም ያድርግልን ⛪️➕💚💛❤️👏
2 war. Mysomaw. Naw mar???
Enkuan adrsacu
አሜንንንንንን
@@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አወ ዉዴ
አሜን ማር
I like beettoch
ቤቶችዬ እንኳን በሰላም መጣችሁ የኦርቶዶክስ አማኞች እንኳን ለታላቁ የፋሲካ ፆም ዋዜማ አደረሳችሁ አደረሰን ፆሙ ይቅርታ የምንጠያየቅበት ንስሀ የምንገባበት አፋችን ብቻ ሳይሆን አይናችን ልባችን እንዲሁም ጆሮአችን ጭምር የሚፆምበት ፆም ያድርግልን መልካም ቅበላ
ወይይ በዛብክ ስወዳችሁ እኮ ለመላዉ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን ፣ለፆሙ በሰላም አደረሳችሁ
ጌታ ሆይ ሰደተኞችን አስበን እኛ የመዳምን ልጆች እያሳደግን እርስቴና በዛብ እያየናችው አድገው ልጅ ሊያመጡልን ደርሱኮ ሆሆሆ😃😂😂😂😂ሸቃሎች እንቻለዋ😜😜😜😜
Kkkk
ክክክክክክ
Kkkk
😂😂😂
Genet Bekele ገኒ ሰብስክራይብ አርጊኚ
በስራ ተወጥሬ ነው የዋልኩት ዛሬ እንግዳ በዝቶብኝ😢😏
እንኩዋን አደረሳችሁ ለአብይ ፆም ውድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ
እሙ ነኝ የተዋህዶ እንቁ እሙ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@@nununegnitube801 እሽ ውዴ
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶ
አይዞሽ እኔም ነኝ ማር
ወድ የክርስትና እምንት ተከታዮች እኳን ለፆሙ በስላም አደርሳቹ ፆሙ ፀሎቱ ለኢትዮጲያ ስላም አድንት የሚርግልን ልኡል እግዚአብሔር ያርግልን
ኢትዮጵያ ዘላለም ትኑር 🇨🇬🇨🇬
ለመላው የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም አደረሳችሁ
እዉነትነዉ፣ይብየ፣የሰዉህይወትብቻነዉ፣የረከሰዉ፣ቤቶችየእኳንደህናመጣችሁ፣የተዋደዳችሁ፣የልኡልእግዙአቤርቤተሰቦች፣የዲግል፣የአስራት፣የአደራ፣የመስቀልስርልጆች፣እኳንለአብይፆምአደረሳችሁ፣አደረሰን፣ፆሙ፣ሰይጣንን፣ማሳፈርያ፣ፅርቅንማገኛይሁንልንአሜን
ለመጀመሪያ ግዜ በዜ እውነት ሲያወራ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የተከበራችሁ የተዋህዶ ልጆች ተከታይዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የተንሳኤ ፆም በሰላም አንዴት አደረሳችሁ አደረሰን በሰላም አሰጀምሮ ያሰጨረሰን አሜን የነፍስ ያድርግልኝ ኢትዮጵያ ሰላሟን ያጣልን ለተንሳኤዉ ያድርሰን ያሰፈጡመን አሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ባአላህ ላይክ ግጩኝ በመዳም ሞት
Ere Allahin yemitaribet bota huwki 😯😯
በአላህ ስትይ እጂ ላይክ ያልኩሽ በኩርኩም ነበር እምገጭሽ
ማሬ👍👍💋
@@hht8295በኩርኩም ሆሆሆሆ ብቀር ይሻላል 😀😀😀
@@meseretdaniel8755 ዊይ ሀረም ስድብ
በዜ የኔ የዋህ ስወድህ ልበ ንፁሆች ናቸውኮ ያንተ አይነት ሰወች በጣም ታምራላችሁ በርቱ😘💖
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረሳቹ
Amen
Enkuan abiro aderesen subscribe adiregugn befetare
@@beyerrrrbrye2933 ehita sub adiregugn
@@mekditubeselamethiopia7049 እሽ sud አደረግሁሽ
አብይ ፆም ምንድነዉ ላብይ መፆም ተጀመረደ?
መላ የተዋህዶ እምነት ተክታዮች እኳን የጌታችን የመዳህኒታች የእየሱስ ክርስቶስ የአቢይ ፆም በሰላም በፍቅር አደረሳቹ ፆሙን የሰላም የታሰሩ ሚፈቱበት የታመሙ ሚፈወሱበት ዝናብና ፀሐይ የሚፈራረቁባቸው ጎዳና ሚኖሩ😢 እግዚያብሄር ይርዳቸው 👐
Amen
Betoch fkr nachu eko 😍
Betoch Bayy'ee Sin jaladhaa 😍
amen
ኧረ እኔም ለኮሜንት ስጣደፍ ወድቄ ነበር 😂🙆♂️👍
ክክክክክ ኮሜትእኮ ታይቶ ነው የሚሰጠው
ሃሃሃሃ ኣይተህ ኣይተሄድም
ኬኬኬኬኬ
ክክክክክክ
ሀሀሀ እንኮንተረፍሺ
ለመላው ለክርስትና ተከታዮቺ የእግዛብሄር የድንግል ማሪያም ልጆቺ እንኩአን ለታላቁ ለአብይ ጾም በሠላም አደረሠን እላለሁ ጾሙ ን ምንጸድቅበት ምንፈወስትና የነብሣቺንን መንገድ የምናገኝበት ያድርግልን አሜን
ይችን ፁሁፍ የምታነቡ ሁሉ አሜን በሉ በእግራችን ሄደን በእጃችን በልተን ከሳምን ሳምንት ላደረሰን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ መልካም ምሽት ወገኖቼ
አሚን ሰላምሽ ይብዛ
አሜን
አሚን
መልካም መልካሙን የምንሰማበት ምርጥ ሳምት ይሁንልን ሰለም ፍቅር ለኢ/ያችን
መልካም አብይ ፆም🙏ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ለኔ ለኃጥያተኛና ደካማ እህታችሁ በሀገር ውስጥ ያላችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ🙏🙏🙏😢😢😢የጌቶች ጌታ የንግሶች ንጉስ እዮሱስ ክርስቶስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ እኔ መንገዴን አላውቅም እና በቀና መንገድ ምራኝ አምላኬ ሁሌም አመስጋኝ አድርገኝ ባለኝ ደስተኛ እንድሆን እርዳኝ 🙏
ኢቶጲዮያየ እመብርሀን በጥላዋና በቃል ኪዷና. ትጠብቅሽ. የኢቶዮጲያ ልጆች. እንኳን ደስ አላችሁ. ኢቶዮጲያ አትጠፋም ክርስቶስ ለእናቱ ሰጥቷን እና. ታድለን. ለእናት. የምትሠጥ. አገር ነው ያለን.
እንኳን ለፆሜ አብይ በሰላም አደረሳችሁ! መልካም ፆም ይሁንላችሁ !
አሜን አሜን አሜን
ሀሌ ሉያ
ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር ወገበዋቲሃኒ ሐመልማለ
ወርቅ(2)
አንቲ ምሥራቅ ወወልድኪ ፀሐየ ጽድቅ/ አማን ኪዳነኪ እየኃልቅ
ኪደነ ምህረት በሞገስ ታሳድግህ ፀጋውን ታብዛልህ
እረ አሁንስ የመረረኚ ነገር ቢኖር ሰብስክራይብ ለማኞች እረ ኮሜንት ላነብስል እደዉ ሁሉም ሰብ አረጉኚ ብቻ እረ
ክክክክክበጣም ሥለድራማዉአሥተያየትቀረኮ
Betam eko new migermut sew hulu you tuber lemehon newunde hasabu hooooo
ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት ክክክክክ
samir
@@pcpc5242 hhhhhhhh
እረ ቀጥሉ እባካች ሁ ዋናውን ይደምሲር ኣግግኝታች ሁታል Bravo!!! የእው ሃገርም ብትሄድ ያው ነው እዛው ኣገራችንን ብናቀና ይሻላል::;👍👍👍
ኸረረ ቤቶች ተስፋ አታስቆርጡን ስራ የለም እያላቹ ሀገራችን ገብተን መስራት ያሰብን ስንት አለን መሰላቹ
ውነትነው።የኔጅግና
hiru ye bata maryam lij ሄሩ ሰብስክራይብ አርጊኚ
Sira fetari newe yetefawe
ቤቶች ዉሰጤ ናችው ሰወዳችው የቤቶች አደናቂወች በላክ
Well Come Well Come Bagaa Nagaan dhuftani nora isin jalana Diramaa Betoch ♥️♥️♥️
Atis baga nagaan dhufte
Ameeen waluman sanyii ofii
እኔ እምለው የቀን ተቀን የእውነት ታሪክ ነው እሚተውኑት ግን ለምን ነው ዲሽላይክ የሚገባቸው የእውነት ውስጤ ናችሁ።እድሜ ለቤቶች ስደት ላይ ብሆንም አይቆጨኝ በነሱ እዝናናለሁ።በረቱ ወገኖቼ በጣም ታምራላችሁ ።ይቤ ውስጤ ነህ ፍቅሬን ትቀበላለህ?????
እኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶች የሳምት ሰው ይበለን ከሚፈራው ከሚወራው ጠብቆ ያረብ በአገሬ በእምነቴ በበተሴቦቼ እማልደራደር ንፁህ ኢትዮጲያዊ ነኝ44 ነጥብ
🙂😍😊
በቀጣይ ሳምት የቤ የሁነገር ይዘህና ለማፊ እልክ የደመዉዝ ቀን እናመሰግናለን ሠይድ😍😍😍😍😍✈
ፍትህ ፍትህ ለእህት ወንድሞቻችን #80 ቀን ሞላቸው
Ahunen alu ende
I Go To welga
Enasun Felga
Ymikatel kale
Nu kanga
😭😭😭
👫👫👫
💜💛💚
👏👏👏
👍👍👍
አረበዜ 😂😂😂😂😂
የተዋህዶ ቤተሠቦ የድንግል ማሪያም የአደራ ልጆች የአንድዬ የአስራት ልጆች እንኳን ለታላቁ ለአብይ ፆም በሠላም አደረሠን ፆሙን በሠላም በፍቅር አስጨርሶን ለትንሳኤው ያበቃን ዘንድ አምላክ ይለመነን ፆሙ ለሀገራችን ሠላም አንድነት ፍቅር መተሳሰብ መቻቻል የሚሠፍንቀት የታሠሩ ሚፈቱበት ለታመሙት ምህረትን ላጡ ማግኘትን ለተራቡ የሚጠግቡበት ለተጠሙ የሚረኩበት ለታረዙ የሚለብሱበት በኢትዮጰያ ላይ መአት ሳይሆን ምህረትየሚወርድበት ፆም ይሁንልን
እንኩዋን ደና መጣችሁ ቤቶች 🙏
በሰላም ያዋልከን ጌታ በሰላም አሳድረን, 🙏ሀገራችንን እና ህዝቦቹዋን ጠብቅልን 🙏💚💛❤️🙏
🤣😂😃😍አረ እናመሰግናለን ቤቶች special ሀገር ቤት የልጅ ጡረተኛው ሆኖ ለሚያስቸግሩ nice advice 👍👍👍👍
ጥሩ ጥሩ ዜና የምንሰማበት ሳምንት ይሁንልን ወገኖቸ በረገጣችሁበት የአለም ዳርቻ ሁሉሠላማችሁ ከምድር አሸዋ ይብዛላችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ስራ አይናቅም ቁጭብሎ ለመብላት ቆሞ መስራት ግድ ነዉ ።
amen Amen Amen
አሚን ያረብ ትክክል
አሚን
amen amen
ክዳን የለሺም እንጂ በረሚል ነው የምመስሊው አለይበቃል ውይ በሳቅ ክክክክክክክክክ
*ሰላም እንዴት ናችሁ አሞኛል ሀኪም ቤት ልሄድ ነው ደሞ በጣም ተፍትሽ አለ ትብለዋል በርያድ በፀሎት ብዱአ አስቡኝ በሰላም እንድመለስ ማሮቼ😥*
Geni እማየናት የልቤ ጓደኛ በሰላም ይመልስሽ
@@habshachanle6461 Amen ውዴ
አብሽሪ አላህ አለ
ሰላም ተመለሽ
እግዚአብሔር በሠላም ያሥመልስሽ ስትመለሽ ኮሜንት አድርጊልን ውዴ
ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ
ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ አብይ ፆም አደረሳችሁ ፆሙ የፍቅር የሰላም ያድርግልን አሜን፫ ሰላም ለምኝየ ኢትዮጵያ ሁሌም ኢትዮጵያ ትቅደም
እንኳን ደህና መጣችህ ቤቶች
እንደኔ እናቱ የናፈቀው በስደት ላይ ያላቹህ በጣም ነው የናፈቀችኝ እናቴ
Mahmood Mahmood M.ሰብስክራይብ አርገኚ
እሺ
ቤቶች እንኳን በሠላም መጣችሁ የሣምንት ሠው ይበለን እንዳህ ነው የሥራ ተነሳሺነት አይዞህ በርታ ሥራ ትንሺ ትልቅ ማለት የለብንም ገንዘብን እሥትንፈልግ ድረስ
ቤቶች እንኳን በስላም መጣችሑ እግዚአብሔር ሀግራችንን ስላም ያድርግልን በስደት ያላችሑ እሕት ውድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሑ
ቤቶችን ድራማ በጣም እወደዋለሁ ምክንያቱም እያዝናና ያሥተምራል
ፓ ዛሬ ብዜ ልብ ግዛ 🤣😂😂ዪቺ በር እንዲ ንት እንግዲ
Hawa Mohammad ሀውይ ሰብስክራይብ አርጊኚ
wawa
@@nununegnitube801 እሺ
መላው ለክርሥትና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ ሠላማችሁ የብዘሃልኩም የሠላም የፍቅር የጤና ፆም ይሁንልን እወዳችሁለሁ እንድሁም የኢትዮጵያ ሠላም ያሣየን አምላኽ
ክክክክክክ ክዲን የለህሚ በርሜል ነው የመሠልሺው ሀሀሀሀ ልብሱራሡ በርሜልይመሥላልኮ
በትንሣኤው ላመናችሁ በሙሉ የተዋህዶ ልጆች እንኳ ለአቢይ ጾመ በሰላም አደረሳችሁ ዘወረደ ለሀገራችን ሰላም ይላክልን ቸሩ አምላካችን ጾም ጸሎታችንን ይቀበልልን።🙏🇨🇬🇨🇬⛪⛪⛪❤
ሠላም እንዴት ዋላቹ የሀገሬ ልጆች የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ጾም በሰላም አደረሳችሁ
እኮን አብሮ አደረሠን
እናመሰግናለን 😘😘ቤቶች
ወይኔ ነገ ነው ወዴ ሳውዝ አፍርካ የምሄደው እስት እግዚአብሔር ካንቴ ጋር ይሁን በሉኝ
በእራብ በጥማት እንዴት ሆኜ ነው ግን ??
Nagaan waaqayyoo isinif yaa ta'u baga jala bultii sooma faasiikaa geessaan sooma gaarii isinif yaa ta'u ❤🙏🏼
ሙስሊምሁናችሁ እንኳን አረሳችሁ የምሉ አላህን ፍሩ አታሽቃብጡ በዚህ የሚስማማ ላይክ
ትክክልነሺውድእህቴ..ሀራምነውአይባልም።።
ምን ችግር አለው እና እናውቃለን ባይ የሚወድቅበትን አያውቁም አሉ
ማለትአልገባኝምመጀመርያመሽኮቻችንማዳመጥነው
እኞአደለንምያልንውሀራምነውሀሉሀራምነው
ይገረማል ለሰው መልካም ነገረ መመኘት ሀራም የሚባልበት እምነት 😋😋
ንፍጥ ጭንቅላት እናንተ ስላላችሁ አይደለም ያደረሰን ክርስቶስ ስላለን እናንተ ግን ተንኮል አቦ ተፋቱን እኛ አንፈልምምምምም
ኧረ ተው እደው ኖሮ ተወደደ እያላችሁ እኛ አገራችን እዳን ገባ ልታረጉን ነው እደ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ቤቶች ውይል የበዜ አድናቄ ላይክ እስኪልያችሁ ቤተሰብምእንሁን
እስኪ ደምሪኝ ውድ በቅንነት
የኔ የቤቶች ድራማ በጉት ነው የምጠብቀው ምየምር ቆይት ነበረ።
ለመላው ለተዋህዶ እምነት ተከታይ እንኳን ለታላቁ ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን
ሀሀ በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ቤቶችየ
ማነው እደኔ የቤቶቾን ድራማ በጉጉት
ሚጠብቀው በላይክ ያሳውቀኝ መልካም ሳምንት
እኔ
Ashu Blshu A.ሰብስክራይብ አርጊኚ እሙየ
ዉድ የተዋህዶ ሊጅች የአብይ ፆም በሰላም አደረሳቹ እኛንም እረመዳነችን ትንሽ ጊዜ ነዉ የቀረዉ
ቤሩት ያለቹት ታጉተን እንጸልይ በሽታ ገብቶል እየተበለነዉ እስክ አምለኬ ሆይ በሰለም የሀገሬ ማሬት አሰረግጠኝ ብሉት
አትፍሪ ማማዬ አይዞሽ የማይተኛው የማያቀላፋው ከኛ ከስደተኞች ጋር ነው ፈጣሪ ይጠብቀን
ayzwsh eheta fetary aleln
ፍጣሪ ይጠብቅን
አዞሽ እህቴ ጠባቂው አላህ ነው
አረ ፈጣሪ ይሁነን እደ ሃፃታችን ሳይሆን እደሱ ቸርነት ይርዳን ሳኡዴም ገብቷል እያሉ ነው እህታችን አይዞሽ
ወይኔ ቤቶችዬ ግቢያችሁ ሲያምር ። እናንተም ዉድና ዉብ ናችሁ።። ዉይ ይብዬ 😂😂 በዜ ቱታና ይህ ስራ ያምርብክ ነበር ግን ፡ አይ ወገብ 😂😂😂😂💝
_ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን የአብይ ጶም አደረሳቹ
_ስኞ የሚጀመረው የአብይ ጶም
_የሰላምና _የፍቅር_የተቸገረውንየምንረዳበት
_ፈጣሪ ሀጥያታችንን ይቅር የምንልበት ግዜና ጶም ይሁንልን
_ኢትዮፒያን እጆቻን ወደእግዚአብሔር ዘርግታ የምትጰልይበት ወቅት ይሁንልን።
አሜን
Enkuwan be dena matachu Ye betochi ena tawaniyochi ena betasabochi 😘😘😘
Enkuan dena metachu betasaboche😍💋
Iski ehet wandimoche betm Amognal stilot argilegn ba mariyam😢😢😢