Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
#ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ላይክ #ግጩኝ
እሰይ እኳን ደስ ያለሽ ደስ ይበልሽ ሁሌም እህት
ደስታሽ ይብዛ የኔ ውድ
destashi destaye new mall
Enkan dse alshe
እሰይ እህቴ እንኳን ደስ አለሽ ሁልጊዜም ደስ ይበልሽ
በገንዘብ ስይሆን በእውነተኛ ፍቅር የተሞላ ፍቅር ትዳር ለሁላችን እግዚአብሔር ይስጠን
አሚን
አሜን አሜን አሜን
Amen yesten geta
Amen
ጥቅም ፈልጎ ወይም ጥቅም ፈልጋ ከምትመጣ ወይም ከሚመጣ አፍቃሪ ይሰውረን አሜን በሉ
አሜን አሜን
አሚን አሚን አሚን
ኣሜንንንንን ፫
ነቀዎችዬ በጣም አሪፍ መልእክት ነው ያስተላለፋችሁት ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜንንንንንንን
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለግንቦት ልደታ አደረሳችሁ አደረሰን ልደታ ማርያም ሀገራችንን ሠላም ታድርግልን
አሜንንንንን
Amin amin amin
Amen Amen Amen
እንኳን አብሮአደረሰን
ዛሬስ 👍ላይክ ግጭኝ እስኪ አትሞቱም🙆🙆
አረ አትሙቺ ደሞ ላይክ
ገጨሁሽ
@@ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ 😃😍😍😍
@@hamdyraafat5926 😘🙏
ግጭት
መጨረሻ ላይ የሚተላለፍው መልዕክት መሳጭ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ነቀዕ ድራማ ለእኔ አንደኛ ነው
እንኳም ደህና መጣችሁ ጓዶች የረመዳን ስራ እዴት ነው እደው እኔስ ሸቃላ መሆን ስልችት ብሎኛል 😢 plz like
ክክ፣እደኔ
የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ ካቺጋ ይሁን
@@hannakibro1074 አሚን ውዴ
አይዞሽ ማሬ
እኔም አይዞን ማሬ ያልፋል
ከራሴ በላይ የምወድሽ እና የምሳሳልሽ ቅድስት ሀገሬ ኢትዮጵዬ ሁሉም ለዘላለም ኑሪልኝ ።እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ትንሳኤሽን ያሳየን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ማር
ነቅዕ ድራማ ቃላት የለኝም ምን እደምላችሁ በጣም ልዩ ናችሁ ከምር👌👍👍👍👏👏👏👏👏
የተዋህዶ ልጆች በምልጃዋ የምታምኑ ልደታ ማርያም በምልጃዋ ትጠብቃችው ያሰባችውትን ትፈፅምላችው
አሜን ፫ የአመት ሠው ይበለን
አሜን
ነቅዕ እንኳን በደና መጣችሁ ምርጦች ሰላማችሁ ይብዛ ወዳ መጨረሻ ለይ የለው መልዕክት ዋውው ነው
የኔ ውድ እንዴት ነበር ድራማው
ልክ ነሽ ቆንጆ በጣም ደስ ይላል
deramiaw mechresha lae meyiasetlalefut melekt betam aisetmare new des elyegnal
እናመሠግናል
ለመላዉ ኦርቶዶክሥ እምነት ተከታዮች ልደታ ማረያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ እንኳን አደረሣችሁ😍😍😍
አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በእያላችሁበት ጌታ ይጠብቃችሁ
@@ነኝየልዕልቴታላቅየማየናፋ ፣mazumaa
Amen enkuan abero adrsan
ይህ ድራማ እወነት ነወ የሚያወሩት ከምር በተላይ ለኛ ለስደቶኛች ነወ የሚያሰተምረዉ ዘንድሮ ሰንት ብር አካወንት ቦታ ቤት አለሽ ብለዉ ነወ የሚቀርቡት እንደዚህ አይነት ወንድ ለትዳር አይሆኑም እወነተኛ ባልም እወነተኛ ፍቅር ከአላህ ብቻ ነወ የሚሰጠዉ 👍👍👍👍👍👍👍 አቤት የመጨረሻዉ ንግግር ሁሌም ይመቸኛል
ደራሲ ንብረት ገላው። ምርጥ ሠው ምርጥ ድርሰት👍👍👏👏😍
ንብረትዬ የምር ምርጥ ደራሲ ነህ በርታልን ተዋንያኖቹም ውስጤ ናቸው በርቱልን
ነቅዕ እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች ሰላማችሁ ይብዛ ወደ መጨረሻ ላይ ያለው መልዕክት ዋውው ነው
ዋውውው የምታስተላልፉት በጣም አስተማሪ ነገር ስለሆነ በጉጉት ነው ሁል ግዜም የምጠብቀው እናመስግናለን
የመጨረሻው መልዕክት እንዴት ደስ እንደሚል እናመሰግናለን ነቅዕ
*ነቅዕ እንኳን በስላም መጣችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለልደታ ማርያም በስላም አደረሳችሁ*
ነቅዕ ውስጤኮ ናችው የምታነሱት ሀሳብኮ ወሳኝኮ ነውእስኪ እንደኔ ነቅዕ የሚያነሱትን ሀሳቦች የምትወዱት?????
mindnew gn "nekh"
ነገ እኮ የእመቤታችን ልደቷ ነው እንኳን አደረሳችሁ💚💛❤🙏🙏🙏
እንኳን፡አብሮ፡አደረሠን
Naqi.wochi.laki.nachuuuu.tabarakuuu
እንኳን ሰላም መጣቹ ምርጦቼ በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ ሰላማቹ እንደ ምድር አሸዋ ብዝትዝት ይበልላቹ 😘😘😘😘😘
ያንችም ብዝት ይበል
@@aslaamaslaam7895 አሜን የኔ ዉድድድድድድድ
አሜን አሜን አሜን የኔዋ
የንብረት ገላው ( የእከ ) አድናቂዎች እስኪ እንያችሁ እጅ ወደላይ የዘመኑ ምርጥ ቻናል እና ደራሲ ንብረት ገላው በ ነቅህ
እውነታችሁ ነው fb ተዋውቀሺ ብር የምትልኪ ስው ትምህርት ውስዱ ጥሎብኛ ብር እና እራቁትሺን ፎቶ ላኪ እሚል ውንድ ለኔ ወድ አይደለም ለማንኛውም ውድ እህት ውንድሞች የእስልምና እምነት ተከታዮች ፆም እንዴት ነው እየበርታችሁ ነው አይዞችሁ ውዶች አላህ ያበርታችሁ
ነቅዕ ድራማ በጣም አስተማሪ ነው ብዙ ተማርኩበት በርቱ በጣሞ ደስ ይላል
ነገኮ ልደትዬ ናት 💗 እናቴ ማርያም ልደትሽ ልደታችን ነው 💞💞 እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏🏻❤ ነቅዕ መጨረሻ ላይ የሚናገሯት ንግግር እዴት ደስስስስ እደምትለኝ ።
አሜን እንኳን አደረሰን
እርጂኝ እማምላክ አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
አንኳን አብሮ አደረሰን ማር
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
እውነት ይህ ብሮግራም መሸም እንዳይቋረጥ በጣም አስተማሪና ቁምነገረኛ ነው ብርቱ👍
ዋው ስለሀገራቺን እና ስለወቅታዊነገርየሚያስተምር እና ምርጥድራማነውበርቱ
ይሄ ድራማ በጣም አስተማሪ ነው ብዙ ትምህርት አለው በርቱ
እንካን መጣችሁልኝ በጣም ደብሮኝ ነበር ፍታልበልእስኪበናተ አስተማሬ እና ወቅቱን የጠበቀነው በርቱ
ስወዳሁ እምሰጡት ትምህርት እጅግ በጣም ጥሩ ነው በርቱልን
የኔ ብጤዎች አብሽሩ የረመዳንስራ ነዕቄ እናመሰግናለን በአሁን ዘመን ባልየለም ብል እንጂ
ዋውውው በጣም ሀሪፍና አስተማሪ ስራ ነው እናመሰግናለን!
የማዳም ሥራ አዛ አድርጎኛል እስኪ በላይክ አበርቱኝ
አይዞሽ።እዳትርችይ😚
በርች እህት
አይዞሽ
አቦ ከግርግዳ ጋር ታጋጭሽ
@@eyobmekonnen9728 ሃሃሃ አሜን ሁለታችንንም
ነቅዕ ደራማ እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምርት ነው
ስወዳችሁ ከውስጤ ነው በርቱ
*ነግ እኮ እናታችን ልድታ ማርያም ነ ች እንኳን አድርሳችሁ የተዋህዱ ልጅ ዎች በሙሎ እምየ ማሪያም ትጠብቃችሁ ትጠብቅን አሜን ዊል ንቅ!*
ትክክል ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ
ዋውውው ጥሩ ትምርት ነው እናመስግናለን
*እካን በሰላም መጣቹ ነቄዎች ሙስልም እህት ወድሞቼ ጾሙ እዴት አርጏችዋል እየበረታቹ ነዉ
አዉ እየበረታን ነዉ አለሀምዱሊላህ
አላሀመዱሊላህ አሪፍ ነው
አልሀምዱሊላህ አይዞን
አልሀምዱሊላ እየበረታነው እህቴ
Alhamdulilla arif now ehata eamsgnalaen
ሙስልም እህቶቸ መልካም ፆም ሙስልም አይደለውም እህቶቸ በስደት ያላቹ እህቶቸ ፈጣሬ ይጠብቃቹ
አሚን፣ማር
አሚንማር
አሚን የኔ አስተዋይ
Amennn wedddd
20 ቀን ቀረኝ ሀገሬ ልገባ በፆሎታችሁ አስቡኝ
ገራሚ ምርጥ ♥️❤️🙏
እር የሮመዳን ስራ ወገቤን ቆርጦታን በላይክ ጠግኑኝ ማነዉ እደኔ የደከመዉ
አይዞሽ በርቺ እሸ
በጣም አስተማሪ ደራማ ነው በርቱልን ጠንክሩልን እንወዳችዋለን
*ነገ እኮ ልደትዬ ናት እንኳን አደረሳችሁ*
Amen seni ye digil lij enkun abiro aderesen
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለግቦት ልደታ ለማርያም በሰላማ አደረሳችሁ አደረሰን
እህት ወድሞች ሙሲሊሞች በሠላም ያሥጀመረ በሠላም ያስፈፅማችሁየማንፆመው ደግሞ በመልካም በቅንነትከግናችሁ በመሆን የበረከቱ ተካፋይ ያርገን
አሚንንንንንንንን ማርርርርርር
አሚን ልዩ
ይሄ ድራማ በtv ቢተላለፍ አሪፍ ነበር ኢትዮጵያ ያሉ ይማሩበት ነበር
Eyerus jerry Eritrawit as awaaqaaqaa
Eyerus jerry Eritrawit as U Awaaqaaqaaww op wqaw
*ክክክክክክክክክክክ በሳቅ ውድቅ ድስ ይላል እርኡ ኡ በእውነት ነው ማርይ ቻይው!*
በጣም አሪፍ መልእክት ነው ያስተላለፋቹህት
*አቤቱ አባት ሆይ አወዳደቄን አሳምረው ሠው መምሠል ቀላል ነው ሠው መሆን ግን ከባድ ነው እናመሠግናለን*
Nibret gelaw (eke) betam tru eyeserah new bezihm berta 🙏🙏
ዋው በጣም አስተማሪ ነው በውነት እናመሰግናለን
በቲቢ ነው ትላት ያየሁት በጣም ደስ ይላል የጋደኛዬ ድርጊት ነው ዛሬ የሰራችሁት አስተማሪነው
ነቆች በርቱ አሪፍ መልእክት
ደራሲ ንብረት ገላው ምርጥ ሰው ምርጥ ድርሰት ነው በርታልን
ዋው ትልቅ ትምህርት አለው እውነተኛ ፍቅር ማግኘት ናፈቀን እኮ ሁሉም ጥቅመኛ ሆነ
ስራ በጣም ደክሞኛል በላይክ አይዞሽ በሉኝ
አይዞሽ ማር
በርቺይ
አይዞሽ እህት
እረ ተው አለቀብን ወይኔ 27 ቀን ብቻ ሁነች ያኢላሂ ምን አለ እደገና ቢጀመር
እንኳን ለግንቦት ልደታ አደረሳችሁ ውድ ለተዋህዶ ልጆች
ምንም ማለት አልችልም እከ ፈጣሪ ሰላምክን ያብዛው
ዛሬ21 ነኝእኳን በሰላም መጣችሁትምህርትቤቶቻችን ናችሁ
ይህች ድራማ እኔን ትገልፃለች ልበል ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
🍀ዮም ኮነ ፍስሐ በእንተ #ልደታ ለማርያም /፪አማን አማን በአማን #ተወልደት እመ ብርሀን/፪ :- ዛሬ ደስታ ሆነ #እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም #ተወልዳለችና 🌷🌷🌷እንካን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ #የልደት በዓል በሠላም አደረሠን ምልጃ በረከቷ አይለየን አሜን ፫የአመት ሠው ይበለን
ኣሜንንንኣሜንንንንኣሜንንንንን ማር
#ዝማሬ #መላእክት #ያሰማልን #ያሰማልን
አሜን ፫ ልደታ ትጠብቀን
Amen inkuwan abiro aderesen
Amen enkan abro aderesen
ክፍል ሰላሳ ሰባት አንደኛ ኮማች ነበርኩ የረመዳን ስራ ይሄው ክፍል ሰላሳ ስምንት ላይ መጨረሻ አደረገኝ 😂😂🙄🙄
Hhh ayzog
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ደስ ይላል የትዳር ጉዳይ ተከድኖ ይብሰል ወገን
ክብር ለእናቴ ክብር ለእህቴ ክብር ለአጠቀላይ ሴቶች ሴቶች ላይ የምፈጸም ማንኛውም አጓጓል ጥቃቶች ይቁም እኛ ወንዶች ያለ ሴት ልጅ ባዶ ነን እንወቅ !!!
Gata ybarkihi
ዉድ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለድንግል ማርያም የልድት በአሏ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን የልደቷ ቀን ለኛም ልደታችን ነዉና በመወለዷ ደስስስስስ አለን መልካም በአል ይሁንልን ምርጥ ተከታታይ ድራማ ነዉ ንብረት ገላዉን እናመሰግናለን ቀጥሉበት
አቤት ይሄን ድራማ ስወድው በጣም ትምህርት አዘል ነው
ልክ ነሽ በተለይ መጫርሻላይ
እንኳን ለግንቦት ልደታ በሰላም አደረሳቹ
ዋው እከዬ ተባረክ ግን ቤቶችን አንተ ከተውክ ጀምሮ እየደበረኝ ነው የማየው እባክህ አንዳንዴ ተመለስ
Wow በጣም ጥሩ መልክት ነው እናመሰግናለን
ዋው 👏👏👏👏👏👏👏👍👍 አዝናኝ እና አስተማሪ ነው
ነቅዕ በጣም ደሰ ይለኝል ቀልዳቹ
እኳን ደህና መጣችሁ ስጠብቃችሁ ነበር ስወጣችሁ እኮ
wow batami asitamari dirama new baritu ina thanks
wede yagere lijochi besdet behagre etoipiya gemetgegnu hulu selamachu yebeza ❤❤❤❤yehe drama betam arif ena astemari new
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለግንቦት ልደታ አደረሳችሁ አደረሰን ልደታ ማርያም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንነቅዕዎች እንኳን ደህና መጣችሁ ውስጤ ናችሁ በተለይ መጨረሻ ላይ የምታስተላልፉት መልዕክት ያለው ነው
እንኲን አብሮ አደረሰን
ያውኑ ውንዶች ብሶባቸዋልገንዘብ ሀብት እንጂ ፍቅር የሚል ጠፍቶል
Wooo💯✔እኔስ ለራሴ ፈራው ትዳር ጠፍቶ አዳር በዛ የኔ ወሃ አጣጬ ማን ይውን በንፁ ልቡ የሚውደኝ ወይስ ገዘብ የሚለኝ አምላኪ ስው ስጠኝ በልኪ እኔ አጣው ፈጌ የሚለውን ሙዚቃ አውን ነው ማዳመጥ ምነው ፈጣሪይ በእናቶቻችን ጊዜ በፈጠርከኝ ደጉ ዘመን 😥😥😥😥😥😥😥
ዋውውው ያምራል
አዋጅ አዋጅ አዋጅ ነቅዕ ጀምርዋል ኑ እንይ ኮሜንተሮች በዛውም በላይክ እስኪ እንደኔ አብሮ ማየት የሚመቸው ብቻ በላይክ እንያቹ🤗😀💓
Samra Wit and to
ነቅዕዎች ምርጦች ናቹ የሚሠማ እና የሚለወጥ ሰዉ ካለ የሰዉ ፍቅር ጠፍቶ የገንዘብ ፍቅር አሳዉሮታል የዘመናችንን አፍቃሪ ልክ ናቹ ልብ ይስጣቸዉ ከሰዉ ፍቅር ገንዘብን አስበልጠዉ የጓደኛቸዉን ልብ ለሚሠብሩ ።
እውነት ነው ከኢትዬጵያ. ባልብመውሰድ ወይም ሚስት እጅግ ብዙ ስው ያለቅሳል። አስቸጋሪ ነው።
ሰላም ግቢ በሉኝ ነገ ወደ እናት አገሬ ልገባ ነው
beselam gibelin mary melikam guzo
እረ በናትሽ በአበያሽ ውስጥ ደብቀሽ ውሰጅኝ እህት በማዳበራያ ቋጥረሽ እደቃ አሰገምተሽ አስገቢኝ እኔ እከፍላለሁ ሰላም ግቢልኝ
ሰላም ግቢ
Wow.beselam.gbi.sistuca
selam gibe sis
ምርጥ መልክት 💚💛❤tnx
Wawww ymechachu nekwoch mirt astemari new 👌👌👌👌👌👌
መለከት ላይ የሰራሽው ልጅ ስወድሽ ቅመም
ዋዉ ጥሩ ትምህርት ነው እረ ወንዶች ተው ልብ ግዙ ግን ለምንድን ነው እያስርገዛችሁ እልም የምትሉት እልም ያድርጋችሁና በጋብቻም ቢህን በፍቅርኝነትም ቢሆን አርገዝን ስትባሉ ጥላችሁ ውልቅ ጥፍት ትላላችሁ አየ ወንድ
ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ተሎክክክክክክክክ
እሽ ሰላም ገጨሁሽ
astemari drama new thanks
ለክርስትና እምነት ተከታዮቺ እኳንለልደት ማሪያም አደርሣቺሁ ለሙስሉሚ እምነት ተከታዮቺ በሙሉ መልካም የረመዳን ፆም ይሁንላቺሁ ፍርድ ከሚዛባበት ደም ከሚፈስበት ፍጣሪ ይሰዉራቺሁ
በእውነት ትክክለ መልክት ነው እናመሠግናለን
ጥሩ መልእክት ነዉ አጭበርባሪ ዎንዶች በዝተዋል
እንኳን ደህና መጣችሁ
ውይ አስደነገጣችሁኝ መጨረሻ ላይ ሊጋቡ ነው ስል ዱብ ውይዋውው ለሁሉም በርቱ
ንብረት ገላው እከበርታልን
የኔ እንኳን ድስ አለሽ በሉኝ ሙስሊም አይደሉም ።ከስንት ድካም በኃላ ይችን አመት እረፍትሽ ይሁን ብሎ ካቶሊኮቹን ገጠመኝ እስቲ ድስ ያለው በላይክ ይግለፅልኝ ውዶች
Enkan des alshe
Amsgnalew
ወየው ስውን የሮመዳን ስራ ሊገለኝ ነው ብቻ አልሀምዲላ
አይዞሽእህቴ ሁላችንምነን አንችብቻ አደለሽም
@@ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ የኔ ቆንጆ ብታይ ይክብዳል ለኛ ደግሞ ትንሽ ይብዳል ጾመን ውለን ማታ ስራው ብቻ አልሀምዲላ
አይዞሺ፣ውደ።
@@haha-jm8ul አይዞሽ እህቴ ባለን ማመስገን ነው
አይዞሽ የኔ ማር
ዋው ያምራል ቀጥሉበት
አሁንስ በቃ ጥቅም ፍለጋ ብቻ የስው ሀገር ናፍቂ ስው እኮ ባለው ነገር ተደስቶ መኖር ይችላል ትዳር ገንዘብ ስለበዛ ሳይሆን ስለተስደድ ሳይሆን ትዳር የሚሆነው። ፍቅር ሰላም ደስታ ካለ መተማማን ካለኮ በቂ ነው ግን እኛ ሁሊም ጥቅም ብቻ ፈጣሪ ከወረት የፀዳ ኑፁህ ፍቅር ስጠን
#ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ላይክ #ግጩኝ
እሰይ እኳን ደስ ያለሽ ደስ ይበልሽ ሁሌም እህት
ደስታሽ ይብዛ የኔ ውድ
destashi destaye new mall
Enkan dse alshe
እሰይ እህቴ እንኳን ደስ አለሽ ሁልጊዜም ደስ ይበልሽ
በገንዘብ ስይሆን በእውነተኛ ፍቅር የተሞላ ፍቅር ትዳር ለሁላችን እግዚአብሔር ይስጠን
አሚን
አሜን አሜን አሜን
አሚን
Amen yesten geta
Amen
ጥቅም ፈልጎ ወይም ጥቅም ፈልጋ ከምትመጣ ወይም ከሚመጣ አፍቃሪ ይሰውረን አሜን በሉ
Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን
አሚን አሚን አሚን
ኣሜንንንንን ፫
ነቀዎችዬ በጣም አሪፍ መልእክት ነው ያስተላለፋችሁት
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜንንንንንንን
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለግንቦት ልደታ አደረሳችሁ አደረሰን ልደታ ማርያም ሀገራችንን ሠላም ታድርግልን
አሜንንንንን
Amin amin amin
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
እንኳን አብሮአደረሰን
ዛሬስ 👍ላይክ ግጭኝ እስኪ አትሞቱም🙆🙆
አረ አትሙቺ ደሞ ላይክ
ገጨሁሽ
@@ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ 😃😍😍😍
@@hamdyraafat5926 😘🙏
ግጭት
መጨረሻ ላይ የሚተላለፍው መልዕክት
መሳጭ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል
ነቀዕ ድራማ ለእኔ አንደኛ ነው
እንኳም ደህና መጣችሁ
ጓዶች የረመዳን ስራ እዴት ነው እደው እኔስ ሸቃላ መሆን ስልችት ብሎኛል 😢 plz like
ክክ፣እደኔ
የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ ካቺጋ ይሁን
@@hannakibro1074 አሚን ውዴ
አይዞሽ ማሬ
እኔም አይዞን ማሬ ያልፋል
ከራሴ በላይ የምወድሽ እና የምሳሳልሽ ቅድስት ሀገሬ
ኢትዮጵዬ ሁሉም ለዘላለም ኑሪልኝ ።
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ትንሳኤሽን ያሳየን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ማር
ነቅዕ ድራማ ቃላት የለኝም ምን እደምላችሁ በጣም ልዩ ናችሁ ከምር👌👍👍👍👏👏👏👏👏
የተዋህዶ ልጆች በምልጃዋ የምታምኑ ልደታ ማርያም በምልጃዋ ትጠብቃችው ያሰባችውትን ትፈፅምላችው
አሜን አሜን አሜን
አሜን ፫ የአመት ሠው ይበለን
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ነቅዕ እንኳን በደና መጣችሁ ምርጦች ሰላማችሁ ይብዛ ወዳ መጨረሻ ለይ የለው መልዕክት ዋውው ነው
የኔ ውድ እንዴት ነበር ድራማው
ልክ ነሽ ቆንጆ በጣም ደስ ይላል
deramiaw mechresha lae meyiasetlalefut melekt betam aisetmare new des elyegnal
እናመሠግናል
ለመላዉ ኦርቶዶክሥ እምነት ተከታዮች ልደታ ማረያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ እንኳን አደረሣችሁ😍😍😍
አሜን አሜን አሜን
አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በእያላችሁበት ጌታ ይጠብቃችሁ
@@ነኝየልዕልቴታላቅየማየናፋ ፣mazumaa
Amen enkuan abero adrsan
አሜን አሜን አሜን
ይህ ድራማ እወነት ነወ የሚያወሩት ከምር በተላይ
ለኛ ለስደቶኛች ነወ የሚያሰተምረዉ ዘንድሮ ሰንት ብር አካወንት ቦታ ቤት አለሽ ብለዉ ነወ የሚቀርቡት እንደዚህ አይነት ወንድ ለትዳር አይሆኑም እወነተኛ ባልም እወነተኛ ፍቅር ከአላህ ብቻ ነወ የሚሰጠዉ 👍👍👍👍👍👍👍 አቤት የመጨረሻዉ ንግግር ሁሌም ይመቸኛል
ደራሲ ንብረት ገላው። ምርጥ ሠው ምርጥ ድርሰት👍👍👏👏😍
ንብረትዬ የምር ምርጥ ደራሲ ነህ በርታልን ተዋንያኖቹም ውስጤ ናቸው በርቱልን
ነቅዕ እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች ሰላማችሁ ይብዛ ወደ መጨረሻ ላይ ያለው መልዕክት ዋውው ነው
ዋውውው የምታስተላልፉት በጣም አስተማሪ ነገር ስለሆነ በጉጉት ነው ሁል ግዜም የምጠብቀው እናመስግናለን
የመጨረሻው መልዕክት እንዴት ደስ እንደሚል እናመሰግናለን ነቅዕ
*ነቅዕ እንኳን በስላም መጣችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለልደታ ማርያም በስላም አደረሳችሁ*
አሜን አሜን አሜን
ነቅዕ ውስጤኮ ናችው የምታነሱት ሀሳብኮ ወሳኝኮ ነው
እስኪ እንደኔ ነቅዕ የሚያነሱትን ሀሳቦች የምትወዱት?????
mindnew gn "nekh"
ነገ እኮ የእመቤታችን ልደቷ ነው እንኳን አደረሳችሁ💚💛❤🙏🙏🙏
እንኳን፡አብሮ፡አደረሠን
Naqi.wochi.laki.nachuuuu.tabarakuuu
እንኳን ሰላም መጣቹ ምርጦቼ በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ ሰላማቹ እንደ ምድር አሸዋ ብዝትዝት ይበልላቹ 😘😘😘😘😘
ያንችም ብዝት ይበል
@@aslaamaslaam7895 አሜን የኔ ዉድድድድድድድ
አሜን አሜን አሜን የኔዋ
የንብረት ገላው ( የእከ ) አድናቂዎች እስኪ እንያችሁ እጅ ወደላይ የዘመኑ ምርጥ ቻናል እና ደራሲ ንብረት ገላው በ ነቅህ
እውነታችሁ ነው fb ተዋውቀሺ ብር የምትልኪ ስው ትምህርት ውስዱ ጥሎብኛ ብር እና እራቁትሺን ፎቶ ላኪ እሚል ውንድ ለኔ ወድ አይደለም ለማንኛውም ውድ እህት ውንድሞች የእስልምና እምነት ተከታዮች ፆም እንዴት ነው እየበርታችሁ ነው አይዞችሁ ውዶች አላህ ያበርታችሁ
ነቅዕ ድራማ በጣም አስተማሪ ነው ብዙ ተማርኩበት በርቱ በጣሞ ደስ ይላል
ነገኮ ልደትዬ ናት 💗 እናቴ ማርያም ልደትሽ ልደታችን ነው 💞💞 እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏🏻❤
ነቅዕ መጨረሻ ላይ የሚናገሯት ንግግር እዴት ደስስስስ እደምትለኝ ።
አሜን እንኳን አደረሰን
እርጂኝ እማምላክ አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
አንኳን አብሮ አደረሰን ማር
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
አሜን ፫ የአመት ሠው ይበለን
እውነት ይህ ብሮግራም መሸም እንዳይቋረጥ በጣም አስተማሪና ቁምነገረኛ ነው ብርቱ👍
ዋው ስለሀገራቺን እና ስለወቅታዊነገርየሚያስተምር እና ምርጥድራማነውበርቱ
ይሄ ድራማ በጣም አስተማሪ ነው ብዙ ትምህርት አለው በርቱ
እንካን መጣችሁልኝ በጣም ደብሮኝ ነበር ፍታልበልእስኪበናተ አስተማሬ እና ወቅቱን የጠበቀነው በርቱ
ስወዳሁ እምሰጡት ትምህርት እጅግ በጣም ጥሩ ነው በርቱልን
የኔ ብጤዎች አብሽሩ የረመዳንስራ
ነዕቄ እናመሰግናለን በአሁን ዘመን ባልየለም ብል እንጂ
ዋውውው በጣም ሀሪፍና አስተማሪ ስራ ነው እናመሰግናለን!
የማዳም ሥራ አዛ አድርጎኛል እስኪ በላይክ አበርቱኝ
አይዞሽ።እዳትርችይ😚
በርች እህት
አይዞሽ
አቦ ከግርግዳ ጋር ታጋጭሽ
@@eyobmekonnen9728 ሃሃሃ አሜን ሁለታችንንም
ነቅዕ ደራማ እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምርት ነው
ስወዳችሁ ከውስጤ ነው በርቱ
*ነግ እኮ እናታችን ልድታ ማርያም ነ ች እንኳን አድርሳችሁ የተዋህዱ ልጅ ዎች በሙሎ እምየ ማሪያም ትጠብቃችሁ ትጠብቅን አሜን ዊል ንቅ!*
አሜን አሜን አሜን
ትክክል ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ
ዋውውው ጥሩ ትምርት ነው እናመስግናለን
*እካን በሰላም መጣቹ ነቄዎች ሙስልም እህት ወድሞቼ ጾሙ እዴት አርጏችዋል እየበረታቹ ነዉ
አዉ እየበረታን ነዉ አለሀምዱሊላህ
አላሀመዱሊላህ አሪፍ ነው
አልሀምዱሊላህ አይዞን
አልሀምዱሊላ እየበረታነው እህቴ
Alhamdulilla arif now ehata eamsgnalaen
ሙስልም እህቶቸ መልካም ፆም ሙስልም አይደለውም እህቶቸ በስደት ያላቹ እህቶቸ ፈጣሬ ይጠብቃቹ
አሚን፣ማር
አሚንማር
አሚን የኔ አስተዋይ
Amennn wedddd
20 ቀን ቀረኝ ሀገሬ ልገባ በፆሎታችሁ አስቡኝ
ገራሚ ምርጥ ♥️❤️🙏
እር የሮመዳን ስራ ወገቤን ቆርጦታን በላይክ ጠግኑኝ ማነዉ እደኔ የደከመዉ
አይዞሽ በርቺ እሸ
በጣም አስተማሪ ደራማ ነው በርቱልን ጠንክሩልን እንወዳችዋለን
*ነገ እኮ ልደትዬ ናት እንኳን አደረሳችሁ*
Amen seni ye digil lij enkun abiro aderesen
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለግቦት ልደታ ለማርያም በሰላማ አደረሳችሁ አደረሰን
እህት ወድሞች ሙሲሊሞች በሠላም ያሥጀመረ በሠላም ያስፈፅማችሁ
የማንፆመው ደግሞ በመልካም በቅንነት
ከግናችሁ በመሆን የበረከቱ ተካፋይ
ያርገን
አሚንንንንንንንን ማርርርርርር
አሚን ልዩ
ይሄ ድራማ በtv ቢተላለፍ አሪፍ ነበር ኢትዮጵያ ያሉ ይማሩበት ነበር
Eyerus jerry Eritrawit as awaaqaaqaa
Eyerus jerry Eritrawit as U Awaaqaaqaaww op wqaw
*ክክክክክክክክክክክ በሳቅ ውድቅ ድስ ይላል እርኡ ኡ በእውነት ነው ማርይ ቻይው!*
በጣም አሪፍ መልእክት ነው ያስተላለፋቹህት
*አቤቱ አባት ሆይ አወዳደቄን አሳምረው ሠው መምሠል ቀላል ነው ሠው መሆን ግን ከባድ ነው እናመሠግናለን*
Nibret gelaw (eke) betam tru eyeserah new bezihm berta 🙏🙏
ዋው በጣም አስተማሪ ነው በውነት እናመሰግናለን
በቲቢ ነው ትላት ያየሁት በጣም ደስ ይላል የጋደኛዬ ድርጊት ነው ዛሬ የሰራችሁት አስተማሪነው
ነቆች በርቱ አሪፍ መልእክት
ደራሲ ንብረት ገላው ምርጥ ሰው ምርጥ ድርሰት ነው በርታልን
ዋው ትልቅ ትምህርት አለው እውነተኛ ፍቅር ማግኘት ናፈቀን እኮ ሁሉም ጥቅመኛ ሆነ
ስራ በጣም ደክሞኛል በላይክ አይዞሽ በሉኝ
አይዞሽ ማር
በርቺይ
አይዞሽ
አይዞሽ እህት
እረ ተው አለቀብን ወይኔ 27 ቀን ብቻ ሁነች ያኢላሂ ምን አለ እደገና ቢጀመር
እንኳን ለግንቦት ልደታ አደረሳችሁ ውድ ለተዋህዶ ልጆች
ምንም ማለት አልችልም እከ ፈጣሪ ሰላምክን ያብዛው
ዛሬ
21 ነኝ
እኳን በሰላም መጣችሁ
ትምህርት
ቤቶቻችን ናችሁ
ይህች ድራማ እኔን ትገልፃለች ልበል ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
🍀ዮም ኮነ ፍስሐ በእንተ #ልደታ ለማርያም /፪
አማን አማን በአማን #ተወልደት እመ ብርሀን/፪
:- ዛሬ ደስታ ሆነ #እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም #ተወልዳለችና 🌷🌷🌷
እንካን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ #የልደት በዓል በሠላም አደረሠን ምልጃ በረከቷ አይለየን አሜን ፫
የአመት ሠው ይበለን
ኣሜንንን
ኣሜንንንን
ኣሜንንንንን ማር
#ዝማሬ #መላእክት #ያሰማልን #ያሰማልን
አሜን ፫ ልደታ ትጠብቀን
Amen inkuwan abiro aderesen
Amen enkan abro aderesen
ክፍል ሰላሳ ሰባት አንደኛ ኮማች ነበርኩ የረመዳን ስራ ይሄው ክፍል ሰላሳ ስምንት ላይ መጨረሻ አደረገኝ 😂😂🙄🙄
Hhh ayzog
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ደስ ይላል የትዳር ጉዳይ ተከድኖ ይብሰል ወገን
ክብር ለእናቴ ክብር ለእህቴ ክብር ለአጠቀላይ ሴቶች
ሴቶች ላይ የምፈጸም ማንኛውም አጓጓል ጥቃቶች ይቁም
እኛ ወንዶች ያለ ሴት ልጅ ባዶ ነን
እንወቅ !!!
Gata ybarkihi
ዉድ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለድንግል ማርያም የልድት በአሏ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን የልደቷ ቀን ለኛም ልደታችን ነዉና በመወለዷ ደስስስስስ አለን መልካም በአል ይሁንልን
ምርጥ ተከታታይ ድራማ ነዉ ንብረት ገላዉን እናመሰግናለን ቀጥሉበት
አቤት ይሄን ድራማ ስወድው በጣም ትምህርት አዘል ነው
ልክ ነሽ በተለይ መጫርሻላይ
እንኳን ለግንቦት ልደታ በሰላም አደረሳቹ
ዋው እከዬ ተባረክ ግን ቤቶችን አንተ ከተውክ ጀምሮ እየደበረኝ ነው የማየው እባክህ አንዳንዴ ተመለስ
Wow በጣም ጥሩ መልክት ነው እናመሰግናለን
ዋው 👏👏👏👏👏👏👏👍👍 አዝናኝ እና አስተማሪ ነው
ነቅዕ በጣም ደሰ ይለኝል ቀልዳቹ
እኳን ደህና መጣችሁ ስጠብቃችሁ ነበር ስወጣችሁ እኮ
wow batami asitamari dirama new baritu ina thanks
wede yagere lijochi besdet behagre etoipiya gemetgegnu hulu selamachu yebeza ❤❤❤❤yehe drama betam arif ena astemari new
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለግንቦት ልደታ አደረሳችሁ አደረሰን ልደታ ማርያም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ነቅዕዎች እንኳን ደህና መጣችሁ ውስጤ ናችሁ በተለይ መጨረሻ ላይ የምታስተላልፉት መልዕክት ያለው ነው
እንኲን አብሮ አደረሰን
ያውኑ ውንዶች ብሶባቸዋል
ገንዘብ ሀብት እንጂ ፍቅር የሚል ጠፍቶል
Wooo💯✔እኔስ ለራሴ ፈራው ትዳር ጠፍቶ አዳር በዛ የኔ ወሃ አጣጬ ማን ይውን በንፁ ልቡ የሚውደኝ ወይስ ገዘብ የሚለኝ አምላኪ ስው ስጠኝ በልኪ እኔ አጣው ፈጌ የሚለውን ሙዚቃ አውን ነው ማዳመጥ ምነው ፈጣሪይ በእናቶቻችን ጊዜ በፈጠርከኝ ደጉ ዘመን 😥😥😥😥😥😥😥
ዋውውው ያምራል
አዋጅ አዋጅ አዋጅ ነቅዕ ጀምርዋል ኑ እንይ ኮሜንተሮች በዛውም በላይክ እስኪ እንደኔ አብሮ ማየት የሚመቸው ብቻ በላይክ እንያቹ🤗😀💓
Samra Wit and to
ነቅዕዎች ምርጦች ናቹ የሚሠማ እና የሚለወጥ ሰዉ ካለ የሰዉ ፍቅር ጠፍቶ የገንዘብ ፍቅር አሳዉሮታል የዘመናችንን አፍቃሪ ልክ ናቹ ልብ ይስጣቸዉ ከሰዉ ፍቅር ገንዘብን አስበልጠዉ የጓደኛቸዉን ልብ ለሚሠብሩ ።
እውነት ነው ከኢትዬጵያ. ባልብመውሰድ ወይም ሚስት እጅግ ብዙ ስው ያለቅሳል። አስቸጋሪ ነው።
ሰላም ግቢ በሉኝ ነገ ወደ እናት አገሬ ልገባ ነው
beselam gibelin mary melikam guzo
እረ በናትሽ በአበያሽ ውስጥ ደብቀሽ ውሰጅኝ እህት በማዳበራያ ቋጥረሽ እደቃ አሰገምተሽ አስገቢኝ እኔ እከፍላለሁ ሰላም ግቢልኝ
ሰላም ግቢ
Wow.beselam.gbi.sistuca
selam gibe sis
ምርጥ መልክት 💚💛❤tnx
Wawww ymechachu nekwoch mirt astemari new 👌👌👌👌👌👌
መለከት ላይ የሰራሽው ልጅ ስወድሽ ቅመም
ዋዉ ጥሩ ትምህርት ነው እረ ወንዶች ተው ልብ ግዙ ግን ለምንድን ነው እያስርገዛችሁ እልም የምትሉት እልም ያድርጋችሁና በጋብቻም ቢህን በፍቅርኝነትም ቢሆን አርገዝን ስትባሉ ጥላችሁ ውልቅ ጥፍት ትላላችሁ አየ ወንድ
ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ተሎክክክክክክክክ
እሽ ሰላም ገጨሁሽ
astemari drama new thanks
ለክርስትና እምነት ተከታዮቺ እኳንለልደት ማሪያም አደርሣቺሁ ለሙስሉሚ እምነት ተከታዮቺ በሙሉ መልካም የረመዳን ፆም ይሁንላቺሁ ፍርድ ከሚዛባበት ደም ከሚፈስበት ፍጣሪ ይሰዉራቺሁ
በእውነት ትክክለ መልክት ነው እናመሠግናለን
ጥሩ መልእክት ነዉ አጭበርባሪ ዎንዶች በዝተዋል
እንኳን ደህና መጣችሁ
ውይ አስደነገጣችሁኝ መጨረሻ ላይ ሊጋቡ ነው ስል ዱብ ውይ
ዋውው ለሁሉም በርቱ
ንብረት ገላው
እከ
በርታልን