Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንደኔ ይህ ድራማ ያስተምራል ካላችሁ ኮመንቴን በላይክ ሞቅ ሸብረቅ አድርጉልኝ 👍😜👍😜👍👍😜😜👍😜
*ነቅዕ የዓመቱ ምርጥ ሲትኮም ውስጤ ናችሁ። ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርኃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ።ኢትዮጵያ አገራችንን ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን*
Amen Amen Amen
አሜን
AMeN AMeN AMeN
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ምሽታችሁን ብሩህ ያድርግላችሁ ነቅዕ እንኳን ደህና መጣችሁ 😍
አሜንንንን
አሜን አሜን አሜን
Amn amn amn
ቆንጆ ትመስያለሽ።
በእውነት በጣም አስተማር ትምህርት ነው #ምክንያቱም እንድህ አይነት ነገር በሁሉ ቤት ያለው ስለሆኔ በዛ ላይ ደሞ ብዙዎች በበረንዳ የምኖሩት ወደው ሳይሆኑ በንደዝህ አይነት ምክንያት የተነሳ ነው እግዚአብሔር ትወልድን ይባረክህ @ነቅዕ ድራማ በጣም ወድጀዋለሁ እስት እንዴ እኔ የውደደው like ግጩኝ!?
በትንሽ በትልቁ ከሚጨቃጨቅ ባል ከማገባት ይጠብቀን ለምንም አይሆንም ትርፉ መታመም ነው ነቅዕ ምርጦች በርቱ በናተ ማይዳሰስ የለም የሁሉም ቤት ላይ አላችሁ በርቱ
አምላኬ ሰላም እና ፍቅር አግቼ እንድኖር ከአጠገቤ ስለሆነ አመሰግነዋለሁ ። እናንተንም ይጠብቃችሁ ። አሜን ።ከህፃን የእግዚህአብሄር ልጅ አርሴማ ።
ፈጣሪ ከጨቅጫቃ ባል ይጠብቀን
Amen
አሚን
@Maye tubeአሜን
ምነው ሚስት አትይም
ትክክል ነው ማንም ወዶ እብድና የጎዳና ተዳዳሪ አይሆንም እናመሰግናለን እከየ
ትዳር ላይ ስትሆኑ ስትሳሳት ይቅርታ ጠይቅልክ ስትሆን ደሞ ከክርክሩ ዝምታን ምረጥምክኒያቱም ትዳር 90℅ መቻቻል ነው
ኢጭ ነገርኛ ወንድ ስጠላ
ትክክል
@@sultanalain7706 መጀመሪያ ሴት ነኝ ሲቀጥል በሰው የምትጠላውን አታድርገው አባቴ
በትክክል
90ብቻ አይሆንም እኔ 100/100 እምለው
ዋው ለሁሉም አስተማሪ ታሪክ ነው ሰላማችሁ ይብዛ ሚጡየ ድንግል ማርያም ታሳድግሽ የኔ ቆንጆ
በእውነት የኔ ታሪክ ነዉ እናት አባቴን እንዲህ ነበረ ሚጨቃጨቁት እንቅልፍ አልነበረኝም ትምህርት ቤት ሄጄ ስመለስ የቤቴ ደጃፍ ሰው ካየሁ አቤት ጭንቀቴ እናቴን ወግቶ የጣለብኝ እየመሠለኝ አባቴን ዛሬ የኔ ታሪክ ነዉ በቀጥታ የቀረበው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭
አይዞን እሁላችንቤት ያለነው
አይዞን አንዳንዱ ቤት ይፍጀው
ወይ ይሔ ድራማ በጣም አስተማሪነዉ ወላሒ በሒወቲ የምጠላዉነገር ጭቅጭቅነዉ ግን አልሀምዱሊላሂ አባትና እናቴ አንድ ቀን እንኳን ተጨቃጭቀዉ አያዉቁዉ የ6ልጆች ወላጅ ናቸዉ
እችን ልጅ ስወዳት😍😍😍ማነው እንደኔ ሚወዳት👍❤
me
ልብ ያለው ልብ ይበል
👍💚💛
እኳን በሠላም መጣቹሁ ወንዶች ለሀገራችን ሠላም ጤና ፍቅርን ይሥጥልን የድግልማርያም ልጅ እየሡሥ ክርሥቶሥ
ይኼ ድራማ ትልቅ አስተማሪ ነው በተለይ ያስደሰተኝ ሰውዬው ተናጆ ውሀ መጠጣቱ እስከ ዛሬ ካየሁት ፊልምና ድራም ሲጃራና መጠጥ በጣም ያናድደኝ ነበር ተባረኩ
ነቅዕ ለምን አዋርድ አልተሸለመም ምርጥ ድራማ ነዉ
@@seadim.d4443 አወ
ሁሌም አዳዲስ ጉዳዮች እያነሳ ጥ ሩ ትምህርት ሰቺ sitkom ነቅዕ በርቱ 👍👍👍👍
ለሃገራችን ሰላም ያወርድ ቅድስ ሚካኤል አሜን
Amen amen amen 🙏🙏🙏
AMEN AMEN AMEN
ወይወንዶችእዲህመሆናችሁይገርማል
አረይጠብቀንከጨቅጫይጠብቀን
ነቅዕ ድራማ አስተማሪ ነው!ውይ ከጨቅጫቃ ባል ፈጣሪ ይሰውረኝ
ዋው ነዕቅ በርቱልን አስተማሪ ድራማ ነው ከልጅ ፊት መጨቃጨቅ ትርፍ የአይምሮ ጠባሳነው የሚሆነው አገር ሰላም የምትሆነው ከቤተሰብ ከጎረቤት ይጀምራል ሰላማችሁ ይብዛ
በእነሱ ጭቅጭቅ የኔ እራስ ፈነዳ ኦፍፍፍፍፍፍ ጭቅጭቅ እንደት እደምጠላ ፈጣሪ ከጨቅጫቃ ሰው ያድናችሁ !!
ዋው ሀሪፍ መልክት ነው የኔቤተሰብ ልክ እደዚህ ነበር አባቴ ውሀ ለምን ቀጠነ ብሎ ነበር የሚጨቃጨቀው ውይ ወደሀላ አስታወስኩ ሆሆ አሁን እኔላይ ተፅኖ አሳድራል ወዶችን እፈራለሁ ለትዳር ያለኝ አመለካከት የደከመነው
እኔም እንዳንቺ ነኝ የመጀመሪያ የእነሱን እያየሁ ስለ ወንድ ሲወራ እራሱ ያቅረኛል የቤቴን ታሪክ ስለ ማቀው ዊዊዊዊዊዊዊ ይቅር ሆድ ይፍጀው እንጂ የኔው አይወራም አሁን ራሱ በሰው ሀገር ጩኸት ስሰማ እናቴን እየመሰለኝ ሰውነቴን ሁሉ ይሰነጠቃል በእግዚአብሔር
አይዞሽ እኔም በጣም እፈራነበር በጭቅጭቅ ነው ያደኩት አሁን ላይ ጥሩ ትዳር ገጠመኝ
@@myfullhope1272 ማሻአላህ ለኔም እዳች ይስጠኝ
@UMU HAMDAN SUFIYAN እሺ የኔቆጆ እስኪ አላህ ያውቃል
@@ኢትዮጵያንአደራ-ፐ1ዘ የኔማር አይዞሽ
ምናለ ሁሌ ሰላምምም ቢሆንጠብ ባይኖር መለየት ባይኖር ሁሌ ፈረሀ እግዜአብሔር በልባቺን ቢኖር
ሀቄቃ የዛሪው ያደኩበት ታሪክ ነው እናመሰግናለን ነቀእ
ሰላም ለኢትዮጵያ ፍቅር ለኢትዮጵያ ህዝብ እረ የዛሬው ለሊት ብሄር እረስተንበት ፍቅርና አንድነትን በአይምሯችን ይዘን በተነሳን ብየ ተመኘሁ ዘርኝነት ጠፍቶ አንድነት በኢትዮጵያ ላይ ይስፈን አሚን በሉ ሰወች
*እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች ፈቃዳችሁ ከሆነ ስብስክራይቭ አድርጉኝ*👏🏻👏🏻
እሺ
ቤተ ተዋህዶ ቲዩብ Bete Tewahedo Tube ከ አንድ ግዜ በላይ ማድረግ ቢቻል ሚሊየን ግዜ አረግ ነበር
@@ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ግን ስብስክራይቭ ብቻ ሳይሆን ቢዶዎችንም ማዳመጥ አለብን የሚለቀቁ ስንክሳር መልካ ድርሳን መስማት አለብን እሽ ለእኛም ብርታት ይሆኑናል
Good
GOOD
የሀገራችን ጉዳይ በጣም ያሳስባል በየእምነታችሁ ፀልዮ አላህ የመጣውን በላይመልስልን
አረ አሚንንን ያረብ በጣም ያሳዝናል
እክክለኛ ኢትዮን እምይገልፅ ድራማ ብይኖር ነቅእ ነው በረቱ እናመሰግናለን ካየነውም እምንማረ ያረገን ለድብረት ማስለቀቂያ ብቻ ማየት የለብንም ተመልካቾች ቁም ነገረ አለው ልብ እንበል
Wiyyyyye Mitsaye Kongo ! Egzabher yasadigsh
አሥተማሬ ድራማነው እከዬ አንደኛ ኮነሕ ሕፆናልጅ ጎበዝናት አንደኛናት 👏👏👏👏👏 እና ደግሞ ከአባታጋር ይመሣሠላሉ ሥገምት የእውነት አባታ ይመሥለኛል እድገበይ የኔ ቆንጅዬ❤💋
ንቅዕ ድራማ እናመሰግናለን አስተማሪ ድራማነው ሁሌም እምትሰሩት አድናቂአችሁነይ በርቱልን
በጣም እሚመቸ ድራማ ነው
ወይ ጉድ እጅግ በጣም የሚያስተምር ድራማ ነው ለሚሰማውና ለሚያየው ወላጆች እባካችሁ ለልጆቻችሁ ኑሩ ሁሉን ቻሉ
ወይኔ ሜርዬ በሰቅ ሞትክኝ አባብ ክፍል ሁሌት ሆኅለ ይቀጥለል😂😂😂😂😂✅✅💯💯ስወድሽ ከልብ ነው💯✅በጠም ትምህርታዊ ድራማ ነው 💯✅ንቅውች በርቱልኝ💞✋
ፈጣሪ ከጨቅጫቃ ትዳር ይሰውራቹ ውይ ሲያስፈራ
Fatari fikir Yalbet tadari lahulachin yastani
Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen
@@gavahahagwabahwgahahahgava4646 Ameeeeeeen Ameeeeeeen
አሜሜሜሜሜሜን
የነቅ ድራማውም ተዋናዮቹም ውስጤ ናችሁ እያስተማራችሁ ታዝናናላችሁ
እፍፍፍፍፍ ጥፍጥ የምትል ድራማኣ እኮ ነቅዐ ድራማኣ ብቻ ወይኔ ልጀታ ተወነይ ነች ቡዙ እጣብቅብሽለን
ጥፍጥ ያለች ድራማ እኔ አልተወንኩትም እንጂ የኔን ህይወት ነው የሰሩት ትዳር ስራ ሆኖብኛል ሁለት አባ ወራ ሆነን ቤቱ ግራ ገባው በማን እንደሚመራ። አሁን እቤት የለችም ቤቱ ደስ ሲል።
@@millionlucky3742 አይዞን በመደማመጥ የማይፈታ የለም እሷ ተናጋሪ ከሆነች አንተ ዝም በማለት ወይም ከፊለፊቷ ዞር በለ እኔ ልደመጥ እኔ ልደመጥ ሳይሆን አንዱ ሲያዎራ አንዱ አዳማጭ በመሆን ማሳለፍ ነው እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድላችሁ እንኳን ተጨቃጪቀው ሰላምም ሆኖ ኑሮ ከብዷዋል በሁን ግዜ
@@millionlucky3742 ይት ህደች አበረህትነው ኣ በዚ ተመሩ
*የዛሬው ድራማ እጅግ በጣም ውስጤን ነካኝ*
እኔም
@@GrandPrime-mt9px ያው ጎዳና ባንወጣም ሁላችንም ተበታትነናል አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን እየተሰባሰብን ነው
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ነቅዕ ድራማ
ፈጣሪዬ ከመጨቃጨቅና ከመነኳኮር አተ ጠብቀን ካልሆነ ብቻዬን አኑረኝ ግነሰ ትዳር በጭቅጭቅ የማይሆን ነገር ነው እኔስ አልጨቃጨቅም ከጀመረኝ ስልኳን ቀይ አብልቼው ነው ዘግቼ እወጣለሁ ወላሂ ፅብ በምልክ አላለችም አይ ሚጣዬ
አስታራቂዉ ደስ ይላል በዚህ ዘመን የማይገኝ እዉነትም ተገኘ
ሆሆሆሆ ዛሬ ቦታ ስላገኘሁ ልኮምት። ሁለየም ቦታ በማጣት ኮሜተሰሮች ውስጤ ስለሆናችሁ እያየሁ አብቤነበር እምወጣው ለማንኛውም ሰላም ለሀገራችን ጤና ለህዝባችን ይላክልን ቸሩ አምላካችን አሜን በርቱ በጣም አስተማሪነው
አምላኬ ሆ ለምየ ኢትዮጲያ ስላም ፍቅር አድነት መቻቻል መተሳስብ አስፍንላት ፍቅር ወደ እኛ ጥላቻ አርቅልን ነቅዕ ድራማ እጂግ በጣም አስተማረ ድራማ ነው ከልብእናመስግናለን ሁላችሁንም ነብርት ገላው እግዚአብሔር ይባርክህበስደት ያላሽችሁ እህት ወንድሞቸ ስላማችሁ ይብዛልኝ
Gobez mimye Betam techawteshwao
Good idea
ጌታ ሆይ አገራችንን ሰላም አርግልን
salam la Ethiopian ya
Wow endzih aynt as temaryi derama alayhum
እውነት ነው ከጭቅጭቅ ትዳር አላህ ይሰውረን ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው
Well nkai
ነቀአ ላይ የተለያዩ ሠወችነው የሚተውኑት በየግዜው ግን ሁሉም የሚገርም ብቃትነው ያላቸው ዋው
ወይኔ ጣፍጭን. የመሠለችልጅከየትመጣች. ሚጣየእድግበል
ውይይት ስትል ጭቅጭቅ ሚባል ነገር ትልቅ ትምርት ያለው ድራማ ነው በእውነት ይመቻቹ
በጣም ደስ የሚል ትምርት ያለው።እናመሰግናለን
ደስስስስ የሚል ድራማ ነው ትምርት አዘል ነው ነቅዕ በጣም ይመቸኛል
Yene kemami 😘😘😘😘
ወይኔ ሚጣዬ ጣፍጭ ቅመም ነሽ አዬ አሁንሥ ልጅ አማረኝ ፈጣሪዬ ሆህ ከሥደት መልሥ ለሁላችንም የተባረኩ መልካም ልጆች ሥጠን አሜን
Good drama
እኔ ይህን ድራማ የማየው ለመጨረሻው ምልእክት ስል የማየው ይህ ድራማ ዉስጤ ነው
ማር ነሽ ሲያምርብሽውይ ጨቅጫቃ ሰው ሲያስጠላኝአቤት ሰውረን ከንደዚህ አይነት ጥሩ አስተማሪ ነው ዋው እናመሰግናለን
uuuuufffffff echi kimem des sitel betam gobez nat😍😍😍
የቤተሰብ ጭቅጭቅ ለልጆች ይተርፋል አሉ ልጅቱ እዳ ገባችኮ በነሱ ጭቅጭቅ አልሀምዱሊላህ ተወልጄ እዚህ ደረጃ እስከምደርስ ድረስ እናቴና አባቴ ሲጨቃጨቁ ቀርቶ መጥፎ ቃል ካፋቸው ሲወጣ አይቸ አላውቅም የእውነት በጣም ነበር የሚዋደዱት ታዳ ምን ዋጋ አለው የማይቀረው ሞት እናቴን ነጠቀን ማሜዬ አላህ ጀነተል ፌርዶስን ይወፍቅሽ ያረብ😢 ቤታችን ውስጥ ያለው ፍቅር በጣም ልዩ ነበር አሁን ግን ቤቱ እራሱ ወና ነው የሚመስለኝ
አይዞሽ አላህ ጀነተል ፍርዱሰ ይወፍቃቸው
ውይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ ወይኔ ከድዝይ ኣይነት ትድራ። አለሀ ይጣብቅን የአ
አሚንንንንንን
አሚን አሚን ለሁላችንም አላህ ይጠብቀን
ምርጥ ድራማ
ነቅ ድራማ አስተማሪ ስለሆነ ውስጤ ነው እናንተስ
እስኪ ሁላችንም ወደ ፈጣሪ ያችን በፀሎት እንጩህ እውነት ያለሁበትም ሀገር ሠላም አይደለም ሀገሬም ኢትዮዺያ ሠላም የለ እረ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን ህዝቤ ከውቀት ማነሥ የተነሣ ጠፍቶአል እውነት ከውቀት ማነሥ ነው ዛሬ እርሥ በርሣችን የምንባለው ነዕቅ ድራማ እንኳን ሠላም መጣችሁ
Eishe eniteliyalen hagracininm selamun yawidelenq
@@አለምአለምከወደሸዋ አሜን አሜን አሜን
በጣም አስተማሪ ነው እናመሠግናለን
ወላሂ በጣም መልክት የለው ድራማ ነዉ 👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹
*Uuufff ,ጨነቀኝ ከንደዝህ አይነት ትዳር ይሰውረን🙆🙆🙆 ፈጣር ፍቅርን ይብዛላችሁ ነቅዕዎች እንወዳችሁለንን💞❤*
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን የዘመኑ መርጥ ድራማ
Good message
Kezih ayenet Nuro yeswer 🙏🙏
ያአላህ ከደዚህ ያለ ባል ይጠብቀን
ሁለ ባዮ የማይሰለችኝ ይህንን ድራማ እኔ ግን ደራስው ሳላደንቆው አላልፍም
እደዚ ትዳሪ ነው ደስ የምለኝ ጭቅጭቅ ከለለ የምን ትዳረ ነዉ ጊን ሰዉ የማይሰማዉ እዛዉ ተጨቃጭቀን ደሞ እኛዉ የምንታረቅ 😂😂😂
ክክክክክክክክ
ክክክክክክ
ክክክክክክ ውይ
ውይይይ አምላኬ እኔስ ጭቅጭቅ በጣም ነው የምጠላው
አሪፍነዉ ጨቅጫቃ
ንቅሰ ዲራማ.ወስጤነው በርቱ
ማርያምን እውነት ነው ስንቶቻችን ነን ሳንግባባ የተጋባን እና ግራ የተጋባን ?መጀመሪያ እንግባባ ከዛ እንጋባ ምርጥ መልክት ነው እናመሰግናለን እከ
Wwwwww astamrii dirrama enameseginalen
በጣም ምርጥ እና አአስተማሪ ድራማ ነዕቅ
ማሻላላላ
ከናት ሀገራችን የሠው ሀገር ይሻለናል ያልን ሥንቶቻችን ነን አሁን ባለው ሁኔታ አምላክ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልንና በሠላም ይመልሠን የዘመኑን ሁኔታ ቅንጭው አድርጎ የሚያሣይ ድራማ ቢኖር ነቅእ ነው በርቱ
እውነተኛ እና አሰተማሬ ደራማ በዚሁ ቀጥሉ እናመሰግናለነ
ዋዉ ሰወዴዉ ይሄን ዲራማ እናተሰ
ስወዳቹሁ ነቅዕ ዲራማ እጥር ምጥን ያለቺ ትምህርት ነው እምታስተላልፉት
Wow wow wow
ሰላም ሰላም ሰላም ነቅዕ ድራማ ።እንኳን ደህና መጣቹሁ ወይኔ የእኔ ቆንጆ ተሰቃየች
አዝናኝ እና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
እንኩዋን በሰላም መጣችሁ። ሀገራችን። ሰላም። አርግልን። ያረቢ። አሁንስ። እሰው ሀገር። እስከመቼ
Astemari drama nawe.ketelubete.👍👏
ነቅዕኦች እናመሰግናለን የምትለቁት ሁሉ አስተማሪ ነው
I love you so much!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
እሂ ድርማ ውስጤ ነው
ፈጣሪ፡ከንዲህ፡አይነት፡ትዳር፡ይሠውረን፡ፍቅር፡የሞላበትን፡ያድለን
ዋውውውውው አደኛነኝ የነቅቤተድቦች አድናቂዎች በቅንነት ጎራበሉ መረዳዳት ከዚህ ይጀምራል ፕሊስ
ነቀዎች እንኳን በሰላም መጣቹ ጥሎብኝ ጨቅጫቃ ባል አልወድም
ዋው በጠም ደስ ዪለል ኢየስተመረን ነው
Yene marr
ጭቅጭቅ ያስጠላል ድራማዉ አሪፍ ነዉ
ewnat new
እንደኔ ይህ ድራማ ያስተምራል ካላችሁ ኮመንቴን በላይክ ሞቅ ሸብረቅ አድርጉልኝ 👍😜👍😜👍👍😜😜👍😜
*ነቅዕ የዓመቱ ምርጥ ሲትኮም ውስጤ ናችሁ። ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርኃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ።ኢትዮጵያ አገራችንን ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን*
Amen Amen Amen
አሜን
AMeN AMeN AMeN
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ምሽታችሁን ብሩህ ያድርግላችሁ ነቅዕ እንኳን ደህና መጣችሁ 😍
አሜንንንን
አሜን አሜን አሜን
Amn amn amn
አሜን አሜን አሜን
ቆንጆ ትመስያለሽ።
በእውነት በጣም አስተማር ትምህርት ነው
#ምክንያቱም እንድህ አይነት ነገር በሁሉ ቤት ያለው ስለሆኔ
በዛ ላይ ደሞ ብዙዎች በበረንዳ የምኖሩት ወደው ሳይሆኑ በንደዝህ አይነት ምክንያት የተነሳ ነው
እግዚአብሔር ትወልድን ይባረክህ @ነቅዕ ድራማ በጣም ወድጀዋለሁ እስት እንዴ እኔ የውደደው like ግጩኝ!?
በትንሽ በትልቁ ከሚጨቃጨቅ ባል ከማገባት ይጠብቀን ለምንም አይሆንም ትርፉ መታመም ነው ነቅዕ ምርጦች በርቱ በናተ ማይዳሰስ የለም የሁሉም ቤት ላይ አላችሁ በርቱ
አምላኬ ሰላም እና ፍቅር አግቼ እንድኖር ከአጠገቤ ስለሆነ አመሰግነዋለሁ ። እናንተንም ይጠብቃችሁ ። አሜን ።
ከህፃን የእግዚህአብሄር ልጅ አርሴማ ።
ፈጣሪ ከጨቅጫቃ ባል ይጠብቀን
አሜን አሜን አሜን
Amen
አሚን
@Maye tubeአሜን
ምነው ሚስት አትይም
ትክክል ነው ማንም ወዶ እብድና የጎዳና ተዳዳሪ አይሆንም እናመሰግናለን እከየ
ትዳር ላይ ስትሆኑ ስትሳሳት ይቅርታ ጠይቅ
ልክ ስትሆን ደሞ ከክርክሩ ዝምታን ምረጥ
ምክኒያቱም ትዳር 90℅ መቻቻል ነው
ኢጭ ነገርኛ ወንድ ስጠላ
ትክክል
@@sultanalain7706 መጀመሪያ ሴት ነኝ ሲቀጥል በሰው የምትጠላውን አታድርገው አባቴ
በትክክል
90ብቻ አይሆንም እኔ 100/100 እምለው
ዋው ለሁሉም አስተማሪ ታሪክ ነው ሰላማችሁ ይብዛ ሚጡየ ድንግል ማርያም ታሳድግሽ የኔ ቆንጆ
በእውነት የኔ ታሪክ ነዉ እናት አባቴን እንዲህ ነበረ ሚጨቃጨቁት እንቅልፍ አልነበረኝም ትምህርት ቤት ሄጄ ስመለስ የቤቴ ደጃፍ ሰው ካየሁ አቤት ጭንቀቴ እናቴን ወግቶ የጣለብኝ እየመሠለኝ አባቴን ዛሬ የኔ ታሪክ ነዉ በቀጥታ የቀረበው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭
አይዞን እሁላችንቤት ያለነው
አይዞን አንዳንዱ ቤት ይፍጀው
ወይ ይሔ ድራማ በጣም አስተማሪነዉ ወላሒ በሒወቲ የምጠላዉነገር ጭቅጭቅነዉ ግን አልሀምዱሊላሂ አባትና እናቴ አንድ ቀን እንኳን ተጨቃጭቀዉ አያዉቁዉ የ6ልጆች ወላጅ ናቸዉ
እችን ልጅ ስወዳት😍😍😍ማነው እንደኔ ሚወዳት👍❤
me
ልብ ያለው ልብ ይበል
👍💚💛
እኳን በሠላም መጣቹሁ ወንዶች ለሀገራችን ሠላም ጤና ፍቅርን ይሥጥልን የድግልማርያም ልጅ እየሡሥ ክርሥቶሥ
ይኼ ድራማ ትልቅ አስተማሪ ነው በተለይ ያስደሰተኝ ሰውዬው ተናጆ ውሀ መጠጣቱ እስከ ዛሬ ካየሁት ፊልምና ድራም ሲጃራና መጠጥ በጣም ያናድደኝ ነበር ተባረኩ
ነቅዕ ለምን አዋርድ አልተሸለመም ምርጥ ድራማ ነዉ
@@seadim.d4443 አወ
ሁሌም አዳዲስ ጉዳዮች እያነሳ ጥ ሩ ትምህርት ሰቺ sitkom ነቅዕ በርቱ 👍👍👍👍
ለሃገራችን ሰላም ያወርድ ቅድስ ሚካኤል አሜን
Amen amen amen 🙏🙏🙏
AMEN AMEN AMEN
ወይወንዶችእዲህመሆናችሁይገርማል
አረይጠብቀንከጨቅጫይጠብቀን
Amen Amen Amen
ነቅዕ ድራማ አስተማሪ ነው!ውይ ከጨቅጫቃ ባል ፈጣሪ ይሰውረኝ
ዋው ነዕቅ በርቱልን አስተማሪ ድራማ ነው ከልጅ ፊት መጨቃጨቅ ትርፍ የአይምሮ ጠባሳነው የሚሆነው አገር ሰላም የምትሆነው ከቤተሰብ ከጎረቤት ይጀምራል ሰላማችሁ ይብዛ
በእነሱ ጭቅጭቅ የኔ እራስ ፈነዳ ኦፍፍፍፍፍፍ ጭቅጭቅ እንደት እደምጠላ ፈጣሪ ከጨቅጫቃ ሰው ያድናችሁ !!
ዋው ሀሪፍ መልክት ነው የኔቤተሰብ ልክ እደዚህ ነበር አባቴ ውሀ ለምን ቀጠነ ብሎ ነበር የሚጨቃጨቀው ውይ ወደሀላ አስታወስኩ ሆሆ አሁን እኔላይ ተፅኖ አሳድራል ወዶችን እፈራለሁ ለትዳር ያለኝ አመለካከት የደከመነው
እኔም እንዳንቺ ነኝ የመጀመሪያ የእነሱን እያየሁ ስለ ወንድ ሲወራ እራሱ ያቅረኛል የቤቴን ታሪክ ስለ ማቀው ዊዊዊዊዊዊዊ ይቅር ሆድ ይፍጀው እንጂ የኔው አይወራም አሁን ራሱ በሰው ሀገር ጩኸት ስሰማ እናቴን እየመሰለኝ ሰውነቴን ሁሉ ይሰነጠቃል በእግዚአብሔር
አይዞሽ እኔም በጣም እፈራነበር በጭቅጭቅ ነው ያደኩት አሁን ላይ ጥሩ ትዳር ገጠመኝ
@@myfullhope1272 ማሻአላህ ለኔም እዳች ይስጠኝ
@UMU HAMDAN SUFIYAN እሺ የኔቆጆ እስኪ አላህ ያውቃል
@@ኢትዮጵያንአደራ-ፐ1ዘ የኔማር አይዞሽ
ምናለ ሁሌ ሰላምምም ቢሆን
ጠብ ባይኖር መለየት ባይኖር
ሁሌ ፈረሀ እግዜአብሔር በልባቺን ቢኖር
ሀቄቃ የዛሪው ያደኩበት ታሪክ ነው እናመሰግናለን ነቀእ
ሰላም ለኢትዮጵያ ፍቅር ለኢትዮጵያ ህዝብ እረ የዛሬው ለሊት ብሄር እረስተንበት ፍቅርና አንድነትን በአይምሯችን ይዘን በተነሳን ብየ ተመኘሁ ዘርኝነት ጠፍቶ አንድነት በኢትዮጵያ ላይ ይስፈን አሚን በሉ ሰወች
*እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች ፈቃዳችሁ ከሆነ ስብስክራይቭ አድርጉኝ*
👏🏻👏🏻
እሺ
ቤተ ተዋህዶ ቲዩብ Bete Tewahedo Tube ከ አንድ ግዜ በላይ ማድረግ ቢቻል ሚሊየን ግዜ አረግ ነበር
@@ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ግን ስብስክራይቭ ብቻ ሳይሆን ቢዶዎችንም ማዳመጥ አለብን
የሚለቀቁ ስንክሳር መልካ ድርሳን መስማት አለብን እሽ ለእኛም ብርታት ይሆኑናል
Good
GOOD
የሀገራችን ጉዳይ በጣም ያሳስባል በየእምነታችሁ ፀልዮ አላህ የመጣውን በላይመልስልን
አረ አሚንንን ያረብ በጣም ያሳዝናል
እክክለኛ ኢትዮን እምይገልፅ ድራማ ብይኖር ነቅእ ነው በረቱ እናመሰግናለን
ካየነውም እምንማረ ያረገን ለድብረት ማስለቀቂያ ብቻ ማየት የለብንም ተመልካቾች ቁም ነገረ አለው ልብ እንበል
Wiyyyyye Mitsaye Kongo ! Egzabher yasadigsh
አሥተማሬ ድራማነው እከዬ አንደኛ ኮነሕ ሕፆናልጅ ጎበዝናት አንደኛናት 👏👏👏👏👏 እና ደግሞ ከአባታጋር ይመሣሠላሉ ሥገምት የእውነት አባታ ይመሥለኛል እድገበይ የኔ ቆንጅዬ❤💋
ንቅዕ ድራማ እናመሰግናለን አስተማሪ ድራማነው ሁሌም እምትሰሩት አድናቂአችሁነይ በርቱልን
በጣም እሚመቸ ድራማ ነው
ወይ ጉድ እጅግ በጣም የሚያስተምር ድራማ ነው ለሚሰማውና ለሚያየው ወላጆች እባካችሁ ለልጆቻችሁ ኑሩ ሁሉን ቻሉ
ወይኔ ሜርዬ በሰቅ ሞትክኝ
አባብ ክፍል ሁሌት ሆኅለ ይቀጥለል😂😂😂😂😂✅✅💯💯
ስወድሽ ከልብ ነው💯✅
በጠም ትምህርታዊ ድራማ ነው 💯✅ንቅውች በርቱልኝ💞✋
ፈጣሪ ከጨቅጫቃ ትዳር ይሰውራቹ ውይ ሲያስፈራ
አሜን
Fatari fikir Yalbet tadari lahulachin yastani
Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen
@@gavahahagwabahwgahahahgava4646 Ameeeeeeen Ameeeeeeen
አሜሜሜሜሜሜን
የነቅ ድራማውም ተዋናዮቹም ውስጤ ናችሁ እያስተማራችሁ ታዝናናላችሁ
እፍፍፍፍፍ ጥፍጥ የምትል ድራማኣ እኮ ነቅዐ ድራማኣ ብቻ ወይኔ ልጀታ ተወነይ ነች ቡዙ እጣብቅብሽለን
ጥፍጥ ያለች ድራማ እኔ አልተወንኩትም እንጂ የኔን ህይወት ነው የሰሩት ትዳር ስራ ሆኖብኛል ሁለት አባ ወራ ሆነን ቤቱ ግራ ገባው በማን እንደሚመራ። አሁን እቤት የለችም ቤቱ ደስ ሲል።
@@millionlucky3742 አይዞን በመደማመጥ የማይፈታ የለም እሷ ተናጋሪ ከሆነች አንተ ዝም በማለት ወይም ከፊለፊቷ ዞር በለ እኔ ልደመጥ እኔ ልደመጥ ሳይሆን አንዱ ሲያዎራ አንዱ አዳማጭ በመሆን ማሳለፍ ነው
እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድላችሁ እንኳን ተጨቃጪቀው ሰላምም ሆኖ ኑሮ ከብዷዋል በሁን ግዜ
@@millionlucky3742 ይት ህደች አበረህትነው ኣ በዚ ተመሩ
*የዛሬው ድራማ እጅግ በጣም ውስጤን ነካኝ*
እኔም
@@GrandPrime-mt9px ያው ጎዳና ባንወጣም ሁላችንም ተበታትነናል አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን እየተሰባሰብን ነው
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ነቅዕ ድራማ
ፈጣሪዬ ከመጨቃጨቅና ከመነኳኮር አተ ጠብቀን ካልሆነ ብቻዬን አኑረኝ ግነሰ ትዳር በጭቅጭቅ የማይሆን ነገር ነው እኔስ አልጨቃጨቅም ከጀመረኝ ስልኳን ቀይ አብልቼው ነው ዘግቼ እወጣለሁ ወላሂ ፅብ በምልክ አላለችም አይ ሚጣዬ
አስታራቂዉ ደስ ይላል በዚህ ዘመን የማይገኝ እዉነትም ተገኘ
ሆሆሆሆ ዛሬ ቦታ ስላገኘሁ ልኮምት። ሁለየም ቦታ በማጣት ኮሜተሰሮች ውስጤ ስለሆናችሁ እያየሁ አብቤነበር እምወጣው ለማንኛውም ሰላም ለሀገራችን ጤና ለህዝባችን ይላክልን ቸሩ አምላካችን አሜን በርቱ በጣም አስተማሪነው
አምላኬ ሆ ለምየ ኢትዮጲያ ስላም ፍቅር አድነት መቻቻል መተሳስብ አስፍንላት ፍቅር ወደ እኛ ጥላቻ አርቅልን
ነቅዕ ድራማ እጂግ በጣም አስተማረ ድራማ ነው ከልብ
እናመስግናለን ሁላችሁንም
ነብርት ገላው እግዚአብሔር ይባርክህ
በስደት ያላሽችሁ እህት ወንድሞቸ ስላማችሁ ይብዛልኝ
Gobez mimye Betam techawteshwao
Good idea
ጌታ ሆይ አገራችንን ሰላም አርግልን
salam la Ethiopian ya
Wow endzih aynt as temaryi derama alayhum
እውነት ነው ከጭቅጭቅ ትዳር አላህ ይሰውረን ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው
Well nkai
ነቀአ ላይ የተለያዩ ሠወችነው የሚተውኑት በየግዜው ግን ሁሉም የሚገርም ብቃትነው ያላቸው ዋው
ወይኔ ጣፍጭን. የመሠለችልጅከየትመጣች. ሚጣየእድግበል
ቆንጆ ትመስያለሽ።
ውይይት ስትል ጭቅጭቅ ሚባል ነገር ትልቅ ትምርት ያለው ድራማ ነው በእውነት ይመቻቹ
በጣም ደስ የሚል ትምርት ያለው።እናመሰግናለን
ደስስስስ የሚል ድራማ ነው ትምርት አዘል ነው ነቅዕ በጣም ይመቸኛል
Yene kemami 😘😘😘😘
ወይኔ ሚጣዬ ጣፍጭ ቅመም ነሽ አዬ አሁንሥ ልጅ አማረኝ ፈጣሪዬ ሆህ ከሥደት መልሥ ለሁላችንም የተባረኩ መልካም ልጆች ሥጠን አሜን
Good drama
እኔ ይህን ድራማ የማየው ለመጨረሻው ምልእክት ስል የማየው ይህ ድራማ ዉስጤ ነው
ማር ነሽ ሲያምርብሽ
ውይ ጨቅጫቃ ሰው ሲያስጠላኝ
አቤት ሰውረን ከንደዚህ አይነት ጥሩ አስተማሪ ነው ዋው እናመሰግናለን
uuuuufffffff echi kimem des sitel betam gobez nat😍😍😍
የቤተሰብ ጭቅጭቅ ለልጆች ይተርፋል አሉ ልጅቱ እዳ ገባችኮ በነሱ ጭቅጭቅ አልሀምዱሊላህ ተወልጄ እዚህ ደረጃ እስከምደርስ ድረስ እናቴና አባቴ ሲጨቃጨቁ ቀርቶ መጥፎ ቃል ካፋቸው ሲወጣ አይቸ አላውቅም የእውነት በጣም ነበር የሚዋደዱት ታዳ ምን ዋጋ አለው የማይቀረው ሞት እናቴን ነጠቀን ማሜዬ አላህ ጀነተል ፌርዶስን ይወፍቅሽ ያረብ😢 ቤታችን ውስጥ ያለው ፍቅር በጣም ልዩ ነበር አሁን ግን ቤቱ እራሱ ወና ነው የሚመስለኝ
አይዞሽ አላህ ጀነተል ፍርዱሰ ይወፍቃቸው
ውይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ ወይኔ ከድዝይ ኣይነት ትድራ። አለሀ ይጣብቅን የአ
አሚንንንንንን
አሚን አሚን ለሁላችንም አላህ ይጠብቀን
ምርጥ ድራማ
ነቅ ድራማ አስተማሪ ስለሆነ ውስጤ ነው እናንተስ
እስኪ ሁላችንም ወደ ፈጣሪ ያችን በፀሎት እንጩህ እውነት ያለሁበትም ሀገር ሠላም አይደለም ሀገሬም ኢትዮዺያ ሠላም የለ እረ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን ህዝቤ ከውቀት ማነሥ የተነሣ ጠፍቶአል እውነት ከውቀት ማነሥ ነው ዛሬ እርሥ በርሣችን የምንባለው ነዕቅ ድራማ እንኳን ሠላም መጣችሁ
Eishe eniteliyalen hagracininm selamun yawidelenq
@@አለምአለምከወደሸዋ አሜን አሜን አሜን
በጣም አስተማሪ ነው እናመሠግናለን
ወላሂ በጣም መልክት የለው ድራማ ነዉ 👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹
*Uuufff ,ጨነቀኝ ከንደዝህ አይነት ትዳር ይሰውረን🙆🙆🙆 ፈጣር ፍቅርን ይብዛላችሁ ነቅዕዎች እንወዳችሁለንን💞❤*
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን የዘመኑ መርጥ ድራማ
Good message
Kezih ayenet Nuro yeswer 🙏🙏
ያአላህ ከደዚህ ያለ ባል ይጠብቀን
ሁለ ባዮ የማይሰለችኝ ይህንን ድራማ
እኔ ግን ደራስው ሳላደንቆው አላልፍም