Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እናመሰግናለን አራዳእንኳን አደረሰን ዉድ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች ነገ ጥር ገብርኤል ነዉክንፉን አርቆ ጣፋጩን የምስራች ያሰማንየነገ ሰዉ ይበለን ሰላም ዋሉልኝመልካም እለተ ሰበትኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርአሜን !!!
አሜን አሜን አሜን
ስርጉተ የማርያ ልጅ የመድሀኒያለም አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን አሜን የኛ አስተዋይ
Amen
በስደት ያላችሁ ወገኖቼ ሰላምችሁ ይብዛልኝ
ላችም ያብዛልሽ
Amennnn
Amen 🙏🏼🇪🇷🇪🇹🇪🇹❤️🇪🇹🇪🇷🇪🇷
አሜንንንንን ለሁላችንም ማማየ
አሚንንን ለሁላችንም
#መኩን የምትወዱ ብቻ ላይክ ግጩኝ🤗
መኪና ይግጭህ አቦ
@@hanankuruqeberarayagarolej2408 ኧረአይባልምሽምነው ይቅርይበልሽ
ጥሎብኝ ስወደው
ወደጄ እሥቲ ወደ ሳራ ደበበ ኢትዮጲያ ፊትኢነሥ ዩቱብ ጎራ ይበሉ
አይባልም
ያረብ ኸይር ነገር ወፍቀንያሰብነውን አሳካልን እስከ መቼ ድረስ ሸቃላ አሁንስ መረረኝ
አብሽሪ እህቴ ለሄሩ ነው
አብሽሪ ያልፋል የኔ ማርአይዞሽ
Ayzoshe mamay
አሏህ ያብሽራቹ የአገሬ ልጆች👌
አብሽሪ ለበጎ ነዉ ማሬ ታገሽ ሁሉም ነዉ የመረረዉ
እኮን መጣችሁ እኮን ለቅዱስ ጊወርጊስ አመታውይ ባእል አደረሳችሁ
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ውዴ
እንኳን አብሮ አደረሰን
Amen amen amen amen amen amen enkon abero adersne
amen
ሠላም የሁሉም መሠረት ነውና ሠላም ለኢትዮጵያ like
well Tube wawwe
Amen Amen Amen selamaheu yebeza
ማነው ፊልም እያየ እንደኔ ኮመንት ማንበብ ሚወደው
Tizu fiker Tizu fiker እኔ በጣም ነው የምወደው
እኔም በጣም እወዳለሁ ቴለብጂን አልወድም ምክንያቱም ከማየት የበለጥ ሱሴ እኔ ኮሜት ማበብ ስለሆነ ቴለቪጂን ማየት አይመቸኝም
🙆🙆🙆🙆🙆🙆
Tizu fiker Tizu fikerinem iwdalhu
me
ሞኬን ያላችሁ ወዴት ናቸሁ
አለን ላይክ ብትል ነው አይደል ከትንሽ ጋር ያላትማችሁ
የኔ ቆንጆ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ
ሚሞዬ የቤተሰብ አፍቃሪና ሟች አዋሪኝ
ሞኬ የኔ አባት ስወድክ😍
Susye edti neshi bakishi hullumi bota ayishalewu beselami newu lemaninyawumi hulle mesimerilayi sileminigenanyi wow
እውነትም አለሜ እንኳን ሰላም መጣቹ በስደት ያላቹ እህት ወድሞቴ ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛ
ለሚ ህይወቴ 00966552794754
የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጌወርጊስ አመታዋ ክብር ብአል በሰላም በጤና አደርሳችሁ አይገርምም እንደዛሬ ተሰምቶኝ አያቅም ከእናቴ ቤት ስንት አይነት ምግብ ቀርቦ ጭራሽ እስከ ሩዙም አልተሰራ ከማዳም ቤት ዛሬ እዉነት ለቀልድ አይደለም አሁንበዚሀ አገር 4:11 ስአትደ ነዉ
እናቱ ለነገ ገብርኤል ለማለት ፈልገሽ ነው ወይስ??
እንኳን አብሮ አደረሠን አፅሙ ተራራ ላይ ተፈጭቶ የተበተነበት እለት ነው
አሪፍ ትምህርት ሰጪ ነው በተለይ እንግልዝኛ እንጂ አልጨማለቅም ለሚሉት ምድረ በጥራቅ
መኩዬ ውስጤ ነው!❤
አላስጨረሳቹንም እንጂ ያላስጀመራቹን ድራማ የለም”
Kikkk
😂😃😃😃እህ እህ ሲሉ ቹቹ ያሉ መስሎኝ ነዉ በርቱ አሪፊነዉ👍👍👍👍
"አየ አማርኛ እንኳን ሰው አልሆንክ እንጂ እረሽነው ደብዛህን ነበር የሚያጠፉትነበር "አለሜ ምርጥ አገላለፅ ሰሚ ካለ አሪፍ ጥቁምት ማለፊያ ተግሳፅ ሀላፊነት ቦታ ላሉ የማንቂያ ደወል
ዛሬ ልደቴ ነው በ like happy birth day belugn
h b d mar🎂
Thanks mar ye
እንኲን ለቅዱስ ጊወርጊስ አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ሰማእቱ በምልጃው አይለየን።
Amen amen amen amen amen amen
አሜን.አሜን.አሜን
ውዶቼ መጣቹ ሳቄን በደረቴ እስቲ ልሳቀው ሞኬ ምርጥ ሰው ዘመንክ ሙሉ እንደፈካክ ኑር
አሜን ይኑርልን።
Merry Xmas to
እሲ የ8ወር እርጉዝነኝ ላይክ አምሮኝነው ላላ ብላቹህ
በንፋስ ነው እርጉዝ ነኝ ክክክክክ
በጣም አሪፍና አስተማሪ እያሳቀ ቁም ነገር የሚያስተላልፍ ድራማ ነው በርቱ ቀጥሉ በጣም እናመሰግናለን
ሞኬ በጣም ደስ የምትል አርቲስት ነህ በእውነት በጣም ጎበዝ በተሌ የአምላካችን የመዳሃኒያለም ስም ስትጠራ ስታመስገን ደስ ይለኛል አንተ ትክክል ነህ የአምላክን ስም በከቱ የሚጠሩ አርቲስቶች አሉ አንተ ግን ለየተህ ታውቃለህ በእውነት የምትጠራው ቸሩ መዳሃኒያለም ይጠብቅህ ሞኬ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ
በጣም የምወዶትና የማከብሮት ጋሽ መኮንን ስራዎ ታይቶ አይጠገብም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋ እመኝሎታለው
ምክዬ ትወናክ ሁሉ ስወደው ኑርል አቦ ያራዳ ልጅ
እናተ ባትኖሩ የመዳም ስራ አይገፍም ነበር
በጣምእጂ
መጨረሻ ያለው ድራማ ይሁንልን
Amen 🙏🏼🇪🇹🇪🇷
አርፍ ነው ሞኬ ውስጤ ነውዘንድሮ ይቱፕ ላይ የሰለቸኝ ሰብስክርይፕ ለማኝ ነው ገንዘብ ይገኝበታት ስትባሉ ሁልሽም ከፈሽ ምነው ብር እንደዚህ እንደወደዳችሁ ለመልካም ስራ እንደዚህ ብትሮጡ ሀገራችንም ከድህንት እንታደጋት ነበር
በጣም ደስየሚል እና አስተማሪ ድራማነው
ይሄ ነገር እንዴት ነው ልከታተለው እንዴ ምርጦች ሹክ በሉኝ እስቲ ዘመንን ብቻ ድራማ ስከታተል አልወድም ዘመን ግን ውስጤ ናቸው
ውይይይይይ አለሜዎች ፍርፍር አረጋችሁኝ በርቱልን ወርቅዬ ምርጥ የወንዜ ልጅ አሪፍ ስራ ይዘክ መጣህልን በርታ
ዋው ምርጥ እና አሪፍ እያዝናና ቁምነገር የሚያስተምር ድራማ ነው በዚሁ ቀጥሉበት ከቻላችሁ ሰአት ጨምሩልን እናመሰግናለን👍👍👍👍
ሰላም የሁሉም መሰረት ነውና እግዚአብሔር ለሁላችንም ሰላችን ይሰጠን አሜን ሰላምችሁ ይብዛ 😘😍
ደስብሎኝ እማየው እደዚህ እይነት ኮሜድ ነገር ነው በቀ ደስ ይላል ይዝናናል ሴቶቹ እዳትገላለጡ ልክ እደቤቶች ድራማ ነው መስራት ወላሂ ቤቶችን ስወዳችው
በአለማችን ድንገት በስጠላኝ ነገር ቢኖር ሰብስክራይብ ልመና ነው 😂😂😂
ትክክክል
መኩዬ እውነት ነው አንዳንድ አስተማራ እቤታችው ተናደው ሲመጡ ተማራ ልይ ነው የሚወጡት ትምህርቴን ሳልጨርስ ያቆምኩት ያለ አግባብ ዱላ ነው መቆመ አለበት. በርቱልኝ. 👏👏
ትንሹ ልጅ ደሥ ሢል
ማይ ሳን .. ፌሰል... አይ ሴድ .. ሠይድ .. አይሚን. ፌሰል ሠይድ አሚን . እደኔ የግሊዘኛ ፎርጂድ ሆናችሁብኝ እኮ እረ በሳቅ ደስስስ ስትሉ 😋😁😁
የምዎዳቹዉ የማክብራቹዉ አክተሮች እድሜያቹዉ ይረዘምልን ሰዎዳቹዉ እመሰግናለን ሰለምታዝናኑዉን ብዙዉ ክፈል እጠብቃለን በርቱዉልን
የምወዳቸው አርቲስቶች ስብስብ በሳቅ ጨረሳችሁኘ ከምር ሞኬ በተለይ😂
መይሳው ካሳ!! Bad
እናመሠግናለን ምንም የሚታይ በሌለበት ሠአት ምርጥ ድራማ ወድጄዋለሁ፨♥፨♥
በጣም አስተማር ነው በአገራችን ቋንቋ እንኩራ እናመሰግናለን
Kkkkkkkk እውነት ምርጥ ነው ትወናቹ በዚው ቀጥሉ እኔ 100% ተመችቶኛል ፈታ ታረጋላቹ የሞኬ አድናቂዎች ፈታ በሉ
አቤት የዚህ ሠፈር ዘበኛ ብዛቱ ከመቸው አያችሁት ኸረ በያላችሁበት ምችት ምችትት ዲልት ዲልትልት ይበላችሁ ያገሬ ልጆች❤
በጣም የሚያምር አስቂ ነው ሁላቺም ታምራላቺ ሞክዬ በጣም.አድናቂህ ነኝ በመቀጠል በርቱ
ሳቁን አንሱት ስንፈልግ እኛው እንስቃለን. ስሞትላችሁ ላይክ በሉኝ
ዝንዬ የኔ ምርጥ እድሜና ጤናውን አምላክ ይስጥሽ ሁላችሁንም ውድድድ አደርጋችዋለው በርቱ
በጣም ጥሩ ማስተማርያ ነው
ወይኔ ይህ ልጅ ስወደው ደሞ አድጎል ያረቢ ደስ ስትል ፊልሞቹም እደሱ ደስ ሲሉ
መኩ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ስወድህ አለሜ አሪፍ ነው!
መኩየ የኔ አባት እረ ጅም እድሜ ከጤናጋር አንልህ አለሁ
የትምርህቱ ነገር በጣም ያሳዝናል የእውነት ሰው በሀገሩ በራሱ ቋንቋ መናገር እንደ እፍረት እየተቆጠረ ነው የሰው ሀገር ቋንቋ መናገር ደግሞ እንደ እውቀት ይቆጠራል የእውነት በጣም ያሳዝናል አማኑኤል ሀገራችንን ወደ ቀድሞው ይመልስልን
በጣም ምርጥ ነው አደራ እንዳታቋርጡት
ሁላቹንም እወዳቹካለው ከኔ በላይ ፈጣሪ ይውደዳቹ
Yene geta I love the children God bless you
Wey gud ewnet betam yasafral yasaznal wedet eyameran new aye anchi ethiopia enameseginalen arif new bertu enameseginalen
ክክክክክክ በርቱልን ሀሪፍ ነው እያዝናና ያስተምራል
እህ እህ ሲሰማ ቹቹ ያሉ መሰለኚ ክክክክክክ ኡነት ተናገረ እኛስ ሳቅን ለልጆቺ ግን መጥፎ ትምህር ኣልሆንም በ ቢታቸው ሳዩት ።እባካቺ ለራሳቺን መኖር እናክቁም ለልጆቻቺን እንኑር
ዋው በጣም አሪፊ ነው እናመሰግናለን
ዛሬድብር ብሎኛል እስኪ ላይክ ግጩኝ ዛሬኮን ውጉይድርስኝ
Abshiry wide
Jameela Jameela አውሮፕላን ይግጭሽ
አይዞሽ እህት ሰብሪ... ነገ ከ 12 ሰዓት በሁአላ ብቅ ትላለች ☀☀☀☀☀☀🌞🌞🌞🌝🌝🌝
@@dnsbehonest4302 ክክክክክክክ
wowwwwww ketlubet mejemeriyawu yamral oll thanks
🇪🇹🇪🇹🇨🇦🙏👍አሪፍ ነገር ይዛችህ መጣቹህ 🇪🇹🇨🇦🙏👍👍👍
አንደኛ ነኝ ተለቋል ምድረ ኮመቶች ብቅ በሉ እንሹፈው
ሥጠብቅህ ልኑር A 00966552794754
ጥሩ ትምህርት ነ እናመሰግናለን
እጅግ በጣም የምዎደው ድራማ ነው ቀጥሉበት። የመኮነን አድናቂዎች like ግጩኝ
እዉነት ነዉ የራሣችንን ቋንቋ ብናቅ እማ እኛ የሠዉ ናፋቂ ነን
ዋው አለሜ 3
ቆንጆ ነው በርቱ mokey
ዋው ተለቀቀ ስጠብቀው ነበር እናመሰግናለን
Betam harif new moke bertulegn
ኮሜንታተሮች አለሜን ያላችሁ በጭብጨባ በእልልታ እስቲ እንያችሁ እሄ ጩጬ በጣም ያስቃል እህህህህ ሲሉ ቹቹ ያሉኝ መስሎኝ ነው አንተ መቀስ የሆንክ ልጅ
በጣም ደስ የሚል ነው
እንኳን ደህና መጣችሁ
I like this programme kip up
ውይኔ ማሻላህ ህፃኑ ሲያምር እድግ
መኮመት ውስጤ ነው
እንኳን ደእና መጣችሁ
ይኮርኩማችሁ በመምከር በመርዳት ፈንታ እየኮረኮማችሁ ትውልዱን የምትቀብሩ ሥለዚህ ነው መቸም እውቅት ያለው የለም ብለው ስለሚያምኑ የትም የነበርው ሁሉ በውሸት ድኩትርና ደኩተር ነኘ እያሉ እየመጡ ሀገርን ትውልድን የሚቀብሩ በተረፈ እምሰሩት በጣም አሥተማሪ ነው እናመሰግናለ በርቱ
Wow www betam des yilal ketelubet
ሃሃሃሃ ይሄ ድራማ ዘና ነው ምያረገኝ
እንኳን ደሕና መጣችሁ
ጋሽ መኩየ ስወድህ. እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
ሰው ያልበዛበት ድራማ ደስ ይለኛል የድራማ ምንነቱን ያስውበዋል ለሚያየው ሰው ያምራል
ሥጠብቃችሁ ነበር እንኳን ደና መጣችሁ
እኩዋን ደስ አላችሁ ብዙ ማጂራት መች አስመረቅንላችሁ ክክክክክክአይ ሞኬ
Leju betam arif actress new good job betam arif new endatakuaretuben 👍👍👍👌👌😚😚😚
ዓለሜ እንኳን በደና መጣችሁ
ስላም ለሁላችሁ። ይሁን ደስ ይላል
Betam ymewodachieew hulu alhubt😘😘
የሁላችሁም አድናቂነኝ በርቱ አሪፍ ስራነው
እኳን መጣችሁልን ምርጦችዬ
ቀጥሉበት እናመሠግናለን
ቀጭኑ ልጅ ያዝናናኛል
Betam yamral des yelal bertu 🙌
እዳው እግዚአብሔር ይባርካቻሁ
እንኳን መጣችሁ
ዋው
እኔ ተመችቶኛል👌👌👌 😍😍😘😘
እንኳን ደህና መጣቹ ተባረኩ
ጋሽ አለሜ እናመሰግናለን
ዋውው
እናመሰግናለን አራዳ
እንኳን አደረሰን ዉድ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች ነገ ጥር ገብርኤል ነዉ
ክንፉን አርቆ ጣፋጩን የምስራች ያሰማን
የነገ ሰዉ ይበለን ሰላም ዋሉልኝ
መልካም እለተ ሰበት
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
አሜን !!!
አሜን አሜን አሜን
ስርጉተ የማርያ ልጅ የመድሀኒያለም አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን አሜን የኛ አስተዋይ
Amen
በስደት ያላችሁ ወገኖቼ ሰላምችሁ ይብዛልኝ
ላችም ያብዛልሽ
Amennnn
Amen 🙏🏼🇪🇷🇪🇹🇪🇹❤️🇪🇹🇪🇷🇪🇷
አሜንንንንን ለሁላችንም ማማየ
አሚንንን ለሁላችንም
#መኩን የምትወዱ ብቻ ላይክ ግጩኝ🤗
መኪና ይግጭህ አቦ
@@hanankuruqeberarayagarolej2408 ኧረአይባልምሽምነው ይቅርይበልሽ
ጥሎብኝ ስወደው
ወደጄ እሥቲ ወደ ሳራ ደበበ ኢትዮጲያ ፊትኢነሥ ዩቱብ ጎራ ይበሉ
አይባልም
ያረብ ኸይር ነገር ወፍቀን
ያሰብነውን አሳካልን እስከ መቼ ድረስ ሸቃላ አሁንስ መረረኝ
አብሽሪ እህቴ ለሄሩ ነው
አብሽሪ ያልፋል የኔ ማር
አይዞሽ
Ayzoshe mamay
አሏህ ያብሽራቹ የአገሬ ልጆች👌
አብሽሪ ለበጎ ነዉ ማሬ ታገሽ ሁሉም ነዉ የመረረዉ
እኮን መጣችሁ
እኮን ለቅዱስ ጊወርጊስ አመታውይ ባእል አደረሳችሁ
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ውዴ
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን
Amen amen amen amen amen amen enkon abero adersne
amen
ሠላም የሁሉም መሠረት ነውና ሠላም ለኢትዮጵያ like
well Tube wawwe
Amen Amen Amen selamaheu yebeza
ማነው ፊልም እያየ እንደኔ ኮመንት ማንበብ ሚወደው
Tizu fiker Tizu fiker እኔ በጣም ነው የምወደው
እኔም በጣም እወዳለሁ ቴለብጂን አልወድም ምክንያቱም ከማየት የበለጥ ሱሴ እኔ ኮሜት ማበብ ስለሆነ ቴለቪጂን ማየት አይመቸኝም
🙆🙆🙆🙆🙆🙆
Tizu fiker Tizu fikerinem iwdalhu
me
ሞኬን ያላችሁ ወዴት ናቸሁ
አለን ላይክ ብትል ነው አይደል ከትንሽ ጋር ያላትማችሁ
የኔ ቆንጆ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ
ሚሞዬ የቤተሰብ አፍቃሪና ሟች
አዋሪኝ
ሞኬ የኔ አባት ስወድክ😍
Susye edti neshi bakishi hullumi bota ayishalewu beselami newu lemaninyawumi hulle mesimerilayi sileminigenanyi wow
እውነትም አለሜ እንኳን ሰላም መጣቹ በስደት ያላቹ እህት ወድሞቴ ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛ
ለሚ ህይወቴ 00966552794754
የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጌወርጊስ አመታዋ ክብር ብአል በሰላም በጤና አደርሳችሁ አይገርምም እንደዛሬ ተሰምቶኝ አያቅም ከእናቴ ቤት ስንት አይነት ምግብ ቀርቦ ጭራሽ እስከ ሩዙም አልተሰራ ከማዳም ቤት ዛሬ እዉነት ለቀልድ አይደለም አሁንበዚሀ አገር 4:11 ስአትደ ነዉ
እናቱ ለነገ ገብርኤል ለማለት ፈልገሽ ነው ወይስ??
እንኳን አብሮ አደረሠን አፅሙ ተራራ ላይ ተፈጭቶ የተበተነበት እለት ነው
አሪፍ ትምህርት ሰጪ ነው በተለይ እንግልዝኛ እንጂ አልጨማለቅም ለሚሉት ምድረ በጥራቅ
መኩዬ ውስጤ ነው!❤
አላስጨረሳቹንም እንጂ ያላስጀመራቹን ድራማ የለም”
Kikkk
😂😃😃😃እህ እህ ሲሉ ቹቹ ያሉ መስሎኝ ነዉ በርቱ አሪፊነዉ👍👍👍👍
"አየ አማርኛ እንኳን ሰው አልሆንክ እንጂ እረሽነው ደብዛህን ነበር የሚያጠፉትነበር "
አለሜ ምርጥ አገላለፅ ሰሚ ካለ አሪፍ ጥቁምት ማለፊያ ተግሳፅ ሀላፊነት ቦታ ላሉ የማንቂያ ደወል
ዛሬ ልደቴ ነው በ like happy birth day belugn
h b d mar🎂
Thanks mar ye
እንኲን ለቅዱስ ጊወርጊስ አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ሰማእቱ በምልጃው አይለየን።
Amen amen amen amen amen amen
Amen
አሜን.አሜን.አሜን
ውዶቼ መጣቹ ሳቄን በደረቴ እስቲ ልሳቀው
ሞኬ ምርጥ ሰው ዘመንክ ሙሉ እንደፈካክ ኑር
አሜን ይኑርልን።
Merry Xmas to
እሲ የ8ወር እርጉዝነኝ ላይክ አምሮኝነው ላላ ብላቹህ
በንፋስ ነው እርጉዝ ነኝ ክክክክክ
በጣም አሪፍና አስተማሪ እያሳቀ ቁም ነገር የሚያስተላልፍ ድራማ ነው በርቱ ቀጥሉ በጣም እናመሰግናለን
ሞኬ በጣም ደስ የምትል አርቲስት ነህ በእውነት በጣም ጎበዝ በተሌ የአምላካችን የመዳሃኒያለም ስም ስትጠራ ስታመስገን ደስ ይለኛል አንተ ትክክል ነህ የአምላክን ስም በከቱ የሚጠሩ አርቲስቶች አሉ አንተ ግን ለየተህ ታውቃለህ በእውነት የምትጠራው ቸሩ መዳሃኒያለም ይጠብቅህ ሞኬ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ
በጣም የምወዶትና የማከብሮት ጋሽ መኮንን ስራዎ ታይቶ አይጠገብም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋ እመኝሎታለው
ምክዬ ትወናክ ሁሉ ስወደው ኑርል አቦ ያራዳ ልጅ
እናተ ባትኖሩ የመዳም ስራ አይገፍም ነበር
በጣምእጂ
መጨረሻ ያለው ድራማ ይሁንልን
Amen 🙏🏼🇪🇹🇪🇷
አርፍ ነው ሞኬ ውስጤ ነው
ዘንድሮ ይቱፕ ላይ የሰለቸኝ ሰብስክርይፕ ለማኝ ነው ገንዘብ ይገኝበታት ስትባሉ ሁልሽም ከፈሽ ምነው ብር እንደዚህ እንደወደዳችሁ ለመልካም ስራ እንደዚህ ብትሮጡ ሀገራችንም ከድህንት እንታደጋት ነበር
በጣም ደስየሚል እና አስተማሪ ድራማነው
ይሄ ነገር እንዴት ነው ልከታተለው እንዴ ምርጦች ሹክ በሉኝ እስቲ ዘመንን ብቻ ድራማ ስከታተል አልወድም ዘመን ግን ውስጤ ናቸው
ውይይይይይ አለሜዎች ፍርፍር አረጋችሁኝ በርቱልን ወርቅዬ ምርጥ የወንዜ ልጅ አሪፍ ስራ ይዘክ መጣህልን በርታ
ዋው ምርጥ እና አሪፍ እያዝናና ቁምነገር የሚያስተምር ድራማ ነው በዚሁ ቀጥሉበት ከቻላችሁ ሰአት ጨምሩልን እናመሰግናለን👍👍👍👍
ሰላም የሁሉም መሰረት ነውና እግዚአብሔር ለሁላችንም ሰላችን ይሰጠን አሜን
ሰላምችሁ ይብዛ
😘😍
ደስብሎኝ እማየው እደዚህ እይነት ኮሜድ ነገር ነው በቀ ደስ ይላል ይዝናናል ሴቶቹ እዳትገላለጡ ልክ እደቤቶች ድራማ ነው መስራት ወላሂ ቤቶችን ስወዳችው
በአለማችን ድንገት በስጠላኝ ነገር ቢኖር ሰብስክራይብ ልመና ነው 😂😂😂
ትክክክል
መኩዬ እውነት ነው አንዳንድ አስተማራ እቤታችው ተናደው ሲመጡ ተማራ ልይ ነው የሚወጡት ትምህርቴን ሳልጨርስ ያቆምኩት ያለ አግባብ ዱላ ነው መቆመ አለበት. በርቱልኝ. 👏👏
ትንሹ ልጅ ደሥ ሢል
ማይ ሳን .. ፌሰል... አይ ሴድ .. ሠይድ .. አይሚን. ፌሰል ሠይድ አሚን . እደኔ የግሊዘኛ ፎርጂድ ሆናችሁብኝ እኮ እረ በሳቅ ደስስስ ስትሉ 😋😁😁
የምዎዳቹዉ የማክብራቹዉ አክተሮች እድሜያቹዉ ይረዘምልን ሰዎዳቹዉ እመሰግናለን ሰለምታዝናኑዉን ብዙዉ ክፈል እጠብቃለን በርቱዉልን
የምወዳቸው አርቲስቶች ስብስብ
በሳቅ ጨረሳችሁኘ ከምር ሞኬ በተለይ😂
መይሳው ካሳ!! Bad
እናመሠግናለን ምንም የሚታይ በሌለበት ሠአት ምርጥ ድራማ ወድጄዋለሁ፨♥፨♥
በጣም አስተማር ነው በአገራችን
ቋንቋ እንኩራ እናመሰግናለን
Kkkkkkkk እውነት ምርጥ ነው ትወናቹ በዚው ቀጥሉ እኔ 100% ተመችቶኛል ፈታ ታረጋላቹ የሞኬ አድናቂዎች ፈታ በሉ
አቤት የዚህ ሠፈር ዘበኛ ብዛቱ ከመቸው አያችሁት ኸረ በያላችሁበት ምችት ምችትት ዲልት ዲልትልት ይበላችሁ ያገሬ ልጆች❤
በጣም የሚያምር አስቂ ነው ሁላቺም ታምራላቺ ሞክዬ በጣም.አድናቂህ ነኝ በመቀጠል በርቱ
ሳቁን አንሱት ስንፈልግ እኛው እንስቃለን. ስሞትላችሁ ላይክ በሉኝ
ዝንዬ የኔ ምርጥ እድሜና ጤናውን አምላክ ይስጥሽ ሁላችሁንም ውድድድ አደርጋችዋለው በርቱ
በጣም ጥሩ ማስተማርያ ነው
ወይኔ ይህ ልጅ ስወደው ደሞ አድጎል ያረቢ ደስ ስትል ፊልሞቹም እደሱ ደስ ሲሉ
መኩ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ስወድህ አለሜ አሪፍ ነው!
መኩየ የኔ አባት እረ ጅም እድሜ ከጤናጋር አንልህ አለሁ
የትምርህቱ ነገር በጣም ያሳዝናል የእውነት ሰው በሀገሩ በራሱ ቋንቋ መናገር እንደ እፍረት እየተቆጠረ ነው የሰው ሀገር ቋንቋ መናገር ደግሞ እንደ እውቀት ይቆጠራል የእውነት በጣም ያሳዝናል አማኑኤል ሀገራችንን ወደ ቀድሞው ይመልስልን
በጣም ምርጥ ነው አደራ እንዳታቋርጡት
ሁላቹንም እወዳቹካለው ከኔ በላይ ፈጣሪ ይውደዳቹ
Yene geta I love the children God bless you
Wey gud ewnet betam yasafral yasaznal wedet eyameran new aye anchi ethiopia enameseginalen arif new bertu enameseginalen
ክክክክክክ በርቱልን ሀሪፍ ነው እያዝናና ያስተምራል
እህ እህ ሲሰማ ቹቹ ያሉ መሰለኚ ክክክክክክ ኡነት ተናገረ እኛስ ሳቅን ለልጆቺ ግን መጥፎ ትምህር ኣልሆንም በ ቢታቸው ሳዩት ።እባካቺ ለራሳቺን መኖር እናክቁም ለልጆቻቺን እንኑር
ዋው በጣም አሪፊ ነው እናመሰግናለን
ዛሬድብር ብሎኛል እስኪ ላይክ ግጩኝ ዛሬኮን ውጉይድርስኝ
Abshiry wide
Jameela Jameela
አውሮፕላን ይግጭሽ