ዓለሜ - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 01 2019

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 681

  • @tsionzorthodox691
    @tsionzorthodox691 5 лет назад +242

    አንድ ጌታ
    አንድ ሀይማኖት
    አንድ ጥምቀት
    እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሡሥ ክርስቶስ ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!💝
    መልካም በዓል ይሁንላችሁ!!!💝🙏🙏🙏

  • @user-vr9uu5gj5t
    @user-vr9uu5gj5t 5 лет назад +68

    *ዋው በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር እንኳ ደህና መጣቹልን አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት የለነው በሰላም ላገራችን ያብቃን*

  • @shankeyemariyamlij7433
    @shankeyemariyamlij7433 5 лет назад +22

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ~❤️

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 5 лет назад +28

    መላው የክርስትና እምነተ ተከታዮች። እንኳን። ለታላቁ። ጥመቀቴ በአል። አደርሳቹ ለጥመቀት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ እንዲሁም በላይክ እንኳን። አደርሰሽ በሉኝ እስኪ ምርጥ የወንዜ ያገሬ ልጆች

  • @user-lz8cu9fd6r
    @user-lz8cu9fd6r 5 лет назад +28

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለብረሃን ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹሁ የአመት ሰው ይበለን

  • @mekedessemeneh7008
    @mekedessemeneh7008 5 лет назад +32

    የአምላካቸሁን የእግዚአብሔር የቃልኪዳን ታቦት ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት
    መ. ኢያሱ 3-2
    "እንኳን ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ መልካም በዓል"

  • @user-pq4ro1ik4b
    @user-pq4ro1ik4b 5 лет назад +5

    እደው የፊልም ጉድ አደርጋችሁት አጨርሱትም እጅ አበሸበሻችሁን መኮነን ያለበት ድራማ / ፊልም ደስ ይላል ዋው ነው ጅማሬው

  • @mesihabeshawit5033
    @mesihabeshawit5033 5 лет назад +111

    በወንጌሉ ያመናችህ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ እነጋሼ ሞኬ በቃላችሁ መሰረት ስለመጣችሁ እናመሰግናለን ግን ማሳሰቢያ አለኝ አደራችሁን በሰማይ በምድር እንዳታቋርጡት

  • @user-wy4lh2bd3o
    @user-wy4lh2bd3o 5 лет назад +21

    እኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አምላኬሆይ ላገራችን ሠላም ለህዝባችን ፍቅር አድልልን አሜንን

  • @helenwondmagegn4468
    @helenwondmagegn4468 5 лет назад +8

    ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ

  • @andualemsisayTube
    @andualemsisayTube 5 лет назад +12

    ዩ ቱውብ እድሜሽ ይርዘም መፅናኛዬ ሀዘን ናፍቆት ማስታገሻዬ ሁሉ ነገሬ ነሽ እወድሻለሁ ዩቱውብዬ አሪፍ ነው ቀጥሉበት እንዳይቆም

  • @wollotube1
    @wollotube1 5 лет назад +117

    *በጥዋቱ አንኳን መጣችሁ የሀገሬ ልጂች መልካም ቀን ይሁንላችሁ*

  • @nianaban2204
    @nianaban2204 5 лет назад +10

    ክክክክክክክ መኩ ሰወዲህ ያምራል ፊልም ቀጥሉበት ትላልቅ አርቲስቶቺ ስለሆናቹሁ ያምራል

  • @samriye_denglelij3865
    @samriye_denglelij3865 5 лет назад +217

    እንካን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹሁ አደረሰን ኦርቶዶክስ እህት ወንድሞቼ ውድድድድድድድ

  • @user-xd3wm5rd3k
    @user-xd3wm5rd3k 5 лет назад +15

    እንኳን ለብርሃን ጥምቀት በሰላም አደረሳቹ በወንጌሉን ያመናቹ

  • @natnalementesnot8428
    @natnalementesnot8428 5 лет назад +9

    ዋው አሪፍ ድራማ ነው ማስታወቂያ የለውም ኡፍፍፍ ያስጠላኝ ማስታወቂያ ነበር

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i 5 лет назад +62

    እንኳን ለጥምቀት በአል አደረሳችሁ

  • @user-wu1ln4dl6y
    @user-wu1ln4dl6y 5 лет назад +6

    ደብሮኝ ነበር ፈታ አረጋችሁኝ አቦ ይመቸችሁ

  • @user-rv1iy7xn3q
    @user-rv1iy7xn3q 5 лет назад +1

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-mr5pg5hs8r
    @user-mr5pg5hs8r 5 лет назад +12

    ያመነ የተጠመቀ ይድናል እንኳን አደረሳቹ እንቁ የተዋህዶ ልጆች መልካም በአል
    💚😉❤

  • @lovelove-gb8fo
    @lovelove-gb8fo 5 лет назад +6

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የ አገሬ ልጅወች ይመቻችሁ ደስ ሲል

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 5 лет назад +8

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ መልካም የጥምቀት በአል
    አለሜ እንኳን በሰላም መጣችሁ መቸም የኢትዮጵያ ድራማ መጀመር እጂ መጨረስ አያቁም እኛም ጥሎብን ማየታችንን አናቆምም

  • @taeba8555
    @taeba8555 5 лет назад +19

    ዋውውውውው ሞኬ ያለበት እኮ ማሰጭ ነው

  • @user-yi6ir3gh7w
    @user-yi6ir3gh7w 5 лет назад +10

    መኩዬ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @azalechadera2795
    @azalechadera2795 5 лет назад +1

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች አይዟችሁ ለቀጣይ አመት ሀሳባችን ተሳክቶ ውዷ ሀገራችን ላይ ለማክበር ያብቃን መልካም በአል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍

  • @reditredit4999
    @reditredit4999 5 лет назад +7

    ሁሉም ተዋናዮች የኔ ምርጦሽ ናቸው

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 5 лет назад +1

    ዋውውውውው ምርጦች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳቹ እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ

  • @meserttadese2528
    @meserttadese2528 5 лет назад +23

    እኮን አደረሣችሁ ለብረሀነ ጥምቀቱ በመላው አለም ለምትገኙ እህት ውንዲሞቸ መልካም በአል

  • @user-fs1ls9su9x
    @user-fs1ls9su9x 5 лет назад

    እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድኅኒታችለእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በአል!!
    አሜን
    አሜን
    አሜን♥♥♥መልካም በዓል ለመላው የተዋህዶ ልጆች በሙሉ!!

  • @user-bc8yj1vh3v
    @user-bc8yj1vh3v 5 лет назад +3

    የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ካመቱ በሰላም ያድርሰን
    ድራማውን ልይና እኮምታለሁ ገና አላየሁትም

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 лет назад

    አለሜ በሳቅ ገደልከን እኮ ምናለ ባታቋርጡት በጣም ያምር ያዝናና ይስሐቅ ነበር አንተ ትንሹ ልጅ ቅመም እኮ ነው እግዚአብሄር ያሳድግህ

  • @user-gz9wi2kz7v
    @user-gz9wi2kz7v 5 лет назад

    በጣም አስተማሪ አዝናኝ ምርጥ ነው በርቱ ላእከ አንተ ያለህበት ድራማ ፊልም ሁሉ ያምራል እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ!!!!

  • @marinakll1692
    @marinakll1692 5 лет назад +15

    እኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሣችሁ አደረሠን የተዋህዶ ልጆች እሠይ መጣችሁልን እናመሠግናለን

  • @user-hs4jy1xz9h
    @user-hs4jy1xz9h 5 лет назад +1

    ሀሪፍ ነው በጣም ተመችቶኛል ቶሎ ቶሎ ልቀቁት ብቻ ጀምራችሁ አንዳትተው መቸም የኢተዩጲያ ድራማ ሁሌ እንደተጀመረ ነው የሚቀረው

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 лет назад +1

    መጀመሩን ጥሩ ነበር መጨረሱ እንጂ ዌል ካም ብለናል እነ ጋሽ ዓለሜ
    እህ እህ ኣለ ሞኬ ክክክክክክ እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁልህ የኔ ኣባት ኣራዳው ኣሪፍ ነው በርቱልን ።

  • @zizuhilwa7720
    @zizuhilwa7720 5 лет назад +3

    😂😂😂 woow ተመችቶኛል እንዳይቋረጥ ዋ! 👈

  • @Leeds527
    @Leeds527 5 лет назад +1

    እንደዚህ ተስብስባ መጫወት ነው የናፈቀኝ አይ ስግደት ያለ ስው አስቀራን :)በጣም አዝናኝ ድራማ ነው እባካቹ ቀጥሉበት እንወዳችዋለን :)

  • @fefifefi1433
    @fefifefi1433 5 лет назад +1

    Betam new dese yemilewe bezhihu ketlubet enameseginale mekonen betam new yemeniwedih thanks

  • @seenaatube3625
    @seenaatube3625 5 лет назад +26

    እንኳን ለ ጥምቀት በዓል አደረሳችሁ

    • @Gabour-qt1wc
      @Gabour-qt1wc 5 лет назад

      እኮን.አብሮ.አደረሰን

  • @berkilemi7182
    @berkilemi7182 5 лет назад +10

    ቡርትዬ የኔ ቆንጆ በጣም ወድድድድድድድድ እና ሁላችሁንም

  • @user-sp2ud7ox5i
    @user-sp2ud7ox5i 5 лет назад +2

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች አሪፍ ነው አታቋርጡት

  • @birhaneniguse2938
    @birhaneniguse2938 5 лет назад +2

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ !

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 5 лет назад +1

    እንኳን ለምምቀት በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ።በebs ነበር ይታያል የተባለው ።ለማንኛውም እናመሰግናለን

  • @tarikmekonen6253
    @tarikmekonen6253 5 лет назад +20

    አደራ እንደው ስልችት ያለኝ፡ነገር ቢኖር ጀምራችሁ የምትተውት ነገር ነው

  • @meryk2402
    @meryk2402 5 лет назад

    ጋሺ ሞኬ እግዚአብሔር እደሜ ጤና ይስጦት ዬኔ አባት

  • @martamarta2198
    @martamarta2198 5 лет назад +1

    በጣም አሪፍ ነው በተለይ ጋሽ ሞኬ እድሜና ጤና ይስጥከ

  • @user-ly5ny7op1p
    @user-ly5ny7op1p 5 лет назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 💐💐💐💐መልካም ዋዜማ

  • @meselechmekuria2286
    @meselechmekuria2286 5 лет назад +1

    ዋዉዉዉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ

  • @tedi6460
    @tedi6460 5 лет назад +2

    Bravo Dave old friend 💪💪✌️
    Bertu Bertu #Dawit Wasyihun
    Zekarias Master

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 лет назад +3

    እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሠን ሠላምና ጤና ለሁላችን

  • @user-fx6qz5ll4d
    @user-fx6qz5ll4d 5 лет назад +1

    እንኳን ለመድሀኔታችን ለየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በአል በስላም አደርስችሁ ይምበስላም ውቶ በስላም ይግባልን አሜን አሜን አሜ

  • @messidia8350
    @messidia8350 5 лет назад +2

    እንኳን አደረሳቹ ተባረኩ እግዚያብሄር ይስጥልን

  • @Mobile-bt1wi
    @Mobile-bt1wi 5 лет назад +4

    ሠላም ጤናይስጥልኘ ውድ የሀገሬልጆች እንኳን ለጥምቀት በአልበሰላም አደረሳችሁ ዋናው ጤናነውና በያላችሁበት ጤናችሁን ፈጣሪ ይስጣችሁ!!!!

  • @semretbeitieh8138
    @semretbeitieh8138 5 лет назад

    እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ

  • @hanikayoutube7228
    @hanikayoutube7228 5 лет назад

    እህህህ እህህህህህ የምትለዋ ፓርት ተምችታኛለች በርቱ የ መኩሻ እና የቡርትዬ አድናቂ ነኝ

  • @abuyeenatu781
    @abuyeenatu781 5 лет назад +4

    እንኳን ለብርሃን ጥምቀት አደረሳቹ ለክርስትና እምነት ነከታዮች

  • @rahimahm2618
    @rahimahm2618 5 лет назад +1

    ሰላም የሀገሬ ልጆች በስደት ላላቹ እህት ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃችሁ ❤
    ማነው እደኔ ስደት የሰለቸው 😢😢

  • @Mm-lq3ej
    @Mm-lq3ej 5 лет назад +12

    😀😀😀😀😂😂😂😂እትን ለትን ፈልጌ እረ ወዬው

    • @musej6
      @musej6 5 лет назад

      Temecheshig

  • @classymobiles81
    @classymobiles81 5 лет назад +2

    እንኩዋን አደረሳችው ለብርሀነ ጥምቀቱ በተረፈ አሪፍ ፊልም ነው ቀጥሉበት

  • @user-pm5xc2nd1p
    @user-pm5xc2nd1p 5 лет назад +6

    መኩዬ ውስጤ ነው☺

  • @mimibet1062
    @mimibet1062 5 лет назад +4

    በርቱ ጥሩ ነው ክፍ
    ል ስንት ላይ ነው የምታቆሙት መጅመር
    እንጂ መጨርስን አታቁም መችም. ስንቱ ጅመርን

  • @sofiiyabashir1323
    @sofiiyabashir1323 5 лет назад +2

    አሪፍ ነው መኮነን ላአከ ካለበት አይከፋም

  • @user-tr6ti4ot7t
    @user-tr6ti4ot7t 5 лет назад +1

    ተጀምሮ እስኪያልቅ በሳቅ ሃሃሃሃ አቦ እናመሰግናለን

  • @samuelmengesha8956
    @samuelmengesha8956 5 лет назад +1

    መኩየ ያለበት ሁሌም ወዝ አለዉ። በርቱ ድራማዉ ለዛ አለዉ።

  • @emyahmed8804
    @emyahmed8804 5 лет назад +10

    ማልካም ባአል ውድ ወጋኖቼ እኔ ያእስልምን እምነት ታከተይናኝ እንካን አዳረሰቹ

  • @Ali-ks8kd
    @Ali-ks8kd 5 лет назад +1

    ውድ ያገሬ ልጆች እንኮን ለብረሃኑ
    ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹ አደረሰን 💚💛❤

  • @tubesaqetatube1149
    @tubesaqetatube1149 5 лет назад +3

    ወው ኢወደቹሀለዉ የኮመን አርበኞቹ ኢነ የፊልም በለሞየ ዎችህ

  • @user-su9pr7mv8t
    @user-su9pr7mv8t 5 лет назад

    እንኳን አደረሳች ያገሬ ልጆች

  • @hiwetbekele9885
    @hiwetbekele9885 5 лет назад +8

    ኪኪኪኪኪኪኪ በጣም ያስቃል ደስ ትላላቹ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 5 лет назад

    Woooooow betam yemakebrachihu talalak artistochschen harif new.

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 лет назад +1

    እህ እህ እህ ክክክክክክክክ መኮ

  • @2worldtube326
    @2worldtube326 5 лет назад +2

    ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @MKT199
    @MKT199 5 лет назад +5

    ሞኩየ አራዳ የምትወደ ላይክ👈👈👈

  • @yeshicutegirlhulgizeegziab3356
    @yeshicutegirlhulgizeegziab3356 5 лет назад

    Selamachu yibza balachu bat wid Ethiopian Ethiopia lazalalam tunur hagarachin selam yihunilin Abo tamachachugn

  • @user-zb6xo6vs7l
    @user-zb6xo6vs7l 5 лет назад +15

    የሚስቁትን ትንሽ ቀነስ አድርጉት ስሞትላቹ በተረፈ እናመሰግናለን የምኖዳችሁ አርቲስቶች በርቱ

  • @tigisteshetu156
    @tigisteshetu156 5 лет назад +1

    ዋውው ተጀመረ እስኪ ልሹፈው ባይሆን ጀምራቺሁ እዳታቋርጡት

  • @Qwertyuiop-cl2qe
    @Qwertyuiop-cl2qe 5 лет назад

    ዋውውውው እካን ደህና መጡ ስጠብቃችሁ

  • @ftfte9971
    @ftfte9971 5 лет назад +4

    ሠላም ያገሬ ልጆች ባላችሁበት ሠላም አችሁ ይብዛልኝ

  • @SaraSara-wl4ts
    @SaraSara-wl4ts 5 лет назад +2

    ሁላችሁንም እውዳችሀ አለሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ

  • @sintateshome8468
    @sintateshome8468 5 лет назад

    ዋውው በጣም አዝናኝ ነው የቤቶች ታናሽ ወንድም ነው በቃ

  • @user-cf1ts1xx8h
    @user-cf1ts1xx8h 5 лет назад

    ያምራል ሁሉም ገና በጂማሪው ያምራል

  • @user-si6lh8vc7j
    @user-si6lh8vc7j 5 месяцев назад

    ሞኬ የጥበብ አባት ♥️❤️

  • @haimelove2313
    @haimelove2313 2 года назад

    በጣም ያምራል ምርጥ አርቲስቶቻችን ናችው

  • @hanayemareyamelej8691
    @hanayemareyamelej8691 5 лет назад +7

    አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንድ ጥምቀት እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳቹሁ 💚💛❤አዋጅ አዋጅ አዲስ derama 😃 ተለቋል😃 ኑ ፍድሻ ያዙና እግራችንን ዘርግተን😂 በስራ የዛለ ጉልበታችንን እናዝናና😄 😜😜❤💘

    • @hirutenateyhulemewdisalew3758
      @hirutenateyhulemewdisalew3758 5 лет назад +1

      Kkkkkkkkk

    • @hanayemareyamelej8691
      @hanayemareyamelej8691 5 лет назад

      @@meronbekele4639 😂😂😂tenatune ysteshe 😂😂😂❤😍

    • @halapiyartube7229
      @halapiyartube7229 5 лет назад

      EGZABHER fker nwe እግር መዘርጋት ትርፉ መፈንገል ነው ሴትዮ ስራሽን ስሪ ደሞ በዚህ መጣሽ🙄😃😃😃

  • @user-wd4in1uk8l
    @user-wd4in1uk8l 5 лет назад +18

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ። አደረሰን

  • @eluhabeshawit4391
    @eluhabeshawit4391 5 лет назад

    የ አሜን ደራማ ክፍል 2 የለቀቅልን ሀገር ሳንገባ እንጨርሰው በፈጠራቹ

  • @kalidtube1832
    @kalidtube1832 5 лет назад +1

    ወይኔ ልጅቱ ስታምሪ
    ቺኳን በፎንቃ እንደኔ እሚወዳት እ like ግጩኝ እ

  • @lemlemlem4143
    @lemlemlem4143 5 лет назад +6

    እንካን ለጥምቀት በአል አደረሳችሁ

  • @user-rh7wt1vb2s
    @user-rh7wt1vb2s 5 лет назад +30

    አልጨረስንምጂ ያልጀመርነው የለም
    ምን ይለናል አሁንም ልጀምረው ነው
    አደራ አደራ በተከታታይ እዲለቀቅልን
    ሢቀጥል በመሀል ላይ ጣልቃ የምታስገቡት ሳቅ ይውጣልን የሚአስቅ ከሆነ እያየን እስቃለን

  • @dainalemgeremew5424
    @dainalemgeremew5424 5 лет назад

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ ልጆች በስደትም በሃገር ውስጥም ያላችሁ የአመት ሰው ይበለን

    • @tgashu9274
      @tgashu9274 5 лет назад

      አሜን ፫ እኳዋን አብሮ አድርሳን

  • @user-db7sb6yt8t
    @user-db7sb6yt8t 5 лет назад +2

    ዋውውውውው ምርጥ ነው ቀጡሉበት

  • @user-vg7ow3pd8y
    @user-vg7ow3pd8y 5 лет назад +4

    እኳን ደህና መጣችሁ 🌷
    ሳቁን ቀንሱ ይረብሻል

  • @user-md9bs1ul7d
    @user-md9bs1ul7d 5 лет назад

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ እናት ሀገሬ አላህ ይጠብቅሽ

  • @dloool_6321
    @dloool_6321 5 лет назад

    እንኳን ለጥትምት ባህል አደርስው

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 5 лет назад +4

    💒 #መልካም_ጥምቀት✝💒
    "የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦትናሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ ከሰፈራ ተነስታችሁ ተከተሉት" ኢያ ፫፣፫ በቃና ዘገሊላ ከብካብ ኮነ።
    #መልካም_ጥምቀት
    በአንድ ወቅት የጫካ አውሬዎች (ስጋ በሎች) ተሰበሰቡና በአንድ ነገር ላይ መምከር ጀመሩ፡፡ የስብሰባው አጀንዳ (የሜዳ አህያ ትበላ አትበላ) የሚል ነበር፡፡
    እናም አንበሳ "እኔ በበኩሌ ከዛሬ ጀምሮ አትበላ እላለው" አለ፡፡ ነብር ቀጠለ እሱም አትበላ አለ፡፡ አንዱ ትበላ ሌላው አትበላ እያሉ በስተመጨረሻ ተጠያቂው አያ ጅቦ ሆነ፡፡ "አያ ጅቦ ምን ትላለክ?" አሉት፡፡
    አያ ጅቦም "እንብላ ካላችሁም እንብላ፤ አንብላ ካላችሁም #እንብላ " አለ አሉ፡፡
    ወደ እኛም ስንመጣ እያንዳንዱን ነገር የምናደርገው ከጥቅም አንፃር ነው፡፡ ሰብዓዊነትና መተዛዘን አገር ጥለው ከጠፉ ቆዩ፤ ሁሌም እንብላ ነው፡፡
    #ሰብዓዊነት_ይቅደም

  • @user-cr5py9rf1s
    @user-cr5py9rf1s 5 лет назад +7

    አሪፍ ነው ሳታቋርጡ ቀጥሉበት

  • @user-kj2tm9on8l
    @user-kj2tm9on8l 5 лет назад +1

    ዋው በጣም ይመስጣል በዚው ቀጥሉበት

  • @user-sy5ns2vf1h
    @user-sy5ns2vf1h 5 лет назад

    አሜን ሰላም ለሃገራችን ይላክልን 😘😍😍😍😘

  • @meraeebrahm4374
    @meraeebrahm4374 5 лет назад +2

    ስጠብቅነበር እኳንመጡ።

  • @sablasabla6715
    @sablasabla6715 5 лет назад +5

    ዋዉ ደስ ይላል