Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 28 | ነቅዕ ድራማ ክፍል 28

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2025

Комментарии • 619

  • @ዉዴያንተልሁንናበስምልጠራ

    ዋዉ እንደዚ ድራማ ትምህርት ያኘዉበት ድራማ የለም በጣም አሪፍ ነዉ ቀጥሉበት 😍😍😍😍😍

  • @ሀያትቢንትሁሴን
    @ሀያትቢንትሁሴን 6 лет назад +180

    ነቃዕ ድራማ እንደኔ ማነው
    የሚወዳቸው ነቀዕ ድራማ ለኔ አንደኛ ነው Like

  • @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
    @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ 6 лет назад +2

    በጣም የሚገርምና አስተማር ድራማ ቢኖር ንቅዕ ብቻ እና ብቻ ነው ሰላማችሁ ይብዛልኝ በርቱልኝ ኢትዮጵያና ህዝቦቿ ለዘላለም ትኑር አሜን፫

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *ንቅ ድራማን የምውድው ጥራቱ እና አስተማሬ ነግር ስልምታስትላልፎ ነው ብርቱ በእውነት!*

  • @MerimaShelemew
    @MerimaShelemew 6 месяцев назад +1

    ok

  • @zahraethiopian1524
    @zahraethiopian1524 6 лет назад +5

    ምርጦችየ እንካን በሰላም መጣቹህ መቸም እናንተ ምታመጡት ድራማ ሁሌም አስተማርና ምርጥ እንደሆነ ስለማውቅ እስክጨርስ አልጠብቅም እኮምታለው

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 6 лет назад

    #ምርጦች እንኳን #በሰላም መጣችሁ#መቸም እናንተ #ምታመጡት ድራማ #ሁሌም አስተማሪና #ምርጥ እንደሆነ #ስለማውቅ እስክጨርስ#አልጠብቅም እኮምታለሁ

  • @ሜሮንትግራወይቲ
    @ሜሮንትግራወይቲ 6 лет назад +39

    የዚ ዘመን ትዳር እቃ እቃ ጨወታ መስዋል .በትንሽም በትልቅም መለያየት ሆነዋል .
    .በትዳራችን ታማኝነት ይኑረን

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ

    እጅግ አስተማሪ መልዕክት ነው በመስለኝ ስንቱ ስላም አጣ የስንቱ ህይወት ተበላሽ አልፎ ተርፎ ለሀገር ስላም መናወጥ እየበቃ ይገኛል። ባልተጣራ ባሉባልታ በግምት በቅናት ባለማስተዋል ከሚመጡ ፈተናወች እግዚአብሄር እኛንም ሀገራችንንም ይጠብቅልን የመልእክቱ መጨርሻ እህታችን የእሳ ስህተት መሆኑን መግለፃ መልካም ቢሆንም በዛ ሁሉ ኣለመግባባት በሳ የስልክ ቁጥር ልውውጥ ስለተፈጠረ በይቅርታ ልት ጨርስ ይገባት ነበር እላለሁ ።ለማስተማር የምታደርጉትን ጥርት እጅግ አደንቃለሁ ።

  • @ሰንያነኝየእንሴኖዋልጅ

    "የዘንድሮን ወንድ ከማመን እራስን አላማመን ይሻላል" የተመቸው ላይክ..

  • @መድናሙሀም
    @መድናሙሀም 6 лет назад +45

    በስህተት ሳናቀው ብዙ ጥሩ ትዳር ያላቸው ሰወች ትዳር ውን እየበተኑ ነው ቅድሚያ ትንሽ እምነት ይኑረን እንተማመን

  • @birtukannbirtobb2593
    @birtukannbirtobb2593 6 лет назад +1

    ዋው በጣም ደሥ የሚል አሥተማሪ ድራማ ነው በርቱ አብሶ መጨረሻው ደሥ ይላል እናመሠግናለን

  • @beshir3468
    @beshir3468 3 года назад

    ዋው ቲኒሻግ በጣም ነው የተመቸሽኝ ላይክ

  • @hanaeth2019
    @hanaeth2019 6 лет назад +9

    አቦ ስትመቹኝ እኮ በአጭር ሰአት እጅግ አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው ምታስተላልፉት

  • @aa6750
    @aa6750 6 лет назад +2

    እኮን መጣችሁ ነቅዕ
    ሰላም ከሁላችሁ ጋር ይሁን ውድ በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ
    ለሀገራችሁ በሰላም ያብቃችሁ

  • @አልሀምዱሊላህአለክልሀል

    የሚገርም ነው ነቅአ ድራማ የሰውን እውነተኛ ስሜት ነው ሁሌም እምሰሩት በርቱ

  • @thaboabisinia8958
    @thaboabisinia8958 2 года назад

    I love it, I keep watching it for last three years to repeat the word ( yarada chewata) specially the diaspora guy lol

  • @rabiaahmed6668
    @rabiaahmed6668 Год назад

    የእውነት ምረጥ ትምህርት እነመሰግነለን

  • @liyafikir9416
    @liyafikir9416 5 лет назад

    Betam Arif dirama new beteley mechereshew lay yalew melikt betam des yelal ena mesgenalen bertu

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ዋው ከምር ይሄ ስልክማ ከጥቅሙ ጉዳቱ አመዘነኮ እናመሰግናለን

  • @mohammedyimer7387
    @mohammedyimer7387 6 лет назад +1

    ዋዉ ነቅዕ ከኢትዩ ድራማ ምርጥ አስተማሪ ድራማ ቀጥሉበት

  • @leylabintshifa13
    @leylabintshifa13 6 лет назад +7

    ይሄ ድራማ ስወደው ይመቻቹ አቦ እደኔ የሚወደው በላይክ

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh6662 6 лет назад +121

    ይሄን ድራማ ማነው እንደኔ በፍቅር ሚወደው

  • @dhdssss1322
    @dhdssss1322 6 лет назад +1

    አወ በቅናት ያልተረጋገጠ ወሬ ሰንቱን ከሰቱ ያለያያን በተለይ በተላይ የመጨረሻወ ምልእክት በጣም ይመቸኛል ይጠቅማል👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @TsegaTube
    @TsegaTube 6 лет назад +1

    Wow ይሄ አስተማሪ ድራማ ስወደው ሁሌ የምታነሱት ሀሳብ አስተማሪ ነው

  • @rosakejela4503
    @rosakejela4503 6 лет назад +1

    Zares betam Akorachugn ewodachewalew ye Nek'e derama seriwoch arif melekt

  • @ህይወትአረምየበዛባትተክል

    ይኸ ድራማ እያዝናና ያስተምራል ውስጤ ናችሁ ነቅዕ አቅራቢዎች

  • @melakueshetie8710
    @melakueshetie8710 5 лет назад

    Wowww wowww wowww migerm melikt new enamesegnalen

  • @etopilna2741
    @etopilna2741 6 лет назад +2

    ይኸ ድራማ አሥተማሪነዉ ሲበዛ ይመቸኛል በርቱልን

  • @tofiksultan4564
    @tofiksultan4564 4 года назад

    It is to Amazing

  • @ማርያዊትየድንግልማርያምል

    ነገ እኮ እመቤታችን ቅድስት ልደታ ማርያም ናት ደስስስስ ሲል እንኳን አደረሳችሁ ♥

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 6 лет назад +1

    ወይኔ ስንቱ በቅናት ተለያይቶ ቀረ ደግሞ የኔ ቢጤዋ ሻንጣዋን ዝግጅትት አድርጋ ስጥት አሪፍና ምንም ማስታወቂያ የለለው ድራማ 👌👌👌

  • @የማሪያምልጅ-ከ7በ
    @የማሪያምልጅ-ከ7በ 6 лет назад +3

    ነቅዕ ምን እንደምላችህ ቃላት ያጥረኛል። በእውነት እደጉ ተመንደጉ

  • @ggalaxys2010
    @ggalaxys2010 6 лет назад +2

    ዋው እምወዳችሁ ነቅዕ. እንኳን ሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር ይመሰገን ሳምቱ አልፎ ለዚህ ያደርሰን አይቺ እኩምታለሁ

  • @uuuu2264
    @uuuu2264 2 года назад

    ጎበዝ ንልችሁ የምር 💓

  • @mintamirchaile87
    @mintamirchaile87 4 года назад

    ዋው በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው

  • @senayesenaye8557
    @senayesenaye8557 5 лет назад

    በጣም አስተማሪ የሆነ ደሪማ ነው የምር አንዱእራሱን ለማዳና የሚጠቀሙት ዜዴ ለሌላው እዳ ነው ሲቀጥል ነገርን ሳያጣሩ ለነገር መቸኮል የህይወት እስትንፋስን የመዝጋት ያክል ነው ከዚድማ በጣም ብዙ የምንማራቸው ነገራች አሉት በርቱ በጣም ጥሩ ነው

  • @hayu2513
    @hayu2513 4 года назад

    በጣምምም ደሥ የሚል መልእክትአለውው👍

  • @SSs-oq8pt
    @SSs-oq8pt 6 лет назад

    ዋው ነቅህ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ድራማ ነው ስወደው ጠንክሩልን

  • @senkeywa5271
    @senkeywa5271 5 лет назад

    Betamm arfe melket new egzabhare mastwalln yadelln feker yashnfall

  • @lidiya727
    @lidiya727 6 лет назад +1

    በጣም አስተማሪ ነው የማናውቀውን ስልክ ቁጥር መስጠት የለብንም በጣም ችግር እየሆነ የመጣ ይሄ ስልክ ቁጥር ነው
    እናመሰግናለን

  • @aronbihone2562
    @aronbihone2562 4 года назад

    ኧረ ነቅዕ ሲትኮም! !!!
    አሪፍ ነው ጠንቀቅ አወቅ ነው እንግዲህ

  • @dirobekele978
    @dirobekele978 5 лет назад

    Wonder full

  • @selamineshemariyam1846
    @selamineshemariyam1846 6 лет назад

    የእማምላክ ወዳጆች።
    እንኲዋን ለእናታችን ለእመቤታችን።ለ ልደታ ማሪያም ወርሀዊ መታሠቢያ በአል ዋዜማ አደረሳችሁ
    እንኳን።ደህና መጣችሁልን።ነቅእ

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 4 года назад

    እውነት ነው ነገርን አዳምጦ እህልን እላምጦ ነው ነገሩ ፣አስተማሪ ጭውውት ነዉ ።

  • @nslianslia9617
    @nslianslia9617 6 лет назад +503

    እስኪ እንደኔ አግብቶወልዳ መሳም ያማርው ማነው ሸቃላወች ገባ ገባ በሉ

  • @lemmabayissa7872
    @lemmabayissa7872 5 лет назад

    Nice message

  • @teferidiriba3430
    @teferidiriba3430 3 года назад

    amezing

  • @ያልጠፋነውከእግዚአብሔርም

    ኣቃጣሪ ሰራተኛ😆😆😆😆😆
    ልጃቸው ግን ምርጥ ናት❤
    ደራሲ ንብረት ገላው እናመሰግናለን

  • @ምህርትምህርት-ሐ2ቈ
    @ምህርትምህርት-ሐ2ቈ 6 лет назад +4

    እንኳን በሰላም መጥቸዉ ዉብች ሰእዉድቸዉ እካ ዉድድድ በትክክል ነው የዘመን ሰዎች ይሰለኮ ገዳይ በጣም ዩየሰቹገረሁ ነው 👍👍👍👍👍😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @yoditabel5813
    @yoditabel5813 4 года назад

    ሁሉንም ምረጥ ሁሉንም ነገር መውረስ ነው ይህ ሰው የወያኔ ሰላይ ኢትዮጵያውያን መሆናቸውን ስደተኞችን ተቀባይ አገሮች ጋር ስምምነት ተፈራረመ የኢትዮጵያ ግ ዕድገት ግ ዕድገት ግ ዕድገት ግ ሲደርስ በአቶ መለስ ትእዛዝ ነው አለ ይህ ሰው የወያኔ የጦር መኮንኖች የአዲስ አበባ

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 9 месяцев назад

    አንደኛ ♥️❤️

  • @hudamohammedmohammedhudamo3758
    @hudamohammedmohammedhudamo3758 6 лет назад +2

    ይህን ድራማ ወንዶቹ ቢውት ደስ ይለኛል ምድር ቅናታም

  • @yowannisyonni5436
    @yowannisyonni5436 6 лет назад

    Very very very nice am like every body thank so much nice this drama

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 6 лет назад

    ፐ ድንቅ ዲራማ ነው እውነታን ብቻ ነው የሚያውራው የሚያስተምረው በርቱ 1ኛ ናችሁ

  • @laylaganat6155
    @laylaganat6155 5 лет назад +1

    ዋው በጣም አስተማሪ ነው የሚኖርና የሚከሰት ነገር ነው

  • @tiruworkgebregeyorgis8113
    @tiruworkgebregeyorgis8113 6 лет назад

    Wow, speechless, every body we should understand this outstanding massage.

  • @elisayemaryamlij6679
    @elisayemaryamlij6679 6 лет назад +3

    ዋውው ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ ይመቻችሁ እንዳታቋርጡት

  • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ

    አቤት ነቅዕ እውነትም ነቅዕ ዋውውው ይመቻቹ ስላማቹ ይብዛ የኛን ስላም እንደምታበዙት💯✔❤👈

  • @ደስታወለተገብርኤልA

    በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @ራቢየወረባቦማኛእስላምነው

    ወይ ቅናት ለካ እድህ ያሳብዳል፣
    ግንኮ እኔም በምወደውልጅ ትንሽ ቅናት አለችብኝ ወይ ይች ሰራተኛ አቃጣሪ 🌷😍🌹🇪🇹

  • @ፍቅርስጦታነው
    @ፍቅርስጦታነው 6 лет назад +1

    ዋውውውው የኔ አንደኛ ድራማ ነው በጣም አሪፍ ትምህር ሰጪ ነው በርቱልን

  • @egizahberyemesigenitemesge3464
    @egizahberyemesigenitemesge3464 5 лет назад

    Beta desi yelali ena mesiginaleni 💖💖

  • @ወሎገራገሩየልጓማልጅአላህ

    ሠላምም ያገራ ልጆች በስደት ላይ ያላቺ እህትና ወድሞቸ ሠላማ ችሁ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @amsalworede5214
    @amsalworede5214 5 лет назад +4

    እዉነት አርፋ ነው ለመጀመሪያየ ነው ኮሜት ስሠጥ አኔእምለው ሠራተኝይቱ ለአረብ መዳብ እዲህ ብታቃጥሪ ዋጋሺን ነበረ እምሠጥሺ 💚💛❤ ክክክክክክክክ

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete 6 лет назад +1

    Hi. Eko. ljotu. Konjo. Nateu. Ulum. Yemserut 😘😘😘😘

  • @aliyanaliyan3718
    @aliyanaliyan3718 5 лет назад

    ዋዉ. በጣም. አስተማሪ. ነው. በርቱ

  • @Roze-tm7ry
    @Roze-tm7ry 6 лет назад +6

    ሰላም ናችሁ የአገሬ ልጆች በያላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ነቅእ ተለቀቀ አብረን እንሹፈው

  • @ሰሙጉራጌዋ-ዐ6ሰ
    @ሰሙጉራጌዋ-ዐ6ሰ 6 лет назад +3

    ሸቃላዋ ውስጤ ነች

  • @nhattyponpe3280
    @nhattyponpe3280 5 лет назад

    ምርጥ እና የበስለ ወቅታዊ መልክት ኣዘል ነው ፓስታ እና ኣንቁላል ብቻ የሚበላበት ፌልሙችን ከማየት በጣም የተሻለ ነው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውእናቴ

    እግዚአብሔር ይባርካቹ የምር ይሄ ክስተት እኔም ሳላቅ የሰው ህይዎት አጥፍቼ ነው ግን ፈጣሪ ይመስከን ....።

  • @yoditabel5813
    @yoditabel5813 4 года назад

    ብ ይህ ሰው የወያኔ አይነት አምባገነን ተብሎ ስለ ተጻፈ ከዚህም በፊት እናት በሳውዲ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት ይህ ሰው ይሆነኛል ነው ይህ ወንዝ ጋር ስምምነት አደረገ ከዚህ በኋላ አራፕኻ የሑራውያን ጎሣ ላይ

  • @sarahmariam91
    @sarahmariam91 6 лет назад +1

    Wow betame meleket yalwe derama new ketlubet negerne keseru sayataru wesani lay mederse terfu tstset new

  • @enataneureliyzelalimcell6786
    @enataneureliyzelalimcell6786 6 лет назад

    ቀጥሉበት በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ ነው

  • @birhanemakonine2203
    @birhanemakonine2203 6 лет назад

    Betam arif new beritu

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 6 лет назад

    ክክክክክክክክ ሰራተኛዋ ተመቸቺኝ. በሬ ወለደ
    ከምር ቅናት የስንት ሰው ህይወት እንደ ኤች ኣይ ቪ ቀጥፈዋል ብቻ ኣስተማሪ ነው በርቱልን።

  • @samilovetube7216
    @samilovetube7216 5 лет назад +1

    Woo l love this Dirama

  • @yekertahaoafq9720
    @yekertahaoafq9720 6 лет назад

    wooow bertuuuu betam tekekel nachu 🖒🖒🖒🖒

  • @hgeiu1867
    @hgeiu1867 5 лет назад +1

    በጣም አሪፍ አስተማሪ ድራማ ነው ዋው

  • @hananhanan169
    @hananhanan169 6 лет назад

    ማስታወቂያ የለ ዛዛታ የለ ቀጥታ ወደ ገደለው የእውነት ትልቅ ትምህርት አለው

  • @ፋፊነኝፍቅርፈላጊዋ
    @ፋፊነኝፍቅርፈላጊዋ 4 года назад

    እውነትም አስተማሪ ነው

  • @almazyesuneh4670
    @almazyesuneh4670 5 лет назад

    Great Drama

  • @brukhaile4134
    @brukhaile4134 6 лет назад

    Wow germi melekt enamsegenalen...👌👌👌👌👌👌👌

  • @kedijaaየበረሀዋእርገብ

    ትክርከል ነዉ በጣም ተመርት ውሰጀበት አለሁ 👌👌👌👌👍👍👍👍

  • @ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ

    ዋውውው በጣም አሪፍ መልእክት ነው።ነቅእ በርቱ

  • @rabiaahmed6668
    @rabiaahmed6668 Год назад

    አስተማሪ ነው

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 5 лет назад

    Thank you

  • @chehjegjehe342
    @chehjegjehe342 6 лет назад +1

    አስተማሪ ድራማ ነው እወደዋለሁ በጣ ነው የምከታተላችሁ በርቱልኝ

  • @ramllaaambooramllaamboooro5321
    @ramllaaambooramllaamboooro5321 5 лет назад

    Arif ne

  • @amartiadane3181
    @amartiadane3181 6 лет назад +1

    Welcome nek'es drama 😍😍😍

  • @hiwotfeker7767
    @hiwotfeker7767 6 лет назад

    wowww nek kalt yelgnam bertu

  • @rosieposie.x0
    @rosieposie.x0 6 лет назад

    እናመስግናለን ትልቅ ትምህርት ነው ምታስተላልፉት በርቱ

  • @glorry8336
    @glorry8336 6 лет назад +1

    Tilki Timret Alew Aymiro kalen.lerase Timirti wosijiyaloo

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 6 лет назад +86

    እስኪ እደኔ የአረብ ድጋይ ራስ ያቃጠለዉ #ላይክ ይግጨኝ እህ አሁንስ

  • @ድንግልንየጠላየለውም-ዐ6ተ

    እንኩዋን ደና መጣችሁ ድብር ብሎኝ ነበር።

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 года назад

    ለሁሉም ነገር ማስተዋል ይስጠን

  • @somali3266
    @somali3266 5 лет назад

    ትክክክልነው ጥሩትምህርትነው

  • @Eth54177
    @Eth54177 6 лет назад +3

    Jeleaochi ye hageri ljochi selam nachiew zarie 2 :55 lay wede Ethiopia lehide new eski selam gebi belugn 😍😘🛩🛩🛩🛩🛩🛩🛩🛩🛩

  • @እምዬሚኒሊክ-ቸ8ዐ
    @እምዬሚኒሊክ-ቸ8ዐ 6 лет назад

    wowwww betam yemeral konjo new baretu

  • @መድናሙሀም
    @መድናሙሀም 6 лет назад +1

    ስጠብቅ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ ነቅዕወች ላይክ ከምትጠይቁ ሰላም አስቀድሙ ሰላም ደስታነውና