ያልተሰማ ጩኸት(እጅግ በጣም አሳዛኝ በእውነተኛ ታሪክ የተመሰረተ ድራማ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024
  • እያዝናና የሚያስተምር ተከታታይ ድራማ /New Series Drama /

Комментарии • 208

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 2 года назад +29

    ሶፊዬ ወላሂ በጣም አስተማሪ ድራማ ነዉ ሰሚ ያጣ ጩኸት ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን ፍትህ

  • @wollokombolcha183
    @wollokombolcha183 2 года назад +21

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ የኔ ውዴ ከልብ እናመሰግናለን በርችልኝ ውዴ ቀጥይበት አሪፍ ትምህርት ነው በሌላ ፊዶው እንገናኝ በተስፍ እጠብቃለን

  • @bilal-tube
    @bilal-tube 2 года назад +16

    ሶፊ ምርጥ ሰው የስው ህማም የምየምሽ የሰው ለቅሶ የምየስለቅስሽ አለህ ይጠብቅሽ አለህ ይጨምርልሽ ሌሎች እህቶችም አብረቹ ምትሰሩት ሁለቹም

  • @አዩሽጉራጌዋ
    @አዩሽጉራጌዋ 2 года назад +17

    ማሻአላህ በርቱልን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ፍትህ በሳውዲ በራብ በብርድ ያለ ወንጀል ለሚሞቱ ህጻናት እህት ወንድሞቻችን 😭😭😭😭

  • @saniaawel8912
    @saniaawel8912 2 года назад +10

    በርቱ ጥሩ ነው አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግላቸው ፍትህ ለወገኖቻችን

  • @እሙሀጅራ-ወ3ረ
    @እሙሀጅራ-ወ3ረ 2 года назад +6

    ሶፊ ጀዛ ኩምአላህ ከይ አላህ ፈረጃወን ያም ጣላችው ወድሞቻችን አለቁብን በስርቤት

  • @sfffy6a556
    @sfffy6a556 2 года назад +6

    ያአላህ ለተጨነቀ ለተቸገረ ሁሉ ፈራጁአተነህ አተፈርጀን መልካምንወፍቀን

  • @hayatmeka7204
    @hayatmeka7204 2 года назад +9

    ሰፊ ግን ስወድሽ እውነት ምርጥ ሰው

  • @opkopk4056
    @opkopk4056 2 года назад +6

    ማሻአላህ ጡሩመልክትነው ምንአልባት ከሰሙና ከስገቡንወደሀገርቤት በተስፋ እጠብቀለን ኢሻአላህ

  • @ሀሊማአሊስደትያደክመኛ
    @ሀሊማአሊስደትያደክመኛ 2 года назад +11

    መቸይሆን. ስቃያቸውየሜበቃው💔😭😭😭😭😭😭እኔም ያጎቴልጁ. እስርቤትነው።።።።ሰውነቱ አልቆ. ባጥቱነውየቀርው💔😭

  • @evanatube7826
    @evanatube7826 2 года назад +7

    አሰላም አለይኩም#ወረህመቱላሂ ወበረካቱ#ውድ እህት ወንድሞቼ# አባካችሁ ሰለ#ዲናችን እንወቅ# ጊዚ ውድ ነው አላህን #እንፍራ # ፕሮፉይሊን# ንኩና ፈተዋ አሪፍ # ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው#አላህ ልቦና ይስጠን
    # ኢተቂላ አላህን #እንፍራ ይች ዱኒያ ከንቱ ናት # ያረብ የአላህ አንተ እረዳን
    #ላኢላህ ኢለላህ መሀመድን ረሱሉላህ አላህ#ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
    #እውነትን እንከታል#ሀሩን ሚድያን
    # መደገፋ አለብን #ይህ የኛ ግዴታ ነው።

  • @ኢንሻአላህ-ከ6ቘ
    @ኢንሻአላህ-ከ6ቘ 2 года назад +3

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም አሥተማሪ ነው ያረብ በሣኡድ አሥር ቤት ፍትህ አምጣላቸው አይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ

  • @ሀገሬንአትንኩ-አ6ነ
    @ሀገሬንአትንኩ-አ6ነ 2 года назад +5

    😥😥😥ሶፊየ የኔ መልካም አላህ ይጨምርልሽ ሁሌ የምታቀርቢያቸው አዝናኝ አስተማሪ ነው ጀዛኪአላህ ኸይረን አወ ወላሂ ኧለቅሷቸው አይሰማም ሞታቸው ስቃያቸው ይሰማል ግን ማንም አይደርስላቸውም ማንም አይሰማቸውም ከሞት በላይ ምን መካሪ አለ ከባዲ ነው ሁላችንም ወደፈጣሪ እናልቅስ ወላሂ ራሳችንን እናፅዳ የራሳችን ፈተና ነው ለዚ የዳረገን😥እንኳን የታሰሩት እኛም ስራ አለን ኧያልነው ታፍነን ነው ያለነው እፍ ፍፍ የእንባ ምንጩ አለቀብን ዛሬስ😥😥☝☝☝☝

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 2 года назад +36

    🌹ምርጥ ነብይ🌹ምርጥ አስተማሪ🌹ምርጥ አዛኝ🌹ምርጥ አባት🌹ምርጥ አፍቃሪ🌹ምርጥ አባት🌹ምርጥ መሪ🌹ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወስለም🌹ፕሮፋይሌን 🌹ተጭናቹሁ🌹ኑኑ🌹ግቡ 🇪🇹ኢትዮጵያ ውከላቹ ተውዳድሩ እስላማዊ ጥያቄ መልስ

  • @እሙሂክማእሙሂክማ
    @እሙሂክማእሙሂክማ 2 года назад +6

    በጣም ጡሩስራነውየስራሽው ፍትህ ለሳኡድ ላሉ ወንድሞችን እናእህቶቻችን እረ ፍትህ የኔ ባል ከታስረ 8ወሩ

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  2 года назад +2

      አብሺሪ እህቴ አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግልን

  • @bilal-tube
    @bilal-tube 2 года назад +10

    ዎለህ በጠም ውስጤ ታጎዳ አለህ ይድረስለቸው በጠም የሰዝነል ረሀቡ ብርዱ በጠም ከበድ ነው ሸክረን አለህ ጄዘቹን ይክፈለቹህ

  • @emuhikmayoutube1026
    @emuhikmayoutube1026 2 года назад +7

    ሶፊየ እናመሠግናለን

  • @ahmederina
    @ahmederina 2 года назад +4

    አ ሙ አ ም ወ ቱ ወበረካቱ አሪፍ ነው
    ለወገን ደራሽ ወገን ነው የሚባለው
    በናንተ ማየቴ ደስ ብሎኛል

  • @dhjd8942
    @dhjd8942 2 года назад +6

    አብሽሩእህቶቸቀጥሉበትእውነታታሪክነው

  • @betlihemmesfin8732
    @betlihemmesfin8732 2 года назад +22

    እውነት ነው ስቃያቸው መቼ እደሚያበቃ አላውቅም ኢትዮጵያ ለነሱ እጀራ እናት ሆነችባቸው በጣም ያሳዝናል መፍትሄ አለማግኝታቸው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ከፈጣሪ ነው የሚገኝው 😢😢😢😢😢☝️☝️

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 2 года назад +10

    አህለን 🌹ምርጥ ነብይ 🌹ምርጥ መሪ 🌹ምርጥ አስተማሪ🌹 ምርጥ አዛኝ 🌹 ምርጥ አባት 🌹ምርጥ ባል 🌹 ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወስለም ኑ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ

  • @sgjsshrugh5626
    @sgjsshrugh5626 2 года назад +1

    መሻአላህ በጣም አስተማሪ ነገር ነው ሶፌ በርች ንፁህ ነሽኮ የኔ አስተዋይ እዳች አይነቱን መልካም ሠው ያብዛልን

  • @eimumuradyoutube9756
    @eimumuradyoutube9756 2 года назад +5

    እውነትነው""እናመሠግናለን"ይቀጥሉበት""አሁንም#ፍትህና#ለሣኡድእስረኛች

  • @neimneim2446
    @neimneim2446 2 года назад +2

    የአለማቱ ጌታ በሳዑዲ የሚሰቃዩ እስረኞችን ከእስር ነጃ ያውጣቸው
    እኛንም ያልተያዝነውን አሏህ እንዲጠብቀን ዱዓ አድርጉልን ሶፊ😢😢
    ሀቂቃ እኔ በበኩሌ ስደት ምርርግ ብሎኛል መውጣት የለ አየር አላገኘ ሁሌ መታፈን ሰለቸኝ የዘንድሮው ይለያል ጀሊሉ መፍትሄውን ያምጣልን

  • @የኔመንገድከመውደዴየተነሳ

    ማሻ በርቺ የዛሬዋ ከውሰር ምወድሽ ሶፊ

  • @haibam0hamad734
    @haibam0hamad734 2 года назад +3

    ማሻላህ ጡሩትምርትነው በርቱ

  • @maryamrafida8991
    @maryamrafida8991 2 года назад +5

    ማሻ አላህ ቀጥይበት

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ 2 года назад +2

    ያማል ወላሂ አላህ ኸይሩን ነገር ያምጣልን

  • @emuhikmayoutube1026
    @emuhikmayoutube1026 2 года назад +6

    ኧረ ፍትህህህህህ☝😭😭😭😭 የአላህ አሁንሥ ደከመን

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 2 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን የምር ትክክለኛው ነገር ይህነዉ😭💔

  • @dubaidxb6135
    @dubaidxb6135 2 года назад +1

    ጀዛኽ አላህ ኻይር

  • @TomTom-ob6dv
    @TomTom-ob6dv 2 года назад +12

    ፍትህ ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭😭 አሏህ ሆይ ፈርጀን ያረብ

  • @fatimamohammed6464
    @fatimamohammed6464 2 года назад +8

    አላህ ለወገኖቻችን ይድረስላቸው ያረብ

  • @ሮሚ-ዠ5ቀ
    @ሮሚ-ዠ5ቀ 2 года назад +3

    ሶፍ በጣም ጎበዝ እኮ ነሽ 💚💛❤👌👌👌ሲወድሽ

  • @الهمافتحليابوابرحمتك

    እናመሰግናለን ሶፊ

  • @mekiyaasefa3360
    @mekiyaasefa3360 2 года назад +1

    ማሸአላህ ደስ የሚል ነው በርቱ

  • @KokowuuKokowuu
    @KokowuuKokowuu 2 года назад +5

    😭😭😭አላህ

  • @Hነኝየወሎዋ
    @Hነኝየወሎዋ 2 года назад +6

    አላህ ሆይ አንተ ድረስላቸው ለወገኖቻችን

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 2 года назад

    ሶፊ የኔማርርርርርርርር ጀዛኪላህኸይር ማማየ በጣም ጥሩሠውነሽ የሠውህመም የሚገባሽ ወላህ😢😢😢👍👍👍👍👍👍☝️☝️☝️🤲🤲☝️

  • @EmanEman-bp9pl
    @EmanEman-bp9pl 2 года назад +3

    እውነት. በጣም ያማል. የሳኡድ. እስረኛች. ፈትና. እኛም በሀሳብና በጭንቀት. ልንፈነዳ ነው. እንደናንተ. ሁሉም ችግሩን በተረዳ ጥሩ ነበር. አላህ. ይድረስላቸው. ወንድሞቻችን እና. እህቶቻችን. እህህህህህህህህ

  • @htfhhgfhh5325
    @htfhhgfhh5325 2 года назад +3

    Masha.Allah. baxam enamsganaln

  • @ነጁነኝአማራዊት
    @ነጁነኝአማራዊት 2 года назад +10

    ሥደት ሥደት አይይይ😢😢😢ፍትህ ፍትህ ለህት ወንድሞች😢😢

    • @toybaendris778
      @toybaendris778 2 года назад

      ጀግና አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ አላህ ይዲረስላቸው😢😢😢😢☝🏻☝🏻☝🏻🙏🏻💔

  • @SaloSiko-h5e
    @SaloSiko-h5e 6 месяцев назад

    ሱብሀን አሏህ እህቶች ተምሲሏችሁ ካነሁ የውነት ይመስሏል ያሳዝናል ያረብ አል ወዱድ የተጨነቀችን ነፍስ አተው ፈረጀን አሏህ ይስቱር አሏይነ አሏይኩም

  • @zdse8848
    @zdse8848 2 года назад +4

    አሰላያረብ

  • @ሰአዳመሀመድ-ወ3ጰ
    @ሰአዳመሀመድ-ወ3ጰ 2 года назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሁ ወበረከቱሁ ሰላም ሰላም ይህንን ኮመት የምታነቢ ሆሉ እህት ጥሩ ትምህርት ነው ላህ እህት ወንድሞቻቺንም ያርብ በቅርብ ወደሀገራችወ የሚገቡ ያረጋችወ ያረብ ያአላህ

  • @ወሎ-ከ1ጸ
    @ወሎ-ከ1ጸ 2 года назад +11

    ወገኖቻችን ሰሚ አጡ😭

  • @مكيهمكيه-ح9ط
    @مكيهمكيه-ح9ط 2 года назад +2

    ፅሩ ትምህረትነው 😭😭😭😭ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእህት ለወድሞቻችን

  • @fedilakedir5430
    @fedilakedir5430 2 года назад +1

    ሶፊ አሪፍ ነው በተለይ ስደተኞችን ወክሎ መጫወት ምርጥ ነው ሰው እኮ ምንም ብናረግለት ያው ነው በልቶ የሚረሳ ፍጡር ሰው ብቻ ነው ውሻን ድመትን ሌሎችም እንስሳት ስናሳድግ እናበላቸዋለን አነሰም በዛም የራሳችን አስተዋፅኦ እናደርግላቸዋለን ግን ስናጣ አይርቁንም ለምን ውለታን አይረሱም ሰው ግን ከእንሰሳ የሚያንስ ፍጡር ነው ስናጣ ይረማመድብናል ማጣታችን ሲገባውማ ትላንትን ጭራሽ ይረሳል አከራይዋ የተከራይዋ ባል ባልተያዘ ግዜ ብዙ አድርጎላታል ታድያ ያንን ሁሉ ሲያደርግ ደልቶት አልነበረም የማንም ፊት እየገረፈው ነበር ብቻ ከባድ ነው ሶፊ በርቺልኝ

  • @nazlyozan7670
    @nazlyozan7670 2 года назад +1

    Allah yechamrlachuu

  • @SadaSada-px8yq
    @SadaSada-px8yq 2 года назад +2

    ውይ አሁንስ ደካማኝ ሶፊዬ አልቅሳሽ አስላቃሽኝ አላህ ይድራስለቸው😥😥😥

  • @FETA249
    @FETA249 2 года назад

    መሰሎችሺን ያብዛልን እናመሰግናለን የኔ ውድ የሰው ህመም የሚሰማሺ

  • @sofiaalm8957
    @sofiaalm8957 2 года назад +2

    አላህ የደርሰላቸወ ተሰቃዩ ወገኖቻችን ያረብ

  • @halima6958
    @halima6958 2 года назад +2

    እናመሠግናለን ድምፀ ስለሆናችሁ ኧረ ያአላህ ፍትህ ፍትህ

  • @jemilakedir2854
    @jemilakedir2854 2 года назад

    ማሻአላህ ጥሩድራማነው አይሣውዲ የሥንታችንን አገራት አስደፋች

  • @محمد-ذ2غ3ب
    @محمد-ذ2غ3ب 2 года назад +1

    የረቢ የረቢ ፍትህ ፍትህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @nefisa3053
    @nefisa3053 2 года назад +6

    አላህ ሆይ ድረሥላቸው ያረብብብብ ሦፊ በርቱ በጣም ያሥለቅሣል ኡፍፍፍፍ

  • @bitislamislam8604
    @bitislamislam8604 2 года назад +6

    ጀዛከላህ ሶፊ በድራማ መልኩ ድምፅ ስለሆንሽን ውዴ

  • @amitube461
    @amitube461 2 года назад +2

    ሰርታችሁታል በጣም እናመሰግናለን ፍትህ በሳዉዲ ለታሰሩት ኢትዮጵያዊያን አሏህ ፍረጃዉን ቅርብ ያድርግላቸዉ ያረብ

  • @fatiaf9778
    @fatiaf9778 2 года назад +4

    አላህ ይደረሰላችው መንም የማይሳነው አላሁ ሰበሀኖታላ ልብ ይነካል

  • @bilal-tube
    @bilal-tube 2 года назад +9

    አሰለሙ አለይኩም ዎረህማቱለህ ዎበረከቱህ አህለን እንኮን ማጠቹ

  • @ዙዙነኝወለየዋ-ዐ4ቘ
    @ዙዙነኝወለየዋ-ዐ4ቘ 2 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እፍፍፍፍፍፍ የኛ ነገር እስኪ ዱአ አድርጉልን 😭😭😭😭😭😭😭😭 ያአሏህ

  • @fkrtubፍቅር
    @fkrtubፍቅር 2 года назад

    ማነው መጨረሻ ላይ የመጣው አልገባኝም በረፈ ሶፊዬ አስተዋይ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ አሪፍ ነው

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  2 года назад

      ደላላው ነው ሌላ ተከራይ ቤቱን ሊያሳይ

  • @allahkarim5390
    @allahkarim5390 2 года назад

    ሶፊአድናቂሽነኝባለሽበትአላህይጠብቅሽ

  • @foziummahayuu3399
    @foziummahayuu3399 2 года назад +2

    Fat le Sudii Arba 🇸🇦 Esarbeta 😭😭💔😭💔💔😭😭😭😭😭

  • @vhhh4801
    @vhhh4801 2 года назад +2

    ማሻአላህ

  • @ZeyinebHamid
    @ZeyinebHamid 12 дней назад

    ማሻላህ የኔ ውድ ኑሪልንን ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😭😭😭😭😭😭😭😘

  • @ahdhshsh5847
    @ahdhshsh5847 2 года назад +1

    Walikumeselam werametulahi weberekatu ya Raabbii

  • @roqroq1773
    @roqroq1773 2 года назад

    ጀዛኩም አሏቸው ኸይርእህቶቸእናመሰግናለን በምሰሩትስራሁሉአስተማሪነገርነውእውነትነውየኛነገርለምንዝምእንደተባለአይገባንምብቻአሏህጥሉአይጥለንም

  • @FatimaFatima-z1r
    @FatimaFatima-z1r 8 месяцев назад +1

    Yaelah❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @دارالسلام-د8ص
    @دارالسلام-د8ص 2 года назад +4

    ያሳዝናል ቤት ታየ ቀብር

  • @helimahelima3209
    @helimahelima3209 2 года назад +2

    ፍትህ ፍትህ ፎትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን እናመሰግናለን አሏህ ፈረጃውን ያምጣልን

  • @AMm-m4q
    @AMm-m4q 4 месяца назад

    ሶፍያእናመሰግናለንበጣምምርጥነዉ

  • @wollokombolcha183
    @wollokombolcha183 2 года назад +8

    አሪፍ ትምህርት ነው

  • @GggGgg-ms1lg
    @GggGgg-ms1lg 2 года назад +1

    አላህ ይደረሠላቸዉ

  • @neimatube4659
    @neimatube4659 2 года назад +2

    አህሌን ውነትነው ሰሚ ያጣ ጩኸት

  • @jemilahussen9006
    @jemilahussen9006 2 года назад

    Masha Allah sofi Allah yochamirilsh

  • @hawulet3841
    @hawulet3841 Год назад +1

    ሶፊ እናመሠግናለን ፍትህ ፍትህ

  • @muhammedmuhammed1644
    @muhammedmuhammed1644 2 года назад +3

    በጣም ትምህርት የለው ድራማ ነው

  • @haibam0hamad734
    @haibam0hamad734 2 года назад +2

    አላህይደረሥላቹው ወገኑቸችን

  • @gudfif9519
    @gudfif9519 Год назад +2

    ቀጥሉቨት ሣኡዲ ያሉት ወገኖቼ እስረኞችን ቤት ያሉት አሏህ ፍትህ ያጣላቸው 😭😭

  • @hawahussen1247
    @hawahussen1247 2 года назад +2

    ወይ ስደት ፍትሕ ፍትህ

  • @Mdakib-hz2ie
    @Mdakib-hz2ie Год назад +1

    የኔ ሚሲኪን😢❤

  • @rahmaomar1567
    @rahmaomar1567 2 года назад +3

    👍👍👍

  • @wfgyqyflowrtsmez6613
    @wfgyqyflowrtsmez6613 2 года назад +3

    😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @عثمانيا-ظ1ع
    @عثمانيا-ظ1ع 2 года назад +2

    ፊትህ ፊትህ አሏህ ከኛ ጋር ነው ኢሻ አሏህ

  • @ayishahamdu8233
    @ayishahamdu8233 2 года назад +1

    Yenweda barte alhe yetmirlase masilah

  • @Xzsa-ww4pf
    @Xzsa-ww4pf 2 года назад +1

    አላህይድረስላቸዉያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @madinadavood7707
    @madinadavood7707 2 года назад +3

    አሠላም ማሊኩም

  • @እናትሀገሬዩቱፕቻናል
    @እናትሀገሬዩቱፕቻናል 2 года назад +4

    አዲሥ ነኝ ደምሩኝ

  • @yxtycyc2394
    @yxtycyc2394 2 года назад +3

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ተሰቃዩ😭😭😭😭

  • @nurakedir6918
    @nurakedir6918 2 года назад +2

    Alha yicamirilishi yane Asatawayi Sufu Baxxami no yamiwodishi yakera ihite wwwwwwww

  • @ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ
    @ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ 2 года назад

    አስተማሪ ነው

  • @raharagoo3181
    @raharagoo3181 2 года назад +1

    Uuuuuuuuuuff yaà alla 😭😭😭💔

  • @ahmederina
    @ahmederina 2 года назад +1

    ስታለቅሺ ሆዴን በላሽው የኔ ውድ

  • @ibadurahman5546
    @ibadurahman5546 2 года назад +1

    Assalamaleeykuum warahmatullaahi wobaarakaatuuh

  • @እሙሚፍታህዩቱብ.መካነሰላ

    ቀጣይ ሶፊ

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ 2 года назад +4

    👍👍👍👍👍👍👍👍😭😭😭😭😭😭😭😭አለቁ ወገኖቻችን

  • @ሀያት-ፐ2ኘ
    @ሀያት-ፐ2ኘ 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @khawlathabhiabhi779
    @khawlathabhiabhi779 2 года назад

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ያማል
    እረ ፍትፍፍፍፍፍፍ ወዴት ነህ እረ የአሏህ በቃ በለን

  • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
    @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 года назад +3

    🌹🌹👍👍