ድብብቆሽ ሙሉ ክፍል ON Danya Tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 май 2023
  • #ድብብቆሽdanya-tube# ሙሉ ክፍል#2023-እንኳን ወደ ዳንያ ቲዩብ በደህና መጡ፡፡ ከኛ ጋር በሚኖሮት ቆይታ ድራማዎች ኢስላማዊ ፊልሞች በተለያዩ የኪነጥበብ ውጤቶች እና ሙሀደራዎች እናስደስቶታለን፡፡መልካም ቆይታ
    @danyatube
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 64

  • @sheahmedabubekier7279
    @sheahmedabubekier7279 Год назад +39

    ተፅፅተን ወደ አላህ የተመለስነው ሁሉ ተውበታችን አላህ ይቀበለን አሚን

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Год назад +10

    እንደዚህ ያሉ ወንዶች የስንታችንን ልብሰበሩ ተስፋችንን አጨናገፉ ሀስቡነላህ መኒእመል ወኪል😢
    በጣም አስተማሪ ስራማነው እናመሰግናለን

  • @murdaabrar3415
    @murdaabrar3415 Год назад +5

    ጥሩ ትምህርት ነው ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Год назад +1

    ሡብሀን አላህ እህህህህ 😢😢😢😢ወለሂ ምርጥ ትምህርት ነው 😢😢😢😢😢ያአሏህ ሆይ ቃልብ ሥጣን 🤲🤲🤲☝️☝️☝️😭😭😭

  • @AberareAbedu-fp9vy
    @AberareAbedu-fp9vy Год назад +4

    ያአላህ ሁሉ ነገራችንን አደራ ተሳስቶ ከሚያሳስትም ያላህ አንተ ጠብቀን

  • @user-nm9tw1kx6c
    @user-nm9tw1kx6c Год назад +2

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ በርቱ

  • @user-vg1pp7rr3b
    @user-vg1pp7rr3b Год назад +4

    ማሻአላህበ?ጣምአሥተማረነዉ

  • @rahmaabdo1454
    @rahmaabdo1454 Год назад +8

    ጥሩ መልዕክት አለው ግን በአንድ ግዜ ሁለት ነገር እንዴት እንስማ የነሺዳው ድምፅ ቢጠፋ እንሱ ሲያወሩ ውበቱን ያጠፋዋል

  • @shkuriyaumer1404
    @shkuriyaumer1404 10 месяцев назад +1

    ተስፋችን ልባችን ማንነታችን ሁሉንም ነገር ሚያሳጡን ወንዶች የዚህ አይነቶቹ ናቸው አላህ ይሰብስበን😭🤲🤲

  • @heyryanursen4832
    @heyryanursen4832 Год назад +3

    አስተማሪ ነው ለንደነዚ አይነት ወንዶች

  • @rahimahussen3993
    @rahimahussen3993 Год назад

    Mashalla excellent message!!!!!

  • @HadraWale
    @HadraWale Год назад

    MashAllah gin neshidawu alasemam alen

  • @user-pt7ij1sx4q
    @user-pt7ij1sx4q 4 месяца назад

    Siribbaha farhaan

  • @user-gi6lo1mt4u
    @user-gi6lo1mt4u Месяц назад

    በጣም አስተማሪ ነዉ ግን የሱን የልጁን መጨረሻዉ ቢታወቅ አሪፍ ነዉ

  • @user-sm2wy1fm7j
    @user-sm2wy1fm7j 2 месяца назад

    masha,allah

  • @MensurNassir
    @MensurNassir 7 месяцев назад +1

    ቲቸሬ. ቲቸሬ. ቲቸሬ. በጣም. ሲበዛ. አፍቅርሻለው.

  • @ahmedabdellah-bf5ov
    @ahmedabdellah-bf5ov Год назад

    Nuf jiradha fayyaadaha Ergaa cimaa if kheyisa qabaa Galatoomaa.

  • @bantumuae8404
    @bantumuae8404 Год назад

    Subanalhaa Alukubraa 😢😢😢😢

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f Год назад

    ዋውማሻአላህ

  • @fatehafateha459
    @fatehafateha459 Год назад +3

    በርቱ❤❤❤

  • @userautbe7047
    @userautbe7047 Год назад

    ❤❤👍👍👍👍

  • @user-zm7tp2xt2i
    @user-zm7tp2xt2i 6 месяцев назад +1

  • @babatube-i7o
    @babatube-i7o Год назад +1

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @user-ku8fo2xb3y
    @user-ku8fo2xb3y Год назад

    ሡበሀን አሏህ

  • @user-cb3qy7gz9t
    @user-cb3qy7gz9t 6 месяцев назад

    ሡበሀን አላህ

  • @user-sh5vx8yh8c
    @user-sh5vx8yh8c Год назад

    በርቱሁ አስታማሪትምርት

  • @user-oc5fm1dl3d
    @user-oc5fm1dl3d Год назад

    Ahelin

  • @Lbab-k3g
    @Lbab-k3g Месяц назад

    Lubab. Bnt ebb

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 Год назад +1

    ያርብብብ እዝነትህን 😢😢😢

  • @user-pt5bd4bs4d
    @user-pt5bd4bs4d Год назад

    አስተማሪነው

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 Год назад

    Ya Allah 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ameryamuhammad1996
    @ameryamuhammad1996 Год назад +1

    ነሺዳው ባይኖር ጥሩነበር

  • @rahmabintseyum1549
    @rahmabintseyum1549 Год назад

    ከሳስቶ ከሚያሳስት አላህ ይጠብቀን

  • @FatemaHyari
    @FatemaHyari 6 месяцев назад

    👍👍👍👍☝️☝️☝️💯❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rukiyaa2732
    @rukiyaa2732 Год назад

    😢😢

  • @asiaibrahim9194
    @asiaibrahim9194 Год назад

    😢😢😢😢

  • @wewee5720
    @wewee5720 Год назад

    😭😭😭😭😭

  • @munajaashimi-et5un
    @munajaashimi-et5un Месяц назад +1

    ጭራሽ ሶስተኛሚ 😮

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 Год назад

    የዘመናችንእውነታ ነው ደራሲውን ማመስገን እፈልጋለሁ ብዙ እህቶች በዚህ ነገር ተጠቅተዋል ሀራም ነገር የመላመዳቸው ብዛት ሀላል እስኪመስላቸው እየሰሩት ይገኛል የጥሩ ወንድም ምሳሌ ነው

  • @user-zz2it1pw6m
    @user-zz2it1pw6m Год назад +1

    የዝህ ለየት እሚያደርገው ደሞ ከተዋረዴ ብኋላ አለመመለሡ 😂

    • @rmbfdn1794
      @rmbfdn1794 8 месяцев назад

      ፊልሙን ሣላይ አች አሣቅሽኝ

  • @quranchannel38
    @quranchannel38 Год назад

    ኘሺዳው ይጥፋ በተረፈ በርቱ

  • @MensurNassir
    @MensurNassir 7 месяцев назад +2

    የወንድ. ጓደኛ. አንኳን. የለኝም

    • @hawawaewa
      @hawawaewa 5 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @hawawaewa
      @hawawaewa 5 дней назад

      ❤❤❤😂

  • @user-zc2ko8bw9e
    @user-zc2ko8bw9e Год назад +2

    ነሻዳ ስላለው ላዳማጭ ያስጠላል

  • @user-lw7jy3nd3i
    @user-lw7jy3nd3i Год назад

    ነሺዳው ይረብሻል

  • @sofiasaeed2303
    @sofiasaeed2303 Год назад

    ወደደመአወነት

  • @Fatimah-zp8zp
    @Fatimah-zp8zp Год назад +1

    ወአለይኩሙሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እኳንደህና መጣችሁ ዳናዋች❤❤

  • @makia7659
    @makia7659 Год назад

    ማሻአላ ጥሩ ትምረት ነው ግን ነሸዳው ይጥፋልን

  • @medinaabebe1821
    @medinaabebe1821 Год назад

    ሁለት ድምፅ ባዲ ላይ

  • @kitiyaomer
    @kitiyaomer Год назад

    ሃሚን

  • @MensurNassir
    @MensurNassir 7 месяцев назад

    እንኳን. የሴት. ጋደኛ. የለኝም. ግን. ልቤ. የምታቃጥለኝ. አንድ. ስት. አለች.

  • @sofiasaeed2303
    @sofiasaeed2303 Год назад

    ትከከከከከ

  • @DhhhfhGvvj
    @DhhhfhGvvj 8 месяцев назад

    እስራህንይስጥህ፣እረጉድአድቱስትኽድአድቱንመጥራትእረተውአላህንፍሩ።

  • @user-ct4kr8mo4l
    @user-ct4kr8mo4l Год назад

    ነሽዳው ቢቀር

  • @user-gx2tu3nm2b
    @user-gx2tu3nm2b Год назад

    ምንም ሊሰማኝ አልቻለም ከሆላ ያለው ድምፅ እባካችሁ ትምህርት ከሆነ ድምፁን ቀንሱት