በሰው ጉዳይ ሙሉ ክፍል ተለቀቀ 2022 ነጃህ_ሚዲያ || wollo tube || Donkey tube || Seifu on EBS || sofi tube Tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 ноя 2024

Комментарии • 83

  • @housseinharbuhoussein5830
    @housseinharbuhoussein5830 Год назад +6

    ስለዝህ ሠወችን የሚጎዳ ነገር አላረገም የሚጎዳዉ እራሡን ብቻ ነዉ ስለዝህ እኛ የሠዉን የዉስጥ ችግር እናቅም የሚያቀዉ አላህ ብቻ ነዉ ስለዝህ የሠዉን ስም ማጥፋት አይገባንም በሙስሊ ህግ

  • @Sarah-ge2il
    @Sarah-ge2il Год назад +5

    ትልቁ ሰዉዬ ወድማችን ደስ ሲል አነጋገሩ ማሻ አላህ ወድጀሀለዉ

  • @Zdሀሰንአምሀራዊት
    @Zdሀሰንአምሀራዊት Год назад +10

    ያኡመት ሙሀመድ ሱለላህ አለይሒ ወሰለም የሰው ወንጀልን (ነውር )አትከታተሉ ያውም በአደባባይ አኡዙቢላሒ
    እንደውም ለመሰተር ሞክሩ

  • @FatimaFatima-zn8cl
    @FatimaFatima-zn8cl 2 года назад +6

    አደኛ ነኝ ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረከቱ አላህየ አገራችን ሰላም አዉርድልን በጎደር ለተጨፈጨፉት ንፁህ ወገንቻችን ፍትህ ፍትህ የምጠይቀዉ መግስትን አደለም ፈጣሪየን ነዉ

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤😢😢አሚን

  • @Mኢትዩጲያ
    @Mኢትዩጲያ 2 года назад +12

    ሲጀመር የሙስሊም አይብ በአደባባይ አይለቀቅም እንማርበታለን

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 8 месяцев назад

    አስተማሪ ነው የሰውን ነወር ከመከታተላችን በፊት እራሳችንን መከታተል ይበልጣል

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm Год назад +1

    ፆመኛነኚ እየተባለየሰዉን ነዉርበአደባባይ ይበተናል

  • @ሀያትከድር-ቘ1ጰ
    @ሀያትከድር-ቘ1ጰ 2 года назад +4

    በጣም አስተማሪ ነዉ በሁኑ ጊዜ የሀሰት ነገርሮች ነዉ ሀገር እያበጠበጠ ያለዉ

  • @ሀያተ-ፀ6ነ
    @ሀያተ-ፀ6ነ 7 месяцев назад

    ምርጥ ትምርት ነዉበርቱ

  • @AhmedNesha
    @AhmedNesha Год назад +1

    Machereshawu qonijo timihiriti agichebatalo

  • @EindiEindi-zl1bq
    @EindiEindi-zl1bq Год назад

    Wow beta asthmatic new Isha Allah

  • @housseinharbuhoussein5830
    @housseinharbuhoussein5830 Год назад

    በጣም ጡሩ ነዉ ግን ስተት አለ ወንድማችን ላደረገዉ ነገር በይፋ ለህዝብ ከማዉራት በፊት የሠዉየዉን ችግር ማወቅ ያስፈልጋል አላህ ደሞ የወድምህን አይብ ሠትሩ ነዉ ያለዉ ሠዉየዉ በጾም የበላበትን ጉዳይ አላህ ብቻ ነዉ የሚያቀዉ እንጅ እኛ ግን የመሠተር ግደታ አለብን

  • @SittishaaKadiir-jr6vi
    @SittishaaKadiir-jr6vi Год назад

    very nice mashaa Allah

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm Год назад

    የሰዉልጅ ክፋትእና ጥመት የራሳችንንወጀል ብንቆጥርነበር የሚጠቅመን አጅብ

  • @shmsyaahmed1353
    @shmsyaahmed1353 Год назад +1

    ሙስሊም የሆነ ሰው ሰላምታ መመለስ አለበት

  • @Montaha-ew3wm
    @Montaha-ew3wm 5 месяцев назад

    Alah hideya ystachu

  • @zemzemmohamedhassen4809
    @zemzemmohamedhassen4809 2 года назад +5

    ማሻ አላህ እጂግ አስተማሪ ነው በርቱ

  • @beletemekonen-tx7zm
    @beletemekonen-tx7zm Год назад +1

    በጣምምርጥአስተማሪነው

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 8 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢ወየወ😢😢ሰዉየዉነትነዉ😢😢የመሰለኝ

  • @Mኢትዩጲያ
    @Mኢትዩጲያ 2 года назад +4

    የስው ልጅ ምንም አይነት ወንጀል ይስራ አላህ ነው እሚተሳሰበው ይህ ነገር ድራማ ባይሆን በጣም ነበር ምበሳጨው

  • @سليمه-ب6ق
    @سليمه-ب6ق 8 месяцев назад

    Allah yesewun ayi kemelekakem yitebken sayaku kemefredm

  • @aminahiendriess5973
    @aminahiendriess5973 Год назад +2

    ቅናትሽን ቀንሽ😂😂😂 እወድሻለሁ እህቴ❤

  • @Hdaia-l3w
    @Hdaia-l3w Год назад

    አላህ እደዚህካሉ ነገር አዋሳጅይደብቀን

  • @KanjU-ot8cr
    @KanjU-ot8cr 9 месяцев назад

    Masha Allah ስታምሩ❤❤❤

  • @MhammedHassen-v2b
    @MhammedHassen-v2b 11 месяцев назад

    አሰተማሪ ነዉ

  • @maryemendirsyoutube2251
    @maryemendirsyoutube2251 2 года назад +2

    አመሰግናለሁ አብዘሀኛው ሰው እንደዚህ ነን ሳናረጋግጥ ዘወም ብለን በማያገባን እምገባ

  • @فاطمةفاطمة-ك9ذ5ذ
    @فاطمةفاطمة-ك9ذ5ذ 2 года назад +2

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጉጉት ስጠብቅነበር

  • @fozii9685
    @fozii9685 Год назад

    Mashaallah mashaallah mashaallah ❤❤

  • @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
    @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 2 года назад +1

    ዋለይኩምሠላም ወርህመቱላሂወበርካቱህ።አህለን

  • @sabotuuarsiiiseruu8863
    @sabotuuarsiiiseruu8863 2 года назад +1

    Mashaa alaah 😥

  • @rosehusain1519
    @rosehusain1519 2 года назад

    Mashallaah MaaashAllaah 🥰💕

  • @Mኢትዩጲያ
    @Mኢትዩጲያ 2 года назад

    ደስ ይላል ጨርሼ ሳየው

  • @zinatzinat-b4r
    @zinatzinat-b4r Год назад

    ያኢላሂ ሶብር ስጠኝ

  • @bortokankader3006
    @bortokankader3006 Год назад

    ወላሂ በዚህ ቪዲዎ ያልተማረ መቸም አንማር

  • @kadeejadubai9638
    @kadeejadubai9638 Год назад +1

    አመሰግነዋለሁ

  • @Montaha-ew3wm
    @Montaha-ew3wm 5 месяцев назад

    sm lematfat blachu naw?

  • @Montaha-ew3wm
    @Montaha-ew3wm 5 месяцев назад

    wushatamoch

  • @Sarah-ge2il
    @Sarah-ge2il Год назад +1

    አሳዘኑኝ አይነግሮቼዉምዴ

  • @Mነኝየአለበሪያ
    @Mነኝየአለበሪያ Год назад

    አይ ሰው

  • @AaaadfcAsfvbhh
    @AaaadfcAsfvbhh Год назад

    ❤🤲🤲🤲🤲❤💛💛🤲

  • @meseretgebre5744
    @meseretgebre5744 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SosoSoso-dr3lx
    @SosoSoso-dr3lx 2 года назад

    ☝️☝️☝️☝️☝️

  • @Mኢትዩጲያ
    @Mኢትዩጲያ 2 года назад +2

    ምንድነው ስልካቹ ውስጥ ያለው ቪድዮ እኛም እንየው

  • @Mኢትዩጲያ
    @Mኢትዩጲያ 2 года назад

    ሙስሊሙን እሚያስተምር ነው

  • @ssss5427
    @ssss5427 2 года назад

    👍👍👍

  • @RealmeCy-pn6if
    @RealmeCy-pn6if Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @seadi9753
    @seadi9753 2 года назад +1

    አሰለሟለይኩም ውዶቸጪቅውስጥነኝ ዱአሳታደርጉልኝ እዳታልፊኝ አደራ

    • @ሠሚራይመር-ሸ2ኰ
      @ሠሚራይመር-ሸ2ኰ 2 года назад

      ውዴ አብሽሪ እኔም እንዳችው ጭቅ ውስጥ ነኝ አላህ ከአለንበት ጭንቅ ይዉጣን

    • @seadi9753
      @seadi9753 2 года назад

      @@ሠሚራይመር-ሸ2ኰ አሚን የኔውድ

    • @ብትሙሀመድ
      @ብትሙሀመድ Год назад

      አላሕየተጨነቀንሑሉአላሕይፈርጂንያርብ

  • @مادينا-س5ع
    @مادينا-س5ع Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @MaryamMayam-gm6he
    @MaryamMayam-gm6he Год назад

    አይ ሰዉ

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 2 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @الاالهالاالله-ف3ج
    @الاالهالاالله-ف3ج 2 года назад

    ♥️♥️

  • @ahimedhussein6305
    @ahimedhussein6305 Год назад

    🥰🥰🥰🥰😭

  • @pikashow6841
    @pikashow6841 Год назад

    እንደዚህ ባልተረጋገጠ ወሬ ድንም ሀገርም ይፈርሳል

  • @መክፊራ-ጠ7ኈ
    @መክፊራ-ጠ7ኈ 2 года назад

    ሩፋይዳ ለምን አቆያቹት?

  • @Mኢትዩጲያ
    @Mኢትዩጲያ 2 года назад +1

    ሀኪም አትፁም ብሎት ይሆናል

  • @jemilaawashjemilaawash7838
    @jemilaawashjemilaawash7838 Год назад

    abey

  • @فاطمةفاطمة-ك9ذ5ذ
    @فاطمةفاطمة-ك9ذ5ذ 2 года назад

    አረ ቀጣውንንንንን

  • @AhmedNesha
    @AhmedNesha Год назад +1

    Majameriya sawu sahon fatari bicha nowu gini ihitacimi satawiqi atiati wusiti gabiteshali lacimi fatari yiqibalishi

  • @lubabasndlw3564
    @lubabasndlw3564 Год назад

    ቀጣያ

  • @avrntasmavrntasm703
    @avrntasmavrntasm703 Год назад

    ሾካካ ነሽ እሽ

  • @BilalJun
    @BilalJun 5 месяцев назад

    kamuslm.felm.ahen.antabiqm.nsaalulah.salam.wal.afiya

  • @beletemekonen-tx7zm
    @beletemekonen-tx7zm Год назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @sameerakwt5334
    @sameerakwt5334 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Haleema-t3r
    @Haleema-t3r Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @መሬምየሡፈ
    @መሬምየሡፈ 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @AbedulltfAbede
    @AbedulltfAbede 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤