📌እንዴት እንደሚያዘንጥ ሀበሻ ልብስ⁉️በጣም ውብ ዘመናዊ‼️|EthioElsy |Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 авг 2021
  • Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
    #EthioElsy #Ethiopia #habesha
    / elsa_fusion_lifestyle
    / @ethioelsylifestyle9486
    / elsa.getu22
    EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Zehabesha, EthioInfo, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , Seble Bekele, Arts TV World, Kana Television
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 360

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +46

    ወገኖቼ የከበረ ሰላምታዬ ባላችሁበት ይድረሳችሁ 🙏 በጠየቃችሁኝ መሰረት ዋጋው በጣም ትንሹ 3000 ቢር ሲሆን በጣም ውዱ ደግሞ 18000ቢር ነው የብዙ አመት ትውውቅ ስላለን ዋጋዋ ጥሩ እና ልብሶቹአም ጥራታቸውን የጠበቁ ናቸው። ሶስና ሀበሻ ትባላለች ስልኩአም +251 911432125 የሀገሮቻችን ታታሪ ሰራተኞች ልናደንቃቸው ፣ልናበረታታቸው ግድ ይለናል ተባረኩልኝ 🙏❤️🙏

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 2 года назад +1

      ይገባዋል ኤልሲ እንዲት እንደሚያምር 😍😍👌👌👌the real Ethiopian elegant women you show your class ❤❤❤🙏 ቢጫው በጣም ነው የሚያምረው ለ አዲሰ አመት🌻🌻🌻🌼🌻🌻

    • @user-js4jt9lg2s
      @user-js4jt9lg2s 2 года назад

      ተባረኪልኝ

    • @Tsion16199
      @Tsion16199 2 года назад +2

      Wow wow wow ከልጅቷ ብቻ አይደለም ከመስቀያውም ነው ኤልሲዬ😘👌🏾

    • @user-fo6lk4sk7l
      @user-fo6lk4sk7l 2 года назад +2

      ሰላም ከሀገር ውጪ ትልካለች እንዴ ዋጋውስ መላኪያ ጨምሮ ነው?

    • @amiramohamed6059
      @amiramohamed6059 2 года назад

      ሁሉም በጣም ያምራል 😍💕

  • @menberegetu6703
    @menberegetu6703 2 года назад +8

    ሁሉም ያምራል እኔም ቢጫው አለኝ በጣም ነው የምወደው። የአበሻ ልብስ በጣም እየተሻሻለ ዘመናዊ እያደረጉ እየሰፊት በጣም ደሰ ይላል። አንችም ጥሩ መርጠሻል በውሃ ይለቅ መልካም በአል። 👌👍👍

  • @user-rv2tw7fv7s
    @user-rv2tw7fv7s 2 года назад +7

    ከመስቀያው ነው በጣም ነው ደስየምትይው በሁሉም እገር ልብስ ግን ከሁሉም የጎንደሩ ቀሚስ ግዜ የማያልፍበት ቆንጆ ቀሚስ ነው

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 года назад +6

    የኔ ዘናጭ የምትለብሽው ሁሉ የሚያምርብሽ ቆንጆ!!! ሀበሻዊት ከ መስቀያው ነው 👍😘😘😘💝🌷🌻 መልካም አዲስ አመት ልዩዬ 🎁🎂

  • @yedingil
    @yedingil 2 года назад +6

    ኤልሱ የኔ ቆንጆ እውነት ለመናገር ለመምረጥ በጣም ያስቸግራል ሁሉም በጣም ያምራል!በዛላይ አንቺ ምንም ብትለብሺ የልብሱ ውበት ነሽ♥️♥️⭐️👸👸👸🌼🌼🌼🌼

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 2 года назад +5

    ኤልሲዬ ሁሉም በጣም ቆንጆ ናቸው ውብ የባህል ልብስ ነው ያለን አንች ላይ ደግም ልዩ ነው።ምርጫሽ ይመቸኛል።

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 2 года назад +4

    ኤልሱዬ የቱን መሮጦ የቱ ይተዋል ሁሉም በጣም ያምራል ለነገሩ ከትከሻሽ ነው መልካም ዘመን መለወጫ ይሁንልሽ ከእነ ቤተሰብሽ

  • @romakeleta8401
    @romakeleta8401 2 года назад +4

    ዋው የሆንሽ ቆንጆዬ ነገር ምንም አይወጣልሽም የልብሶችሽ ምርጫ የቦታ ምርጫ ያንቺ ንፁነት ስነስርአትነት ዋው ታድለሽ ይመችሽ አቦ ምርጥ ነሽ።

  • @enatleenat7764
    @enatleenat7764 2 года назад +6

    እውነትም ጉደኛ የአበሻ ልብሶች ሲያምሩ❤️ከመስቀያውም ነው❤️ ሼር አድርጌዋለሁ ያምራል

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus 2 года назад +3

    ኤልስዬ አንቺ ጋር ምንም የሚጣል ነገር የለም ውብ ኢትዮጵያዊ ሀበሻ ነሽ ሁሉም ያምርብሻል ሀገሬን አስናፈቅሽን 💚 💛❤️Share

  • @helenlemma4514
    @helenlemma4514 2 года назад +2

    ምን ላርግሽ የኢትዮጵያ የባህል ልብሳችን ብቻ ይበቃል የሰሩ እጆች ይባረኩ ክብር ለፈታዬች ክብር ለሸማኔዎች ክብር ለሁሉም

  • @liyaisakabraham6564
    @liyaisakabraham6564 2 года назад +5

    የኔ ቆንጆ ሁሉም ያምርብሻል በተለይ ቢጫው እና ቀዮ፡😘👏

  • @menberekebede4373
    @menberekebede4373 2 года назад +3

    የኔ ቆንጆ ምንም ብትለብሺ ያምርብሻል በጣም የወደድኩትአራት አራት ማእዘን ያለው ቢጫ ቀይ ብሉ ዶት ዶት ያለበት ለኔም ቐ ቢኖረኝ ደስይለኛል

  • @saramulugata2002
    @saramulugata2002 2 года назад +2

    ሁሉም ያምራል አንደኔ ምርጫ የጎንደር የባህል ያልሽዉና የመጨረሻውን ቢጫዉ👌

  • @luchyakiflaykiflay6736
    @luchyakiflaykiflay6736 2 года назад +4

    በጣም ያምራል ሰማያውዊ ደሞ ጉደኛ ነው ምርጫ ላይ ጎበዝ ነሽ:: enjoy your time in Addis 🙌

  • @juhanizabdella9159
    @juhanizabdella9159 2 года назад +5

    ሰላምኤልሲ ሁሉም ልብሶች ቆንጆ ና ቸው ያምሩብሻል እኔ ሙሉ ቀዩን ወድጄዋለሁ ሲምፕል ነው ::

  • @Hope20437
    @Hope20437 2 года назад +3

    መስቀያውም ስላመረ ነው ልብሱ ብቻውንኮ ሊያምር አይችልም ኤልሲዬ you are gorgeous 😍
    I like the blue one on you

  • @selammekonnen3781
    @selammekonnen3781 2 года назад +2

    ለኔ ሁሉም አሪፍ ነዉ ምክንያቱም አገር ልብስ በጣም እወዳለሁ ! አልሲዬ አንቺ ላይ ደግሞ ሌላ ነዉ የኔ ቆንጆ

  • @lidiaabrham4866
    @lidiaabrham4866 2 года назад +1

    ዋው በጣም ያምራል እኔ የወደድኩት ከለር ፉሉ ቀሚስ፣የወይንጠጁ ከለሩ፣ሰማያዊው ከለር፣ቀዩ ከለር እነዚህ በጣም ወድጃቸዋለሁ፣በጣም ጥሩ ስራ ነው እንደዚህ ማስተዋወቅሽ ገና ብዙ የኣገራችን ምርቶች ታስተዋውቂያለሽ ብየ ተስፋ ኣደርጋለሁ በርቺ ቀጥይበት ስራሽ በጣም የሚወደድ እና የሚማርክ ነው ዘመንሽ ይባረክ ስወድሽ!!!!!!!

  • @wagibelete4163
    @wagibelete4163 2 года назад +4

    በጣም ያምራል የባህል ልብሳችን!!! ቢጫው ተመችቶኛል

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 года назад +4

    ኤልሲ ሰማያዊውን ወድጄዋለሁ👌👌👌👍👍

  • @senaittesfay2718
    @senaittesfay2718 2 года назад +2

    Beautiful it is very hard to choose. The best habesha dress 👗 👍🏾

  • @b.t7056
    @b.t7056 2 года назад +3

    ዋዉዉዉ ሁሉም በጣም ያምርብሻል ኤልሲዬ!!! ታድለሽ ኢትዮጽያ!!! 💞❤💞🌹🌹

  • @caterinabettioni1422
    @caterinabettioni1422 2 года назад +3

    My favorite the red & simple to use in my home with family 🙏🏽

  • @mahelettamirat2682
    @mahelettamirat2682 2 года назад +4

    ሁሉም ያምርብሻል ኤልሲ ውብ ነሽ🌹

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 2 года назад +3

    ዋዉ ኤልስዬ እንኳን ደህና መጣሽ ልብሶቹ እንዴት ያልራሉ ለመምረጥ ያስቸግራል ሁሉንም ወድጄዋለሁ ደሞ አንቺ የለበሽው ምን የማያምር አለ የሚያስጠላም ብትለብሺ አንቺ ላይ ያምራል ውብ ያገር ልጅ ተባረኪ👍👍🥰😍🥰ሼር

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 года назад +3

    ሰላም እኔ ከቀዩ በፊት ያለውን አንገቱ ሰፋ ያለውን ብዙ ከለር ፉል የሆነውን በይበልጥ ውድጀዋለሁ ነገር ግን ሁሉም በጣም ያምራሉ

  • @selam484
    @selam484 2 года назад +3

    I like the red one very simple and elegant. Thank u Elsi

  • @yosephyoseph8132
    @yosephyoseph8132 2 года назад +2

    ዘና በይ ቆንጆ ዋጋው መቼም አይነገርም በሀይለኛው ነው 🙏👍

  • @betychaneyalew2266
    @betychaneyalew2266 2 года назад +2

    you look elegant & konjo us always!!! የኔ ምርጫ 1ኛ ቀዩ በተረፈ ደሞ 2014 አሜን ተብለናል የካሳ ዘመን ያርግልን!!❤

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 2 года назад +15

    Beautiful habesha dresses, they all look so beautiful and elegant on you Elsy 👌❤

  • @selamteke1007
    @selamteke1007 2 года назад +6

    ሰማያዊው በጣም ያምራል

    • @AA-lk2iv
      @AA-lk2iv 2 года назад

      ዋጋ ሰንት ነው

    • @AA-lk2iv
      @AA-lk2iv 2 года назад

      3;30 ደቂቃ ለይ የለው ሰንት ነው

  • @reflexted251
    @reflexted251 2 года назад +2

    ኤልሲዬ የኔ ደርባባ ያምርብሻል ሁሉም ከመስቀያው ነው።

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 2 года назад +3

    ኤልሳዬ የኔ ምርጥ አምሮብሻል ❤ ለኔ አንደኛ የጎንደሩ ነው ስወድሽ😘❤ !!!

  • @ItsMe-wc2cd
    @ItsMe-wc2cd 2 года назад +2

    Waw 👌ኤልስዬ ሆቴሉ በጣም ያምራል ልብሱ ደሞ ልዩ ነው !👌የኔ ምርጫ ወይንጠጁ ጥለቱ ከውሀላ ረዝሞ ዋው ሌላ ነው!
    ውይውይ ብቻ ኤልሲ ምኑን ልምረጥ ሁሉም በጣም ያምራል!

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 2 года назад +3

    በጣም ያምራል ኤልስዬ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️

  • @tigistlemma3135
    @tigistlemma3135 2 года назад +2

    ሁሉም ያምራሉ በጣም ።እኔ ግን የጎንደሩን የእናቴን ነው ባብዛኛው የምወደውም የማረገውም ብዙ ግዜ እሱን ነው እወደዋለው። አንቺም ለምርጫ ስላሳየሽንን ተባረኪ

  • @magygirum553
    @magygirum553 2 года назад +2

    የኔ ቆንጆ ስታምሪ።ሁሉም አይን አዎጅ ነው።

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 2 года назад +3

    እንዴት ያምራል ሁሉም ልዩ ነው እናመሰግናለን ኤልስዬ ስላሳየሽን👍😍

  • @senitsgaey7802
    @senitsgaey7802 2 года назад +1

    የመጀመሪያውና ሁለተኛው ያደረግሽው ሰማያዊ ሁለቱን በጣም ወድጀዋለው ነገሩ ከመስቀያው ነው ቆንጆ

  • @haymanotadmasu3645
    @haymanotadmasu3645 2 года назад +3

    እኔ Purpleሉን እና የጎንደሩን ወድጄዋለው

  • @mimiboru5197
    @mimiboru5197 2 года назад +3

    Thank you so much god bless you and your family

  • @tigeradahaile3660
    @tigeradahaile3660 2 года назад +1

    እኔ በጣም የወደድኩት 4 መአዘን በከለር ያለዉ በተረፈ በጣም ያምራል ውብ ነሸ በርቺ አኔ አሰተጣጠብ ሰታሳይን የነበረ አበሻ ቀሚሰ ማየት አፈልጋለሁ ሰለወደድኩት

  • @cecet745
    @cecet745 2 года назад +2

    The Gonder/Gjjam and the purple dress are so elegant and beautiful!!!

  • @amaluaetube7539
    @amaluaetube7539 2 года назад +1

    ሁሉም በጣም ያምራል ሰማያዊው በጣም ወደድኩት ይመችሽ የኔ ደርባባ

  • @akberettesfamichael5946
    @akberettesfamichael5946 2 года назад +1

    All of them are beautiful! My first choice is the last Golden one and the fully red one.

  • @familybannas8809
    @familybannas8809 2 года назад +2

    Thank you for sharing.. all beautiful 😻
    And wish you a Happy Ethiopian New Year!!

  • @tigist8015
    @tigist8015 2 года назад +3

    All are beautiful and fit on you, thank you for inspiring us 🙏!!!

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 2 года назад

    I love it thanks sis

  • @haregselam6045
    @haregselam6045 10 месяцев назад

    ሁሊም የምራል የኀንደሩና ቢጫው ደግም ልዩ ነዉ
    ሲያምርብሽ ኤልስዬ።
    በርቺ።

  • @mahiletfantu2196
    @mahiletfantu2196 2 года назад +2

    ሁሉም እጅግ በጣም ያምራል ።

  • @ruthseyoum2309
    @ruthseyoum2309 2 года назад +1

    Beautiful ye habsha lebes.I like they way you show us great job !
    Im

  • @lorenzrediate4073
    @lorenzrediate4073 2 года назад

    Woww Woww all is very nice,,i love it ,melkam adess amet yehunlischi

  • @abyssiniangirl861
    @abyssiniangirl861 2 года назад +2

    It's very difficult to select because every dresses are perfect on you

  • @seidayassin7650
    @seidayassin7650 2 года назад

    I like the read one. You just say simple one is my favorite.

  • @eyesusfikir9501
    @eyesusfikir9501 2 года назад

    I love the purple one!

  • @K-Arsema
    @K-Arsema 2 года назад

    ኤልሲ ቅርብ ቀን ነው ያወኩሽ።በጣም ቅን ሁለገብ ዘናጭ አስተዋይ ሴት ነሽ።በጣም ነው የተመቸሽኝ እስከዛሬ ሳላውቅሽ አምልጦኝ ነበር ግን ያለውን እያየሁ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ።በጣ በጣም አመሰግንሻለሁ።በርቺ

  • @mariaalicatoras876
    @mariaalicatoras876 2 года назад +1

    Betam konjo nachew!! Anchim konjo nesh👋 lbsichiu anchi lay betam yamralu iniye hulu new yewededkut❤️ melkam addis amet luhulu Ithiopia hizb❤️

  • @zinaabebe3797
    @zinaabebe3797 2 года назад

    I love all your program. Thank you for your teaching videos. Enkutatash for all Habesha Ethiopian and Ertrian people.

  • @asmaraeritrea9034
    @asmaraeritrea9034 2 года назад +1

    My favourite red one I love it 😍

  • @abebam1650
    @abebam1650 2 года назад

    All beautiful dresses specially red and purple.👌

  • @Sami-dn8sz
    @Sami-dn8sz 2 года назад +2

    Very nice and so special combinations sweety stay blessed!!!!!

  • @kidisthaile8062
    @kidisthaile8062 2 года назад +1

    Very amazing habesha dress, look beautiful on you sis.

  • @abebadesta7315
    @abebadesta7315 2 года назад +3

    ሙሉ ቀዩ ደስ ይላል ስንት ነው

  • @HB-kv6xf
    @HB-kv6xf 2 года назад +2

    I love the pink

  • @kidistberhane5375
    @kidistberhane5375 2 года назад +1

    Lovely you are. They all look good on you. Thanks thanking us home. Enjoy your staying. Happy Now Year!

  • @mekdestesfaye6331
    @mekdestesfaye6331 2 года назад

    ሁሉም ቆንጆ ነው
    ብሉ እና ቀዮ በጣም ያምራል ለየት ያለነው
    Thank u elsi

  • @kwkk6984
    @kwkk6984 2 года назад +1

    ሁሉም በጣም ያምራል

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 2 года назад +3

    ሁሉም ሲያምር ። ጫማ የሚሸፍን ቁመት ባይሆን እመርጣለሁ ከተለያየ ቦታነው የገዛሽው ወይስ ከአንድ ሱቅ ? እድሌ ሆኖ የሚልኩልኝ ሁሉ አንድም አያምረኝም ጥሩ የምትይው ሱቅ ካለ አሣውቂኝ 🙏

  • @tsinatweldemariyam3266
    @tsinatweldemariyam3266 2 года назад +2

    They all look good on you but the Blue one is amazing

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 2 года назад

    elsy ሁሉም ነገር ያምርብሻል👍 ምርጫዎችሽ ሁሉ አደንኛ ናቸው
    😘😘😘😘

  • @eleniamanuel3987
    @eleniamanuel3987 2 года назад

    Tebareki...

  • @almaznegash7914
    @almaznegash7914 2 года назад +1

    I love everything but the Gonder dress is gorgeous 😍

  • @hannaalemu3048
    @hannaalemu3048 2 года назад

    All beautiful dresses👌great test 🥰

  • @sarazeray3586
    @sarazeray3586 2 года назад

    I like the red one simply elegant 😍

  • @rg6423
    @rg6423 2 года назад +1

    1. Purple 2. Red and the third one for me is blue

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu5186 2 года назад

    Hulum yameral demo yamrbeshal anche yetun wededsh kalshen gen bechawn....melkam addis amet lanchem amen yekasa zemen yehunelen Elsy beautiful

  • @user-nx8pe6lt6b
    @user-nx8pe6lt6b 2 года назад +3

    Love the hotel
    I will cheak it when I come to Addis

  • @leyelamitiku9282
    @leyelamitiku9282 2 года назад

    በጣም ያምራሉ እንዲሁም አሳምረሻቸዋል አንደኛ የወደድኩት በተለያዩ ከለር የተጠለፈውን 👌

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 2 года назад

    Omg what a beautiful habesha dresses they all look beautiful amazing on you konjo 🙏🥰🕊🕊🕊🌸🌸🌸🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻

  • @rutajohn8039
    @rutajohn8039 2 года назад

    የኔ ቆንጆ ሁሉም ያምርብሻል ተባረኪ 😍 የገዛሽበት ቦታው እና ዋጋውን ብትነግሪን አሪፍ ነው

  • @sewagegnehutamene5893
    @sewagegnehutamene5893 2 года назад

    ሁሉም ነገር ያምርብሻል ተባረኪ

  • @brookeb9199
    @brookeb9199 2 года назад +1

    Wow,….so beautiful ❤️❤️❤️😍😍😍

  • @AskMePrayer
    @AskMePrayer 2 года назад +2

    ቀዩ ቀሚስ አሪፍ ነው! ሌላውን አልመኘውም!

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 2 года назад +1

    I like the yellow... the last

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 2 года назад

    ዋው በእጅ የተጠለፈው ለኔ ምርጥ ነው አንቺ ስትለብሺው ግን ሁሉም ልዩ ነው ታምሪያለሽ😘😘

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 года назад

    ኤልስዬ ሁሉም ወድጀዋለሁ በአንደኛ ደረጃ ግን ያ በጣም ከለር የበዛበት ዋው ነው።
    Enjoy your vacation gobez berchi ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @addiswoldeyes2216
    @addiswoldeyes2216 2 года назад

    i love the blue one with silver shoe

  • @Adugenete
    @Adugenete 2 года назад

    ኤልሲ ባለሽበት ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ በጣም የሚገራርሙ የሀገራችን ባህላዊ አልባሳት ሆቴሉ እራሱ ጉደኛ ነው አዲሱን አመት በአዳዲስ አልባሳት የሚገርመው እውነት ለመናገር ሁሉም በጣም ስለሚያምሩ ለመምረጥ ተቸግሬያለሁ በዛላይ መስቀያውም ወሳኝ ነው ይመችሽ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 года назад

    በስመአብ አንዲት እንደሚያምር ኤልስ 😍 yes the real Ethiopian elegant women ❤❤❤👌👌

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 2 года назад +1

    ኤልሳ እንዴት ነሽ እኔ የወደድኩት colourfulሉንና the simple redነው የጎንደሩንም ወድጅዋለሁ።ግን ሁሉም ቆንጆ ነው።

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 2 года назад +2

    You look stunning in all,the background music made me so emotional,you are lucky to be there at this time of the year,melkam addis amet 😍😍

  • @YeWahaMarMedia
    @YeWahaMarMedia 2 года назад

    ቀዩን በጣም ነው የወደድኩት ሲምፕል ነው የኔ ሴት ወይዘሮ ሌሎችም ምንም አይወጣላቸውም

  • @user-sk5nm9ee6k
    @user-sk5nm9ee6k 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ❤❤❤❤ ከማፍቀሬ የተነሳ የተለያዩ የሀበሻ ቀሚሶችን ሸክፌ ሸክፌ አለባበሱን ግን አላውቅበትም ነበር አመሰግናለሁ

  • @fevengemeshu4736
    @fevengemeshu4736 2 года назад +1

    ኤልሲ pless ሻንጣ እንዴት እንደ ምናሽግ እና ምን እን እንደምንይዝ ብታስተምርን pless wow new hulum

  • @helentesfamariam580
    @helentesfamariam580 2 года назад +1

    Wow betam dese yelale setamer. Entu 👍💝💞♥️❤️💗💕💓💖💗❤️💞♥️

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne4221 2 года назад +1

    Wow I love it which one is better Turk or China

  • @kiddistdejene6065
    @kiddistdejene6065 2 года назад +1

    Elsi hulum betam yamiribishal, life stylishin ewedewalehu, sadig endachi menor new yemifeligew,

  • @mahletgirma1671
    @mahletgirma1671 2 года назад

    Selam elsy melkam set 😍
    The yellow and purple is the best 👍

  • @senaitdestaw7111
    @senaitdestaw7111 2 года назад

    የኔ ቆንጆ የጠፋሁት ፆም ስለነበር ሱባኤ ገብቼ ነው ስወድሽ እኮ ሁሉም ያምርብሻል ነገር ግን ፐርፕሉ በጣም ያምራል