Ayzosh Yene wid Else endalechiw ye afachinin fire new yeminbelaw ene dink negn yihe hulu fetena nege yalfal bilesh lerasish degagimesh nigerew Beterefe abzitesh tsely Geta yirdash🙏❤️
You got that right!! Sometimes I comment my kids if they can change their outfits or hair styles. This is what they said “mommy this is my body let me take care it as I want it” to me what matter the most is be clear.
ቲንሽ አንችን ሳይ ፍገግ አልኩ ቢያንስ በጣም ከፍቶኛል 😭😭😭 ሂወት ይሄነው በቃ አንዳዴ ምትኖሩለት ስው ሲኖር እንዴት ደስይላል ለማንኛዉም በየ ሀይማኖታቹ ዱአርጉልኝ ክርስቲያን ወገኖች በፀሎት 🙏 አረብ አገር ያለሽው እህቴ ስንቱን ጉድ ችለሻል የኔውዶች የማታ እንጀራ ይስጣቹ ❤
Stay strong my dear ❤
ጠንከር በይ አየዞሽ ሁሉ አላፊ ነው የምንጉዋጉዋለት ነገር በራሱ አላፊ ነው
Ayzosh Yene wid Else endalechiw ye afachinin fire new yeminbelaw ene dink negn yihe hulu fetena nege yalfal bilesh lerasish degagimesh nigerew Beterefe abzitesh tsely Geta yirdash🙏❤️
ኣይዞሽ ፈጣር ካንችጋይሁን
እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ አይተውሽም እመቤቴ ታማልድሽ 🙏 የምድር ኑሮ ሁሉ አላፊ ነው የማንም ጓዳ ማየት ብትችዬ የተለያየ ችግር አለ ማለፉ አይቀርም በርቺ እህቴ " መከራን የቻለ አሸናፊ ነው " እመኝኝ ✌️
የምትኖሪለት ሰው ከመኖሩ በፊት አንቺ መኖር አለብሽ ሁሉም አላፊ ነው በአምላክሽ ታመኚ ሁላችም በተለያዩ ፈተና ውስጥ እናልፋለን ከዛ ጠንክረን እንወጣለን አለበለዚያ ህይወት ትርጉም ያጣል እስከዛው ቀና በይ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው
ከላይ ላለችዋ ልጅ መሠለኝ ኮመቱ Replies ቢሆን ጥሩነበር
እድሜ ቁጥር ነዉ። የኛ ሀገር ኑሮ እድሜን በግማሽ ነዉ ሚያሳጥረዉ።እኔ በአይኔ እያየዉ ያለዉትን የሚያንገበግበኝን ነገር ልንገራቹ።እኔ አረብ ቤት አሮጊት ቤት ነዉ ምሰራዉ አሮጊቷ በትክክል የአያቴ እኩያ ወይም ታላቅ ትሆናለች ።ግን ሁለቱን ብታስተያዩ በቃ አያቴ እየደከችነዉ።ለኩያዋ ሴትዮ እናቷ ነዉ ምትመስለዉ።አንድ እሷናት ያለችኝ የናቴ እናት እድሜዋን ያርዝምልሽ ያገናኛቹ በሉኝ።አሜን
I think style is personal what works for you doesn’t work for others so don’t judge
You got that right!! Sometimes I comment my kids if they can change their outfits or hair styles. This is what they said “mommy this is my body let me take care it as I want it” to me what matter the most is be clear.
አይገርምም ሊፕስቲክ እኔም ወዳጅ አይደለሁም natural look የሆነ ነገር ነው ደስ የሚለኝ፣ ያው ስለ አለባበስ ከዚህ በፊት የምትወዱትን ልብስ ልበሱ ብለናል😁ሰው የወደደው ነው የሚያምርበት😍
እኔም ብዙ ሜክአፕ አያምርብኝም ስገዛ ግን አንደኛ ነኝ እያዝናናሽ ስለምታስተምሪን እድሜ እና ጤና ላንቺም ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ🥰❤
ኤልሲዬ በጣም ትክክል ነው እኔ የአበባ ልብስ አድናቂ ነኝ ከውስጥም ጀምሬያለሁ ከውጭ አልፌ በዛ ላይ ዊግ ከግማሽ እንጂ አያምርብኝም ትልቅ ሰው ያደርገኛል የበለጠ በፀጉሬ ቀለል እላለሁ thank you for sharing
እኔ ግን ያረግሽው ዊግ ትንሽ ቢስተካከል እንደውም አሳምሮሻል ምንም የአሮጊት አይመስልም and the jewelleries ከአለባበሱ ከቦታው ጋር እየታየ መደረብም መተውም ይቻላል ትልቅ የአንገት ከትልቅ ጆሮጌጥ ጋር ባይመከርም ብቻ በሜካፑም ምናምን we can agree fashion እንደየሰዉ ምርጫ ነው የሚያምርበትም አለ ዋናው ነገር ለባለቤቱ comfort የሚሰጠውን የሚወደውን ያርግ እንጂ እንዲ መሆን አለብህ ብሎህግ አያስፈልግም አስተያየት ስንሰጥ mean ሳንሆን የሚለውን እስማማለሁ
ኤልሲ እኮ ኣትናገር 😂 ለማንኛውም በርቺ ቀጥይበት ❤
እውነት. ነው. እድሜ ፀጋ. ነው
በጣም ለሁላችንም በቸርነቱ ያኑረን 🙏♥️🙏
ኢትዮጵያዊን ሰው ማሸማቀቅ ይወዳሉ በአብዛኛው እግዚአብሔር አምላክ የእርጃ ዘመን ይስጠን ማርጀት ክብር ነው
Tina turner እና ሱቅ በደረቴ አይ ኤልሲ😂😂 አልተቻልሽም!! ነገሮችን የምታይበት ነገር እወደዋለሁ። በርቺልኝ ውዴ❤
Tina ሱቅ በደረቴ ተመቸኝ 😂እድሜ ፀጋ እንዲሁም ቁጥር ነው እኔ ስልሳ ዓመት ብገባም እንደዛ ብዬ ነው የማስበው እናመሰግናለን ❤
በትክክል ዋናው አኗኗርነው ሰው ከተመቸው ወጣትነው
ኤልሲ ምርጥ ሰው ብሰማሽ ብሰማሽ አልጠግብሽም
ውዴ ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
በመጀመሪያ ቃሉ ሲናገር ህይወት እና ሞት በምላስ እጅ ነዉ ይላል ስለዚህ እድሜ ይስጠኝ እኖራለሁ ነዉ ማለት ያለብን እንጂ ያለበለዚያ ዘንድሮ ልሞት ነዉ መሰለኝ ብሎ መናገር በራስ ላይ ሞትን መጥራት ነዉ። ስለዚህ ሁላችሁም እህቶቼ በራሳችሁ ላይ መልካም ቃልን መናገር ይኖርብናል። አሮጊት ለሚሉት እድሜዉን ባለቤቱ ስለሚያዉቀዉ መናደድ አያስፈልግም።ሌላዉ አምላክ ይመስገን ቆንጆ ኩል ሊፒስቲክና በስሱ ጌጥ ማድረግ እወዳለሁ ደግሞም ያምርብኛል። ሜካፕ ግን ለሰርግ በስሱ ካልሆነ አርጌ አላዉቅም በተረፈ ከዛ ዉጪ ተቀብቼ አላዉቅም ቆዳዬን ማታ ላይ መንከባከብ ላይ ስለማተኩር እንዲሁ እንዳማረበት አለ። ስለምታሳይን ነገሮች ሁሉ ዘመንሽ ይለምልም🙏
Eski negergn ehtachen endat nw yemitbalew 🥰
😂ኤልሲ አንዳንዴ ቀልድ ጨምሪልን የፀጉርሽ ዊጉ ነገር እንቅልፍ አሳጣኝ 😅😅😅😅 የቡታጋዝ ክር ነው የሚመስለው
You always bring to us interesting ideas!Thank you so much.Stay blessed!!!
Amen ውዴ 🙏♥️🙏
ማነው እንደኔ የረብ ቤት የመረረው ድካሜ ከአቅሜ በላይ ሆነ አገር አልሄድ አላማዬ አልተሳካ ከ10 አመት በላይ ሆነኝ ብቻ ተመስገን አምላኬ
የኔ ውድ❤ አይዞን እኔም እንዳችው ነኝ
አብሺሪ
@@yasenyasen1370 ድካሜ ሲበዛ አለቅሳለሁ እሽ አይዞን አንድ ቀን ያልፍልናል የአረብ አገር ጓዴ ከእራሴ አልፌ ለአረብ አገር ሴት ለሁሉም እዝናለሁ
Ayzosh yene konjo hulum begizew yihonale❤
@@BT-om1zl እውነት ነው አሜን እዝግአብሄር ያዘገጃል ❤
"አሮጊት " ስትዪ አቤት ብዬ መጣሁ😂 ሱቅ በደረቴን እና የድሮ ሃብታም ተመችተውኛል ወይ ኤልሲ ለዚህ እኮ ነዉ ያንቺ ቪዲዮ የሚያመልጠኝ የሆነ ከጎኔ ያለች የምወዳት ጓደኛዬ ሁሉ ትመስዪኛለሽ እኮ ይገርማል : እሱን ዊግ አድርገሽ ግን ትንሽ ሳትዘፍኚልን ?? ከልቤ ነው የሳኩት ዛሬ
🤩🤩🤩🤩መዝፈን ፈለኩ ወይኔ አልመጣልኝም ነበረ 😆😆😆ተባረኩልኝ ፍቅሮቼ 🙌♥️🙏
ውይ ኤልስሻ part two ብለሽ ጨርሽልን ሃሳብሽ አልተቋጨም የምን አጏግቶ ላሽ ነው ሆሆ
❤ 💖 Elisi betam tiru mikir beteley sewin bekalat mesiber waga yaskefilal yalishiw sewoch askeyimewin kebad waga sekefilu aychalew. Gin anchi min good nesh ewketish betam bizu new ♥ 😋 tilik tibebegna nesh tebareki bewinet sewin lemerdat silemetash tsegawin alabisoshal 💋 😘 love ❤.
ኤልሲ ክበሪልኝ ውዴ በጣም መልካም ሰው ነሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረኪ
በእድሜ ትልቅ የሚያስመስል እስታይል ብትይው ይቀላል አንቺ ስላልሽ ሰው offended አይሆንም ብለሽ አታስቢ በኛ ማህረሰብ ቃሉን ለማስለመድ ጊዜ ይፈጃል
ውይ ማሬ እረረረ እኛ በጣም ነገሮችን ቀለል አርገን እተጨዋወትን ብንመካከርበት ይረዳናል ብዬ ነው it’s a bless to be አሮጊት no need to be offended ማሬ 🙏♥️🙏
በጣም እናመሰግናለን እህቴ ትምህርቶችሽ በሙሉ ደስ የሚሉ እና አስተማሪ ናቸው በርች❤🙏
Ay elsi endew mnun new yadelesh .hulunm eko bemknyat new mtawrriw.
የዛሬው በጣም አዝናኝ ነው የምር የሻይ ስዓቴን ፈገግ ብዬ ጨረስኩት ተመስገን🙏 አንድ ታካሚ አዛ አድርጎኝ ነበር
አረረረ የጸጉርን ልክ ነሽ ሜካፑን ስላልቻልሽው እንጂ በስርአት ከሆነ ያምራል
አይ ኤልሲ ለኔ ግን ሁሉም አምሮብሻል ያሳየሽን😊
ውዴ 😅🙏♥️🙏
You’re killing me girl 😅😅
Specially the curly hair ….
By the way the color you’re wearing suits you perfectly ,love your style
Comment mesetete Alewedem.......gen saladenekeshe malefe Alefelekum.betam Aseteway eina seneserehate betam yaleshe set neshe...keteyebet❤❤❤
በጣም ነው የምወድሽ ግልፅነትሽን ዛሬ ግን በጣም አሳቅሽኝ እኔም ሜካፕ መቀባት አልችልም 😅😅
እኔ ልጅ እያለሁ ጀምሮ በንግግሬና በተግባሬ እንደ ትልቅ ሰው ስለነበርኩ አሮጊት ይሉኝ ነበር አሁን ላይ የ3ልጆች እናትና 30 ለመሙላት እያኮበኮብኩ ነው ግን አሮጊት ስድብ አይደለም በጤና እዛ እድሜ ላይ መድረስ ጸጋ ነው ኤልሲየ አንቺ ልዩ ሴት ነሽ❤❤❤️
Ayzosh yene enat hulum sew yerasu hazen alew anchi bichashin aydeleshim. Fetari yiredashl!!!
ምርጥ እኮ ነሽ ኤልሲዬ
ያለሜካፕ በጣም ታምሪያለሽ የኔ ውድ አመስግናለው
የመዳም ቅመሞች እደት ዋላችሁ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን 😄
አልሀምዱሊላህ አቺእደትነሽ
እግዚአብሔር ይመሥገን እህቴ
ብዙ ካንች ተጠቅሚያለሁ ኤልስዬ❤❤❤
ትክክል ንሽ እፍፍፍ እዳዱማ ፊቱላይ ድቄት የተንስንስበት ንወ የሚመስለው እኮ
ምርጥ
ዊጉ አንደኛ ነው!😂ይገዛልኝ!😂በሳቅ ገደልሽኝ 😂ተመስገን ፈጣሪዬ ብቻዬን አይደለሁም!ሜካፕ መቀባት አልችልበትም!ሁሌም በገፍ እገዛለሁ አገር ቤት ስሄድ አከፋፍዬ እመለሳለሁ!እንዴትም አድርገሽ ብታሳይኝ በቃ አይገባኝም!የኔ ሜካፕ ሰን ስክሪን ላይ ትራንስሉሰንት ፓውደር ኩል እና ሊፕስቲክ አከተመ!አመሰግናለሁ ኤልሲ!
ኤልሲዬ እደዛሬ አልሳኩም ፍንድት ነው ያደረግሽኝ ጌታን ኑሪልኝ ሺ አመት ንቃተ ህሊና ለኛ ለሀገርሽ ልጆች በቃላቶችሽ ተጠንቅቀሽ የምታርጊውን አስተዋፅአኦ ሳልናገር አላልፍም የኔ እንቁ 🥰 እናቴ ከየች በሆላ ለኔ ሼር ታደርገኛለች እኔ ቀድሜ ካየሁሽ ሼር አደርጋታለሁ ያን ያህል ነው ቤታችን ድረስ የገባሸው አክባሪዎችሽ ነን🙏🏽
Thank you !❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ
ማዳሜ ልብስ ስትገዛልኝ ትልቅ አበባ ያለው ነው የምትገዛልኝ ለካስ እንዲአስጠላብኝ ነው 😂
ወይ ኤልሲየ❤❤❤አፊ ቁርጥ ይበልልሽ የሚካፑን ነገር ተይው እስኪ እህቶቻችን እኮ አሻንጉሊት አስመሰላቸው ።በርች ውዴ
መካፑ ያስቃል ኤልስዬ
እረረረ እኔማ አያምርብኝም 🙏♥️🙏
yene wude ena kanice bezu tamirahalwo baxami nu mewodesu Nurelgi
Amen 🙏 Amen ውዴ 🙏♥️🙏
ታምርያለሽ እህቴ የፅጉርሽ ከለር ያምራል
😀 የምጣላዉ ነገር አወራሽ የኔ ቆንጆ
አመሠግናለዉ ❤
Elisi zare betam zena adrigeshignal beteley wigun sitaregi!!!!
ደርብ እንግዲህ ይመችሽ የኔ ቆንጆ 🙏 ❤
ሜካብ የማያምርበት ሰው ብኖር እኔ ነኝ ሊፕስቲክ ግን በጣም እወዳለሁ
በጣም አሪፍ ሴት እኮ ነሽ አድናቂሽ ነኝ
ክክክክክክክክ እረ ወይኔ ኡፍፍፍፍ እርብሽብሽ የሚየደርግ አለባበስ ነው ያልሽው እረ ዛሬ ገደልሽኝ የተቆጣ አንበሳ ነው የሚያስመስለው
በተለይ ከፊት ጸጉር የሚቆረጡ እና ግባራቸው ላይ የሚደፉ ያእሥታይል ከ15 አመት በታች ላሉ ነው የሜምረው
እናመሰግናለን ልክ ብለሻል
ኤልስዬ ጎበዝ ነሽ ቅን ነሽ አትስተማሪ ነሽ😍
ኤልሳዩ ትመችኛለሽ😂❤
Elsey,love your channel but I don’t understand Amharic can you please do English subtitles. Thanks love from Seattle Wa.
እውነት ነው የራስን የመስለ የለም አድናቂሽ ነኝ
ኤልሲ ዛሬ በጣም ነው ያዝናናሽኝ 😅😅😅😅 ሱቅ በደረቴ በዛ ላይ የሜካፑ ነገር ኡሁሁሁ ❤❤
ሁሉም ነገር ሰጦታ ነው ለዛ መብቃት መቸ የፐኛልና
ለባም ሰበይቲ👍
Konjoye enaye Eko kanche endayet endamemare love you my Butiful
Elsiye yemekapu betam yaskal tekebtew say des yelegnal gen tekebche alawkem yelegnemem 1 ken lemokrew selemfeleg teru temert seteshegne tebarekilegne
Lik nesh alsiye 😂betam bizu gize yagatmal thanks 🙏
ኤልሲ፣ "የድሮ ሃብታም" ተመችቶኛል... "ያልሆነ አለባበስ እድሜ ይመርቃል" እላለሁ እኔ ደግሞ😂
Bengerachen laye jorogetu yamerbsh neber
Asey endelibye ko neshe ❤
ልክ ነሽ ውዴ
የኔ ቆንጆ አበደች፣ለቀቀች አይ ለየላት ብዬ አዝናለሁ፣
😂 በጣም እውነት ነው thank you konjo ❤
Esye eniem ende anchi alchibetim🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂 ኧረ ወየዉ 😂😂😂😂😂😂😂
ግን እኮ አሁን ላይ ስታይል ናቸው ጭብርር ያሉ ከርሎች
You are funny and smart❤
MARYAMN endet endemwedshi siratshi andebtshi lemjmeeya gize
አይ ኤልስዬ በጣም ነው ያሳቅሽኝ የድሮ ሀብታም😂😂😂
ኤልሲ የኔ ውድ❤❤❤🙏🙏🙏
እንዴት ነሽ ማሬ 🙏♥️🙏
እውነትሽን ነው ኤልሲ ፡ እኔ በጣም ፅድት ያለ ግን ቅልል ያለ አለባበስ ከተፈጥ ጋር ደስ ይለኛል ፡ ሌላው የአንገት የእጅ ምናምን ኮተት አይመቸኝም ፡ ሜካፕም አልጠቀምም ፡ ግን አንዳንዴ ወጣ ሲባል ለእንግድነት ሲኬድ በስሱ እንዳልሽ አሪፍ ነው ፡ እሱንም ለማንችል እስቲ ብታሳይን ፡ ቀለል ባለ መንገድ ፡ በተረፈ ያቀረብሽው በጣም አሪፍ ፡ ❤
እኔ ሜካፕ አያምርበኝም ፊቴን እራሱ መስራት አልችልም ሌላ ቢቀባኝም አሻንጉሊት ነው የምመስለው አያምርብኝም በጭራሽ
ገላገለሽ ማሬ 🤩🤩🤩የተፈጥሮ ውበትን የመሰለ ነገር የለም 🙏♥️🙏
Else you so sweet I love today's video 😅😂
Thank you for United me my dear 🙏♥️🙏
ኤልስዬ ይሄ ቢዲዮ ተመችቶኛል እንዳለ ያልሻቸውን በሞላ እሚያረጉ ሴቶችአሉ በትክክል 😂👌👌👌👌👌
😂😂😂 unfortunately they all look good on you! Where did you get the hair?? 😂😂 . Thank you well described.
Your so right ❤❤❤❤❤❤❤that is tonly right about meak up
ክክክክክ ስወድሽ
Elsiye yemejemeriyaye new slemnesh swedsh bibite tekorebgni eskrab stekem eyebasebet new men ladreg sensetive skin new yalegni harif new mitiyw neger kalesh yene wub mels etebkalew ❤
እንዴት ነበረ ብቻ ክክክላክ እኔ እማ ሳያቸው እራሱ ይጨንቀኛል ታድለው እላለሁ
አሜን ይሁንልኝ🙏
😅😅😅😅😅 Elsiye you are too funny
Bettye 😂ማሬ ኑሮ ሲከብደኝ ዘና ላርጋችሁ ብዬ እኮ ነው 🙏♥️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 ተስማምቶናል። ብዙ ቁምነገር አለውም።🌷💕
እናመስግናለን
ኣሳቅሽኝ እኮ ይመችሽ ኣቦ ✅❤
"የድሮ ሀብታ" "ሱቅ በደረቴ" በጣም ልክ ነው። 🤣🤣😂
ኤልሲ የተጠቀምሽው ቃል " አሮጊት " ደስ አይልም
አብራራች እኮ ምን ለማለት እንደፈለገች
አሮጊት ሽበትዋን ነቅየ ስለሆንሽ ነዋ ክክክክ እድሜ ስጠኝ በዚህ አሮጊት መባልን ጠልቶ እረወደዛ
@@SoTired-Of-BS ፈራሽ እንዴ ሊይዝሽ ነው እየሮጠ ነው ወዳንቺ
@@eyueltefera9712 የተከበሩ የዶ/ር ተፈራ ልጅ እድሜ ጸጋ ነው:: እኔ ግን 29A ነው እድሜዬ ገና ምን ተይዞ😂😂
Wey elsi feta eko nw yemtaregign😂
Tadlew ljochsch betesebochisch yene kuru set❤
ያሰላም 😢ስታምሪኝ እኮ😊
ውዴ የራስሽ ስለሆንኩ ነው 🙏♥️🙏
@@ethioelsylifestyle9486
እስኪ ስለ አረብ ሀገር ሴቶች ቪደወ ስሪልን ተገላታን ምን ይሻለና ባል ስንል እንከዳለን
ቤተሰብ ስንል እድሜችን ያልቃል እደት እኑኑር እህ ደገመኝ እኔስ
አናገባም ስንል ዘር ሳተካ እድሜችን ያልቃል ጉልበታችን ያልቃል ልጅነታች ትቶን ላሽ ይላል
Plsss kedmesh tatooshin atfii eyebrow
Omg 😆 the red curly hair is crazy!
የድሮ ሀብታም ነው የሚስመስለን ፓርት በጣም አስቆኛል😂😂😂
woww betam dase tiyalsh