ለጊዜው የልጅ እናት ነኝ !! አንቺን የሚመስል ሰው ላስተዋውቅሽ !! የልብ ወግ YeLeb Weg

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 янв 2025

Комментарии • 59

  • @etushmoga2557
    @etushmoga2557 2 дня назад +29

    አይገርምም ግን እኔ ውበትህ በቻ ነው እሚታየኝ ይሄ ደሞ እንደጉድለት አይታይም በጣም እኮ እምታምር ልጅ ነህ እርግጠኛ

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 16 часов назад +6

    You both are beautiful ❤

  • @lemlemnegash-k2d
    @lemlemnegash-k2d 2 дня назад +15

    አማኑኤል..አቤት ድምፅ..❤❤❤አንደኛ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 дня назад +7

    ደስ የምትሉ ጏደኞች እንኳንም እግዚአብሔር ልጅ ስጠሽ ባርኮ ያሳድግልሽ🙏🏾 አማኑኤል ድምጽና ቂመና ልዩ ነው እግዚአብሔር ላንተም የተባረከችውን የትዳር አጋር ይስጥህ ታምራላችሁ❤️

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 2 дня назад +10

    ❤❤❤❤ሁለቱም ደስ ይላሉ አማኑኤል ድምፁ ገዳይ ነው ከውበቱ ባሻገር❤❤❤

    • @MaayanZemene
      @MaayanZemene День назад

      መታደል ነው ድምፁ❤

    • @omg-cb9qv
      @omg-cb9qv День назад

      የእውነት በጣም መታደል እንጅ ❤❤❤​@@MaayanZemene

  • @FilmCritic933
    @FilmCritic933 3 дня назад +20

    አዲሱን የሸንኮራ ዮሃንስ ቤተክርስቲያንን አባቴ ነበር የሰራው። አሁን እሱ በህይወት የለም። በልጅነቴ እሱን ለመጠየቅ ለአራት አመት ክረምት ክረምት እዛ ነበር የማሳልፈው። ማታ ማታ ትምህርት እማር የነበረውን መቼም አልረሳውም። ከቄሶች ጋር ኳስ እጫወት ነበር። በጣም የምወደው ቦታ ነበር። በጣም። አንድ ቀን ተመልሼ ወደዛ እንደምሄድ ተስፋ አደርጋለሁ። እግዚአብሄር ይባርክህ።

  • @abdurohman730
    @abdurohman730 3 дня назад +10

    አቦ ያሰባችሁት ይሳካላቹ በጣም ነው የምታምሩት

  • @MimiYomer
    @MimiYomer 2 часа назад

    You are very handsome man keep it up the great work 👍 ❤❤

  • @raguelgirma8853
    @raguelgirma8853 2 дня назад +11

    Aman Golden voice

  • @MimiYomer
    @MimiYomer 2 часа назад

    Both of you beautiful inside out ❤❤

  • @jojolove791
    @jojolove791 День назад +4

    ሴቶች ግን ወሬያችን ሁሉ ዉሰብሰብ ነዉ ፍቅርም ካለ ቀለል አርጊዉ አንተ ደግሞ ዉብ ነህ አይንህ ድምፅህ ገዳይ ነዉ አንችም እናትነትን የገለፅሸበት መንገድ ደስ ይላል ታምራላችሁ❤🎉

  • @Bekind-c7d
    @Bekind-c7d День назад +2

    የኔ ቆንጆ ቅዱስ ያሬድ ሰው ነው! ክርስቲያን ከሆንሽ ደሞ መፀሀፍቅዱስ ሲናገር ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው ይላል ! እንጂ የቅዱስ ያሬድ አይደለም!!!!! ደጅም ስትጠኝ የሞተልሽን ጌታ ደጅ ጥኝ! ይሁሉም ነገር ቁልፍ ያለው አንድ እምላክ ጋር ነው!!!! እባካችሁ መስቀሉን ለጌጥ አታንጠልጥሉት! Read your Bibles

  • @zufanbelachew281
    @zufanbelachew281 2 дня назад +4

    You guys so beautiful ❤🙏

  • @Bekind-c7d
    @Bekind-c7d День назад +4

    I smell something fishy between these two 😂😂😂 they have some sort of past 🤣

  • @azebhabte4665
    @azebhabte4665 День назад +1

    Both of you are beautiful and handsome ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ashenafieshete4440
    @ashenafieshete4440 20 часов назад +1

    ልጁ በግልፅ ጥሩ Match መሆኑ እንደሚችሉ እየተናገረ ነው እሷም ያስታውቅባታል ትንሽ ታወሳስበዋለች ሲንግል ከሆናችሁ አፍጥኑት አቦ ሥራ ሥራ አትበሉና ትዳር ውስጥ ሆናችሁ ትሰሩታላቸው ሥራውን
    የልጁን አባት ፈልገሽ አግኝው ልጁ ያለአባት እንዳያድ አቀራሪባቸው በልጅነቱ ያለትዳር መውለድሽ የሚሰመሽን ሼም ተጋፍጠሽ የልጅሽን ሕይወት ያማረ እና ሙሉ እንዲሆን አድርጊው አንቺም ትዳራ ያዢ

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 3 дня назад +5

    አቤት ድምፅ አማረ😍 ስወድህ❤👍

  • @mayiashenafi173
    @mayiashenafi173 День назад +1

    ልጆች የእግዛቤር ስጦታ ናቸው እንጂ ቅዱሳን ልጅ መስጠት ችሎታውም መብቱም የላቸውም። ልጅሽ ጥሩ ወንድ ባል ከዛም አባት እንዲሆን ካሰብሽለት አባት የሚባል ሰው ቤተሰብ ያስፈልገዋል።

  • @dinktube4371
    @dinktube4371 День назад +1

    አቤት ድምፅ አማረ😍 ስወድህ❤

  • @moltotaltube7389
    @moltotaltube7389 2 дня назад +2

    በጣም ነዉ ምታምሩት

  • @HirutKebede-j2p
    @HirutKebede-j2p 2 дня назад +5

    የሰፈሬ ልጅ አማኑኤል ስኬታማ ያድርጋችሁ

  • @MindFK001
    @MindFK001 День назад +3

    ወንድም እና እህቴ ይሄንን እያነበባቹ ከሆነ፣ በለምፅ በሽታ እሚመታ የቡዳ መንፈስ ነው። ይሄንን እንደ ውበት or unique nature አትዩት። ልጅ ስትወልዱም መንፈሱ ልጆቻችሁን ያሰቃያል። ግን ደሞ በፀሎት በፆም እና በስግደት ይጠፋል። ፀበል ከመጠመቅም እንዳትሰንፉ!! (From Experience)

    • @tersite858
      @tersite858 3 часа назад

      ዝም በይ ራስሽ ቡዳ ነሽ መሰለኝ

  • @azebkebede6651
    @azebkebede6651 2 дня назад +2

    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ያሪድ ደሞ ማነዉ

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 2 дня назад +4

    ቆንጅዬ ነሽ ሃሳብሽ ስትገልጪ ጎበዝ ነሽ አንተ ደግሞ ድምፅክ ቆንጆ ነው

  • @seadiwollotube3913
    @seadiwollotube3913 2 дня назад

    የሰፈሬ የደወይ ልጂ የአስተማሪየ ልጂ መምህር ስበሀት መምህር አካለወልድ አስተምሮኛል 3:05

  • @keneanamen9138
    @keneanamen9138 День назад +2

    ቅዱስ ያሬድ ማነው ልጅን የሚሰጥ ከእግዚአብሔር ውጭ ልጅን በሆድ መፍጠር የሚችል ማነው?? ፍጥሩር እንዴት መፍጠር ይችላል 😢😢Psalms 127 አማ - መዝሙር
    3: እነሆ፥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፥
    የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው።

    • @MeazaGedamu-k3u
      @MeazaGedamu-k3u 9 часов назад

      እውነት ነው ልጆች ሁሉ የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው ቅዱስ ያሬድም ለእናቱ ልጅ ሆኖ የተሰጠ ሽለማት ነው ግን ሰው ሆኖ ተፈጥሮ በቅድስና በነፅህና የኖረ ቅዱስ ሰው ነው ስለሆነም እንኳን እግዚአብሔር ምድር ላይም መልካም ነገር ስሰራ ስልጣን አላፊነት ክብር ይሰጥካል እግዚአብሔር ደሞ ለሱ ታማኝ አገልጋይ ከሆንክ ቃልኪዳን ይሰጥካል ስለሆነም ቅዱስ ያሬድ ስለ እግዚአብሔር ስጋውን ስለክዳ እግዚአብሔር የማይሻረውን ቃሉን ሰቶታል ስለዚህ በዛ ቃል የተነሳ በስሙ ብትለምን እግዚአብሔር አድራጊው ቢሆንም በገባው ቃልኪዳን ብትማፀን ይሰማካል ተግባባን

  • @azebdemissie5768
    @azebdemissie5768 2 дня назад +3

    እነዚህ ልጆች የት ጠፉ ብዬ ሳስብ ነው የመጡት እወዳችኋለሁ

    • @omg-cb9qv
      @omg-cb9qv День назад

      ቲክቶክ ላይ አሉ እኮ

  • @ferhanaadem8954
    @ferhanaadem8954 2 дня назад +1

    Ante endet new mitamrew mashallah. Demo dimsih.

  • @arenateka5632
    @arenateka5632 День назад

    Stamru huletachu❤❤❤

  • @senayitayele3991
    @senayitayele3991 День назад

    Huletachehum konjo nachu

  • @DirreGirma
    @DirreGirma День назад +1

    አረ አንተ ብቻ ሳትሆን ድምፅህም ሞዴል ነው😊🎉

  • @raheladeba8129
    @raheladeba8129 2 дня назад

    Her lebeseshe

  • @AmanawitBiruk
    @AmanawitBiruk 3 дня назад +9

    አለባበስሽን አስተካክይ በተረፈ ጥሩ ነው

    • @hanimhailu3280
      @hanimhailu3280 2 дня назад +3

      ስለ አለባበሷ ማን አስታየት ሰጪ አረገህ! 42:35 ደቂቃ ሙሉ ቡዙ ጠቃሚ ነገረ አውርተዋል አንተ አለመታደል ሆኖ ማስተዋል የቻልከው አለባበሷን ብቻ ነው

  • @tersite858
    @tersite858 3 часа назад

    ምነው እህቴ አለባበስሽ ወግ ቢኖረው

  • @melattilahunMelo-g7t
    @melattilahunMelo-g7t День назад

    er lmedek nwe dsss ylale

  • @ErmiasErmias-b2u
    @ErmiasErmias-b2u 2 дня назад

    ሎችያ እንዴት ነሽ

  • @TigistNigussie-z6b
    @TigistNigussie-z6b 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 3 дня назад +3

    ውዶቼ ስራዬን በማየት በራሴ እንድሰራ ፈጣሪ ከሰጣችሁ ከጊዜያቹ ላይ "አምሰት ሰከንድ" ሰታችሁኝ አበረታቱኝ ፈጣሪ ሁላችንንም ይጠብቀን ሰላም ለሀገራችን

  • @mekdiasfaw1873
    @mekdiasfaw1873 2 дня назад

    እና ባልና ሚስት አይደላችሁም ?ሲገርም

  • @asterlezeb3511
    @asterlezeb3511 2 дня назад +4

    He is very cool. Calm and matured.She seems immature...talks much but ...less points.

    • @yohighness6167
      @yohighness6167 2 дня назад

      And you’re nobody 😂

    • @asterlezeb3511
      @asterlezeb3511 2 дня назад +1

      @yohighness6167 No am a respected audience who wish to hear something useful. Not wishi-washi like you.

    • @asterlezeb3511
      @asterlezeb3511 2 дня назад +1

      No am not..am a respected audience who wish to hear useful life experiences from presenters...not dummy like you wests time on bullshit and wishi-washi..​@@yohighness6167

    • @tihitnaengda7178
      @tihitnaengda7178 День назад

      Aye yehabsha mekegia😂

  • @Weed-s3e
    @Weed-s3e 2 дня назад +1

    ወንድየው ተቅለሰለስክ

  • @Renikolouyret
    @Renikolouyret 2 дня назад

    😮😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MelkamZelek
    @MelkamZelek День назад

    ግን ባል እና ሚስት አደሉም እንዴ

  • @BirtukanGetent
    @BirtukanGetent 2 дня назад

    Betekekel lek belshale wonedoch endza nachw

  • @MimiYomer
    @MimiYomer 2 часа назад

    Both of you beautiful inside out ❤❤