📌በጣም አስፈላጊ📌በጭራሽ ፋሺን የማያልፍባቸው ውብ ጫማዎች‼️| EthioElsy | Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 339

  • @nardoshailu5469
    @nardoshailu5469 2 года назад +6

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ እስኒከር ነዉ የምጠቀመዉ አስተማሪ ስለሆንኩ መንቀሳቀስ በደንብ አለ ለሱ ይረዳኛል

  • @elizabethlake5387
    @elizabethlake5387 2 года назад +3

    ኤልሲ ቆንጆ ዋው ከእርጋታሽ ጋር የምታቀርቢው ነገሮች ቁም ነገር አለው እኔ ብዙን ጊዜ ወደ መፈሳዊ ነገር ለይ ነው የማተኩረው ብዙ ዩቱበሮች የሚያቀርቡት ነገሮች አይድያውን ከሌላ ሰው ወስደው ስለሚያሳዩ ጊዜን አላጠፍም አርስቱን አይቼ ይዘጋኛል አንችን እስቲ ከሌሎቹ ምን አድስ ነገር ታቀርባለች ብዬ ሳይሽ በጣም የተለየ ነገር ፡ አለሽ ፡ እናም በርች ከጎንሽ ነን ኤልሲ ደሞ የስሜ ሞክሼዬ ነሽ እንደስማችን የሚመሳሰል ፌበር ተመሳሳይ ነገር አለን ብቻ ብዙ ነገሮችሽ እንደ መትያሞች ተመሳስለናል በርችልኝ ደግሞ እንደምወድሽ ፡ ልገርሽ።

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 года назад +3

    ኤልሲ ከሚሉሽ "ትክክል" ቢሉሽ ያንስብሻል እንጂ አይበዛብሽም ቆንጆ ቆንጆ ከትህትናሽ ጋር💕

  • @GHfamily2020
    @GHfamily2020 2 года назад +2

    ኤልሲ, በቅርብ ግዜ ቢሆንም ግን በጣም ከምወዳቸውና ከማደንቃቸው ዩቲበሮች አንደኛዋ ነሽ 👍😍 በዚ ቪድዮሽ ላይ ያስተዋልኩት ነገር በቅርቡ የምወደውን አጎቴን በሚላን ከተማ ህይወቱ እልፋል😭የቀብር ስነስርአቱ ላይ ካየሁት እውነትም የጫማ ነገር ወሳኝ ነው ለዛ ሰው ያለውን ሪስፒክት(ክብር) ይናገራል
    አመሰግናለሁ ስለመልካም ምክርሽ🙏

  • @rohamaterunhe6676
    @rohamaterunhe6676 2 года назад +4

    የሴት ቁንጮ የሆንሽ ስው አክባሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ ኤልሲዬ ተባረኪ

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 2 года назад +3

    ኣመሰግናለሁ ኤልስየ ስወድሽ የምታነሻቸው እርሶች ሁሉ በጣም ጥሩ ትምህርት ሰጭ ናቸው እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @helenbaltina2196
    @helenbaltina2196 2 года назад +6

    ኤልሲ የ ቡትስሽን ሥል ቼክ አድርጊው መስቀል ያለው ይመስላል

  • @fikirtatsegay519
    @fikirtatsegay519 2 года назад +1

    በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ ለሴቶች ጥንካሬንና ማበረታታትን የምትሰጪ ነሽ ሴት ልጅ ስትዘንጥ እራሷን ስትጠብቅ በጣም ደስ ይለኛል አድናቂሽ ነኝ በርቺ ውድድድድድድድድ

  • @saramissgina3313
    @saramissgina3313 2 года назад +5

    ኤልሲ አንችን አንድ አደለም 100 like ባደርግ ደስ ይለኛል በርቺ እህቴ ❤

  • @ሩሐማየማርያምልጅእትዮ

    የምወድሽ😍
    ኤልስዬ ሁሌም ሁሉም ነገር ያምርብሻል ጠንቃቃ ሴት ነሽ ግን አጫጭር ቦትዮችን ስታገለባብጭ ሶሉ ላይ የመስቀል ምልክት አለው እና እንደዚህ አይነቶቹን ክርስትያኖች ተጠንቀቁ ለማለት ነው።

  • @mekdeswerku8783
    @mekdeswerku8783 2 года назад +1

    ኤልሲዬ ኣቀራረብሽ ደስ ይላል ፕሮግራሞችሽም በጣም ጠቃሚ ናቸው እናመሰግናለን ።

  • @tigesttesfaye595
    @tigesttesfaye595 2 года назад +8

    የጫማዎቹን ስም ፃፊልን? ውይም ሊንክ አስቀምጪልን Please

  • @mahedereaddis9948
    @mahedereaddis9948 2 года назад +5

    Hi Elsiye I really like your video but the one you showed us your flat boots has a cross on their sole. Please be careful when you buy the shoes anymore.

  • @bettysolo3226
    @bettysolo3226 2 года назад +2

    Thank you Sis, stay blessed!

  • @godislove6340
    @godislove6340 2 года назад +2

    ስለ ቅንነትሽ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ፡ በርች ።

  • @asterbelhu6349
    @asterbelhu6349 2 года назад +1

    Betam tiru mikir new beteley bewchi lemininor negeroch bizi lemiyaregen astemari nesh👍🙏🏽

  • @tigistyehuala9716
    @tigistyehuala9716 2 года назад +27

    እውነተኛ አስተማሪ ነሽ ብዙ ልምድ ቀስሜያለሁ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +2

      Tigistye ማሬ 🙏♥️🙏

    • @znashtefera3844
      @znashtefera3844 2 года назад +1

      ኤልሲየ የእኔ ቆንጆ ከእቅርታ ጋር እኔም አዲስ ዩቱበር ነኝ ለሰው አሲተዋዊቂልኝ እሽ እህቴ በድጋሚ ከእቅርታ ጋር 🙏❤🙏

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 2 года назад +1

    ምርጥ ምርጥ ሀሳብ ነው ኤልሲ ከቀሚስ ጋር ብታሳዪን ጥሩ ነበር 😘😘

  • @ገነትታመነ
    @ገነትታመነ 2 года назад +1

    ኤልሱ እናመሰግናለን አንቺ የጫማና የቦርሳ አገር ነው የምትኖሪው የጣሊያን አገር ቆንጆ ነው ይባላል ዱሮ ስሰማ እናማ ላኪልኝ 😀😀

  • @sintushiferaw1779
    @sintushiferaw1779 2 года назад +2

    ኤልሲ ቪዲዬሽን በጉጉት ነው ምጠብቀው ተባረኪልኝ 😘

  • @lidyahaile9227
    @lidyahaile9227 2 года назад +1

    You are right dear really interesting
    Issues really I appreciate you
    Every week new ideas really
    God bless you all the time
    I'm addicted your program
    Interesting

  • @genetgebre3041
    @genetgebre3041 2 года назад

    Thanks my dear, You are teaching me how to keep myself , Thank you: Elsy I love flat Shoes

  • @mimitadesse9043
    @mimitadesse9043 2 года назад +1

    Thank you, Elsy. Keep inspiring us more😍

  • @kidistberhane5375
    @kidistberhane5375 2 года назад +1

    Thanks for your valuable tips. My sister Egzhaber ybarklesh!

  • @asterabebe5991
    @asterabebe5991 2 года назад

    በጣም አስተማሪ ነው !!! አስተዋይ ቆንጆ ኢትዮጵያዊት አመሰግናለሁ::

  • @etsegenettessema7913
    @etsegenettessema7913 2 года назад +1

    You have no idea how much I learned from this amazing beautiful ethiopian woman🤗 bless your heart!!

  • @rahelw4920
    @rahelw4920 2 года назад +1

    ጥሩ መልዕክት ነው:: እናመሰግናለን በርቺልን የኔ እህት🥰

  • @lidyanyong2598
    @lidyanyong2598 2 года назад +2

    Graceland boots buy them once you will never look back so much comfortable your videos are 🔥

  • @yeabseratube3527
    @yeabseratube3527 2 года назад +1

    Elsye selam yemtakrehwe hulume yemchegnal chmawochsh laye mskel alwe mskel mreget ayegebam

  • @kalkidaaida5522
    @kalkidaaida5522 2 года назад +2

    የተባረክሽ

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 2 года назад +2

    the little heel is very good idea i need it tnx kojo🥰🥰🥰

  • @menawubet4349
    @menawubet4349 2 года назад +1

    🏃🏾‍♀️🏃🏾‍♀️🏃🏽‍♀️🏃🏾‍♀️ Shopping. Thanks Elsi🥰

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 года назад +5

    ውይ ስታምሪ♥️🌺ንግግርሽ ስነምግባርሽ አለባበስሽ ልዩ ነው ተባረኪ🙏🏾🌺♥️

  • @melkamethiopiawit6584
    @melkamethiopiawit6584 2 года назад

    Elsi’ye it’s so hard to find a little darker than you have the nude shoes.
    My skin colour is a little darker than yours and I have the same colour of nude shoes. I want darker but no where to find it. Yes those shoes are essential!!good advice 👍🏾
    By the way I just found you on Instagram and started following you😀
    Please post more pictures of your style 😍 love it. ሰላምሽ ይብዛ🙏🏾

  • @HeadUpBiblicalTherap
    @HeadUpBiblicalTherap 2 года назад +2

    Keep up the good work

  • @wagey6343
    @wagey6343 2 года назад

    ተባረኪ.ኤልሲ ምርጥ አቀራረብ

  • @hilinaabrham3233
    @hilinaabrham3233 2 года назад

    Dear Elsi, thank you for sharing your qualities and knowledge in life. Can you please make a video about decorating our home( interior design) please thank you. Blessings

  • @sababelayneh100
    @sababelayneh100 2 года назад +3

    እድሜያቸው ገፋ ላለ ወይዛዝርት ምን አይነት ጫማ ቢያደርጉ ትመክሪያለሽ?
    በጣም ነው የምንወድሽ።

  • @እናትEnat
    @እናትEnat 2 года назад +2

    ዋው አምሰግናለሁ አሁን ከኔጋ ሚመሳሰል ጫማ የት አገኛለሁ ፀይም ጫማ 🤔

  • @senaiteman1288
    @senaiteman1288 2 года назад +2

    ኤልሲ እድናቂሽ ነኝ አደራ የምታቀርቢው ብታጪ እንዳማረብሽ ዩትዩብ መስራት አቁሚ እንጂ ከመስመርሽ እንዳትወጪ ዘመንሽ ይባርክ

  • @azugebeyaw8424
    @azugebeyaw8424 2 года назад +2

    Bezu temralhu tebarki elsi

  • @yordanosfentaw6077
    @yordanosfentaw6077 2 года назад +2

    ሲኒከሩ የ ቡቱሱም ጭምር በጣም ወደድኩት ንገርኝ ብራንዱ በተረፈ በጣም ወደድኩት ከዘረኝነት ከሚያስተምሩን ሰው ሰው መሆኑ ሳያስቡ እንደዚ ነገሮች ቢያስተምሩ ለሁሉም ጥቅም

  • @tinatito1987
    @tinatito1987 2 года назад

    ኤልሲዬ ፡ ውዴ ፡ በጣም ፡ እናመሰግናለን። ❤️❤️

  • @tube-er9dw
    @tube-er9dw 2 года назад +6

    የቡትሱ ሶል የመቀል ቅርፅ አለው እባክሽ አትጠቀሚው ሰዎችም አይተው እንዲገዙ ብትመክሪ።

  • @betlhemafeworki396
    @betlhemafeworki396 2 года назад +2

    Tnx yena konjo 🥰 we love u

  • @kidi2280
    @kidi2280 2 года назад

    I really love your personality and passion. Love watching you and learning a lot from you! God bless you my beautiful sister!!

  • @mmh4991
    @mmh4991 2 года назад +3

    Anchis enqwan youtube kefetishe hooo tebarki😍❤

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 2 года назад

    ጎበዝ በርቺ... አኛ ጋር በጣም ፋሺዖን ተብሎ ketemawn ሳይቀር የሚረብሽ style kemalet rasu yikebdal.

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 2 года назад +5

    Hei ሁል ግዜ ነው የማይሽ በጣም ቆንጆ አስተማሪ ነገር ነው የምታቀርቢው እናመሰግናለን ❤️ዛሬ ግን ያቀረብሽው ጫማ ላይ ሶሉን ገልብጠሽ እይው መስቀል ነው ያለበት ታዲያ እንዴት መስቀል እየረገጥሽ በእግርሽ ትሄጃለሽ?? ዮቅርታ እኔ አይቼ ዝም ማለት ስለማልችል ነው እኔ ብዙ ግዜ ልገዛቸው እልና እነሱን ጫማዎች በብዛት ሶላቸው መስቀል ነው ስለዛ አልገዛም

    • @onestepbeyond4143
      @onestepbeyond4143 2 года назад +1

      + mwsqel aydelm mesqel kelay axir ketach dom rejm new

    • @helenwurissa9938
      @helenwurissa9938 2 года назад +2

      @@onestepbeyond4143 ምክንያት መደርደር አያስፈልግም ሶሉ መሥቀል ነዉ ስለዚ አአአአአለለለማማማማድረረረረግ ነዉ

    • @hanagenetu8703
      @hanagenetu8703 2 года назад

      ማን ግዙ አለ አይነቱ ይኑራቹ እንጂ

    • @onestepbeyond4143
      @onestepbeyond4143 2 года назад

      @@helenwurissa9938 mesqel aydelem

  • @hanitamitta7758
    @hanitamitta7758 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ ኤልስዬ የምወድሽ አመሰግይናለው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yemisrachberta5403
    @yemisrachberta5403 2 года назад

    ዛሬም እንደሁልጊዜው የልብ አውቃ ነሽ እኮ ተባረኪልኝ የኔ ጎበዝ መልካም የጾም ጊዜ ለአንቺም ይሁንልሽ.

  • @mesitesema9089
    @mesitesema9089 2 года назад +1

    Thanks konjiye yechema sus yalebegn ene bicha meselegn leka huluchin g nw

  • @moonnoonmedia8202
    @moonnoonmedia8202 2 года назад +2

    በጣም እከታተልሻለሁ ምታቀርቢያቸው ነገሮች በሙሉ አስተማሪ ናቸው እረ ፕሊስ ቡትሶቹን ላኪልኝ አንድ ፑትስ የለኝም መልካምነት መልሶ ይከፍልሻል

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 года назад

    ኤልሲ ተባረኪልኝ እህቴ ላንቺም መልካም የፆም ጊዜ ይሁንልሽ👏 🙏 👏 💚💛❤ 👏 🙏🤗🥰

  • @hidatteklom7281
    @hidatteklom7281 2 года назад +1

    Very practical 👍😍😍🇪🇷🇪🇷

  • @senaitgebremedhin4533
    @senaitgebremedhin4533 2 года назад +1

    thank you for your sharing keep it up

  • @hanang7517
    @hanang7517 2 года назад +1

    እስቲ የኔ ውድ ።ስለ ውጭ አለባበስ አሳይን፣ለራት ለሻይ ከእንግዳ ጋር ፣ወይ ለመጀመሪያ ግዜ አዲስ እንግዳ ለመተዋወቅ።ለስራ ለመሳሰሉት አደራ እንዳታልፊኝ

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 2 года назад +1

    ኤልስዬ እኔም ጫማ አፍቃሪ ነኝ ::
    አመሰግናለሁ❤️

  • @melachqwe8853
    @melachqwe8853 2 года назад +4

    መስቀል ኦኮ ግን አለው እህት ከይተሽዋል

  • @shaibyasimret
    @shaibyasimret 2 года назад +1

    Elsiye konjo bless you

  • @rahelworku4975
    @rahelworku4975 2 года назад

    Thank you for sharing your ideas 😍

  • @mekdibest215
    @mekdibest215 2 года назад +1

    የጆሮ ጌጥ እና እንደ ጫማ የምወደው ነገር ምንም ነገር የለም ብዙ ብዙ አለኝ ግን አልጠግብም

  • @macdesiamac3577
    @macdesiamac3577 2 года назад +1

    እናመሰግናለን👌👌👌👌👍

  • @Yodie19
    @Yodie19 2 года назад +2

    እንደኔ ጫማ የሚወድ አለ ብዬ አላምንም!ሱሰኛ በይኝ!ደስ የሚል ቪዲዮ ነው ግን ምነው ሳንደል ሳታሳይን?ተቀየምኩ!😂ስቀልድ ነው ተባረኪልኝ🙏

  • @dingilfetariwanweledechiw5106
    @dingilfetariwanweledechiw5106 2 года назад

    Elsiye yenekonjo,yene asteway bechanelish bizu tetekimealew tebarekilign!zare gin and neger lingerish achiru cream colour buts chamash kesir solulay yemeskel kirtsi alebet.alayeshim yihonal inji beahunu gize yechama amrachoch honbilew yechama sol lay yekiristosin meskel sertew eyasregetun new!eski more dig out adergi!sorry if I offended you my golden and positive heart.

  • @astertube5406
    @astertube5406 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ኤልሴ 🙏

  • @qtsionbelay6840
    @qtsionbelay6840 2 года назад +1

    Who knows Elsi one day I may come to Italy and go out for shopping.

  • @bruktayetmanayeendale1796
    @bruktayetmanayeendale1796 2 года назад

    አሜን ኢትዮጵያዊ ኩሩ 🙏

  • @rutaberhane4482
    @rutaberhane4482 2 года назад

    Thanks Elsy very helpful iAdvice

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 года назад

    ውዴ በጉጉት እኮነው የምጠብቅሽ የኔ ቆንጆ እኔን ቀይረሽኛል አመሰግኔሐሁ የነማር ጎበዝ አሰተማሪ ነሽ❤

  • @sabademoz290
    @sabademoz290 2 года назад +3

    Buts chamash gn ayteshwal meskel alew check argiw batregchw

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 года назад

    የኔ ምርጥ እንዴት ብዬ ልግለጼሽ የኔ መልካም ለምትሰጪን ምክር እናመሰግናለን

  • @etsubendale7694
    @etsubendale7694 2 года назад

    Elsiye endet nesh betam amrobshal tsegursh yamral yechama wedaj negn tmrt chershe wedesra sgeba hule hill bareg hula des ylegnal betam slemwed yehulunm ekawochshn color betam nw yemwedew thank you for sharing

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +1

      Etsubye ማሬ እንደኔ ታኮ የሚወድ ያለም አይመስለኝም ነበር አሁን ግን ስኒከር አፍቃሪ ሆኜ ቁጭ 😂😂♥️🙏

  • @ririabrahim1528
    @ririabrahim1528 2 года назад +1

    Enezi buts chamawoch keseru meskel new eyew eski kezi befitem negresh neber ehete

  • @yeneblessedfamily1142
    @yeneblessedfamily1142 2 года назад +1

    እውነትሺን ነው በጣም ያምራሉ 🤗🤗🤗🤭🤭🤭👏👏

  • @PRECISIONTRUE
    @PRECISIONTRUE 11 месяцев назад

    ነፍስ ነገር ነሽኮ እውቀቱን ለሰጠሽ አምላክ ይመሰገን!

  • @ghenettecle8765
    @ghenettecle8765 2 года назад +1

    Tebareki

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 2 года назад +2

    Konjo Zemeneshe yelemelem. Astemareya

  • @wintayosief4204
    @wintayosief4204 2 года назад +1

    Bless you 🙏

  • @EllaEluyeLifeStyle
    @EllaEluyeLifeStyle 2 года назад +1

    Alexander Mcqueen is my Favourite shoes 😍❤. Elsiye much love from 🇨🇭 🤗😘❤💐🍀

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +1

      Eluye በዛላይ ሲበረክት ሁሌ አዲስ ስወደው 🙏♥️🙏

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 2 года назад +1

    More blessed 😘😘🇪🇹

  • @godislove2709
    @godislove2709 2 года назад

    You r smart women 👏 u r ma role model from 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 2 года назад +2

    You are always amazing bellessima

  • @debora5861
    @debora5861 2 года назад +1

    ኤልስዬ የነጩ ጫማሽ ስሙ (brand )ምንድነው ብዙ አለ ግን ያንቺ በጣም ያምራል ተባረኪ ስለምትሰጭን መልካም ምክር ብዙ እየተማርኩ ነው

  • @bezashembu4241
    @bezashembu4241 2 года назад +1

    Betam des yemetey sat weyzero nesh tenesh Asteyayet alegh acheru buts chama keseru meskel alew ena bayereget elalehu

  • @GerumenesheAlemayehu
    @GerumenesheAlemayehu Год назад

    የኔ ቆንጆ ሁለነገርሽ ያምራል በርቺ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 года назад +1

    ኤልሲዬ ሱሴ ሁሉም ጫማ ምርጥ ናቸው እኔ እስኒከር ውስጤ ነው። ተረከዝ ያለው ጫማ ሳረግ ወገቤን ህመም ይሰማኛል🙏🙏

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      Ggye ትንጥዬም ቢሆን ያምሻል ማሬ ? 🙏♥️🙏

    • @GgGg-zi5mg
      @GgGg-zi5mg 2 года назад

      አረ ኤልሲዬ ድሮማ እጨፍርበታለው አሁን ነው እንጂ ህመም እሚሰማኝ ስራዬ ብዙ ሰአት እቆማለሁ ለዛ ይመስለኛል።

  • @edengerafe866
    @edengerafe866 2 года назад

    Elsiye yene konjo, thank you so much 🙏🙏❤❤

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb 2 года назад

    I miss Italy! 🇮🇹True Elsy.

  • @kanzrqasr8301
    @kanzrqasr8301 2 года назад +1

    Thanks yena konjo

  • @yodittekele9501
    @yodittekele9501 2 года назад +1

    ኑሪልኝ ቆንጅዬ ❤️❤️

  • @selamyedu2656
    @selamyedu2656 2 года назад

    Elseya qale yaxereghal le mamesegen anchin kaweku wede bexam wechi qenshalew yayeweten hulu eyesebesebeku mekemer neber lalebesew beneka ejish summer eyegeba new ena ye summer libese serilen❤🥰🙏

  • @sabakertiyemer4019
    @sabakertiyemer4019 2 года назад +1

    ውድ የኔእህት እናመስግናለን ይሄውልሽየለበሽው ብስያምራል አሰፍተሽነው እስቴንገሪን ከይቅርታ ጋራ

  • @mimil4868
    @mimil4868 2 года назад +4

    አይ ጉዴ መኪናዬን pul አድርጌ ነው comment የምጽፍልሽ ባለፈው ስለ ቦርሳ የሰራሽውን ካየሁ በኃላ ቦርሳዎቼ አስጠሉኝ እና ዶኔት ላደርጋቸው ዛሬ ደግሞ በጫማዎቼ መጣሽብኝ እጅግ ግሩም የሆ ነገር ነው የነገርሽ አንቺ ልጅ ግን ሶሴ ሳትሆኝብኝ አልቀረሽም
    አመሰግናለሁ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +1

      Mimiye 🤣🤣🤣ማሬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወዳጆቼ አሁን ደሞ በጦርነቱ አሳበው ዋጋ እንዳይጨምሩብ ፍሪ 🤣♥️🙏

    • @mimil4868
      @mimil4868 2 года назад

      @@ethioelsylifestyle9486 እውነትሽን ነው የኔም ፍረሀት ነው

  • @aynalemfantu6351
    @aynalemfantu6351 2 года назад

    Best kena Sis love you!!! Stay blessed

  • @sayoabdella9800
    @sayoabdella9800 2 года назад

    Elsiye konjo enquan bedehna metash !!!
    Betam harif temhert naw yakafelshen keleb amesegenalehu 😘💕🙏🏽

  • @nazretweldeyesus8535
    @nazretweldeyesus8535 Год назад

    Elsi plz let us know the brands.of the shoes. God bless u

  • @yodit
    @yodit 2 года назад

    Elsye eniem zeniet yalu chiamawoch ewedalew... betelely yebega. Grazie cara aprezo molto il tuo sincero interesse verso di noi

  • @shewadegef3089
    @shewadegef3089 2 года назад +3

    ኤልሴ የኔ ቆንጆ እባክሽን ቀሚስ መልበስ እፈልጋለሁና እባክሽን ስለቀሚስ ንገሪን እባክሽን

  • @haimemasarate5217
    @haimemasarate5217 2 года назад +1

    Sewadeshi qaltafa tawadaje set 😘😘😘😘😗😗😗