🛑የዝነጣው ሚስጥር መግዛቱ ላይ አይደለም ‼️ አያያዙ ላይ ነው 💯 | EthioElsy | Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 401

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486  3 года назад +31

    ወገኖቼ ስለምታበረታቱኝ ከልቤ አመሰግናለሁ ተባረኩልኝ 🙏🏻❤️🙏🏻 ለማዲአት እንዳይመጣባችሁ ላለባችሁ ደግሞ እንዳይባዛ 👉www.amazon.it/dp/B07PVWR3S6/ref=cm_sw_em_r_mt_dp_DX9ZHH2159DFEK079MKJ በጠየቃችሁኝ መሰረት ለሹራብ ያረጀ የሚያስመስለውን ጥቅልል የሚለውን ለማንሳት 👉www.amazon.it/dp/B08JYFQ9ZH/ref=cm_sw_em_r_mt_dp_KFVVRYHQZG7X652Y52ES ብሩሹን link ለመተው ፈልጌ በጭራሽ ላገኘው አልቻልኩም ከይቅርታ ጋር ግን የሹራብ ብሩሽ ማንኛውም ይሆናል።

    • @emuka9187
      @emuka9187 3 года назад

      እሺ እናመሰግናለን🙏 ምትሰጭን ትምህርቶች በጣም እየጠቀመን ነው

    • @hanna9502
      @hanna9502 3 года назад

      አቼቶውን እና becarbonat እንዴት ነው የማደርገው ማሽን ውስት ቀጥታ ነው የምከተው ወይስ ከላይ ፈሳሽ ሳሙና የምናደርግበት ቦታ ውስጥ ነው የሚደረገው?

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 3 года назад +53

    መልክሽ ከታዋቂዋ ዘፋኝ ሰሊንድዮን ጋር በጣም ትመሳሰላላቹ ለማንኛውም ስለምታቀርቢልን ዝግጅቶችሽ በሙሉ እናመሠግናለን።

    • @mer2222
      @mer2222 3 года назад +3

      ሲሊንዲዬን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ባይሆን ቻቺ ታደስን ትመስላለች

    • @keyayene3325
      @keyayene3325 3 года назад +3

      ትክክል እኔም መጀመሪያ ያየዋት ቀን ድንግጥ ነው ያልኩት

    • @emushkebede2649
      @emushkebede2649 3 года назад +1

      Ye sein dion ye akest lej nat eko 😜

    • @ruttendale8488
      @ruttendale8488 3 года назад +1

      @@emushkebede2649 ቂ ቂ ቂ ልትሆን ትችላለች

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 года назад +1

      😅🤩🙏❤️🙏 ተባረኩልኝ ወገኖቼ

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 3 года назад +10

    በጣም ቆንጆ ምክር ነዉ እኛ ካያያዛችን ጭምር ነዉ ተገዝቶ ካልተንከባከብነዉ ምንም ዋጋ የለዉም ስለምትሰጭን ምክሮች ከልብ እናመሰግናለን ዉዴ 🙏💚💛❤️

  • @merryassefa4018
    @merryassefa4018 3 года назад +8

    ውይ ኤልሲዬ እስከዛሬ አንቺን ባለማወቄ እንዴት እምደሚቆጨም የት ነበር እስከዛሬ እንዴት እንደምወድሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @ነጂባሁሴን
    @ነጂባሁሴን 3 года назад +6

    ሁፍፍፍፍፍ ቦታው ሲያምር ማሻ አላህ

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 3 года назад +4

    ሁሉንም ቪዲዮችሽን አየሁት የምታሳይን ሁሉ ከጥራት ጋር በጣም ጠቃሚ ነው በጣም ነው የወደድኩሽ በርቺ እህቴ

  • @shalomendale6041
    @shalomendale6041 3 года назад +4

    Wow እንዴት አይነት ባለሙያ ነሽ በጣም የስለጠንሽ ነሽ ሁሉንም እምታቀርቢውን እያለው ጎበዝ የኛ ጀግኒት ነሽ እና ፅፊ አላውቅም ሁሌ ላይክ ብቻ ነበር የማረገ ጎበዝ እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts 3 года назад +6

    እረ እጅሽ ይባረክ ባልሽ ታድለዋል 😍ቶሎ ቶሎ ነይልን ኤልሲዬ ቪዲዮዎችሽ መንፈስን ያድሳሉ አመሰግናለሁ🙏

    • @biniamtesfaye977
      @biniamtesfaye977 3 года назад

      ልክ ብለሻል እኔ ወንድ ነኝ ግን በቅርብ ቀን ነው ይየሃት ቆንጆ ስራዎ ሁሉ ጥንቅቅ ይለ እባክሽ ስለወንድም የምትይን ካለ በይን እንዳልሽው የታደለ ነው ባሎ ::

    • @አገሬኢትዪጽያ
      @አገሬኢትዪጽያ 3 года назад

      @@biniamtesfaye977 ለወንዶች የሰራችው ቪድዬ አለ ፈልገው

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 года назад

      ተባረኩልኝ ውዶቼ 🙏❤️🙏

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 3 года назад +10

    ዋው ጎበዝና ትጉ ሴት ነሽ:: አንቺን መስማት እንዴት ያነቃቃል ? እናመሰግናለን::

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 года назад +1

      ዋናው አላማዬ እህቶቼ እንድትነቃቁልኝ ነው ተባረኩልኝ 🙏❤️🙏

  • @helenmesfin7998
    @helenmesfin7998 3 года назад +6

    የኔ ቆንጆ ሴት አሁንም እኛ እንመርቅሻ ተባረኪ እድሜሽ ይባረክ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 года назад

      Helenye አሜን ማሬ ብርክ በሉልኝ ውዶቼ 🙏❤️🙏

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 3 года назад +3

    እኔ መቼም ከአንቺ ብዙ ተምራለሁ እግዚአብሔር አብዝቾ አብዝቾ ይስጥሽ አመስግናለሁ:: እንደኔ አመልካከት ብዙ ኢትዮጵያን ከአንቺ ቢማሩ ትዳራቸው እራሱ የሰመረ ይሆናል::

  • @b.t7056
    @b.t7056 3 года назад +8

    ትላንና ገና ነዉ ያገኘሁሽ የኔ ቆንጆ እንዴት ደስስስ እንደምትይ ለመናገር ቃላት የለኝም ቪዲዬችሽን አይቼ አይቼ አልጠግብ አልኩ😍😍 Thank you soo much My Gorgeous May God Bless you and your Family Abundantly❤❤❤🌹🌹🙏🙏🙏🌹

  • @MylifeinKorea0479
    @MylifeinKorea0479 3 года назад +3

    እውነትም የሰለጠንሽ ማለት አንቺ ነሽ!!! እናመሰግናለን!

  • @Mimi-bl3st
    @Mimi-bl3st 3 года назад +10

    ሄልሲዬ በናትሽ ስለ ፖዘቲቭ አመለካከት ማዳበርን አስተምሪን በፊት ፖዘቲቭ ነበርኩ አሁን ግን ከውስጤ ጠፍቷል የምቀርበው ሰው ሁሉ ተቃራኒ ሲሆነንብኝ ነው መሰለኝ በራስ መተማመኔ ሁሉ ጠፋና ለራሴ እራሱ የማላቃት ሴት ሆኛለውእባክሽ በዚህ ሀሳብ ላይ ስሪ

    • @bana470
      @bana470 3 года назад

      👍🏽❤

    • @selamawitasfaw8531
      @selamawitasfaw8531 3 года назад

      Aygermem endi hognalew

    • @tegestkebede6149
      @tegestkebede6149 3 года назад

      You can watch eyu life. She is amazing too.

    • @kidestyosif617
      @kidestyosif617 3 года назад +5

      ሰዎች በብዙ ነገር ምክኒያት ጸባያቸውን እሚያስቀይር ነገር ሊያጋጥም ይችላል በጣም እሚያሳዝነው ደሞ መልካም በሃሪ ከነበረን ያንን እናጣለን ግን እነዛ ሰዎች የኛን ጥሩ quality ያጠፉታል እነርሱ ግን ከኛ ጋር አይዘልቁም ስለዚህ እንደዚህ ነገር ሲያጋጥመን የመጀመሪያው ከ አምላካችን ጋር ጥሩ ግንኙነት ይኑረን በየ እምነታችን
      2 ያ እደዛ ሂወትሽን እና በሃሪሽን እሚያስቀይሩት ማናቸው ዝምድና ከሆነ ለሰላምታና ለመጠያየቂያ እሚሆን ቦታ ሰተሽ ሌላውን ማቆም ስራ ቦታ ከሆነ ቁጥብ መሆን ምክኒያቱም የተለያየ አስተዳደግ ያደገ ልትቀይሪ ስለማትችይ
      3 እራስሽን ማወቅ ወደታች እሚገፉሽን በፈገግታ እና ብዝምታ ማሸነፍ እራስሽን መጠበቅ መንከባከብ አየሽ እራስሽን ከጣልሽ ማንም ስለማያንሳሽ ፈገግታሽን እና ደስታሽን መጠበቅ ከማንም ምንም አለመጠበቅ ከ አምላኽሽ በቀር

  • @athinatsegaye7132
    @athinatsegaye7132 3 года назад +6

    ኮመንት የመፃፍ ልምድ የለኝም ግን አንድ ነገር ማለት አለብኝ በቃ "ደስ የምትይ ቅን ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ!"

  • @tensaemedia8451
    @tensaemedia8451 3 года назад +2

    እህቴ በጣም ነው የምኮራብሽ መልካም አስተያየት የምትሰጪው መልካም ሴት ማለት እንዲህ ነው Grazie

  • @fafim7227
    @fafim7227 3 года назад +5

    በጣም ነው ደስ የምትይኝ
    እስኪ ስለ ስኬት አውሪን እንዴት ስኬታማ መሆን እንደምንችል ምን ምን ማድረግ እንዳለብን

  • @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
    @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ 3 года назад +4

    እንዴት ደስ የምትይ ሰው ነሽ አይ RUclips ስንቱን ያሳየናል thankyou for sharing my dear

  • @zaharaahmed
    @zaharaahmed 3 года назад +2

    እናመሰግናለን! አንቺ እራስሽ የአይምሮ ማሳጅ ነሽ!!

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 года назад +4

    Elsiye yene balemuya endew tenkuk sat sewed Eko enaten astaweshegn betam tenaqaqa sat nat lik ende anchi belhe sat nesh❤️❤️❤️❤️ ewdshalew

  • @tigistjemal9444
    @tigistjemal9444 3 года назад +2

    በጣም ጎበዝ!! ቃል ያጣሁለትን አባባል ተናገርሽ እቃ አያያዝ ይፈልጋል።

  • @mercitadesse8299
    @mercitadesse8299 3 года назад +5

    ስጦታ ነሽ ሌላ ቃላት የለኝም!!!!

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ7መ

    ይህን ሁለት ቀን ነው ያየሁሽ በጣም ነው የተመቸሽኝ በርቺ ስለምክርሽ እናመሰግናለን::

  • @birtukangebrehiwot1695
    @birtukangebrehiwot1695 3 года назад +5

    ተባረኪ ቅንና ባለሞያ ነሽ በርቺ እናመሰግናለን

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 3 года назад +5

    ኤልስ እባክሽን አበሻ ቀሚሶችን በምን ቢታጠብ መልኩን ሳይቀይር ጥለቱን እየተኮስን ማቆየት እንድምንችል ዘዴው ካለሽ እሳይን🙏🏾❤️

  • @wyneh7757
    @wyneh7757 3 года назад +6

    አቤት ቀሚስሽ ስታምር! ደሞ ስወድሽ💖😘እናመሰግናለን

  • @helentadele2574
    @helentadele2574 3 года назад +4

    Every point you say it's useful.thank you so much dear

  • @almazhaile3480
    @almazhaile3480 3 года назад +2

    አመሰግናለሁ ተባረኪ 👍👍❤️❤️💐❤️❤️💐

  • @haymanotjenberu4694
    @haymanotjenberu4694 3 года назад +3

    1ኛ ነሽ እውነት

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 года назад +4

    ኤልሲዬ በ አንድ ጊዜ ብዙ ነገር ነው ያስተማርሽኝ አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ አንደኛ 👍👍👍😍😍ሼር

  • @selamberhe5600
    @selamberhe5600 3 года назад +7

    Super youtuber keep it up!!!

  • @wageyawageya1857
    @wageyawageya1857 3 года назад +5

    በርቺ ፅድት ያልሽ ጎበዝ

  • @robbarber5017
    @robbarber5017 3 года назад +4

    የሴት ጀግና ነሽ እንዳንቺ አይነት ሴትን አግብቼ መኖር ምኞቴ ነበር ተባረኪ🙏🏽

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 года назад +3

      Robye እናቱዋ በደምብ ያስተማረቻት ስንት ውብ ሴት አለች መሰለህ ደሞ የሀበሻ ሴት ለሞያ ማን ብሎአት 🙏❤️🙏

    • @robbarber5017
      @robbarber5017 3 года назад +1

      @@ethioelsylifestyle9486 እመኝኝ ኤልሲ አንቺ ጥንቅቅ ያልሽ ከሚልዮን አንዷ ነሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 года назад

      🙏🙏🙏

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 3 года назад +5

    ምን እለበት ሁሉም ሰው RUclipsብን እንዳንች በትክክል መንገድ ቢጠቀምበት ።except more from you .I love your back yard.....

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 3 года назад +4

    ኧረ ተባረኪልኝ እኔ ከማዳሜ ጋር እየተጣላው ነበረ ለምድነው የታጠበው ልብስ መጥፎ ሽታ ያለው እያለች ለካ ሚስጥሩ ይሄነው የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ

  • @negestsaba
    @negestsaba 3 года назад +3

    you have taught me much on this video. Thanks for sharing.

  • @tgaddis1227
    @tgaddis1227 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚ ምክር ነው ።አንቺም ተባረኪ። ልብሶቼን ዝም ብዬ ነበር የምሰቅላቸው። ከአሁን በሃላ እሸፍናቸዋለሁ።

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 3 года назад +2

    ዋውውው ኤልሱ እግዚአብሔር ይባርክሽ ምርጥ ትምህርት ነው በርቺ በርቺ ❤❤❤❤❤

  • @hibisetkassay923
    @hibisetkassay923 3 года назад +2

    ኤልሲ ጠቃሚ መረጃ አመሰግናለሁ!

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 3 года назад +3

    ተባረኪ እናመስግናለን ፀድት ያለ ባክያርድሽ ከሙያሽ ጋር ድምቅ አድርጉሻል🙏🏾❤️👌🏾

  • @Wyyaa
    @Wyyaa 3 года назад +3

    I don't understand
    why dislike yadergalu😲??????
    This beautiful knowledge binawekew inka mastawsha iyetekemnbet lemayawku mastemar beautiful home my days this paradise Earth Life 🙏 Psalm 37:8-1🍒🍒🍒🍒👍✅✅✅👏👏👏👏👏👏👏👏
    Well done 👍

  • @alemneshayalew5115
    @alemneshayalew5115 3 года назад +2

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ እናም ደሞ በጣም ታምሪይለሽ

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 года назад +2

    እጅሽ ይባረክ የያዝሽው ሁሉ ይመርልሽ

  • @melatasrat7030
    @melatasrat7030 3 года назад +3

    አቤት አገላለጽ ደስ ስትይ ጎበዝ የሴት ቁንጮ ነሽ

  • @nigestgebremichael1779
    @nigestgebremichael1779 3 года назад +3

    Elsiyee here you come with another useful information!!!! Love you 😘

  • @agerneshbelay6924
    @agerneshbelay6924 3 года назад +2

    Thank you for sharing your experience let me know where you get the long plastic for ye habesha kemis please 🙏

  • @martawegayhu5008
    @martawegayhu5008 3 года назад +1

    ተባረኬ እጅግ የሚጠቅምና አስተማሪ ነው

  • @genetwoldeyohannes8191
    @genetwoldeyohannes8191 3 года назад +6

    የቤትሽ ባክ ግራውድ በጣም ያምራል!!!

  • @EthiopicMedia
    @EthiopicMedia 3 года назад +2

    ኤልስዬ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በአቼቶና ቢ ካርቦኔት መታጠቡን አላውቅም ነበር የኔ ባለሞያ በ Calgon ብቻ ነበር ማሽን የምናጥበው ሞያ ተማርኩ አመሠግናለሁ

  • @azebassefa270
    @azebassefa270 3 года назад +2

    Else good, this is very teachful. All this are very smart hint, thank you for sharing!! 🔝

  • @lidiengida8555
    @lidiengida8555 3 года назад +4

    እሰይ ጥንቅቅ ያልሽ ጥንቁቅ ብዙ ነገር ከ አንቺ ተምሬለው🙏🙏💖💖

  • @mahihaile5397
    @mahihaile5397 3 года назад

    እባክሽ ኤልሳ የለበሽውን በጣም ወድጄው ነበር እባክሽ ጠቁሚኝ አመሰግናለሁ

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 3 года назад +3

    ዋው ከቤትሽ ጀርባ ያለው ፓርክ አረንጓዴ ሆኖ ድምቀቱ እንዴት ያምራል ልዩ ነው። ስለ ሰጠሽን ምክር በጣም እናመሰግናለን በተለይ የልብስ ማጠቢያ ማሽኔ እየሸተተ ከሱፐር ማርኬት የማሽን ማጠቢያ እየገዛሁ ብሞክረው ተመልሶ ያው እየሆነብኝ ሳስብ ነው ምክርሽን ይዘሽ ከች ያልሽልኝ እስኪ እሞክረዋለሁ ተባረኪ!

  • @ekramj5549
    @ekramj5549 3 года назад +3

    I like your Amharic, I’m learning more listening to you speak 👍🏽

  • @Seblirose
    @Seblirose 3 года назад +2

    Amazing tips! Thank you so far you are my fav habesha RUclipsr! Please show us your skin care routine

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 3 года назад +2

    ጠካራና ባለሞያ እህት ነሽ እናመስግናለን እህት

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy 3 года назад +2

    ዋዉ እንዴት እንማደንቅሸ መልካም ሴት ላይክ ሼር

  • @hillenademissie6888
    @hillenademissie6888 3 года назад +3

    Thank u for sharing.
    Any tips on how to store shoes we don't wear frequently?

  • @marthamengesha5092
    @marthamengesha5092 3 года назад +3

    It’s very helpful information.
    Thank you so much dear 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @ruthbeyene2862
    @ruthbeyene2862 3 года назад +2

    Love your show.
    You are amazing keep it up.
    May God bless you and your family.

  • @zelalemabera4231
    @zelalemabera4231 3 года назад

    በጣም የሚጠቅምነገር ነው ያሳየሽው (ያስተማርሽው ) ወድጄዋለሁ በርቺ!!!

  • @mekdemekd4340
    @mekdemekd4340 3 года назад +3

    Wait, can you explain the lawn in-front of your house? I love it

  • @yeneneshhiruye7754
    @yeneneshhiruye7754 3 года назад

    በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን Thank u for sharing !!

  • @selamtassew8707
    @selamtassew8707 3 года назад +3

    You are absolutely positive.❤️

  • @Hanna-ff1dg
    @Hanna-ff1dg 3 года назад +1

    Thank you elsiye betam ameseginalehu tebarekilin yen’s mar .

  • @helendemke5533
    @helendemke5533 3 года назад +2

    ተባረኪ

  • @shewitshewit1567
    @shewitshewit1567 3 года назад +2

    ዛሬ አገኘሁሽ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @የሽወርቅደመላሽባየ
    @የሽወርቅደመላሽባየ 3 года назад +2

    ይህ ለኔ ነው በጣም ዝርክርክ ነኝ በት አሰተርልኝም እናመሰግናለን

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 3 года назад +2

    Des yemil agelalets yagere konjo. Enameseginalen

  • @martha1043
    @martha1043 3 года назад +2

    በርች በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @selamethiopia5515
    @selamethiopia5515 3 года назад +2

    ፍቅር የሆንሽ ጎበዝ በርቺ የሴት ቁንጮ እሚሉት እናቶቻችን አንቺ ነሽ👌👍👍🙏🙏

  • @ZiniTube
    @ZiniTube 3 года назад +3

    እኔም ያባቴን ሸሚዝ ስተኩ ነው ያደኩት 😍... Love your content! Keep up the good work my dear ❤️❤️

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 года назад +1

      አይ መባረክ አሁን ነው እኮ የገባን 🙏❤️🙏

  • @selemawittesfay3477
    @selemawittesfay3477 3 года назад +2

    Weayniy betame ds yemtliy gobez anchen yewldech enat yetbarekch tuhn thanks 🙏🏽 sorry amra menager alcheleme 🇪🇷 tgr yemngeraw 🌷🌷🌷

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 3 года назад +1

    እናመስግናለን 🙏❤️

  • @emuka9187
    @emuka9187 3 года назад +3

    ማበጠሪያውንና ሹራፑን ያፀዳሽበት ሊንክ አስቀምጭልን ከቻልሽ የምትጠቀሚውን ነገር ሊንክ አስቀምጪልን

  • @Kereseti
    @Kereseti 3 года назад +2

    Ejesh yebarek

  • @mamoshtaye4780
    @mamoshtaye4780 3 года назад +4

    Betam balemuya neshe konjye berchi👍👍👍👍👍👍

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 года назад +2

    I love the energy enthusiasm, beautifully done konjo👌🌹🌹🌹🌹

  • @mihertmihert5565
    @mihertmihert5565 3 года назад +5

    ወይኔ እሥከዛሬ ሣለይሽ በመቆየቴ ቆጨኝ

  • @whadfeisha68
    @whadfeisha68 3 года назад +2

    Thank you so much !

  • @mintesnottube2542
    @mintesnottube2542 3 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ውድ እህቴ

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 3 года назад +1

    ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል ትናይ አይችርሽ ብዙ ተማርቁብሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 года назад +2

    የኔ ጎበዝ ክክክ የአገር ልብስ ጥለት ሳይተኮስ ሳይ እናደዳለሁ ስለመረጃው እናመሰግናለን ውዴ

  • @chrismetube6696
    @chrismetube6696 3 года назад +2

    Useful, Thank you

  • @mesyaeeycuramale4160
    @mesyaeeycuramale4160 3 года назад +3

    ማር ነገር ነሽ

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 3 года назад +1

    Amsgnalehu.❤️edew ebakish abresh Amazon linkun betaskemechelen lemegzat endenchel??????????????? Misganaye bedegame yidreslign🙌🥰

  • @tuuhahassen1374
    @tuuhahassen1374 3 года назад +4

    Yene konjo iskahun yetnebersh😍

  • @reyta8878
    @reyta8878 3 года назад +2

    btam gobez nesh and thank you for sharing

  • @fikerfiker9931
    @fikerfiker9931 3 года назад +3

    እሺ የኔ ቅመም 👍👍👍👍👍

  • @ተሰፋአንቁርጥ
    @ተሰፋአንቁርጥ 2 года назад

    ይጨምረልሸ እውቀቱን

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 3 года назад

    የምታሳይቸው ነገሮች ጥሩ ናቸው ግን እኛም እንድንጠቀም ሊንኩን ወይ ስሙን ብታስቀምጪ ጥሩ ነበር እናመሰግናለን

  • @queenforever9517
    @queenforever9517 3 года назад +2

    Eskahun Anchen almayet kochegne 💗

  • @kalwubie6139
    @kalwubie6139 3 года назад +2

    Love the background so beautiful

  • @newday7200
    @newday7200 3 года назад +2

    Thank you for sharing 👌👌👌😍😍😍

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ቲፓችን ነው ያሳየሽን ተባረኪ🥰🥰🥰👌👌👌

  • @tequamezemariam3197
    @tequamezemariam3197 3 года назад

    እናመሰግናለን የኔ ውብ። እናቴን አስታወሽኝ። እናቴ ሸሚዝ መተኮስ ገና በልጅነቴ ነው ያስለመደችኝ። እኔም እንዳንቺ እጅሽ ይባረክ ተብዬ ተመርቄአለሁ።
    በርቺ እርጋታሽ፣ስነስርአትሽ ሁሉ ደስ ይላል።

  • @genetbaltengus5696
    @genetbaltengus5696 3 года назад +1

    እናመሰግናለን 😘

  • @tigistgirma575
    @tigistgirma575 3 года назад +2

    Yena mar you so sweet, kind ,very bright woman .thank you for sharing.God bless you.😘😘😘😘

  • @አዶናይጌታ
    @አዶናይጌታ 3 года назад +3

    የኔ ብቻ ሳይሆን ለሁሉ ሮል ሞዴል መሆን የምትችይ ግሩም ሴት ነሸ፡ ተባረኪ። እኔ ከሁሉም vedio ተምሬበታለሁ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 года назад +1

      አሜን እህቴ መረጃ እየተለዋወጥን ወደፋት 🙏❤️🙏

  • @Rosina.K
    @Rosina.K 3 года назад +1

    Where were you all my life? You are special as your RUclips name! Thanks for the awesome idea you shared to us. ተባረኪ