📌በጣም ርካሽ ከ4️⃣💰ጀምሮ የሚሸጡ የሚያዘንጡ ጌጣጌጦች‼️| EthioElsy |Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2021
  • Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
    #EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ #ጌጣጌጦች #Accessories
    / elsa_fusion_lifestyle
    / elsa.getu22
    EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , Seble Bekele, Dallo| Entertainment ,Rakeb ALEMAYEHU,
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 468

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 2 года назад +61

    ኤልስዬ የኔ ማር ለቅንነትሽ በጣም እናመሰግናለን በጣም ጎበዝ ነሽ አሁን ገባኝ በርካሽ ነገሮች እንዴት መዘነጥ እንደምንችል አንቺን የወለዱ አባትና እናትሽ የተባረኩ ይሁኑ ❤️❤️

    • @belenzack95
      @belenzack95 2 года назад

      Lllllp😂😄😅🤣🤣

  • @fasikaalmaw1171
    @fasikaalmaw1171 2 года назад +3

    በጣም ማየት እይስለቸኝም ብዙም ነገር ተምሬለሁ ካንቺ ተባረኪ እህትዋ ሁሌም ንይልን መልካም አዲስ ዓመት ከነመላው ቤተስብሺ

  • @lelabelete7905
    @lelabelete7905 2 года назад +5

    ኤልሲዬ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ጋርመንት የሚሰሩ የውጪ ድርጅቶች አሉ ሁሉም ማለት ይቻላል 100% ኤክስፖርት ስለሚደረጉ ማንማ እቃውን ማግኘት አይችልም፡፡ ምናልባት ተሰርቆ ካልወጣ በስተቀር፡፡ ሁሉ ነገርሽን ስወድልሽ አብዛኛው የምትለብሻቸውና የምታደርጊያቸው ነገሮች በሙሉ የኔን ፍላጎት ይመስለኛል፡፡

  • @beetybiru2488
    @beetybiru2488 2 года назад +5

    እፍ ማነው እንዴኔ የሚወዳት የኔ መልካም

  • @saradejene5019
    @saradejene5019 2 года назад +2

    ተባረኪ አንዳንድ አንቺ የምትጠቀሚባቸው ነገሮች ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሌሉ በአገራችን የሚገኙ አማራጭ የሚሆኑ ነገሮችን አብረሽ ማቅረብ ብትችይ ደስ ይላል ብርክ በይ

  • @ainiaini3794
    @ainiaini3794 2 года назад +2

    ኤልሲ የኔማር በጣም አመሰግናለሁን ብዙ ነገሮችን እየተማርኩ ነው ኤልሲ ያንገት ሀብል እረሳሽ የኔ እህት

  • @attube383
    @attube383 2 года назад +9

    በቃ ይበቃል ሁላችንም ለሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዮ ለሚራቡ ለሚታረዙ ወገኖቻችን
    እኝድረስ አገረ ትወዳለህ እደከብት በአንድ በረት ለታመቁት ድምፅ አሰሙ ፈጣሪን ትፈልጋለህ ለሚስኪን ድረሱ💔💔💔😭😭💔😭😭💔

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 2 года назад +3

    ኢትዮጵያ አሉ ግን እማ? ተባረኪ ውዴ ውይ ሰአት ስወድ እስቲ ግዙልኝ

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 2 года назад +3

    Elsy more than the content that you put out, I love the warmth and grace in which you speak to your subscribers... You are truly ETHIOPIAN. ❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +1

      Hirutye thank you so much for understanding me I really love and respect my audience 🙏♥️🙏

    • @shallom8897
      @shallom8897 2 года назад

      Very true .

  • @shallom8897
    @shallom8897 2 года назад +5

    በትንሽ ገንዘብ ሚያምር አለባበስ ። ይልመድብን ለብራንድ ብለን ገንዘብ ከምናባክን ገንዘቡን investment ላይ ብናውል

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 2 года назад +2

    ኤልሲዬ የኔ ቅመም ልዩ እኮ ነሽ God bless you thank you for sharing very helpful video 👍🥰🥰❤️

  • @bettysolo3226
    @bettysolo3226 2 года назад

    You too are honest Elsiye, thank you for the love and respect you have & show toward your fellows. Stay blessed!!

  • @annamarry2277
    @annamarry2277 2 года назад +2

    ኤልሲ የመጀመራዬ ነው ሳይሽ አታሚኒኝም ውስጤ ገባሽ አነጋገርሽ ምርጫሽ ዋው ነው በቃ ይህነው ጥሩ ምክር ሰውን የማይጉዳ ለወገን ማስረዳት አንቺን በውስጤ አየሁሽ በተለይ አንድ ሴት ከዕድሜዋ ጋር የምታደርገው በቆንጆ አገላለፅ ገልፀሻል ተባረኪ።

  • @sofitegegne3761
    @sofitegegne3761 2 года назад +4

    Just my lovely sister ❤ be blessed And Happy new Year in advance!!

  • @mekdiesk5867
    @mekdiesk5867 2 года назад +1

    የኔ ውብ ኤልስዬ ምታቀርቢው ነገር በጣም መርጥ ነው እንደው አደራሽን የውበት ነገር እንሰራለን ብለው አልቧልተኞች እንደሆኑት ዩቱብ ጡረተኞች እንዳትሆኝ ልክሽን የጠበቅሽ ሴት ነሽ በጣም ነው ምወድሽ

  • @alwaysethiopia9
    @alwaysethiopia9 2 года назад +3

    አንቺ እራስሽ ፅድት ያልሽ ነሽ👏👏👏

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 2 года назад +3

    ፅድት ያልሽ ነሽ አንቺ እራሱ❤

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 года назад +1

    በእውነት ኤልሲዬ በጣም በጣም አመሰግንሻለው ብዙ ትምህርት ነውካንቺ ያገኘሁት

  • @kidest.getahunn4164
    @kidest.getahunn4164 2 года назад +2

    ኤልሲ ኑሪልኝ በጣም እወድሻሁ::ተባረኪ

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 2 года назад +3

    ኤልስየ በጣም ጎበዝ ቆንጆና ጠንቃቃ ነሽ

  • @nuraynin
    @nuraynin 2 года назад +4

    በጣም አሪፍ ነው በዛለይ ቅናሽ ናቸው ኮንፊደንስሽን ደስ ይላል በርችልን

  • @azugebeyaw8424
    @azugebeyaw8424 2 года назад

    Tebarki elsi, betam ekratelshalhu wow Thank you

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 2 года назад +2

    ኤልስዬ የኔ ውድ እናመሰግናለን አፌን ከፍቼ ነው የምሰማሽ ጀርመን ስትመጪ ብቅ በዬ ተባረኪልኝ

  • @yemar1635
    @yemar1635 2 года назад

    ኤልስዬ በጣም ነው የዉደድኩት በተለይ የጫማ ክሊፑን እና ቦርሳውን ተባረኪልን happy 😃 new year in advance to you and your family

  • @jonihoy7643
    @jonihoy7643 2 года назад +1

    elsa betam tru mekari nesh.berchi ihitochachin bezi zibaznke bebezabet net yanchi aynet mekari betam yasfelgachewal.fetari yikfelsh

  • @gy8086
    @gy8086 2 года назад +1

    WoW that is so amazing thank you 🙏 abut the clep!!

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 2 года назад

    ኤልስዬ በጣም ትክክል ነሽ አመስግንሻለሁ ❤

  • @hiyabel2012
    @hiyabel2012 2 года назад +3

    Elsa, a beautiful woman. I watch your video, you impressed me and you inspired me. I am 44 year old, living in Holland and married with Dutch man. I believe in living life to the fullest and I like wearing nice clothes. I really got a lot of lessons from and thank you for sharing your experience. Keep shining and proud of you.

  • @ririabrahim1528
    @ririabrahim1528 2 года назад +3

    ተወዳጅ ነገር ነሽ!!!

  • @tsedihabte9103
    @tsedihabte9103 2 года назад

    Beautiful
    Thank you for motivating us❤️❤️👍🏾👍🏾

  • @user-bm1xm9rq6f
    @user-bm1xm9rq6f 2 года назад +1

    እናመሰግናለን የኔ መልካም🙏🥰

  • @zayetube3001
    @zayetube3001 2 года назад

    ኤልሲ በጣም Informativ video እናመሰግናለን

  • @kalkidantesfaye2518
    @kalkidantesfaye2518 2 года назад

    ኤልስዬ በጣም ነዉ እምወድሽ ጥሩ አስተያየት ነዉ እናመሰግናለን

  • @mimitube834
    @mimitube834 2 года назад

    Thanks for answering my questions today video was amazing, i learn the most important thing about stylist accessories how they change our way of dressing, keep it up...

  • @aberashdawit3736
    @aberashdawit3736 2 года назад

    Thank you my sister.God bless you more and more....!!!

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 2 года назад

    እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው

  • @zinachzinach4274
    @zinachzinach4274 2 года назад

    tebarki yene enati bizu new yetemarkuti kachi nuriln

  • @ellenit64
    @ellenit64 2 года назад

    Thank You Elsa God bless you 💕💕

  • @LovedbyJesus1900
    @LovedbyJesus1900 2 года назад

    beautiful Elsy! thank you

  • @elsaurga2491
    @elsaurga2491 2 года назад +1

    Thank you!!!!

  • @helenahailu7300
    @helenahailu7300 2 года назад

    ተባረኪ🙏🙏🙏😘

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 2 года назад +3

    አገር ሲኖር ነው ሁሉም የሚኖረው .....ሰው እንደቅጠል እየረገፈ ነው ።ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር። ሰላሙን ያድለን

    • @tsehaytesfaye151
      @tsehaytesfaye151 2 года назад

      ርዕስ አትቀላቅል ስለ ሀገር ፀልይ እርሷ ምን ታድርግ ከቻልክ ዝመት

  • @bethlehemarega2392
    @bethlehemarega2392 2 года назад

    Eleye, you are beautiful and honest. Thank you for sharing us.

  • @Senaitambaw564
    @Senaitambaw564 2 года назад

    Thank you for sharing 🙏❤️

  • @seblegetachew983
    @seblegetachew983 2 года назад

    Uffaaaa big love Elsy !! Great information in right time ❤️❤️❤️

  • @asterreuter1243
    @asterreuter1243 2 года назад

    Thx Konjo, esti sele fiteshi negerin betam new yefiteshi terat yemigermegn ,

  • @user-qs2rj7cs9z
    @user-qs2rj7cs9z 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ 🥰

  • @erityousuf3509
    @erityousuf3509 2 года назад

    Elsye yenefeker sewedesh eko! Betam des yelal akerarebesh. Thanks like always!

  • @abebekebede77
    @abebekebede77 2 года назад

    Thank you for sharing 💗💗💗💗

  • @user-vk9no2qh4h
    @user-vk9no2qh4h 2 года назад +2

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ 🙏💐

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 2 года назад +1

    Thank you for sharing

  • @hannage.3229
    @hannage.3229 2 года назад +2

    Thank you 💕💕💕
    እቦ ግልፅነትሽን ስወደው ♥️

  • @abebina4362
    @abebina4362 2 года назад

    ኤልሲየ እግዚያብሔር ይባርክሽ ⚘⚘⚘🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @rutajohn8714
    @rutajohn8714 2 года назад

    Useful information Elsy 😍 be blessed my dear 🙏🏽🥰🥰🥰

  • @Ethio22
    @Ethio22 2 года назад +1

    ስወድሽ እኮ❤️❤️thank you

  • @user-hl5mn7fp7v
    @user-hl5mn7fp7v 2 года назад

    thank you sis

  • @pixelpioneery
    @pixelpioneery 2 года назад

    Thanks it's helpful keep up the good work.

  • @hiluya
    @hiluya 2 года назад +1

    Thank you ❤️❤️❤️🙏

  • @hanagenetu8703
    @hanagenetu8703 2 года назад

    Wowwwwww thank you for sharing

  • @raptors583
    @raptors583 2 года назад +1

    Thanks so much your beautiful happy new 💖

  • @mekdiesk5867
    @mekdiesk5867 2 года назад +2

    በጣም ክላሲ ነሽ አንቺ እራስሽ ስታምሪ ኤልሲዬ

  • @Solzna
    @Solzna 2 года назад

    ኤልስዬ የኔ ዘናጭ አሪፋ ኢንፎርሜሸን ነዉ.ሁሉም ያሳየሽን ነገሮች ያምርብሻል.እናመሰግናለን Happy New Year to you and your family ❤️🤩🎆

  • @tigistayalew7695
    @tigistayalew7695 2 года назад +1

    አስተማሪያችን በጣም ውብ ነሽ እናመሰግናለን ስለሁሉም ነገር ❤🙏🌹

  • @ttmar6404
    @ttmar6404 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 2 года назад

    Thank you , love the shose clip! Love all your test. Classic as always. 🥰

  • @mujibasiraj7472
    @mujibasiraj7472 2 года назад

    እናመሠግናለን

  • @lidyayasin7419
    @lidyayasin7419 2 года назад

    Very helpful video thank you beautiful ❤️

  • @huleyeayele8729
    @huleyeayele8729 2 года назад

    Thank you so much

  • @tigesttigest7300
    @tigesttigest7300 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርከክሽ ❤

  • @genetmk468
    @genetmk468 2 года назад

    በጣም ነዉ እማመሰግነዉ

  • @tdotewahido1
    @tdotewahido1 2 года назад +1

    ዋ ኤልስዬ ልዩ ነው እጅግ በጣም አድናቅሽ ነኝ.

  • @tsegeredabisrat4883
    @tsegeredabisrat4883 2 года назад

    Edegi temendegi Thank u so much!

  • @mimimimi-zp1cd
    @mimimimi-zp1cd 2 года назад

    Alesey sewedsh eko tebarekelegn yene chewa 🙏❤

  • @fasikamisganaw2687
    @fasikamisganaw2687 2 года назад +1

    Wow zenech neshe mariii

  • @abebechwoldeyohanese8388
    @abebechwoldeyohanese8388 2 года назад

    Thank you

  • @maregmeles7795
    @maregmeles7795 2 года назад

    ኤልሲዬ እናመሠግናለን ካንቺ ብዙ ተምራለሁ በርቺ ብዙ ጠቃሚናአስተማሪ ቪዲዮ እጠብቃለሁ እግዚአብሔር ዘመንሽ ቤተሰብ 👨‍👩‍👧ይባርክ ❤️❤️🙏 🇪🇹

  • @hannaabate5830
    @hannaabate5830 2 года назад

    Thanks Elsyie
    What about Gold. I love it much!!!!

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 2 года назад

    Thank you wude mirt eko nesh you 'r the best

  • @kebrealemayehu8599
    @kebrealemayehu8599 2 года назад

    የኔ ማር በጣም ፍቀር እና Positive thinker ነሽ ፡፡

  • @KuKu-vd6be
    @KuKu-vd6be 2 года назад +1

    Wow sis so elegant 🙏🏾

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 года назад +2

    ሠላም ቆንጆ እናመሰግናለን ውዴ😍😍😍

  • @genetdemissie9537
    @genetdemissie9537 2 года назад

    ኤልስዪ ቀሽት👌👌👌አመሰግናለው አንቺን በጣም ነው ምከታተልሽ ምክንያቱም ብዙ ቁምነገር ካንቺ ቀስሚያለው ምስጋናዪ ይድረስሽ

  • @diteyacob5707
    @diteyacob5707 2 года назад

    Hi Elsa . Thank you for the info . Kindly , tell us the shade of the MAC foundation ( color or #) I’m tempting to try it out. Thank you in advance!

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 2 года назад +2

    በርቺ

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 2 года назад +1

    ኤልሲ ቅመሟ የኔ ውብ ብዙ ተጠቅሚያለሁ ሰአት በጣም እወዳለሁ ግን እውነትሽን ነው የሰአት ፋሽን መከተል ብዙም አይታየኝም እኔም በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው በቅንነት ስላካፈልሽን አመሰግንሻለሁ ልጆችሽ ትዳርሽ ይባረክ🙌 ደግሞ እንኳን አደረሰሽ 🙏😘

  • @Canada404
    @Canada404 2 года назад +1

    Wow you are beautiful and wise woman thank you for sharing this wonderful message

  • @saraali7593
    @saraali7593 2 года назад

    Thanks for sharing

  • @Solzna
    @Solzna 2 года назад

    Beautiful 🤩 great video as always elsye I love me some sunglasses and armbands also some nice necklace’s.thank you for sharing and happy new year to you and your family 😘🎊❤️

  • @nuhaminwondwossen2023
    @nuhaminwondwossen2023 2 года назад +1

    ኤልሲ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ነው ምውድሽ እና ማደንቅሽ በርቻ

  • @almazassefa4990
    @almazassefa4990 2 года назад +2

    Betam zenach nesh 👍💚💛❤

  • @lovelyfamily9031
    @lovelyfamily9031 2 года назад +1

    Thanks elsy Sweety 🥰

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 года назад

    በትክክል የኔ ውድ ።

  • @menberegetu6703
    @menberegetu6703 2 года назад

    Thank you 🙏 my beautiful friend.

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 2 года назад

    እናመሰግናለ የኔ እህት ❤️❤️

  • @mercyawash166
    @mercyawash166 2 года назад

    Blessings!

  • @selamisrael1075
    @selamisrael1075 2 года назад

    Betam new yemwedish Tebareki!!!!

  • @user-kw2sd5xw9v
    @user-kw2sd5xw9v 2 года назад +2

    የኔ ቆንጆ ሙቼ ነው እምወድሺ ማሬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 💚💛💔💙🤍💙

  • @saraali7593
    @saraali7593 2 года назад

    Hi elsy for 2022 whiching you the best year with full health and happyness for you and your family happy new year

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 2 года назад

    I love the makeup everything thanks

  • @etaferahubirhanu7632
    @etaferahubirhanu7632 2 года назад +1

    ልዩ ልዩ ነሽ ኤላዬ