በፆም ሰዓት ተመራጭና ምርጥ የድንች ጥብስ አሰራር
HTML-код
- Опубликовано: 27 мар 2019
- Don't forget to like, comment, share and subscribe to my channel.
/ ethiotastyfood
/ ethiotasty
EthioTastyFood channel where you can find different types of Ethiopian food recipes. This channel contains step by step Video guide on how to make delicious Ethiopian dishes, all kinds of eaters can enjoy. Хобби
Masha allah ejish yibarek
Wow betam desyilal thanks eserawalehu.
በጣም ያምራል እናመሰግናለን
So easy, I try it I like it👌
የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ዛሬውኑ እሰራዋለሁ
Betam harif shukran ebakachihu chanalen Chan bemalet beteseb yihunu
Ejesh yebarekkkk
ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
Thanks dear God bless you
ዋው ደስ ይላል በርቺ
በጣምአሪፍነውቀጥይበት❤❤❤
በርቺ እናመሰግናለን እሺ እሞክረዋለሁ
እጅሽ ይባረክ
በጣም ጥሩ ነው
Yummmmm
Maashaalaa
ያስጎመጃል
ያምራል
በጣም ያምራል እጅግ ይባረክ እኔም እሰራዋለው ሳልቀቅል ነው በርበሬውን ሳላቁላላ ከላይ ነስንሼ ኦቨን አስገባዋለው ያንቺም አሰራር ቆንጆ ነው እሞክረዋለው
ፍጥምትሽደስይላል
Good workkk
👌👌👌👌👌 እናመሰግናለን
👌👌👌👌👌
Nice thank you
Wooww 👍
MA Sha allah tebarekelah
ዋው እጅሽ ይባረክ
ዋው
Buona 😍
ዋው
በጠአምያምርአል። አመሰግንአለው። የኔቆጆ
በጣም አሪፍ ነው ቤተሰብ ሁኛለሁ አንችም ተጋብዘሻል😍
እጅግ ሲበዛ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባርከው ❤️💞
አመሰግናለው የኔውድ!!
Yesua video adelem ke lela sew video wesda nw and audio yerasuan asgebta ne
Wow mereti me👍👍👍🤔
Yammmyyyy
❤❤❤❤❤❤😊
ምርጥ ነው እንዳልሽው ኢትዮ ያለን በመጥበሻ ነው የምንጠቀመው
Thank you my dear
አመሰግናለሁ
The easiest healthiest food
Konjo new enamesegnalen eserewalew
Bless you
ዋዉዉዉዉ
ምርጥ ነው ዋው ! እኔ እቤቴ ውስጥ እሰረዋለሁ ግን እኔ በርበሬውን ድንቹን ሳስገባ ከላይ ነው የምነሰንሰውና ከሌሎቹ ውኸድ ጋ የምጠብሰው እስኪ እንዳንቺ ደግሞ አደርጋለሁ ለማንኛውም አመስግነናል ተባረኪ
Amen🙏
🎉
አመሰግን አለሁ
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
yamiral konjo sira nw beteseb enihun
አሰራሩ ጥሩ ነበረ የዝህ የኣብን ነገረ ነውጅ
Gobez
Betam tiru aserari new gin Enkulalun min seat lay new yechemershiw?
እንቁላል አልጨመርኩም
ሮዝመሪዉ ብት ቆራሪጪዉ አሪፍ ነዉ
Dubai Dubai just for test
hay selam selam beteseboch beteseb adirigugn
Demirign 🙏
wowo ግን ሽኩር በዛ
ዋውውው በጣም ደስ ይላል እውነት ስርቼው በላለው
ere bakish
denechun alatshiwema??? ebakish melshilegn
ድንቹ አልተላጠም
mar amesegenalew betam konjo new
like
ውው
የመጥበሻ ቅጠል በአረበኛ ምንድን ነው ስሙ ንገሩኝ በአላህ
አኪለል ጀበል ወይም ሮዝመር ይባላል
Hii
ድንችዬ ይመቺክ አቦ እንዲህም ትሰራለክ?
ክክክክክክክክ
በ በርበሬው ምትክ ሳክሳ ማረግ እችላለሁ እማ?
ይቅርታ ላክሳ ምን እንደሆነ አላውቅም
@@EthioTastyFood የቲማቲም በርበሬ የሚመስለው ሣክሣ
እኔ በረበሬ አልወድም እንዴትላረግ
በረበሬውን መተው
በበርበሬው ፍንታ እርድ ልንጠቀም አንችልም?
አዎ ይቻላል
እሺ ውዴ ቤተሰብ እንሁን
konjo new
አመሰግናለው!
በነሱ ማለቴ ነው
ይቅርታ በማን ስላልገባኝ ነው
ምድነው የመጥበሻው ቅጠል አልገባኝም
ሮዘመሪ
ቅጠሏ ምድነው ስሟ
የስጋ መጥበሻ ወይም ሮዝመሪ (Rosemary)
Dencu kene letachu new ende
አዎ ከፈለግን መላጥም ይቻላል
ድንቹን ሳትልጭ ነው እንዴ የከተፍሽው
እንደየፍላጎታችን ማድረግ እንችላለን
የመጥበሻ ቅጠል የሚትሉት ምንድነው በኢትዮጰያ አለ ስሙስ ምንድነው
የስጋ መጥበሻ ቅጠል ነው ኢትዬጵያም በደንብ አለ
@@elsaelsa9714
እሺ ጦሲኝ ነው እንደ
ሮዝ መሪ እሱቅ አዝማሪኖ ነው
ይቅርታ እህት ላስቲክ ማማሰያ አትጠቀሚ
ለጤና ጥሩ አደለም
እሺ
ለምን? መክንያቱን ነገሪን