ድንች ጥብስ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 79

  • @fitsumyifrutube
    @fitsumyifrutube 3 года назад +1

    ቆንጆ አሰራር ነው አነመግናለን ስላሳየሺን የእኔ ባለሙያ

  • @niceworld2181
    @niceworld2181 3 года назад +1

    መሲየ ሰላም ላንቺ የዛሬው ደሞ ቀለል ያለና ሲያዩት የሚያምር ለዛውም በጥቂት አስቤዛ ቆንጆ ነው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 😍👍🙏

  • @rubinak4859
    @rubinak4859 3 года назад +1

    ዋው መሲዬ በጣም ቀላል አሰራር ነው ደግሞም ሲታይ እራሱ እንዴት እንደሚያምር ልዩ ነው ወድጄዋለው👍👍👍

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 года назад +1

    ሰላም መሲየ የኔ ቆንጆ ሲያዩት ብቻ በቂ እንኻንስ በልተውቶት እንዴት የሚያምር አሰራርና አቀራረብ መልኩ ነው የሰራሽው ድንችየ ድንቅ ነው እጆችሽ ይባረኩ 👍🙏😍

  • @deenislammatbaq4422
    @deenislammatbaq4422 3 года назад +1

    Thanks for sharing stay conected like done

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 3 года назад +1

    ባለሙያ 👍❤️🙏

  • @Zgoratube
    @Zgoratube 3 года назад +1

    Looking delicious thank you for sharing መሲየ

  • @JudyHabeshawit
    @JudyHabeshawit 3 года назад +1

    በጣም እሚያምር ቆንጆ አስራር ነው ቅመሞቹ ቆንጆ ጣዕም እንደሚስጡት ጥርጥር የለው እኔም ስርቼ እሞክረዋለው መሲዩ ስላካፈልሽን እናመስግናለን 🥰🙏

  • @selammesitube
    @selammesitube 3 года назад +1

    መሲዬ የምወድሽ በጣም ያምራል ልዩ የሆነ ምግብነው ዋውውው ባለሞያነሽ እኮ መሲዬ

  • @borena109
    @borena109 3 года назад +1

    ሰላም መሲዬ ውደ ዋውው በጣም ምርጥ ገራሚ ድንች ነው የሰራርሽው እንዴት ያምራል አሰራሩ ቀላል ለአይን ሚራኪ የሆነ ስራ ነው በጣም ነው የወደድኩት መሲዬ እጅሽን ይባረከው ከልብ እናመሰግናለን 😋👍❤️

  • @menatube7519
    @menatube7519 3 года назад +1

    መሲዬ የኔ ልዩ ጠፍትሻ ስልሽ አልፍም በትርፍ ዋው ብያለሁ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ጎበዝ ነሽ በርቼልኝ እህትነንት

  • @redshtube7299
    @redshtube7299 3 года назад +1

    መሲ ዋው በጣም የሚመች አሰራር ነው አቤት ሲያምር እጅ ያስቆረጥማል ይመችሽ🙏

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኅታችን መሲዬ እጅሽ ይባረክ ጥሩ አሰራር ነው በርቺልኝ

  • @sidrafatu8498
    @sidrafatu8498 3 года назад +1

    ሰላምሽ ይብዛ ዋውው ገና ሲያዩት ብሉኛብሉኛ የሚል የደንች ጥብስ አሰራር ነው የተጠቀምሻችው ግባአቶች ምርጥ ናቸው በጣም ነው የወደደኩት የተባርከ ይሁን 🙏👌👍😋

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 3 года назад +1

    ሰላምሽ ይብዛ መስዬ ውዴ ክላሲካሉን በጣም ነው የምወደው ሳደምጠው የአይምር እርፍተ ይሰጣል ደንቹን ቆንጆ አደርገሽ አዘጋጅተሽ ዋል የተጠቀምሽው ገባአት አሪፍ ነው ጤናማ ቀለል ባለመልኩ ነው ያዘጋጀሽው ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ከለሩም አቀራርብሽ ሁሉም ያምራል በርቺ ውዴ🙏👍👌❤

  • @samujudy1725
    @samujudy1725 3 года назад +1

    Yummy I love potatoes one of my favorite food I will definitely try like you showed us thank you for sharing

  • @Solzna
    @Solzna 3 года назад +1

    Yummy I love potatoes 😋መሲዬ ምርጥ አርገሽ ነዉ የሰራሽዉ.እኔም እሞክረዋለዉ እናመሰግናለን

  • @fafiraya3757
    @fafiraya3757 3 года назад +1

    ሰላም መሲያ ልዪ ምርጥ አረገሸ ሰራሸው የኔ ውድ የምትሰሪያቼው ሰራወች የተለያየ የምግብ አዘገጃጄት በጣም ነው እሚመቹኝ እጥረ ምጥን አረገሸ ሰራሸው ዋውውውው

  • @ZemaTube100
    @ZemaTube100 3 года назад +1

    መሲዬ yummy 🥰 እሞክረዋለሁ share

  • @Nadia.et.art.de.la.cuisine
    @Nadia.et.art.de.la.cuisine 3 года назад +1

    Wwwaaawww amazing 🤩 so beautiful and delicious ❤️

  • @እሙፍቅር-ወ4ጘ
    @እሙፍቅር-ወ4ጘ 3 года назад

    መስዬ የኔ ልዩ እህቴ በየጊዜው በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የሆኑ ምግቦችን ስለምታካፍይንእናመሰግናለን የዛሬው በጣም ልዩ የሚስጐመጅ የድንች ጥብስ ነው በጣም የሚምር ከለር ቆንጆ አጠባበስ እጅሽ ይባረክ እህቴ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናላን

  • @tinsaemedia8865
    @tinsaemedia8865 3 года назад

    መስዬ ሰላም ምርጥ የድንች ጥብስ ነው ይዘሽልን የመጣሽው ቀላልና ፈጣን አሰራር ስለሆነ ከምንመገበው ምግብ ጎን አድርገን ማቅረብ እንችላለን ሼር ስላረግሽን እናመስግናለን 😍👌

  • @liyutube5836
    @liyutube5836 3 года назад

    ሰላም እህቴ። አሪፍ የድንች ጥብስ ነው ያሳየሽን። ቀረፃሽም የድምጽ ጥራቱም አሪፍ ነው። እኔም ሰርቼ እሞክረዋለው። ሙያሽን ስላካፈልሽን ከልብ አመሰግናለው። በርቺ🙏🙏

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 3 года назад

    ያሚሚሚሚ 😋😋 በጣም ምርጥ አጠባበስ ነው መስዬ ድንች በብዙ መልክ ይበላል ይሄ ደሞ ልዩ አሰራር እና ጣፋጭ ነው ከለሩ ልዩ ነው እናመሰግናለን በጣም ምራቂን አስዋጥሽኝ እጅሽ ይባረክ

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 года назад

    መስዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ🙏 በጣም ቆንጆ የድንች ጥብስ ነው የሰራሽዉ። እጅሽ ይባረክልኝ🙏👍👌😘 ላይክ ሼር

  • @እፅ
    @እፅ 3 года назад

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ መሲዬ ውደ ዋውው ምርጥ የሆነ ድንች ነው የሰራሽው በጣም ተወዳጅ የሆነ ምግብ ነው የሰራሽው በጣም ነው የወደድኩት የጠቀምሽው ግበአቶች አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow 3 года назад

    ሠላም መሲዬ ውዴ ምርጥ እንከን የማይወጣልሽ ባለሞያ ነሽ ልዩ የሆነ ድንች አሠራር ጥብስ አርገሽ ልዩ አርገሽ ነው የሠራሽው በጣም ነው የወደድኩት ለልጆችም ጠቃሚና ልዩ ነው የኔ ውድ ሁሌ የምታሳይንን ልዩ ሞያዎች አጠናክረሽ ቀጥይ ስል እጠይቃለሁ እጅሽ ይባረክ😍🙏

  • @Alem2022
    @Alem2022 3 года назад

    ሰላም መስየ የሰራሽው የድንች ጥብስ በጣም ማራኪና ጣፋጭ ነው። ድንችን በተለያየ አይነት መንገድ መስራት ይቻላል ልክ እንደዚህ አንች እንደሰራሽው ደግም በጣም ቀላልና ለጤናም ተስማሚ ነው!! በጣም እናመሰግናለን ውዴ😘😘

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 3 года назад

    መሲዬ የኔውድ እንዴት ቆንጆ አጠባበስ ነው ያሳየሽን በጣም ነው የሚያምረው ከለሩ እራሱ ልዩ ነው የተጠቀምሻቸው ግብሃቶች እንዴት እንደሚያጣፍጡት መግለፅ ቀላል ነው ይሄን በብዙ ነገር መጠቀም እንችላለን ቆንጆነገር ነው ያሳየሽን እናመስግናለን መሲዬ ሼር ስላረግሽን

  • @salatesfa5510
    @salatesfa5510 3 года назад

    መሲዬ የኔውድ እንዴት እንደወደድኩት ልነግርሽ አልችልም አስራርሽ ለየት ያለ ነው ይሄንን በማንኛውም አይነት ምግብ እንደ ሳይድ አርጏ መጠቀምይችላል አብሶ ለልጆች በጣም ልዩ ነው እናመስግናለን የኔ ውድ ሼር ስላረግሽን

  • @nuraynin
    @nuraynin 3 года назад

    መሲዬ በጣም ምርጥ እርገሽ ነው የሰራሽው ድንች በወጥ ወይም የድንች ጥብስ ብቻ የሚሰራ ይመስለኝ ነበር ይሄ ደግሞ ለየት ያለ አሰራር ነው በተለይ ለልጅ ተመራጭ ነው አቀራረቡ ደግሞ እይንን ይስባል በርችልኝ የኔ ውድ 👏👏👏

  • @tinsaevlog6646
    @tinsaevlog6646 3 года назад

    መስዬ እንዴት ነሽልኝ ሁሌም እምትሰርያቸው ምግብቦች ለየት ያሉና ለሰዋች ጤና እጅግ ተስማሚ ናችው የኔ ባለሞያ ካንቺ ብዙ እየተማርኩ ነው ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን 😍👌

  • @wudyebaharuyoutube7863
    @wudyebaharuyoutube7863 3 года назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሸ ይብዛ እህቴ መሲየ ባለሙያ እጀሸ ይባረከ ጎበዝ ዋው ደሰ ይላል

  • @Degsewtube
    @Degsewtube 3 года назад

    እጆችሺ ይባረኩ እህቴ ሃሪፍ አርገሺ ነው የሰራሺው የኔ ባለሙያ

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 3 года назад

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ሲያምር አሰራርሽ እጆችሽ ይባረኩ

  • @eukiyyahaji5363
    @eukiyyahaji5363 3 года назад +1

    ሰላም መሲዬ ልዬ አረገሸ ሰራሸው ደሞ ድንች በዚህ መልኩ ለካ ይሰራል ወድዴው አለው 😋😋😋

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 3 года назад

    Mesiye, በጣም ቆንጆ የድንች ጥብስ ነዉ የሰራሽዉ ለብዙ ነገር ማባያ ይሆናል ከለሩም አበሳሰሉም በጣም ያምራል። እጅሽ ይባረክልኝ ዉዴ❤️👌👍🙏

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 года назад

    መሲዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ድንች በጣም ነው የምወደው በርችልኝ 🙏👍👌

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 года назад

    ሰላም mesiye የሰራሽው ድንች ጥብስ በጣም ነው የሚአምርና ከለሩ waoo አሰራርሽ ቀላል በሽንኩርት ከመጥበስሽ አልፎ የተጠቀምሻቸው ቅመሞች እንዴት እንደሚያጣፍጠው ጥርጥር የለውም ስላሳየሽን እናመሰግናለን

  • @simahabesha9273
    @simahabesha9273 3 года назад

    ሰላም። በጣም የሚያስጎመጅ የድንች ጥብስ ነው። ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን።

  • @yengusieethio2509
    @yengusieethio2509 3 года назад

    ሠላም ለዚቤት ሠላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት በጣም ባለሙያ ነሽ ተባረኪ የኔ እህት

  • @bestrong7327
    @bestrong7327 3 года назад

    መስዬ ውዴ welcome ብየሻለሁ ሞያዊ ቪዲዮዎችሽ ውስጤ ናቸው ክላሳካልሽ ደግሞ በትዝታ ጭልጥ ያረጋል👌ለዛሬ ያካ ፈልሽን የድንች አሰራር በጣም የወደድኩትና ፈጣን ነው እጅግ ጤናማ ከለሩ አንደኛ ክበሪልኝ ውዴ😍🙏

  • @yeshiethiopia1643
    @yeshiethiopia1643 3 года назад

    ሰላም መሲዬ ዋው በጣም ቆንጆ አርግሽ ነው የሰራሽው ድንች በጣም ነው ምወደው ባለ ሙያ ነሺ

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 3 года назад

    ሰላምሽ ይብዛ መሲዬ የኔ ባለሞያ አርፍ አርገሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ

  • @Mayndset
    @Mayndset 3 года назад

    በጣም ለየት ያለ የዲንች ጥብስነዉ ያሳየሺን እናመሰግናለን መሲ

  • @yasinyordi
    @yasinyordi 3 года назад

    መሲዬ በጣም ቆንጆ ነው በቁመቱ ተቆርጦ ነበር የማቀው ስላሰየሽን እናመሰግናለን 👍

  • @ruthstyle3069
    @ruthstyle3069 3 года назад

    hi mesi..ልዪ የሆነ ሚያሰጎመጅ ድንች አጠባበሰ ነው።ቅመማ ቅመሙ ምርጥ ነው በጣም ያሥጎመጃል thank u🙏

  • @eldana0578
    @eldana0578 3 года назад

    hi mesi..በሸንኩርት ድንች ጠብሼ አላቅም እውነት ለመናገር።በጣም ጎበዝ ነሸ ሲያምር ምርጥ አሠራር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 года назад

    መሰየ እንደት የምያሰጎመጅ ድንች ጥብሰ አሰራር ነው የምታሰይን በእውነት አትለፍኝ የምል የምጠለፍይመስላል ምራቅ ያሰውጣል ሰበሉት እነደት እንደምጣፍጥ ያሰታውቃል ወደ እጅሸ ብርክ ይበልልኝ

  • @hiyababraham6292
    @hiyababraham6292 3 года назад

    መስዬ እንዴት እንደሚጣፍጥ ምርጥ የድንች ጥብስ ነው ልጆች በፍቅር የሚወዱት ምግብ ነው

  • @Bayu-uh9rd
    @Bayu-uh9rd 3 года назад

    መሲ የኔወድ በጣም እጅ ያስቆረጥማል አናመሰግናለን

  • @ሰርኬነኝ6
    @ሰርኬነኝ6 3 года назад

    መሲዬ ለሙያሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ የኔ ውድ እጂሽ ይባረክ 👍👍👍😍

  • @ethioalmechannel1527
    @ethioalmechannel1527 3 года назад

    እህት ትችያለሽ የኔ ቆንጆ መጣሁ እሽ ካች ብዙ እንጠብቃለን በእዉነት መሲ የተባረክ ይሁን ማማየ😍😍👌

  • @zedosdtube3744
    @zedosdtube3744 3 года назад

    ሰላም ውድ በጣም አርፍነው

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 3 года назад

    መሲዬ ድንች ጥብስ እወዳለሁ አንቺ ደግሞ ሚያስጎመጅ አይነት አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ የኔ ዉድእኔም ከዚህ ጋር ተመሳሳይነት ያለዉ አጠባበስ እጠቀማለሁ በጣም ነዉ የሚጣፍጠዉ ከተለመደዉ ለየት ለ ነዉ፡፡ ዉዴ ስላሳየሸን አመሰግናለሁ፡፤

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው መሲዬ

  • @selamt5301
    @selamt5301 3 года назад

    መሢዬ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ ፡ ብሉኝ ብሉኝ ያሰኛል የሠራሽው የድንች ጥብስ ፡ በጣም አሰራሩ ቀላል ነው ፡ አንዳንድ ግዜ ከፓስታ ጎን መቅረብ የሚችል ነው አመሰግናለሁ 🙏💕🙏

  • @abrarawyoutube7938
    @abrarawyoutube7938 3 года назад

    ዋውውውችሉታ በርች

  • @EskediStyle
    @EskediStyle 3 года назад +1

    Thank you for sharing this amazing recipe with us, it's easy and simple. Am sure those spices you added gives the fries special flavor. Love it💕💕

  • @HulegebTube
    @HulegebTube 3 года назад

    ሰላምሽ ይብዛ መሲዬ ለየት ያለ ቆንጆ የድንች ጥብስ አሰራር ነው ያሳየሽን , ሽንኩርቱም አብሮት ስለበሰለ ልዩ ጣህም ይኖረዋል , ከጨዉ በፊት የተጠቀምሽው ቅመም ምንድነው? ሰርቼ እሞክረዋለው 😍👌

  • @umiiiilove1790
    @umiiiilove1790 3 года назад

    Masha Allllah

  • @hagerhb2180
    @hagerhb2180 3 года назад

    Gobeze leje berche yami

  • @rozalovetube
    @rozalovetube 3 года назад

    መሲዬዬ የኔ ዉድ ዋዉዉዉዉዉ የኔ በአለሙያ እጅሽ ይባረክ

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 3 года назад

    በርታ በይ💪

  • @eftaheyegeta9262
    @eftaheyegeta9262 3 года назад

    መሲዬ አሰራሩ ቀላል የሆነ ግን ከተለመደዉ ለየት ያለ የድንች ጥብስ ነዉ የጨመርሽበት ማጣፈጫ ቅመሞች ምን ያህል እንደሚያጣፍጠዉ መገመት አይከብድም፡ የምታዉቂዉን ስላካፈልሽን መሰግናለሁ፡፡

  • @sarahmichael7412
    @sarahmichael7412 3 года назад

    betam arif yehone yedench tebs aserar new yasayeshn bedabo weynm endihu bemankiya lenmegebew menchell aynet new , enamesegnalen selasayeshn 👍😍

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 3 года назад

    Selam mesiye wede yummy 😋 degneche be Dabo lij betam new yamewedew ena meret aregeshe new yesrashew ejeshe yebarek enamesigenalen sel akafeleshen

  • @destayenkemugne3274
    @destayenkemugne3274 3 года назад

    Woww betam yemitem new ye serashew ejeshe yebarek enamesigenalen sel akafeleshen berechi wede

  • @nanyetube2612
    @nanyetube2612 3 года назад

    መሲዬ ጎበዝ ዋዋውውውውው😍😘👌

  • @fekr21tube82
    @fekr21tube82 3 года назад

    መሲ ባለ ሞያ ጥሩ ነው ከፅጌ ቤት

  • @fatitube6884
    @fatitube6884 3 года назад

    መሲዬ ሰለም ወው እጅሽ ይበረክ

  • @sofishow6053
    @sofishow6053 3 года назад

    መሲየ በላይክ ውዴ

  • @Bayu-uh9rd
    @Bayu-uh9rd 3 года назад

    መሲ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 года назад

    💚💛❤👍

  • @ERITREACONNECT
    @ERITREACONNECT 3 года назад

    wellcom konjo

  • @MimiMimi-p4y
    @MimiMimi-p4y 6 месяцев назад

    ክላክሱን ቀይሪዉ ከቻልሽ

  • @lilligera9344
    @lilligera9344 3 года назад

    Slam Mesiye yemtseracw migboc leyet yaluna yemiamru nacew yezare yedinc tibs aserar liyuna konjo new slasayeshn inamesegnaln

  • @gojofilm
    @gojofilm 3 года назад +2

    መሲዬ የኔ ባለሙያ ሁሌም የምትሰሪቸው ቆንጆ እና ለየት ያሉ ናቸው የኔ ባለሙያ የድንቹ ፅዳት ሳምር ቆንጆ አርገሽ ጠብሰሽዋል እህቴ የተጠቀምሻቸው በሙሉ በጣም ቆንጆ ናቸው የሚምር ከለር ሰተውታል እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን

    • @mesitube5561
      @mesitube5561  3 года назад

      አመሰግናለሁ ቅድስቴ