ለልጅም ሆነ ለአዋቂ የሚሆን ድንች በኦቭን | Potatoes in oven for children and adults

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 окт 2024

Комментарии • 60

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ👌👌

  • @yemiten
    @yemiten 3 года назад +1

    በጣም ልዩ ቆንጆ አሰራር ነው ያምራል የተባረከ ይሁን ሼር 😍

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  3 года назад

      ሁሌ ለምታደርጊልኝ እገዛ ከልብ አመሰግናለሁ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @borena109
    @borena109 3 года назад +1

    ዋውው ገራሚ የደንች አጠባበስ በጣም ነው የወደድኩት እጅሽ ይባረክ 👍👍

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 года назад

    አናፍዬ በጣም ቆንጆ የድንች አጠባበስ ነው ጎበዝ በርቺልኝ👌👌👍ሼር❤🙏

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  3 года назад

      የቤቶዬ በጣም በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @serkaddistube8417
    @serkaddistube8417 3 года назад

    እንዴት እንደሚያምር ጥሩ ነገር ነው ያካፈልሽን። እጅሽ ይባረክ። ላይክ 🙏❤️

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 3 года назад

    ከመጥበስ በጣም ተመራጭ ነው ያሳየሽን ከለሩም ይምራል እናመሰግናለን የኔ ውድ🙏👍💖ላይክ

  • @sabiraali9545
    @sabiraali9545 3 года назад +5

    Mashallah btamm yamral

  • @Gizzz381
    @Gizzz381 Год назад +1

    የቀቀልሽው ድንች ሙሉለሙሉ መብሰል አለበት?

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Год назад

      ሙሉ መብሰል የለበትም ግማሽ ያህል ከበሰለ የበቃል ተመልሶ ኦቨን ሰለሚገባ

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 3 года назад

    በጣም የሚገርም አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ🙏ሼር💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖❣️❣️

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 3 года назад

    ዋዉ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሠራሸዉ እጂሸ ይባረክ ሼር

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 года назад

    አናፍዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ ነው የሰራሽው እጅሽይባረክልኝ 🙏🙏🙏👍

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 года назад

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ 🥰

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 3 года назад

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ተባርኪልን👍👏❤️like like 👍

  • @ZeharaMeki
    @ZeharaMeki Месяц назад +1

    ማሻአላህ በርቺ እህቴ

  • @redshtube7299
    @redshtube7299 3 года назад

    ዋለይኩም ሰላም አህለን እንዴት ነሽ አቤት አሰራርሽ በጣም ያአምራል ላይክ ሰብ ሼር

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 года назад +1

    በጣም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ 👌❤️

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  3 года назад

      ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ወድ🙏

    • @wubalem22tube66
      @wubalem22tube66 3 года назад

      @@anafthehabesha4458🌟 እሽ ደምሬሻለሁ➕

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 3 года назад

    That’s all time favorite thank you for sharing my friend stay in touch

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 3 года назад

    ማሻ አላህ ተባርክ አሪፍነው ውዴ በርቺ

  • @emuabduselam7617
    @emuabduselam7617 3 года назад +2

    Masha allh berchi

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 года назад

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽዉ ዉዴ። ላይክ👍 በርቺልኝ ዉዴ!🌷 እንቺም ብቅ በይ ዉዴ🙏🙏

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ድንች በኦቭን 👌🏾❤️😋

  • @yebetewa-5538
    @yebetewa-5538 3 года назад

    Selam lezihe bet yehun..addis beteseb here. Merte aserar new..siyayut erasu yameral yasegomejal. Thank u for sharing dear.

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 года назад

    ቆይቻለሁ ቤተስብ ካረኩሽ አትጥፊ👍🏽👍🏽👍🏽❤️❤️

  • @umusumeyatube2486
    @umusumeyatube2486 3 года назад

    የእኔ ባለሞያ ብርቺልኝ

  • @ranimohammed6430
    @ranimohammed6430 3 года назад +2

    Ovnun sente lay new yemnrgew

  • @liyumead-2345
    @liyumead-2345 3 года назад

    Yummy thank you for sharing 👍👌🙏

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 3 года назад

    Watching😍

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 года назад

    watching❤

  • @haliyenatonafaki4968
    @haliyenatonafaki4968 3 года назад

    በርች የኔ በሙያ ቤተሰብ እንሁን

  • @saada8052
    @saada8052 Год назад +1

    በርበሪየገራችነውእደ

  • @wubalem22tube66
    @wubalem22tube66 3 года назад

    ሙሉ ቪዲዮ በማየት ቤተሰብ ሆኛለሁ አንችም መልሽ 🕑

  • @senatadesse7732
    @senatadesse7732 3 года назад

    👀 so tasty 😋😋😋

  • @yuanryan1933
    @yuanryan1933 3 года назад

    ዋለይኩም አሰላም ወረህመትላሂ ወበረካቱ

  • @omlive3122
    @omlive3122 7 месяцев назад +1

    ❤❤

  • @shimaykatube5877
    @shimaykatube5877 3 года назад

    Ebakish wd subscribe argign befetar enem bemilashu betamgninet beteseb aregalewo enredada

  • @Hiyawsim
    @Hiyawsim 3 года назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ቤተሰብ እንድንሆን ለዝምድና መጥቻለሁ እርስዎም ብቅ ይበሉ!!!