በ1 እንቁላል እና በ1 ድንች ፈጣን ጣፋጭ ቁርስ በ አጭር ደቂቃ የሚደርስ only 1 egg and 1 potato simple healthy breakfast

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 360

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932  8 месяцев назад +112

    ደንቹ አይበስልም ወይ ላላቹ በደንብ ነው የሚበስለው በጣም በስሱ ተፈቅፍቆ ስለሆነ እናም እሳታችንን ቀነስ አድርገን በሁለቱም በኩል አድርገን ካበሰልነው አዎ በደንብ ነው የሚበስለው
    ቀቅለን ብንሰራውስ ላላቹ ደሞ እንደሱ አድርጋቹ መሞከር ትችላላቹ በተረፈ ሰለመልካም አስተያየታቹ ከልብ ነው የማመሰግነው❤🙏

    • @jgsgsghcsv9530
      @jgsgsghcsv9530 8 месяцев назад +7

      ስትበይው ድንቹ በሰለ❤

    • @LieltiGYohans
      @LieltiGYohans 7 месяцев назад +2

      ስሩና ቁመሱት በቀጭኑ ነው የፈቀፈቀቺው

    • @BitaniaKetema
      @BitaniaKetema 7 месяцев назад +3

      😊😅😅😊q

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 4 месяца назад +3

      ትንሺገፊልቢል ይሻላልመሰለኝ

    • @AstatAbebe
      @AstatAbebe 4 месяца назад

      o1o998888888d

  • @rahemet
    @rahemet 3 месяца назад +14

    ዋው ሰርቸው በጣም አሪፋነው እናመሠግናለን ሞኩሩት በጣም ቀላልነው

  • @SamriAdisu
    @SamriAdisu 2 месяца назад +4

    ሲያዩት ሀሪፍ ይመስላል ግን ልሞክረው ነው ግን ስትሰሪው በጣም ያጎመጃል

  • @HirutTegegn
    @HirutTegegn 18 дней назад +7

    እህቴ ግማሹን ድንች ወረወርሽው ;ድንች አላላጥሽ ላይ ኢኮኖሚን ያልተከተለ ነው

  • @KeremuBekele
    @KeremuBekele 4 месяца назад +13

    ማሻ አላህ ቆጆነው እናመሰግናለን እኔግን ድንቹን መጀመሪያ ከሺኩርትጋር ትንሺ አቁላልቸ ከዛ እቁላሉንዱቄቱን ቅመሞቹን ለብቻበጥብጨ አቁላላሁት ድንችላይ ክላይጨምሪ አደባልቄ ሠራሁት ምርጥነው ድንቹምበስሎል

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 10 месяцев назад +17

    ድንቹን ትንሽ ገንፈል ብናደርግስ

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 9 месяцев назад +12

    ሀሪፍና በጣም ቀላል ነው እናመሰግናለን እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SARAሳራyouTube
    @SARAሳራyouTube 9 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይማስገን ሰላምሽ ይብዛልን ዬኔ ውድ በጣም ያምራል እጅሽ ይባርክ በርቺ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤

  • @kemilaahmed9264
    @kemilaahmed9264 5 месяцев назад +8

    በጣም ሀሪፍነዉ እናመሰግናለሁ ሞከርኩትኝ በጣም ቆጆነዉ❤❤❤❤

  • @DinbusheWondmagegn-k3u
    @DinbusheWondmagegn-k3u 2 месяца назад +5

    ድንቹ ይበስላል ለምትሉ ሰዎች ድንቹ መጀመርያ ተፈቅፍቆ ታጥቦ ተጨምቆ ልብቻው በትንሽ ዘይት ጠበስ ጠበስ ይደረጋል ከዛ በዃላ ከእንቁላሉ ከዱቄቱ ጋር ተዋህዶ አንድ ላይ ይጋገራል።

    • @AziMuh
      @AziMuh 2 месяца назад

      Yetekekel denech edezi ayihonem sis xere meselegn

    • @tsahydemsis6757
      @tsahydemsis6757 11 дней назад +1

      wow ያንች ጥሩ ሀሳብ ነዉ የኔ እህት❤

  • @GechoBogale-f4o
    @GechoBogale-f4o 4 месяца назад +2

    Thank you!እውነት ለመናገር ተመችቶኛል

  • @MekedesYtub
    @MekedesYtub 9 месяцев назад +4

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ በርቺልን ምርጥ ቁርስ ነው የሰራሽልን❤❤

  • @ferenjutuber3y
    @ferenjutuber3y 24 дня назад +4

    ይህን ርምታነቡ በሙሎ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ❤❤❤❤

  • @HelenMulugeta-vu1yd
    @HelenMulugeta-vu1yd Месяц назад +1

    በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው እናመሰግናለን ሞክሩት

  • @Umi-tube
    @Umi-tube Месяц назад +1

    ጨው አደረግበትም?

  • @Serkalem-s9s
    @Serkalem-s9s Год назад +12

    ድንች እርግጠኛ ነኝ አይበስልም

  • @RukuyaDawud
    @RukuyaDawud 8 месяцев назад +7

    እናመሰግናለንቆጅት

  • @MejenTube
    @MejenTube 5 месяцев назад +5

    ላይን የሚስብ ቆጆ ነገር ነው በርቺ

  • @AsratAsrat-q1j
    @AsratAsrat-q1j 10 месяцев назад +12

    በጣም ምርጥ ነው በዚቀጢዪበት የምር በተሰቦቸ በጣም ተመችቷዋቸዋል አመሰግናለው። 7:17 7:17 7:17

  • @HailemariamHailu-j1y
    @HailemariamHailu-j1y 19 часов назад

    ያምራል

  • @danelBirhanu-k7e
    @danelBirhanu-k7e 9 месяцев назад +5

    በጣም ቆንጄ ነው❤

  • @Eteneshmelaku
    @Eteneshmelaku 4 дня назад

    በጣም ጥሩ (10/10)

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 4 месяца назад +3

    እናመሰግን አለን በጣምሐሪፍነው❤❤❤❤

  • @زينمحمد-و1ط
    @زينمحمد-و1ط 10 месяцев назад +6

    ሀሪፍነው❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 10 месяцев назад +14

    ሰርታችሁ መሞከር ነዋ ኮሜንታተሮች መቆጣት ማመናጨቅ ድንቹ በሰለ አልበሰለ ማለት

    • @adm6182
      @adm6182 7 месяцев назад

      EWUNETIM GELTU HULU.

    • @zemzems2429
      @zemzems2429 5 месяцев назад

      😅😅😅😅ሰነፎቾ ናቸው ይቺ ድንች ሀገር አጠፋች

  • @ተወከልአለሏህ-ዸ3ዀ
    @ተወከልአለሏህ-ዸ3ዀ 8 дней назад

    😮😮😮እስኪእሞክረዋለዉ❤

  • @AdenAtaklity
    @AdenAtaklity 11 дней назад +1

    ❤ ወድጀዋለሁ እናመሰግናለን እህታችን

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u 2 месяца назад +2

    እናመሠግናለን ዉዴ ❤❤❤❤❤

  • @user-nx3yd3jn3
    @user-nx3yd3jn3 8 дней назад

    ዋውው ያምራል❤❤❤❤❤

  • @Halewya-h7f
    @Halewya-h7f 20 дней назад +1

    አድናቂሽ ነኝ የኔ ቆንጆ❤

  • @RabiRabuti
    @RabiRabuti 4 месяца назад +2

    በጣም ይጣፍጣል❤

  • @ZeharahusaneZeharahusane
    @ZeharahusaneZeharahusane 7 месяцев назад

    ያምራል❤

  • @hosilove8204
    @hosilove8204 10 месяцев назад +1

    በጣም ኣሪፍነው እስራሩ ግን ድንቹ ይበስላ???

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7ms 4 месяца назад +7

    አይ ትንሽ ድንቹ ገንፈል ቢል ጥሩ ነው ይሄ ለአይን ያብራል ሲበላ ግን ድንቹ ጥሬ ነው ሞከርኩት እንድንቺ አልሆነም

  • @BontuMoti
    @BontuMoti 26 дней назад +2

    Wow wow wow wow wow wow wow wow

  • @Madinah-j2o
    @Madinah-j2o 16 дней назад +1

    እህት ያወፍራል

  • @-mekanehiyawan9645
    @-mekanehiyawan9645 4 месяца назад

    ድንቹ ከሽ ከሽ አይልም ?

  • @MeryyTaga
    @MeryyTaga 2 месяца назад +1

    ዋዉ

  • @HayatMohammed-y3b
    @HayatMohammed-y3b 7 месяцев назад

    እስኪ ልሞክረውና አስተያየት ጠብቂ ውደ❤

  • @HaymeTigabu
    @HaymeTigabu 6 дней назад

    ዱቄቱ የምንድነው

  • @assefasintayehu5546
    @assefasintayehu5546 20 дней назад

    ቁንዶ በርበሬ ባይኖረው ችግር አለው?

  • @کونفیکونکونفیکون
    @کونفیکونکونفیکون 4 дня назад

    እኔም አብሬሽ እየስራሁ ነው

  • @jjabeje1899
    @jjabeje1899 10 месяцев назад +3

    በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን በዛ ላይ ትህትናሽ
    ጥያቄ ጨው አያስፈልገውም?

    • @ElfSaron
      @ElfSaron 10 месяцев назад

      አርጋለች እኮ መጀመሪያ 🙄

    • @ayelechabera-e6m
      @ayelechabera-e6m 2 месяца назад

      ጨምራለችኮ

  • @MazeraAbaba
    @MazeraAbaba 8 месяцев назад

    Yebsele dinicha tire dinicha atleyime weye?

  • @AbrhamFanuos
    @AbrhamFanuos 2 месяца назад +1

    ዋው

  • @tigisttesfaye5442
    @tigisttesfaye5442 4 месяца назад

    ቁርስ እሰራዋለው ወተት እና ውሃ አላደረግሽም ወይ??

  • @አሳረኛው1
    @አሳረኛው1 6 дней назад

    በርች

  • @tigistab3224
    @tigistab3224 Год назад +5

    Wow

  • @EndaleMulat-w9q
    @EndaleMulat-w9q Месяц назад +2

    "wow😮😮
    2

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 27 дней назад +2

    Tbareki❤

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 9 месяцев назад +4

    ድንቹ በስሏል ወይ ብላችሁ ለጠየቃችሁ መልሱ ድንቹ ያለበሰለ ነው። ቺብስ እንደማለት እኮ ነው። ልዩነቱ እንቁላልና ዱቄት ያለው መሆኑና ግግር መሆኑ ነው።

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 7 месяцев назад +6

    በርቺ ሲታይ እራሱ በጣም ያምራል❤❤❤

  • @Gojam-n3g
    @Gojam-n3g 3 месяца назад +1

    አሪፍ ፈጣንና ቀላል

  • @genetemu1292
    @genetemu1292 4 месяца назад +2

    Betam afekrehalew yene fiker geta kante

    • @SeniyeGebriel
      @SeniyeGebriel 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂Endie mann new?

  • @ShemilMustefa
    @ShemilMustefa 3 месяца назад

    ዱቄቱ በዛ ቢብልስ ምንችግር አለው?

  • @SeadaTesema
    @SeadaTesema 22 дня назад +1

    👌👍

  • @DeambaloGirmi
    @DeambaloGirmi Месяц назад

    Thank you sister ❤❤❤❤

  • @AlayitYosef
    @AlayitYosef 8 месяцев назад +1

    Gin denechun tensh benabeselew yeteshal yehonal❤❤❤❤

  • @KokabeShankot
    @KokabeShankot 7 месяцев назад

    ዋው አሪፍነው

  • @mahleteshetu2930
    @mahleteshetu2930 10 месяцев назад +42

    ለምን መልስ አትሰጪም የሁሉም ኮሜንት ድንቹ በስሏል ወይ እያሉሽ ነዉ በሰላም ነዉ

    • @Betania1643
      @Betania1643 10 месяцев назад

      Yalebesel denechl new

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 10 месяцев назад +2

      ይበስላል የተበሸረ ስለሆነ

    • @MadimaMed
      @MadimaMed 9 месяцев назад +4

      ለምን ሰርተሽ አሞክሪውም እህህህ

    • @MR.undertow
      @MR.undertow 9 месяцев назад +2

      ብትቀቅለው ቢሆን ኖሮ ትቀቅለው ነበር

    • @asmelashdemse1051
      @asmelashdemse1051 9 месяцев назад +1

      በጥሬው ነው የሚፈቀፈቀው

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl 9 месяцев назад +1

    Kelel yale yekurse aserare ejesh yibarek andandoch wusbseb yadergalu

  • @seniyaweliyu9013
    @seniyaweliyu9013 8 месяцев назад

    መብሠል ይበሥላል ግን አልታጠበም ቀላል ነው ጥቅል ጎመንም መጨመር ይቻላል

  • @SaronAtaklti
    @SaronAtaklti 26 дней назад +2

    አመሰግንሻለሁ

  • @felekechzeleke
    @felekechzeleke 5 месяцев назад +2

    በጣም ሃሪፍ ነው በርቺ እህቴ

  • @TarikLetarik
    @TarikLetarik 9 месяцев назад

    Dinichu gin indebesele indet yitawekal?

  • @Selma-u9j
    @Selma-u9j 15 дней назад +1

    👍♥️♥️♥️♥️ 3:35

  • @abebegesese8440
    @abebegesese8440 10 месяцев назад +2

    በጣም አሪፍ ነው በርቺ::

  • @raheltamene-yp9ps
    @raheltamene-yp9ps 4 месяца назад

    እንቁላሉን ስንት ብር ገዛሽው

  • @SihamEjigu
    @SihamEjigu Месяц назад

    ዱቄት አለዉ

  • @KasechKasu-of8vw
    @KasechKasu-of8vw 10 месяцев назад +2

    የዳቦ ዱቄት ማለት ፍርኖ ዱቄት ነው??

  • @rahimam
    @rahimam 3 месяца назад +1

    👍👍

  • @GaliiKaliil
    @GaliiKaliil Месяц назад +1

    Masha allaha

  • @HayemanotAmare-d5b
    @HayemanotAmare-d5b 7 месяцев назад

    ዋዉበጣምሀሪፍነዉ ዉዷ

  • @AtakltiMekonen-er8bd
    @AtakltiMekonen-er8bd 4 месяца назад

    ድንቹ ሳናበስል ነው ምንጀምረው

  • @AmanuelAman-lj5zt
    @AmanuelAman-lj5zt 5 месяцев назад

    ቴስቱ እንዴት ነው??

  • @asnakechderebe6475
    @asnakechderebe6475 12 дней назад

    በጣም ምርጥ

  • @yewerkwehamelese8590
    @yewerkwehamelese8590 7 месяцев назад

    Thank you nice.

  • @TigistTekle-pr9eu
    @TigistTekle-pr9eu 8 месяцев назад

    ድንቹ በስሎ ነው ወይስ????

  • @booro1177
    @booro1177 8 месяцев назад +1

    ባልሽ እድለኛ ነው ነብሷ😍😍😍

  • @WudieNega
    @WudieNega 4 месяца назад +1

    Esa lemukera lemasyet nw enante befelegachut mabsel techlalachi

  • @ኢላሂሁሉንላተተውኩትያረብ

    ድንቹን ከማጠብ ትንሽ ማብሰል

  • @RabyaSeid-b9s
    @RabyaSeid-b9s 29 дней назад

    Awo

  • @elisa3493
    @elisa3493 4 месяца назад

    ድንቹ እዴት በሰለ ግን??

  • @Hiwot-n3r
    @Hiwot-n3r 2 месяца назад

    ያምራል ውዴ

  • @bshbsh2028
    @bshbsh2028 4 месяца назад +1

    ዋው እናመሰግናለን

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 3 месяца назад

    ጎበዝ❤

  • @Nebyat-tu1mi
    @Nebyat-tu1mi 4 месяца назад

    እኔ ግን ቀቅዬ ነው ምሰራው ምን አሳቀቀኝ

  • @mitiketesfaye1757
    @mitiketesfaye1757 8 месяцев назад

    ድንቹ ግን ይበሰላል እንደዚህ

  • @SeniyetKibru
    @SeniyetKibru 3 месяца назад

    ድንቹ የበሰለ ነው መልስሽን እጠብቃለው

  • @zeritutube
    @zeritutube 7 месяцев назад +1

    ዋዉዉ❤👌👌👌

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913 7 месяцев назад

      እዚህም አለሽ 😂😂

    • @zeritutube
      @zeritutube 7 месяцев назад

      @@nibrettube8913 እኔ እኮ የማልዞርበት የለም ንብረታችን😃😃😃

  • @kalkidanKegne
    @kalkidanKegne 2 месяца назад

    ድንቹ አይበስልም ??

  • @GenetKelbago-tk7iw
    @GenetKelbago-tk7iw 3 месяца назад

    Wow Bexam Arefi New

  • @TekesteMehari-oj3cj
    @TekesteMehari-oj3cj 8 месяцев назад

    Thanks God bless you

  • @Fyd-h1d
    @Fyd-h1d 20 часов назад

  • @SadiknesroEmran
    @SadiknesroEmran 8 месяцев назад +1

    ዉው❤

  • @HalimaKassa
    @HalimaKassa Месяц назад +1

    ው❤

  • @eyobMezgebo
    @eyobMezgebo День назад

    Wededkush ❤❤❤❤

  • @melkambe123
    @melkambe123 10 месяцев назад

    በማንኛውም መጥበሻ መጠቀም ይቻላል?

    • @lovehelinarecipe9932
      @lovehelinarecipe9932  10 месяцев назад

      አዎ ይቻላል

    • @Samera-zl2ju
      @Samera-zl2ju 8 месяцев назад

      ጊን ዲኒቹ ይበስለልዉይ፣እነበጠምእነመሰግነለን❤❤❤❤

  • @HuluyReta
    @HuluyReta 28 дней назад +1

    ተባረኪ

  • @meserettekalegn
    @meserettekalegn 4 месяца назад

    ምርጥነው እሰራዋለው የኔንም ሰብስክራይብ አድርጌ አንቼን አርጌለው ላይክም እደዛው😊