የአትክልት ጥብስ ፈጣንና የሚጣፍጥ 'How to make Vegetable Stir Fry' Ethiopian Food

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025
  • የአትክልት ጥብስ ፈጣንና የሚጣፍጥ 'Vegetable Stir Fry' Ethiopian Food

Комментарии • 210

  • @soloes6375
    @soloes6375 Месяц назад

    አሜን አንቺም ሰላምሽ ይብዛ። በጣም አሪፍ ና ቀላል አበሳሰል አዘገጃጀት ነው።፣ እናመሰግናለን

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 3 года назад +3

    ፀሎትሽን ወደድኩት ያውም ስለሀገራችን! ተባረኪ!

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu5076 2 года назад +1

    ተባረኪ አመሠግናለሁ በጣም ጥሩ የአትክልት አሰራር ነው ከለሩም ለመብላት ይጋብዛል
    እውነት ነው ለምድራችን መፍትሄው ከላይ ብቻና ብቻ ነው እንፀልያለን አባታችንም ይሰማናል!!!!

  • @yemiten
    @yemiten 4 года назад +2

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ።

  • @achutube1688
    @achutube1688 Год назад

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ዋው ዋው ነው

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 3 года назад +9

    አሪፍ ነው አሜን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @bzuyebzuye5614
    @bzuyebzuye5614 2 года назад +1

    በጣም ቆንጆ አሰራር በርች እጂሽይባረክ

  • @ahmedtadese1184
    @ahmedtadese1184 2 года назад

    በጣም ምርጥ አሰራር ነዉ በርቺልን

  • @abebaberhane6468
    @abebaberhane6468 11 месяцев назад +1

    Thank you the final look is amazing, I am sure the taste is greater. 🎉🎉 be blessed!!

  • @KalkidanMengiste-q9w
    @KalkidanMengiste-q9w 10 месяцев назад

    ዋው እጃቹ ይባረክ ቃል ነኝ

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 4 года назад +4

    በጣም ወድጄዋለሁ በጣም ጤናማ ከለሩ ራሱ ሲያምር እጅሽ ይባረክ ተባረኪልኝ በርቺ

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  4 года назад

      አሜን አመሰግናለው

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 4 года назад

    በጣም ያምራል እጆችሽ ይባረኩ👍👌

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  4 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለው 🙏

  • @eliltashow8348
    @eliltashow8348 2 года назад +1

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ እህቴ እንዴት እንዳቀለልሽልኝ እግዚአብሔር አምላክ የከበደሽን ቀለል ያድርግልሽ

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 4 года назад +13

    ቆንጆ የአትክልት አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናል🙏

  • @almazgizaw1592
    @almazgizaw1592 3 года назад +4

    ለጤናችን የሚሆነ የምግብ አዘገጃጀት በማየቴ ተባረኪ

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv 4 года назад +1

    ጠአምዬ ቀለሙ እንዴት እንደሚያምር በጣም ጤናማ ከብዙ ነገር ጋር መመገብ የምንችለው እናመሰግናለን

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  4 года назад

      ሜልዬ በጣም አመሰግናለው 🙏

  • @BirhanAyele-fy4ti
    @BirhanAyele-fy4ti Месяц назад

    እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል ! ግን ዝኩኒና ኩኮምበር ይለያያሉ ?

  • @maremaru
    @maremaru 4 года назад +1

    Wow liyu new 👌thank you tameye

  • @asenakecmelese7409
    @asenakecmelese7409 2 года назад

    Can I eat this after workout in the morning plz tell me

  • @dessiemichiel5765
    @dessiemichiel5765 2 года назад

    ጎበዝ ባለሞያ ፣ ከእ/ሔር እንኳን ምህረት ኣይገኝም ውሸት ግን ባለሞያ ነሽ።

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 4 года назад +1

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ነው እጅሽ ይባረክ እህቴ👌👌👍👍❤️😋

  • @TinaHabeshawit
    @TinaHabeshawit 4 года назад +2

    Yummy! thank you for sharing 😊

  • @romanamohd6133
    @romanamohd6133 8 месяцев назад

    በጣም ቆንጆ ነው እውነትሽ ከሁሉ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 4 года назад

    መልኩ እራሱ እንዴት እንደሚያምር ጤናማ ምግብ ነው በርቺልን 💕💕

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  4 года назад

      በጣም አመሰግናለው 🙏

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 года назад

    በጤም ምርጥ የሆነ አሰራር እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺ

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  4 года назад

      አመሰግናለው ጄሪዬ

  • @fatikonjo9230
    @fatikonjo9230 2 года назад

    ካየኋቸው አሰራሮች ሁሉ ያንቺ 1✔️
    ግን ዝኩኒ ማለት ኮከንበር ነውዴ?

  • @uyuy6243
    @uyuy6243 2 года назад

    ቆንጆ ነዉ ቀጥይቤት

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 4 года назад

    እጅግ በጣም ያምራል ጤናማና ቆንጆ አዘገጃጀት ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን👍👍👍😍😍😍❤️❤️

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Год назад

    በጣም ቆንጆ እጅ ይባርክ

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 3 года назад

    ግሩም አሰራር ነው ሰብስክራይብ አድርጌአልሁ አዲስ ነኝ

  • @yonatanmobile
    @yonatanmobile 3 года назад

    የምን ፍሮዝን ነው ለሀበሻ እናቶች አደል እንዴ እምታሳይው ሌላው nice

  • @ሰውእንዳረግእግዚአብሔርአ

    በርቺልኝ

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 4 года назад

    እኔም በብዛት በመጥበሻ ነዉ የምጠብሰዉ እናም በሩዠ ። በጣም ያምራል😋💙shared!!

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  4 года назад +1

      በሩዝ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለው ሜርዬ 🙏

  • @mekumob4441
    @mekumob4441 3 года назад +1

    በጣምያምራልበሪቻእኔበጣወድጀዋለሁኚ

  • @jics297
    @jics297 4 года назад +3

    God bless you for the prayer request.
    The food looks so yummy. Will try it.
    Thank you.

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 4 года назад +1

    በጣም ያማረ እና ጤነኛ ምግብ ነው እናመስግናለን🙏

  • @blentube7010
    @blentube7010 3 года назад

    እጂሽ ይባረክ ለሰው በምጋባው መልኩ ነው የምታስረጅው!!!!

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 4 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው ከለሩ እራሱ ሲያምር ምርጥ ነው ለጤናም ተስማሚ ነው ተባረኪ

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  4 года назад

      በጣም አመሰግናለው 🙏

  • @merontesfayeeshetu1214
    @merontesfayeeshetu1214 3 года назад

    Wida betam yamirali emokirewalewi ejishi yibareki

  • @zedoman805
    @zedoman805 Год назад

    በናትሽ። ፓርስሌ ምንድን። ነው

  • @mihreteabmichael1125
    @mihreteabmichael1125 3 года назад

    Good Job !!!
    Continue...

  • @አረጋሽፎቶኮአረጋሽፎቶኮአ

    እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል ዙኩነ ምንድ ነው በአረበኛ

  • @salm1314
    @salm1314 2 года назад

    በርች ዉዴ

  • @merkamoethiopian3458
    @merkamoethiopian3458 4 года назад +4

    ዘሚዬ በጣም ጤናማና ቆንጆ እንዲሁም ቀለሙ እራሱ ለመብላት የሚጋብዝ አሰራር ነው 🥰🥰🥰🥰 ተባረኪ የኔ ቆንጆ🙏🏾😍😘😘😘😘😘😘🤗

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  4 года назад +1

      በጣም አመሰግናለው ሂውዬ🙏🥰

  • @firewzerihun6860
    @firewzerihun6860 2 года назад

    wow thank you ,so amazing and delicious

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад +3

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👏

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  4 года назад

      አመሰግናለው ሃኒዬ

  • @amykussa7270
    @amykussa7270 3 года назад +1

    Thank you tujubayt

  • @storgekitchen8539
    @storgekitchen8539 3 года назад +7

    Healthy and easy to make
    Thanks for sharing this recipe 👍

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 Год назад

    ደስ ሲል ።ተባረኪ

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 4 года назад +2

    በጣም ቆንጆና ጤነኛ አሰራር ነው ።🙏👌😍

  • @AndrewBryantPianoTuner
    @AndrewBryantPianoTuner 3 года назад

    Beautiful cooking

  • @amelmalworku1112
    @amelmalworku1112 3 года назад

    Nice i really like it

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 4 года назад

    በጣም ቆንጆ ጤናማም ነው አመሰግናናነው

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 4 года назад +4

    Wow I love it looks so healthy and delicious 🤩😋😋👌🏼👌🏼👌🏼 thank you for sharing Taemye 😍

  • @hirutejema8972
    @hirutejema8972 2 года назад

    እጅሽ ይባረክ

  • @tsigeredahagos6214
    @tsigeredahagos6214 3 года назад

    በጣም አሪፍ ነው

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 года назад

    Wow yen konjo betam yemeyamer aserare new ema

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 3 года назад

    Bexami desi yilali aseraru ijshi yibareki

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 4 года назад +1

    Love that colorful vegetable! Definitely I will make! Thank you for sharing!

  • @mekuhaileye2399
    @mekuhaileye2399 9 месяцев назад

    በጣም አሪፍ

  • @gemechujebeso2772
    @gemechujebeso2772 3 года назад

    videon wodedkut gn keyt amitchew sarichew lebela?? and kan gabezhegnema kachalsh. Gobaz berchi eyayenm bhon enelfehalehn

  • @AbiTube
    @AbiTube 4 года назад +1

    Looks so delicious 😋 thank you for sharing Zemiye

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 4 года назад

    Wow looks delicious and healthy👌
    እጅሽ ይባረክ ሼር 😍

  • @SelamiDifabechewu
    @SelamiDifabechewu 9 месяцев назад

    ደስ ይላል

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 4 года назад +2

    Looks so delicious and super healthy vegitabls thank you wude 👍🏾💞

  • @bogymul6360
    @bogymul6360 2 года назад

    ይመችሽ

  • @MickiyasGessiet
    @MickiyasGessiet 10 месяцев назад

    በርች

  • @lemlemtesfamicael4134
    @lemlemtesfamicael4134 3 года назад +1

    I like it thank you.

  • @axatube3194
    @axatube3194 4 года назад +1

    Betam konjo argesh new yeserashiw... 👍

  • @sunshinebetew6230
    @sunshinebetew6230 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው 👌👌👌

  • @theworldintheweek6850
    @theworldintheweek6850 Год назад

    እናመሰግናለን፣

  • @hiruttadesse8905
    @hiruttadesse8905 10 месяцев назад

    ንፁህ ኢትዮጵያዊ። ማሳረጊያችን ፀሎታችን።❤

    • @FaizaDineka
      @FaizaDineka 9 месяцев назад

      ማሻአላህያምራል

  • @fityaabdlia3365
    @fityaabdlia3365 2 года назад

    ጎበዝ

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ 😋😋

  • @AynalemSetegn
    @AynalemSetegn 3 месяца назад

    ጥቅል ብንጨምርስ

  • @freytube2731
    @freytube2731 4 года назад +4

    Looks so so healthy, thank you for sharing 🙏🏻

  • @shewaethio-baking6923
    @shewaethio-baking6923 4 года назад

    Green and very healthy, thanks for sharing

  • @samesame731
    @samesame731 3 года назад

    qoy burokly ena ababa goman yelayayl.

  • @MelatDeen
    @MelatDeen 4 года назад +3

    It looks so yummy and healthy Thank you for sharing 😍😍❤️

  • @alu3039
    @alu3039 3 года назад +1

    እናመሠግናለን

  • @yefikirhailu112
    @yefikirhailu112 3 года назад

    it would be better if u add z tomato at last

  • @tatekmesfinmengesha233
    @tatekmesfinmengesha233 2 года назад

    Thank you

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 4 года назад +1

    This is supper healthy. Thank you for sharing!

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr3023 3 года назад

    thanks a lot

  • @fioriberhane529
    @fioriberhane529 3 года назад

    Betam des ylal

  • @NnNn-ze7pg
    @NnNn-ze7pg 3 года назад +2

    ተባረክ

  • @hawahassen9471
    @hawahassen9471 2 года назад

    My favourite recipe ❤️

  • @helenmoges6119
    @helenmoges6119 3 года назад +1

    Amen! Tnx

  • @FosiaSaidapirtion
    @FosiaSaidapirtion 6 месяцев назад

    ዋው❤❤❤❤

  • @yodith.8098
    @yodith.8098 4 года назад +4

    Very fresh and healthy!!!

  • @senayitake
    @senayitake Год назад

    NICE

  • @muichiro_tokitou6810
    @muichiro_tokitou6810 3 года назад +1

    በርቺ

  • @cookingwithsis3230
    @cookingwithsis3230 4 года назад +1

    It looks delicious👌👍

  • @Dibbafuj
    @Dibbafuj 3 месяца назад

    Berchi❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemailu888
    @aynalemailu888 2 года назад

    Mejmerreya 🥦 tekekilo nw weys saykekel

  • @solomonedesalegne6287
    @solomonedesalegne6287 2 года назад

    Yehabesha gomene

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 года назад

    Yammi. 🙏

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 года назад +1

    Wow I love healthy food thank you for sharing ዘሚዬ looks so yummy 😋👍🥰

  • @mesertabe3478
    @mesertabe3478 3 года назад

    Wo batmmm arfi tnx

  • @Helenlemma-l4v
    @Helenlemma-l4v 10 месяцев назад

    betam new yeminameseginew