የፓስተሮቾ ጥያቄ መፍራት እዚህ ደርሷል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 27

  • @buzuayehuejo2449
    @buzuayehuejo2449 7 дней назад +1

    እግዚኦ

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 7 дней назад

    ድቁርናቸው ደሰ ይላል😅😅😅😅😅ቤጤዋች

  • @mercy9108
    @mercy9108 8 дней назад

    ከጴንጤ ጋር መንፈሳዊ እውቀት ማውራት ማለት ከአንደኛ ክፍል ልጅ ጋር ስለኮሌጅ ትምህርት እንደማውራት ማለት ነው :: እየሱስ ጌታ ነው ብቻ ነው የሚያውቁት ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @tsiyonayalew6547
    @tsiyonayalew6547 8 дней назад

    እረ ወየው 😂😂😂😂

  • @kebebushanga5512
    @kebebushanga5512 8 дней назад

    እረ የጴጤ ወርድቴ ምን ጉድ ነቸወ

  • @tigistsiyoum2430
    @tigistsiyoum2430 8 дней назад

    mehayib new

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 7 дней назад

    ቤጤዋች በቃ ሀያራት ሰአት መብላት ነውዴ😅😅😅😅😅😅

  • @ሰሉጓልድንግልማርያም

    ኣይ መናፍቃን

  • @alemTilahun-k4f
    @alemTilahun-k4f 9 дней назад +1

    ኢየሱስ ❤❤❤❤ስሙን አፋችሁ ላይ ብቻ ይዛችሁት እየዞራችሁ ተቸገራቹ እስኪ ልባችሁ ላይም ፃፉት ያኔ ትህትና ሰውን ማክበር በእናንተ ዘንድ ይኖራል።ትእቢት ከኔ በላይ ስድብ የሚባለው ክፉ መንፈስ ከእናንተ ይርቃል።ሰው እንዴት ዝም ብሎ በባዶ ይወጣጠራል እረ ጣ ብላቹ እንዳትፈነዱ ትንሽ ተንፈስ በሉ እንጂ ተረጋጉ ሰከን በሉ አዳምጡ አንብቡ ተረዱ።

  • @EmuFereme
    @EmuFereme 7 дней назад

    አይ ጴንጤ ከእዉቀት ነፃ

  • @alemTilahun-k4f
    @alemTilahun-k4f 9 дней назад +1

    አይ ጴንጤ መች ቁምነገረኛ ሆኖ በስርአት የሚወያየው ጥያቄ ላለመጠየቅ ይህ ሁሉ መጋጋጥ ምን ይሉታል።ለራሳቸው ስርአት የላቸው ስለ ስነ ስርዓት ያወራሉ ልቦና ይስጣቹ ለመወያየት መጀመርያ ዕውቀት ሲቀጥል ስነ ስርዓት ይኑራቹ ይሄ ጋጥወጥ ባህርያቹን ተውት የትም አያደርስም። ክርስቶስ ኢየሱስ ትህትናን እንጂ ትእቢትን አላስተማረንም። ክብር ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን!!!❤❤❤❤❤

  • @MathewosBizuneh
    @MathewosBizuneh 9 дней назад

    እኔ በጣም ግርም የምለኝ ነገር አፖስቲል ሐዋሪያ ወንጌላዊ ብለው ስማቸውን ለራሰቸው ሰይመው የሚሳደቡት ሰዎች እውነት የኢትዮጵያ ህዝብ ውቀት ሳይኖረው ቀርተው ነው እናሱን የሚከተለው ለሰው ክብር የላቸውም ወይ ለእግዚአብሔር ክብር የላቸው እናሱስ ገንዘብ ፍለጋ ነው ህዝቡ እንዴት ውቀት አልባ ሆነብን መቼም ኢትዮጵያዊያን ለተፈሰ ነገር ሁሉ አሜን አይልም ወይስ ኢትዮጵያ የሚል ማለያ የለበሰ ሌላ ህዝብ ነው የሚከተላቸው እንዴት ሰው ጌታ የሚለውን ስም እንኳን በስረዐት ከማይጠረ ሰው ጋር ስለ ጌታ አስተምረኝ ይለዋል ይቅርታ አድርጉልኝና ኢትዮጵያዊያንማ ዝም ብሎ ያለ አንደችም ነገር አይነዳም

  • @HIWETSWEET
    @HIWETSWEET 10 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seblezewdie4949
    @seblezewdie4949 8 дней назад

    Ere diyakoun ezy bota aymtenotem

  • @ElfineshAlemu-p2u
    @ElfineshAlemu-p2u 9 дней назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ElfineshAlemu-p2u
    @ElfineshAlemu-p2u 9 дней назад

    Waye Gude Zaduro😅😅😅😅😅😅

  • @GeremaSani
    @GeremaSani 9 дней назад

    አምላክ ሰው አደረጋቹ ፈጠራች ነገር ግን ዶንጋይ የሆናቹ።

  • @yordanosawoke4151
    @yordanosawoke4151 9 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 9 дней назад

    መመለስ ሲያቅታቸው ተንጫጩኮ

  • @ELSADEJENU
    @ELSADEJENU 9 дней назад

    Yager balege

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 9 дней назад

    ይሄ አፓሰትል እኮ የሚገርም ማህይም ነው ስላሴ የጌታ ነው ብሎ የጠየቀ ጀግና ነውkkkk

  • @betty-ko6ez
    @betty-ko6ez 9 дней назад

    Sofia rude neh food sum. What kind of person are you. When are you teaching us to stop eating.