ጤናማ ሰላጣ በአቦካዶ ሶስ አሰራር / Ethiopian Food Healthy Salad With Avocado Sauce Recipe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2023
  • #recipe #food #wheightloss #ethiopianfood

Комментарии • 15

  • @AdanechKitchen
    @AdanechKitchen  8 месяцев назад +5

    ሰላም ለእናንተ ይሁን🙏 ውድ ተመልካቾቼ እንኳን ደህና መጣችሁ🙏 ❤ ስለምታበረያቱኝ ስለምትደግፉኝ ከልቤ አመሰግናችዋለው🙏❤💞

  • @haser-fh4oi
    @haser-fh4oi 3 месяца назад

    በጣም ቆንጆ የአትክልት ምግብ

  • @enatbelay4925
    @enatbelay4925 8 месяцев назад +2

    አዲዬ በጣም ቆንጆ እና ምርጥ የሆነ የሰላጣ አሰራር ስላየሽን እጅሽ ይባረክ ❤❤❤

    • @AdanechKitchen
      @AdanechKitchen  8 месяцев назад

      አሜን🙏 ሰላምሽ ይብዛ እናትዬ አመሰግናለሁ🙏❤❤

  • @MedinaMuhammed-wu1ed
    @MedinaMuhammed-wu1ed 5 месяцев назад

    ማሻአላ

  • @HanaBeru
    @HanaBeru 7 месяцев назад

    I apretiat

  • @Mil45Mil45
    @Mil45Mil45 6 месяцев назад

    በርችጥሩነው የሰራሽው ሰርቼ አየዋለሁ።።

  • @user-qw9hf9lw5l
    @user-qw9hf9lw5l 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @user-qw9hf9lw5l
    @user-qw9hf9lw5l 6 месяцев назад

    Thanks❤❤❤

  • @SelamYhun-ro7br
    @SelamYhun-ro7br 2 месяца назад

    🙏🙏🙏

  • @hani9864
    @hani9864 3 месяца назад +1

    በደንብ አርግተን አይባልም
    በደንብ አርገን ወይም አድርገን

  • @tebarekmathwos-nl8ce
    @tebarekmathwos-nl8ce 3 месяца назад

    የጁስ መጭመቂያ ላከልኝ

  • @eshetubizuneh2455
    @eshetubizuneh2455 3 месяца назад

    አቩካዶ ዉሎ ሲያድር አይጠቁርም ?????

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 месяца назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን የኛዬ እንኩዋን ሳላም መጣሽ ዋው የኔ ባለሙያ ከሽንብራ አሳው አዘገጀት አንስተሽ እስከ ሽንብራ አሳ ወጥ ድረስ በደንብ አርገሽ ነው ያሳየሽው ወጡም ከነእንጀራሽ እንዴት ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ ።❤❤❤❤

  • @fetlehagos8768
    @fetlehagos8768 3 месяца назад +1

    ሙዚቃው በጣም ይረብሻል መቅረት አይችልም?