የካራማራ ፍልሚያው ፣ ድሉ እና ያልተነገሩ ገድላት | ዶክመንተሪ | Documentary

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • የካራማራ ፍልሚያው ፣ ድሉ እና ያልተነገሩ ገድላት...
    National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #nbcdocumantary #derg #derg #mengestu_halilemaryam #siad_barre #እድገት_በሕብረት #documentary
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት

Комментарии • 303

  • @yeshewaluleshete406
    @yeshewaluleshete406 6 месяцев назад +112

    በዚህ ጦርነት ቆሬ በተባለው ቦታ አበቴ ተሰውቷል በዚህም ትልቅ ክብር ይሰማኛል ይህ ታሪክ ወቶ ትውልድ እንዲያቀው ስላደረጋቹ ከልብ አመሰግናለሁ ክብር ለተሰው ጀግኖች!!

    • @Hatehatelovelove
      @Hatehatelovelove 6 месяцев назад +9

      Kiber yigebachewal ! Rest in peace to your hero father 😢

    • @danboy5626
      @danboy5626 6 месяцев назад +10

      የጀግና ልጅ በመወንህ ልትኮራ ይገባል ። ጣምራ ጦር የሚል መጸሐፋ እንድታነበው እጋብዝሀለው ካላነበብከው

    • @ditakedir-dv1tz
      @ditakedir-dv1tz 6 месяцев назад +1

      Gegna abet

    • @abathayat
      @abathayat 5 месяцев назад

      8​@@danboy5626

    • @Liiloowe
      @Liiloowe 3 месяца назад +1

      Where are the educated people in Ethiopia? Our country must be saved. The heroes of that time are Amharic heroes. At that time the people who were sleeping are in control today. that is the problem in our country today

  • @seadaseadadubai7291
    @seadaseadadubai7291 26 дней назад +9

    ኢትዮጵያን እንደ ነፋሴ እወዳታለሁ ማንናታችን በታሪካችን ይታወቃል።

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 7 месяцев назад +31

    በጣምበጣም ያምራል አቀራረባችሁ እወዳችኋለሁ በርቱልን እናንተ የኢትዮጵያ እንቁዎች።

  • @beyenetibebu-ib2kk
    @beyenetibebu-ib2kk 2 месяца назад +17

    ክብር እና ምስጋና ለካራ ማራ ጀግኖች

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 3 месяца назад +13

    ክብር በዚህ ውጊያ በክብር ለተሰው አባቶቻችነ😍😍💚💚💛💛❤❤💪💪ወንድም ደ/የመንና ኩባውያንም😍🙏🙏💪💪

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 7 месяцев назад +33

    እጅግ በጣም በጣም እናመሰግናለን
    ለ27 አመታት የታፈነ ትክክለኛ ታሪክ በዝርዝር አቀረባችሁልን
    ይደገም በሌላውም ቋንቋ ይቅረብ
    አዎን ትክክል አቀረበሽልን

    • @tesfayelemma9734
      @tesfayelemma9734 20 дней назад

      No it wasn’t! May be you were living under a rock!

  • @AliAhmedMusa-ww4kj
    @AliAhmedMusa-ww4kj Месяц назад +5

    ''ማንነታችን በታሪካችን ይታወቃል" !! ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው !!

  • @simeonhd-up8ei
    @simeonhd-up8ei 4 месяца назад +7

    I am proud of being an ETHIOPIAN🤜🤛 🇪🇹🇪🇹
    I am a Proud of Colonel Bezabih Petros and his Colleagues who involved in this historical victory!💪
    Mother ETHIOPIA🤜🤛 !🇪🇹

    • @ashenafim7284
      @ashenafim7284 3 месяца назад

      Bezabh is my wife family! Am proud of it. She tells me every times. Amazing story!

    • @Yusufxasann
      @Yusufxasann 3 месяца назад

      🇸🇴🇸🇴Today we have Abiy Ahmad is a secret soldier who is serving our interests. In 5 years he killed 3 million of our enemies. We have been waiting for a long time for a young boy Abiy ahmed to become the president of Ethiopia to fulfill our interests. Viva Somaalia

  • @Landofthefree8
    @Landofthefree8 7 месяцев назад +6

    Thank you for honoring our heros!!

  • @EsimaielAbriham
    @EsimaielAbriham Месяц назад +3

    ኢትዮጵያን እንደ ሀይማኖቴ እንደ ነፍሴ እወዳታለሁ❗💚💛❤ እና ስሞትም ለሀማኖቴ እና ለኢትዮጵያየ። እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ሰላሟን ሀያልነቷን ያምጣልን። እና ውድ ኢትዮጵያዊን አሁንም ግብፄች እና ሱማሌወች ሊያጠፉንብ ጧት ማታ እየሰሩ ነው ።

  • @meneliksahelesilassie3768
    @meneliksahelesilassie3768 6 дней назад

    Thank you guys!
    For compiling and tell the unforgettable history!!!

  • @LeykunTamene
    @LeykunTamene 16 дней назад +1

    ክብር በዚህ ታሪካዊ ጦርነት ለተሰዉ ጀግኖቻችን በዚህ አጋጣሚ ይህን ዘገባ ያቀረብቱን ከነሞላዉ የስራባለደሰቦች ክብር ይገባቸዋል

  • @AkliluWolde-jt5uy
    @AkliluWolde-jt5uy 7 месяцев назад +29

    ክብር ለካራማረ ጀግኖቻችን እና ክብር ለኢትዮጵያ እፎይታ እንዲያገኙ ላደረጉ ለአየር ኃይል ለኮ/ር በዘብህ ጴጥሮስ እና ለጄኔራል ለገሰ

    • @fittih7833
      @fittih7833 Месяц назад

      Col.Bezabih???? Tew injy.

    • @fittih7833
      @fittih7833 23 дня назад

      "ሰው ቁጠር ቢሉ ገብሬ አንድ አለ" አሉ።በዛብህ ትላለህ እንዴ?ለነገሩ ምርኮኛ ካልሞተ ማርሻልም ይሆናል።አልፈርድብህም።

    • @neimalemma8699
      @neimalemma8699 12 дней назад

      324

    • @neimalemma8699
      @neimalemma8699 12 дней назад

      zaynu

  • @MustefaMohammedAdem
    @MustefaMohammedAdem 28 дней назад +4

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርቱ የኛ የቁርጥ ቀን ልጆች ጀግኖች ምድር ሐይል ጀግኖች አየር ሐይል ጀግኖች ባህር ሐይል

    • @mohameddeeq5070
      @mohameddeeq5070 5 дней назад

      Sotii laydin xasuuqay ruush baa inii Soo hiiliyey walhy Addis Ababa baanu qabsan lahyn

  • @girmaaredo200
    @girmaaredo200 25 дней назад +2

    ዶክመንተሪዉ ትክክል ነዉ በወቅቱ በባሌ ችግሩ የደረሰብን አካላት እንመሰክራለን

  • @surafelhailu5858
    @surafelhailu5858 10 дней назад +1

    እምዬ ኢትዮጵያን ከወራሪ ለመጠበቅ ወገኔ የከፈሉት ጀብድ እና ጀግንነት በዚህ የዩትዩብ መስኮት ድምፁን በሰማው ግዜ በከፍተኛ ሁኔታ ደሜ ሞቀ የእምዬ ኢትዮጵያ ፍቅር ልቤ ውስጥ ያለው ደም በሰውነቴ ውስጥ ባሉት የደም ስሮቼ ውስት የፍቅር የጀግንነት ደም በመርጨት በፍቅሯ ተቀጣጠለ ሀገሬ እምዬ ኢትዮጵያ ዘላለም ኑሪል

  • @ahmedyimam2027
    @ahmedyimam2027 28 дней назад +3

    I am proud to be the member of Ethiopian army .and also I have a chance to participate in this war. Long live My beloved country Ethiopia and also proud of the Ethiopian people who stand together together to protect our country sovereignty.

  • @AsferawAdmasu
    @AsferawAdmasu 12 дней назад +1

    ይህ የጀግኞች አባቶቻችን የአንድነት መንፈስ ነው!!!

  • @nemerajorgo3372
    @nemerajorgo3372 5 месяцев назад +10

    እኛም በአኤጀርሳ ጎሮ ግምባር ነበርን እንደቀልድ አለፈ እነሆ ያ ቁርጥ ቀን በዝ መልኩ ተውቦ ቀርቦአል ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ የነበረ ነውና ነገሩ እግዝአብሄር እድሜ ሰጥቶኝ የውጊያ ተወናይ የነበርኩበትን ጦርነት እንዲህ ሲተነተን መስማት በመቻለ ከጎኔ የወደቁ ጎዋዶችን በሃዘን ተሞልቸ በማስታወስ ነው።

    • @wondwossenmengistuhundiehe6092
      @wondwossenmengistuhundiehe6092 3 месяца назад

      የሀገር መከታ ነበርክ
      ጀግና ታሪኩ መቼም አይደበዝዝም
      ክብር ለቁርጠኛ የኢትዮጵያ ልጆች ❤

    • @Liiloowe
      @Liiloowe 3 месяца назад

      Where are the educated people in Ethiopia? Our country must be saved. The heroes of that time are Amharic heroes. At that time the people who were sleeping are in control today. that is the problem in our country today

    • @Yusufxasann
      @Yusufxasann 3 месяца назад

      🇸🇴🇸🇴Today we have Abiy Ahmad is a secret soldier who is serving our interests. In 5 years he killed 2 million of our enemies. We have been waiting for a long time for a young boy Abiy ahmed to become the president of Ethiopia to fulfill our interests. Viva Somaalia

    • @neaminab8786
      @neaminab8786 19 дней назад

      አባቴ እናመሰግናለን❤

  • @shimelismbedane4833
    @shimelismbedane4833 6 месяцев назад +4

    “ድሬደዋንና ሃረርን ማዳን!’’
    Thank you for our fathers and forefathers, and that genertaion in general who paid great sacrifice for this poor but great country!

  • @element704
    @element704 6 месяцев назад +3

    ተራኪዋ በጣም ደስ ይላል ድምፅሽ የግሩም እህት ትመስይኛለሽ የሱን ድምፅ በአንቺ ሰማሁት

  • @AsferawAdmasu
    @AsferawAdmasu 12 дней назад +2

    ኩባውያን የመናውያን ከልብ እናመሰግናችኋለን ከሀገራችን ጎን ስለነበራችሁ

  • @hirpagemechu5502
    @hirpagemechu5502 6 месяцев назад +6

    ኣል ባርኬ ና ጃጊ ኖቹ ክብር ይጋባቻል!!!!

  • @FatoumaNoura-rl8lt
    @FatoumaNoura-rl8lt 3 месяца назад +2

    ክብርና ሞገስ ለተሠው ጀግኖች🙏🙏🙏🙏🙏😊

  • @wendayewairgano3913
    @wendayewairgano3913 24 дня назад +1

    Don’t forget ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ too!!
    Thank u for the way u presented
    I was about to cry

  • @MekonenAsefa-hk2vo
    @MekonenAsefa-hk2vo 6 месяцев назад +5

    አባቶቻችንደማቸውንአፍሰውነውኢትዮጲያንያቆዩልን፡ሰፈርተኞችግንዛሬይህቦታየኛነውበማለትየነዛንጀግናልጆችያሳድዱናል፡ድልለሀገርወዳድጀግኖች

  • @kirubelgetachew3999
    @kirubelgetachew3999 2 месяца назад +3

    ወኔ እና ብርታት የኛ ኢትዮጵያዊ መገለጫ ነዉ

  • @Yassenaliahmed-j4u
    @Yassenaliahmed-j4u 16 дней назад

    አሁንም የበለጥ ያባቶቻችንን ታሪከ በእጥፍ እደግመው አለን

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 7 месяцев назад +4

    ትምህርት ለልማት እንጂ ለሀገር ጥፋትና ወድቀት ማዋል ምሁራኖች ሰው አለመሆናውን ያርጋግጣል

  • @habibjemal5638
    @habibjemal5638 21 день назад

    የኢትዮጵያዊን ሁሉ ልብ የሚያሞቅ ጀግንነት የተፈፀመበት ሌላኛው የምንኮራበት ውብ ታሪክ!!!❤❤❤

  • @mesfintesfahun9475
    @mesfintesfahun9475 15 дней назад

    I'm proud to be a n Ethiopian.

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 4 месяца назад +4

    It would be great if you find a list of names of those who participated in this war. I have lost a lot of family members in this war. I only know them by picture. Thank you for posting this vedio. My Grandmother was in tears from happiness. Even though she lost two sons,beside other relatives, for them to be remembered it made her happy. Once again thank you.

  • @hamido6371
    @hamido6371 19 дней назад

    Our unity is our strength.
    May Allah blass our land

  • @አወልይማም-ኘ4ኈ
    @አወልይማም-ኘ4ኈ 7 месяцев назад +7

    የሚገርም አቀራረብ ነው ብዙ ያላወኩትን ያወኩበት አቀራረብ ነው ኢትዮጺያዊያ ዛሬ እንደ ጥንቱ ለጥላት የማትንበረከክ ፅኑ.ደፋር.ጀግንነት . ሀገር ወዳድ ህዝቦችን የምታፈራ ናት።

  • @biskut6932
    @biskut6932 7 месяцев назад +12

    ኢትዮጵያ የተገነባችው በልጆቿ ደም ነው

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 6 месяцев назад

      Your ethiopia is a failed state soon the evil Amhara ethiopia would be no more

  • @DebeleBeye
    @DebeleBeye 25 дней назад +1

    ደግማዊ አድዋ፣ ጀግኖቻችን ነብሰቹ በሰላም ትረፍ ለሀገር ና ለ ባንድራ የወደቀችው እትዮጵየ ነገም ለምጋጥመት መልሱ የው ነው።

  • @SantaKassa
    @SantaKassa 24 дня назад +1

    ኢትዮጵያ ሁሌም ጀግና አታ አታቅም ዛሬም ብዙ ጀግና እቅፍዋ ውስጥ አሉ እምዬ ሀገሬ ጥሪ ዛሬም ልጆቼ ኑ ብላ ብትጠራኝ ልሞትላት ዝግጁ ነኝ!!!

  • @akaliva
    @akaliva 4 месяца назад +1

    ኢትዮጵያዊ መሆን ክብር ነው

  • @hailumulatub3634
    @hailumulatub3634 3 месяца назад +1

    ኩራታችን

  • @EliasAbebe-w5i
    @EliasAbebe-w5i 7 дней назад

    የተደበቀውንና ይህ ትውልድ እንዳያውቅ የተደረገውን የኢትዮጵያ እውነተኛ የትላንቱን የጀግኖችዋን ልጆች ታሪክ ፣የቀውጥ ቀን የኢትዮጵያ እውነተኛ ወዳጆችን እንደ ኩባ ፣ቻይና ፣ራሺያ ፣ሰሜን ኮሪያን ፣ዩጎዝላቪያ ያሉትን ወዳጆቻችንና ከሁሉም በላይ የኢትዮጵያ ገበሬው ፣ወዛደር ፣ከታሜውና ገጣሬው በኮሎኔል መንግሥቱ ኃ/ማርያም ጀግና መሪነት የተከፈለው መስዋዕት የተገኛው ድል ለዘላለም የሚዘከርና ልከበርም ይገባል ። ይህ አዲሱ ትውልድ ይህን እውነተኛ የተደበቀ የሀገራችንን ታሪክ እንድያውቅ በማድረጋችሁ ልባዊ አክብሮቴንና አድናቆቴን ሳልገልጽላችሁ አላልፍም ። ጀግናው ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስም የሱማሌን አየር ኃይልና ጦሩን ከእነጄኔራል ለገሠና ከሌሎችም የኢትዮጵያ ጀግኖች ጋር በመሆን በአየር በመደምሰስ ያደረገው የጀግንነት ታሪክ ከሌሎች ጀግኖቻችን ጋር ሊነሳ የሚገባ ነው። ኮለኔል መንግሥቱ የጦር መሣሪያ በመለመን ፣ሕዝቡን አንድ አድርጎ ለኢትዮጵያ አንድነት በማሰለፍ ያደረጉትን ታሪክ አይረሳም ። ያፈረሷትንና የበታተኗትንም እንደዚሁ ጊዜና ታሪክ ያወጣል ። ዛሬም የኢትዮጵያ ጠላቶች አይሆንላቸውም ፣አይሳካላቸውም ። ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም ፣አያንቀላፈም። የሚገርመው ለጀግኖቹ ማስታወሻ በተሰረው የድላችን ሀውልት አጠገብ የተሠራው የውሃ ፎንቴንን ወያኔ አዲስ አበባ እንደገባ ነቅሎ ወደ መቀሌ ወስዷል የተባለውን እስከ ዛሬም ድረስ የአ/አ ከተማ አስተዳደር አለማሠራቱ የሚያጠያይቅ ነዉ ። ገና የተደበቀውን ብዙ እውነቶችን እንደሚታወጡና ትውልዱ እንዲያውቅ እንደሚታደርጉ በመተማመን አድናቆቴን ለመግለጽ እወዳለሁ ። የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 7 месяцев назад +7

    NBC tv ትክክለኛ የኢትዮጵያ መገለጫ ነው።

  • @yonasatle5319
    @yonasatle5319 18 дней назад

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !
    ኢትዮጵያዊ ዜግነት ኖሯቸው ኢትዮጵያን ለመበተን የተነሱ ሁሉ በዘር ሊከፋፍሉን ከ30አመት በላይ የሚጥሩ ሁሉ ለአንዴና ለመጨረሻ ይደምሰሱ 🙏🇪🇹🙏
    ኢትዮጵያ የሁለም እናትነቷን አስከብራ በእኩልነት በነፃነትና በህግ የበላይነት ታግዛ ለዘላለም ፀንታ ትኑር 🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏

  • @iam_henok
    @iam_henok 6 месяцев назад +2

    Enamesgnalen 🙌

  • @ethadd4045
    @ethadd4045 4 месяца назад

    Thank you sister God bless you, for this amazing information,

  • @mezgebedemese6934
    @mezgebedemese6934 3 месяца назад

    የኢትዮጵያ ጀግኖች ምንጊዜም ቢሆን አሸናፊ ናቸው💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅✅

  • @danboy5626
    @danboy5626 6 месяцев назад +2

    ክብር ለጀግኖችችን እናመሠግናለን።

  • @josexsamuelx2550
    @josexsamuelx2550 21 день назад

    My father abebe belayneh died defendending ethiopia in this war. May god be with him.

  • @sintayehuasres2930
    @sintayehuasres2930 6 месяцев назад +6

    ኢትዮጵያ ዛሬም ጦርነት ላይ ናት እኛም ሥደተኞች ሆነን ቀረን መቼ ነው ልጆቻችን ወንድም እህቶቻችን ወገኖቻችን ሠላም ያላት ሀገር ላይ የሚኖሩት ያገሬ ሰዎች እባካችሁ ፀልዩ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያሥባት

  • @helios12645
    @helios12645 27 дней назад

    ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን 🙏

  • @santamayn
    @santamayn 5 месяцев назад

    Thank you , so Amazing 👏

  • @YesheAsefa
    @YesheAsefa 4 месяца назад

    እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @YahyebashirHashi-ct1nb
    @YahyebashirHashi-ct1nb 3 месяца назад +9

    ❤ somalia🇸🇴🇸🇴🇸🇴❤remember 1964 - 1977 our heroes somalia armies.who is support cuba and soviet union and portugal ? Kkk eithopia always are weakness state.long live somalian heroes❤❤❤❤

    • @شمسعلي-ص6ز
      @شمسعلي-ص6ز 2 месяца назад +1

      እርሳው ሶማሊያ በቅርቡ ከካርታ ትጠፋለች ለምን ዘላን ህዝብ ስለሆነ ከጥፋት እንጂ ምንም ልማት ስለሌላችው

    • @izanatedwros
      @izanatedwros 2 месяца назад

      @yahyebashirHashri_ct1nb fuck somalia we should give recognition to Somaliland you now who stop alsihbab. from taking moghadishu ETHIOPIA lived for 3000years .somalia artificialy crated by dady italy 😡😛😝😜🤪😒😒😒😒😏😏😤😤😤😤😤🇸🇴🤡🤡🤡🤡🤡🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕💩💩💩💩💩💩💩👿👿👿👿👹👹👹👹👹

    • @abassadan2541
      @abassadan2541 Месяц назад

      ​@@شمسعلي-ص6زkeep dreaming like your sisters

  • @AbdiCasiis-gz4qk
    @AbdiCasiis-gz4qk 3 месяца назад +2

    loin africa somalia kings 🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴💪💪💪💪

    • @danielketsela9640
      @danielketsela9640 3 месяца назад +2

      ሱማሌዎች ምን ጊዜም የአፍሪካ ሌቦች ናቸው

    • @izanatedwros
      @izanatedwros 2 месяца назад

      🇸🇴🤡🤡🖕🖕💩💩💩💩💩💩💩

  • @DaveMan-yw8ck
    @DaveMan-yw8ck 3 месяца назад +1

    ይህ ማንነታችን አሁን የለም አንድነታችን በጥቂት አመራሮች አሁንም የባሰ እየተበተነ ብሄርን ከብሄር እያጋጨን ነው ❤❤❤

  • @CreamCream-mq9ur
    @CreamCream-mq9ur 4 месяца назад

    Tankyou

  • @MohamedOdabultuem
    @MohamedOdabultuem 25 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ abatochachenene batame enamasagenalane❤❤❤❤❤❤❤hagrachenene ka warareyeye sela tabaqolene tankseee❤❤❤❤❤

  • @FhG-zb4ql
    @FhG-zb4ql 18 дней назад

    እኔ ብዙ ጊዜ ይሀን ታሪክ ያስፈለገው ነበር አሁን😢😢😢😢😢

  • @ethadd4045
    @ethadd4045 4 месяца назад +1

    Respect ethiopian, mother of all Africa

  • @yosefasfawe2227
    @yosefasfawe2227 27 дней назад

    😭😭😭 ክብር ለነዛ እራሳቸውን ሰውተው ሀገር ለሰጡን ጀግኖች እኔ ሀገሬ ስገባ ጉንጉን አስቀምጥላቸዋለሁ

  • @belaihabte-jesus8958
    @belaihabte-jesus8958 18 дней назад +1

    ❤❤❤Omniversal Amhara intelligence that is Omnipotent x Omnipresent x Omniscient Mother Ethiopia Prevails 4 Oberon 7517 years and 4 billion solar years of Lucy legacy Afar Rift valley Civiluzation Amen ❤❤❤❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 6 месяцев назад +3

    ልክ ነሽ አሑን ግን ኢትዮጵያ በሕዝብ የተመረጠ መንግሥት አላት በቃ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ I'm Former Ethiopian people Naval forces.

  • @Hanan-yc5du
    @Hanan-yc5du 15 дней назад +2

    አሁን ለምን ? የኢትዮጵያ ህዝብ እሄን ታሪክ በትምህርት ቤት መመር ነበረበት ታሪካችን የሚነገረው ከሆነ ቦታ ጦርነት ሲነሳ ብቻ ነው

  • @XamseCali-kq5ul
    @XamseCali-kq5ul 25 дней назад

    Allahu akber ethopian.yneka ylewem brka

    • @AbdiDhere-g9e
      @AbdiDhere-g9e 7 дней назад

      Ethiopia hadii aanay kuuba, Yemen iyo ruush soogaadhin waan tirtiri laheyn

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 21 день назад +1

    እኔም የቅርብ ታናሽ ወንደሜ በዚህ ጦር ግንባር ነው ለሀገሩ ለዳር ድንበሩ ኢትዮጵያ መስዋዕትነት ከፍሏል። እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ወይ ወንድሙ አባቱ እህቱ ሀይማኖት ዘር ሳይለይ ለሀገሩ መስዋዕትነት ከፍሏል። በጣም የሚያሳዝነው ግን ሁሉም ኢትዮጵያዊ በደምና አጥንቱ ከፍሎ ያቆያትን ሀገር ዛሬ ሀገር አይደለም ክልልህ አይደለም አዲስ አበባ አትገባም። መጤ ነፍጠኛ አማራ ነህ። አማርኛ ተናጋሪ ነህ። ኦርቶዶክስ ነህ አማራ ነ እየተባለ በጠባብ ዘረኞች እየተሳደደ ይገኛል። ዛሬ ክልሌ ብሎ በሀብትና በሥልጣን የሠከረው ካድሬ የሚነደላቀቀው የትናንቱ ኢትዮጵያው የቆዩት ሀገር ነው። ዛሬ እኛን አንድ እንዳንሆን በተለያየ ነገር ከፋፍለውን እነሱ ሀገራቱን ለተለያየ የውጭ ሀይሎች አሳልፈው ሠጥተው ኢትዮጵያ ሉዋላዊነት አስደፍረው ለባዕድ ባሪያ አደረጉን ሀገሪቷም ለኢምሬት ሸጧት።

  • @nigatuteferi9347
    @nigatuteferi9347 7 месяцев назад +7

    ወድ አቅራቢዎች ቆንጆ አድርጋችሁ ስለተረካችሁ እጅግ አመሰግናችኃለሁ!

  • @ciilgoyeinafantol557
    @ciilgoyeinafantol557 3 месяца назад +2

    We will free and fight for ogadenia liberation untill last minutes we will never give up on ogadenia land greater somalia 🇸🇴 one day

    • @izanatedwros
      @izanatedwros 2 месяца назад

      @cilgoyeinafantol557 fine we will create two neighboring countries Somaliland and puntland no need for zomalia 🇸🇴🖕🖕🤡🤡💩💩👹👹👿👿 go ask dady italy for land

    • @izanatedwros
      @izanatedwros 2 месяца назад

      @ciilgoyeinafntol557 GREATER ETHIOPIA includes Mogadishu and more than 3000km of coast line😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏

  • @ambayegebru8872
    @ambayegebru8872 28 дней назад

    ዘፋኙ ግን ማን ይሆን ስማቸው
    ልጅ እያለሁ ትዝ ይለኛል ይህ ዘፈን

  • @tsegayeayele5352
    @tsegayeayele5352 6 месяцев назад +9

    በኢትዮ ሶማሌ ጦርነት ወቅት ስማቸው ከፍ ብሎ ከሚነሱ ጀግኖች መካከል ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ለምን ተረሳ?

    • @ibnusaid9567
      @ibnusaid9567 27 дней назад

      Yaw masasat yalaa nw tasasitew waynim rastew lihon yichilal

    • @SheueuEu-e4e
      @SheueuEu-e4e 27 дней назад +1

      የህን ሰው ታሪክ ሰሰማ ይነዝርኛን ጀግና ሰው ነበር

  • @BireBire-h6s
    @BireBire-h6s 6 месяцев назад +1

    ይህን ትራክ በማቅረባችሁ እናመሰግናለን ፥መንጔ እውነተኛ ኢትዩጳው ጅግና

  • @ahmedadem6039
    @ahmedadem6039 23 дня назад

    ❤❤❤

  • @kedirmohammadi8181
    @kedirmohammadi8181 7 месяцев назад +5

    we will never forget our lions ❤❤❤❤

  • @tarikumenigesha
    @tarikumenigesha 18 дней назад

    ጀጀግኖች መቸም አንረሳውም

  • @yimamnurye6345
    @yimamnurye6345 22 дня назад

    አባቶቻችን እንዲህ ከዳርዳር ተጠራርተው ተዋድቀው ያስከበሯትን ሐገር የአሁኖቹ ደግሞ በዘር ሸንሽነው ከአንድ ከተማ ወደ ሌላ ከተማ መንቀሣቀስ እና እንደዚህ አይነት ታሪካዊ ቦታዎችን መጎምኘትብርቅ አደረጉት ። አሏህ ኸይሩን ያምጣ

  • @sulekedir
    @sulekedir 4 месяца назад +2

    ሐበሻን አትንኩ የተባለውን የነቢዩ መሐመድ አደራ የጣሰችው ሶማሊያ እስከዛሬም በውርደት ትኖራለች!!!!

    • @titokhirsimedia4721
      @titokhirsimedia4721 4 месяца назад

      😂😂😂😂hhhhhhhh you are fucking lier my fellow hyenas

  • @ibsamummad4995
    @ibsamummad4995 10 дней назад

    ❤❤🎉

  • @Haset-JOY
    @Haset-JOY 6 месяцев назад +6

    በነገራችን ላይ እኛ ዚያድ ባሬ የምንለው በምን ምክንያት እንደሆነ ባላውቅም የሰውዬው ትክክለኛ ስም ግን "መሀመድ ሰኢድ በሬ"ነው።

    • @axmedsayid9508
      @axmedsayid9508 6 месяцев назад +1

      Lol

    • @Liiloowe
      @Liiloowe 3 месяца назад

      Where are the educated people in Ethiopia? Our country must be saved. The heroes of that time are Amharic heroes. At that time the people who were sleeping are in control today. that is the problem in our country today

    • @Yusufxasann
      @Yusufxasann 3 месяца назад

      🇸🇴🇸🇴Today we have Abiy Ahmad is a secret soldier who is serving our interests. In 5 years he killed 2 million of our enemies. We have been waiting for a long time for a young boy Abiy ahmed to become the president of Ethiopia to fulfill our interests. Viva Somaalia🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @ShimelesAbebe-t1u
    @ShimelesAbebe-t1u Месяц назад +1

    ከጂግጂጋ ዘርፈው ከወሰዱት መካከል አንዲት የሆቴል ባለቤት ዚያድ ባሬ ከስልጣን ሲባረር ዘርፈው ያመጡትን የራሷን ሶፋ ለታሪክ ገዝታዋለች።

  • @amejafar996
    @amejafar996 12 дней назад

    " The now modern Ethiopia is completly different from that period!"❤🎉😂

  • @desmary1983
    @desmary1983 4 месяца назад

    NBC 🙏 thanks 👍👍👍

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት Месяц назад +1

    በዚህ ጦርነት ውስጥ ጎዴ ነበርኩ በእድሜ በጣም ልጅ ስለነበርኩ በስም ከአይምሮዬ የማላወጠው የጎዴ ፓስታ ቤት ኃላፌና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወኪል ትኬት ባልቆርጥም በተጠባባቂነት አየር ማረፌያ ወስጆ ወደ ድሬደዋ ላከኝ ያ ከእኔ በረራ በኃላ ሁለት ሦስት በረራዎች ቢኖሩ ነው?
    ከዚያ በኃላ ከእሳት እግዚአብሔር አውጥቶኝ ሐረር ከተማ ሁኜ ጦርነቱን ተከታተልኩ ጋሺ ሙሉጌታ በዚያን ወቅት ጎዴ የነበርከው በህይወት ባገኝህ? ውለታህን በመለስኩ!!!
    መቼም የእግዚአብሔርን ታምር መግለፅ አይቻል? ስንቱ ታምር አለፈ???

    • @ibnusaid9567
      @ibnusaid9567 27 дней назад

      Tiwista betam kebad mw...inam degmo Bago madreg turu nw.
      Fatari kasuga yaganagnih.....

  • @esmaelmohammed-ih9pl
    @esmaelmohammed-ih9pl Месяц назад +1

    መቼም ቢሆን ሱማሊያን በጥንቃቄ ማየቱ ይበጃል። የ ካራማራ ድል ግን በኢትዮጵያውያን ሙሉ ከአድዋ ቀጥሎ በዘመኑ ደግሞ የአድዋ እኩያ ነውና በክብር መያዝ ማክበር ማወደስ ጡረታቸውን በአግባቡ መስጠት መሸለም ልጆቻቸውን ማየት ያስፈልጋል። በወቅቱ ከ 300,000 በላይ ሚሊሻዎችን ጨምሮ ዘምተዋል ዛሬ የት ናቸው?!?!ቤተሰባቸውስ?!?!

  • @teshomeaynalem3245
    @teshomeaynalem3245 6 месяцев назад +3

    እባካችሁ ታሪክ አጣሩ አትቀባጥሩ ቢያንስ በምርኮ የነበርን አና በህይወት ተርፈን የተመለስን አለን ለምን አትጠይቁም አጠቃላይ ምርኮኛ ከ6000-አይበልጥም ከ11አመት በኋላ በ1981በህይወት የተረፍነው 3580ወደ ሃገራችን ተመልሰናል መረጃው ይህ ነው

    • @melesegirmaye9682
      @melesegirmaye9682 28 дней назад

      Thank you for your sacrifice 🙏. Thank you for your services!!! Forever grateful!!!

  • @መቶአለቃኃይለማርያምኢትቻ
    @መቶአለቃኃይለማርያምኢትቻ 5 месяцев назад +2

    በቆሬ ግንባር ተሳታፊ ነበርኩኝ

  • @Shigut
    @Shigut 15 дней назад

    Ethiopia won the Ogaden war due to the Support of 20 000 Cuba soldiers.

  • @ahmedabdiisse7512
    @ahmedabdiisse7512 6 месяцев назад +3

    In the Ogaden war Western Somali Liberation Front and Somali National Army defeated Ethiopia.Soviet Union and Cuba mercenary troops saved Ethiopa empire in Ogaden war.According Soviet Union experts to Ethiopua army expised Ethiopia troops were cowards in Ogaden war.

    • @axmedsayid9508
      @axmedsayid9508 6 месяцев назад

      True they celebrate cowards

    • @yonatansimplyboy812
      @yonatansimplyboy812 4 месяца назад +1

      Because of this war you have failed state 😂😂😂 God bless ethiopian

    • @Liiloowe
      @Liiloowe 3 месяца назад

      Where are the educated people in Ethiopia? Our country must be saved. The heroes of that time are Amharic heroes. At that time the people who were sleeping are in control today. that is the problem in our country today

  • @biskut6932
    @biskut6932 7 месяцев назад +2

    ወንድሜ ትክክለኛ ዘገባ ነው ያውራ የነበረ ታሪኩ የድንቅ የጀግኖቻችን ታሪክ ነበር አባት ጦረኞች የሆኑ ቤሰቦቻችን ተጋድሎ ፈጽመዋል እውነተኛ ጀግንነት

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 27 дней назад

    ጀግናው ታደሰ ሙሉነህና በዛብህ ጴጥሮስ እዚህ ላይ እንዴት አታስታውሷቸውም

  • @AbelBedilu
    @AbelBedilu 3 месяца назад +1

    ኢትዮጵያ ትቅደም ሁሌም

  • @sintayehuasres2930
    @sintayehuasres2930 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን ሥለአሥታወሣቹሀቸው እንደቀላል አመታት አለፉ እኛም በብዙ ችግር ውሥጥ አለፍን የሞቱት ወገኖቻችንን ሁሌም እናሥታውሣቸዋለን ጦርነት ይብቃን እባካችሁ ያገሬ ሠዎች አንፈልግም ጦርነት ይቁም በቃ በሉ ሰልፍ ውጡ ዝም አትበሉ እባካችሁ

  • @biskut6932
    @biskut6932 7 месяцев назад +2

    የከራማራው ትክክል ነው ወጣቱ በእናት ሀገር ጥሪ ግልብጥ ብሎ ገባ አበሻ በሀገሩ ጥሪ አይደራደርም ግልብጥ ብሎ ዘመቻ ተዘጋጀ ኢትዮጵያዊው ማን ይፈራል ሞት ለናት ሀገር ጉዳይ እያለ ተመመ ኢትዮጵያን ወሮ የት ሊገባ 48መሳሪያ ሳይሆን ልብ

  • @seadaseadadubai7291
    @seadaseadadubai7291 26 дней назад +1

    እትዮጵያዊንት ኩሪት ነዉ።

  • @danielketsela9640
    @danielketsela9640 3 месяца назад +1

    ይህንን የኢትዮጵያ ወርቃዊ ታሪክ ፋሽስቱ አብይ አሕመድ ያውቀዋል? እባካችሁ አስተምሩት እስቲ በእናታችሁ😢

  • @NoorAhammad-ke9wk
    @NoorAhammad-ke9wk 3 месяца назад

    እሚገርም አቀራረብ ሞቀኝ😊

  • @MohamedabdiKhaireh
    @MohamedabdiKhaireh 15 дней назад

    ጦር መሳሪያ በብዛት መታጠቅ ለአንድ አገር ሉአላዊነት አስፈላጊ ነው

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 27 дней назад

    እየሰማሁ አልቅሻለሁ እሸቴ አሰፋ ቢደግመው በዛ ለወደቁት ውለታ ነበር

  • @קאסיוואסי
    @קאסיוואסי 4 месяца назад

    ፋኖን ሚያክፋፋ የፋሽስቶች ቅጥረኞች ናቸው ይህን ሁሉም ሊያውቅና ከአባብሎ ገዳይ ራሱን መከላከል አለበት

  • @birukmesfinbura8440
    @birukmesfinbura8440 17 дней назад

    Keber enna karat le hagere hezb

  • @FatoumaNoura-rl8lt
    @FatoumaNoura-rl8lt 3 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @belayneshali4617
    @belayneshali4617 7 месяцев назад

    እውነት ነው ድሉን ያቀናጀን የራሳችንን እንጂ የሰው የማንሻ ሕዝብ መሆናችን እግዚአብሔር አቅም ሆኖናል አሁንም ለእውነት በእውነት እንቁም አሸናፊው እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይሆናል።

  • @መቶአለቃኃይለማርያምኢትቻ
    @መቶአለቃኃይለማርያምኢትቻ 5 месяцев назад +1

    በቆሬ ግንባር ውጊያ ተካፍያለሁ

    • @wondwossenmengistuhundiehe6092
      @wondwossenmengistuhundiehe6092 3 месяца назад

      የሀገር መከታ ነበርክ
      ጀግና ታሪኩ መቼም አይደበዝዝም
      ክብር ለቁርጠኛ የኢትዮጵያ ልጆች ❤

    • @Liiloowe
      @Liiloowe 3 месяца назад +1

      Where are the educated people in Ethiopia? Our country must be saved. The heroes of that time are Amharic heroes. At that time the people who were sleeping are in control today. that is the problem in our country today

    • @wondwossenmengistuhundiehe6092
      @wondwossenmengistuhundiehe6092 2 месяца назад

      @@Liiloowe we have to create common heroes today as pervious generation did.
      The only problem which affect our contry(ኢትዮጵያ)in all direction started since 1991(1983).
      Killing the most educated human power,robbing the country's property ,confusing and ruling ,disunited the nations...
      We hope it will be changed .
      it is still