ዳውድን ድንገት እቤቱ ሄደን ሰርፕራይዝ አረግነው በጣም ደስ አለው በሰርፕራይዙ👌👌👌💗💗💗💝💝
HTML-код
- Опубликовано: 4 фев 2025
- #Sowlahitube#ዳውድን ድንገት እቤቱ ሄደን በጣም ደስ አለው በሰርፕራይዙ👌👌👌💗💗💗💝💝
አልጋ
ቡፌ
• ፊሪጂ እና ቴሌቪዥን የሚያቀሳቅስ ሶ...
Description 9th shi drama,9 shi,new ethiopian movie 2019,abyssiniya vine new 2019 bboytomy33 ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,HM170 Ku hGA 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,seifu fantahun show on ebs this week,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new II 15:42 * M 1:01/10:42 Description ethiopian music 2019 this week senselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,# ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,HMYFO KU h¢A 15,ethiopian,new ethiopian comedy, HM17O KU,PI ATHH L&09,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,Ah43£69,teddy afro,hope music,+? TCA09, XL? NIt,ethiopian tv.jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14, new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new sonq,new ethiopian song 2019,ethiopian II ...A * M CC 1:01/10:42 Description song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019 ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019 ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,funny,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,funny video,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,helen show,new shows,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachoch ethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian attorney,ethiopian insurance,ethiopian movies,ethiopian II ...vines,new ethiopian music 2018,funny,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,funny video,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,helen show,new shows,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachoch ethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian attorney,ethiopian insurance,ethiopian
movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian ashruka,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2020 ኮርኒስ ዲዛይን ጥርስ ማሳሰርቤት አሰራር የሶፍ ዋጋ የሀልጋ ዋጋ የአረቢያ መጅሊስ ዋጋ የቁምሳጥን ዋጋ በር ር ዋጋ የበሀል አልባሳት የሀበሻ ቀሚስ ብሄር ብሄረሰቦች የሚሸጥ ቤት በአዲስ አባ ደሴ ከተማ የሚሸጥቤት ኮበልቻከተማ የቴሌብጂን ዋጋ ሰአዳ እና አሊ ደሴየሚሸጥ ቤት የሚሸጥቤት ዋጋ በር መስኮት ታጠቅ ሚዲያ የቆርቆሮ ዋጋ የፕላስቲክ ኮርኒስ ጥርስ ቤት አሰራር የእቃወች ዋጋ የልስ ዋጋ የድርኢዋጋ የምንዛሬ ዋጋ የቤት ቀለም የወርቅ ዋጋ የነዶልስ ዋጋ ከስልሶ ቆሮቆሮ ሚስማር ቀለሞች አንድነት የባጃጅ ዋጋ ባጃጅ እቃ ነክ የገሮች የአባ ዋጋ የሽቶ ዋጋ
ውድ እና የተከበራቹህ የሷሊህ ቱዩብ ቻናል ቤተሰቦች ላይ ሸር በማድረግ ቻናላችንን ለሁሉም ተደራሽ ያድርጉ እዲሁም ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማረግ የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
በርታ ደምሬሀለሁ እኔንም አበረታታኝ
ማሻ. አላህ. አላህ. የበለጠውን. ይስጥህህህ
@@ኡሙአይመን-ጘ9ዐ አሚን
ሳሊህ በርታ ያገሬ ልጅ
@@housseinhoussein5997 እሽ አመሰግናለሁ
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ስጦታ ነው ምርጥ ጥንዶች ናችሁ በርቱ👌
አመሰግናለሁ
እርጋታችሁ ምርጥ ጥዶች ፈጣሪ ይባርካችሁ ዋዉ ዳዉድ አምሮብሀል
ስላበረታታቹህን ከልብ እናመሰግናለን
ሰላም ቤተስብ ማሻአላህ በጣም ያብራል ስጦታዉ በወጣ ይተካህ
አሚን እህቴ
ማሻ አላህ አምሮብሀል ዳውድ ጥንዶቹ አንዳይነት
ሰላበረታታቹህን ከልብ እናመሰግናለን
አሰላሙአለይኩኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዋው ማሻአላ ተባረካላ ስታምሩ በወጣ ይተካ በርታልን አብ ሽር ከጎንህ ነን ሼር
እሽ እህቴ አመሰግናለሁ
አቦ ወንድም ሳሊህ ከነባልተቤትህ አላህ ያክብራችሁ ወላሂ ደስ ትላላችሁ
አሚን ጀዛከላህ
የኔ ማሮች ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ሷሊህ የእጮኛዬ ስም😜😜አብሽሩልኝ እሮዚ እርጋታሽ የኔ ልዩ💋💋💋💋💋💋💋💋
👍👍
ዋሊኩም ሰላም ማሻ አላህ ማሻ አላህ አብሺሩ በርቱ
መርሀባ እህቴ አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ሶልህ እና ሮዚ ወሎዬዎች በስጦታ አንታማም ስጦታ ፍቅርን ይጨምራል ተሰጣጡ ብለዋል ረሱላችን ሀቢቡና ሮዚዬ አትፍሪ ማማዬ ወንድም ሷልህ አብሽር በርታ ቤተሰብ ሰብራይዝ ማድረግ እፈልጋለሁ ቁራችሁን አስቀምጡልን
ስለ መጣቹህ ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ
ማሻአላህ በርቱ አላ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ
አሚን
መሻአሏህ
ማሻ አሏህ በጣም ደስ ይላል በርቱ💝💝💝
በቅንነት እንደማመር
ስላበረታታቹህን ከልብ እናመሰግናለን
ማሻ አላህ ውደታን አላህ ይጨምራችሁ ምረጦች
አመሰግናለሁ ሰላበረታታቹህን ከልብ እናመሰግናለን
ወአለይኩም ሠላም ወራህ መቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ከዳዉድ ቻናልላይ ነዉ የመጣሁት ማሻአላህ ዳዉድም በዉሀይለቅ እናተም በወጣ ይተካ ማሻአላህ ደሥ ይላልማሻአላህ እናተንምሠብአርጌቺሆለሁ በመልካም ነገር በርቱ
ስለ መጣቹህ ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ
ዋው ማሻላ ስረአት አነጋገር እትጋታ
አመሰግናለሁ
Wo wow በጣም አምሮበሀል 👌👌👌
አመሰግናለሁ ወድሜ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ከዳውድ ቤት ነው የመጣሁት ውዴታ እስከ ጀነት ያርግሊችሁ
አሚን እህቴ ስለ መጣቹህ ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ
ሸር አርጉላቸው ያጀመኣ ላይክ አይከፈልበት ምን ችግር አለው ብናበራታታቸው
👍👍👍
ማሻ አላህ በርቱልን ቁጅና ደግሞ የግሏ ነው ሮዛ
አመሰግናለሁ
በዛብኝ ክክክክ አብዝቶ ያንጣልህ ከረበል አለሚን
አሚን አሚን እህቴ
በርቱ ዉዶቸ ከዳዉድ ቤት ነዉ የመጣሁት
ስለ መጣቹህ ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ
ስለ መጣቹህ ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ
ማሻ አላህ
ማሻ አላህ
ማሻ አላህ
ማሻ አላህ
አላህ ይጨምርላቺሁ ደሥ ትላላቺሁ
ስለ መጣቹህ ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ
Maesliah beyalu
ሮዛ ቆንጆ ናት በርቱ
ስለ መጣቹህ ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ
ከዳውድ ቤት ነው የመጣሁት. በርቱ
ስለ መጣቹህ ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ
በዳውዲ ቤት ነውየመጣሁት ሰብ አርጌችሀለሁ
ስለ መጣቹህ ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ
ማሻላህ በጣም ነው ምታምሩት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
አሚን
ማሻአላህ ሚሥትህ ስታምር ቆጂየነች አላህይጠብቅልህ
አሚን እህቴ
ማሻአላህ ጥንዶች ታምራላችሁ በወጣ ይተካ
አመሰግናለሁ እህቴ
Mashallaah dess mil sixota New lijitu demo Mashallaah nat
አመሰግናለሁ
ትልቅ ሴት ነው የምትመሰለው ሚሰትህ ማሻ አላህ
መሸአለ በርቱ👍
ስለ መጣቹህ ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ
አላህ ሀገሬ እዲያስገባኝ በአላህ በዱአ አስታውሱኝ ይቺን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ አደራ በ 14 አመቴ ስደት የወጣሁ 20 አመቴ በሰው ሀገር ሁሉ ነገሩ ሀገሬ ናፍቆኝል እካን ቤተሰብ ጎርቤት አፈር ቅጠሉ ናፍቆኝል ይቺን ፅሁፍ እየፅፍሁ እባየ ይወርዳል መቼ ይሆን ሀገሬ የምገባው ያርብ
ኢንሻ አላህ አንድቀን ትገቢያለሽ አላህ በሰላም ከና ፈቅሽው ሀገርሽና ቤተሰቦችሽ ይደበልቅሽ
ለመግባት ወስኚ እህቴ ስደት ሲበዛ ያስጠላል አይዞሽ አላህ ያሳካልሽ
አይዞሽ እህቴ ኢሻ አላህ አድ ቅን ከቤተሰብሽ ትገናኛለሽ እሽ
አይዞሽ የኔ እህት እኔም እንዳንቺው ነኝ እህቴ ቁረጪ ሀገር ለመግባት እኔም ቆርጫለሁ አይዞሽ ነይ እቤቴ ሰብስክራይፕ አርጊኝ ፕሮፍይሌ ተጭነሽ
አብሽሪውዴአይቀርምአድቀን
መሽአላህ አላህ ይጨምርላችሁ እደጉ በርቱ ከዳውድ ቤት ነው የመጣሁት 👍
ስለ መጣቹህ ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ
ማሻአሏህ ሮዛ ውብ ሚስት አለችህ ፍቅር እስከመቃብር
አመሰግናለሁ እህቴ
ችኮመቸም፣ማሻላናት፣አደቦሠረአቶ፣አይናፋረነቶ፣በረቱ፣ወድሜ፣ብዙእጠብቃለን
አመሰግናለሁ እህቴ
ዋሊኩም ሠላም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እሮዛየ ውብ ባልና
ሚሥት እሮዛየ አይናፋር ናት በጣም አሪፉ ደሥሥ የሚል ሥጦታ በወጣ ይተካችሁ 👏👏👏👏👏👏
አሚን ስለ መጣቹህ ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ
ማሸላህ በረቱ ተዳዉድቤትነዉየመጣሁትበረቱልኝማሻአላህ
ስለ መጣቹህ ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ
ማሽአላህ ደስ ተላላችሁየኔ የመጣሁት ከዳውድ ቤትነው።
ስለ መጣቹህ ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ
ማሻአላህ ስጡታ ፍቅር ይጨምራል በለዋል እርሱል
ሰለላሁ ለይ ወሰለም
ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዋው በጣም ደስ ይላል
አመሰግናለሁ እህቴ 👍
በቅንነት እኛንም አበረታቱን
የኔቆንጆ ስታምር እርጋታዋን ወድጄዋለው
ስለ መጣቹህ ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ
Wallooyeeww👌👌✅❤Walloo koo ♥️
ዋው መሻአላህ ❤ ወሎየ በልሆን ይቆጨኝ ነበር.....
ሰላበረታታቹህን ከልብ እናመሰግናለን ያገሬ ልጅ
@@sualihtube ምንም ማለት ይደለም በርታልን የኔ ዉብች
@@ikramsaid8564 እሽ እህቴዋ
ስጦታ ፍቅር ይጨምራል
እውነት ነው
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በርታ
ወአለይኩም ሰላም እህቴ አመሰግናለሁ
ማሻአላህ ስጦታ ፍቅርን ይጨምራል
👍
ማሻአላህ ጥንዶች በርቱልን ባህላችን ማሻአላህ ሲያምር
👍
እንዛመዱ በቀንነት
ማሻአላህ ሚስትህ እርጋታዋ ደስይላል
አመሰግናለሁ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ በርቱ
አሚን
ከዳውት ቤት ነው የመጣውት በርቱ
ስለ መጣቹህ ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ
ቆጆ ጥዶች ሥታምሩ👍👍👍👍👍
አመሰግናለሁ 👍👍
ማሻአላህ ታምራላችህ ረጋ ያላችሁ ጥንዶች ماشاءالله تبارك الله
ጀዛከላህ አመሰግናለሁ
ወአለኩም ሠላም ሣሊህ ማሻ አላህህህ በሮታልኝ እሮዛ አዮናፍራ በሮቱልኖ 👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲
ሰላበረታታቹህን ከልብ እናመሰግናለን
ማሸአሏህ ትባረክአሏህ
👍
ሀቂቃ ምርጥ ጥንዶች ናቸዉ ደሞኮ እርጋታቸዉ ማሻ አላህ ሳትሉ እንዳታልፉ በተረፈ በርቱልን
ማሽ አላህ ታምራላችሁ በርቱ
ስለ መጣቹህ ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ
ማሻ አላህ ስጦታን ተሰጣጡ ውድታ የጨምራል በለዋል ውድ ነበያችን ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም በርቱልኝ የሀገሬ ልጆች ከእናንተ ብዙ እንጠብቃልን ለነሶሌህ ቤት አዲስ ነኝ
ስለ መጣቹህ ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ
ዋውውው ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ያምራል በርቱ
አመሰግናለሁ
ዋአሌይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ውይ ውሎየወች ስናምርኮ
ስለ መጣቹህ ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ 👌👌👌
በጣም ያምራል ማሻአላህ ታየኝ ያገሬ ወንድ ይሄን ለብሰው ኮራ ጅንን ቀብረር እያለ ሲንጎራደድ በርቱ ውዶቼ👍👍
አመሰግናለሁ
ክበሩልኝ ማሺአላህ አምሮብሀን
ሠብስክራይብ አደረኩችሁ ሥታምሩ ማሻአላህ ውለዱ ክበሩ ትልቅ ደረጃ አላህያድርሳችሁ
አሚን እህቴ ስለ መጣቹህ ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ
ማሻአላህ ሚስትህ ቆንጆነች ወላሂ ስታምር🥰🥰🥰🙏
ስለ መጣቹህ ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ
ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስ የምትሉ ጥዶች ናቹህ 👍👍❤❤❤
ስለ መጣቹህ ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ 👍👍
በጣም ያምራል👍❤❤❤🇪🇹🇪🇹
አመሰግናለሁ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ
አሚን
አሚን
አድሥነኝ ለቤትህ ማሻአላ በርቱ ውዶቸ አላህይጨምርላችሁ
ስለ መጣቹህ ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ
ማሻአላ ምርጥ ወድም ነህ
ሰላበረታታቹህን ከልብ እናመሰግናለን እህቴ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ዴስ ስትሁ ውዶች
👍
ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይረን !!!
አመሰግናለሁ
ሶሊህና እሮዚ ማሻአላህ ውለዱክበዱ
አሚን እህቴ
Mashallah mashallah betam des yemel setota new setota feqeren yecemeral be weta yeteka
👍
መሸአላህ ሚሥትህ ታምራለች
👍
መሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ ስታምሩ
አሚን
ዋዓሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
አህሌን ጥዶች ከዳዉዲ ቤት ነዉ የመፃሁት
መሻ አላህ
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ጀዛ
አላህ ባወጣችሁት ይተካችሁ
ስለ መጣቹህ ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ
@@sualihtube አሚን ወያኪ አብሽሩ
ማሻአሏህውድየሀገሬልጆችደሥትላላችሁ
አላህይጨምርላችሁ
አሚን
መሸአላህ በርቱ
👍
ማሻአላ ስጦታ ተስጣጡ ፈቅረን ይጨምራል ብለዋል ነብያችን ስላለላህ አለይ ወስለም. አላህ ይጨምረልህ. ወድማችን
አሚን
ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ ሷ
ቴኪው ብሮ 👍
Wowowww bayeedhuma bareduu dhugaa
👍
ማሻአላህ እኔ የመጣሁት ከዳዊድ ቤት ኘወ ሰጣቴ ፍቅር ይጨምራል በርቱ
ስለ መጣቹህ ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ
ዋዉ በጣጣጣም ያምራል
አመሰግናለሁ
በርቱ ጎበዞች
ስለ መጣቹህ ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ
ወአለይኩሙ ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ በጣም ደስ ትላላቹህ ሷሊህየ አላህ ይጨምርላቹህ
አሚን እህቴ
ማሻአላህ ወድም በርቱ
አመሰግናለሁ
ማሻ አላህ በጣም እምወደው ልብስነው አምሮብሀል ዳውድ ማሻ አላህ ብያለሁ❤
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጎበዞች ጠንክሩ ያምራል ስጦታው
ዳውዶ ሸር አድርግላቸው ወንድም
አመሰግናለሁ የኔ ቅን እህቴ
ማሻአለህ አላህ ዩጨምርላችሁ ወደታ
አሚን
የምራል ማሻ አላህ
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሼአላህ ዴሥ ይላል
ሰላበረታታቹህን ከልብ እናመሰግናለን
ጎቦዞች በርቱ
አመሰግናለሁ
ማሻአላህ ስጦታው ያምራልልልልልል
አመሰግናለሁ
ማሻአላህ የኔዉቦች በርቱልኝ💚
ስለ መጣቹህ ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ
Asalamwolekum worahamatul weberkatu solih bro masha allah Berta 😍😍😍
አመሰግናለሁ እህቴ
ማሻ አላህ በረቱ
ጀዛከላህ 👍
ማሻ አሏህ በዎጣ ይተከ
አሚን እህቴ
ማሻ አላህ 😘
አህለን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ማሽአላህ ደስ ትላላችሁ እ የኔ ደርባባ ጠባይሽም እደመልክሽ ነው ማማ አብሽሩ 👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አመሰግናለሁ
ማሻአላህ ልጅቱስታምር
ስለ መጣቹህ ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ