ሱቅ ለመክፈት ስንት ብር ፈጀብሽ ላላችሁኝ የሱቁ ኪራይ ስንት ነው???

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 342

  • @halimaendress1672
    @halimaendress1672 2 года назад +26

    ወላሂ እኔ ሱቅ አልወድም አባቴ አላህ ይራህመዉና ትልቅ ሱቅ ነበርን ግን ክስር አልን አባቴ እሰዉ በር ላይ ጫት እየሸጠ እኛ እዳንራብ ያበላን ነበር ከትልቅ ደርጃ ወርደን እታች ገባን በዚ የተነሳ ሱቅ አልወድም 😭😭😭

    • @sofitube7147
      @sofitube7147 2 года назад

      😭😭

    • @GhvFjc-px3uw
      @GhvFjc-px3uw Год назад +1

      የኔማረአብሽሪህወትአዳደየዝቅአዳደየደሞከፍትላለችየማታእጀራይስጠንአባትሽንአላህይራህማቸውአችምበረችውደእኔምሱቅአሎድምባጠቃላይኢትዮየሚሰራስራአያስደስተኝምአላህይሁነኝጅ

    • @fasicamolla7352
      @fasicamolla7352 Год назад +1

      Yene wud eht ayizon bzu fetena ale bezichi mdr wanaw fetari emitelawn sra alemesrat new mdrawiyi hiywet alafi ena tefi new fetari lewelajochachin edme ena tena yistachew ayizon enem abata habtam nebe behalf gn nbretu hulu aleqe wedeme ABATE bzu tegosaqulo enatem leftew asadegun ahun fetari yimesgen emwedshi .

    • @jema5263
      @jema5263 11 месяцев назад

      ❤❤

    • @Eku11tina
      @Eku11tina 6 месяцев назад

      enem wlahi

  • @Zix-wd9nv
    @Zix-wd9nv 4 месяца назад +1

    ማሻአላህ በርች ጠካራነሽ ፣ ከስደትይሻላል እኔ ሀገር ስገባ ልብስ እየሰራሁ ማለቴ እየሠፋሑ አስቤነበር ምትመክሪኛለሽ ስደት ደክሞኛል ወላሂ አልሃምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር በቅንነት ደምሩኚ ቻናል ከፍቻለሑ አዲስነኝ ዉድ እህት

  • @wardatube3623
    @wardatube3623 2 года назад +25

    ✍️መሬት የማን እንደሆነች ለማወቅ ከፈለክ
    #የቀብር ቦታዎች ሄደህ ተመልከት!
    "ያኔ እኛ የመሬት እንጂ መሬት የኛ እንዳልሆነች
    💔ይገለፅልሀል😢😔

  • @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና

    ኪራው ውድ ነው ግን ከገቢው አንፃር አሏህ እርዝቅሽን ያብዛልሽ እህት

    • @Sabit33
      @Sabit33 2 года назад

      በጣም ያርብ አሏህ ያሳካላት እንሻአሏህ. ውድ. ደምሬኝ

  • @Semiratube
    @Semiratube 2 года назад +10

    ትልቅ ልብ በትንሺ ነገር ይደሰታል ምክኒያቱም ባለው በመብቃቃትና ማመስገን ሰለሚችል እችላለሁ ላለ የማይቻል ምንም ነገር የለም ዋናው በትግስት ከትነሺ መጀመር የሁሉም ነገር መነሻ ሀሳብ ነው ስኬትና ደስታ በእጃችንነው
    ስኬታማና ደስተኞ ሰዎች በፍቅር ና በመብቃቃት በምስጋና የተሞሉ ናቸው ሁሌም ቢሆን ሰላም ፍቅር መረጋጋትን ይፈጥራሉ (ይሰጣሉ) ሁሉም ሰው እነሱ ባሉበት መገኘትን ይወዳል ። ስለዚህ ስኬትና ደስታህን ለመፍጠር እራስህን ከማንምጋ አታወዳድር በራስህ የምትተማመን ባለህ የምትብቃቃ መልካም ነገር የምሰራ ሁን ደስታህ በነዚህ ውስጥ ናቸው እሩቅ ቦታ አትፈልገው ከውስጥህ ፍጠረው ከልብህ ሁን እራስህን ሁን ከልብህ ውደድ ከልብህ ስጥ ከልብህ አመስጋኝ ሁን ያኔ ደስተኞ ነህ /ነሺ
    መድየ አይዞን እህት በርች ስኬት ከትንሺ ይጀምራል ኢንሻአላህ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሺ በዩቱቡም በስራሺም ኢንሻአላህ ዋናው በትግስት መትጋት ነው በርችልኝ

  • @GhvFjc-px3uw
    @GhvFjc-px3uw Год назад

    በረችውደጎበዝእኛንምለሀገራችንያብቃንየመዳምቅመሞችየእረፍትእጀራይስጠንልፍትናጭቀትይብቃንአላህጤናከምቾትጋረያድለን

  • @azfarabrha8735
    @azfarabrha8735 Год назад +2

    ጠንክረሽ ከሰራሽ ጥሩነው ግን አንደኛ ካንቺ ውጪ ለይላሰው ሱቁሽ ውስጥ አታስገቢ ቀጥሎ እንዳታበድሪ ሱቅ እያሳሳቀነው ምያከስሮው እራስሽ ብቻ ነቅተሽ መስራት አለብሽ ከዛ እግዚአብሔር ይባርክልሽ ፆሎት አርጊ በርቺ

  • @kayriyahabesisa5608
    @kayriyahabesisa5608 Год назад +7

    ማሻ አላህ በርች እህቴ በትንሽ ነገር ነው ትልቅ ደረጀ ምደረሰው 😍😍😍እህትሽ ደሞ ደስ ስትል 😍😍

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 года назад +5

    መልካም ነገር ሁሉ ሰደቃ ነው ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች አሏህ ከመልካም ሰሪወች ያድርገን አሏህ ሀገራችንን ሰላም ይድርግልን ኢላሂ አንተ የሰላም ባለቤት ነህና ሀገራችንን ሰላም አድርግ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад +3

    እሀብታም ቤት እየሄዳችሁ ከማሺቃበጥ የኛን ቢጤ ሰደተኞችንን እነበረታታ ላይክ ሸር በማድረግ

  • @የመዳምታክሢነኝ
    @የመዳምታክሢነኝ 2 года назад +2

    ማሻ አሌህ ግን በግምት ማለት አታብዟ ንግድ ሥራ በጣም ሥሥ ነዉ በሒሣብ ሥሪ ማሬ ወጭ ገቢሽን በደብ ስሪ 👍👍ስለማቀዉ ነዉ

  • @toybamohammed9047
    @toybamohammed9047 Год назад +1

    እኔ 300ሽ አለኝ ይበቃኛል??

  • @ያረህማን-ኸ1ዸ
    @ያረህማን-ኸ1ዸ Год назад +3

    ኢንሻአላህ 5ወር ቀርቶኛል ገዝቻለሁ አልከራይም ኮንቲነሯን ሳልሄድ ሞላልቸ መዳምን ቻው እላታለሁ ያረብ እርዚቃችንን ባገራችን ያደርግልን

    • @SwSw-l3k
      @SwSw-l3k 8 месяцев назад

      እስኪ ኮቲኔሩን ስት ገዛሽ

  • @emuanwaryoutube1378
    @emuanwaryoutube1378 2 года назад +3

    ➲እውቀት ፈላጊዋ እህቴ!
    ➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
    ቢስሚላሂ ብየ ልጀምር ፅሁፌን
    በረካ ፈልጌ ከዚያም ለማመስገን
    ለትልቁ ጌታ ለአርሹ ባለቤት
    በሙሉ ጌታየ ጉድለት ለሌለበት
    አንቺ ውድ እህቴ ኢልም ፈላጊዋ
    የጀነቷ ጓደ አንቺ ከርታታዋ።
    ወደድኩሺ ወደድኩሺ በጣምም ወደድኩሺ
    ኢልም ፈላጊዋ ለእኔ ልዩኮ ነሺ
    እውቀት ለማገኘት ቤተሰብ ርቀሺ
    አቂዳን ለመማር ከሀገርሺ ወተሺ
    ይገርመኝ ነበረ በጣሙን ባልወድሺ
    ትንሹን ልገርሺ ትንሹን ላስታውስሺ
    ከእሙ ሀብለና ከደካማዋ እህትሺ።
    በኢልም ላይ ሆነሺ ፈተናሺ ቢበዛም
    ቢርብሺ ቢጠማም ብርዱ ቢበረታም
    ኢንሻአላህ ታገሺ ያልፋል እህት አለም
    አንችኮ ታላቅ ነሺ አላህ የመረጠሺ
    ቁረአንና ሱናን ያደረግሺ መመሪያሺ
    ➷አረ አንቺ ልዩ ነሺ
    እህት አለም አይተሻቸዋል ግን
    በየ መጠጥ ቤቶች የሚጃጃሉትን
    በቁርአን በሀድስ የሚያላግጡትን
    ኒቃብን ረግጠው እርቃን የወጡትን
    አጅነብይ ወንድ ጋር የሚማግጡትን።
    ➷አስቢ እንጂ ውዴ
    ታዳ ከእነዚህ ጋር በምን ተገናኝተሺ
    ሰላም መረጋጋት ኢማንን አድሎሺ
    አላህ በትዕዛዙ ከመጥፎ ጠብቆሺ
    ምስጋና አቅርቢ እንጂ ለታላቁ ጌታሺ
    የሴቶች አለቃ የምርጥ ምርጥ ነሺ
    ➷አህባሺ ቢውተረተር ክብርሺን ለማጉደል
    ኢልም እንዳታገኚ ኢኽዋን ቢታገል
    ከእነሱ ፈተና እራስሺን አግለሺ
    ኢልምን ለመፈለግ መንገድሺን ጀመርሺ
    በሰለፍያ ላይ መጓዝን ከፈለግሺ
    አልጋ በአልጋ አይሆንም ይበዛል ፈተናሺ
    እይ እስኪ ቀደምቶች እንደት እንደለፉ
    በስቆቃ እንግልት ሂወትን ያለፉ
    ሰዎችን ለማቅናት በጣሙን ቢለፉ
    ታሰሩ ተመቱ በጣም ተገላቱ
    ህይወትንም አጡ በእየ እስር ቤቱ።
    ለድናቸው ሲሉ ይሄን ካሳለፉ
    ታድያ ለምንድን ነው ያንቺ መርበትበቱ
    👉እህቴ ልገርሺ
    ዛሬ በኢልም ላይ ትንሹን ካልታገልሺ
    መሆንሺ አይቀርም ውዳቂና እርካሺ
    ስለዚህ ታገሺ የዛሬን ፈተና
    ጀሊሉ እንድሰጥሺ በአኼራ ላይ ጀና
    መታገሉ አይከፋም ዛሬ በዱኒያ
    ለቤተሰቦችሺ እንድትሆኚ መመሪያ
    አላህ ይወፍቅሺ ኢልም በኢልም ላይ
    የበላይ ያድርግሺ ነገም በጀነት ላይ።

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 5 месяцев назад

    እህቴዋ ቅርር ካላለሽ መጥቸ ሀሳብ ብታካፍይኝ በጣም ተደናግሮኛል ሀገር ልመጣ ነው አሞኛል

  • @Hairyatube-kz3mt
    @Hairyatube-kz3mt 2 года назад +3

    አብሽሪ የኔ ወድ ጠንክሪ ትናንትና ሀገር ተገባሽ ጀምሪ ያለውን ቪደዎሽን አይቸዋለሁ ጠንክሪ ወደ ኢንሻአላህ ሀገር ስገባ ባገኝሽ ደስ ይለኛል

  • @LubabahMohammed
    @LubabahMohammed 19 дней назад

    አይዞዋችሁ እህት እኔ ሶስትመቶ ሽህ ይበቃኛል ማለት ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 года назад +4

    አንዲት ሱቅ ኪራይ 5 ሺ ብር ታዳ በወር ስንት ትርፍ ሊገኝ ነው በዚ ቤት ኪራይ ኧረ ቢስሚላ

    • @HFTube-lf4ht
      @HFTube-lf4ht 2 года назад

      በጣም ከባድ ነው አላህ ይገዛት እ አሁን ምነው ስላማችን በተርጋገጠልን

    • @zd9022
      @zd9022 2 года назад

      የኔ ቢጤ ሱብሀን አሏህ

    • @girlgirl-iy7ff
      @girlgirl-iy7ff 2 года назад +1

      እኔ ምለው 5 እኮ እርካሽ ነው አድስ አበባ እኮ 15 እስከ 20 ሺ ነው ትንሹ ከተባለ 8ሺ እስከ 10ሺ ትንሹ ዋጋ

    • @zd9022
      @zd9022 2 года назад

      @@girlgirl-iy7ff አደሳበባ ከባየ አለ ማር እኔ አድሳባ ተቀምጫለሁ የለለ ቢሂር ቢሂር ስብ የለመ መሽአሏህ

  • @khadejaahmed9395
    @khadejaahmed9395 Год назад

    የመዳምቅመሞች ሠብስክራይብአዲርጓት

  • @አሲሁሉምለበጎነው

    መዲ ጉልበቴ አለቀ ስደት መረረኝ እደት ነው የሱቅ ስራ ያዋጣል የጊባ ልጂ ነኝ ኮቴነር አሰርቸ እበሬ ላይ ልሰራ ነበር ሱቅ እደት ነው ያዋጣል ለባለቤቴ ብከፍትለት በርግጥ እቀየየ ስለሆነ ኪራይ አይኖርብኝም

  • @meremam877
    @meremam877 2 года назад +10

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እጅ ለእጅ ተያይዘን ወዴፊት ጉዞ።መሻ አላህ ሀሪፍ ነው።

  • @Sነኝወሎየዋ-c5o
    @Sነኝወሎየዋ-c5o Год назад

    በምንድነው. የምትገኝው ስልክ ቁጥር የለሽም እዴ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 года назад +2

    አሰላሙአለይኩም አህሌን የኔዉድ እኳን ሰላም መጣሽ ጡሩ ቆይታነዉ ቀጥይበት🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖

  • @Reozyait
    @Reozyait 10 месяцев назад

    የትአገርነሽ እህቴ በወር አምስት ሽብር ክራዩ ውድነው❤

  • @zeynbaumuemrantube
    @zeynbaumuemrantube Год назад

    ማሻአላህ ዉደ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ በሰሜን ወሎ መረሳ ከተማ የቤት እቃ አደረሳለሁ ሰረፕራይዝ አደረጋለሁ

  • @allslamtube5694
    @allslamtube5694 2 года назад +1

    ውዲ የኢስላም ልጆች አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ።ኢስላማውይ ተጠቃሚ ትምርቶችን ታገኛላችሉ ፎሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብሁኑ 👏👏👏🍬🍬🍬💐💐🌺🌹🌹🌹🇪🇹👉👂👂👂👂

  • @ሀዉለትሰይድ
    @ሀዉለትሰይድ Год назад +1

    በወር 5ሺ ከፍለሽ ያተርፍሻል የኔ ዉድ አላህ ይገዝሽ

  • @Astela-bh1ei
    @Astela-bh1ei 16 дней назад

    የኔ ዉድ እህት በርች የተነዉ መልሽልኝ እስኪ❤❤

  • @rabiwollotube
    @rabiwollotube 2 года назад +1

    አሰላሙአይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በርችልኝ የኔ ጎበዝ ማሻአላህ አላህ ያግዝሽ😍😍😍👌

  • @FvtffDffr
    @FvtffDffr Год назад +2

    በርች ውደ ስራሽን ስለወደድኩት ላይክ እያረኩሽ ነው አላህ ይጨምርልሽ እርጋታሽ እና ግልፅነትሽን በጣም ደስ ይላል በርች

  • @ekramibrahim2793
    @ekramibrahim2793 2 года назад +1

    ያበናት ሱቁም ሀሪፉ ነው ግን የማዳም ቅመሞች ላውደሪ ብትከፉቱ ያዋጣችሃል

  • @ydue5437
    @ydue5437 7 месяцев назад

    በ 6 ወር 30ሺ የቤት ክራይ ትርፉ ምድነው😱እህቴ በርቺ❤

  • @aabatetube2897
    @aabatetube2897 9 месяцев назад

    እናት ለቤትሺ አድስ ነኝ የት ነሺ አንዳንድ ነገር ልጠይቅሺ ነበር

  • @tofikjemal1755
    @tofikjemal1755 Год назад +1

    150000 ብር እቃ ተይዞ 5000 ቤት ክራይ እሄ ሚዛናዊ አይደለም

  • @SamsoungGalaxy-x2r
    @SamsoungGalaxy-x2r 7 месяцев назад

    በርቺ እህቴዋ የሠውጂ ከሠራ ይለዎጣል

  • @ኡሙአብደለህቱዩብ
    @ኡሙአብደለህቱዩብ 2 года назад +2

    አቤት አረ ኪረዩ ውዱ ነው አላህ ይርደሽ በርች ግን ኢትዮ እንዴት ነው የምንኖረው የአላህ ኖሮውን አርክስልን

  • @memeal9923
    @memeal9923 Год назад

    Eree bahallah tirfii kehalee xurinw tirf kelelee kisaramo isum nigering

  • @aaysy6092
    @aaysy6092 2 года назад +1

    ማሽአላህ አብሽሪ ጠክሪ ፍሬዘር። ከገዛሽ አይቀር ማጎና አቡካዶ እየፈጨሽ ጀላቲ ሥሪያዋጣል

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 дня назад

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @foziatube691
    @foziatube691 2 года назад +3

    አዋጭነው ግን ውዴ? በተረፈ በርች ጎበዝ

  • @ferdose
    @ferdose Год назад

    ወአለይኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ዘበረካቱ መሻአላ። ጎበዝ ወድ ጀግና ለኛ አረያ

  • @YouTbe-qr7ln
    @YouTbe-qr7ln 2 месяца назад

    እኔም,እሰራለሁ,ኢንሻአላህ

  • @mamLove8589
    @mamLove8589 Год назад

    ለፋሺየኔውድ ድምፅሺአይሰማምኮ

  • @فاطمهحسين-ل8و
    @فاطمهحسين-ل8و 8 месяцев назад

    በርቺ ውዴ በኢሞ ፅፌልሽ ነበር አልመለሽልኝ

  • @EkramSeid1994
    @EkramSeid1994 Месяц назад

    አይዞሽ እህቴ አላህ ኮንች ይሁን

  • @demekchasefeademekchasefea4060
    @demekchasefeademekchasefea4060 Год назад +2

    ክራይ በጣም ውድ ነው በወር 5 ሺ ከምኑ ተርፎ ይከፈላል

  • @ለይላነኚየአልብኮዋ
    @ለይላነኚየአልብኮዋ 12 дней назад

    አች ግን ሰልክ አመልሺም

  • @Hawaa-os6le
    @Hawaa-os6le 4 месяца назад

    መድየምነው ስልክአመልሽም

  • @ሔዋንጎንደሬዋ
    @ሔዋንጎንደሬዋ Год назад

    የቤት ክራዬ ነገር በስማም

  • @zd9022
    @zd9022 2 года назад +2

    ማማያ ያረብ አገርሽይ ኸይሩን ነገር ይክፈትልሽ ስሚኝ ወዴ የቱበር ብዙ ተመልካች ያለው ተዋውቅና ሽር ያርኩልሽ

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад

      ትልልቅ ያላቸዉ ምቀኛ ነቸዉ

    • @zd9022
      @zd9022 2 года назад

      @@መሲፍቅርከወሎ ምን ችግር አለው ውዴዋ ቢተባበሯት

  • @FoZlTube-cq1ci
    @FoZlTube-cq1ci Год назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአሏህ ማሻአሏህ እህት አይዞሽ በርች ውደ💖💖💖🙏🙏🙏

  • @ሀይኩየልጓማዋልጂ

    ይት ሀገር ናቺሁ ሀገራቺሁን ንገሩኝ

  • @Tube-nn4ct
    @Tube-nn4ct 2 года назад

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉዲና የተከበራችሁየሀገሬልጆች በያላችሁበት በዱአ እንበርታ ቤተሰብ አድርጉኝ ኢንሻአላህ እመልሳለሁ

  • @zedusman
    @zedusman 2 года назад +2

    አብሽሪ የኔ ቆንጆ ከትንሽ ተንስቶ ነዉ ሰዉ ትልቅ የሚደርሰዉ

  • @FatimaAsesi
    @FatimaAsesi 7 месяцев назад

    የኔ ውድ እህት ጣንካራነሺ ቅን ልብ ነው ያለሺ ስለቸኝ ደከመኝ ሳትይ የሁሉንም ትዛዝ በተቻለሺ በተግባሪ ታሳያለሺ አላህ እርዚቅሺን ያብዛልሺ ውደ ማሻ አላህ በሪቺ

  • @UaeUae-gu3us
    @UaeUae-gu3us 2 месяца назад

    አብሸሪ አህት በረቺ❤

  • @نوريت-ل1ع
    @نوريت-ل1ع 2 года назад

    ውዴየሀገሬልጆችበያላችሁበትሠላማችሁይብዛ፡ሀገራችንንአላህሠላምያድርግልን፡ሶሉአለሀቢቢሙሀመድሶለላህአሊወሠለም

  • @ከይረትቲዩብkeyrettube
    @ከይረትቲዩብkeyrettube 2 года назад

    አስላሙአለይኩምውርህመቱላሂውበርካተሁ
    እድሁምለስላምትሽዋለይኩምስላምውርህመቱላሂውበርካተሁማሻአላህተባርክአላህይንጥንካር

  • @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
    @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ 3 месяца назад

    ❤❤❤❤ አላሁመ ባረክ

  • @ዘድያረህማንባሪያ
    @ዘድያረህማንባሪያ 2 года назад

    ዋአለይኩም ምሠላመ ወራህመቱላሂ ወብረካቱ እህቴ ለቤትሸ አዲሰ ነኝ ሰብ አደረጌሻልሁ ጎብዝ በረቺ❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hananethiotube4121
    @hananethiotube4121 2 года назад +4

    ማማዬ መልካም የስራ ግዜ ይሁንልሽ።

  • @emutube7995
    @emutube7995 2 года назад +1

    በጣም ጎበዝ በርችልኝ እኔም እደሱ ነበር መክፈት እምፈልገው ግን ስረው ሙልቀን ነው እስኪ ትንሽ ሀሳብ ስጭኝ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 года назад

      እሙየ አይዞን ሁሉምይስተካከላል

  • @ethoupiasasa2711
    @ethoupiasasa2711 Год назад

    Arifnw

  • @fafmamobammed5446
    @fafmamobammed5446 2 месяца назад

    በርቺ ጎበዝ❤❤❤

  • @tarikuabebe3155
    @tarikuabebe3155 Год назад

    ግበዝ ሞራልሽ ብቻ በቂ ነው፡

  • @zaynaba7832
    @zaynaba7832 4 месяца назад

    የት ነው ማሻአላ

  • @ቃልቃልነው-ደ7ቐ
    @ቃልቃልነው-ደ7ቐ 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤ዋውበርቱልኝ

  • @zenatube2219
    @zenatube2219 2 года назад

    ሰላምማሪበርቼከስደትይሻልበርቼደምሪሻለሁመልሺክክክዜናነኝባለፈውእርስጻፌብለሽኝነበር

  • @najattube
    @najattube 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ወሰሀለን እንኳን ሰላም መጣሽ ማማዬ ማሻአልህ በርቺልኝ መዲዬ ዋው አብሽሪ ከጎንሽ ነን አገራችንንም አላህ ይጠብቅልን 👍

  • @ቀላልነው
    @ቀላልነው 5 месяцев назад

    ስልክሽ የታል

  • @ሶፊኢቲዮ
    @ሶፊኢቲዮ 2 года назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም እህት ለቤትሽ አዲሥ ነኝ ይኸ በጣም ጠቃሚ መረጃነው ለብዙወቻችን አላህ ከፍያድግሽ በማገኘት በርቺ ጎበዝ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @toybawoll4645
    @toybawoll4645 Год назад

    የት አገር ነሽ ጎበዝ

  • @ሙሉጎጃም-የ2ኰ
    @ሙሉጎጃም-የ2ኰ 9 месяцев назад

    እማ ❤❤❤ደምሪኝ

  • @toybatube
    @toybatube 2 года назад

    አለላሙአለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አላህ አገራችንን ሠላም ያርግልን አላህ የቀልብ ነንያችሁን ያሳካላችሁ መሽአላ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rihantube4338
    @rihantube4338 2 года назад

    ወአለይኩም ሠላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መዲዬ አላህይጨምርልሽ አይዞሽ ኮቦልቻ ለስራይመቻል ስሪጠንክረሽ

  • @shetatube12340
    @shetatube12340 2 года назад

    አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱ መሸአለህ አለህ ይጨምርልሽ በጠም ምርጥ ነዉ

  • @BertkanSetig-t6k
    @BertkanSetig-t6k 8 месяцев назад

    የመቸ ነው

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ

    ውደ ለቤትሺ አድስ ነኝ በአላህ መልሺልኝ የሱቅ ቤት አለኝ አሁን ሱቅ ለመስራት ፈልጌ ነበረ. እቃው ሁሉንም ለማሞላት ስት ይፈጅብኛል

  • @HawaTube3609
    @HawaTube3609 2 года назад +1

    ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ መድየ በርችልኝ ጥሩደረጃ ደርሰሽ ማየት ድስይለኛ ትደርሻለሽ ኢንሻአላህ በርቺ ተስፋ እንዳትቆርጪ😍😍👍

    • @Medtube1988
      @Medtube1988  2 года назад

      ለውይየ አመሰግናለሁ ውደዋ

    • @m.4582
      @m.4582 2 года назад

      @@Medtube1988 በርች ውደ እንከታተልሻለን የት ሀገር ነው ግን

  • @makya4460
    @makya4460 Год назад

    ማሻአላህ ጉበዝነሽ ጠቅሪ የሰው አገር የሰው ነው አገራሁላይበዝህመልኩ መስራቻሁጡሩነው ጠክሩ

  • @ፍሬሂወትመግስቱ
    @ፍሬሂወትመግስቱ Год назад

    ሥለተመቸኝ ቤተሠብ አደረኩሽ በርች ሌላም አስተምሪን ስለንግድ

  • @TUBE-pb9qh
    @TUBE-pb9qh 2 года назад +1

    ዋአሊይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ምርጥ ነብይ

  • @yesufgashaw4285
    @yesufgashaw4285 Год назад

    በርቺ

  • @jema5263
    @jema5263 11 месяцев назад

    ማሸአላህ እህት ግን ኬራዮ የለለነዉ በጣም ተጋነነ እኮ ከሱቅሽ አፆር

  • @Nezihatube
    @Nezihatube 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ልዩ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ውድ የሀገሬ ልጆች ባላቹበት የአለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃቹ መልካሙን አላህ ይውፍቀን ስደት በቃቹ ይበለን ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችን ሰላምዋ ይብዛልን መጥፎ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቀን አብሽሩ እንጠንክ ማሻ አላህ ማሻ መንሩክ ውዴ ጠንኪሪ

  • @eijleeij
    @eijleeij 2 года назад

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ
    በጣም አሪፍ አብሽሪ ጠንክረሽ ስሪ አላህ ያግዝሽ ያሤካልሽ ዉድእህቴ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርችልኝመዲየ በትንሽ ነገር ነው ሰው የሚቀየረው ካንች የሚጠበቀው ስበቡን ማድረስ ነው

  • @HayatHh-uv5nc
    @HayatHh-uv5nc 4 месяца назад

    😊😊😊😊😊

  • @khadijajamal-e2n
    @khadijajamal-e2n 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aminatube608
    @aminatube608 2 года назад +2

    በርቺ መዱ የሱቅ ስራ ካወቅሽበት ሀሪፍ ነው በርቺ

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 Год назад +1

    ቅን ልብ ነዉ ያለሽ አላህ እርዝቅሽን ይክፍትልሽ

  • @tube-rr5bf
    @tube-rr5bf 2 года назад

    አብሽሪመድጠንክረሽሀገርሽላይከሰራሽትለወጫለሽ
    ማሻአላህእህትሽቆንጅዬናት

  • @ወሎየዋሞሚነኝህልሜንናፍቂ

    ሀብበቲ በርች አይዞሾ ግን እንቺም እህትሽም። ኒቃብ ልበሱ እርዝቅ ባላህእጂ ነዉ አብሽሪ

  • @محمدطيبه-ق3ت
    @محمدطيبه-ق3ت Год назад

    አይዙዋቺሁ በርቱጠክሩ እኛምወደ አገርስንገባ እደዚህነውእምንስራው እህትዋ

  • @EmudawudTube
    @EmudawudTube 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወረህመተለላሂ ወበረካቱ አህለን መድዬ እዴት ነሽ በርቺ በሀገር ላይ መስራት ይበልጣል ጠንክሪ

  • @Maream-d9z
    @Maream-d9z 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @emumalik8690
    @emumalik8690 2 года назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁነብዩሏህ ሷሊህ_(ዓ,ሰ)
    ክፍል 2
    ዘጠኝ ሁነው ግመሏ ውሀ
    የምትጠጣበት ስፍራ ደረሱ።
    ውሀው ዘንድም ደረሱ'ና በያዙት ሰይፍ ገደሏት።ከአጠገቧ ግልገሏ ነበር'ና
    ግልገሏንም አሳድደው በትልቅ ተራራ ላይ ይዘውት ገደሉት።ከሙጅሪምነታቸው
    የተነሳ የግመሊቱን ስጋ ቀኑኑ ተከፋፈሉት።
    ሳሊህም ዐ ሰ ይህን በተመለከተ ግዜ፦"አሁን የጌታችሁን ቅጣት
    ተጠባበቁ።የጌታችሁ ቅጣት ከመውረዱም በፊት ስጋውን ተሎ ተሎ በልታችሁ
    ጨርሱ" አላቸው።
    ህዝቡም፦"አንተ ምን ዝም ብለህ ቅጣት ቅጣት እያልክ ትዝትብናለህ! እስቲ
    አምጣ ቅጣት ምትለውን" ሲሉት
    ሳሊህም፦"በዚህ 3 ቀን ውስጥ የጌታችሁ ቅጣት እናንተ ላይ ተፈፃሚ
    ይሆናል።ለዚህም ማረጋገጫ ዛሬ ፊታችሁ ብጫ ይሆናል።ነገ ደሞ ቀይ
    ይሆናል።ከነገ ወዲያ ደግሞ ጥቁር ይሆንና ትጠፋላችሁ ይህም ሀሰት የሌለው
    ዛቻ ነው" አላቸው።
    እነዚህ የሀፅያትን ፅዋ ጠጥተው የማይጠግቡ ህዝቦችም ሳሊህን ዐ ሰ
    ለመግደል ወስነው ዝግጅታቸውን አጠናቀው ሳለ በመጀመርያ ግመሏን
    በገደሉት ዘጠኙ ሰዎች ላይ እቤት ተደረመሰባቸው
    ሳሊህም ዐ ሰ የእምነት ወንድም እህቶቹን ይዞ ወደ ፊለስጢን ምድር እንዲሸሸ
    በአላህ ታዘዘ።
    ሳሊህ እና ተከታዮቹ ተወልደው ያደጉበትን ምድር ትተው ወደ ፊለስጢን ምድር
    መትመም ጀመሩ።
    አሁን የአመፀኞቹ ህዝቦች ፊታቸው መቀያየር ጀምሯል።ሀሉም የፊቱ ብጫ
    መሆን አስፈርቶት እርስ በርስ ይተያያል።
    ሁለተኛው ቀን ደርሶ በነጋታው ሰዉ ሲነቃ ሁሉም ፊቱ ደም መስሏል።በድንጋጤ
    የሞቱትም ብዙ ነበሩ።ያን ቀን በትካዜ እና በፍራቻ ካሳለፉ በኋላ የማይደርስ
    የለም'ና ሶስተኛዋ ቀን መጣች።
    ፊቶቻቸውን ጥቁረት ወረረው፣ተስፋም ቆረጡ ሁሉም በመሰባሰብ ከፈናቸውን
    ለብሰው ሽቶ ተቀብተው ሞታቸውን መጠባበቅ ጀመሩ።
    ልክ ፀሀይ ጀንበሯን ተሻግራ ብቅ ማለት ስትጀመር ከወደ ሰማይ በኩል
    እንደመብረቅ ያለ ከፍተኛ ድምፅ ያለው ነገር መጣ።ምድርም በሀል
    መንቀጥቀጥ ጀመረች...ጂብሪልም በከፍተኛ ድምፁ ጮኸባቸው።
    ያን ግዜ ልቦቻቸው ከደረታቸው መበጣጠስ ጀመረ።አይኖቻቸውን ወደ ሰማይ
    ያፈጣሉ...መቅሰፍቱ ከየት በኩል እንኳን እንደመጣ ማወቅ እየተሳናቸው
    ነፍሶቻቸው ወደ ሰውነታቸው ዳግም ላትመለስ ተነጠለቻቸው።
    የከተማይቱ ህዝብ ሁሉም በያሉበት በድን ሁነው ሲሞቱ አንዲት ሴት ብቻ
    ቀረች ስሟም ከልባ ቢንት ሰለቅ ይባላል።ለሳሊህ ዐ ሰ ከፍተኛ ጥላቻ ሲኖታት
    የክህደትን ዘውድ ከራሷ አኑራለች።
    ይህን ስትመለከት እግሬ አውጭኝ ብላ ከሀገሩ ሸሸች። ብዙ ከተጓዘችም
    በኋላ አንድ የዐረብ ነገድ የሚኖሩበትን መንደር ደረሰችና የሆነውን ሁሉ
    ነገረቻቸው።በመጨረሻም ውሀ እንዲያጠጧት ጠይቃ ልክ ውሀውን
    ስትቀምሰው ነፍሷ የሙታንን መንደር ተቀላቀለች።
    ሳሊህ ደግሞ በፊለስጢን ምድር ትንሽ ካሳለፉ በኋላ ወደ መካ ሄደው እዛው
    ጌታቸውን ማምለክ ጀመሩ። በመጨረሻም በ58 አመታቸው የዚህችን አለም
    ጣጣ አጠናቅቀው ነፍሳቸውን ለጌታቸው አስረከቡ።
    ❀━┅┉የሷሊህ ዓሰ ታሪክ ተፈፀመ┉┅━❀
    በነገራችን ላይ ረሱላችን (ሰዐወ) አንድ ቀን ለተቡክ ዘመቻ ባልደረቦቻቸውን
    ይዘው በመሄድ ላይ ሳሉ የሳሊህ ህዝቦች የጠፉበትን ከተማ ደረሱ።ማንም
    አይኖርበትም...ከዚያም ነቢያችን ሰ ዐ ሰ፦"ይህችን ከተማ ስትገቡ
    እያለቀሳችሁ እንጂ ዝም ብላችሁ እንዳትገቡ።እኔ በነሱ የወረደው በላእ
    እናንተን እንዲያገኝብኝ አልፈልግም" አሏቸው።ፊዳከ አቢ ወ ኡም ወነፍሲ
    ወደሚ ወዒርዲ ያ ረሱሉላህ
    በዚያ አከባቢም ያሉ ነገሮችን ሁሉ ለባልደረቦቻቸው አሳይዋቸው።ግመሏም
    የወጣችበትን እና የተገደለችበትንም ቦታ ወስደው አሳይዋቸው።
    _______________________________
    ምንጮቻችን፦
    ﺍﻟﻘﺮﺀﺍﻥ ﺍﻟﻜﺮﻳﻢ
    ﺍﻟﺒﺪﺍﻳﺔ ﻭﺍﻟﻨﻬﺎﻳﺔ / ﺍﻟﺠﺰﺀ ﺍﻷﻭﻝ /
    ﺻﺤﻴﺢ ﻣﺴﻠﻢ
    ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ
    ኢንሻ አላህ ምርጥ የአላህ ወዳጅ የሆኑት የ'ኢብራሂም(ዐ,ሰ)ታሪክ
    ይ.......ቀ....ጥ......ላ.....ል፡፡

  • @hawaseid-v5x
    @hawaseid-v5x 2 года назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ማሻ አላህ

  • @ሉሉ-ኰ1ጠ
    @ሉሉ-ኰ1ጠ 2 года назад +2

    የት ሀገር ነው

    • @zd9022
      @zd9022 2 года назад

      ኮበልቻ

  • @emutube818
    @emutube818 2 года назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምነሽ መዲ ማሻዓላህ ጎበዝ