በዙውን ያነጋግርው የእድሜችን ጉዳይ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • Facebook link www.facebook.c...

Комментарии • 716

  • @fafi9441
    @fafi9441 4 года назад +279

    ባልና ሚስቶችን ማነው እንደኔ የምወዳቸው😍👍

    • @fafi9441
      @fafi9441 4 года назад

      @@hayattube4879 የኔ ውድ ሀይ ፍቅር😘😘😘

    • @neim624
      @neim624 4 года назад

      @@fafi9441 እኔነው🙈🙄😥😥😥

    • @fafi9441
      @fafi9441 4 года назад

      @@neim624 የኔ ፎንቃ😘💋💋

    • @hshshsshggg5571
      @hshshsshggg5571 4 года назад

      ወይኔሰወዳቺሁበኡነትአይዞቺሁበርቱ። 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙄

    • @zahrazeinu124
      @zahrazeinu124 4 года назад +1

      እኔ አንደኛ

  • @እሙነኝየሱብቻ
    @እሙነኝየሱብቻ 4 года назад +151

    የመዳም ቅመሞች የልባቹህ መሻት ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን

  • @fafimagnatube143
    @fafimagnatube143 4 года назад +55

    ሽሪአው እንዳለ አውቃለሁ ግን አልፈቅድም😂😂😂😂😂 አላህ ይዘንላቸው አላለችም

  • @haythayt2435
    @haythayt2435 4 года назад +55

    እውነተኝ ፋቅርን ኣላህ ይወፋቀን ለሁላችንም ውዶቼ

  • @ኤፍወሎዴሴኤፍ
    @ኤፍወሎዴሴኤፍ 4 года назад +2

    እንናት ልጆች በጣም ውስጤ ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ቁጥራችሁን ባገኝ ደስ ይለኛል አድናቂያችሁ ነኝ

  • @መሲነኝየመዳምቅመም
    @መሲነኝየመዳምቅመም 4 года назад +6

    እውነት የልጅ አዋቂ ናችሁ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይባርካላችሁ በርቱልኝ ውዶችየ ሰወድችሁ እኮ

  • @kfkfjdixndj9300
    @kfkfjdixndj9300 4 года назад +6

    Mashallah በድንብ ነው ያረስካት ወላሂ አራስ መስላለች ጎበዝ ሴትን የከበር እሱ የተከበረ ነዉ ሴት ልጅን ያዋረደ እሱ የተዋረደ ነው ረሱል ሰለላሁ አልይሂ ወሰለም

  • @fat7yaa709
    @fat7yaa709 4 года назад +8

    ማሻአሏህ የኔ ምርጦች ዋናው ፍቅር ነው ውደታ. እስከ ጀነተል ፊርዶውስ 🌹🌹🌹

  • @FiRlovee3952
    @FiRlovee3952 4 года назад +6

    አላህ ያመቻችላችሁ ውዶቸ ልጃችሁን ከእናንተ ጋር አድርጋችሁ አሳድጉ ከልጅ ተለይቶ መኖር ይከብዳል ኡፍፍፍፍፍፍ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ዱንያ አትሞላም ግን ያሰብኩት ተሳክቶ በሰላም ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ በሉኝ እንደኔ የተለያችሁም አላህ በሰላም ያገናኛችሁ

    • @rabihalai3836
      @rabihalai3836 4 года назад

      አማን ያረብ ሁላችንንም ያገናኛን

  • @ከሪማመሀመድሙሣ
    @ከሪማመሀመድሙሣ 4 года назад +3

    ግን ባሌን አስናፈቃችሁኝ
    እንደውም ናፍቆኛል ኡፍፍፍፍ
    የሳዑዲ ሺርጣዎች
    በዱዓችሁ እገዙኝ የጥንዶች ዱዓ መቅቡል ነው 💚
    ባሌ እስር ቤት ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @mekia5753
    @mekia5753 4 года назад +2

    ነብያችንሶለላህወአለይሂወሰለም የዋሸከኛአይደለምብለዋል።

  • @ወሎየዋነኝእናቴአሀበክ
    @ወሎየዋነኝእናቴአሀበክ 4 года назад +14

    ፣ማነው እንደኔ. እህትና ወንድም መስሎ የሚታዯቸው

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 9 месяцев назад

    ማሸአላህ ሰሚራ ሰሜን ወሎንወልዳየ ነሽደ ማሸአላህ

  • @sooqysabya1075
    @sooqysabya1075 4 года назад

    ሰሚራ ወዉ ዴስ ስትል እዉዲቺሀለዉ በርቱ መሸአላህ

  • @ryrdfe4035
    @ryrdfe4035 4 года назад

    Like.adregkochu..Abu.&umuskina.Ahlen.unkan.badehna.maxachu.baxam.daatilalachu.mashaa.allaa

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    ጥንዶች❤

  • @zeinabahmed9537
    @zeinabahmed9537 4 года назад +1

    ክክክክ ያሳቀችኝ ነገር ቢኖር አላህ ይዘንላቸው ስትይ ነው አቅሙ አይችልም ሲጀመር አብሽሪ ማንም አይወስድብሽም

    • @hayat490
      @hayat490 4 года назад

      ክክክክክ

  • @abbhhs6336
    @abbhhs6336 4 года назад +4

    ሸሪአው ለምን እድታገቡ እደፈቀደ በሚድያ አስረዱ ከአድ በላይ ማለቴነው
    ማስተዳደር ካልቻልክ አዶም አትፈቀድልህ:: ፁምነው የሚለው ጌታችን።

  • @rad.bent.ahamed6831
    @rad.bent.ahamed6831 4 года назад

    Mashallah AllahYexabaqachuha..xegurahan.enko.Antkamkem.

  • @toybatoyba9022
    @toybatoyba9022 2 года назад

    እውነት ሠሚራ አሣቀቺኝ አሏህ ይዘንላቸው አላለቺም

  • @Asma-vu3zw
    @Asma-vu3zw 4 года назад +2

    ትክክል አለህ ይዘንለቸዉ

  • @امموازانشاالله
    @امموازانشاالله 3 года назад

    ማሻአላህ ምርጦችወላ የምርጥ ምርጥናችሁ ስወዳችሁ ከልቤነው አላህ ከኔበላይ ውድድ ያርጋችሁ

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 4 года назад

    ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል አሉ ፀባያቹ አንድ አይነት እኛንም አላህ ይወፍቀን ሷሊህ ባል እድሜ ላልከው ርሱል صلى الله عليه سلم እናታችንን ኸድጃ ሲያገቡ እሷ 40 ርሱል 25 ነበሩ እድሜ ፍቅር አይቀንስም ሱና ነው

  • @selamandareki216
    @selamandareki216 4 года назад +10

    የኔ ማርች እግዚአብሔር የጠብቅች ♥️

  • @ኡሙአይመን-ከ9ቐ
    @ኡሙአይመን-ከ9ቐ 4 года назад +3

    ወአለይኩም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እነደት ናችሁ ሰላም በናተላይ ይስፈን ሰላምና ፉቅር ለሀገራችን ተመኘሁ በተረፈ በርቱ

  • @hayateth9848
    @hayateth9848 4 года назад

    ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ አላህ የበለጥ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ግን ፍቅር እና ትዳር እድሜ አይገድበዉም ማሮቸ

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 4 года назад +38

    ሸሪሀውም ቢልም ግን የትኛዋም ሴት ባልዋ ሌላ ሴት እንዲያገባባት አይፈልግም በርግጠኝነት እንኳንም አልፈቀድሽም ሰሙቲ😂

    • @neim624
      @neim624 4 года назад +1

      ቲጂዬ ሸሪአው 😅😅እደሚፈቅድ ማወቅሽ እራሡ ጎበዝ ነሽ😘😘😘ነይስኪ ቤቴ

    • @rahemt7625
      @rahemt7625 4 года назад

      ክክክክክክክክክ ኧረ በሳቅ

    • @tisaditisadi3667
      @tisaditisadi3667 4 года назад

      😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃👍

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 4 года назад +1

      ፍቅር እንኳን ይቀንሣል እኮ ሌላ ሚሥት ካገባ የሡም ፍቅር የሧሜ ፍቅር ይቀንሣል ምንም ቢወዳት መቼም የፍቅሩ ባህሪው ይቀየራል አደለም አግብቶ እሧ በሌለችበት ቦታ ሌላ ሤት ቢያይ ልቡ ያገረሻል ሆሆሆሆሆ

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 4 года назад

      እንደማመር እህት

  • @ኡሙአህላምነኝልጀንናፋቂ

    አላህ ይዘንላቸው አላልሺም ተመቸሺኝ እናም ታምራላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ 4 года назад +3

    ወይኔ ደስ ትላላችሁ ማሻአላህ
    ትዳር በልጅነት ደስ ይላል እኛም እንደናንተው ነን ባሌ 25 እኔ 23 ነን ክን ተራርቀን ነው ያለን ችግሩ አላህ በሰላም ያገናኘንጂ

  • @aminatmohammad1960
    @aminatmohammad1960 4 года назад +10

    ሠው ላልገደደው መጠየቅ ማማት ይወዳሉ ግን አትስሟቸው ወላሂ አላህ ያሣድግላችሁ ልጃችሁን እናንተም እደጉ እኔም ልደግ

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 4 года назад

      ሀሀሀሀሀሀ አሚን እኛም እንደግ ተመቺቶኛል እናተም እደጉ እኔም ልደግ

  • @hawayoutub3501
    @hawayoutub3501 3 года назад +1

    እወነት ለመናገር እወነት መሥሎኝ ነበር ትበልጠኛለች ስተል

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 4 года назад +1

    ምርጦች ከፖሎትከ ከሀይመኖት የፀደቹ ምርጥ እትዮጵያዊ ነቹ በርቱ በጠም ዎደቾሀሎ በለቹበት አለህ ይጠብቀቹ ፁፌን እንደምተነቡ ታስፈ አረገሎ ዱሀ አርጉኝ ከመደም ቤት ልዎጠ ነዉ ከትንሽ ቀነት ቦሀለ ዱሀ አርጉልኝ ሄጄ ልሀገበ አስቤሀሎ የምዎደሁ የምዎደኝ ልጅ አሌ አለህ በሰለም እንድሀገነኘን ዱሀ አርጉኝ

  • @ወሎየዋነኚሰላምለሀገሬ

    ሰሚራየ ልክነሺ አላህያዘነለት ይበልጣል አላህይዘንላቸውስትይ ተመቸሺኚ

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ደ6ቨ

    የኔማሮች አላህ ይጨምርላችሁ ቁርአን አቅራት ።እኛንም ዱአ አርጉልን ሀላል ፍቅር የአላህ ምርጥ ሥጦታ ነዉ

  • @awelo6570
    @awelo6570 4 года назад +2

    ይመቻችሁ እንደማትበልጥል ያስታውቃል👍

  • @PopPo-b5d
    @PopPo-b5d Месяц назад +1

    መገንአይሽ😂😂😂😂😂

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso7709 4 года назад

    ደስ ትላላቹ ማአሻ አሏህ እረ ችግረ የለዉም ብን በልጥም በይም ባላችን ቢበልጠን እኔ አሁን ባሌ ይበልጠኝል ግን ምንም የሚያመጣዉ ፈረቅ የለም

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 4 года назад

    አይደለም አግብቸዉ የማላዉቀዉ ባሌ የትእደዋለ ያናድደኛል ጎበዝ አላህ ይሁነን

  • @mkhan4590
    @mkhan4590 4 года назад

    ደስስስስ. ትሉኛላችሁ. አላህ ይጠብቃችሁ ውዶች. ማሻአላህአለይኩም

  • @mmedina6068
    @mmedina6068 4 года назад

    ያንተን እድሜ ገምቻለሁ 23 ይሆንሀል ብየ ፅፌ ነበር ባለፈው 18 ስትል ለማንኛውም ፍቅራችሁ ደስ ይላል ውዶቸ ውደታ እስከጀነት

  • @tsion6027
    @tsion6027 4 года назад +2

    ሠሙ ትክክልነሽ አላህ ፡ይዘንላቸው።

  • @saadauae9466
    @saadauae9466 4 года назад

    ወላሂ እዉነት ነዉ ዉዷ ሸሪያም ቢፈቅደዉ እኔም አልወድም 😌😌😌

  • @zmzmzm4872
    @zmzmzm4872 4 года назад

    ትክክል ሰሚራ

  • @merimmohamed8748
    @merimmohamed8748 3 года назад +1

    ስታምሩ ማሮች ፍቅራቹክን አላህ ይጨምርላችሁ

  • @milonmilon645
    @milonmilon645 4 года назад

    Wuneti siti nagaruu ayodumuu habashaa

  • @zd9442
    @zd9442 4 года назад +5

    😁😁አወ በባሌ እድች ቀልዲየለም እኔም አልፈቅድ አላህ በሰላም ያገናኘኝ ያርብ 🇧🇴

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 4 года назад

      ለፍጡር/ለስሜትሽ ብለሽ የጌታሽን ህግ ትጥሻለሽ?

    • @zd9442
      @zd9442 4 года назад

      @@islamispeaceforme4636 እኔነው

  • @ZainabEthiopia985
    @ZainabEthiopia985 4 года назад

    የኔ ቆንጆ ደስ ትላላችሁ ውዶች ማሻ አሏህ ወሏሂ ደስ ትላላችሁ ደሞም ያገሬ ልጅ የወልዲያ ይመችሽ አይንየ

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-ነ1ረ

    ጎበዝ አላህ ይዘንላቸዉ አላለችም እኔም እዳችዉ ልጃችሁ እደናት

  • @mekaali8991
    @mekaali8991 6 месяцев назад

    ከከከከከ ሰሚራ በሳቅ አላህ ይዘንላቸው አላለችም ሀሀሀሀ

  • @ኑራቢትአሊየማየናፋቂ

    አሏህይዘንላቸዉ ክክክ ፈገግአረገኝ ዱአ ማረግሽ እራሡ አድ እርዳታነዉ አሏሄይድረስላቸዉ ከሱሌላ ማን አለን

  • @Ee-zm5lp
    @Ee-zm5lp 4 года назад

    ወላሒ ደስስትሎ አላህይጨምርላቸሁ

  • @rabiara9019
    @rabiara9019 4 года назад

    አላህ ይዘንላችው አለሽ. ትክክል ላንችም. ላንችም. አራቱንም የባልሽን ሀቅ የምታሟሊት. ሴት ያድርግሽ.

  • @AbdurRahaman-cq5ct
    @AbdurRahaman-cq5ct 4 года назад

    በጣም. ደሥትላላችሁአይዟችሁ. በርቱ👍👍👍👍👍

  • @nselemtewa8941
    @nselemtewa8941 4 года назад

    እድሜችሁ እኩል ነው እንዴ ስትታዩ እኩል ነው ምትመስሉ ሁለት ህፃኖች ማሻ አላህ
    እንኳን 10 አመት አስር ቀንም አትበልጥህ

  • @rahmarahma1889
    @rahmarahma1889 3 года назад

    ደሥሥትሉማሻአላ

  • @ath2424
    @ath2424 4 года назад

    ትክክልልማርርርር

  • @ZurihsZrega
    @ZurihsZrega 4 года назад +2

    እውነትሽ ነው አላህ ይዘንላቸው እንጂ ባልሽ አሳልፈሽ እዳሰጪ

  • @seadamohammed5477
    @seadamohammed5477 4 года назад

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ልጃችሁንም አላህ ያሳድግላቸሁ ውዶች

  • @rabiara9019
    @rabiara9019 4 года назад

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን የምርጥ ፀዶች ማሻ አላህ ናችሁ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @eskedareetp4314
    @eskedareetp4314 4 года назад

    ሥታምሩ ለቤታችሁ አድሥ ነኝ በርቱ

  • @እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ

    ማነው ጥንዶችን ብቻ እያየ የሚገባ ባሉን እየናፈቀ ክክክክ አላህ የስዴትን ኑሮ ይበቃል ብሎ ውዱ ባለቤቴ ጋ ያገናኘኝ

  • @ftalhamdulillahft6545
    @ftalhamdulillahft6545 4 года назад

    የአሏህ የዋህነታቹ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ

  • @waanofitube5628
    @waanofitube5628 4 года назад

    Ahunni lik Ayidalm idemyachu iso 30 ante 31 nachu haqun tanegaru wayi

  • @ياربسعدني-ج6ض
    @ياربسعدني-ج6ض 4 года назад

    ላልሰማነው ንገሩና. እንደ

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed 9 месяцев назад

    የኔ ማሮች ስወዳችሁ

  • @ዪሥራየንናፋቂ
    @ዪሥራየንናፋቂ 4 года назад

    ምርጦች በጣም ነው የምታሥቁኝ ብዙ ትጠየቃላችሁ ነው እዴ ብላችሁ እለፉ ።

  • @zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ

    ወላሂ በጣም ልጂ ነበር የማደርጋችሁ 24ከሆንሺ እኩያ ነን እኔም 1 የሁለት አመት ልጂ አለኝ በሉ ጠክሩ አይዞዋችሁ

  • @lebabalebaba4889
    @lebabalebaba4889 Год назад

    እናተልጆች የትነዉ ያላችሁት ነዉ ቪድወዉ የቆየነዉ ኮቦልቻ መስላችሁኝነወለኮ ኔቶርክ አልተዘጋም

  • @የተፈኩርአድናቂየረሱልወዳ

    ሁለት የዋህ ጥንዶች አለህ ይጫምርለችሁ

  • @Eman-lc7jy
    @Eman-lc7jy 4 года назад +4

    ማር ነገር ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @halimahhalimah2210
    @halimahhalimah2210 Год назад

    መሻላህ ደስትላላቹህ ዉዶቸ

  • @zaboraibrahim7650
    @zaboraibrahim7650 4 года назад

    በጣምደስትላላቺሁአላህይጠብቃቺሁማሻአላህ

  • @ኢክሩ-ሰ8ሐ
    @ኢክሩ-ሰ8ሐ 4 года назад

    ርወይኔ በሳቅ ሀራም አለይክ አላህ ይዘንላቸው ስትይ አሳቅሽኝ ግን ክክክክክክ አላህ ይጠብቃችሁ ያርቢ ወላሂ ታስቃላችሁ

  • @ኡሙሂባሙሀመድከዉንነኝ

    ሚጣን ብርድ እዳታስመቷት ረያድ እኳን ለህፃን ላዋቂም ከባድነዉ አሏህ ያሳድጋችሁ

  • @ሠአዲነኝየጂዳዋጀገና
    @ሠአዲነኝየጂዳዋጀገና 4 года назад +2

    ኢወላ ሠሚሪ አላህ ይዘንላቸወ ትኪኪል ብለሻል

  • @ዪሥራየንናፋቂ
    @ዪሥራየንናፋቂ 4 года назад

    እ ወሏሂ ሰሚራየ እደት እደምታሥቂ እውነት አሏህ ይዘንላቸው 💞🤣🤣🤣

  • @ياربسعدني-ج6ض
    @ياربسعدني-ج6ض 4 года назад

    አላህ ይዘንላቸው ትክክል እኔም አልፍቅድ

  • @saramedia2543
    @saramedia2543 4 года назад

    ዳውድ ይመችህ ሠሙየ በርች

  • @hayathseid2304
    @hayathseid2304 3 года назад

    ዋው

  • @euvdu7603
    @euvdu7603 4 года назад

    የኔ ቆመምይ አላህ ይጨምርላቺሁ

  • @ummukhire3715
    @ummukhire3715 4 года назад

    ክክክ ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ታስቃላቹሁ በርቱ ማሻ አላህ

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    *ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ*
    *አቡ & እሙ ሰኪና አህለን 😍😍😘😘🌷🌷🌹🌹 ሰኩን ሰላም በሉልኝ 🕊️🍼🍼🍬🍬*

  • @hayathalihayathbasheri7608
    @hayathalihayathbasheri7608 4 года назад

    ትክክክክል አላህ የዘንላቸሁአልሽ እዉነትሽነዉ ግን ለሌሎችእህት ማዛንነዉ ለማንኛዉም እንዳች መልካም ባሌየሥጠን

  • @rseid3564
    @rseid3564 4 года назад

    ክክክክክክክክክእረሠሞየበጣምአሣቅሺኝ አላህይጠብቃችሁ የኔምሮጦች

  • @ሂክማታደሠ
    @ሂክማታደሠ 4 года назад

    ክክክክ እረ በሳቅ ገደልሽኝ ሠሚራ አላህይዘንላቸው ብለሽ ቁጭ

  • @jemelaahmad6516
    @jemelaahmad6516 4 года назад

    ማሻአላህ

  • @ddsddfdssd1126
    @ddsddfdssd1126 4 года назад

    ok

  • @zedmuhetube798
    @zedmuhetube798 2 года назад

    ማሻአላህ ስታምሩ ወላሂ💕💕💕❤❤🙏

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 4 года назад +1

    የኔ ምርጦች ስወዳችሁኮ ከልቤ ነዉ የኔ ዉቦች ወሬያችሁ እዉስጤ ነዉ ።

  • @እሙአብዱሮህማን-በ1ጘ
    @እሙአብዱሮህማን-በ1ጘ 4 года назад

    አላህ ይዘንላቸው አለለችም የኔቅመምስወድሽ

  • @سميرةه-ع8ت
    @سميرةه-ع8ت 4 года назад

    መሸአለህስታምሩፍቅረቹለዘለለምይኑር።

  • @ሱሱቢንትሙሀመድነኝየኡስታ

    ፍቅራቹሁ ደሢ ይላል አላህ ይወፈቀን

  • @መሬምነኝየአላህባሪያ

    አህለን ዳውድ ቲዮብ ግን ሽሬአቸን ይፍቅዳል እሚያስተዳድርብት አቅም ካለው ብድሬው መቸ ችግር አለው ግን አላህ ህድያ ይስጣቸሁ እኔ ባሊን በስርግ ነው እምድርው ስርግ ትጥርላቸሁ

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 4 года назад

    ወአላይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወቀረካቱሁ የኔ ማሮች አላህ ይዘንላቸዉ አላለቸም😂😂😘 እኔም የሰሚራ እድሜ ግራ አጋብቶኝ ነበር ።ዘዉትር አንድ አይነት ጥያቄ የምጠይቋቹ አትፍረዱባቸዉ አድስ የተቀላቀሏቹ ስለምሆኑ በጥሩ መንፈስ አስረዷቸዉ ]በተረፈ ዉድድድድድድድድ አረጋችኋለዉ👌

  • @የኮሚትሱሰኛ
    @የኮሚትሱሰኛ 4 года назад

    አህለን አይ እናተኮ ዘና ፈታ ነው የምታደርጉኝ ማሻአላህ ሰሚራ አላህ ይዘንላቸው አላለይም ክክክክ ትክክል ብለሻል

  • @mryama2947
    @mryama2947 4 года назад

    ትክክል አላህ ይዘንላቸው

  • @Tube-iz7dr
    @Tube-iz7dr 4 года назад

    ማሻ አላህ ውዶች አላህ ይጠብቃቹ አይለያያቹ

  • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
    @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 4 года назад +1

    وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته
    ما شاء الله تبارك الله
    አይለያችሁ

  • @rahmahahmed9018
    @rahmahahmed9018 2 года назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zዜድነኝወሎየዋ
    @Zዜድነኝወሎየዋ 4 года назад

    ማነው ደኔ እነዚህን ጥዱች ቲይ የሚስቀው በቃያስቁኛል ደሙ መሻአላህ ብያለሁ ምግዜም እዳማረባችሁ ኖሩ ወሪቸዎ ያስቃል አማረኛቸው እሱም እሱም😳🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂በተረፈ ምርጥናችሁ🤣🤣🤣😂