የድምጽ ቅጂ ስለ ደጋ ጭፍጨፋ! ጽንፈኛው ፋኖ ተቀጣ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mehalmedia
    የጎፈንድ ሚ አካውንት
    gofund.me/1419...
    PayPal https:@DesalegnMehal
    Zelle +16156026096 Desalegn Elias
    cash.app/$Desa...
    የኢትዮጵያ ባንክ አካውንት
    የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000372156221
    “Mehal Media” is an Amharic phrase, which, in essence, means a “central venue”. This channel is dedicated to provide a platform where various perspectives are reflected on current, past, and future social, political, scientific, religious, economic, health, legal, historical, and cultural events and phenomena that affect East Africa; especially, our beloved homeland, Ethiopia.
    Mehal Media encourages civil, respectful, positive discourses and discussions as it serves as a venue for peoples of Ethiopian origins to share their opinions, frustrations, concerns, expectations, life-experiences, aspirations, hopes, and dreams.
    Mehal Media does not offer any professional advise, nor does it make claims of expertise in any general or particular area.
    Disclaimer: Mehal Media often refers to and uses materials and clips from various media, including, audio and videos of interviews, news, events, documents, discussions, printed materials, etc. of various contents from other sources, which may be copyrighted; such uses are for the sake of reference only, and in such materials, the credit goes to the copyright owner. Mehal Media does not intend on infringing any entity’s intellectual property. In instances where such copyrighted materials are used without them being specifically authorized by the copyright owner, the use of such copyrighted materials from other sources constitute a fair use as provided in Section 107 of the U.S. Copyright Law and as provided in title 17 U.S.C. Section 107. Mehal Meda is a non-for-profit channel and media.
    Any discussions points, thoughts, views, assertions, perspectives, and opinions expressed by viewers and readers, be it in writing, graphically, vocally, or in any other way, do not necessarily reflect the opinions of Mehal Meda and/or its management; therefore Mehal Meda and/or its management are not responsible for contents that other individuals and entities may express, publish, post, voice, upload, distribute or transmit on Mehal Media’s RUclips channel and/or its website and comment section

Комментарии • 139

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 3 дня назад +11

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @TilahunTilea
    @TilahunTilea 3 дня назад +15

    Aseb kenyaa! አሰብ የኛ! አሰብ የኔ! አሰብ የኢትዮጵያውያን !!!!!!

    • @ועח
      @ועח 2 дня назад

      የህልም እንጀራ ሞት የማይጠገብ ህዝብ

  • @kurfaberiso8370
    @kurfaberiso8370 3 дня назад +7

    ስንኖር ኢትዮጵያዊ ፤ ስንሞት ኢትዮጵያ ነን።
    የሱሌማን አብደላ የተወዛገበ ሕይወት ምስክር ነው።

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 дня назад +4

    እግዚአብሔር፡ ሆይ፡ ተመስገን፤ ደርሷል፡ ሰላማችን፡ ይጠነክራል!!!

  • @seyoumgmeskel3218
    @seyoumgmeskel3218 3 дня назад +4

    ወንድሜ ለሀገራችን ቁርጥ ቀን ልጅ ነህና በርታ ።

  • @kumawelobo9255
    @kumawelobo9255 3 дня назад +8

    ሌ/ኮ አለማየሁ ነኝ ከሀዋሣ።ተመችተሄኛል

  • @gigigebra869
    @gigigebra869 3 дня назад +2

    ፈረደበት የሔ ህዝብ አምላኬ እባክህ በቃበለው😭😭😭🙏🏾🙏🏾

  • @seyoumgmeskel3218
    @seyoumgmeskel3218 3 дня назад +2

    ሠላም መሃል ሜዳችን

  • @Smart-y7i
    @Smart-y7i 3 дня назад +2

    Ethiopian National Defense Force (ENDF) is fully capable of defeating all external enemies and internal Shabiya and Egypt agents of our country. We are proud of our Defense Force.

  • @elisabethasefadesta6222
    @elisabethasefadesta6222 3 дня назад +8

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MuluTulu-k3n
    @MuluTulu-k3n 3 дня назад

    ሱሌማን

  • @444jerusalem
    @444jerusalem 3 дня назад +1

    አቤት አቤት የፋኖ ጭካኔ 😭😭 እነዚህ በአጭር ካልተቀጩ አደጋ አለው

  • @seyoumgmeskel3218
    @seyoumgmeskel3218 3 дня назад

    ይሰማል

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 3 дня назад +1

    በርታ ደሡ❤❤

  • @Asiya570
    @Asiya570 3 дня назад +4

    እንኳንተኮሱ ምን ይጠበስ እዛቁጭብለው አገር ከምያምሱ አንድቀንነው የሚተኩሱት በቃ መንግት ህዝቡን ይቅርታ ጠየቀ በቃ።

    • @soliyan
      @soliyan 2 дня назад

      ተነቃባችሁ እኮ ድሮም አብራችሁ ናችሁ አሁንም ያው ምድረ ደንቆሮ ህዝቡን አታታልሉም 😂😂😂

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 3 дня назад +1

    በጣም ያሳዝናል አዉት ሰዉ ለወገኑ በዚህ ልክ ይጨክናል እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸዉ

  • @jomama151
    @jomama151 3 дня назад +2

    Desu midean mok new yemtadergew ke wunet gar tebarek berta ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasilmulugeta810
    @fasilmulugeta810 3 дня назад +2

    ደሱ ትክክል ነክ ምድረ ቅዠታም አክቲቪስት ነን ባዮች ።

  • @NigussieAbebe-p8k
    @NigussieAbebe-p8k 3 дня назад +1

    Well come desu

  • @BirahanuAlemu
    @BirahanuAlemu 3 дня назад +1

    ሠላም ደሱ 111

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 3 дня назад

    ❤❤❤Good❤❤❤

  • @bogalelegesse6385
    @bogalelegesse6385 3 дня назад

    አብልቼ አጠጥቼ እጥብቼ ከጡቴ:
    ከሀዲው አብደላ አዙሮ አዙሮ ይጣልህ ከቤቴ::
    አለች አሉ ኢትዮጵያ:::😊

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 3 дня назад +2

    ሱሌማን ተባለ ሰለሞን ያዉ ነዉ ኢጋማ ከሌለዉ ሳዉዲ አፈሳ ያለ ነዉ መጠረዝ በሱ አልተጀመረ ስንቱ ተጠርዟል❤🇪🇹❤️🇪🇹

  • @fanayewfasil5384
    @fanayewfasil5384 3 дня назад +1

    Selame Le Ethiopia
    Selame Terefama New
    Ke torenete Tefate becha new

  • @BiluSuma
    @BiluSuma 2 дня назад

    ደሱ ፈቶዋል አትጨነቁ

  • @TsegaAdane-e5y
    @TsegaAdane-e5y 3 дня назад

  • @johnibekele3891
    @johnibekele3891 3 дня назад +1

    Desu betame mezanawe nehe berta

  • @Suyum-dg1hz
    @Suyum-dg1hz 3 дня назад

    ጀግና ደሴ አርባምጭ የቤሔር ቤሔረሰቦች አከበርክ የሀድያ ጀግና

  • @LoolteniFurgo
    @LoolteniFurgo 3 дня назад

    🎉ደሱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wendwosenabate1518
    @wendwosenabate1518 3 дня назад +1

    Selam desu

  • @YasufEndris
    @YasufEndris 2 дня назад

    ሱሴይማን አብዴላህ

  • @johnibekele3891
    @johnibekele3891 3 дня назад +2

    ቶክሱ አላሳሰበንም የተቃጠሉ አሉ ለምን አየናቸው ብለው የነሱ ወሬ ነው

  • @btanto1152
    @btanto1152 3 дня назад +1

    ደሱ ይቅርታ ስህተትን ስህተት ብለን እንሂድ ከተማ ላይ መተኳኰስ ትክክል አይደለም፣ በሰርግ ጊዜ ለደስታም እንኳን አደጋ ያጋጥማል። ፖሊስም ይቅርታ ያለው ስህተቱን አምኖ ነው።

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 3 дня назад

    እዉነት ነዉ ይቆራረጣል

  • @benyamTare
    @benyamTare 3 дня назад +1

    የለሊት ወፉ

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy 3 дня назад +1

    ደሱ ደረጀ ይውሰደው የደረጀ አቃጣሪስለሆነ አብረው ይቀመጡና ፋኖ አይዞህ አለንልህ ይበሉት ልክ እንደደረጀ ዘረኛ ፋኖነው

  • @MuluTulu-k3n
    @MuluTulu-k3n 3 дня назад

    ሱሌማን አብደላ

  • @ejigayhuayana7435
    @ejigayhuayana7435 3 дня назад +1

    Hi Hi 🤚🤚🤚🤚

  • @Gosaa-i2v
    @Gosaa-i2v 3 дня назад

    እራሳቸው እየጨፈጨፉ የመከላከያን ስም ያጠፋሉ ጨፋጫፊው ፋኖ ተጨፋጫፊው አማራ ያሳዝናል ብቻ ከዚህ ጨፋጫፊና ዘራፊ ቡድን ህዝቡን ማዳን ይገባል ለዚህ መረባረብና መከላከያን ደግፎ መቆም ያስፈልጋል

  • @bullobedasso7347
    @bullobedasso7347 3 дня назад +1

    ቀይ ባኃር ደርሰነል

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 3 дня назад +3

    ደሱ ጡማ
    ድል ለመከላከያ

  • @MulatuAchinko
    @MulatuAchinko 3 дня назад

    Hi desu

  • @yonasbacha5564
    @yonasbacha5564 2 дня назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MekidesEndalegurmu-jy7dy
    @MekidesEndalegurmu-jy7dy 3 дня назад

    Desu wondemachin jegna ethiopiyawi enkuwan selam metahelen ye Ethiopia kurat beretalen 👏💚💛💓 Ethiopia bejgenaw lejewa abichu ena bejgenochi lejochiwa tafera tekbera belestega abeba feketa lezelalem tenoralechi telatochiwa gena yeregfalu. Dele ena keber lejegnaw yehager mekelakya serawitachin 🇪🇹💚💛💓

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 3 дня назад

    ኢሻአላህሰላምናፍቆናልያብይጡልንለሰላምየምግስታችንብርክፍትነውሰላምወዳድነው❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @AkiyaAkiya-v8e
    @AkiyaAkiya-v8e 3 дня назад

    እነኚ ፈሪዎች የፈሪ ልጆች የሰፈር ወሮበላ። ፋኖ ተብዬዎች የገዛ ወገኖቻችንን ልትጨፈጭፉ፣ ልትረሽኑ እና ልትገሉብን ነው እንዴ? በአማራ ስም፣ በህዝባችን ስም እንታገልላችኋለን እያላችሁ እየነገዳችሁ ነው ያላችሁት። ከዚህ በኋላ በህዝባችን ስም አትነግዱም ፋኖ ነን ባይ የሠፈር ወሮበላዎች። ይበቃችኋል።

  • @AbduOumer-j5r
    @AbduOumer-j5r 3 дня назад

    ሱለይማን አብደላ

  • @aboneshnigussie2806
    @aboneshnigussie2806 3 дня назад +2

    🎉🎉🎉🎉

  • @adisalemabdisa1691
    @adisalemabdisa1691 3 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AbezuHuseen
    @AbezuHuseen 3 дня назад

    ማሪያም እንዴት እንደ ምወድህ❤❤❤❤

  • @Smart-y7i
    @Smart-y7i 3 дня назад +2

    The Ethiopian Federal Government and Governments of all Ethiopian National and Regional States represent 83+ nations-nationalities of the country. Governments have the legitimacy to lead the country up for the next election. The only way to take power from the government is by election.

  • @ReMu-rw3of
    @ReMu-rw3of 3 дня назад

    ፋኖ የገደላቸው ሰላሳ ሰባት ሱለይማን

  • @mulugetadesalegn6558
    @mulugetadesalegn6558 3 дня назад

    it is aproblem of internet

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 День назад

    እባክህን አታንዛዛው ለማደመጥ ይሰለቻል

  • @girmahunde6342
    @girmahunde6342 3 дня назад

    ሱሊማን አብደላ

  • @woinsthe.mengeshayimer919
    @woinsthe.mengeshayimer919 3 дня назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa4692 3 дня назад +1

    ሃገር ያለነፃነት ?nooooo

  • @muhammedmuhammed5019
    @muhammedmuhammed5019 3 дня назад +1

    ደሱ ልክነህ ልጁሱሌማን ይበላል እኔከመኖርበት ኗርነው ቅረብለቅርብነን
    ለጁየመኖራ ፈቃድ ያለው አይመስለኝም
    ውሸታ ሙአጁዛ ስሙአሸብር መሰለኝ
    ኢ🎉ትመንግሥት ሰይሆን ያሳሰረው
    የአገሩ መንግሥትነው እዝምብወለድ
    የአገሩን ሕግ የሚጥስ ስራ ከሰራ
    የቤሰቡ ዜግነት ኢተዮፕያ ከሆነ ወደዛው
    ይወረወራልከሐድ በመሆኑ የእጁ መግኘት
    አለበት🎉❤

  • @dawitteka2866
    @dawitteka2866 3 дня назад +1

    Hi

  • @abiy4707
    @abiy4707 3 дня назад

    መቶከሱ ሳይሆን የሰው ህይወት ጠፍቷል ለተቀሩት ጥንቃቄ ይደረግ

  • @TayeTsegaye-m6f
    @TayeTsegaye-m6f 3 дня назад

    ሱለማን አብደላ

  • @birhanabebe960
    @birhanabebe960 3 дня назад

    111❤❤

  • @musemashafi1844
    @musemashafi1844 3 дня назад

    እኔ እዘው ገ ነበርኩኝ በርግጥ ህዝቡ ደንግጣዋል.....ጎሮ ብቻ አይድለም ገርመንትም ነበር

  • @jamesali7767
    @jamesali7767 3 дня назад +2

    ሱሌማን ፡ እንደማንኛውም ፡ ሰውየሀገረቷን ፡ ኢምግሬሽን ፡ ህግ ፡ ጣሰ ፡ ስለዝበህ ፡ከሀገር ፡ እንድወጣ ፡ ተደረገ ፡ ሌላ ፡ አብይ ፡ ኣስሮ ፡ አላመጣውም

  • @FoziaFozia-p6v
    @FoziaFozia-p6v 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru 3 дня назад +6

    የደስታ ተኩስ ነው ፣ አፍቃሪ ፋኖዎች ተረጋጉ።

  • @MuradSeid-l1j
    @MuradSeid-l1j 3 дня назад

    ሱለይማንአብደላ

  • @semirkamil3357
    @semirkamil3357 3 дня назад

    መንግሰት ብዝህ ነው ሰለሱ አያቅም

  • @M1KTUBE
    @M1KTUBE 3 дня назад

    ዱሱ ትክክል ነህ :: በርግጥ ዓንዲት ጊዜ የተዛባ ዘገባ ካንተ ሰምቼ አላውቅም:: ንፁሃን ሕዝብ, ሺማግሌዎች ላይ ተኩሶ የገዱሉ, ሴት ደፍረው የደፈሯትን ሴት የገደሉ:: መምህርና ተማሪዎችን የገደሉ ፋኖዎችን ያልተቃወሙ ዴደብ ፍናፍንቶች በደስታ የተኮሱትን ታጣቂዎችን አጀንዳ ያደርጋሉ::

  • @NigussieAbebe-p8k
    @NigussieAbebe-p8k 3 дня назад +1

    Well come design111111111

  • @yemesrachhaile499
    @yemesrachhaile499 3 дня назад

    Gojam demtechi Menfes Egziabher yefredibachihu enant yearawit maderia chelema Dirashachew yetfa Aremene hula

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 3 дня назад

    አይሰማም

  • @MitikuTulu-yn2vm
    @MitikuTulu-yn2vm 3 дня назад +1

    1111

  • @GIRMAFIYISA
    @GIRMAFIYISA 3 дня назад

    Yesmal

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 3 дня назад +3

    ይተኮሳል ምንም አታመጡም ሀሜት ባህል እና እሴታቹ ነው በርቱ።

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 3 дня назад +1

    ደሱ አንተ ሰትገባ ሚዲያዉ ይደምቃል በልታልን ደሱ ጀግና

  • @AmhaAbamecha
    @AmhaAbamecha 3 дня назад

    ሱለማን አብደላ ነው

  • @seyoumgmeskel3218
    @seyoumgmeskel3218 3 дня назад

    1

  • @soliyan
    @soliyan 2 дня назад

    ማንን ነው የምታታልሉት ለሰላም የተደራደረ ሰው እንዴት ትጥቅ ሳይፈታ ከተማ ይገባል😂 ድሮም የናንተው ናቸው አሁንም ያው ህዝቡ እኮ ነቄ ነው ምድረ የመሃይም ጥርቅም ሁላ

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 3 дня назад

    የቆራረጣል ደሱ

  • @d.k.5641
    @d.k.5641 3 дня назад

    Suleiman Dedafo

  • @LemmaBShufi
    @LemmaBShufi 3 дня назад

    Suleman Abdela

  • @negathailemariam8133
    @negathailemariam8133 3 дня назад

    11111

  • @AshenafiReta-tp2hg
    @AshenafiReta-tp2hg 3 дня назад

    አይ አንተ ሰው አሳፈርከኝ

  • @NigeAbebe
    @NigeAbebe 3 дня назад +1

    ኣረቄ ተጋብዘው ድገም ከተባለ ኣማራ 1 ይተኩሳል 3 ድገም ከተባለ ለጋብዝህ 3 ይተኮሳል ጅል ሃገር

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 3 дня назад

    ደሣለኝ ፦ ወደጄ
    የሀገሬ የኢትዮዽያ ድምፅ ናህ ።
    አማሰግናለሁ ከሀገሬ በፊት እኔን ያርገኝ ጭዳ ።
    ምንግዜም ለሀገሬ ዘብ ነኝ ።
    🎉 ቅሬታ አለኝ ፦
    🎉 ያውም ፦ ስለ ~ ዲዲ አር ፦ ከተፋለገ ይከፋለቸው ብለህ አስተያዬት ማስጣት ተገቢ አይደለም ።
    🎉 የስምምናቱን አይናት መረጀ ሳይኖርህ በይሆናል መብራሪያ አይሰጥም ናውር ነው ።
    🎉 ይህ መረጀ ደግሞ በጠም አሰሰቢ ጥንቀቄ የሚሻ ነው ።
    🎉ያለ ስምምናት ይሰጥ ቢባል ከማን በጀት ለይ ነው የሚሰጠው ? ፦
    😅 ለማንም ማንደርተኛ አማጽ ከየት አምጥቶ ነው የሚከፋለው ?
    🎉 እንደ አንድ ተራ ዩቱቨር ብድግ ብሎ ማዘገብ ከአንተ አይጠበቅም ።
    🎉 ይህ አፍራሽ ተልዕኮ ነው ።
    ❤ በአጠቃለይ አልተማቸኝም ዘገበህ አስተዊል ።

  • @asratmengistu9010
    @asratmengistu9010 3 дня назад

    Suleman abdella

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy 3 дня назад +1

    ደሱ እኔ ቲውተር የለኝም ነበር ቲውተር የከፈትኩት ሱሌማንን ለመደገፍ ነበር ወዲያውኑ ተገልብጦ ፀረ አብይ ኢትዮጲያ ሆኖ ደንቁሮ ቁጭአለ አብይ ልክ እንዳንተ ሰዉ ይወደዋል ሰው ይጠላዋል ይሄ ተፈጥሮነው አባቱ አቢቹ ሚሊየን ደጋፊአለው አትድከም አሰሱን ገሰሱን አንፈልግም

  • @7172-o3o
    @7172-o3o 3 дня назад

    🤣ደሱ አንተም ከነሹሩቤ ጋር የገባህ ትመስላለህ🤣ተቀይረሀል እድሜ ይሆን🫣

  • @soliyan
    @soliyan 2 дня назад

    ኤርትራውያን የሰጡህ ስም የሌሊት ወፍ ብለውሃል 😂😂😂😂

  • @nesrusultan3565
    @nesrusultan3565 3 дня назад +1

    Suluiman Abdellaይባላል።

  • @UstazMohamedAman
    @UstazMohamedAman 3 дня назад

    سليمان عبدالله

  • @yemesrachhaile499
    @yemesrachhaile499 3 дня назад

    this is horrible! Fano Aremene chekagn Awrewoch nachihu!

  • @HailuKebede-x2f
    @HailuKebede-x2f 3 дня назад

    ሰልማን ደደፎ

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 День назад

    ሱለይማን አብደላ ተው ሲባል እምቢ ብሎ የማያቀውን ፖለቲካ ሲተነትን ነበረ እነዘመድኩን እና ጓደኞቹ ሸወዱት አሁን ደግሞ አማራ አይደለም ነው ክርክር ጀምረዋል እሱ ግን ተሸውዷል

  • @Saidmohamed-lq8xx
    @Saidmohamed-lq8xx 2 дня назад

    ደስ ስለ ሱሌማን አብደላ የሰጠኸው አስትአየት ትክክል አይደለም ነገሩ በደንድ ሳይገባውን በእነ አንኮር ተታሎ ተቃዋሚ ሆኖ ነበር ። እንደኔ ግምት የቅርብ ቤተሰቦቹ የወለጋው ጭፍጨፋ ሰለባዎች ስለሆን ልጅም ሰለሆነ ስሜታዊ ሆኖ ይሆናል እንጅ እንደ አኮር ባንዳ ሆኖ አይመስለኝም። ከቻልክ ፋልገህ ሀሳቡን አድምጠው። ልጅ ለህዳሴው ግድብ ዘማቻ ትልቅ አስተዋይ አድርጓል ። ቤተስብ ሀሳብን ለደሱ ንገሩልኝ።

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 3 дня назад

    በነዚህ ጨካኝ ደንቆሮ መሀይሞች ውስጥ. ጎጃምን አያለሁ እርስ በእርስ መገዳደል ከጥንት ጀምሮ ባህሉ የሆነ !

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 3 дня назад +1

    11111111

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 3 дня назад

    ምነው ዛሬ ኮመንት ቀረ እንዴ?!

  • @AshenafiReta-tp2hg
    @AshenafiReta-tp2hg 3 дня назад

    በቃ ዝም በል