ሰበር ዜና! የአስመራ ቀኝ እጅ ተሰበረ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 102

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 4 часа назад +31

    አብችዬ ወደብ ሻጭ ሳይሆን ወደብ አስመላሽ ጀግና ታታሪ አለም ያደነቀዉ እንቁ ዉድ መሪያችን ምንጊዜም ከጎኑ ነን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @leulkal5242
    @leulkal5242 5 часов назад +15

    ደሱ፦ ውድ የኢትዮጵያችን ልጅ ሰላምህ ይብዛልኝ።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 4 часа назад +11

    ሰላም ደሱዬ አንበሳዉ የጀግናዉ መከላከያችን አባል የጀግናዉ መሪያችን የአብችዬ አጋዥ ታማኝ ወንድም ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ 3 часа назад +8

    ኢትዮጵያዊ ያን በሙሉ እንኳን ደስ አለን።ባሕሩ ለሁሉም ከበቂ በላይ ነዉ ፣ቅንነት ቢኖር፣ለሁሉም ይበቃል።

  • @ayelehelen4555
    @ayelehelen4555 3 часа назад +10

    አብቹ ከፈጣሪ የተሰጠን ልዩ በረከታችን ነዉ አሸናፊ ነዉ❤❤❤

  • @seait840
    @seait840 4 часа назад +15

    አብቹ የማይሰራውን አይናገርም የማይጨርሰውን አይጀምርም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
    አብቹ የታላቅዋ ኢትዮጵያ ንጉስ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💕💕💕
    ጀግናው አብቹ አባብያ አብቹ የኛ አብቹ ኬኛ 10000ዓመት ይነግሳል 🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @WondewossenBeyene
    @WondewossenBeyene 4 часа назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq Час назад +2

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ደሱአችን በርታልን ሁሉም በጊዜዉ ይሳካል መሪያችን ልባም ሰለሆነነ የተናገረዉን ይፈፅማል ወደፊት

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 4 часа назад +9

    ታላቋ ኢትዮጵያ የአፍሪካ መመኪያ እናት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 часа назад +6

    ግብፅ እና ረዳቶችዋ ተሰባብረው ወደቁ ምክራቸው ድንቁርና ሆነ ማለት ይሄ አይደለምን!

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 4 часа назад +10

    ጠፈኞቸ ቂሰማ ችዉ ትሰበረ እልልል ኢትዮጵያን የንካ የልዉም በረካ ምረጥ ምሪ አላት ሀገሬ❤❤❤❤❤❤❤🙏💪💪

    • @minassieshibru266
      @minassieshibru266 2 часа назад +2

      ኢትዮጵያ ትችላለች 💚💚💛💛❤❤

  • @marifabiniyam6327
    @marifabiniyam6327 4 часа назад +8

    ለመሳይ መኮንን ላኩለት

  • @leulkal5242
    @leulkal5242 5 часов назад +6

    ባንዳና ባዕዳ ሁሉ እርምህን አውጣ፤ ሀገሬ ወደታለመለት ከፈታዋ እየተገማሸረችልን ነውና።

  • @Asiya570
    @Asiya570 4 часа назад +6

    ደስየ ጥሩነገር አሰማሂነ መልካም እዲል ለሀገረ። ❤❤❤

  • @elsadibaba7670
    @elsadibaba7670 4 часа назад +15

    አብቹ ምትሀት ነው❤❤❤❤ድል ለግብፅ ድል ለሱማሌ ያላችሁ እስቲ እንያችሁ😂😂😂😂😂

    • @dawitzewdie8624
      @dawitzewdie8624 2 часа назад

      ቂቂቂቂ..መሣቂያ ባንዳዎች የናት ጡት ነካሾች ቁጭ ብለው ያልቅሡ እንግዲህ የኢትዮጵያና የቅን ልጆቿ አምላክ አያንቀላፋም

  • @TesemmaDabi-e9p
    @TesemmaDabi-e9p 5 часов назад +6

    Wow... that's awesome, thanks God 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 5 часов назад +11

    በጣም ነው የተደስትነው አብቹ እማይነካ እየነካ ከውጪም ከውስጥም እንደነገረኛ ቆጥረውት ሲያብጠለጥሉት በስድብ ሲያራግፉት አብቹ ግን እውን አድርጎ አስገረማቸው እማይጨርስውን አይጀምርም እና ስደግፈው በምክንያት ነው

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r 4 часа назад +7

    እኔ ግን በጣም የሚገርመኝ የአብቹ ከፈጣሪ የተሰጠው ፀጋ ነው ማንም ከባይደን ጀምሮ በአደባባይ ወጥተው ይሰድቡታል ይፎክሩበታል ያስፈራሩታል ነገር ግን አጠገቡ ሲደርሱ መሬት ተነጥፈው የሚቀበሉትና ተንበርክከው አቅፈው ስመውት ገና መናገር ሲጀምር እሺ እሺ እሺ አዎ አዎ እያሉ የሚደግፉት የሚቀበሉት የሚስማሙለትን ልዩ የፈጣር ስጦታና ፀጋ አድሎታል ለዚህ እኮ ነው እኔ አቅሌን እስከምስት የማፈቅረው የማምነው አብቹዬን አባ መላን አባ ቢያን ዋው አብቹዬ ዕድሜ ልክህን ምራን ፈጣሪ አቅፎ ደግፎህ ያኑርህ፡፡

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 3 часа назад +2

    እግዚአብሔር ታማኝ ነው የሚሰራውን ያውቃል አምላክ የተከለው አለም እያየ ይቀጥላል!!!! የማያስተውሉ ይገለበጣሉ !!!!!!

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 2 часа назад +2

    ኢትዮጵያኮ ናት 💚💚💛💛❤❤ትችላለች ማንም አያስቆማትም,🌱🌷🌱🌷🌱🌸🌱🌸🌱🌷🌱🌷🌱👍💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @wendwosenabate1518
    @wendwosenabate1518 5 часов назад +4

    ሰላም ደሱ

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 5 часов назад +7

    ሽማግሌው ቀኝ እጁ ግራውን ድገምለት ደሱ ይህን ዳይፐራም ሽሜ

  • @asgeberhane9809
    @asgeberhane9809 4 часа назад +2

    ትክክል ነው:

  • @NesruahemdAhemd
    @NesruahemdAhemd 5 часов назад +3

    ጀደሱ ሰላም አደርክ ወንድም አለም

  • @jomama151
    @jomama151 3 часа назад +1

    Abichu fit man komo ke fetari beker
    Congradulations 🇪🇹 Desu tebarek❤❤❤
    Telat banda tekatel

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 Час назад

    አቢቹ ጀግና መሪያችን እናከብርሀለን

  • @BelayBula-e9s
    @BelayBula-e9s 5 часов назад +4

    እኔ የምሰራው ቢሮ በጣም ሌብነት አለው የመንግስት ሀብት እየባከኑ ነው ድምጽ ይሁንልን

  • @BekeleBeri
    @BekeleBeri 57 минут назад

    እንኳን ደስ አለን❤❤❤❤ ፈጣሪ ችግራችን አይቶ ታታሪ መሪ አብቹ ሰጠን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meharidula8916
    @meharidula8916 Час назад

    አብቹ ተባረክ በርታ 💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @miliyon938
    @miliyon938 Час назад

    ሰላም ደሱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 4 часа назад +9

    አብችዬ የነካዉ ሁሉ የተሳካ የቀና ነዉ በንጹህ ልቡ ለእምዬ ኢትዮጵያ ስለሚተጋ ፈጣሪ ይጠብቀዉ 🙏🙏🙏

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 5 часов назад +5

    እልልልልል! 🦾🦾🦾💪🏻💪🏻💪🏻🎉🎉🎉🎉🎉 ጠላት አይኑ እያየ ጥቃቅን ጆሮዋ እየሰማ ምቀኛ እያለቀሰ ኢትዮጵያ በርበራ ላይ ጉብ አለች! ገና አሰብ ላይም አይቀርም!😂😂😂

  • @ኣነእየ-ቐ5ኰ
    @ኣነእየ-ቐ5ኰ 5 часов назад +2

    Welcome ❤

  • @helenh6930
    @helenh6930 19 минут назад

    እልልልልልልልልል

  • @BelayBula-e9s
    @BelayBula-e9s 5 часов назад +2

    well come desu from diredawa

  • @zemedkunbekele-o9w
    @zemedkunbekele-o9w 5 часов назад +1

    ይሰማል

  • @bekelebabo8937
    @bekelebabo8937 2 часа назад +1

    የባህር በር ይዘው ሀገራቸውን ለዘመናት ማሳደግ ያልቻሉት ግራና ቀኝ ያሉት ሽማግሌዎች ስያሳዝኑ

  • @TemesgenAbaye-jq6vd
    @TemesgenAbaye-jq6vd 5 часов назад +1

    welcome dasuye&mehal families

  • @Mike-q2s1z
    @Mike-q2s1z 4 часа назад +5

    ባህር በር ለማግኘት ስምምነት ተፈረመ ብሎ እንደ ኣህያ ሲፈነጭ የነበረው ሁላ ፀጥ ረጭ ኣለ። ተፈፀመ። No more Land locked 🤣🤣🤣🤣

  • @shewalemmola
    @shewalemmola Час назад

    ሰላም ደሱ ኢትዮጵያችን በአስተዋይ መሪዋ አመሪር ከጦርሜዳ እስከ አለም አቀፍ ዲፕሎማሲ ጠላቶችቻችንን አያንበረከክን በመሆናችን እንኳን ደስ አለን

  • @mylovely1362
    @mylovely1362 3 часа назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾🎉

  • @hanihairdin
    @hanihairdin 5 часов назад +1

    ደሱ ሰላም

  • @KebedeHaile-kh8ck
    @KebedeHaile-kh8ck 4 часа назад +2

    አንበሰ መረየችን ህልመ ተሰከ አብቾ ይለምልም ከጎንህ ነን ውሸተሞቸ ይውደም

  • @danielhailu7647
    @danielhailu7647 3 часа назад +1

    ✌✌✌✌✌✌✌✌✌እኛ አልነካናቸውም ግን ኢሳያስም ሆነ አብደል ፈታህ አልሲሲ አያድኑትም እኛ እርስ በርስ እየተባላን ስለሆነ ነው እንደ ደካማ ያዩን ግን እናየዋለን ፡፡ ለሱማሌ ላንድ ዕውቅና መስጠትም ሆነ ባህሩን ለመጠቀም መንግስታችን አቋሙን ይቀይራል ብዬ አልጠብቅም ፡፡ ምንም ማድረግ ስለማይችሉ ነው አሁን ወደ ድርድር የመጡት በርታ መንግስታችን ከጎንህ ሆነን ማናኛውንም መስዋዕትነት እንከፍላለን ፡፡✌✌✌✌✌✌✌✌✌

  • @leulkal5242
    @leulkal5242 4 часа назад +2

    አዝማሪው፦ አበበ በለው ዛሬ ላይ ነበር እውነኛ ማይኩን በትክክለኛ መደረኩ ላይ ጨብጦ እስክስታ መንዘርዘር የነበረበት😅😅😅

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 3 часа назад

    ቀኙን ብቻ ሳይሆን ግራውንም ይጨምረው ።ታሪካዊ ስምምነት ነው የሡማሌ ላንድ ስምምነት ተግባራዊ ይሆናል ።

  • @EtichaAbdisa-ns1gm
    @EtichaAbdisa-ns1gm 3 часа назад

    It is time Somalia and Ethiopia 🇪🇹 made new agreement that benefits both countries equally, that's sea access within 🇸🇴 in additional to other ports. Mutual agreement is the solution for both brother countries. Bravo Hasan sheh Mohamad!!

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 4 часа назад +3

    ምቀኛዉ ኢሳያስ ነቀለ በቃ

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 2 часа назад

    ክብር ለግዛብሄርየ ሻቢያ ፈርኦን ምክራቸውይፈርሳል ይበተናል እግዛብሄር ያበቃልይበቃል 🌱🌷🌱💐💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 часа назад +1

    ኢሳያስ አፈወርቂ ተወልዶ ያደገባትን የተማረባትን በኢትዮጵያ ላይ የዚን ያህል ምቀኛ መሆኑን አላውቅም ነበር ?

  • @zemedkunbekele-o9w
    @zemedkunbekele-o9w 5 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @WakshumBorena
    @WakshumBorena Час назад

    መልካም፡ሥራ፡ስንቅ፡ነው፡ማለት፡ይሔ፡ነው።

  • @kediribrahim789
    @kediribrahim789 4 часа назад +1

    የሶማሊያ መንግሥት ወደ መፍረስ እየሂደ ሰለሆነ ከዚህ ሌላ ምርጫ የለም መስማማት ነው የሞቃዲሾ መንግሥት አቅም የለውም ግን የሶማሊያ ጠ/ሚኒስትር ባዶ ጭወት የት ገባ

  • @alexxjam8350
    @alexxjam8350 4 часа назад

    Selm all

  • @junefirst500
    @junefirst500 6 минут назад

    We are so grateful to Turkey President Erdogan for making peace between Ethiopia & Somalia!!!

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 3 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adanedegaga8182
    @adanedegaga8182 4 часа назад

    Wow

  • @FerehiwotWorku-p1v
    @FerehiwotWorku-p1v 4 часа назад +1

    ብራቦ

  • @TewabechTekley
    @TewabechTekley 2 часа назад

    🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abaybekele5839
    @abaybekele5839 2 часа назад +1

    የፅንፈኛው ፋኖ ፓለቲካ የአሳማ ነው:: አሳማን ካስትሬት ለማድረግ ብዙ ምግብ ይሰጡታል ሆዱን ሆዱን ሲያይ ቆለጡን ይቆርጡታል. የፅንፈኛው አማራም ብዙ ምግብ ሰጥተውት, ስለ ሆዱ እንጅ ለምን ሆዱን እየሞሉለት መሆኑን አይጠይቅ

  • @yayahala615
    @yayahala615 4 часа назад +2

    ኢሲሳያሰ የእርጎ ዝንብ ነው ።።።በየጎረቤት እየዞረ ሲያሸቃብጥ ነበር ።።የሲሲ ጎደኛ ኩም አለ ታንቆ ይሙት ከፈለገ ኢሳያሰ 😂

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 5 часов назад +1

    ምንም ከጁንታ ጋር በውትድርና ውስጥ ቢያድግም እንደነሱ ባህላዊ ወታደር ሳይሆን ዘመናዊ ከትምህርት ከምርምር ጋር በመሆኑ ነው አስተሳስቡ ተለይቶየወጣው

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 3 часа назад +1

    ጀግናው መንግስታችን ሳየወላውል በርጋታና በቆራጥነት የወሰደው እርጃ ነው የሱማሌው መሀሙድን ያንበረከከው አቢቹ ጀግናን ወታደሮቻቹን አውጡ ሲባል አቢቹ 20ሺ ወታደር ጨምሮ እንዳዲስ በወታደር ሱማሌን አጥለቀለቀው ድንበራችንም በወታደር በአዳዲስ መሳሪያ አጠረው አቢቹ የበሀር በሩንም ወይፍንክች ብሎ ወሰነ በዲፕሎማሲውም ብሬክስ ስብሰባ ላይ በደንብ በማሳመን በሀር በር እንደሚየስፈልገን ብዙ ሀያላኖችን አሳመነ አቢቹ ገና ብዙ ተአምሮችን ይሰረል ግብፅና ኤርትራ ሀሳባቸውንና ሸራቸው አንገት አስደፍቶአል አቢቹ ጀግናው ባለራዩ መሪያችን አላህ ሁሌም ከጎንህ ይቁም በርታ

  • @MekidesEndalegurmu-jy7dy
    @MekidesEndalegurmu-jy7dy 42 минуты назад

    Abichu jegnaw behedbet hulu seketama Ethiopian kefe yaderg yakoran erjejm edemena tena yesth cheru medahenialem 🙏🙏🙏🇪🇹💚💛💓🌹🌹🌹🌹🌹 jegnaw yehager mekelakya serawitachin yehe dele yemigegew benanet lefat dekam newena keber yegbachihual 👏🇪🇹💚💛💓 desu wondemachin ye Ethiopia kurat beretalen nurelen 🙏💚💛💓🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tamirudejene3725
    @tamirudejene3725 Час назад

    The recent agreement between Ethiopia and Somalia, signed in Turkey, represents a significant strategic maneuver to safeguard Ethiopian national interests and security. This diplomatic achievement is a testament to Ethiopia's ability to outsmart those who seek to undermine its stability, including AMISOM, fierce adversaries, and Al-Shabaab, who are emboldened by the current situation in Syria. By forging this alliance, Ethiopia and Somalia are effectively preventing international actors from playing dirty games in the region.
    Additionally, this agreement marks a great success for Turkey, positioning itself as a regional superpower by facilitating such a crucial diplomatic achievement. This agreement is not only priceless but also a remarkable diplomatic success for all parties involved.

  • @asgeberhane9809
    @asgeberhane9809 4 часа назад

    ኣረጀ ብቻ ኣይገልጸውም ሓወልት ተቀይረዋል:

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 3 часа назад

    The intended alliance that had been made between 🇪🇬Egypt ,🇪🇷Eritrea & 🇸🇴Somalia in order to counter 🇪🇹Ethiopia in negative way becomes null & void without being effective .Avoiding unnecessary dispute with neighboring countries ,especially ,with Somalia which is tied by blood relationship more than others must be appreciated .Matured diplomacy & foresighted mutual benefits are the most important principles that must be exercised always as usual .

  • @johnny2347
    @johnny2347 5 часов назад +3

    ኣስመራ ,ሸዓብያ, ኢሰያስ 😂😂 ኣየ ኢትዮጵያ 110 ሚልዮን ህዝብ ምን ኣለ ብ 3 ሚልዮን ህዝብ ለምትጮሁ 😂😂😂
    የሙርከና ልቾች 😂

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 5 часов назад +1

      Johnny my man! It is painful to Eritreans Shabia supporters and wedi Afom , after all those up and down running to Cairo, as usual to become a looser!

    • @Hulem_Tesfa_Ale
      @Hulem_Tesfa_Ale 4 часа назад

      አይ ሻእቢያ መቼም አይሳካላችሁም ምድረ ደካሞች የምቀኛዉ የኢሳያስ ቡችሎች

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 3 часа назад +1

    ውርደት ለኢሳያስ
    ክብር ለአብቹ አብይ።

  • @abaybekele5839
    @abaybekele5839 2 часа назад

    ፅንፈኛው ፋኖ አብይ ወደቡን ሸጠው አሉን! አሁንም እያሳቁን ነው

  • @sisayworkineh
    @sisayworkineh 16 минут назад

    ደሱ .. በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ የምትዘግበው ዘገባ አንጀት አርስ ቅቤ መጠጣት ያህል ነው ። ስለዚህ ስምህን " አንጀት አርስ " ብዬ ሰይሜዋለሁ ።

  • @bekelebabo8937
    @bekelebabo8937 2 часа назад

    ጠ/ሩ "አብይ አባ መላ" የተባለው በጣም ተስማምቶኛል:: አበት ድንቅ ነው የተጠቀመበት ስለት ( calculation ) ባንዴ ዘጭ ነዋ:: ምቀኛ ምን ይበል?

  • @msaminat1590
    @msaminat1590 4 часа назад

    19 : 38🇪🇹👌

  • @Myen0912
    @Myen0912 4 часа назад

    ኢሳያስ የዱሪየ ምክር አይሰራም😂😂😂

  • @LionofJudah-t5f
    @LionofJudah-t5f 29 минут назад

    እውነት ለመናገር ክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን ዶ/ር ዐቢይ ሳይታክት ለኢትዮጵያ ማንሰራራት እየተጋ ነው!እባካችሁ ከስር ያላችሁ አመራሮች ራሳችሁን ፈትሹ ከዚህ ትንታግ ወንድም ከሆነ መሪ ጎን ተሰለፉ!ዐቢይ ሰው ነው ይደክመዋል መልካም ሰርታችሁ ልቡን አሳርፉ! እግዚአብሔር ምድራችንን ልባርክ ተነስቷል🎉🎉🎉

  • @Tjsjsjsj-iy2yz
    @Tjsjsjsj-iy2yz 45 минут назад

    ከሶማሌ ጎን ነን ስቱሉ የነበራቹ እንዴት ናቹ😂😂😂😂😂

  • @abaybekele5839
    @abaybekele5839 2 часа назад

    ደሱ ሸበላው

  • @Gar-m3s
    @Gar-m3s 32 минуты назад

    Deslgn =Koshasha
    Deslgn =Koshasha
    Deslgn =Koshasha
    Deslgn =Koshasha
    Deslgn =Koshasha
    Deslgn =Koshasha
    Deslgn =Koshasha
    Deslgn =Koshasha
    Deslgn =Koshasha
    Deslgn =Koshasha
    Deslgn =Koshasha
    Deslgn =Koshasha

  • @סטוארגיי
    @סטוארגיי 4 часа назад

    Ante wesha kadere

  • @ashukevegas6868
    @ashukevegas6868 5 часов назад

    No sound

  • @-yw8uk
    @-yw8uk 3 часа назад

    Ante aheya ye hadeya aheya assbe beleh setemetu enja demo abey gedeb lemafres enemetalen

  • @hailesellassie2390
    @hailesellassie2390 5 часов назад

    No voice

  • @Tjsjsjsj-iy2yz
    @Tjsjsjsj-iy2yz 44 минуты назад +1

    አይ አማራ ከሱማሌ ጎን ነን😂😂😂

  • @michaelasefaw2327
    @michaelasefaw2327 3 часа назад

    ዉሻ

  • @BelayBula-e9s
    @BelayBula-e9s 5 часов назад

    አይሰማም

  • @ahmedsaleh9369
    @ahmedsaleh9369 4 часа назад

    ውሽታም !ሁለቱ ሃገራት ልዓላዊነት ማክበር ተስማሙ ሶማሊያ የምትፈልገው ይኼው ነበር።

  • @ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ

    ❤❤❤

  • @mengistuandualem-dc1ig
    @mengistuandualem-dc1ig 4 часа назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bekelebabo8937
    @bekelebabo8937 2 часа назад

    ጠ/ሩ "አብይ አባ መላ" የተባለው በጣም ተስማምቶኛል:: አበት ድንቅ ነው የተጠቀመበት ስለት ( calculation ) ባንዴ ዘጭ ነዋ:: ምቀኛ ምን ይበል?

  • @alexxjam8350
    @alexxjam8350 4 часа назад +2

    ❤❤❤

  • @sarakebede4793
    @sarakebede4793 4 часа назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤