Ya Allah Ethiopian tebik Ethiopia 🇪🇹 lezelalem 🇪🇹 tinur zeregnoch enna bandawoch 🇪🇹 ke Ethiopia 🇪🇹 yatfachu dill le serawitu Dill le Dr Abby 🇪🇹 Dill le Ethiopia 🇪🇹
There is season for everything. The sea access Ethiopia lost during the TPLF regime is going to be back to its owner during the PP of his excellency PM Abiy.
please don’t spread misinformation here - Somali position is clear like daylight. Somali national security and sovereignty will not be compromised by any entity. Moreover, any business, political dealings will be based on Somali national interest including sea outlet. So far Somali have demanded the blatant violation of Somali territory and sovereignty should be respected . So far Abiy agreed to reverse the MoU and have to make it clear to his subject before any resumption.
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን !!!
እግዚአብሔር ይመስገን ።አላፈርንም፤ከጦርነት ስጋትም ወጥተናል ።ዕድሜናጤና ለአብቹ።
ኢንሻ አላህ የግላችን የባህር በር በቅርቡ እናገኛለን
Aameen Aameen Aameen ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን 🙏🙏🙏
አሜን
"My Views On News" channel "Huge Embarrassment for the Ethiopian Prime Minister Abiy" sil stifwal. Teketatelut. Desu wishetam new.
ደሱና መላው የመሀል ሜዳ ቤተሰብደ፤ ፈጣሪ ሰላም፥ ፍቅር እና ጤና ያድለን፤ ያድላችሁ
"My Views On News" channel "Huge Embarrassment for the Ethiopian Prime Minister Abiy" sil stifwal. Teketatelut. Desu wishetam new.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጎበዝ በርታ ደሱ እዉነቱን የምታወራዉ
ጀግናው ለውድ ሜሬያችን አይቀገረው የተናገረውን የሚፈፅም መሬ እናት ወልዳለች ምርጥ የኢትዬጰያ መርሬ
ዕድሜና ጤና የስጥህ ዶ/ር ዓብይ (አብችዬ) የኢትዮጵያችን ውድና ምርጥ ልጅ።ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌼🌼🌼🌼
ግም አማራን እያጠፋ መሆኑ ነዉ
ግም አማራን እያጠፋ መሆኑ ነዉ
በመጀመሪያ ባይሳደቡ ጥሩ ነበር።ተሳዳቢ መሆን ከመረጡም ይመችዎ።
አማራንማ የገደለው ፣መቀመቅ የከተተው ራሱ አማራው ነው። በመሳደብ እውነታውን መሸፈን በጭራሽ አይቻልም
"My Views On News" channel "Huge Embarrassment for the Ethiopian Prime Minister Abiy" sil stifwal. Teketatelut. Desu wishetam new.
የኢትዮጵያፖሊስ ሰራዊታችን እናመሰግናለን አሳደህ በለው ያንን አመፀኛ ተገንጣይ ወንበዴ ❤❤❤❤❤
አማራን አትፈታተኝ
God is great 🙏❤️🌹🇪🇹
እንኳን ደስ አለን የቦህሩ ጉዳ አለቀ
long live Dr Abey Ahmed Desu berta🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፅንፈኞችን !!!እግዚአብሔር ይጠርጋቸዋል ስው የዘራውን ሊያጭድ ግድ ነው!!!
አሜን
ፋኖ ይችላል
"My Views On News" channel "Huge Embarrassment for the Ethiopian Prime Minister Abiy" sil stifwal. Teketatelut. Desu wishetam new.
ጠላት አይኑ እያየ ጆሮው እየሰማ
ሰላም ደሱ አንበሳዉ የጀግናዉ መከላከያችን አባል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለሁሉም ጊዜ አለው ፡፡በሕወሐት ያጣነውን የባሕር በር በብልጽግና ፓርቲ ዘመን በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ዘመን ልናገኝ ነው ፡፡ ምሥጋና ለፈጣሪ፡፡
ደስ...ጀግናይ❤❤❤❤❤
Congratulations 🎈🎊🎉🇪🇹🌹❤️🇪🇹🌹❤️🇪🇹🌹🙏🌹❤️🇪🇹🙏🌹💪🏿💪🏿💪🏿👍👍👍👏👏👏👏🎈🎈❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹💪🏿🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹
ክፉ አንካሽ ሀገሬ እግዚአብሔር ክፕክፉዎች ይጠብቅሽ ደሱዬም በርታ እውነትና ንጋት እየጠራ ይሄዳል እውነት እያሸነፈ እያየን ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሰላም ደሱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኢትዮጵያ ደስ ይበልሽ ከአንችም አልፈሽ አፍሪካን አንድ አድርገሽ ታበለፅጊያለሽ ዘፀዓት ለአፍሪካ አሜን አሜን አሜን በእየሱስ ክርስቶስ ድንቅ ስም። ይሁን አለ ሆነ እዬዬዬዬዬዬዬዬ እዬዬዬዬዬዬዬዬ እዬዬዬዬዬዬዬዬሱስ it's done ✅ for you
አሜን አሜን ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ድብን ስል ጠላተ ኢትዮጵያ ከፊ ትበል ልኝ እናቴ
አብሮይስጥልንደሱአችን❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤
ኢትዮጵያ እየመከረች ለዘላለም ትኑር
ደሱዬ. ባዳዎች ወይንም. ፅፈኞች በንዴት. እራሳቸው ሊያጠፍ ነው ለኛ. ግን. ደስታ ፍቅረ ሁሌም ይሁን❤❤❤❤
ደሱ ወንድማችን ጀግና የኢትዬጰያ ልጅ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ ጥላት እረሮ ድል ለአገሬ ኢትዬጰያ
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ደሱ ደስታችን blessed 🙏🙏🙏🙏
Yes bro, now your sound has been becoming audible. thank you!
ደሱዬ. ጠቅላይ. ሚኒስቴረ. ዶክተረ አመድ ሁልጊዜ የሚያኮራ ምረጥ ጀግና ብረቅዬ መሪ. አለን❤❤❤❤
"My Views On News" channel "Huge Embarrassment for the Ethiopian Prime Minister Abiy" sil stifwal. Teketatelut. Desu wishetam new.
"My Views On News" channel "Huge Embarrassment for the Ethiopian Prime Minister Abiy" sil stifwal. Teketatelut. Desu wishetam new.
Assab Port - my port! Ethiopia's port! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
ሞኝ Game is Over. ጨወታው በ 1991 ኣልቅዋል ። ይተሸንፈው ማን እንደሆነ ትውቆዋለሕ።
ክቡር ጠ/ሚ ዓብይ
ሀገሩን የሚወድ
ለሀገሩ የቆመ
ለሀገሩ የሚሰራ
የማይዘላብድ
ግዜውን የዋጀ
ታላላቆች ያወደሱት
አስተዋዩ መሪያችን
መንገድህ ይሁን ወደፊት ።
ኢሄ ነዉ የኔ መሪ አብችዬ ጀግናዉ ቆራጡ ታታሪዉ አገር ወዳዱ አለም የሚመኘዉ ሎሬታችን አብቹን ይዞ ወደፊት ብቻ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Hi Desuachen ❤🇪🇹🌹
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🎉🗽🗽🗽🗽🗽🗽🗽ኢትዮጵያ የድል ችቦ ታበራለች
ደሱ አላህ ይርዳህ
"My Views On News" channel "Huge Embarrassment for the Ethiopian Prime Minister Abiy" sil stifwal. Teketatelut. Desu wishetam new.
ሰላም ደሱዬ የመሀል ሜዳ ቤተሰቦች
ሰላም የባህ በር ተውና ሙሉ ባህርትወርሳለች
ማንም ቢያቅራራ ኢትዮጵያ ወደ ቀይ ባሕር ትገባለች
ቀይ ባህርማ እንኩስን ልትረግጡ ሽታውም ኣታገኙም።
Desu Anbessachin, you are our hero.
አብይ ጌታ በደሙ ይሽፍነው ረጅም እድሜ
ይስጠው ❤❤❤❤❤❤❤❤
ያውም በክብር
Hail ye Egeziabeher new !!!
👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሰላም የመሐል ቤተሰብ
ደሱ እንደምነሕ? በርታ።ብዙዎች ከጎንሕ ነን ።
Desu, I want tell you how handsome tall & humble person you are! I wish all success as you work hard for peace & security for our country!!!
መለስ ዜናዊና ወያኔ እንዲሁም ሻዕቢያ እንደዚህ አዋርደዉን የባህር በር ለማኝ ያድርጉን? የመለስ እና የወያኔ ግፍ ግን ተዘርዝሮ አያልቅም!
የምድር ሰይጣኖች ናቸው ሁለቱም ሻቢያ ሺባ ሆኖአልያም ሲኦልን እያስተዳደረ ነው ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኖራለች አሜንንን❤
ባህሩኮ የናንተ ኣልነበረም።
ሰላም ደሱ በርታ 🕊🕊❤❤🦚🦚
Gd morning Desu and Mehal Meda families!
Yes 👍🖐️❤
አብይ ጀግና ኢትዮፒያዊ
የወገን ጠላቶች ዝም በሉ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሱማሊያን ለሚቀጥሉት አሥር ዓመታት ጠ/ም አብይ እንዲያስተዳድር ተወስኗል!!
አጠገቡ የሚያቆማችሁ ሌላ አፈላልጉ በላቸው
ደሱ ሠለም እመኝልሃለሁ እባክህን ሰልክ ቁጥሪህን ላክልኝ
በቴሌግራም.ታገኚዋለሽ
ማሃል.ቤተሰበ.ብለክቴሌግራም.ላይ.ታገኘዋለች
Ya Allah Ethiopian tebik Ethiopia 🇪🇹 lezelalem 🇪🇹 tinur zeregnoch enna bandawoch 🇪🇹 ke Ethiopia 🇪🇹 yatfachu dill le serawitu Dill le Dr Abby 🇪🇹 Dill le Ethiopia 🇪🇹
የኢትዮጵያችን ጀግና
በዛብህ ጴጥሮስ ቁጥር ሁለት
የሻቢያ ጉድ የዘረገፍክ 1ቁ የቁርጥ ቀን ልጅ
Shabiya eko abiyen 4 kil kuch yaderege meri nw kefelegem yaswetawal isu jegena Hezebun atewashu abiy sure feto nw ke ankara yetemelesew😂😂😂
@Mahelate
ለሻቢያ ጥንዝዛ መልስ አንሰጥም ሂድ ከዚህ ቤት
የሰው ቤት አትዙር
@peter-f7z ewenetun teqebel Isayas💪💪💪💪
@peter-f7z sijemer men aweqeh melse tesetaleh bado neh
@@Mahelate
መቸም ሰደትና የሰው ቤት መልከሰከስ ወጋቹ ነው
ዞር በይ! F
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ቢዘገይም በመጨረሻዋ ደቂቃ ይፈርዳል። በጠርሙስ ውሀ ስንቱ ጀግና ወንድሞቻችንን ወያኔ የፈጸመውን በደል የምድርና የሰማዩ ንጉሥ ፈጣሪያችን በቃ ጽዋው ሞልቷል ብሎ ብን አድርግጎ እነሱን በማይታመን ሁናኔታ አጽድቶ ይሄንን ደግ፣እሩህሩህ፣ጀግና፣ጥበበኛ፣ምሁር እጅግ የሚደንቅ የደበቀውን መሪ በመጨረሻ ዱብ አድርጎ ሰጠን። ይህንን ላደረገልን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ። የሌባና የሚስና የወሬ ጠላት ከሆነው መሪያችን ጋር ወደፊት። ከዶር አብቹ ውጭ ወደውጭ።
Kkkk 😂 ከሶማልያ ጎን የቆሙት ቆሞ እንዳይቀሩ ቁጭ በሉ በሏቸው
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏽💪🏽🇪🇹
ግብጽ.ተዋረደች.ቫብያ.አፈር.በለች
💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
Hi
ምንድን ነው ያነበብከው? ይደገም እባክህ።
ደሱ የፀጉር ፋሽነህን መቀየርህ እጅግ መልካም ነዉ ይህን እንደብድ የተንጨባረረን የአገራችንን ወንድ መልክ ውበት ሁሉ እንዲመለስለት መሪ ትሆናለህ፣ ደግሞም ከቅማል እንዲድኑ ጭምር ሌላዉ ጎጃም አዘነ የሚባል አለባበስ ምንድ ነዉ ?? ብዬ ወንዱ ሁሉ በሹራብ ክር በተሰራ ነጠላ የተጠቀለሉት ፣ በማለት ለሚለው ጥያቄዬ መልሱ የገጠሩ ፋሽን ነው ስሙም ጎጃም አዘነ ነዉ ፣አሉኝ ወይ ፋሽን ወንድ ልጅ ለስራም ሆነ ቅልጥፍጥ ያለ አለባበስ ይለብሳል እንጅ ይህን ነጠላ ሳትለብሱ አትውጡ የተባለ ይመስል በፀሐይም ተጀቡነው የሀዘን ማርት አስገብተው ጎጃም ሆነ አካባቢ በፋኖ ምክንያት እያዘኑ እየሞቱ ለቅሶ ሀዘን ሆኖአል ሰው የአፍን ፍሬ ይበላል ቅዱሶ ቃሉ፣፣፣ አሁን ደግሞ የፋኖ ፋሽን ትልቅ መስቀል ማንጠልጠል ሆኖአል ሰው እየጨፈጨፋ ፣ጌታ ለሰው ልጅ በመስቀል ላይ ከዘላለም የሲኦል ሞት ለማዳን ሕይወቱን የሰጠበት ፣ ሰይጣን ድል የተደረገበት የምህረትና የፍቅር ፣ ምልክት እንጂ የገዳይ ምልክት አይደለም የሃይማኖት መምህራን ማስተማር ነበረባቸው ዮሐ፡፡፣፣3;16,.በእርሱ የሚያምን ሁሉ እንደሚድን ምህረቱንና የፍቅሩን ጥግ ሕይወቱን በመስቀል ሞት ገልጦልና። ስዚህ ሁሉን በአግባብ እናድርግ፣ ሌላው ደሱ አዎ በአገራችን የሚያሳዝኑ ነገሮች ይሰማሉ ፣ ይታያሉ እራሳችን ሰዎች በምናመጣው ጣጣ፣ ቅን ካለ መልካም አመለካከት ካለ ፣ ይኸው በአገራችን በእርሻው፣ በእንዱስትሪው ፣ ወዘተ፣ ዋዉ !!!!፣የሚያሰኝ ትልቅ የልማት ሩጫ እየተደረገ ነው በየቀኑ አገራችን እያደገች ነው ። ደስ ይበለን እግዚአብሔርን እናመስግን በቅርብ ዓመት ከፍታችን ላይ እንደርሳለን ፣ ትንሽ ትልቁ ፂሙን አሳድጎ ሀዘንተኛ መስሎአል ፣ ደሱ እባክህ እንደ ጠጉርህ ፂምህንም ተላጭተህ ምሳሌ ሁን። አበበ ቶላም አፍሮው ቅጥ ያጣ ነው፣ እባካችሁ እስኪ ፂማቸውን የሚላጩትን ፣ ፀጉራቸውን የሚቆረጡትን ተመልከቱ ጥንቃቄ ከራስ እንደሚጀምር እያሳዩን ነው።በሱስ የነሆለሉ ፣ሰውነታቸውየተዳከመ ፣ ድብት ስለያዛቸው እብድ መስለው ይወጣሉ ስለአለባበሳቸው ሆነ ፀጉራቸው ፣ፂማቸው ደንታ የላቸውም የገሬ ወንዶች ከዚህ ስንፍና ፣ እብድ ፣ ሀዘንተኝነት ፋሽን ውጡ ፣ጎጃምም በዛ ሹራብ አትጠምለልን በቅጡ ልበስ አዘነ የሚለውን ተወውና ለስራ እንደቀድሞው ትጋ፣ ሰላምን ተከተል ፣ በጎበጎውን አስብ ፣ እንደ መስከረም አደይ አበባ የገሬ ደስታ ፍንድቅድ ብሎ እንዳይ ሞኞቴና ፀሎቴ ነው። በእርግጥም ፣ ያ ፣ ቀን ቅርብ ነው። እንመለስ ፣፣፣፣
ትልቅነት ይሄ ነው የቱርክ መሪ ይክበር
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ትልቅ ያድርገው ትልሰው በእወነት ስልጣኑን ፈጣሪ ይጠብቅለት
ይህ ፅንፈኛ ቡድን በደጋ ዳሞት የፈፀመውን የጭካኔ ተግባር በመላ ሀገሪቱ እስኪያዳርስ ነው በሽብርተኝነት የማይፈረጀው ??
ቀይ ባህር ድንበራችን ነው
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የሶማሊያ መሪ የግዛት አንድነት እያለ ሲያወራ ቆይቶ በስልጣኑ ሲመጣ ውሰዱት ጊዜ መግዣ ይመስለኛል ምክንያቱም ኤርትራና ግብጽን የመካድ ልብ ያለው አይመስኝም ቢሆንም ለጊዜው የተፋውን ልሷል
In any game of brinkmanship,it is possible that one side may collapse suddenly
እውነት ነው አብብ
Ye Ethiopia police serawitachin keleb enamsegnalen bertulen.🇪🇹💚💛💓keye barerachin yehelwenachin gudaye Abichu anete le Ethiopia ke amelak yetseten leyu setota nehe abichu, abichu anetnen yemglestebet kale yatergal. 🇪🇹💚💛💓🌹🌹🌹🌹🌹🌹 Desu jegnaw ye Ethiopia kurat beretalen nurelen 🙏💚💛💓
❤❤❤❤
Is there elevator in it ?
ዚሪዚሩ ከአራት ወር በሆላ ያልቃል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
ለቁን ለመናገር ሞክር ካልገባን ጊዜ ወስደህ አጣራ እንጂ ሁለቱ ስምምነት በአንድ ወቅት አብረው መፈፀም እና መቆየት አይችሉም ( in reality the two agreements can not exist at same time coherently one overule the other one) ማስመሰል ይቅርና ጭፍን ካድሬነትህ ተወውና ጊዜ ወስደህ እውነተውን ለሬስህ እና ለአድማጮችህ ብታደር ምክሬ ነው። በዚህ አጋጣሚ ተከታታይህ ነኝ ለመጀመርያ ጊዜ ነው አስተያየቴን የሰጠሁህ
There is season for everything. The sea access Ethiopia lost during the TPLF regime is going to be back to its owner during the PP of his excellency PM Abiy.
ኧረ ፉገራ አቁሙ። ቀድሞውኑ ማን ነው ወደብ የመጠቀም መብት ከለከለን? ጀቡቲ ኬንያ ወይስ ሶማልያ ? እንደው እንደ ደረቅ የፊናንስ ፖሊስ ሁሉንም የኔ ነው ካላልን በስተቀር
Obsessed with Eritrea
Do you have problem with that?
አልቋል አልቀረም
በኤርትራ ጉዳይ ብትለፈልፉ ብትንጫጩ Game is Over. ጨወታው በ1991 ኣክትመዋል። ኤርትራ ምድሩም ሰማዩም ባሕሩም የኤርትራ ነውውውውውው።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
TEBTAB DENKORO YEBAHER BER SIMER YENORAL GEN ATAGEGNUTEM HELM MALEM YECHALAL MEJEMERIA AFEHEN ATERA
Hode siyaweq doro mata🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ሟርተኞች አሁንስ ምን ቢውጣችሁ ትወድዳላችሁ? ቀጣሪያችሁ ግብፅ እና የግብፁ የትሮይ ፈረሱ ሕግደፍ አፈር በሉላችሁ:: የእናንተ ባንዳነት በዓይነቱ 29:58 ሬከርድን ሰብሯል::
ደሱ፤ ዶ/ር፡ አብይ፡ ፈጣሪን፡ ሳይጠይቅ፤ ሂድ፡ ውጣ፡ ሳይለው፡ አይጀምርም! ስጋውያን፡ ግን፡ አይረዱትም!!!
አማራ ድል ያደርጋል አይቀሬ ነዉ
ማርሽ ቀያሪ
Defarna chis mewcha ayatamna bekeftegna diplomasiawi ewketna tiben meriwochachin bekininet wede techemari kefta adrsewinal enamesegnalen
"My Views On News" channel "Huge Embarrassment for the Ethiopian Prime Minister Abiy" sil stifwal. Teketatelut. Desu wishetam new.
ደሱ የኤርትራ የ ሻህቢያ ደጋፊዎች ከፍተኛ ትሮውማ ድብር ት ውስጥ ገብተዋል።።።
እባክህ ዝም በላቸው አያሳዝኑህም😅😅😅😅
😂😂የሸርሙጣልጂ
@@LESHETADANGNEወዲ ሸርሙጣ ማለት ለእናንተ ምንም ሜለት አይደለም! ከመይ ሀደርኪ/ ሀደርካ እንደማለት ነው! የቅርብ ቤተብቻችሁን በዚህ ስድብ ለመግለፅ ከእግዜይብሔር የተፈቀደላችሁ ነው የምመስለው! እናትና አባታችሁን በዚህ ስድብ ስታዋርዱ አይቻለሁ!
@@LESHETADANGNERIP Eritrea 🇪🇷
@Canert-j8t ወዲ ሀፎም ዪኒቨርስቲ አለው እንዴ? አንድ የነበራችሁ ሀይለስላሴ የከፈቱትን የዘጋው መስሎኝ? አደይ አብይቶና ኮንቴነር እስር ቤት ዪኒቨርሰቲያችሁን ከሆነ; አነ አስቴር ባሉዋ ሽሪፉ ተመርቀው ሳይወጡበት ከቀረ እኛ ምን ብለን ነው ጆይን የምናረገው? ሱማሌ ላንድ ውስጥ 2015 የእኛን አይነት ስምምነት ፈርማ U.A.E. ገብታለች እኳ? እኛ መሬት እንውስድ አላልንም ! ይህንን እናንተና አለቆቻችሁ ግብፆች ናቸው የምታስወሩት!
@Canert-j8t : በቃ ! እውነተኛው ነገር ሲነገርህ መሽሽ ነው? እኔ አስመራ የኖርኩ ስው ነኝ አባቱ! ደደብ መሪ ነው ያላችሁ! ከተንኮልና ከክፉነት ሌላ ጭንቅላቱ የተደፈነ! የምትጠሉዋት ኢትዮጵያ ሳይቀር መስደዳችሁ ይቀጥላል:: በእኔ እምነት ኤርትራውያን እንዲያልፍላቸው አይፈልግም! Good luck in your nonsense political beliefs and dream of disintegrated Ethiopia!
please don’t spread misinformation here - Somali position is clear like daylight. Somali national security and sovereignty will not be compromised by any entity. Moreover, any business, political dealings will be based on Somali national interest including sea outlet. So far Somali have demanded the blatant violation of Somali territory and sovereignty should be respected . So far Abiy agreed to reverse the MoU and have to make it clear to his subject before any resumption.
🤡🤡🤡🤡🤡🤡🤡 KEDADA
You know the truth but you tray to deny the truth , 😢
አይ ይህ ጊሽጣ ሙዱ አለቀብህ
ፋንድያ ➕ ፋንድያ 🟰 ደሱ 🫏 ዉሸታም ፈጣሪ የሰጠህ የባሕር በር የት አለ ? ፈጣሪ ይድፋህ . ባድመ ለኛ ተሰጠ የምትዙሉ ደናቁርት አሁንም ዝለል አንተ ከሰዉ በታች ከእንስሳ በላይ .
ደደብ.እራስሽ
ምስኪን ኤርትራውያን ወንድሞቻቹ አምባገነን የአዲሃሎ ሽማግሌ አስሮ እያሰቃያቸው ነው ትንሽ ሳምንታት ይቀረዋል እንደወጣ ይቀራል
@@selamselam8094 የአዲሃሎ አምባገነን ሻንጣውን ሸክፎ ሊወጣ እየተዘጋጀ ነው ትሰማለክ ሰበር ዜና በትግርኛ ይሄ ቋቋቲያም ሽማግሌ ሶሪያ ዛሬ ነገ ኤርትራ
@ እንደ ኢሳይያስ ሽሜው ታድያ ሲንጋፖር ብሎ ህዝቦቹን ወዲ ዓካር የሻገተ ማሽላ እና ጋባ ዓካት ያብላ አይ ትንሽዋ ሶሪያኤሪቲሪያ
Disrapter...,አንቃናቂው፥ አናዋጩ
ደሴ ሚድያህን እያበላሽህ ነው። የ ማስታወቂያው ጋጋታ በዛ ጠነዛ