Alisye Betam gobezi nesh ine senef negni irasn lemekebakeb gin ye gomen wiha le 1 wer yalishiwi iyetetahu new wer lihonewi newi tinshi debizez Bilal Inameseginalen 🌹🙏
My beautiful Elsiye, good to see you. You look beautiful, as usual💕. I love the treatment - so great for hyperpigmentation. Very helpful. You’re glowing. Thank you for sharing.💕👌👍Shared ✅
ኤልስዬ ውዴ ንፍቅ ብለሽኝ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። ዛሬ ደግሞ የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ለየት ያሉ ናቸው። ተፈጥሮአዊና ከኬሚካል ነጻ የሆነ ውህድ ሰርተሽና ፊት ለፊት ተጠቅመሽ ስለምታሳይን እናመሰግናለን ። ፊትሽ ጽድት ብሏል። ስላጋራሽን እናመሰግናለን😍🙏
ተናፋቂዋ የኔዋ ኢትዮ በጣም አመሰግናለሁ
@Hussa Me እሺ
Shebarwi qeyu new necuu?
Alisye Betam gobezi nesh ine senef negni irasn lemekebakeb gin ye gomen wiha le 1 wer yalishiwi iyetetahu new wer lihonewi newi tinshi debizez Bilal Inameseginalen 🌹🙏
ሰላም ኤልስየ እንኳን ደህና መጣሽ በእውነት ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልሽ በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን ከምርጥ ምክር ጋር እናመሰግናለን ላይክ ሸር👌👌👌🙏🙏
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
ኤልስዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሽን አሪፍ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጀ
ለምሳሌ ድንች ቡና እንቁላል ብንጠቀም ከሳምንት ሁለቴነዉ ማንኛዉም ትሪት መንት
ኤልሲ ለማዲያት ጥቅልል ጎመን ውሀውን ስንጠጣ ከምግብ በፊት ወይም በባዶ ሆድ የትኛው ነው ለውጥ ያለው
ኤልሱዬ የሸንብራው ድቄት ወይም ሸንብራው ነጭ ቢሆን ይቻላል?
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ዉህዶችሽ በጣም ይመቻሉ
ለዉጥ እሚያሣየዉ በአጭር ጊዜነዉ 👍👍👍👍👌👌🙏🙏🙏💕💕💕😘
አመለ ሰናይ እናመሰግናለን ኤልሲ❤
የኔ ደግ ተባረኪ
በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ ከጄኔቨ❤
አመሰግናለሁ
በጣም,አመስግናለሁ,ውጤቱ,አሪፍ,ነው,ተባረኪ
እስካሁን ሳላውቅሽ ይቆጨኛል ኤልሲ አመሰግናለሁ
የኔ ደግ
ኤልሱዬ የሸንብራው ድቄት ነጭ መሆን ይችላል?
ኤልሲ በጣም ጥሩ ነው ለማድያትም የሰራሽው ስራሽ ግን የትኛውን እንቀባ የተለይየ ነው ያሳየሽን እያቀያየርንን እናድርገው ወይንስ አንዱን መርጠን ነው እስቲ ግለጭልኝ አመሰግናለሁ
የኔ ቆንጆ የተስማማችሁን እንድትመርጡ ነው አንዳንድ ሰው እርድ አይችልም የተለያየ አይነት ቆዳ ስላለ ነው እሺ አመሰግናለሁ
Amsgnlu yenee ligi
እኔም አመሰግናለሁ
እውነት ደስ የምትይ ነሺ የኔ እህት ትህትናሺ ደስ ይላል
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
በጣም ደግ እና የዋህ ሰው ትመስያለሽ።
በጣም አመሰግናለሁ
ተባረኪልን በናትሽ ማዲያት አስቸግሮናል
ኤልስዬ ስላየሁሽ ደሽ ብሎኛል፤ ዛሬ ደግሞ በጣም አሪፍ ነገር ነዉ ይዘሽ የመሽዉ ተፈጥሯዊ በሆኑ ግብአቶች በመጠቀም ማዲያትን ማጥፋት ወይም መቀነስ ከተቻለ በጣም አሪፍ ነዉ ኬሚካል ነገር ስለሌለዉ ቆደን አይጎዳም፤ ስላጋራሽን አመሰግናለሁ፤ ደግሞ ተጣጥበሽ ብቅ ስትይ እንዴት አምሮብሻል ጸጉርሽ ደግሞ በጣም አድጓል፡፡
የምወድሽ በጣም አመሰግናለሁ
በጣም ጠቃሚ የሆነ ውህድ ኤልሲ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን🙏🏽👍
በጣም አመሰግናለሁ
ለማዘጋጀ ት አልቻልኩም ስለዚክ ምንይሻለኛል
እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሱዬዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የምወድሺ እስቲ እሞክረዋለሁ እኔማ ፌቴ ተበላሸ በማዲያት ጉንጬ እናመሰግናለን የኔ ውድ ዋውውውውውውው 😘😘😍😍😍😍😍
አይዞሽ ይጠፋል አመሰግናለሁ
ኤልሱ ሸንብራው ነጭ ሸንብራ ቢሆን ችግር አለው?
❤ኤልሱዬ የሸንብራው ድቄት ወይም ሸንብራው ነጭ ቢሆን ይቻላል?
አዎ
በጣም ቆንጆ ውሁድ ነው በሁለት ቀን ለውጥ አየሁ በርቺ እህታችን አመሰግናለሁ 🙏🏽
አመሰግናለሁ
የምስሪያቸው የፊትማስክ በጣም አሪፍነው❤❤❤
አመሰግናለሁ
ሰላምሽን ያብዛልኝ ኤልሲዬ ዋውውውው በጣም ቆንጆ ከኬሚካል ነፃ የሆነ እንዲሁም ሽንብራ ቆንጆ ነው ኧረ ለኔም መላ በይኝ ኤልሲዬ ፊቴ በማድያት ተበላሼ ብዙ የቤት ውስጥ ውህድ ሞክሬ ነበር ግን ለውጥ የለም በቃ 😢😢
ይሔንን በትእግስት ሞክሪው ይጠፋል አዎ ማዲያት መልክ ያጠፋል ያናድዳል አመሰግናለሁ
እኔም
Selam Eseye Selayeswsh Dis belyal.yzare dagmo betam asamershal yemokeral.gin ldarqi fit yoonal
ለሁሉም አይነት ቆዳ ይሆናል በጣም አመሰግናለሁ
ኤልሲ እርዱ ለምግብ የምንጠቀመው ነው? ወይስ ሌላ አይነት አለ ወይ እባክሽ
ኤልስዬ የኔ መልካም ሁሌም ጠቃሚ ትምህርቶሽ ይናፍቃሉ አመሰግናለሁ
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
ኤልስየ የኔ ማር ሀሉ የምታቀርቡያቸዉ ጠቃሚ ነዉ በጣም በጣም ነዉ የማመሠግንሽ❤❤
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
ሰላም ኤልስየ እንኳን ደህና መጣሽልን የሄ ውድ የምታሳይን ነገር በጣም ነው የሚጠቅመን ምክንያቱም የተፈጥሮና ተፈጥሮ ብቻ ነው እናመሰግናለን።❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ ኤልሲ በርቺ👍😍
እሺ በጣም አመሰግናለሁ
ሽምብራ ነጩ ይሆናል ??ኤልሲዬ የሃበሻውን ማግኘት አልችልም
እሮጎ የማንኛውም ወተት ማርጋት ይቻላል ወይስ የታሸገ ብቻነው?
ማርጋት ከተቻለ ተገኝቶ ነው
ዋው የእውነት የመልካምነት ጥግ ተባረኪ
አሜን የኔ ደግ ተባረኪ
❤❤❤❤ተባረኪልኝ የኔውዴ
አሜን
ኤልሰዮ ሸንቡራ ሲባል ሸምቻለው ግን ሞክሬው አላውቅም ነበር አሁን ሞክረዋለው እናመሰግናለን
በጣም ቆንጆ ነዉ
ሠላም ለአንች ይሁን የኔ ዉድ የኔ ፫ልካም ዋዉ በርችልኝ ላይክ ሠብ👍👍👍
በጣም አመሰግናለሁ
የኔ ውድ ኤልሲየ የኔም ግማሽ ፌት የጠቆረ ነው ማዲያት. አለኝ እስኪ ይሔን እንቺ የሰራሽውን እሞክረዋለሁ
.ኤልስዬ ሰላም ነሽ እንደተለመደው ለፊታችን በጣም ጠቃሚና ከኬሚካል ነፃ የሆነ ውህድ ስላሳየሽን በጣም እናመሰግናለን።🙏🙏👍👍👌
የናፈቅሽኝ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ
My beautiful Elsiye, good to see you. You look beautiful, as usual💕. I love the treatment - so great for hyperpigmentation. Very helpful. You’re glowing. Thank you for sharing.💕👌👍Shared ✅
My sweet sister i really missed you, thank you so so much.
@@elsabeautynt I missed you, too, Elsiyee. 💕💕
ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ ያሣየሽን በጣም ቆንጆ ነው በእርጎው ፋነታ ምን እናድርግበት🙏🙏🙏🙏🙏
Thank you ለፆሙ ከሆነ የአልመንድ እርጎ
@@elsabeautynt አመሠግናለሁ ኤልሲ
የቴሌግራምሊክሽን አስቀምጭልን
እሺ
Thanks for sharing Elsiye 💕 degmo emer bleshal😘👌
በጣም አመሰግናለሁ I missed you all
ሰላም ላንች ይሁን ማማዬ እኳን ደና መጣሽ እህት አለሜ ምርጥ ነገር ስላስተላለፍሽልን ከልበሸ እናመሰግን አለን ክበሪልኝ ላይክ ሸር❤❤😍😍😍
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
❤
እውቀቱን ይጨምርልሽ ❤❤❤❤❤
አሜን ተባረኪ
ኤልስዬ እህቴ ምርጥ በቀላሉ የምናገኘውን ተፈጥሮአዊ ውህድ ሰርተሽ ና ተጠቅመሽ ለውጡንም አብረን እንድናይ ስላደረግሽ እናመሰግናለን ። ላይክና ሼር አድርገናል💖🙏
በጣም አመሰግናለሁ
ameseginalehu elsi fetari yakbrish
Amen, betam ameseginalehu
ኤልሲዬ አንቺኮ ትለያለሽ ደግሞም ትችያለሽ ለብዝዎች መፍትሄ ሚሆን ቪዲዮ ነው የሰራሽልን በጣም እናመሰግናለን
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
Alseya wdddddddd enaregsalen❤️❤️❤️❤️😘
enem
ኢልስየ ኢትዮጵያ በጣም ተስማምቶሻል ❤❤❤
ልቅር? ኪኪኪ አመሰግናለሁ
Ehenen letakam ayene lay darkcircle ala ena dagmo eyatashabashababgne naw men lareg plz edemiye 24 naw
gena be24 ayzosh yemiserachewin teketatilesh asitekakiyew yanchi kelal new lehulum tiyake video ale eyew
2:39
Thank you
Enamesaginalen❤
ሰላም የኔዉድ እህት በፈጣሪ ፊቴ በጣም ተበላሸብኝ እና እቤትሽ ስገባ ጥቅል ጎማን መጠጣት አሪፍ ነዉ ብለሻል ልሞክረዉ ነበር ግን ያልገባኝ ነገር ክሬም አለዉ ወይስ ዉሀዉን ብቻ መጠጣት ነዉ ንገሪኝ በፈጣሪ🙏🙏🙏
የሚቀባ ለብቻ አለ
@@elsabeautynt በጣም ይቅርታ ምንድን ነዉ
ኤልስየ ምን አይነት ሳቡና ትጠቀምያለሽ ለፊትሽ
የ coco በባለፈው ቪዲዮ አሳይቸዋለሁ ድጋሚ በሚቀጥለው አሳይሻለሁ እሺ አመሰግናለሁ
Elsiye 🎉
hi
ተባረኪ ውቢት
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
ሰላምሽ ይብዛልኝ ኢሊሲየ አኳን ደናመጣሽልኝ ተናፍቀሻል የልልልት
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
Elsiye Betam gobaznesh Andi tiyake alegn genbare liy tukur negerwatebign enda madat,
Lawazam fiti midinewu yemasfaligawu wwdddee
serichalehu channale gebe
❤❤❤❤
15 ቀናት እርድ እንዳልሽኝ ጠጥቼ 1 ኪሎ ብቻ ነው የቀነስኩት እንዴት ትረጂኛለሽ
ልክ ነው ቀስ እያለ ይጀምራል ቀጥይ የተከለከሉ ምግቦች ግን አደራ እንድታቆሚ እሺ በርቺ ትችያለሽ እኔንም አስደስቺኝ
Enkan dena metash alsaya tetakamkur fita fikt ala gin enda bugur tinanish negar awatabgn mara min larglat
ኤልሲ አንዴት ነሸ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል እናመሰግናለን
አለሁ ናዙ አትለቅም በጣም አመሰግናለሁ
ሰላም ሰላም እህቴ እናመሰግናለን በጣም አሪፍ የፊት ማስክ ነው ያቀረብሽልን😍
በጣም አመሰግናለሁ
ኤልስዬ የኔ መልካም
በጣም አመሰግናለሁ
ኤልስዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል እባክሽን ለማዲያት የሰራሽው የጥቅል ጎመን የማቀባውን አሳዪኝ አዲስ ደንበኛሽ ነኝ እባክሽ
Alilsiye gene konjo thank you for sharing as
betam ameseginalehu
Elsye benatishi xebasa miya xefa kale sriligni wey miyademeziz
yemin tebasa new?
@@elsabeautynt wediqe new ginibare lay milikit hunu qere elsye
Enamesegenalen ehetachin 🙏
Enem betam ameseginalehu
Wawaw mert new yasayshen btam enamesegenalen Elesya wda
በጣም አመሰግናለሁ
tebarekilege
AMEN tebareki
ሰላምሽ ይብዛልሽ
አሜን የኔ ደግ
ሽምብራው እስገለባ ነው የሚፈጨው
tebarki
Tinayee የኔዋ አሜን በጣም አመሰግናለሁ
Selameshe yebeza bella mia 💞🥰
Grasie cara sei molto gentile
ማር ከሌለን በምን እንተካው?
ያለ ማር የተሰራ ሌላ አለ እሺ አመሰግናለሁ
ፊት ላይ ጥቋቁር ጠባሰም ስሪልን አመሰግናለሁ
እሺ
ወይ ማማርርርር
Thank you sjs
alse betam ena mesgenlen
Thank you
ኤልሲየ የኔ ቆንጆ እንደሁልጊዜውም ለቆዳችን የሚጠቅመንን ኬሚካል የሌለውን ውህድ ይዘሽልን መጣሽ የዛሬው ደሞ በጣም ነው ያሳመረሽ እኔም እሞክረዋለሁ አመሰግንሻለሁ 👌👌ሼር
የምወድሽ ቆንጆዋ በጣም አመሰግናለሁ
ኤልሲ 👏
wei thank you
Bugur yatefal ehte koyutobignal eski negerign
ቡጉሩ የተወው ምልክት ሳይቀር ያጠፋዋል
Lemi betatesi segur meftaw mendi mw
Temhrt wesdshle weys lmde new?
awo
Watching
Thank you dear
የኔ ውድ እኔም ተቸግሪልሸ ነው ውህዱ ተመችቶኛል ግን ማር ባይኖርውሰ መጠቀም አይቻልም
በጣም በጣም እናመሠግናለን እሞክራለው ግን ኤልስዬ ነጩ ሽንብራ አይሆንም ወይ
ይሆናል ግን ለበለጠ ውጤት ይሔኛው ይመረጣል በጣም አመሰግናለሁ
Allah Tena yestesh deg sew nesh
AMEN ehite betam ameseginalehu
ከገኔ ቤት ነው የመጣሁ እና የኔም ፊት እንዲህ ነው ምክሪ እነግርሻለሁ
እንኳን ደህና መጣሽ እሺ እህቴ ጠብቃለሁ
ሰላም ኤልሢ ፊቴ ተበላሸ ቡግርና ቀዳዳ እየሆነ አስቸገረኝ እባክሽ መላ በይኝ
ሰርቻለሁ ቪዲዮ አለ
ሠላምሌልሲየ እንኮንዴህናመጣሺ
አሜን አመሰግናለሁ
Afe akababi ena genbarelam layem masemar yawata naw samonun
kidame live video yeserahutin eyew melisu kuch biloal
@Elsasey telegram lay selam beyina teyikegn link likilishalehu
Well ኤልስዬ እንደት ነሽ
ነኢምዬ የምወድሽ ኢትዮ ነኝ እስካሁን አመሰግናለሁ
@@elsabeautynt ኦ ኤልሲዬ የተመለሽ መስሎኝ ነበር አገር ቤት አምሮብሻል ባንዲፊቱ ከኢድ እስከኢድንም አሳልፌ ልመለስ ብለሽ ነው ?
@@itsmydam5935 አዎ የኔ ቆንጆ ኢድን በሀገሬ ላይቭ ከቦታው እሺ
አፍንጫላይስ
Egzabere yemsgan salmesh yebzalesh ehite enkane danh matshe enmasgnalen sher selrkeshlen barchlegn wudye
እሺ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
Beautiful 😍
Thank you so much.
ሽንብራ ከሌለን በምን ተክተን እንጠቀመው
ሌላ የሰራሁትን ተጠቀሚ ማለት ነው ለዚህ ሽምብራ አስፈላጊ ነው በጣም አመሰግናለሁ
እረ የኔም ፊት ተበላሽቷል በማድያት ያልተቀባውት ነገር የለም ቆዳዬ ሳሳ እንጂ ለውጡ ብዙም የለም ሽንብራውም አለኝ ከኢትዮጵያ አምጥቼ አንድ ሁለቴ ተቀብቼ ተውኩት ዛሬ እሞክረዋለሁ ተባረኪ
አይዞሽ በትእግስት ተጠቀሚው ይሔ የተፈጥሮ ውህድ ጊዜ ይወስዳል በተለይ ንፁህ ፊት ለምደሽ ከጊዜ በሁዋላ ሲቀየር በጣም ያበሳጫል እሱ ራሱ ጥሩ አይደለም ውሃ ብዙ ጠጪ ሪላክስ አርጊ ያ ቆንጆ ቆዳሽ ይመለሳል እሺ
@@elsabeautynt አመሰግናለሁ በጣም❤
❤❤❤😂
ምነው ግን አንቺ ሰንቱን ተቀብተን ነው የሚለቀው በየቀኑ አዲሰ ነገር ታመጫለሺ አንቺ ማዳት የለብሽም ላይክ ፈልገሽ ነው
እንደ ሀሳብሽ ይሁንልሽ negative thinker