በተለይ በፀሐይ ከአይናችሁ ስር ለተጨማደደ ለጠቆረ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • #elsabeautynt #ethiopianskin #ethiopianbeauty
    #donkeytube #wrinklefree #sunscreen
    #potato
    #honey
    #milkpowder
    #gelatine

Комментарии • 204

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt  3 месяца назад +21

    ሰብስክራይብ እያረጋችሁም እያስደረጋችሁም እሺ ትንሽ ነው የቀረኝ🎉🎉🎉

    • @merry-2121
      @merry-2121 3 месяца назад +1

      እንኳን ደና መጣሽ ኤልሲ❤❤❤

    • @ewnet4866
      @ewnet4866 3 месяца назад +1

      Yes Like & Share 👍🏽 👍🏽 👍🏽 👍🏽

    • @munaahmed3868
      @munaahmed3868 3 месяца назад +1

      ሰላም ኤልሲ እናመሰግናለን ❤

    • @saratadesse6657
      @saratadesse6657 3 месяца назад +1

      Good morning beautiful, sweet, smart,gorgeous and honest Elsiye my sister how are you doing?
      We appreciate for all everything's you teach us,Thankyou

    • @الكنجالكنج-ت1ل
      @الكنجالكنج-ت1ل 3 месяца назад +1

      ስወድሺ መልሺልኝ የቡግር ጠባጣ አለብኝ ፊቴ ቡስቅል ብላል ብዙ ነገር ታሳይን አለሸ ግን የቱን ውህድ ልጠቀም የምታዛይንን ሁሉ ማገኝት አልችልም

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 3 месяца назад +10

    አቺን የመሰለች ምርጥዪ ዶክተር እግዚአብሔር በነጻ ሰጠን ሄልሲ አቺን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ በጣም ለውጥ ያመጣውት ልንገርሽ ቦርጭ የፊቴ ማድያ ❤ሄልሲ ምን ልበልሽ በቃ ❤100ሺ አይደለም በአንዴ 200ሺ❤ነው ምመኝልሽ የኛ ውድ እህታችን ስልክሽን አላውቀውም ደውዪ ባመሰገንኩሽ እግዚአብሔር በጤና በበረከት ጨምሮ ያኑርሽ ዘመንሽ ሁሉ የደስታ ሁሌ የምትስቂ ትትናሽ እርጋታሽ አይለይሽ ጸሎቴ ነው❤ተባረኪ::

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ደግ

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 3 месяца назад

      @@elsabeautyntኤልሳ ለፅጉር ፈሳሽ ቅባት የተሻለ ምንድን ነው እስኪ ንገሪኝ

    • @enatemama1916
      @enatemama1916 3 месяца назад +1

      እንደው እንደዛሬ በኮሜንት ተደስቼ አላቅም. የ መቶ ሺው ነገር ግን በጣም ሁሌም ይገርመኛል pls estiii yehone negere enarge pls.Elsiyeee min lebelish እንደው ስም አጣውልሽ ብዬሻለሁ የደግ መጨረሻ. አንቺ ልክት ምጥን ያልሽ ኢትዮጵያዊ ነሽ. ውድድድድድድ ነው የማረግሽ.

  • @VeinTadie
    @VeinTadie 3 месяца назад +2

    ኤልሲዬ እህቴ የኔ ደግ ሁሌም መልካምነትሽ አይወሰድብሽ የተባረክሽ ነሽ እግዚአብሔር በነገርሽ ሁሉ ካንቺ ጋር ይሁን ተከናወኚ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ደግ ተባረኪ

  • @fatumamohammed-ds7rj
    @fatumamohammed-ds7rj 3 месяца назад +2

    ማሻአላህ በጣም ነው የምታምሪው ኤልስዬ

  • @yassminnajumma1065
    @yassminnajumma1065 3 месяца назад +3

    አህለን ወሳህለን እህትየ በርቺልን ርጋታሽ የምትለቂያቸው ነገሮች ሁሉንም ነገሮችሽን አድናቂሽ ነኝ በ ር ቺ ል ን አመሰግናለሁ❤🎉❤🎉❤🎉

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @serkalemtadesse9851
    @serkalemtadesse9851 2 месяца назад

    ላይኳን ጠቅ ጠቅ አርጌለው

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 месяца назад

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ኤልስዬ ይሄ ለኔ በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው አመሰግናለሁ ታጥበሽ ስትመጪ ፋ ብለሽ መጣሽ አሁን እሰራዋለሁ ።❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      አመሰግናለሁ ነፂዬ

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልንአሜን፫ እሺ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 3 месяца назад

    ዋይኔ እህቴ እንዳሁም አይሰለቺሽ የኔ ቆንጆ 🙏🥰ተባረክ እግዚአብሔር ይባክሽ 🙏🥰

  • @user-js3ds7ji7h
    @user-js3ds7ji7h 3 месяца назад +1

    Tebereki ene anechi bemetaseyew tetekemalehu geta yebezelesh

  • @KibebeNegash-fe2zt
    @KibebeNegash-fe2zt 3 месяца назад +1

    Elisiye thank you for your unconditional effort to help us.❤️🙏

  • @alonaduro
    @alonaduro 3 месяца назад

    Pretty❤ nice sharing

  • @MaziEske
    @MaziEske 3 месяца назад

    ዋው ኤልሰዬ እግዚአብሔር ዘመንሸን ይባርክልሸ የኛ ደግ ተባረኪ❤❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      አሜን የኔ ደግ እህት

  • @zmzmtube4789
    @zmzmtube4789 3 месяца назад

    ኤልሲዬ እንኳን ደና መጣሽ ስራዎችሽ ሁሉ በጣም ቆንጆ ነቸው ❤ እኔ በጣም ፊቴ የተጎዳ ነው ማለቴ ምግብ ማብሰል ነው ስራዬ እና እሱጋ የሚሄድ ነገር ከላሽ ፌቴ በጎን እና በጎን ማዳት ጀመረኝ😢

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад +1

      ቻናሌ ጊቢ በደንብ አለ

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 3 месяца назад

    ብትክክል እውነትሽን ነውኪሚካል ከመጠቀን ይህን ብንጠቅም ጥሩ ነው እኔ ትልቅ ለውጥ አግኝቸ አለው

  • @gpbl5074
    @gpbl5074 3 месяца назад

    እንምስግንልን በጣም አርፍ ትርምርት ነው እኔ እምልሽ ንዶ ውትት ይኦንል አመሰግናለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      ይሆናል አመሰግናለሁ

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 3 месяца назад

    Elsyeeee selame thanks sharing everything more bless you

  • @maryamawit406
    @maryamawit406 3 месяца назад

    ኤልሲ ፀባየ ሰናይ ስወድልሸ ትህትናሸን ተባረኪ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 3 месяца назад +1

    ኤልስዬ ተባረኪ እናመሰግናለን ❤❤

  • @rasihdlcx6wd
    @rasihdlcx6wd 3 месяца назад

    ሰላም እንኳን መጣሽ ኢሌስየ ለምታረ ጊልን መልካም ነገር ሁሉ እናመሰግናለን እማ እኔ መልከም ከበሪልኝ እወድሻለሁ

  • @ewnet4866
    @ewnet4866 3 месяца назад +3

    Like & Share ❤

  • @dinenaldesta
    @dinenaldesta 3 месяца назад

    ኤልሲ መልካም ሰው ተባረኪ!❤❤❤

  • @user-dt7yt6ie3e
    @user-dt7yt6ie3e 3 месяца назад +1

    Wow Yene Konjo Tebareku

  • @NatiGazemo
    @NatiGazemo 3 месяца назад +1

    ኤልሳዬ ሰላም ላንቺ ይሁን ጀግኒት እህታችን ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ
    ጥራት ያውለውን ውቤትንና ቅርፅ ፈላግዎች ኑና ኤልሳን ዲሄር ጌፅ ብቻ ይጎብኙት መልሱን እዚያው ያገኙታል ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      የኔ አበረታች አመሰግናለሁ

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 3 месяца назад

    ኤልሲ ሰላምሽ ይብዛ ተባረኪ

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 3 месяца назад

    ኤልሳዬ አሁን እያዘጋጀሁት ነዉ ለመጠቀም። ❤ ተባረኪልኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад +1

      አሜን የኔ ደግ ተባረኪ

  • @zigeredagebre5652
    @zigeredagebre5652 3 месяца назад

    May sister you so beautiful❤️🇪🇷

  • @MisrakDemisie
    @MisrakDemisie 3 месяца назад

    Egziabher ybarekesh edmena Tena ysetesh

  • @yewbmamo9695
    @yewbmamo9695 3 месяца назад

    እናመሰግናለን ኤልሲ ብርክ በይ

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 3 месяца назад

    ኤልሲዬ የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሸ ❤❤❤ አሰይ የኔ ውድ ❤❤❤

  • @genetbeyeneajelo3150
    @genetbeyeneajelo3150 3 месяца назад

    ኤልሲ የኔ ምርጥ እህት ፊትሽ ውፈረ ምንድነው የምትጠቀሚው

  • @wosenageru9723
    @wosenageru9723 3 месяца назад +1

    Elsiye yene wud❤❤❤❤❤

  • @hanazenebezebebe4690
    @hanazenebezebebe4690 3 месяца назад

    Elsi melkm saw selma shi yabz yene marrrr❤❤❤❤❤❤

  • @makw5069
    @makw5069 3 месяца назад

    ❤❤❤Thank you for sharing , God bless you❤❤❤

  • @MdRana-c1u9c
    @MdRana-c1u9c 3 месяца назад

    እናመሰግን አለን እግዚአብሔር ይባርክሽ እህት ጀላቲ ፖውደሩን ፁሁፍን አሳይኝ

  • @ewnet4866
    @ewnet4866 3 месяца назад +2

    👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @user-kb4ld6ki5z
    @user-kb4ld6ki5z 3 месяца назад

    ኤልሳዬ ፊትሽ ወፈረ በምን እንደወፈረ ንገሪኝ የፊት መወፈር ፈልጌ ነው😂❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      ኧረ አልወፈረም ኪኪኪኪ ሲፀዳ ጊዜ ነው

  • @TigistChalachew-m8f
    @TigistChalachew-m8f 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤ኤልስየ የኔ ውድ ለሸንተረር። አሰሪልንም

  • @NujumaaHassen
    @NujumaaHassen 3 месяца назад

    Else selam nesh Indet nesh berchi

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 3 месяца назад

    ጎበዝ ነሽ ❤

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 3 месяца назад

    እውነትሽን ነው የፊት የተፈጥሮ ወዝ ካለቀ አይመለስም

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      አይዞሽ የእንቅርት ችግር ከሌለሽ የጥቅል ጎመን ጠጪ ጉድ እስክትይ ይመለሳል ለማዲያት የሰራሁት

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 3 месяца назад

    Atwashi ere lemsale Olay cream. 7 in 1 betam bezu amet tetekmawo girum wutat asaytognal. Sunscreen betam arif newo

  • @AggasheAghahaha
    @AggasheAghahaha 3 месяца назад

    ሰላም እህት ለቤትሽ አድስ ነኝ እባክሽ እስኪ አይኔ ስር ጥቁር ነዉ የሚስለቅቅ ንገሪኝ በናትሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      ሰርቻለሁ ቻናሌ ጊቢ እሺ

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 3 месяца назад

    ኤልሲዬ ገላይን በምታጥብበት ማሻዬ ፊቴንም በሱ ነው የምታጠበው

  • @MaskaraAattaabb
    @MaskaraAattaabb 3 месяца назад

    Elsuutoo nagaa oltee kenaatoo bayee sii jaladhaa bareduutoi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💔💔💔💔👌👌🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰💯💯💯💯💯🇪🇹🇪🇹

  • @lakechshifeta1950
    @lakechshifeta1950 3 месяца назад

    ኤልስዬ ዘመንሽ ሁሉ እንደ ብርሀን ይብራ እንዴት እንደ አማረብሽ ልነግርሽ አልችልም የሴት ቅመም👌👌👌👌👌👌👌👌

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ

  • @eritrea576
    @eritrea576 3 месяца назад

    God bless you and your family

  • @brunastefanos-vz2yh
    @brunastefanos-vz2yh 3 месяца назад

    Thank you

  • @ngstigirmay9271
    @ngstigirmay9271 3 месяца назад

    Yhank you sis bless

  • @hiwottube3395
    @hiwottube3395 3 месяца назад

    Thanks Elsiye 🥰

  • @addistesfay4447
    @addistesfay4447 3 месяца назад

    Thank you yana konjo

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 3 месяца назад

    እኛም እንወድሻለን

  • @merongirma3557
    @merongirma3557 3 месяца назад

    ኤልሲ የኔ ቆዳ ወዛም ነው ሰን እስክሪን የሚስማማኝን እባክሽ ፃፊልኝ

  • @shewahaile5370
    @shewahaile5370 3 месяца назад

    ኤልሲ ጀላቲ ፖውደር ምንድነው

  • @tigisttsegaye1658
    @tigisttsegaye1658 3 месяца назад

    Thank you elsiye❤❤❤❤

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 3 месяца назад

    ኤልሲ በንግሊዘኛ የጀላቲ ፓውደር ምን ይባላል

  • @qasaaminaamina7475
    @qasaaminaamina7475 3 месяца назад

    Elsiye yimechichi abbo ❤❤

  • @ElsaWerku-ey6ch
    @ElsaWerku-ey6ch 3 месяца назад

    ጀላቲን ፓውደር ማለት????

  • @user-js3ds7ji7h
    @user-js3ds7ji7h 3 месяца назад

    Wetet aeyedelehum

  • @selamfilagot8586
    @selamfilagot8586 3 месяца назад +1

    ሀይ ኤልስ የፃናት የዱቄት ወተት ከለሌ የላም ወተት ይሆናል??

  • @asnakechwoldmikael4771
    @asnakechwoldmikael4771 2 месяца назад

    በ ጾም ዱቂት ወተቱን ትቼ ድንችና ማሩ ብቻ ብጠቀም ስ

  • @rqshkl8385
    @rqshkl8385 3 месяца назад

    አንምስኛልን ያህትይ 🙏🏻❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gadisegadise3143
    @gadisegadise3143 3 месяца назад

    Hy Elsaye Ethiopia gabiche nitorki achegirari indet neshi

  • @selamhagos414
    @selamhagos414 3 месяца назад

    ስላም ላንቺ ይሁን ኤልሲ በጣም ነው የማመስግኒሽ ። ጀላቲን ፓውደር የት ነው የምናገኘው እኔ ጣልያን ሃገር ነው የምኖሮው እንዴት ወይም የት እንደሚገኝ ብትነግሪኝ በትህትና እጠይቅሻልሁ አምስግናልሁ❤❤❤

    • @ruthasres491
      @ruthasres491 3 месяца назад

      የትኛውም ሱፐር ማርኬት ታገኚያለሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      ተባረኪ

  • @HanaKidus-cy3nq
    @HanaKidus-cy3nq 3 месяца назад

    ኤልሱን ያላችሁ ኧረ ላይክ ሰብስክራይብ ሼር ሼር ምንድነው ጭር እምታደርጉት ወገን 🎉 ኤልሱ እኮ ናት 💐😍😘👏👏👏👍🙏

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 3 месяца назад

    ሠላም የጀላቲ ፓውደር ዋልማርት አለ ብለሽ ነበር ላገኘው አልቻልኩም ከስቴት ስቴት ዋልማርት ይለያያል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      super walmart ሰራተኞቹን ጠይቂያቸው አለ

  • @user-db8fk1di4u
    @user-db8fk1di4u 3 месяца назад

    ኤለስዬ ሰለላም ለቺይሁን

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 3 месяца назад

    Business endet endemtsery tawukiyalesh gobez

  • @Adanechtemesgen
    @Adanechtemesgen 3 месяца назад

    😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @hannawale6263
    @hannawale6263 2 месяца назад

    የምትሳደቡ መሀይሞች ማን ለመናችሁ ተመልከቱ ብሎ ወይስ ቅናት ሰአት አታጥፉ

  • @ssyy8243
    @ssyy8243 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MekdelawitaberaAbeba
    @MekdelawitaberaAbeba 18 дней назад

    ሰለላም ኤልሲ እንዴት ነሽ ኤልሲ መልክት አስቀምጨልሽ መልስ አልሰጠሽኝም

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  18 дней назад

      የታለ አላየሁትም

    • @MekdelawitaberaAbeba
      @MekdelawitaberaAbeba 18 дней назад

      @@elsabeautynt የኔ እህት የትኛው ላይ እንደሆነ አላወኩም መልክት ያስቀመጥኩልሽ ብቻ ያልኩሽ አላርጅክ ነበረብኝ እና እግሬና እጄ ጥቁር ጥቁር ትቶ አለፈ እና ምን አይነት ነገር ልጠቀምበት ነው ያልኩሽ ምክንያቱም ማድያት ከጠፋ ይሄ የማይጠፋበት ምክንያት የለውም ብዬ ይሄን ያህል ጥቁር ሳይሆን የፈዘዘ ነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  17 дней назад

      @@MekdelawitaberaAbeba ለሱም የሰራሁት ቪዲዮ አለ

    • @MekdelawitaberaAbeba
      @MekdelawitaberaAbeba 17 дней назад

      @@elsabeautynt ከይቅርታጋር እህቴ ትልኪልኛለሽ ገብቼ እዳየው አመሰግናለሁ

  • @shjdxb9051
    @shjdxb9051 3 месяца назад

    wwwoooowwwww

  • @Belaynishyimer
    @Belaynishyimer 3 месяца назад

    ደምሪኝ የኔ ተወዳጅ ስወድሽ 💗💗💗💗

  • @alemituergena2249
    @alemituergena2249 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-db8fk1di4u
    @user-db8fk1di4u 3 месяца назад

    ኤሊሲ አይኔሰርጎንላይ ይሸበሸባልምንለድርግ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      የሰራሁት አለ ቻናሌ ጊቢ

  • @woinshetdavid9272
    @woinshetdavid9272 3 месяца назад

    😍😍😍😍

  • @eteneshali4167
    @eteneshali4167 3 месяца назад

    ኒዶ የፓውደሩ ይሆናል ወይ አመሰግናለሁ

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 3 месяца назад

    ኤልሲ አደቅሻለሁ አንደኛ ነሽ

  • @ዘህራቢንትአወል
    @ዘህራቢንትአወል 3 месяца назад

    እኔስ ምግብ ነዉ ሁልጊዜም ስራየ ፊቴ በጣም ተበለሸብኝ በምንም የሚስተካከል አይመስለኝም

  • @fekab5672
    @fekab5672 3 месяца назад

    Let’s make a habit of Clicking on LIKE & SHARE button on each visit. Elsina you are just simply the best. Thanks for everything.

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      You're the best! Thank you so muc Fekab

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk 3 месяца назад

    ሰላም ኤልሲ Walmart ጀላቲ ባውደሩን ማግኘት አልቻልኩም በሄድ ቁጥር ሳልፈልግ አልመጣም የኬክ ዱቄት የሚሸጥበት ጋ ነው የምፈልገው ግን አልተሳካልኝም::

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      ሌላ walmart ሒጂ super walmart እሺ እነሱ ይይዛሉ የኔ ቆንጆ ካጣሽ ልክልሻለሁ

    • @AA-ln2fk
      @AA-ln2fk 3 месяца назад

      እሺ

  • @habibawalah653
    @habibawalah653 3 месяца назад

    👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻❤❤❤

  • @user-gk6jo4fm2h
    @user-gk6jo4fm2h 3 месяца назад

    የአይን ስር እብጠት በምን ይጎድላል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      ሰርቻለሁ ቻናሌ ጊቢ

  • @user-lh7sc5zv1e
    @user-lh7sc5zv1e 3 месяца назад

    የምታሳይን ነገር መልካም ነው ግን በአንድ ቀን ለውጥ እያገኘሽበት ሆኖ ነው ሁለዬ የተለያየ ነገር የምታመጡልን😂😂 እኔ የምታሳዮንን ሁሉ እሞክራለሁ እንደውም ባሰብኝ😊😊😊😊

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 3 месяца назад

    ኤልሲ በሳምንት ስንቴ እንጠቀም

  • @DestaYitbarek
    @DestaYitbarek 3 месяца назад

    ኤልስየ ሰላም ነሽ❤

  • @munabh5858
    @munabh5858 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @selamawetmehari9836
    @selamawetmehari9836 3 месяца назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉👍

  • @berhankahssay875
    @berhankahssay875 3 месяца назад

    ኤልሲ ቴሌግራምሽን

  • @marthamartha6620
    @marthamartha6620 3 месяца назад

    ❤❤❤🎉👍🏼👍🏼👍🏼👌👌👌🎉🎉

  • @Tsehayabune
    @Tsehayabune 3 месяца назад +1

    ብዙ ጊዜ ተጠቅሜ ነበረ ግን ምንም አይደለም አልጠቀመም ?!

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 3 месяца назад

    ግን ለምንድነው የምንቀላው?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад +1

      አንዳንድ ሰው ይፈልጋል ያው የሰው ፍላጎት ማክበር አለብኝ

  • @tigistman6826
    @tigistman6826 3 месяца назад

    እግዛቤር ይባርክሽ ብዙ እያስተማርሽን ነው ጄሊ ፓውደር ያልሽውን ፒክቸር ወይም ሊንክ ከቻልሽ❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      አመሰግናለሁ ላይቭ ስገባ እሺ

  • @shjdxb9051
    @shjdxb9051 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayyimer9401
    @tsehayyimer9401 24 дня назад

    Egzbuer. Ybrkse. Slmkrese. Slserse.

  • @HanaBeyene-qc1rq
    @HanaBeyene-qc1rq 3 месяца назад

    አንቺ መቼ ፀዳሽ እንደተሸበሸብሽ ነው ቁራ የመሰልሽ

    • @hayuabdu3239
      @hayuabdu3239 3 месяца назад

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @tegestteshomebelayneh4822
      @tegestteshomebelayneh4822 3 месяца назад +3

      በመጀመርያ ስርአት ያስፈልጋል።እሷን ሳይሆን የአንቺን ማንነት ነው የሚገልፀው።ደግሞም በርግጠኝነት የምታቂያት ነው የምትመስይው ምቀኝነት ይመስላል።

    • @munakedo
      @munakedo 3 месяца назад +2

      ምን አስቀናሽ ምነው በለጠችሽ? ምክኒያቱም ስለተበለጥሽ ነው አፈር

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад +1

      ኪኪኪኪኪ አንቺ በደንብ ገብቶሻል ያስቁኛል ግን ደሞ እንዳይታመሙ ቆይ የምቀኝነት መድሐኒት ለትንንሾቹ low class people ለሆኑት ሰራላቸዋለሁ የሚገርምሽ አንዷ ነች ስሟን እየቀያየረች እምትታመመው ኪኪኪኪኪ አስረግጠሽ እሷነቷን ስለነገርሻት አመሰግናለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад +1

      ወድሻለሁ መድሐኒቱን ሰራልሻለሁ አይዞሽ እሺ

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @annadevera1207
    @annadevera1207 3 месяца назад