#አይን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • #skincare #wrinklefree #elsabeautynt
    #skincareroutine #ethiopianbeauty #ethiopianskin #eyohamedia #donkeytube

Комментарии • 84

  • @VeinTadie
    @VeinTadie 23 дня назад +6

    ኤልሲዬ ስለ መልካምነትሽ አናመስግናለን ሁሌም ጊዜሽን መስዋዕት አድርገሽ እኛን ሳትሰለቺ ስለምታገለግይን እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ ሀስብሽን ይሙላልሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  23 дня назад

      አሜን የኔ ደግ ተባረኪ

    • @saratube730
      @saratube730 22 дня назад

      😊እናመሰግናለን❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  22 дня назад

      @@saratube730 sari

    • @FantuKelecha
      @FantuKelecha 12 дней назад

      Coconut hair oil መጠቀም ይቻላል ለፊት 😍

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  12 дней назад

      @@FantuKelecha ትክክል

  • @AjebiyaJemal
    @AjebiyaJemal 23 дня назад +5

    አመሰግናለሁ ሁሌም ስለመልካምነትሽ እገረማለሁ ተባረኪልኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  23 дня назад

      አጀቢያ አንቺ ጥሩ ልጅ ስለሆንሽ ነው አመስጋኝ ነሽ ተባረኪ

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 21 день назад +1

    elsiye thank you so much ልትመሰገኚ ይገባሻል ሁሉኑም ሞክረሽ ነው ሞክሩ ተጠቀሙ ለውጥ ታያላችሁ እያልሽ በተግባር የምታሳይን የምትመክሪን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረኪ ቅንነትሽ አይወሰድብሽ እውነት ከልቤ ነው ቃል አጣሁ❤❤❤❤❤

  • @WEZWEZ786
    @WEZWEZ786 23 дня назад +1

    ኤልሲዬ ውዴ ሁሌም ላይክ አረጋለሁ በርቺልን እህታለሜ 🙏💚💛❤🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  23 дня назад

      WEZ WEZዬ የኔ ደግ ወንድም ተባረክ

  • @blenblen9248
    @blenblen9248 23 дня назад +2

    እናመሰግናለን ኤልሲ ፍትህ ለሄቨን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  23 дня назад

      ፈጣሪ ፍርዱን ይፍረድ ቃል አጣሁ

  • @alem5097
    @alem5097 12 дней назад

    ኤልሰዬ. ልክ. ነሽ. ኮከናት. ለማድያቱም. ለማለሰለሰም. በጣም. ለውጥ. አምጥቶልኛል. እውነት. ነው. ማድያት. ያለበት. ሰቲም. ጠንቁ. ነው. አይሆንም. ሞክሬዋለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 дней назад

      በጣም ጎበዝ አዎ በሳይንሱም ይመከራል እኮ በርቺ እሺ

  • @NejuHomeCookingTube-j1j
    @NejuHomeCookingTube-j1j 22 дня назад +1

    Selm lzih bet💐endet neshi elis enameseginalen gozezi set nesh wellah eketatelshalehu yihe adis akawent new 💐💐💐🌺🌸🌺🌸🌺🌸🌺🌸💐🌸🌺🌸🌺🌸🌺🌸🌺🌸denizen abebawechi wub nesh masha allah🙏🏻

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  21 день назад

      yene konjio betam ameseginalehu

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk 23 дня назад

    ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ሚስ አደረግንሽ:: እሞክረዋለሁ ቀላል ነው ሁሉም አለኝ ተባረኪ::

  • @saratadesse6657
    @saratadesse6657 23 дня назад

    Hi Elsiye, I missed your show but I am waching you rightnow with clicking Like and Share
    I Thankyou very much my lovely beautiful from inside and outside sister

  • @mdadi127
    @mdadi127 11 дней назад

    ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ ❤❤❤❤❤

  • @dubaidjbai1386
    @dubaidjbai1386 16 дней назад

    ሰላም ለሁላችሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች ኤልሲየ
    እኔ ኤድሜየን ጨምሬ ነበር ስጠየቅ የምናገረዉ ከማፈሬ የተነሳ ሰላሳ ቤት ሳልገባ የአርባ አመት ነበር የምመስለዉ
    ኤልሲ እድሜ ላች አሁን ሁሉም ነገሬ ተቀየረ ዉለታሽን እግዚአብሔር ይክፈለዉ የኔ ቤተሰብ ባንች ብዙ ተቀይረዋል
    ምርቃታቸዉ ይድረስሽ ኤልሲ መልካም ሰዉ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  15 дней назад

      እሰይ ጎበዝ ሁላችሁንም አሜን አመሰግናለሁ በርቱልኝ

  • @hanabirhanu9921
    @hanabirhanu9921 23 дня назад

    ሳባየ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነት አንች የምትሰሪው ውህድ በጣም ነው ደስ የሚለው እኔ ትንሽ ማዲያት ነበረችኝ ግን አሁን የአብሽ ውህድ በጣም ነው የጠቀመኝ እና አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  23 дня назад

      ኤልሳ ነኝ እሺ አመሰግናለሁ ጎሽ

    • @SabaSara-sb1vo
      @SabaSara-sb1vo 21 день назад

      የእኔ ቆንጆ የአብሹን ውህድ እንዴት አድርገሽ ተጠቀምሽ ብትነግሪን ❤

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 23 дня назад

    ኤልሳዬ የኔ ቆንጆ ሁሉም እቤት አለኝ። ዛሬ እንደገባሁ አደርገዋለሁ። እናመሰግናለን ተባረኪ ኤልሳዬ የምወድሽ።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  23 дня назад

      ሚሚዬ ፈልግሻለሁ ደውልልሻለሁ

  • @alonaduro
    @alonaduro 21 день назад

    Very nice sharing my friend ❤❤❤❤

  • @elftam
    @elftam 23 дня назад

    እናመሰግናለን

  • @almazwube3327
    @almazwube3327 13 дней назад

    የሸቡራ ዱቂት አለኝ ልጠቀምበት?

  • @fitsummahari5662
    @fitsummahari5662 23 дня назад

    Elsiye tebarki ❤❤❤

  • @NejuHomeCookingTube-j1j
    @NejuHomeCookingTube-j1j 22 дня назад

    Emokirewaleh 👍

  • @Eri2626eritra
    @Eri2626eritra 23 дня назад

    Thanks Elsi 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏

  • @MaskaraAattaabb
    @MaskaraAattaabb 23 дня назад

    Elsuutoo nagaa oltee bagaa geesea Ayanaa baraa harawaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistyilmaamdemicael5229
    @tigistyilmaamdemicael5229 21 день назад

    ኤልሲ ሽንብራዉን በቡና ማሽን ነዉ ወይ የፈጨሽዉ?😍

  • @gadisegadise3143
    @gadisegadise3143 23 дня назад

    Shibira y taqola newo waysi xire new elsaye

  • @MurayoDuri
    @MurayoDuri 15 дней назад

    ሀይ ኤልሲ እንዴትነሽ ካስተር ኦይል ብቻዉን አይቀባም ወይ

  • @wosenageru9723
    @wosenageru9723 23 дня назад

    ኤልሲ my doctor i miss you ❤❤

  • @tigistserage6823
    @tigistserage6823 22 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sutudaba7179
    @sutudaba7179 23 дня назад

    ስላምላችይሁንኤሲዬ❤❤❤❤

  • @NanaNana-jx9vk
    @NanaNana-jx9vk 23 дня назад

    ❤❤❤❤ዋው

  • @jabnaforfood3584
    @jabnaforfood3584 22 дня назад

  • @giletseneshemeru4089
    @giletseneshemeru4089 23 дня назад

    ሠላም ኤልሲ እንዴትነሽ ኢትዮጵያ ሄጄ ሚስ አደረኩሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  23 дня назад

      ሔድሽ እንዴ አሁን ተመለሽ? የት state ነሸ?

  • @eyerusalemhagos2678
    @eyerusalemhagos2678 23 дня назад

    ኤልሲየ ኮኮናት ኦይል ፈሳሹ ይሆናል?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  23 дня назад

      ኮከናት ይረጋል በቅዝቃዜ

  • @munakedo
    @munakedo 23 дня назад

    ኤልስዬ እንዴት ነሽ የኔ ውድ አረ ኢትዮጵያ ያላችሁ cocont oil ኬት እዳገኛችሁ እስቲ ንገሩኝ በማርያም

  • @gadisegadise3143
    @gadisegadise3143 23 дня назад

    Salemi wude

  • @Hiyba123
    @Hiyba123 23 дня назад

    Merhaba Elsi konjo❤

  • @HiwotDagne-o6s
    @HiwotDagne-o6s 23 дня назад

    ኤልሲዬ ጠፍተሻል እረ ማድያት ግንባሬላይ አልጠፋ አለኝ ጭራሽ በዛብኝ እባክሽ ድንችም ሩዝም ቡናም ያልሞከርኩት የለም እንቢ አለኝ እባክሽ እህቴ መላ በይኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  23 дня назад

      መፍትሔውን ሰርቻለሁ

  • @fitsummahari5662
    @fitsummahari5662 23 дня назад

    Elsi mare tiru new le tsgure?

  • @YirgalemNegash-kt4xm
    @YirgalemNegash-kt4xm 23 дня назад

    Hi elsi wellcame

  • @rahel6046
    @rahel6046 23 дня назад

    ጠፍቸሽ ነበር በሰላም ነው ውዷ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  23 дня назад

      የኔ ቆንጆ የህፃን ሔቨን ነገር ልቤን ስብር አረገው

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 22 дня назад

    በጣም ያምራል ፊትሽበ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  21 день назад

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @bizuneshsahele4099
    @bizuneshsahele4099 2 дня назад

    መሳደብ ሞን እመጣዉ እለመጠቀሞ መብታችን ነዉ!!!

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 дня назад

      ትክክል ስቄ አልፋቸዋለሁ 😂😂😂 ግራ የገባቸው ናቸው ተያቸው

  • @militenegasi172
    @militenegasi172 21 день назад

    ሰላም ኤልሲ ለኛ ይህ ለቖዳ ጥሩ ነው ያው ለትሽብሽበ ያም ሌላ ሌላ እያሽ ገንዘብ ለማግኘት ስትዪ አረ እባክሽ ፊትሽን በመተዋት እይው የ,90 ዓመት አሮጌ ትመስሊያሽ መጀመሪያ ፍትሽን አስተካኪየ ውሽታም አሮጌ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  21 день назад

      እሺ የኔ ቆንጆ ተጠቀሚበት አመሰግናለሁ