#ቅንድብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • #elsabeautynt #weightloss #eyebrows #eyelashes #skincare #donkeytube

Комментарии • 179

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 Месяц назад +5

    መጥረጊያ ያልሽው በትክክል ይገልፀዋል እኔም ሁሌ ይሄ ምኑ ያምራል ነው ይምለው በተፈጥሮ መንገድ የራሳችንን እንድንከባከብ ስለመከርሽን አመሰግናለሁ ኤልሲ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      የኔ ደግ አመሰግናለሁ

  • @umuabdellah-k2n
    @umuabdellah-k2n Месяц назад +1

    ኤልስዬ የኔ ውድ በጣም ነዉ የምወድሽ አመሰግናለሁ አላህ ይባርክሽ

  • @EdenFitsum-oz7ch
    @EdenFitsum-oz7ch Месяц назад +4

    ኤልሲ ዛሬ ደሞ በጣም አምሮብሻል. በርቺ እናቴ ሁሌም የምትሰራቸውን ለህይወታችን ትምህርት ሰጪ የሆኑ ቪድዮወችሽ በጣም ጠቅመውኛል በርቺ

  • @fioriteka5215
    @fioriteka5215 Месяц назад

    የኔ መልካም ኤልሲዬ በጣም ነው የምናመሰግነው ተባረኪ ሳላቋርጥ እጠ ቀማለው❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk Месяц назад +1

    ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ነው የወደድኩት ዛሬ ማታ እጀምራለሁ ቀላል ስለሆነ እጠቀምበታለሁ ተባረኪልኝ::

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      AA የሚገርምሽ ሰሞኑን miss አረኳችሁ ሆይ

    • @AA-ln2fk
      @AA-ln2fk Месяц назад

      ግራ ገባኝ እኔ ነኝ የሌለሁት ወይስ አንቺ ነሽ የጠፋሽው ብዬ አስቤ ነበር በደህና ነው ኤልሲ::

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      @@AA-ln2fk ሰላም ነኝ ተባረኪ ስራ በዝቶ

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 28 дней назад +1

    ሰላም ኤልሲዬ የኔ የዋህ እህት እውነት ለመናገር ሁልጊዜም ለኛ የምታቀርቢው ሰራ ሁሉ ላንቻ የጠቀመሽን ቴስት እያረክሽ እያሳየሽን ስለሆነ ለመስራት ያነሳሳሉ ከዚህ በኃላ ለካስተር ኦይል ያለኝ አመለካከት ተቀይሮል ለፀጉር ብቻ ነበር የማውቀው እውነትም ሁሌም ከቤታችን ማስቀመጥ ያለብን መዳኒት ብዬዋለሁ እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ❤❤❤🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  26 дней назад

      የኔ ቆንጆ አዎ ለብዙ ነገር መድሐኒት ነው

  • @ElesabetBesrate
    @ElesabetBesrate 29 дней назад

    Selam lanehci yihun ehte enkuan selam metash tebareki bewnet betam melkam set neshi. Awo betam arif nw ene alefo alefo etekemewalew

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Месяц назад

    ኤልሲዬ የውበታችን expert እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜና ጤና ይስጥሽ እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg Месяц назад +5

    ኤልሲየ የአይን መጥረጊ ነገር ተይኝ አይወራ ስጠላው ።በህይወቴ ቅጥል ነገር አያስደስተኝም ይቅርታ ።የገጠመኝ ላስቅሽና የሰርጌ ቀን ይሰራልሽ ብለው ባልፈልግም ይሁን ብየ ያይኔ አጠር አርገው ቀጠሉልኝ ።እና ቀኑን ሙሉ ውየ ወደ አዳራሽ እየገባን የአንዱ አይኔ መጥረጊያ ዱብ ብሎ ወደቀ 😂እሰይ ተገላገልኩ ብየ እንዴት እንዳላቀቅኩት የሌላኛው አይኔ ትዝ አይለኝም ብቻ ጉትት አድርጌ አነሳሁት። ሰው እየጠበቅን ነው ወደ አዳራሹ እየገባ አስቢው ተዋረድኩልሽ እልሻለሁ ።እና ምንም ቢሆን የራስ ውበት የራስ ነው ይህን አልረሳውም የሆንኩትን😂

    • @senaitmulalem5603
      @senaitmulalem5603 Месяц назад +1

      እኔም የእህቴ ሰርግ እለት በሕይወቴ ለመጀመሪያ ተሰርቼ ያንቺ አይነት አጋጣሚ ሆቴል ውስጥ ስገባ የእራት ሰዓት ላይ አንዱ ወደቀ ሁለቸኛውን አነሳሁት ማን እንደተፈጥሮ 😂😂😂😂😂😂 የኤልሲ መጥረጊያ በሳቅ ገደለኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      ወይ ጉድ በሳቅ ገደላችሁኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      ወይ ሙሽሪት ደሞ የሚያስቀው አንዱ ብቻውን ኪኪኪኪ

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg Месяц назад

      @@elsabeautynt ኪኪኪኪ።ሲያልፍ ይሄው አወራዋሁት ጓደኞቼም ትዝ ሲላቸው እንስቃለን ።

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg Месяц назад

      @@elsabeautynt አዎ የመጥረጊያ ጥቅሻ ።ባሌ ያላየው ጉድ።

  • @azebtaye8748
    @azebtaye8748 Месяц назад

    እጅሽ ይባረክ እህቴ ሆዳችንን የምንቀባው በቀን በቀን ነው

  • @VeinTadie
    @VeinTadie Месяц назад +4

    ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ውድ ሰላምሽ ብዛት ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ሁሌምጊዜሽን መስዋዕት አድርገሽ ለኛና ለኛ ዋጋ ስለምትከፍዬ እግዚአብሔር ውለታሽን ይክፈልሽ በኑሮሽ በህይወት በስራሽ በመውጣት በመግባትሽ ሁሉ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ ሁሌም አብሮነቱ አይለይሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጅሽን ለወግ ለማዕረግ ያብቃልሽ ዘርሽ እንደ ምድር አሸው እንደ ከዋክብት ይብዛ በብዙ ተባረኪ ተከናወኚ ሀሌም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      አሜን ያንቺማ ይለያል ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥሽ

  • @EtxZegeyeZegeye
    @EtxZegeyeZegeye Месяц назад +1

    yanchi melkaminet yileyal zemeneshe yibareki

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሳዬዬ እንኳን ስላም መጣሽልን የምወድሽ እናመሰግናለን ክክክክክክ መጥረጊያ አይ ኤልሱዬዬ ካስተር ኦይል የሚባለውን ከየት ላግኝ እኔም ውፍረቴን መቀነስ እፈልጋለሁ እረጉስ አሰመስሎኛል ቦርጫ እሰከመጨረሻው ሰማሁት ኤሌስዬዬ ሁሌም እንደዚህ አርጊ ❤❤❤😘

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      የኔ ቆንጆ ፋርማሲ አለ

  • @FasiNico
    @FasiNico Месяц назад

    ወይ ኤልሲ አሳቅሽኝ "መጥረጊያ ነው የሚመስለው" 😅 እኔ ስፈራ የሚለጠፍ ነገር የእውነት
    ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽን work out ጀምሪያለው በቅርብ ካስተሩን ምን አልባት ቀን ላይ ተቀብቼ እሞክረዋለው
    ክብረት ይስጥልን ውዴ 🙏💖

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад +1

      የኔ ቆንጆ በተለይ ስትቆፍሪ ላስቲኩ ያስልብሻል fat burn ሆድ ላይ ያለውን ያረገዌል lets do it. Thank you so much.

  • @MaskaraAattaabb
    @MaskaraAattaabb Месяц назад

    Elsyee nagaa oltee kenaatoo bagaa nagaa dhufutee bareduutoo❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidanmengesha6181
    @kalkidanmengesha6181 Месяц назад

    ኤልሲ እግዚአብሄር ይባርክሽ በጣም አስቀያሚ ነው የሚያደርገው እውነትነው ይነቃቅላል መጥረጊያ የሚመጥነው ስም ነውያገኘሽለት።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      ኪኪኪኪኪኪኪ በሳቅ ገደልሽኝ ውይ አልወደውም

  • @sophiayesuf4915
    @sophiayesuf4915 Месяц назад

    እንኳን ደህናመጣሺ ኤልሲዬ

  • @Masi-c6z
    @Masi-c6z 28 дней назад

    በጣም አመሰግናለው እህቴ ካስተር ኦይል ማለት የዘይቱን ዘይት ማለት ነው ከይቅርታ ጋር መልሺልኝ ስላልገባኝ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abigylejesus5536
    @abigylejesus5536 Месяц назад +1

    Elsie selam lanching yhun ,ene yefelegkut eye bag,,,alenje ena endet metfat endemichl btserlinje

  • @lelegualadwa2871
    @lelegualadwa2871 Месяц назад

    Selam elsuye konjio enkuan beselam metashe eney alrgik selalen ayne betam new meashew hekemna menem aynet altekemegnm regfewal berci elsuye ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      yene konjio abiren enijemir yadigal tebateki

  • @elenisermolo867
    @elenisermolo867 Месяц назад

    እውነትን ነው ኤልሲዬ

  • @teshayamanuel4132
    @teshayamanuel4132 Месяц назад

    ኤልሲዬ እንዴት ነሽ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      አሜን የኔ ደግ ሰላም

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 18 дней назад

    ኤልስዬ ኢትዮጵያ ሄጄ ገና ዛሬ ነው የተመለስኩት ያመለጠኝን እያየሁ ላይክም እያደረኩ ነው ፀጉርሽ ግን ሲያምር ዌግ ነው? ያመለጥኝ አለ ስለዚ ውብ ነገር እማ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  18 дней назад

      እንኳን በሰላም መጣሽ Did you enjoy?

  • @KasachLozan
    @KasachLozan Месяц назад +1

    ጠፋሽብንኮ በሰላምነው ናፈቅሽንኮ❤❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад +1

      የኔ ደግ ነገ በሰፊው መጣለሁ ወድሻለሁ

  • @KibebeNegash-fe2zt
    @KibebeNegash-fe2zt Месяц назад

    Thank you so much for your unconditional effort to help us ❤🙏

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Месяц назад +1

    ኤልሲ ትነሿ ነጠላ የአንገት ልብስ ነው የምትባለው❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      አውቃት ነበር ጠፍታብኝ ነው ኪኪኪኪኪኪ

  • @user-br9hu5lg7h
    @user-br9hu5lg7h Месяц назад

    Elsiyae Ewedeshalehu, Hodaen Be Lastic Letefae Gen Ke Balae Gare Ayemechem Eko😢

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 29 дней назад

    ባዝሊንም ያሳድጋልይላሉ ምንትመክሪኝለሽ

  • @azebzemuy2024
    @azebzemuy2024 29 дней назад

    Elsi shekor my god bless you

  • @yoditgirmay343
    @yoditgirmay343 28 дней назад

    ኤልሲ ከተፈጥሮ ውጪ ባይጠቀሙ ብትመክሪ ጥሩ ነዉ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  27 дней назад

      ዋናው የኔ ምክር እኮ እሱ ነው ተባረኪ

  • @ZufanWoubeshet
    @ZufanWoubeshet Месяц назад

    Thank you elseya ለቅንድቡ

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw Месяц назад

    እዴት ነሸ እማየ በርች ጎበዝ ይመቸሸ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      ሰላም አርቲስት አማኑ አንተም በርታ አመሰግናለሁ

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc Месяц назад

    ተባባረኪልኝ

  • @yusreyao7854
    @yusreyao7854 26 дней назад

    እልስየ እስትመልሽልኝ ካስተል እይልሽታአለው እዴእንአስም ስላለብኝ ነው የምጠይቅሽ ሽታካለው መቈቈም አችልም

  • @sefinabedru3410
    @sefinabedru3410 Месяц назад

    ኤልሲ እንዴት ናሽ ፅጉር ሙሉባሙሉ ያጣፋል ብላሽ ያሳራሽውን ታጣቅሜው ናባር ግን ምንም ላውጥ ዬላውም

  • @qamar6089
    @qamar6089 19 дней назад

    አህሌን የምወድሽ እንዴት ነሽ ካስተር ኦይል ከየት ነው ማግኘት የምችለው እባክሽ ንገሪኝ የኔ የምኖረው ዱባይ ነው ግን ማግኘት አልቻልኩም

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 Месяц назад

    ኤልሲ ለምንድነው የምወድሽ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      እኔም ወድሻለሁ ፈጣሪ ይውደድሽ

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 Месяц назад

    እዎንውንትሽንነው መጥረጊይነው የሚመስለው ትክክል ነሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      ዛሬ ጉዴ እያልኩ ነበር ኪኪኪኪኪኪ የሚወዱት እንዳይቆጡ

  • @meserettekalegn
    @meserettekalegn 20 дней назад

    ኮኮናት ኦይሉ ተቅማጥ አስቸግሩት አቆረጠችው ኮኮናት ኦይሉ የተለያየ አለው እንዴ የትኛውን ትግዛ ጠይቄት ብላኝ ነው ለውጥ በደብ ስላገኘች

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  20 дней назад

      አልተስማማትም ትተወው እሺ

  • @selamfilagot8586
    @selamfilagot8586 Месяц назад

    ሀይ ኤልስዬ ሰው ጠይቂ ብሎኝ ነው አክስቴ የፀጉር ቀለም ተቀብታ በምትታጠብ ሰዓት ቅንድቧን ውሃው ሲነካው ነው መሰለኝ ቅንድቧ ላይ ሽበት እየወጣ ነው ምን ትያታለሽ መልሽልኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      እሲ አይደለም አንዳንዴ በዘር ያው ዘር እስከ 7 ቤት ይሔዳል

  • @happyhappy-qq4nc
    @happyhappy-qq4nc Месяц назад

    የምወድሽ ደስ የምትይኝ እህቴ ❤❤❤❤

  • @aymanmaher4798
    @aymanmaher4798 28 дней назад

    Ere ewnteshen new Elsye

  • @zerfiedejene8802
    @zerfiedejene8802 Месяц назад +1

    ከሶስት ወር በኃዋላ እንገናኝ እሺ(challenge!!!)

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      ይቅናን እኔም ጀምሬዋለሁ

    • @cphonetastic4664
      @cphonetastic4664 24 дня назад

      ​@@elsabeautyntእረ ኤልሲ እኔን ብታይ ምንም ቅድብ የለኝም ኩል ጠዋት የተነሳ የምቀባው ነገር እራሴን ጠላሁት ኩል መተው እፈልግ ነብር ካስተል ኦል እትዮ አለ ውይ ካለ አሳውቂኝ አንቺ መልካም❤❤ ❤ ሴት🙏🙏🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  24 дня назад

      @@cphonetastic4664 ኢትዮ የምትኖሩ መልሱላት

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 Месяц назад +2

    መጥረጊያ ✅🤣🤣🤣🤣

  • @seblechernet
    @seblechernet Месяц назад

    ኤልስዬ አባቶች አናታቸው ላይ የሚጠመጥሙት በጣም ይመቻል ልላክልሽ ወይ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      ተገኝቶ ነው የት አገር ነሽ የኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @almazgetachew9117
    @almazgetachew9117 Месяц назад

    እንኳን ደና መጣሽ ኤልስየ እንዴት ነሽ ጠፍተሽ ነበር እናመሰግናለን ኤልስየ ያላርጅክ የፊት የምታውቂው ካለ ፕሊስ ኤልስየ ፊቴ እያሳከከኝ ወደ አይኔ እየሄደብኝ ነው ኤልስየ ምን ልጠቀም ኤልስየ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      Aole vera ሬት ቀቢው ማታ ማታ ጠዋት ታጠቢው

    • @almazgetachew9117
      @almazgetachew9117 Месяц назад

      @@elsabeautynt እሽ እማ

  • @sutudaba7179
    @sutudaba7179 Месяц назад

    ስላምላችይሁንኤሲዬ❤❤❤❤

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 Месяц назад

    እስት ካወቅሽ አይን ሽፋሽፍት ላይ የሚወጣ እንደ ብጉር የመስል እብጥ ብሎ የሚያሳክክ የሚከብድ ህመም ያለው ምንድነው መዳኃኒቱ ካወቅሽ /ጠይቀሽ ከምታውቅው ዶክተር
    ጠብታ ወይም ምን መጠቀም አለብኝ ?
    ዶ /ክ ጠይቄ ነበር ኦፕራስሆን ተደርጎ መውጣት አለበት ስለኝ ላስብበትና እወስናለሁ ብይ ተመለስኩ እና እደጠብታ ነገር ግዥ ብሎኝ አልቛል ካውተር ላይፋርማሲ ለዛ ነው ሌላ መፍቴህ ካለ ብይ ነው ያስፈራል አይን ላይ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      እስቲ ሙቅ ውሃ በጨው አርገሽ በንፁህ ጨርቅ በደን ጭምቅ አስገሽ ወደ አይንሽ እንዳይገባ ተጠንቅቀሽ ያዢበት በቀን ሶስቴ አርጊና ለሳምንት ለውጥ ከሌለው ያው ዶክተሩ እንዳለሽ ነው መጀመሪያ ግን ይሔንን አርጊ ግዴለሽም ያጠፋዋል

  • @meserettekalegn
    @meserettekalegn 20 дней назад

    ኤልሲ ሰላም እህቴ የባለፈውን የጡት ህመም በጣም ለውጥ አግኝታለች ግን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  20 дней назад

      አሜን ፈጣሪ ጨርሶ ይማራት

  • @makeyajmal3627
    @makeyajmal3627 Месяц назад

    kkkk በትክክል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      ይመስላል አይደል ኪኪኪኪ

  • @alonaduro
    @alonaduro 21 день назад

    ❤❤❤👍🏽👍🏽👍🏽

  • @jabnaforfood3584
    @jabnaforfood3584 Месяц назад

    ሰላም ኤልሲ ቆንጆ 🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      አለሽልኝ የኔ ቆንጆ

  • @gadisegadise3143
    @gadisegadise3143 Месяц назад

    Elsaye unken den mexashi

  • @zeynuoda8459
    @zeynuoda8459 29 дней назад

    tank you sitter 👍

  • @Sofia-q2f
    @Sofia-q2f Месяц назад

    Thanks a lot elssi❤❤❤

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 Месяц назад

    አንዳንዴ ስታዌሪ ታስቂኛለሽ😂😂😂

  • @meserettilahun2377
    @meserettilahun2377 Месяц назад

    You are so sweet thank you❤

  • @mekdes5976
    @mekdes5976 Месяц назад

    ካስተር ኦይል አይነት ደረጃ አለዉ አንደኛ

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube Месяц назад +1

    ኤልሳዩ እኔ ኪሎዩ 66 ነበር አሁን ወደ 63 ሆናለሁ ግን 55 መሆን እፈልጋለሁ ሀገሬ ልገባ ትንሽ ቀን ነዉ የቀረኝ ሸቀጥ ብየ መግባት እፈልጋለሁ😢😢😢2ወር ቀረኝ መላ በሉኝ በተለይ ቦርጭ😢😢

    • @user-vh9xe1fe2v
      @user-vh9xe1fe2v Месяц назад +1

      አገር ከሄድሺ በራሱ ግዜ ይጠፋል

    • @munakedo
      @munakedo Месяц назад

      @@user-vh9xe1fe2v kkkkkk ewunt newu

    • @user-vh9xe1fe2v
      @user-vh9xe1fe2v Месяц назад

      @@munakedo እውነቴን ነው በጣም ብዙ ሰው አቃለሁ እኔን ጨምሮ እልም ነው የሚለው

    • @eritrea576
      @eritrea576 Месяц назад

      Kkkkkkkk, fast and pray, drink hot water

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад +1

      ዘና በይ በጤና አገርሽ መግባቱ ራሱ አመስግኚ ከዛ ምግብሽን ማስተካከል

  • @SeadMohmmed
    @SeadMohmmed Месяц назад +1

    Hi elsi welcome

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 Месяц назад

    ኤልሲዬ የኔ ፍቅር በደንብ
    አይተሸልኛል ኧረ የጥፍሩንም ንገሪልኝ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ኤልሲዬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤ የአሞራ ጥፍር የሚመሰለውን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      በለው ኪኪኪኪኪኪኪ ወይኔ ዛሬ ሞትኩ ኪኪኪኪኪኪኪኪ አመሰግናለሁ

  • @munakedo
    @munakedo Месяц назад

    ኤልስዬ የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ደግ

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Месяц назад

    ኤልስዬ በጣም እናመሰጌናለን ተባረኪ ❤❤❤❤

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta4207 29 дней назад

    You so nice really!!

  • @tigistbobagale792
    @tigistbobagale792 Месяц назад

    የወይራ ዘይት ነውዴ ግልፅ አርጊው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      ካስተር ወይም የጉሎ ዘይት ነው

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r Месяц назад

    😢😢😢😢btame azjalhu elsi menwe satyi kertesch nwe ysate enate nesch ye 7amte lji tdefera stegedel menwe zeme älsch demte yemathojate😢😢😢😢😢 abresch alalekschem

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      yet new alisemahum ewinetegna neger new? wishet ena were silebeza

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r Месяц назад

      ​@@elsabeautynt eyoh mediya layi ale plise demtehoji Tsenjate enatitwan😢😢😢

  • @agermulat5662
    @agermulat5662 Месяц назад

    አይን ውስጥ ቢገባም ምንም አያደርግም ቆሻሻ ነው የሚያወጣው በጣም ማካበድ ስትወጂ

  • @ሠናይትዱፌራ-በ3ዸ
    @ሠናይትዱፌራ-በ3ዸ Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amiraibehim8629
    @amiraibehim8629 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @fiyoriyeman8574
    @fiyoriyeman8574 Месяц назад

    Thank you Elisi ❤❤❤

  • @mimiyilma9211
    @mimiyilma9211 Месяц назад

    👍🙏🏽

  • @hannatawolda5966
    @hannatawolda5966 Месяц назад

    ✋✋✋

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 Месяц назад

    መጥረጊያ😂😂

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      የኔ ቆንጆ ምን ላርግ

  • @senaithailu5415
    @senaithailu5415 Месяц назад

    ኤልሲ ለማዲያትስ ይሆናል ኤልሲ

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 Месяц назад

    ኤልሲ እስከ እንብርት የሚይዝ ታይት ባረግስ

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 Месяц назад

    እናመስግናለን

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 24 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇷👑

  • @yohanaeritrea9235
    @yohanaeritrea9235 Месяц назад

    Ewnetm metsregya lol

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Месяц назад

    ወይኔ ፊቴን ስቀባ ነበር😢

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      አይዞሽ አሁን ደባልቂው ቪዲዮ አለ የሰራሁት

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb Месяц назад

      @@elsabeautynt እሽ የኔ ግን ኦርጋኒክ አይልም ብላክ ጃማይካ ነው ይሆናል

  • @ngstiyanet8866
    @ngstiyanet8866 Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Eumeesmalle
    @Eumeesmalle Месяц назад

    ወነትሽን ነው አህቴ ስለሁሉ ነገር አመሠግንሻለሁ

  • @lizch4348
    @lizch4348 Месяц назад

    😂😂😂😂😂❤️

  • @samrisamrasamri6977
    @samrisamrasamri6977 Месяц назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉Selam Selam else

  • @NanaNana-jx9vk
    @NanaNana-jx9vk Месяц назад

    ❤❤❤

  • @hiwottube3395
    @hiwottube3395 Месяц назад

    ❤❤❤❤