የፀጉራችን ማዳበሪያ ፀጉሬ የበዛበት ሚስጥሩ ይሔው ://: Hair fertilizer

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 апр 2024
  • #elsabeautynt #hairtreatment #ethiopianbeauty
    #haddiszema #eyohamedia
    #donkeytube
    #shegerinfo
    #collagen
    #ethiopiantiktok
    #ethiopianskin
    #amazon
    #walmart
    #wholefoods
    ingredients:
    #aloevera
    #banana
    #castoroil
    #rosemaryoil
    #indianhemp
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 171

  • @yewbmamo9695
    @yewbmamo9695 3 месяца назад +2

    ሰላም ኤልሲ እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @user-sz8yd9zc5w
    @user-sz8yd9zc5w 3 месяца назад +3

    ሰላም ላቺ ይሁን ኤልሳዬ ጎበዝ በርቺ ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ

  • @yohanageta4232
    @yohanageta4232 3 месяца назад

    Wow ጌታ ይባርክሽ ኤልስዬ በጣም ጥሩ ነገር ሰርተሽልናል እንወድሻለን❤🙏

  • @almazdebrezion7806
    @almazdebrezion7806 2 месяца назад

    Thank you for sharing and advice 🙏 you are very helpful.

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 месяца назад

      Glad it was helpful! Thank you dear

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk 3 месяца назад +1

    ሰላም ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ሃሪፍ ትሪትመንት ነው ፀጉር የሚያበዛ ስፈልግ ነበር እጠቀምበታለሁ ተባረኪ :: ዛሬ ፊትሽ በጣምአምሮበታል ፀጉርሽም እንደዚሁ::

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      የኔ ደግ ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ ያውም አለርጂ ብታይ ግን ቀባ አረገዋለሁ ካስተር በኮከናት ማታ ማታ

  • @user-uq4lu1ef3o
    @user-uq4lu1ef3o 3 месяца назад

    ኤልሲዬ ተባረኪ የኔ አንደኛ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 3 месяца назад

    ሰላም ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ሬት፣ ሙዝ ሮዝመሪ በዘይት የተቅመመ ተጠቅመሽ ተፈጥሯዊ የሆነ የፀጉር ማዳበሪያ ነው ሰርተሽ የሳየሽን የሚያቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እናመሰግናለን የኔ መልካም

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 3 месяца назад

    ኤልሲና እንኳን ደህና መጣሽ ይህን ውህድ እየጠበኩኝ ነበር እንግዲህ እሞክረዋለሁ ። የኔ ውድ እህቴ ውድድድድድ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад

    ኤልሳዬ የኔ ዉድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ቀላል ማዳበሪያ እኔ ስወደዉ ብታይ አንቺ ደሞ አሳምረሽ ነዉ የሰራሽዉ ኤክስትራ ኦይል አርገሽ ኮኮ ቆንጆ ነዉ እናመሰግናለን የጠቀመሽን ስላጋራሽን 👌❤🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      በጣም አመሰግናለሁ አንቺም ባለሞያ ነሽ ኮመንቴን የምታነቡ በቻናሏ አበረታቱልኝ

  • @genigeni5085
    @genigeni5085 3 месяца назад +1

    God bless you thanks

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 2 месяца назад

    Selam elsi thank u for shearing dear👌😘😘

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l 3 месяца назад +2

    ትክክል ናት ሬቱን በላስቲክ አድርጌ ሳስቀምጠው ይጠቁራል ይበላሻል እኔ ብዙ ጊዜ ሞክሬዋለሁ

  • @genigeni5085
    @genigeni5085 3 месяца назад

    I like it thanks

  • @lelegualadwa2871
    @lelegualadwa2871 3 месяца назад

    Elsuye konjio thank you bercilen elsuye wedede maregeshe❤❤❤❤

  • @ShareIfYouCare242
    @ShareIfYouCare242 3 месяца назад

    Wow Elsaye, this seems a perfect mix for hair. How often can we apply it?
    You sound so positive and have calm personality. That's why I really like watching your videos. 😘😘😘

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      Thank you so much dear, you can apply this treatment twice a month.

  • @zeritutube
    @zeritutube 3 месяца назад

    ኤልሳዬ ሁሌም ዉብ እና ሸቃጣ እዲንሆን የሚሰሪልን ቪዶዮ በጣም ጠቃሚነወ ሴት ልጅ እራሳን መከባከብ አለባት እናመሰግናለን ለኔ ያስፈልገኛል ፀጉሬ በጣም ስስነወ

  • @nigistgirmay8748
    @nigistgirmay8748 3 месяца назад

    🥰🥰🥰Elisyeeeee yene medhanit biyeshalew🥰🥰🥰

  • @nesanetdesta6386
    @nesanetdesta6386 3 месяца назад

    እናመሰግናለን አልሲ 🙏🏽

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 3 месяца назад

    ኤልሳዬ የኔ እመቤት የዛሬዉ የፀጉር treatment ደሞ የሚገርም ነዉ ለዉጡ በደንብ ወዲያዉ የሚታይ። በርቺልን። ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад +1

      የኔ ደግ የምወድሽ ተባረኪ የኔ ጎበዝ ቪዲዮሽ ወየው ምናለ ቶሎ ቶሎ ብታሳይን ገራሚ ነው በርቺ

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking 3 месяца назад

    ዋው ድንቅ ነው❤❤❤❤❤❤❤
    አመሰግናለው

  • @Hiyba123
    @Hiyba123 3 месяца назад

    Selam Elsi konjo Tebarki❤

  • @tigi886
    @tigi886 3 месяца назад

    👍👍👍

  • @giletseneshemeru4089
    @giletseneshemeru4089 3 месяца назад

    ሠላም ኤልሲ እንኳን በሰላም መጣሽ

  • @alonaduro
    @alonaduro 2 месяца назад

    Very nice sharing ❤❤

  • @geteneshalayou1991
    @geteneshalayou1991 3 месяца назад

    Elsi konjo ❤❤❤🙏🙏

  • @eregreat2038
    @eregreat2038 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka 3 месяца назад

    ኤልስዬ ❤ ፍቅር ♥️እናመሠግናለን ውዴ❤

  • @genigeni5085
    @genigeni5085 3 месяца назад

    That is true small water.

  • @saraasfaha7446
    @saraasfaha7446 2 месяца назад

    Welcome konjo lady 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ZEDYOUTUBE-bi9ds
    @ZEDYOUTUBE-bi9ds 2 месяца назад

    አህለንኤልሳዪ ኢሻአላህ በቅርብ እገባለሁ አችን እያየሁ ራሴን መቆጣጠር ነው ሰራየ💐💐

  • @tigisttigist9004
    @tigisttigist9004 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 3 месяца назад +1

    Yene konjo

  • @Natiye23
    @Natiye23 3 месяца назад +1

    ውድ እህቴ እስት መልሽልኝ❤ ጸጉሬ ቆይቼ ከታጠቡኩ ላማበጠር ያስፈራል በጣም ይነቅላል ! ሳልቆይ ከታጠቡኩ ይበጣጥሳላ ብዙ ነገር ተጠቅምያሎ ለ2ዓመታት ታገስኩ😔አሁን ለማስቆረጥ እያሰብኩ ነው 😢ምክንያቱም በሰው ፊት ስበጠር ሰው ይደንግጣል ግንኮ እኔ ደናነኝ 🙊😂

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      ጫፉን ተቆረጪ በየሶስት ወሩ የሚነቃቀል ከሆነ ቫይታሚንስ ያስፈልግሻል

  • @teri6870
    @teri6870 2 месяца назад

    ኤልሲየ የኔማራ ኣንደበትሽ ደስ ሲል
    ጎመን ለማድያት ላስመጣ ፈሊጌ ነበር
    እና እማ ለውጥ ሊያመጣልኝ ይችላል በጣም cionfidance ጠፋ

  • @user-pz9wu2xw7m
    @user-pz9wu2xw7m 3 месяца назад

    😍😍😍❤❤❤

  • @user-no2ln5kn4m
    @user-no2ln5kn4m 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ውለታሽን በእጥፍ ይክፈልሽ

  • @bisrateyohannis2490
    @bisrateyohannis2490 3 месяца назад

    ኤልስዬ በጣም አመሠግናለሁ ካሁን በፊት ከሰራሽው አላውቅም ፈልጌ አጣሁ ፍሪዝሽን በጣም ነው ምወደው አሠራሩን ብታሣይን ኮፍያ ነበር የሚመስለኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      ሰርቻለሁ የኔ ቆንጆ አሁን ሼር ላርገው ታይዋለሽ ቀላል ነው አረኩልሽ በኔ ኮሚኒቲ ላይ አለ

    • @bisrateyohannis2490
      @bisrateyohannis2490 3 месяца назад

      @@elsabeautynt amesgnalehu

  • @user-zv3so6uf9t
    @user-zv3so6uf9t 3 месяца назад

    እንደሁሌው እግዚአብሔር ይባርክሽ ኤልሱ

  • @meronassefa7847
    @meronassefa7847 3 месяца назад

    Elsi❤

  • @nesanetdesta6386
    @nesanetdesta6386 3 месяца назад

    እናመሰግናለን ኤልሲ🙏🏽

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 месяца назад

    ኤልስዬ አሉፍራ ፍሬሹን የማናገኝ ፍርማሲ የሚሽጥ አለ ፍጭጭ የሚለው እሱ ይሆናል ወይ አቤት አቤት ፀጉርሽ እኮ ማማሩን ልንግርሽ አልችልም በጣም ንው የምወደው ብዙ ፀጉር እኔ ርዝመት ግድ የለኝም በጣም በጣም ንው ብዙ ፀጉር የምወደው የኔ ሁለት ፍሬ ናት ይሆን እንደው ንገሪኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      ፍረሹ ቢሆን ይመረጣል የፋርማሲው ብዙ ነገር ተጨምሮበታል እሺ በጣም አመሰግናለሁ

  • @bettyFenetay-il4lw
    @bettyFenetay-il4lw 3 месяца назад +1

    እኔ ግን እጠቀመዉ ነበር
    ግን ማሳሳት ነዉ እንጂ አያሞላም
    ያለሰልሳን እንጂ

  • @sophiayesuf4915
    @sophiayesuf4915 3 месяца назад

    ሰላም ኤልሲዬ

  • @habibawalah653
    @habibawalah653 3 месяца назад

    👍🏻👍🏻👍🏻😘😘❤️❤️❤️❤️

  • @user-nl7iq4fo6u
    @user-nl7iq4fo6u Месяц назад

    ኤልሲዬ ኦሊቬራ ለፊት እና ለፀጉር አይነቱ ይለያይ ይሆን የኔ ውድ

  • @marthamartha6620
    @marthamartha6620 2 месяца назад

    ❤❤❤👍🏼👍🏼👍🏼👌👌👌

  • @RehimatemamMohammed
    @RehimatemamMohammed 3 месяца назад

    ወይኔ ማሻ አለህ ፀጉሯ ስየምር እኔን እጥፍ ብዘት የለው ፀጉር ስወድ ፀጉሬ ረጅም ነው ግን ምንም ነገር ብሞክር አይበዘም

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      የኔ ቆንጆ ግዴለሽም ይበዛል ጫፍ ጫፉንም መቁረጥ አትርሺ እሺ

  • @ruthderbew7863
    @ruthderbew7863 2 месяца назад

    ኤልሲ ሠላም ለአቺ ይሁን የትነው የምትገኝው ስልክሽን አስቀምጭልን

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 3 месяца назад

    mmm 🤔 thank you ❤sister
    usa ስንት ነው ዋጋው የሄ castor oil በጣም ነው ጥሮ EuropeAmazon€120 new 😅

  • @genetwoldeyohanis8497
    @genetwoldeyohanis8497 3 месяца назад

    እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው ለምታደርጊው ነገር ሁሉ መጠየቅ የምፈልገው ጸጉርሺን ሥትታጠቢ ውሀው ቀዝቃዛ ነው ወይስ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      Room temprature እንደ ቤቱ ሙቀት መካከለኛ እሺ

  • @akberetfikroy4552
    @akberetfikroy4552 3 месяца назад

    አሂቴ አልሲ ናፈቅአሽ ኣሉሁ ጎቦዝ ብጣም አናመስግናክን

  • @user-xu8pt8ri2o
    @user-xu8pt8ri2o 2 месяца назад

    ቀጠይፀጉርእህቴ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 месяца назад

      እሺ አመሰግናለሁ

  • @user-bd3bw4te3b
    @user-bd3bw4te3b 3 месяца назад +5

    ኤሌሲ እኔ ያልሞከርኩት ነገር የለም ያንቺን የምትሰሪውን ሁሉ እከታተላለሁ ግን ምንም ለውጥ ሊያመጣ አልቻለም ይነቃቀላል ማበጠሪያ ላይ ሁሉም የቀረ እስከሚመስለኝ ድረስ በፀጉሪ ምክንያት ሰው ጋር መገናኘት እስከምፈራድረስ ነው የተበላሸው ሲታይ ግንበጣም ሉጫ ነው እባክሽ እህቴ ምክርሽ ያስፈልገኛል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад +1

      እኔ ለሚነቃቀል ነገር ሰርቼ አላውቅም ተይ የሚነቃቀል ፀጉር በሚቀባ ነገር እንደማይተው ሁሌ እናገራለሁ ከውስጥ ነው እያልኩ የጎደለን ቫይታሚን ምን እንደሆነ ራሱ በየቪዲዮ ላይ እናገራለሁ

    • @user-ku6dj2vc3v
      @user-ku6dj2vc3v 3 месяца назад

      ሽንኩርት ተጠቀሚ❤❤

    • @nigatkassahaile5572
      @nigatkassahaile5572 3 месяца назад +1

      ተልባ ጠጪ ለውጥ ታያለሽ

    • @fatmah1744
      @fatmah1744 2 месяца назад

      የኔም ይለነቀላል እደት አድርጌ ነው የምጠጣው ውዴ​@@nigatkassahaile5572

  • @ekramyoutube7133
    @ekramyoutube7133 3 месяца назад

    ጎበዝ ያወቁትን ማሳወቅ ጥሩነው ግን ያበሻ ፀጉር ማላ አለበት ተጆሮ በታቺ ላያልፍ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      የኔ ቆንጆ ውበቱ ቁመቱ አይደለም

  • @alem5097
    @alem5097 3 месяца назад

    ሰዊት. አልመንድ. ኦርጋኒክ. ከአማዝን. አሰመጥቼ. ሳነበው. ለቆዳ. ብቻ. ነው. የሚለው. የፀጉር. ብዬ. ኦርደር. ማረግ. አለብኝ. ወይ. ነው. ዝም. ብዬ. ወካሰተሩ. ጋር. ደባልቄ. ፀጉሬኖ. ልቀባ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      ተጠቀሚው የቆዳም የፀጉርም ነው ልዩነት የለውም

  • @alem5097
    @alem5097 3 месяца назад

    ኧረ. ያለብታው. ጠየቅሸኝ. እንዳትይኝ. ኤልሲ. ሻፖ. ከለርን. በሳሙና. አንታጠበውም. ወይ. ቀለሙ. ወቶ. አላልቅ. አለኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      በቪዲዮ ስቀባ አለ እይው

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 2 месяца назад

    ኢልስ ሮዝ ሞርና ዘይት ሁልጊዜ ብቀባውስ?🙏🙏🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 месяца назад

      አይሆንም የትሪትመንት መስሪያ ነው essential oil ውስጥ ይመደባል

  • @eyerusalemterefe8160
    @eyerusalemterefe8160 3 месяца назад +1

    እንዴት ዋልሽ ኤልስችን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      ሰላም

    • @eyerusalemterefe8160
      @eyerusalemterefe8160 3 месяца назад

      ኤልሲ በጣም ነው የማመስግንሽ ስለ ሁል ጊዜ ልፋትሽ

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 3 месяца назад

    ሄልሲ 5ቀን ሳላይሽ ናፍቀሽኝ የቶሲል መዳኔት ምንድን ነው በናትሽ ❤ንገሪኝ በዛላይ እራስ ምታት አለው 🙏❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад +1

      የኔ ቆንጆ ከሩብ የሻይ ማንኪያ ያነሰ ፌጦ ግማሽ ማንኪያ ሎሚ በጣትሽ ስኳር ቆንጥረሽ ጨምሪና ለውሰሽ ዋጥ አርጊ በሳምንት ሶስት ቀን እሺ ከወር በኃላ መልሱን ጠብቃለሁ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 3 месяца назад

    መንታ የሚሆነውን መፍትሄ አለሽ ውደ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      ጫፉ በየሶስት ወር መቆረጥ አለበት ቪዲዮ አለኝ እይው

  • @bezalema8821
    @bezalema8821 3 месяца назад

    ሰላም ላንቺ ኤልሲ እሬት አናገኚም ዱባይ ያለ ሰዉ ይጠቁመኚ ያለበትን

    • @elsabetyemane3145
      @elsabetyemane3145 2 месяца назад

      ድባይ ወደ ሰቲድዬ ሲቲ ብዙ አለ

  • @Sa-nj6ur
    @Sa-nj6ur 2 месяца назад

    አረእህቶቸ ያለሁ አረብ አገርነው ግን ንቅልል አለ ሁለት ጊዜ ተላጨሁት ግን ምንም ለውጥ የለውም ምን ላድርግበት በርግጥ የምጠቀመው ከኒና አለኝ የሚጥል በሽታ ይዞኝ አሞኛልምንላድርግ ንገሩኝ እስቲ እባካችሁ ያልሞከርኩ ቅባት የለም

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 месяца назад

      አይዞሽ እሺ ባዮቲን ቫይታሚን ውሰጂ Biotin ግዙልኝ በያቸው

    • @user-cr4gs6nw8x
      @user-cr4gs6nw8x 2 месяца назад

      Ene Eyesus new yadanegne

  • @user-mj3us5uj3r
    @user-mj3us5uj3r 2 месяца назад

    filefitu tebetatiso alekebgn

  • @user-sz8yd9zc5w
    @user-sz8yd9zc5w 3 месяца назад

    ቫይታሚን E oil መጠቀም እችላለሁ

  • @SesenBrhanu
    @SesenBrhanu 3 месяца назад

    👍🙏🕊❤😍😘😘😘💞💞💞💕💕

  • @yemisarchnagtu7566
    @yemisarchnagtu7566 3 месяца назад +2

    ሰላም የኤልሲ ቤተስቦች

  • @user-en4jj6do2z
    @user-en4jj6do2z 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Toto-it5so
    @Toto-it5so 3 месяца назад

    😅😅😅

  • @RahelDessie
    @RahelDessie 2 месяца назад

    የኔ መልካም ሴት ሪቱን ቆራርጠን ውሃ ውስ ብናደርገውስ

  • @hannagetachew9024
    @hannagetachew9024 3 месяца назад

    ቴሌግራምሽ እንቢ አለኝ ኤልሲ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      የኔ ቆንጆ ላይቭ ላይ ነኝ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 3 месяца назад

    እረ ቤተሰብ የአላርጅክ መድሀኒት እንዴት ነው ማጥፋት የምችለው እጄን ኦሞ ሲነካኝ እያመመኝ😢😢😢😢ሀኪም ቤትም የምጠቀመው ክሬም ሰጡኝ ግን ልድን አልቻልኩም

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      ማር በሎሚ ሞክሪው ለ15ደቂቃ ከዛ ታጠቢ

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 3 месяца назад

    እስኪ ላድምጠው የፀጉሬ ነገር አሳስቦኛል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      ፀጉር ሞኝ ነው ይመለሳል ጫፉን መቁረጥም አትርሺ

  • @abasekedir3650
    @abasekedir3650 3 месяца назад

    ኤልሰዬ ሰላም ኤልሲ ቻሌጅ እድታሰጀምረን እደኔ የምትፈልጉ

  • @HiwotMekonen-ze6ys
    @HiwotMekonen-ze6ys 2 месяца назад

    ለውጠጥ አላየሁበትም

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 месяца назад

      ከውስጥሽ መጥፎ መንፈስ አስወጥተሽ ተጠቀሚበት በዛውም ጤና ታገኛለሽ ጥሩ እንቅልፍም ትተኛለሽ እሺ be happy, negative thinker አትሁኚ ለውስጥ ጤንነትሽ ነው ምመክርሽ

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 3 месяца назад +1

    እሺ የኔ ደግ ቀስ በይ ለኛ አሳያለዉ ብለሽ እጅሽን ተጠቀቂ ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      እሺ የኔ ቆንጆ ቪዲዮ ረዘመ ስለሚሉኝ ነው

  • @user-sq9fj8sq9p
    @user-sq9fj8sq9p 3 месяца назад

    እኔ ጸጉሬ ብዙነው እና እሬቱን ብጠቀም ያበዛብኛል

  • @bethelhemsisay5848
    @bethelhemsisay5848 3 месяца назад +2

    እከታተልሻለሁ ግን ብዙም ለውጥ አላገኘሁም

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 3 месяца назад

    በየሳምንቱ ነው የምናደርገው

  • @user-sq9fj8sq9p
    @user-sq9fj8sq9p 3 месяца назад

    አይ አሁንስ ተስፋ ቆርጫለሁ በጸጉሬ😅

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      ተስፋ አይቆረጥም ፈጣሪ አለ

  • @tigistshimeles1561
    @tigistshimeles1561 3 месяца назад

    ኤልሲቅባትስሪልን

  • @addisatalel2884
    @addisatalel2884 3 месяца назад

    እኔ ፀጉሬ በጣም ብዛት አለው ግን ይነቀላል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      biotin ውሰጂ ሌላ vd3 ውሰጂ አይረንሽን ቼክ አርጊ ብዙ ውሃ ጠጪ አይዞሽ

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r 3 месяца назад +1

      የእኔ በፊት መታጠብ እስኪያስጠላኝ ድረስ ነበር ተስፋ የቆረጥኩት አሁንግን በቁጥር ነዉ ሳበጥረዉም ስታጠብም አይነቃቀልም እግዚአብሄር ይመስገን በርች አይዞሽ

    • @addisatalel2884
      @addisatalel2884 3 месяца назад

      @@user-ve3rp1nl6r እኔ ሰታጠብ በጣም ነው የምመረረው በጣም ይነቀላል። እና። እባክሸ ተባበሪኝ። ምን ተጠቅመሸ ነው። የተጠቀምሸውን አካፊይኝ እባክሸ

  • @user-sz8yd9zc5w
    @user-sz8yd9zc5w 3 месяца назад

    እናም ጥያቄዬ እንዳታልፊኝ በሶፍት ወይም በፈርም የተጎዳ ፀጉር መላ ካለሽ

  • @mekedessenbete5967
    @mekedessenbete5967 3 месяца назад

    የኔ ፀጉር ምንም ቅባት አይችልም

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      በባዶ ግን አይደርቅም?

  • @user-iv2zg6sm7l
    @user-iv2zg6sm7l 3 месяца назад

    ንግግርሽ ይማርከኛል

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r 3 месяца назад

    ኤልስዬ እናመሰግናለን እርጋታሽ ትትናሽደስሲል ምርጥ ኢትዮጲያዊ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ለሚሸበሸብ ፀጉር ሹክ በይኝ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад +1

      እሺ አመሰግናለሁ

  • @TigistfufaGeleta
    @TigistfufaGeleta 3 месяца назад

    ኤልሲዬ ከሙዙና ከolivera ጋረ የተቀላቀለው ብዙ ግልፅ አይደለም