ማታ ማታ በዚህ ፈታችሁን ዘና አርጉት በመላው አለም የምታገኙት መቼም አይሸበሸብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025
  • #elsabeautynt #ethiopianskin #skincare
    #habesha #donkeytube #haddiszema
    #extravirginoliveoil
    #castoroil

Комментарии • 157

  • @kassayineshbelihu
    @kassayineshbelihu 7 месяцев назад +3

    ተባረኪ ድንቅ ነገር ነው የምትነግሪን ዘመንሽ ይባረክ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад

      የኔ እህት ተባረኪ

  • @AtsedeAtsbeha-ld4pf
    @AtsedeAtsbeha-ld4pf 7 месяцев назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ትምርትሽ ሁሉም ጠቃሚ ነው።።በርቺ

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 7 месяцев назад +1

    ኤልስዬ በጣም እናመሰግናለን ዉድድ ነዉ የማረግሽ 😘😘

  • @LoveLove-vh3lm
    @LoveLove-vh3lm 7 месяцев назад +1

    Elsiye can i use sweet almond , coconut and castor oils together

  • @SERKALEMSHIBABAW-qe5ji
    @SERKALEMSHIBABAW-qe5ji 2 месяца назад

    እኔምለዉ አልመንድ በኪሎ ሚሸጥአለ ወይ ከሰደልያ ይሻላል

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 7 месяцев назад +1

    ሀይ ኤልሲ አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 7 месяцев назад

    ኤልስዬ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ።የምታሰተምሪን ትክክል ነሸ በርቺ።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @lemlemtefera1913
    @lemlemtefera1913 7 месяцев назад +2

    ኤልስዬ ተባረኪ ፣ አንቺ መልካም ሴት ነሽ ፀጋው ይብዛልሽ በርቺ፡፡ አይገርምሽም እኔም ለኮከናት አለርጂክ ነኝ የአንድ ሰው ጥያቄ ለብዙዎቻችን መልስ ነው

  • @tigitekla7252
    @tigitekla7252 7 месяцев назад +1

    ተባረኪ

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 7 месяцев назад +1

    ❤ኤልስዬ እንኳንደህናመጣሽ ❤በጣምእናመሰግናለን❤በርቺ❤❤❤

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk 7 месяцев назад +1

    ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ ተባረኪ::

  • @Ameleyilma234
    @Ameleyilma234 3 месяца назад

    ኤልሲ አገሪቱ ዉስጥ ከሰው ነፍሰ በስተቀር ሁሉም አለ

  • @tekletsadikgetachewshibru9195
    @tekletsadikgetachewshibru9195 7 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጣሽልን ኤልስዬ

  • @abebaghebrelul3921
    @abebaghebrelul3921 7 месяцев назад +2

    ELSIE U R SOO BEAUTIFUL & WISE. . GOD BLESS U MY DEAR SIS-

  • @senaitsemere2515
    @senaitsemere2515 6 месяцев назад

    Elsi betam new muwedesh please can you send the link caster oil

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 месяцев назад

      text me @Elsasey through telegram

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 7 месяцев назад +1

    ኮኮስ አይስማማኝም : ግን በsweet almond oil አገኛለሁ : እመሰግናለሁ ኤልሲ ተባረኪ ! ቅን ሴት ነሽ ::

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 7 месяцев назад +2

    ካስተር ኦይል አማዞን ላይ ማዘዝ ይቻላል እኔ ከዛ ነው ያዘዝኩት

  • @gogonaeri7030
    @gogonaeri7030 7 месяцев назад +2

    Dankeschön elsi shikorina ❤

  • @KasachLozan
    @KasachLozan 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤ምርጤ እንወድሻለን ለኛ ታስፈልጊናለሽ❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад

      የኔ ደግ ተባረኪ

  • @KasachLozan
    @KasachLozan 7 месяцев назад +3

    በራሴ እድተማመን አርገሽኛል አመሰግናለው❤❤❤❤

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 7 месяцев назад

    የኔ ደግ እናመሠግናለን 😘

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад

      መስዬ የኔ ደግ ሰላም

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 7 месяцев назад

    ኤልሲ የኔ ተሁት🌹እዚህ ያለሁበት ሃገር የበለጠ ኮኮናት ኦይል ነው ያለ ግን አይስማማኝም: ግን ኦሊቭ ከ ካስተር እሞክረዋለሁ 🌹 ሳንስክሬም Roc እየተጠምኩ ነኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ተስማምቶኛል ኑርልን 🙏🌹🇪🇷

  • @sabamekuria959
    @sabamekuria959 7 месяцев назад +3

    Elsi serashen hulu fetari yebrklesh!!!

  • @ruhamamulugeta9767
    @ruhamamulugeta9767 7 месяцев назад +1

    ኤልሲ በቅርቡ ነው ያወኩሽ እስከዛሬ ስላላወኩሽ ቆጨኝ

  • @MaskaraAattaabb
    @MaskaraAattaabb 7 месяцев назад +1

    Yen wedde bayee sii jaladhaa kenaatoo nafii jiiradhuu wanii ofiikoo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 6 месяцев назад

    ማዲያት የሚያጠፋስ የለም

  • @SaraSazz
    @SaraSazz 7 месяцев назад

    ጥሩ ነው ኤልሲየ❤❤❤

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 7 месяцев назад

    ኤልስዪ ተባረኪልኝ

  • @VeinTadie
    @VeinTadie 7 месяцев назад +2

    ኤልሲዬ የኔ ደግ ይሄን ማለት አያስቀይምም ደግነት ነው መልካምነት ነው ያንቺ የፊት ውህዶች ሁሉም አንደኛ ናቸው ስለምታደርጊልን በጎ ተግባራት እጅግ እናከብርሻለን አከብርሻለሁ ከዚህ በበለጠ ያክብርልኝ እድሜና ጤናውን ያድልልኝ

    • @GalileeSirachGalilee
      @GalileeSirachGalilee 7 месяцев назад +1

      እህቷ ነሸ ደግ ደግ ዘላለምሽን ወረኛ የሔርሜላ አሽቃባጭ ደላላ ሲገርመን ይሄኔ እራስሽ ነሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад +1

      ኧረ ተይ ተሳስተሻል ይሔ የጨዋ ቤት ነው እህቴ ኮመንት ሌላ ቦታ ፃፊ እዚህ አታስፈልጊም ቀንተሽባት ከሆነ አዎ ታስቀናለች

  • @Meron-ry5ui
    @Meron-ry5ui 6 месяцев назад

    I have just olive oil ይቻላል😢😢😢I love you 😍 ❤❤❤

  • @YeneneshEngida-h8c
    @YeneneshEngida-h8c Месяц назад

    አንቺ የምትይውን በደንብ መናገር

  • @Desta-pj7ik
    @Desta-pj7ik 7 месяцев назад

    ኤልሲ እንዴት ነሽ የጥቅል ጎመን ውሃውን ለ4 ወር ተጠቅሜዋለሁ ግንእያጠባሁ ነው የተጠቀምኩት ጉዳቱ ለኔ ነው ለልጄ እባክሽ ኤልሲ ጨንቆኛል አሁን ነው አሁን ነው ትክክለኛውን መረጃ የሰማሁት

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад

      አሁን አቁሚ አይዞሽ አትጨነቂ እሺ

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 7 месяцев назад

    ኤልሲ እንኳን ሰላም መጣሽ እግዚአብሔር ❤ሰላምሽን ያብዛው እኔ ፊቴ ጥርት ብሎ ማድያቴ ጠፍቶ ለመመስከር ያብቃኝ የኔ ዶክተር ❤ሄልሲ በጣም ነው የምወድሽ ክበሪልኝ ደግ እኮነሽ በራስሽ ፊት ላይ ሁሉን ነገረ ሙከራ አድርገሽ ለኛ ሰለምታካፍይን ታማኝ doctor ብዪሻለሁ❤ተባረኪ

    • @asterjesustadesse1002
      @asterjesustadesse1002 7 месяцев назад

      ሰላም እህቴ እንዴት ጠፋልሽ ? እባክሽ አጠቃቀምሽን ንገሪኝ ! ብዙ ሞክሪያለሁ አልጠፋ አለኝ ::

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад

      በርቺ ጎበዝ

  • @BrhanTeka-r8d
    @BrhanTeka-r8d 6 месяцев назад

    Elsi sirash hulu betam ymarikal enye madiyat silalebign ye tikil gomen metetat jemiryalo wutetun enegirshalo egizabher ybariksh

  • @yordanostesheme9698
    @yordanostesheme9698 7 месяцев назад +1

    Elsi Enamesegnalen ❤

  • @ElesabetBesrate
    @ElesabetBesrate 7 месяцев назад

    Elsiye selam lanechi yihun ehte ..kokos yetasaw caseter oil demo yejemayikaw mehon yichilale wey?tebarekilign

  • @kassahunbruktawit3976
    @kassahunbruktawit3976 6 месяцев назад

    Arif nw enamesegenalen elsiye

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ teberki elseya btame tamehetugnal

  • @hiwottube3395
    @hiwottube3395 7 месяцев назад

    Thanks Elisyee 🙏🥰🥰🥰

  • @tigestenegashe
    @tigestenegashe 7 месяцев назад

    ካስተር ኦይል ለፀጉር ማሳድጊያ ይጠቅማል ከጠቀመ አጠቃቀሙን ከይቅርታ ጋራ አስረጂን

  • @sarontewelde4500
    @sarontewelde4500 6 месяцев назад +1

    🌿🌿🌿🌿🌿

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 7 месяцев назад

    ጊዜሽን መስዕዋትነት አድርገሽ ስለምታቀርቢልን ጠቃሚ ዝግጅት ከልብ አመሰግንሻለሁ ተባረኪ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @wosenageru9723
    @wosenageru9723 7 месяцев назад +3

    ሰላም my doctor አንድ ቀን ለምስክርነት live setigebi edewulalehu

  • @tigistigebreslasse
    @tigistigebreslasse 7 месяцев назад +1

    ሰላም እደትነሽ እኔ የፊቴ ቆዳ ደረቅ ነው ያለሁበት ሀገር ብርዳማ ነው ስለዚ ፊቴ ይገርጣል ምን ላዲርግበት

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад

      የኦሊቭ ኦይል በፍፁም እንዳታስነኪው እሺ ሌሎቹን ግን ትችያለሽ

  • @biyelovegodkebeda344
    @biyelovegodkebeda344 7 месяцев назад +1

    Enemeseginln yene wed white💛💛💛💛💚💚💚❤❤💚💚💛

  • @elenimehari7016
    @elenimehari7016 7 месяцев назад

    So amazing castor oil thanks a lot

  • @FereweyniGebregergs
    @FereweyniGebregergs 6 месяцев назад

    ኤልስየ እነግን በጣም ተሸገሪኩ በማደት ቡዙ ዓመት ሁነኛል በናትሸ መላ ስጭይ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 месяцев назад

      ቪዲዮ አለ ሰርቻለሁ

  • @athersweet
    @athersweet 5 месяцев назад

    Hi elsi selam neshi? Castellano oíl tetekime betam lewt agnchalew gen tewatem alfo alfo etekemalew chiger alew

  • @bekamkebede
    @bekamkebede 7 месяцев назад

    Apple cider vinegar axaw Elsi.

  • @wbanchiarsema7568
    @wbanchiarsema7568 7 месяцев назад +1

    የአፍንጫ አለረጂ ፊቴን አንደ መድያት በጣም ያስቸግረኛል ሽፍ ይላል ይጠቁራል ያሳክከኛል መፍትሔ ካለው ትሪትመንትም ካለው !!

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад

      አለኝ ቻናሌ ጊቢ

  • @nigistgirmay8748
    @nigistgirmay8748 7 месяцев назад

    Thanks a lot💗💗💗💗

  • @Hirut-n8k
    @Hirut-n8k 4 месяца назад

    Tebareki

  • @ElsabeteGirma
    @ElsabeteGirma 7 месяцев назад +2

    የጃይማይካው ይሆናል ወይ ኤልሲ ለምትሰጭን ምክር እናመሰግናለን❤❤❤

  • @HaneHne
    @HaneHne 7 месяцев назад

    ካስተር ዘይቱ ኦርጋኒክ ነው የገዛሁት ግን ያንች አይነት አደለም ቢለያይም ኦርጋኒክ ከሆን ተጠቀሙ ብለሻል ልጠቀመው 🙏

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 7 месяцев назад

    Thank you .

  • @lelegualadwa2871
    @lelegualadwa2871 7 месяцев назад

    Elsuye konjio enkuan beselam metashe bercilen ❤❤❤❤

  • @meronassefa7847
    @meronassefa7847 7 месяцев назад

    Elsi berchi thanks konjo ❤

  • @GeteDegife
    @GeteDegife 7 месяцев назад

    እባክሽእህቴመድያትአስቸገረኝ

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @tigisttsegaye1658
    @tigisttsegaye1658 7 месяцев назад

    Elsiye konjo ❤❤❤❤tebareki

  • @Semri12
    @Semri12 7 месяцев назад +1

    Elsa do you know I am addicted to you.❤

  • @alem5097
    @alem5097 7 месяцев назад +2

    ምናለ. ለኔ. መልስ. መሰጠት. አቃተሽ. በእርጎ. የምትሰሪው. ትርትመንት. ላይ. እርጎ. አይስማማኝም. በምትኩ. ምን. ልጠቀም. ሰልሽ. ዝም. ነው. ያልሽኝ.አንቺ. የሰራሻቸው. አንድ. የማይጠቅም. አለ. ማለት. የሰነፍ. ወሬ. ነው. ልክ. ነው. ጋዜ. ይፈልጋል. በተቀረ. እድሜ. ይሰጥሽ. እሰከሚገርመኝ. ረድቶኛል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад

      ብዙ ጊዜ መልሼዋለሁ

    • @alem5097
      @alem5097 7 месяцев назад +1

      ምን. ብለሽ. በጣም ነው. ምከታተልሽ. ብዙ. ጊዜ. ሰርቸዋለሁ ጰከማሐት. ሰርተው. ነበር. ይሄ. ነው. ብትይኝ. ምን. ነበረበት እልህ. የተያያዘ. ሰው. ይመሰል ከምዘጊኝ. አሰተማሪ ብትሆኚ ና. ተማሪ. ደጋግሞ. ክላሰ. ውሰጥ. ቢጠይቅሽ. መልሰው. ይል. ነው ማለት. ነበር

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 7 месяцев назад +8

    የጥቅል ጎመን ውሃ ለማድያት እና ለቦርጭ ይጠቅማል ግን ኦፕራስዮን ያለበት አይመከርም ይላሉ አስረጅን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад

      ዶክተርሽን ጠይቀሽ የምን ሰርጀሪ ነው?

  • @sutudaba7179
    @sutudaba7179 7 месяцев назад +2

    እኔኮኮናትናካሲተኤልተሲምቶኝል

  • @hiwet7-12y
    @hiwet7-12y 7 месяцев назад

    የቸገረው ይመለከታል ቪዲዮን ቢረዝም ባይረዝም የፈለገ ያያል የማይረባ ወሬ 2 ሰአት እየተመለከትን አይደል ። አትጨናነቂ እህቴ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад

      የኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @MadenaUae-lw9wy
    @MadenaUae-lw9wy 7 месяцев назад +1

    የአልመድ ዘይቱ ሽታ አለዉ እንዴ አስመጥቸ በጣም ሽታ አለዉ ቀጭን ነዉ በዛላይ ኦርጋኒክ አዴለ ይህን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад

      sweet almond oil ነው እሺ

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy 7 месяцев назад

      @@elsabeautynt አልድ ኦይል ብቻ ነዉ የሚለዉ ኦርጋኒኩ አይዴለም ማለት ነዉ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад

      @@MadenaUae-lw9wy እሱ አይደለም ልክ አይደለም ብዙ ጊዜ እናገራለሁ ስሚው በቪዲዮ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад

      @@MadenaUae-lw9wy አይደለም ተሳስተሻል ቪዲዮ ስሰራ አብዛኛውን ጊዜ እናገራለሁ ሁለቱ ልዩነት እንዳላቸው ለዛ ቪዲዮ እዩ አትቆራርጡ የምለው

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy 7 месяцев назад

      @@elsabeautynt እሽ አመሰግኛለሁ ኤልስዬ

  • @sutudaba7179
    @sutudaba7179 7 месяцев назад +1

    ስላምላችይሁንኤሲዬየምወዲሺእህተ❤

  • @Meseret173
    @Meseret173 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tg-lb7rd
      @tg-lb7rd 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤ ኤልሲ እናመሰግናለን ❤❤ ❤

  • @Helenfiker31Bisrat
    @Helenfiker31Bisrat 7 месяцев назад

    ከኤልሲ ካካዋ በተር አይሆንም

  • @betty5338
    @betty5338 6 месяцев назад

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @sabamekuria959
    @sabamekuria959 7 месяцев назад

    Elsi mengde lay weycye hone beta bagenesh destaye neber .

  • @nalaals6496
    @nalaals6496 7 месяцев назад +1

    ❤🎉🎉

  • @TigistYosf
    @TigistYosf 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤😂

  • @ewnet4866
    @ewnet4866 7 месяцев назад +1

    👍🏽👍🏽👍🏾👍🏽

  • @TezetaWorkneh-kl2pv
    @TezetaWorkneh-kl2pv 7 месяцев назад +1

    God please you thank you for everything you do for us we love you

  • @jabnaforfood3584
    @jabnaforfood3584 7 месяцев назад

    👍❤❤

  • @selamYena
    @selamYena 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meselukokobe8756
    @meselukokobe8756 6 месяцев назад

    fangseimitfmendenwe,eueta

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 7 месяцев назад +1

    ኮኮስ አይስማማኝም : ግን በsweet almond oil አገኛለሁ : እመሰግናለሁ ኤልሲ ተባረኪ ! ቅን ሴት ነሽ ::

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 7 месяцев назад

    ተባረኪ

  • @athersweet
    @athersweet 5 месяцев назад

    Hi elsi selam neshi? Castellano oíl tetekime betam lewt agnchalew gen tewatem alfo alfo etekemalew chiger alew

  • @yerus5925
    @yerus5925 4 месяца назад

    💯❤❤❤

  • @yemisarchnagtu7566
    @yemisarchnagtu7566 7 месяцев назад +2

    ❤❤❤

  • @athersweet
    @athersweet 5 месяцев назад

    Hi elsi selam neshi? Castellano oíl tetekime betam lewt agnchalew gen tewatem alfo alfo etekemalew chiger alew

  • @nuramedia7429
    @nuramedia7429 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Summer-wr3lf
    @Summer-wr3lf 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤