ሚስጥሩ ወጣ እህቴ አጠገብ ድርሽ እንዳትል😡

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 491

  • @Hiea-c9g
    @Hiea-c9g 5 часов назад +111

    የሰዉ ቤት ምርር ትክት ያላችሁ እህት ወድሟቸ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ 😢😢😢😊❤🎉

  • @nta2615
    @nta2615 5 часов назад +44

    ማሂየ ሥወዳት እኮ አታሥጨንቆት እሦ በጣም ገራገር ሴት ናት የኔ ቆንጆ 😢💙💙

  • @ኤፋይቱብ
    @ኤፋይቱብ 4 часа назад +106

    ወንድም መከታ ነው ወንድም አባት ነው አንዋር ለእህቱ መጠበቅ መብቱ ነው👌❤❤🎉🎉

    • @SikoSilo-zm6gm
      @SikoSilo-zm6gm 3 часа назад +2

      ጀግና ወንድም ሲኖር እንድህ ነው በዚህ አይነትማ የሀሰን ጓደኛም ዱባይ የዝለቅ አይዝለቅ ባላቅም ፍቅረኛየ ነው እያለች ብር ትልክለት አለች ሳይደዋወሉ ውለው አያድሩም እና አሁን አብራለምትሰራው ልጂ በኃላ እንዳትጎዳ እፈራላታለሁ

    • @ኤፋይቱብ
      @ኤፋይቱብ 3 часа назад

      @SikoSilo-zm6gm ጭራሽ ብር ትልካለች🥺🤔

    • @ኢክራም-ሐ9ቘ
      @ኢክራም-ሐ9ቘ 3 часа назад +2

      የውነት እህቱ ናትእደ

    • @SikoSilo-zm6gm
      @SikoSilo-zm6gm 3 часа назад +1

      ​@@ኤፋይቱብአወ ብር ትልክለታለቸ ያውስ ቀላል መሰለሺ የምልከው አንዳንድ ጌዜ ደግሞ ለጓደኞቹ ብር ልካ ስርፕራይዝ አርጉልኝ ትላለች ሀገር ቤት ገብታ መጨረሻው አይቸው

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي 2 часа назад

      ​@@SikoSilo-zm6gmጭራሽ ሰርፕራይዝ😅 ላልቅስ ወላ ለሳቅ እረ ምከሪያት ከተዋወቅን 3 አመታችን ቢጣቃም ልኬለት አላውቅ አኳን ብር ፍቅር በፍቅር እጅ በገዘብነውደ ሆሆይ😪

  • @ግሬስ-ሠ5ለ
    @ግሬስ-ሠ5ለ 4 часа назад +50

    ወንድም መከታ ነው ኣንዋርዬ ጎበዝ ነክ❤❤❤❤❤

  • @zakiyahuae1000
    @zakiyahuae1000 2 часа назад +10

    አንወር. ወድማችን ስትጀምር በአለህ ሰለምታ ጀምር እሽ❤❤❤❤❤❤

  • @ኪያTube-h1z
    @ኪያTube-h1z 4 часа назад +25

    ወድምኮ ያባት ምትክ ነው❤

  • @amelAli-v7d
    @amelAli-v7d 3 часа назад +17

    ወድምኮ😢 መከታነዉ🥰አኑየ የኔወድም😢

  • @asedetekle6677
    @asedetekle6677 4 часа назад +10

    ማሂ ኣይዞሽ ኣላህ ይወድሻል በጣም ጎበዝ ወድም ኣለሽ ማወቅ ጥሩ ነው ስጀመር .....

  • @user-dq9wr1qv6d
    @user-dq9wr1qv6d 4 часа назад +11

    Wonidime makataye nawu tikikil anuwari❤❤❤❤❤

  • @FtvvvFf
    @FtvvvFf 4 часа назад +21

    ማሂዬ የእኔ አልቃሻ የእኔ የዋህ እወድሻለሁ❤❤🎉🎉

  • @Pullonpanda
    @Pullonpanda 5 часов назад +17

    አንዋር ጎበዝነህ❤❤❤❤❤

  • @AlquaAlain-l2c
    @AlquaAlain-l2c Минуту назад +1

    እኳንም ተናገርክ ለጎረቤትም ይጠቅማል በርታልን ያኛውም ወዶች አትሽጥለጡ 😂😂😮😮

  • @dessalech899
    @dessalech899 4 часа назад +19

    ሐሰን ትክክል አይደለም ሴት ልጅ ነች ትጎዳለች 😊

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas 5 часов назад +18

    የኔ ዉድ እህት ሴቶች ግን ምንም አትመኑ በሄሉዬ ተማሩ ያቺን የመሰለች ልእልት

  • @Kidist-y2e
    @Kidist-y2e 4 часа назад +6

    ማሂዬ አይዞሽ አታልቅሺ ተረጋጊ

  • @حليمهحليمه-ف6ل
    @حليمهحليمه-ف6ل 5 часов назад +29

    የመዳም ቅመሞች የማያልቅ እሪዝቅ ይስጣቹ ጉሉ አሚን

  • @MesiSami-r4j
    @MesiSami-r4j 3 часа назад +9

    ማሂን ስትከፋ አንወደም 🥹. ዎድሜ ኑሪልኝ 💪

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 5 часов назад +15

    መሂዬ አተልቅሺ😢😢❤❤❤❤
    አንዋር ኩራት አለብህ ልባል አዋራ ለይ ምነምን አለላም😮

  • @Mesimesi-s1t
    @Mesimesi-s1t 3 часа назад +26

    ኮመታተሮች ተረጋጉ ፕራክ ነው የሚሆነው ቡታጂራዎች ይሄን ሠሞን ምን እንደታያቸው አላቅም በፍቅር ተብዬው ፕራክ ጀምረዋል😂😂😂😂😂😂

    • @GjU-u6q
      @GjU-u6q 51 минуту назад +1

      አው😂😂😂😂😂😂

  • @etsegenet-nv8dd
    @etsegenet-nv8dd 4 часа назад +13

    አኑ ጀግና ሴት ልጅ ስትጎዳ ማየት ይከብዳል ከዚ በላይ ብትቆይ የበለጥ ትጎዳ ነበር

  • @HappyCookies-qp7lc
    @HappyCookies-qp7lc 4 часа назад +9

    ትክክል አኗር ታሞ ተሞሟቀቅ አሰቀድሞ መጠቀቅ ግድነው አኑ ትክክልነክ

  • @Ngsti-ci2yv
    @Ngsti-ci2yv 4 часа назад +42

    ኣይዞሽ ማህየ እቺ ልጅ ተው ኣታስለቁስዋት እውነት ከሆነ እህትህን ጠብቅ አንዋር እንግዲህ እውነቱን የምታውቁት እናንተ ናቹ

    • @danaaklilu-l6p
      @danaaklilu-l6p Час назад

      ንግቴ ደምሪኝ ውዴ

    • @Ngsti-ci2yv
      @Ngsti-ci2yv 30 минут назад

      @danaaklilu-l6p እሺ እህቴ የሀው ደመርኩሽ

  • @HayatTrk
    @HayatTrk 2 часа назад +4

    ማሂ ተወድዋለች ታፈቅረዋለች አሰን ተረዳት ❤️❤️👍👍

  • @MunthaMuhammad
    @MunthaMuhammad 3 часа назад +10

    ሐሰን አስመሳይ ሰው ነው😢😢

  • @Samira7733-z6p
    @Samira7733-z6p 4 часа назад +7

    Isheen hin jalatii😪 hin bosee😪

  • @seadebinteslam6568
    @seadebinteslam6568 3 часа назад +11

    ሚሂየ የኔ ደርባባ የዋህ ስው እባ ነው የሚቀድመው ሚድያ ላይ አታልቅሺ ማን ደስ እድለው ነው የኔ የዋህ አኗሬ የእህቱ መከታ

  • @Samerah2024
    @Samerah2024 4 часа назад +34

    እውነት ከሆነ እኑ ልክነህ ሀስን መነገር ነበረበት ማሂ የኔ ቆንጆ ኣታልቅሽ😢😢😢😢😢

  • @mesutube-h8h
    @mesutube-h8h Час назад +3

    አኑዋር እና ሀሰን እየተሰባሰቡ ቀልደኞች ናቸው። 😂😂😂

  • @SeEt-r6s
    @SeEt-r6s 4 часа назад +10

    እውነት ከሆነ ልክ ነህ አንዋር ነገር ግን በደብ አጣራ ውሸትም ሊሆን ይችላል

  • @RamlaMuhammad-i4b
    @RamlaMuhammad-i4b 5 часов назад +8

    ኣኑ ትክክል ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YounusKhan-x8y
    @YounusKhan-x8y 4 часа назад +9

    ልክ ነህ❤❤❤❤❤❤

  • @lulutube885
    @lulutube885 5 часов назад +34

    ምን እየተካሄደ ነው ቤተሰብ 🙄🙄🙄

    • @ZainabAsafi-b4m
      @ZainabAsafi-b4m 11 минут назад

      ምንእየተካሄደነዉቤተሰብ😮😮😮😮😮😮😮

  • @Saneyit
    @Saneyit 3 часа назад +6

    Gobaze, mikarat❤❤❤Anorey👍👍👍👍😍😍😍

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 2 часа назад +8

    ማሂኮ የዋህ ነች ሀሰንም ግን አይጎዳትም የዋህ ነው አኗር ነገሩን አጣርተህ አስታርቃቸው ማሂ ስታለቅስ አለቀስኩ😢😢😢

  • @YounusKhan-x8y
    @YounusKhan-x8y 4 часа назад +6

    ትክክል አንዋር ❤❤❤❤

  • @sof-bq8tk
    @sof-bq8tk Час назад +6

    ሴቶቺ ግን ጤነኛ ነቺሁ ሆሆሆሆ ፈቅርኛ አላህ ብሎ ለቅሶ በሰላም ነዉ ጎደኛነ ፈቅርኛ መለየት አታቁምደ ለምዲነዉ ጎደኛቺሁ ፈቅርኛ ቢኖራቸዉ እሚያነዲዳቺሁ😢😢😢😢😢😢

    • @MdMeeqa-tr1zo
      @MdMeeqa-tr1zo 5 минут назад

      ከላይ ጓደኛ ከውሰጥ ፍቅረኛ ናቸው እኛን እየሸወዱ ነውኮ

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 31 минуту назад

    አያርገዉም ሀሰን መሀእንባሺ ቅርብነዉ አይዞሽ በትንሽ በትልቁአታልቅሺ😢😢😢😢

  • @TryH5DFG
    @TryH5DFG 5 часов назад +8

    ara haseni ayaregimi 😢😢😢😢

  • @ዲናረይ
    @ዲናረይ 4 часа назад +16

    ግን ማሂዮ ከሱ በላይ ጋደኞቹ ኣትምኒ ራስሽን ትጎጃለሽ ኮ የኔ ማር ኣንዋር ደሞ ተው እርግጠኛ ሆነክ ኣትፍረደው ሆ😮

  • @anteaddisu9202
    @anteaddisu9202 4 часа назад +4

    Hassen gin yezichen leji lebe eysebrkat new yene enat aizoshe

  • @hazyldada1918
    @hazyldada1918 2 часа назад +1

    ማሂዬ የኔ ውድ እባክሽ አታልቅሽ በጣም ነው የምታሳዝነው ተረጋጊ ሀስን ተው አትቀልድ እውነቱን ነግረሀት ይቅርታ ጠይቃት

  • @Hayryah3
    @Hayryah3 4 часа назад +21

    ምን ነበር እንደ አንዋር ሚጨነቅልኝ ወንድም ቢኖረኝ ዛሬ እንዲ ባልሆንኩ😢😢😢😢😢😢😢

  • @AleyekaMuktar-n7x
    @AleyekaMuktar-n7x 4 часа назад +81

    ማሂ ሀሰንን ተፈቅረዋለች የምትሉ❤

  • @EchiEchi-vs4ri
    @EchiEchi-vs4ri Час назад +2

    Mahi yene konjo atalekishi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @iloveyou-v3m
    @iloveyou-v3m 3 часа назад +5

    ሚሂየ ስታለቅሽ ማየት አፈልግም የኔ ቆንጆ

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    የናንተም ችግር አልተፈታም😅😅😅😢😢😢😢ምን ተፈጥሮ ነው አትማሉ ውዴች❤❤❤❤❤❤❤

  • @ErgoAbebe-n2y
    @ErgoAbebe-n2y 5 часов назад +11

    እረአኗር ተረጋጋ ሀሰንእደዚህአያደርግም የዋህእኮነው ማሂየየነአልቃሸ አይዞሽ😢😢😢

    • @hadiyakonjo9325
      @hadiyakonjo9325 4 часа назад +2

      ወድን አትመኒ እኛሴቶች የሆህነዉ አያልን ባልተሠበርን

  • @GENZB5
    @GENZB5 2 часа назад +2

    ኡፍፍፍ ማሂ ስትከፊ ደስ አይለኝም ሁለይ ደስተኛ ሁኒልኝ😢😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀይሚ-ኘ7ቘ
    @ሀይሚ-ኘ7ቘ 5 часов назад +14

    ማሂን ስትከፋ አንወድም😢😢❤

  • @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ
    @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ 5 часов назад +28

    😢😢😢አይ ሴት ልጅ ፈተናዋ ዝም ብሎ እንባ አይመጣም እኮ😢

  • @AlquaAlain-l2c
    @AlquaAlain-l2c 4 минуты назад +1

    ይችን ውጭ ፍሩልኝ የመዳም ቅመሞች አትሽለጥለጡ😂😂😂

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf 4 часа назад +3

    ማሂዬ የኔ ውድ አይዞሽ አታልቅሺ ተረጋጊ 😢😢😢😢😢

  • @HabibaFadel-jw7id
    @HabibaFadel-jw7id 5 часов назад +31

    ወንድም መከታ ማን እደወንድም አኑ ጀግናዉ 💪💪💪💪😘😘😘😘😘

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 2 часа назад +2

    ዉንድሜ ዉድድኩህ ወላሂ ጎበዝ

  • @SofiaSofia-m3l
    @SofiaSofia-m3l 2 часа назад +1

    Amshirii m ❤❤❤❤garuu horrible dhirii bayee namaa jibiisiftaa 😢😢😢H

  • @የሰካል
    @የሰካል 5 часов назад +25

    እውነት ከሆነ አንዋር ልክነህ ሀሰን መነገር ነበረበት ሴትል ልብው ስስ ነው አይዞሽ እህቴ

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube 5 часов назад +4

    ወይኔ ሰው ማመን ይከብዳል 🎉ማሄዬ የዋህ ናት

  • @Zenet-i9n
    @Zenet-i9n 5 часов назад +10

    እኔም 3ኛ ነኝ አይቸ ሰጨርስ እኮምታለሁ 😂😂😂😂

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 5 часов назад +3

    ወንድም እኮ ለእህቱ --❤🎉

  • @FatumaSeid-x7u
    @FatumaSeid-x7u 5 часов назад +13

    አኗርዬ ከሩታዬ ጋር ቢድዉ ስራልን😢❤

  • @AppsApps-e3v
    @AppsApps-e3v 39 минут назад

    ወይኔ ሰወድሸ ማሂየ❤❤

  • @EyerusTadesse-f2c
    @EyerusTadesse-f2c 2 часа назад +5

    ማሂ አይገባሽም ውጭ ጓደኛ አለችው ከተባልሽ ኖርማል ጓደኛ አትባልም እራስሽን አዳምጪ

  • @SaifulRana-h4q
    @SaifulRana-h4q 5 часов назад +16

    መሂየ አታልቅሽ ማሬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @nmnoob8959
    @nmnoob8959 Час назад +1

    mahi yene konjo atalekishi❤❤❤😢

  • @Zakia-jg8lt
    @Zakia-jg8lt 5 часов назад +8

    ሀሰን ሙሽኪላ😢😢😢

  • @EyerusYilma-gx7cv
    @EyerusYilma-gx7cv 4 часа назад +4

    እውነትህነውበኋላከምትጎዳማወቅአለባት

  • @YemuntazEnat
    @YemuntazEnat 59 минут назад +1

    ልክ ነህ ኣንዋር ምንም ቢሆን ከእህትህ ጎን መሆን ኣለብህ

  • @ErgoAbebe-n2y
    @ErgoAbebe-n2y 5 часов назад +7

    ፍቅረኛሞችመሆናቸውንአውቀናል ማሂየግንአስለቀሽኝ😭😭

  • @GgsHg-ym4nc
    @GgsHg-ym4nc 28 минут назад +1

    ሐሰን አድርገህ ከሆነ ባለጌ ነክ እውነት😢

  • @EyerusTadesse-f2c
    @EyerusTadesse-f2c 3 часа назад +2

    ልክ ነህ አነዋር በደንብ አጣራ እውነት ከሆነ ግን የባለጌ ባለጌ ነው ያስጠላል ከሆነ መራቅ ነው ያለባት አጣረ አጣራ አጣራ ወንድም አልመሰልከኝም ይቅርታ

  • @AbuabuHiwo
    @AbuabuHiwo 3 часа назад +1

    ኡፍ የኔእናት አታልቅሽ 😢😢😢

  • @FouziyaYusuf-zi2kp
    @FouziyaYusuf-zi2kp Час назад +1

    አንዋር የወደም መከታ ነህ ጎበዝ

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 4 часа назад +5

    ሀሠን አድረገሀው ከሆነ ብልግናነው😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hayahha2176
    @hayahha2176 Час назад +10

    ፕራክ ነው አድሰ አበባ ላይ ከባድ ነው አይደል የቤት ኪራይ ጨምሩባቸው ነው ቡታጅራ ዩቱብሩች 😄😄😄😄

  • @AfrashaDarge-v1w
    @AfrashaDarge-v1w Час назад

    ማሄየ አይዞሺ የኔ ውዲ አታልቅሺ❤❤❤😢😢😢😢

  • @TregeoCell-k5z
    @TregeoCell-k5z 3 часа назад +1

    ጀግና bro ❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪

  • @SaraAlaro-rx5ij
    @SaraAlaro-rx5ij 29 минут назад

    ማሂየ የኔ በእግዚአብሔር አታለቅሽ ኡፍፍ

  • @AttigabeWubet
    @AttigabeWubet Час назад

    ወይኔ ስወድህ ጎበዝ በርታ ወንድም ግርማ ሞገሰ ነው

  • @MohammedejiguMame
    @MohammedejiguMame 2 часа назад

    ማሂየ አይዞሽ❤😢

  • @Amiraa.123
    @Amiraa.123 5 часов назад +4

    Godenyaan Godenyaa dhaa Godenyaa biraa qabachuun mal rakko qabaree jalalee hin tahin malee wois isiin hin jalatii kanaf qanatee bosii😂😂😂

  • @SMERHHKME
    @SMERHHKME Час назад +1

    አረ ኣንዋር በመሃል ኣትግባ ማሂዬ የኔ የዋህ ስከፋ ኣልፈልግም ሃሰንም እንደዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @RamlaMuhammad-i4b
    @RamlaMuhammad-i4b 2 часа назад +1

    ወድምኮ መከታነዉ ዉላሂ ማሂዬ የዋህ ኣኑ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amrimom11
    @amrimom11 3 часа назад

    አኑዬ እንደመጀመራክ አሰላሙዓለይኩም በል👍 ማሂዬ የኔ የዋህ በአላህ አታልቅሺ ማሬ ይከፋኛል 😢

  • @ABDULLAHSAMI-ld6kw
    @ABDULLAHSAMI-ld6kw 4 часа назад +2

    በትክክል የደረሰበት ያቀዋል

  • @እሙአቡዲ
    @እሙአቡዲ 3 часа назад +3

    ወላሂ እያልክ ዉሸት ከሆነ ሂሳብክ እዳላህ ነው 😊😊

  • @WahathBadiya
    @WahathBadiya 3 часа назад +2

    Anur gen taw

  • @Siifaan-j9w
    @Siifaan-j9w 5 часов назад +3

    Oromoo koo matii naaf ta'aa ❤❤❤

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 3 часа назад +1

    እረኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪ አበዙት😭😭😭😭😭ማሂየ አታልቅሽ😢😢😢😢😢😢

  • @በለጡTube2345
    @በለጡTube2345 4 часа назад +1

    ማሂ የኔ ቆንጆ አይዛሽ 😢

  • @LUBABAAHMED-kd1uf
    @LUBABAAHMED-kd1uf 4 часа назад +3

    አኑየእህትህን ጠበቅ አድርጋት ቡታጅራወች ሴትማጋጋት እውቀትመስሎ ታይቷቸዋል ማሂ ተሰጋጊ

  • @ElitaElita-e5h
    @ElitaElita-e5h 4 часа назад +3

    Anwre.tekekele.adehlome.kentenwu😢😢

  • @Eskdarwbalemmeles-jf8rd
    @Eskdarwbalemmeles-jf8rd 4 часа назад +1

    የኔ ሚስኪን ስታሳዝን አታልቅሺ

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf Час назад

    የኔ አናት ማሂዩ ስታዝን❤🎉

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle2627 4 часа назад +1

    ማህዬ የኔ የህዋ 😥

  • @fkrfkr-s7m
    @fkrfkr-s7m 5 часов назад +157

    ማሂን ስትከፋ አንወዶም የምትሉ 👍👍

  • @gigu5963
    @gigu5963 4 часа назад +4

    አቀልዱ አሰን የ5$6 አመት ጓደኛሽ ከሖነ ለምን አታቂውም እዲ ሐሰን ምንም አያቅም ታውት አተ አኗር ደሞ እደዚሕ አታርግ ጥሩ አደለም❗️❗️

  • @MKl-zu9tpseada
    @MKl-zu9tpseada 3 часа назад +1

    ፕራንክነው😂

  • @leila22niyer-vk1tq
    @leila22niyer-vk1tq 4 часа назад +1

    አኑ ትክክልነዉ

  • @NassrenNassren-o7z
    @NassrenNassren-o7z 5 часов назад +16

    ሱባሀነላ
    ወልህምዱሊላ
    ላኢላሀኢለለሀ
    ወላሁወክበር ቁራአን የምትወዱ ደምሩኝ

  • @AlemMelaku-b9cyoutube
    @AlemMelaku-b9cyoutube 3 часа назад +8

    አኗርን አትናገሩ እያንዳንድሽ ወንድምሽን ጠልተሽ ባልሽን አትምረጭ ነገ ገፍትሮሽ የሚሄደው ባልሽ ነው ወንድም ግን ወንድም ነው ከቻላችሁ አትሳደቡ ተው

    • @danaaklilu-l6p
      @danaaklilu-l6p Час назад

      አለምየ ደምሪኝ

    • @AlemMelaku-b9cyoutube
      @AlemMelaku-b9cyoutube 59 минут назад

      @danaaklilu-l6p ደምሬሻለሁ

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 17 минут назад

      ወንድሟ ነው ወይ ግን ባለፈውም ኮሜንት አይቻለሁ ወድሟ ነው እያሉ ነበር