💎ታማ ተኝታለች እናቴ ከቤት አባረረቺኝ ሪምን ካላመጣክ እንዳላይህ😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024
  • #family #mubitube #abtube7318 #yetbitubeየተንቢ #ebs #abelbirhanuየወይኗልጅ ‪@Haymitube01‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@OfficialHassentube‬ ‪@Mubitube01‬ ‪@MiftahKey‬

Комментарии • 776

  • @MiftahKey
    @MiftahKey 3 часа назад +451

    ከእናታችን ቤት ውጣልን

    • @AbrashRealme
      @AbrashRealme 3 часа назад

      😂😂😂🫢🫢🙆🏌️

    • @DtfHgh
      @DtfHgh 3 часа назад +1

      ኧረተው ቦስ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @NdhDbh
      @NdhDbh 3 часа назад +2

      እኮ አባርልን 😂😂😂

    • @wollo-tube
      @wollo-tube 3 часа назад

      😂😂😂😂

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 3 часа назад +6

      ሚፍታህዬ የሙቤ መከታ የኔ ወድሞቺ❤❤❤❤❤❤

  • @safia6933
    @safia6933 3 часа назад +92

    ሚፍታሀን ማነው ግን የሚያደቀው ለጡሩ ጓደኝነቲ

  • @GhvbvhgVhhgf
    @GhvbvhgVhhgf 3 часа назад +30

    ሚፍታ እና ሙቤ አብረው ሲሆኑ ማነው እንደን ደስ የሚለው

  • @Lemi__21yutb
    @Lemi__21yutb 3 часа назад +37

    ሚፍታህ በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው እድሜና ጤና ይስጣቹ ለሁላቹም

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 3 часа назад +114

    ማነው የሙቤን እናት እደኔ የሚወዳት እድሜና ጤና ይስጥልን ለናቶቻችን ሙብየ ፈገግ ብለህ ስለማጣህ ደስ ሲል❤❤❤❤❤

    • @zzzzzzzz-c1u
      @zzzzzzzz-c1u 3 часа назад +1

      ዛሬመቶ150kመግባትአለበት❤❤❤

    • @zinatmohammed2962
      @zinatmohammed2962 3 часа назад +1

      @zzzzzzzz-c1u አወ ወላሂ ሸር እናርግ

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 3 часа назад

      ሸር አድርጉ ዛሬ እኳ ቢገባ ኡፍፍፍ​@@zzzzzzzz-c1u

    • @qamariyanasir9492
      @qamariyanasir9492 3 часа назад

      Woly Anna bayye gara na nyati

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 41 минуту назад

      እረ በጣም ደምሪኝ

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 3 часа назад +55

    የሙቤ እናት እኮ አንደኛ ናቸው ፈጣሪ ሺህ አመት ያኑርልክ ሙቤ መልካም አስተዋይ የሳቃችን ምንጭ ውድድድድድድ 💕💕💕💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @NiumaAwir
      @NiumaAwir 21 минуту назад

      በጣም❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 часа назад +163

    ሙባዬ ያምያሰዝናኝ ለኔ ብቻ ነው ግን😢😢😢
    200k እናስጋባው ያምትሉ ለይክ😢😊😊😊😊

  • @erekyakder
    @erekyakder 3 часа назад +28

    ኡሚ እረጅምእድሜ ከጤናጋር ይስጥልን❤❤❤

  • @lulutube885
    @lulutube885 3 часа назад +17

    ይች 149k መቸ ነው የምትጠፋው 😓 150k 👌😍😍😍
    እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ ለእናትህ ❤

  • @Sd3q
    @Sd3q 3 часа назад +21

    ሚፍታህ የኔምርጥ በዚህ ሠአት ከሙባ ጎኑ ስለሆንክ በጣምደስስስስስስይላል አላህይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤

  • @NassrenNassren-o7z
    @NassrenNassren-o7z 3 часа назад +13

    ሱባሀነላሀ
    ወልህምዱሊላ
    ላኢላሀኢለለሀ
    ወላሁወክበ ቁራአን የልብ በርሀ ነው የምትሉ ደምሩኝ

  • @ZeharaMohammed-l4d
    @ZeharaMohammed-l4d 2 часа назад +7

    የኔወንድም ሚፍታህ ደስ ስትል ሠውማለት ሠው በጠፋበትጊዜ ሠውሆኖ መገኘትነው አላህ እድሜናጤና ይስጥህሚ

  • @ROZIJibo
    @ROZIJibo 3 часа назад +12

    ሚፍታህ ልዩ ሰው ማሚ የሳቄ ምንጭ ሙባዬ አይዞክ ቻለው 😄😄😄😄

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 3 часа назад +13

    የሙብየ እናት ልዩ እኮ ናቸው ስወዳቸው ወላሂ የኔ እናት አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና አብዝቶ ይስጠዎት

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 3 часа назад +16

    ሙባ ሪምየን ከእናትህ ጋ አስተዋውቃቸው

  • @ZeharaMehemed
    @ZeharaMehemed 3 часа назад +40

    እስኪ ዛሬይችን 9 ቁጥር እናጠፋት ቤተሰብ ሙባየ የኔየዋህ ወንድም

    • @FatimaFatima-hz8wi
      @FatimaFatima-hz8wi 3 часа назад

      ምንድን ነዉ 9ቁጥር

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 2 часа назад

      149000ማለትዋ ነው

    • @omerseid5200
      @omerseid5200 2 часа назад +1

      እንዴት አደረገን እናጠፋት ወሏሂ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 2 часа назад

      @@omerseid5200 እንሻአላህ ይጠፋል ትላንት ምንም ያልነበረው ወንድማችን ነበር አልሃምዱሊላህ ዛሬ ለዚህ ደርሦዋል ነገም የበለጠ ይደርሣል

    • @SofiyaGashaw
      @SofiyaGashaw 2 часа назад +1

      ተቀምጣ ቀረችኮ😂😂ያላህ ዛሬ መግባት አለበት

  • @GagdshBvddv
    @GagdshBvddv 3 часа назад +18

    😊😊😊የኔ እናት

  • @maryammary8345
    @maryammary8345 3 часа назад +14

    የሙባ እናት. ጀግና. ነች

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ

    ወይ ሚፍታህ አልተቻላችሁ ደሥ ሥትሉ

  • @Frhdgy
    @Frhdgy 3 часа назад +8

    የናተ ጉድ አያልቅም እኮ እናት ለዘላለም ትኑር ደሥ ሥትሉ

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 3 часа назад +8

    ሙቢ ተሽኮረመመ እሪምን ከናትህ አስተዋዉቃት አንተን ብላ መታ ተዉጂ
    ሚፍታህ ይመቸኛል❤❤

  • @hawamohammed9876
    @hawamohammed9876 3 часа назад +11

    ወላሂ ስወዳትኮ የሙቢን እናት አላህ የሁላችንንም እናቶች እድሚ ከጤናጋይስጥልን ያረብ ወላሂ ምርጥናትኮነው ያለችህ ሙቢየ❤❤❤

  • @HayatShafa
    @HayatShafa 3 часа назад +8

    9 መቼ ነዉ ምትቀየረዉ😢😢😢😢 ሙብዬ አብሽር በርታ❤❤ ሚፍታ 😂😂😂❤❤❤

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf 3 часа назад +8

    የኔ እናት ኑሪልኝ እድሜና ጤና ይስጥልን 😂😂😂😂😂😂😂

  • @Hayutiyuti21
    @Hayutiyuti21 3 часа назад +9

    ሙቢ እናትህን ሽ አመት ያኑርልህ በጤና ኢንሻ አላህ ወይኔ ስወዳት ማሚን ❤❤❤❤❤❤

  • @ሱሱነኝተስፈኛዋየኡሚናፋቂ

    እንደዉ ብችል ይቺን 49 ባነሳሁለት የሙቢን ተዉ አንሱለት እህህህ ስያሳዝነኝ እኮ የኔ እናት ጤና እና እድሜ ለማሚ

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 3 часа назад

      ወላሂ ብቻየን በቺል 😥😥😥😥😥😥

  • @SaddKfas
    @SaddKfas 3 часа назад +14

    አረ ሙባረክ እቢትክን ስትከፍት በትክክል ሰላማለይኩም በል ላዛነው 9 ቁጥር አልጠፍ ያለችው🎉🎉🎉

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 3 часа назад +14

    ሙቢዬ የኔ ወንድም ጋይስ ይች 9ቁጥር እናጥፍት ዳይ 150k እናስገባው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @DdDd-kc2dx
    @DdDd-kc2dx 3 часа назад +11

    የኔ እናት❤❤እረጅምእድሜ🎉🎉

  • @KsaomarksaKsaomarksa
    @KsaomarksaKsaomarksa 3 часа назад +4

    እኔ የሙቤ እናት ትመቸኛለች እረጅም እድሜ ይስጥሽ አቦ

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 3 часа назад +8

    አይሙቤ የዋህነገር😢❤

  • @Zዜድ
    @Zዜድ 3 часа назад +11

    የኔ ጀግና የኔ ዝምተኛ በፈገግታው ሠው ገዳይ ሙባነቴ የኔ ሥሥት የመወድከ ወድምነቴ ሚፍታህዬ ትለያለህ የሙባ ወድም አላህ ይጠብቃቺሁ ወድሞቺ ❤❤❤❤

    • @Zad-k6h
      @Zad-k6h 2 часа назад

      አሚን🤲🤲🤲🙏🩷💞💞🫶

  • @halenLove
    @halenLove 3 часа назад +4

    የሙቢ እናት ነፍ ዓመት ያንሩሽ❤
    መፍቲህ
    ሪም
    እህትህ ዋው ምርጥ ናቹ ለሙቢ ያላቹ አክብሩት❤❤❤😂😂😂

  • @kraasaayitha
    @kraasaayitha 3 часа назад +15

    የሙቢ ወዳጆች የትናችሁ🎉🎉🎉

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 3 часа назад +6

    የኔ እናት ሚፍታህ የአያት ቅምጥል ነዉ ዱላ አይወድም 😂😂😂

  • @Rabiia6643
    @Rabiia6643 56 минут назад +1

    አረ ሙባረክ ተሠቃየ😢ሚፍታህ አታቃጥር

  • @Fth4444-f7e
    @Fth4444-f7e 3 часа назад +14

    የኔ እናት ስወድሽ እኮ ወላሂ አላህ እድሜያቸዉ ያርዝምልን እናቴቻችን ደሞ የሚፍታ ማሽቃበጥ እኮ ነዉ😂😂😂ያሳቀኝ ዉጣልን ከቤት እያለ ያሽቃብጣል😅😅😅🎉🎉ሙቢ ይመችህ ማሚ እወዳታለሁ እኮንም አየሁሽ ናፍቃኝ ነበር🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 3 часа назад

      ❤❤❤❤❤

    • @NiumaAwir
      @NiumaAwir 20 минут назад

      ❤❤❤mom

  • @Tighndngdh
    @Tighndngdh 3 часа назад +4

    ይለያሉ ከምር ፈጣሪ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ❤❤❤እናት ለዘላለም ትኑርልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @sumeya410
    @sumeya410 3 часа назад +12

    ግን ሂጃባችሁ እንዴት ነው የምታደርጉት እንዴት እንደሚያስጠላባችሁ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 2 часа назад

      እንዴት እደማፍርባቸው

  • @Bentishlu
    @Bentishlu 3 часа назад +4

    የኔ እናት ደስ ሲሉ ❤❤ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የኔ ውደ እናት ❤❤❤❤

  • @HimaSar-p3s
    @HimaSar-p3s 3 часа назад +6

    ወይኔየሙቤእናትስወዳት

  • @linaali8761
    @linaali8761 3 часа назад +3

    እሰይ እድህ አብራችሁ ስሩ አላህ እምታገኙት እርዝቅ ላይ በረከቱን ይጨምርላችሁ

  • @amAmina-dj3tp
    @amAmina-dj3tp 3 часа назад +9

    አረ ቤታሰቦች ሼር ሼር አርግታን 150k አነዝጋበዉ ጋይስ❤❤❤❤

  • @SaraAshret
    @SaraAshret 3 часа назад +17

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ይሄ ቁጥር ይቀየር በፈጣሪ 150❤

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 3 часа назад +1

      9👊👊👊👊 አቃጥላ ደፋቺኝ

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 3 часа назад +1

      ምድነው፡ችግሩ

  • @AlikaM-e9x
    @AlikaM-e9x 3 часа назад +5

    የሙቢ እናት ፋታነዉ ምታደርገዉእኳ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤ እኔ ያሳቀኝ ሚፍታ ሲሮጥ ሲሄድ😂😂😂😂😂😂

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 3 часа назад

      ❤❤❤

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu 3 часа назад +24

    የሙቢ ቤት ምን ሆኖ ነው 150የማይገባው ቁጭ ብሎ ቀረ

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 3 часа назад

      😢😢😢

    • @bintomer6193
      @bintomer6193 2 часа назад

      የሚቤእና የማርክ መንቀሳቀስ አቁሟል ምንሁኖይሆን ተመልካቺም እየወረደነዉ

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 2 часа назад

      @bintomer6193 እቺ አለም ለየዋህ አትሆንም 😥😥😥😥

  • @MekiyaReshade
    @MekiyaReshade 3 часа назад +6

    የዛሬው ዱላ ሚፍታንም ያካተተ ነው እሰይ ይበላቹ😂😂😜ሚፍ የምታቀሳስረው ነገር ተመችቶኛል

  • @Hanamola-sc3me
    @Hanamola-sc3me 3 часа назад +4

    እናት ብሎ ዝም እዲሜ ይስጥሽ የኔ እናት

  • @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ

    ወይኔ የሚፍታህ ማቃጠር ክክክክክክክ ወድሜ አሏህ ይጠብቅህ የወድምነት ጥግ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 часа назад +25

    ሙባዳሞ ታናሰባት 😂😂😂መሰላኝ እዳባፊቱ😮 ሰላም ሰላም እያላ ነው😮ተው ተው አሰላሙ አላይኩም ወራማቱላሂ ወባራካቱ በሉ😢😢

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ 3 часа назад +3

    እንደ እንየ ሙባ ኣንጀትን የምባላው ማኖው የኔ ምስክን 😢😢😢💕💕👏👏👏❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @mahi-t7x9y
    @mahi-t7x9y 2 часа назад +1

    እኔስ የገረመኝ የሚፍታ ማሽቃበጥ😂😂😂😂 የጓረቤት ልጅ አላለም ይመችክ ቦስ😂😂😂

  • @TirgoTesfaye
    @TirgoTesfaye 3 часа назад +3

    የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን የዛሬዉ ይለያል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dessalech899
    @dessalech899 3 часа назад +5

    ትክክል ነሽ የኔ እናት 😊

  • @Qabbane
    @Qabbane 3 часа назад +11

    Mother l love you so mach ❤💞❤️ M❤R❤M❤mami yeroo hudduma mube rukuti dhugaa Nifita ulee itti kenaa😂😂😅❤

  • @DhhbGgcdjj
    @DhhbGgcdjj 3 часа назад +6

    አስተዋውቀን ለእናት ረጂም እድሜ

  • @ሙዬነኝየኢምዬዋታነፈቅኡም

    አራ ቤታሰብ እችን 9👈 ጎዶሎ አሲጠፉኝ😢

  • @አይሻነኝ
    @አይሻነኝ 3 часа назад +3

    የኔውዶች የኔየዋህሙባዬ እድሜእናጤና ይስጥሺማሚዬ ሚፍተህ መሬም የኔውዶች ሚፍተህየወድምእነትጥግ

  • @halahala8729
    @halahala8729 Час назад +1

    ወይኔ ማሚዬ እድሜሽ እርዘም አንቺ ጋር ቢሰራ ዴህና ዘና እንል ነበር አቦ

  • @ZiadaMohammad
    @ZiadaMohammad 3 часа назад +4

    እንደ እኔ የሙባ እናት መዎዳት አለ ግን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Salima-q5d
    @Salima-q5d 3 часа назад +7

    አናቴ 😢😢😢😢😢

  • @Habiba-l9m5m
    @Habiba-l9m5m 3 часа назад +4

    ሙቢዋየናትህን አፊያ ያርዝምልህ ደሥሥትሉ አሁንሥእኔምእናቴጋ እደዚህእምልበትቀን ናፈቀኝ😂😂😂😂😂

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Час назад

    ማዘሯ እርጅም ሀያት አላህ ያቆይልህ ሙብየ ሚፍቱ አያያዥ የወሎው ማኛ አሏህ ይጠብቃችሁ ደሞቸ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @danaaklilu-l6p
    @danaaklilu-l6p 3 часа назад +1

    የሙባየ እናት ፈታ ያለች ፍቅር እናት❤❤❤❤ ዋው ሙባየ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ያኑርልክ🙏 ሚፍታህ 😂😂😂😂😂 በጣም አሳቃቹህኝ ይመቻቹህ

  • @susu1-s6q
    @susu1-s6q 3 часа назад +18

    ግን የሙቤ ቻናል ለምንድን ነዉ የቀዘቀዘዉ ሸር እናርግለት🎉🎉🎉

    • @MangsetEshete
      @MangsetEshete 3 часа назад

      ረም ስትመጣ ይሞታል ብዙ ልጆች አይወዷት እንዴት እናድርግ የሆነች ምርግ

    • @ጓልኣክስማዊት
      @ጓልኣክስማዊት 3 часа назад +1

      ​@@MangsetEsheteኣረ ኣይባልም ምን ኣደረገች

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 2 часа назад

      የኔ የዋህ ሙባነቴ አላህ ከፍ ያድርግልኝ 😢😢😢😢😢😢

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 2 часа назад

      እሥኪ ዝም ይሻላል እዳው ​@@MangsetEshete

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 2 часа назад +1

      ልክነሽ እሷተመጣች በጣምነው የቀዘቀዘው እኔራሱ እሷከመጣችጀምሬ ተከታትየው አላቅም እናቱጋር የሰራውን ብቻነው የማየው ለምንደሁ አላቅም አልወዳትም​@@MangsetEshete

  • @Hayat-wz1bd
    @Hayat-wz1bd 2 часа назад +1

    ማፍታህ እኮ ከሠዉቀርቱ ከማንም ተላምዱለህ ❤❤❤ እደኔሚወደዉ ላይክ

  • @HaniyaJemal-u7l
    @HaniyaJemal-u7l 3 часа назад +3

    ሚፍታህን ማነው የሚወድ እደኔ እሲኪ በላይክአሳዩኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ErgoAbebe-n2y
    @ErgoAbebe-n2y 3 часа назад +1

    የኔናትእረጅም እድሜከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤ የሚፍታህ ማሽቃበጥስ😂😂😂

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 2 часа назад +1

    ሚፍታህ ትለያለህኮ ኡፍፍፍፍ እስማርት ነህ👌👌👌👌👌ማሚ ሽአመት ኑሪልን🙏🙏🙏🙏

  • @ቲኒሿነኝየደሴዋግሬስፋሚሊ

    ያረቢ ይች 9 ቁጥርዛሬትጥፋልኝ😢🙆

  • @TigistAssefa-m8e
    @TigistAssefa-m8e 3 часа назад +2

    ሙቢየ የኔዝምተኛ ማሚ ትለያለሽ እረጂም እዴይስጥሽ እረ ሙቢን 150አስገቡልኚ

  • @SamiraIbrahim-fq8dp
    @SamiraIbrahim-fq8dp 3 часа назад +5

    ሙቤ ለምድነው ግን አሰላም አለይኩም ማለት ያቆምከው ወደሜ ?

  • @ሀዊመቅደላ8
    @ሀዊመቅደላ8 2 часа назад

    ወይኔ ሚፍታህ አስገደልከው እኮ ክክክክ ማዘር ተመቸሺኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ አላህ ይስጥሺ

  • @anatgerma6930
    @anatgerma6930 3 часа назад +2

    yemadam kemamochiyyy mubin 150k enasegabu ❤❤❤

  • @AlquaAlain-l2c
    @AlquaAlain-l2c 3 часа назад +3

    ሙባ ውጣ አዎ😂😂❤

  • @Zad-k6h
    @Zad-k6h 2 часа назад +1

    ሚፍታ ሪም መሬም ወላሂ ቃል ዬለኝም ሁሉም በራቀው ሳት ከሙቢ ጐን ስለዎናቹ ሹክረን👍🙏🙏🥰🥰🫶🩷🩷🩷🩷💞💞🫶🥰🥰

  • @نصرهحبشه
    @نصرهحبشه 3 часа назад +1

    ያኔ ዉዴ እናት ያኔ ፍልቅልቅ

  • @AminaAdem-jr8dz
    @AminaAdem-jr8dz 3 часа назад +1

    ደስ ስትሎ ሚፈታህና ሙቤየ አይለያችሁ ማዘር ፈታነው እምታደርገኝ😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @AAa-s3m7y
    @AAa-s3m7y 2 часа назад +1

    አይ ሚፋታሀ ክያ ምርጥ ሰው😂

  • @Yalfal2009
    @Yalfal2009 3 часа назад +6

    የኔን ሰብስክራይብ አንድሺ አስገቡኝና ማማ እዳትግርፍህ ላስታርቅህ ደውየ😂😂😂

  • @fethabsr
    @fethabsr 2 часа назад +1

    እረ እባክቺሁ ማፈታ እደይወዲቅ😂

  • @Amiraa.123
    @Amiraa.123 3 часа назад +4

    Uuuuuffff wly das sitilu masha allah ye mube enat long life insha Allah 🥰💞

  • @seadajemal-h8u
    @seadajemal-h8u 3 часа назад +5

    ሚፍታህመቸም የጪዲ እሳት😂😂😂

  • @lemra3523
    @lemra3523 3 часа назад +4

    አረ ምንድነው የሚቢ ቤት ቀዘቀዘ የት ናቹ አድናቂ የላ 150ሺ እናስገባው

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz 3 часа назад +4

    አይ ማማየ❤❤❤

  • @seadaEshetu-c9t
    @seadaEshetu-c9t 3 часа назад +4

    የሙቢ ቻናል አይንቀሳቀስም እሳ ያጀመአ ሸር ሽር አድርጉለት አይከፈልበትም 😍😌😍😍😍😍😍

  • @MimiToro-x9p
    @MimiToro-x9p Час назад

    ፍቅር እናት እናትነት በጣም በጣም ወድጄአለሁ❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ
    @ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ 3 часа назад +1

    ውይ ሚፍታህ ማሻአላህ የሠውልክ አተነህ❤❤

  • @Naima223-p2k
    @Naima223-p2k 2 часа назад

    የኔናት ኡፍ አላህ ጤና ከእዲሜጋ ይስጥልክ ወዲምነቴ

  • @HawaMohammad-g9u
    @HawaMohammad-g9u 40 минут назад

    ሚፍታህ በጣም ደስ የሚልጀነው ❤❤❤ወንድሜ በርታለኝ 👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @semiraseid1706
    @semiraseid1706 3 часа назад +6

    የኔውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    😅😅😅😅አይ ሙቤ !!ሪም የኔ ውድ መቸኮል እደማይጠቅም ስለገባት ነው❤❤❤❤❤ሚፍ ጭራሽ አሶጣኽው 😅😅😅😅ምነው ግን ጠቆርክ ሚፍታህ ማሚዬ ነፍ አመት ኑሪለት ለሙቤ😊😊😊😊😊😊

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx 3 часа назад +1

    ሙባ ሲያሳዝነኝ ❤❤❤❤

  • @busyline1119
    @busyline1119 2 часа назад

    😂😂😂😂ወይኔ ሚፍታህ እና ሙባዬ የኔ እናት ሺአመት ኑሪ❤❤❤❤❤❤

  • @AlemtshayAlem-z1c
    @AlemtshayAlem-z1c 35 минут назад

    ሚፍታህ ፈታ ያለ ጓደኛ ነው የምር ቀልደኛ ጥሩ አስተዋይ ተጫዋች ነው ሙቤ ደሞ የምር እየደበረው ነው አስተያየቱ ደስ አይልም የትግስትም ልክ አለው እኔ ብሆን እንዲ እየተኮሳተረብኝ ሂዱ ተመለሱ ወላሂ እያለ ለዘላላለሙ ነበረ የምተወው አለቀ የምን መጀጃል ሙቤ ትክክል አደለም ሰው አላስፈለገውም ጓደኛ ደሞ ከውስጡ ሲሆን ነው ደስ የሚለው 😮😮😮 እንጂ

  • @ኢክራም
    @ኢክራም 3 часа назад +3

    አይእናት የናትናትእኮይለያል😂😂😂😂

  • @WasKan-mn4xg
    @WasKan-mn4xg 3 часа назад

    ወይሚፍታህ እደዚህዘናአርጉን ማሚ የአረብ ሀገሯጀግና እድሜሽ ይርዘም

  • @HayatShafa
    @HayatShafa 3 часа назад +2

    የኔ እናት😢😢😂😂😂❤❤❤🎉🎉

  • @medinaahmed9861
    @medinaahmed9861 55 минут назад

    ሚፍታህ የሙባየ ወንድም እድህ አቦ ዘና አርጉን ተጣሉ ታረቁ ቀማቻት ቀማት እያላችሁ የምሰሩት ደስ አይለኝም በርቱልን

  • @Aziazusha
    @Aziazusha 3 часа назад +3

    Family bezi video 150k yigba mubachin already gebtuwl